The only person in Ethiopia that share unlimited food for all citizens, rather than the others Ethiopian Famous person that they share fire key to all citizens around country...
DrWodajenehi your a true christaian I loved your lectuer. I learnt alot from your lectureThak yuo very much. May God bless you and your family. Amen🙏🙏🙏
Dr Wodajeneh should not be limited with time at all. His soul is filled with unlimited precious wisdom which has to be shared. Please coordinators of the program give more time to eloquent people like him. We learn a lot from him.
ወላሂ በጣም ደጋግሜ አየሁት ማሻ አላህ
ዶ/ር፡ ይህን የባህሪ፡ማሳድግ ለሕዝቡ ፡ተደጋግሞ፡ቢያሰተምሩ፡፡በጣም፡ብዙ፡ለውጥይመጣል፡እባካችሁ፡አመቻቹ፡፡፡፡
⁰0⁰
😊
ምክሮችህ እውነት ናቸው ፈጣሪ በልባችን ያኑርልን የሚያጽናና የሚመክር አይዞአችሁ ባይ አያሳጣን ያኑርልን።
ዶክተር ወዳጄ አንተን ያና ይሄ ለማለት ቃላት የለኝም ግን እናትህን ተክቼ ልጄ እድሜህ ይርዘም ኢትዮጵያ በጣም ትፈልግሃለች ብዬ ዝም ማለት ወደድኩ ተባረክ !!!!!!!!!!
እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጠም ነው የሚወዱ በሱብዙ ተጀመረ አንደንድ በውስጠ የሚስበው የሚይሰተንትኖ ሲናገሩ ለብየ በጠም ነው የሚደሰተው እግዚአብሄር የተባረከ አድሜ ና ጤና የስጥህ አንድ ጌዜ ተገናኝቸን እግዛአብሄር❤❤❤❤
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ትሁት የተረጋጋ ኢትዮጵያኖችን ጥሩ እውቀት እየዘራ በአስተሳሰብ እንድንለወጥ አቅጣጫ የሚያሳየን ምሁር ነው።
የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ወዳጄነ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ፈጣሪ አብዝቶ ይባሪክህ ዶክተር 👋👋👋👍
@@alimazalimaz9013 K0K
@@alimazalimaz9013 ኡ
@@alimazalimaz9013 ጨምረው
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
ዶክተር ብዙ የምልህ ነገር የለም ከኔ አይምሮ በላይ ስለሆንክ እድሜንና ጤናን እመኝልሀለዉ ምክንያቱም ታስፈልጋለህ
ኡፍፍ ዶክተር ቃል የለኝም አንድ ባህሪህን እራሴን አገኝሁበት ደግነት የዋህነት ግልጽነት ሳያንሰኝ ንዴት እና እልህ አንቀው ሊገሉኝ ሲሉ አንተ ደርሰህልኛል ሀበሻም አስገድዶ እያሰተማረኝ ነው ያልቀኔ አረጀሁ ነጭ ፅጉር አበቀልኩ 😇ግን አሁን እድሜ ለዶክተር ‼️‼️👌👌
ደ/ር ወዳጀነኸ አንተንና መሰሎችህን ያበቀለች ሀገሬ ለዘለዓለም ትኑር!!! የእግዚዓብሔረ ጥበቃዉ እና ቸርነቱ ይብዛልህ!!!::
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
ዶር ወዳጄነህ ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኩለ ኣለም 🙏🙏🙏እኔ ኣንተን መግለፅ 🌼🌼🌼በጣም ያስቸግረኛል😮😍😮
እኔም አጨበጨብኩልህ ዶክተር ወዳጄነህ
ሳለም dr.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ
አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ
ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ
ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች
እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም
እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት
እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን
እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር
እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው
ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ ....
የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭
እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር
ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ
ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው
ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል
ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን
"ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ
ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ
የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ
ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ
አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ
እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ
እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ
I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ
But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world
ይቻላል with God nothing is impossible
ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት
ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር
ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም
ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ
ለdr wedajenehአድርሱሊኝ
.secret dreams 0964746609
ዶክተር ወዳጅነህ በጣም ትልቅ ስው ነህ በጣም ብዝ ትምራለሁኝ አመስግናለሁኝ አከብራሀለሁኝ እድሜና ጤና ከቤተስብህ ጋር እመኝልሀለሁኝ
መምህር ! አማርኛ እሰምዕን እዛረብን እየ።ብትግርኛ ክምርቐካ ፡ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ንበር።ብዙ ማእረጎች ቢኖርህም ሃኪም ወይ መምህር ስልህ ይመስጠኛል ፡ፈውስና እውቀት ነህ።
Naybehaki
ዶ/ ር መታደልህ ምን አይነት መሰጠት ነው !!!እኔ በአንተ ትምህርት ሁልጊዜ እደሰታለሁ እንዳንተ አይነት ሰው በምድራችን ቢበዙልን ትውልድ. ይታደስ ነበረ እ/ ር እድሜና ጤና ይስጥህ. ኑርልን
በስማም ደጋግሜ ደጋግሜ አየውት የሚገርም ነው እራሴን እድገመግም አርጒኛል አመሰግናለው እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤
ዶክተር .......
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ እንቁ ነህ ለኛ የተሰጠህ ነህ::
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም በጣም በጠም አወድሀለው በሌላ አንዳይመስልህ ልጄ ትሆናለህ አንድቀን ባገኝህ
ዶ/ር ወዳጄነህ ትለያለህ!ምንም አይነት አጥር የማያቆምህ ምርጥ!!!
ዶክተር ወዳጄነህ የእውነት ትለያለህ ይሄንን ድንቅ ስልጠና ከወሰድኩበት ቀን ብዙ ነገር መቀየር ችያለው
ውዬ አንተኮ ብትደመጥ !!!ብትደመጥ አትጠገብም የኔ ትሁት ኑርልኝ
ዶ/ር የህይወት ዘመን ትምህርት እርግጠኛ ነኝ ከእንግዲህ ያው አይነት ሰው አልሆንም !! ለዋጭ ዘመን ተሻገሪ !!
እንደት እነደወደድኩህ ልነግርክ አልችልም፡፡ ዕድመና ጠና ይጨምርልህ፡፡
thanks Doctor wedaje I really appreciate ❤❤❤
ዶ/ር ወዳጄነህ እንደጥንቅሽ የሚጣፍጥ አንደበት እና ስብእና በለቤት ፡፡ እናከብርሃለን፡፡
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቃላት የለኝም
ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዛሬ እንደምሳሌ የጠቀስከው የጥብስ ስጋውን ያህል እኔም በስዬ እንድወጣ አድርገህኛል እውነት ነው በመከራ እየተገላበጥን በተጠበስን ቁጥር በበስለን እንወጣለን እግዚአብሔርም ከመከራችን በሀላ እንደሚጎቡኘን እያወቅን መኖሩ ጥሩ ነው ንግግርህ አይጠገብም ተባረክ🙏🏾
ቃልም የለኝም🤔 እድሜህን ይርዘም 🤲
ያንተ ትምህርት. አይጠገብም.በርታ ብርታቱን ይስጥህ
May God bless 🙌🙏✨❤you 🙏🙏it's interesting 🙏
አቤት ስወደው ትህትናው ስርአቱ ልጆቹ ታድለው ሁሌም የሚናገረው እንደማር እየጣፈጠ የሚደመጥ ነው ባለቤቱ በጉልበትዋ ብትሄድ እንደ ዶክተር ወዳጄነህ አይነት አታገኝም እንደበቱ ለበረከት ይሁን ለሁላችንም እንድትህትና ሰውን የሚገዛ የለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም
ኢትዬጲያ ሃገሬ ማህፀነ ለምለም ነሽ እነዚህ የመሠሉ ትዉልድ አዳኝ ልጆች ሥላሉሽ ከ ዶክተር ላእከ ማርያም ከመጋቢ ሮዳሥ ከመጋቢ አዲሥ አለማየሁ ቀጥዬ ከልብ የማዳምጥ መልካም አንደበተ ርእቱ ምሁር ክበርልን
ባሁን ሰአት አስመሳይ በበዛበት ግዜ የልዊ ነት ባህሬ ማስተማር አልካም ነዉ ባሁን ሰአት አመሰግናለዉ ለማለት እንኳን ለማስከፈል የሚፈልግ ሰዉ ነዉ ያለዉ ። ዝም ብለክ የምትሳደበዉ እንኳን የራስህን ስለ ምግባር እደምገልጥ ያሳያል ) ለዶክተራችን ማስተዋልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይጨምርልክ
ዋው ምርጥ ትምህርት በሰማከ ማልጠግብከ ዶከተርዩ ከበርልኝ ወድሀለው 🙏
ዶክተር በጣም ነው ማደንቆት በዚሁ አጋጣሚ መፍትሄ ፍለጋ ወደ እርሶ መጥቻለው እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ
ከለታ አንድ ቀን በስራ ምክንያት ከፍቅረኛዬ ጋር ባጋጣሚ ተዋወቅን መደዋወል ጀመርን እየተገናኘንም ሻይ ቡና ማለት ተጀመረ ፀባዩ ላይ ምንም እንከን አይወጣለትም በንግግሩ ሰውን ማስከፋት አይችልም ጥሩም የፍቅር ጊዜ አሳልፈናል የሱ ቤተሰብ ሌላ ሀገር ነው ሚኖሩት እናም በቤተሰብ ምክንያት ብቻ በብዙ ምክንያት እያደረገ ወደ ሀገሩ ይመላለሳል እዛም በሄዴ ሰዓት ስልክ አይደውልም ማለት ይቻላል ከደወለም ብዙ አያወራም ቶሎ ነው ሚዘጋው ከተመለሰም በሗላ ለምጠይቀው ጥያቄ ሚሰጠኝ ምላሽ አጥጋቢ አይደለም እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ነገሩ ግራ ሲገባኝ እየሆነ ያለው ነገር እንዳልተመቸኝ ነገርኩት ጊዜ ስጭኝ ብሎ ብዙ ጊዜ ቆየ እናም እኔ ሂወቴ ላይ መቀለድ እንደማልፈልግና ይሄናክል ጊዜ መጠበቅ እንደማንችል ማቆም እንዳለብን አሳወኩት በቅርበት የማማክረው የቅርብ ወዳጄ ነበር እና አንድ ምክር ለገሰኝ በሂወታችን ለሰው ሚነገርና ማይነገር አለና አንድ እድል እንድሰጠው ጠየቀኝ እኔም ተቀብዬው ውብ የሆነ ቀይ ፅገሬዳ አበባ ይዤ ሄጄ ይቅርታ እንዲህ ማለት እንዳልነበረብኝ ስነግረው በሚያስደነግጥ ሁኔታ ተለዋወጠብኝ አበባውን ተቀብሎ ወደ ፍራሹ ወረወረና ጥሩ ስሜት ላይ እንዳልሆነ እና እኔ ከቤቱ እንድወጣ ነገረኝ በዚህ ሁኔታ ጥዬው ለመሄድ ህሊዬ አልፈቀደም እናም በዚህ ሁኔታ ትቼ መሄድ እንደማልችል ስነግረው በጣም ስሜታዊ ሲሆን ትቼው ሄድኩኝ ከቀናት በሗላ ደግሜ ስጠይቀው ጊዜ ስጭኝ አለ በዛው ቀረ እኔም ከኔ ሚጠበቅብኝን አድርጋለው ብዬ እሱን ከአይምሮዬ ለማስወጣት እየታገልኩ እያለው ከስምንት ወር በሗላ ስራ ቦታዬ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ተመላለሰ አልነበርኩም እናም ጓደኛዬን ስልክ እንደቀየርኩ እና እንደማታውቀው እንድትነግረው አደረኩ እናም መንገድ ላይ አግኝቶኝ መቶ እንደነበረ ሊያወራኝ እንደሚፈልግ ሲነግረኝ ማብቃቱን ነገርኩት እሱ ግን ከኔ ውጪ ሚረዳው እንደሌለ እና መቀጠል እንደሚፈልግ ቢነግረኝም ዳግም እንዳይጎዳኝ ስለፈራሁ አይሆንም አልኩት ነገር ግን በጣም እወደዋለው ምን ትመክሩኛላቹ
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ሠው
እውነት እንደዚህ አይነት እውቀትን ብሎም ያወቁትን ለሌላ የመግለጥን ስጦታ መታደል ምንያህል ድንቅ ችሎታ ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ ሁሌም ላዳምጥህ እወዳለሁ::
dr God Mane Beles You You Aer The best
ዶክተር አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ሰዉ በዚህ ዘመን ጭንቁን እንጂ ልምዱን ሚያካፍል በሌለበት እለወጣለሁ እሰራለሁ ከዚህ ተሞክሮ ተምሬ ነጌ እመኑኝ ደስተኛ ህወት እኖራለሁ አመሰግናለሁ መምህር ያሬዳ
ዶክተር መሀረነን ከልቤ ነው ውድድድድድድድ የማደርገው ።ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ።እኔም ወድቄአለሁ እናም ተስፋ ቆርጨ ነበርና ከዛሬ ጀምሮ ግን እነሳለሁ ።ይሄንን ትምህርቱ በእንግሊዘኛ ቢያደርግልን ደግሞ ልጆቻችን ይማሩልን ነበር እናም Please በሉሉን። ኢትዮጵያ ውስጥም አየ ትምህርቱ ቤቱ ሄዶ ቢያስተምር ብዙ ጠማማው ትውልድን ይቀይር ነበር። ዶክተሬ ከልብ ውድድድድድድ አደርግሀለሁ የእግዝአብሄር ሰው ነህ ።እድሜ እና ጤና እንዲሁም ደስታ ይስጥህ። ይስጥህ።ሶፍያ ግን ምን ነካት አንተን የመሰለ ሰው እንዴት ትከስራለች። ልቦና ይስጣት።
በሀሳቦች ልዩነቶች ታጥርህ የማትኖር ምርጡ ኢትዮጵያ ዶክተር! ለእኛ ትውልድ ምሳሌ ነህ
ዶክተር ወዳጄነህ ታላቅ ወንድም እንደአተ አይነት ወንድም ስላለኝ ደስ ይለኛል ሠላም ፣ ፍቅር ፣ ጤና መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይሁን የዝግጅቱ አዘጋጆች ወታችሁ ወርዳችሁ እኔም በአካል ባልገኝም ካለሁበት ከነጌሌ ቦረና እንድከታተል ስላረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ ሰው ላይ የሚሰራ መጀመራያ እራሱ ሰው መሆን አለበት እና ሰው ሆናችሁ ሰው እንድንሆን ስለምትሰሩ አመሰግናለሁ እኔ በቂ ምስጋና ባልሰጥም ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች በርቱ፡፡
ምስክር አዝመራው ነጌሌ ቦረና
እግዚያብሄር ይባርክ እንዴት እንደምወድክ እኮ
ወዳጄ ለሀገር ለትውልድ እግዚአብሔር መርጦሀልና ብዙ ዕድሜ ብዙ ጤና!
ቃሉ በአንተ ሰርቶልና
" በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤ "
2ኛ ጢሞቲዎስ 2(20)
ዶ/ር እጅግ ድንቅ ኣሳዳጊ ዉበት ያለው ትምህርት ነው እግዚአብሔር እብዝቶ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የልጆችህን እናት ከጉያህ በይቅርታ አብሮ እዲያኖራችሁ እመኛለሁ
"ትግሳፅን የማይወድ አእምሮ የጎደለው ነው " እውነት ነው የ ታላቁ ቅዱስ መፅሃፍ ጥቅስ !!!
ዋው ሙሁሮችን ያብዛልን
አቦ ዶክተር ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን።
ልጄ ልጄ ልበልህ የምትናገረው ሁሉ በኔ አይምሮ ውስጥ አለ ግን ይገርምሀል መናገር አልችልበትም አንድ ቀን አግኝቼህ የሆዴን ሁሉ ብነግርህ ደስ ባለኝ
እጅግ በጣም ድንቅ ነው እኔ ደግሞ እድለኛ ሆኜ ከ 1 ስምንት በፊት ወርቃማ ሃሳቦች በ ፍቅር ይበልጣል በሚቀርበው የኔታ ቱብ ላይ ይህ 2ኛ ጊዜዬ ነው
ትምርቱ ስለሚያስፈልገኝ ጌታ ወደ እኔ ላከልኝ አመሰግናለሁ
Wawዶክተር ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ ምን እንደምል አላውቅም በጣም የሚጣፍጥ ቃል ትምህርት ነው
ዶክተር እኔ ላንተ የምመኘው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እንወድሃለን
Mash Allah! techilaleh
ዶ/ር አመሰግንሃለሁ፡፡ እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን፡፡
ዶክተር ወዳጄነህ በእውነት ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩህና ማስተዋሻ ይዤያለሁ በተለይ ትሁት መሆንን ; personality; patience ; integrity;assertive ness ; humiliated ( ሆኖ አለመሰማት ) ስራን መስራት እውነት ነውሽየ CHARACTER ውጤቶቻችን ናቸው የምናዬው ነገር እና እግዚአብሔር ያክብርልን !!
ዶ/ር ወዳጄነሀህ አጠቃላይ ለሰው ልጆች መሆን የሚገባንን ነገር በዕውቀት ትምህርት የምትሰጠን ሰው ስለሆንክ በጣም እንኮራብሃለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?
ua-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/v-deo.html
0
እናመስግናለን
በጣም ድንቅ ሰው ዶክተር ወዳጅህ ነው
RiseUp Ethiopia , በጣም አሪፍ መድረክ, በርቱ....መቼም ዶ/ር ወዳጄነህ እና መሰሎቹ ጥቅማቸውን የምንረዳው ከዛሬ ይልቅ ነገ ከነገወዲያ ነው, ፈጣሪ ለነሱም ለኛም እድሜ ሰቶን ደስታችንን ምስጋናችንን እንድንገልጽላቸው ያድርገን.
Dr.Wedajeneh God bless you 🙏. Live long and long live. We need you .
የልቤን ነው የተናገርከው:: Double face ሳታደርግ ግደለኝ እላለሁ:: አንዳንዴ ከባህሪያችን እንወጣና ውይ እንደእከሌ በሆንኩ እንላለን:: ከዛ ከራሳችን ውጭ እንሆናለን እና በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ት/ ት ነው ያገኘሁት:: ተባረክልኝ!
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር።
ዋው በጣም በጣም የሚደንቅ ምሽት ነበር። በፕሮግራሙ ተሳትፌ ነበር፥በርቱ ተበራቱ፥ ተአምር ትሰራላችሁ (ለአዘጋጆች RISE UP ETHIOPIA) !!!
ሰላምና ፍቅር ለሁሉም የሰው ልጆች !!!
ዋው የምትደንቅ ተንቀሳቃሽ መፀሃፍ ነህ ያንታይነቱ ለሃገር ለውገን ጠቃሚ ነህ የህዎት መንገድ መሪ ነህ በአጠቃላይ አስፈላጊ ነህ ኑርልን ዶክተር እያሳክ አስተማሪ ነህ
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው ወንድሜ ንግግርህ ሁሉ ደስ የሚል ግሩም የሆነ ትምህርት ነው 🙏👌👏👏👏😘🥰🇪🇹
ወዳጅ ነህ ተባረክልን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛህ እናመሰግናለን
Abet andebetih Doctor yemital word yelehim
Misalewochih yigermalu. Thankyou so much 🙏🙏🙏
ደክተር እድናቂህ ነኝ👍🏾 እንተ ተናግረህ ያልሰማሁት እና ያልተማርኩበት ነገር የለም ብል ማጋነን እይሆንም🙏🏽የዛሬውግን ድንቅ ነው💪🏾 ለገባው ፈጣሪ ማስተዋሉን ለሰጠው እጅግ እውነት የሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ እስፈላጊ እና ወሳኝ ነው❤️ በጣም እናመሰግናለን🙏🏽 ሰላምህ ይብዛ💚💛❤️
The only person in Ethiopia that share unlimited food for all citizens, rather than the others Ethiopian Famous person that they share fire key to all citizens around country...
1000 ዓመት ኑርልን፡፡
በጣም ነው የሚወደዉ አንድ ቀን ቀሞይ ከሱ ብነጋገር በጠም ነው የሚወድ እግዛአብሄር ይባርክ❤❤❤❤❤
Waw betam des yemil temert tsegawen yabezaleh
ዶ/ር ወዳጄነህ እባክህን አንድ ልጅ በሱስ ዉስጥ ያለ አለኝ እባክህ እርዳኝ, እግዚአብሔር ይባርክህ, ምላሽህን እጠብቃለሁ, አመሠግናለሁ.
ዶ/ር ወዳጄ ጌታ ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው
ዶክትርየ አመሰግናለሁ እኔ ከባድ የሚባል ችግር ውስጥ ሁኝ በጣም እጨነቅ ነበር ግን ያትን ትምህርት ሣዳምጥ እራሴን አፅናናሁ በችግር ውስጥ ሁኖም ማለፍ እደሚቻል ተማርኩኝ አመሰግናለሁ
እድሜ ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ደስ የሚል መጥፋ አስተሳሰብን የሚቀይር ነዉ
absolutely!!!!! Dr.wodajeneh is ''a big fish'' for all. I admire him. God bless
Ewenet nw doctor betam enamsegenalen bezu geza yanten negeger sesema bezu temhereten agegnchalewe tenkaranem ewenet egzabhar yetbekek
Wawww mrt sew Dr wedajnh
Tebarek
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
በጣም እናመሰግናል
Dr wedage neh sewedwe 😍😍
Dr.wodaganeh Amezing speech
ዶክተር እድሜ ከጤናጋር ያድልህ
ዶክተር እጂግ በጣም የምትገርም ነክ እኔ በጣም ተምሬብካለው እድሜ ይሰጥክ 🙏🙏🙏🙏
betame mekari t/t d/c wedajen i love
DrWodajenehi your a true christaian I loved your lectuer. I learnt alot from your lectureThak yuo very much. May God bless you and your family. Amen🙏🙏🙏
Dr Wodajeneh should not be limited with time at all. His soul is filled with unlimited
precious wisdom which has to be shared. Please coordinators of the program
give more time to eloquent people like him. We learn a lot from him.
እውነት መስራት አለብን ካራክተራችን ላይ
love
God Bless you🙏
You have special caracter Dr. Wodajeneh mirt Ethiopian educated man!
👍💚💛❤👍
ዋው ደስይላል ጰጰ❤❤❤❤❤❤
ቀላል አገላበጠኝ ግን ተመስገን ጎይታ "ፅሩይ ዶክተር" አንተንም አመሰግንሃለሁ
አሳቅሽኝ። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል።
I'm speechless doc....may almighty God bless you more... wish you long life 💞💞💞💞
ካራክተር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው ።
Egzabihre yebarkh ❤❤❤❤❤
Tebarke egzabher yebarkhe D/wedagenhe ❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍
ዶክተር ወዳጄነህ አመሰግናለዉ ጥሩ እዉቀት አሰጨብጠኸኛል እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
Really you are great Motivatar
Blessed man!!❤