ጴጥሮስ ማስረሻ ዛሬም 10ሺህ - የዳኞች ቃል የታጣለት አድናቆት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 місяці тому +16

    የዚህ ልጅ ችሎታ የሚገርም ነው ፋና ላምሮት ከጀመረ ጀምር በከፍታ ላይ ከፍታ እየበረረ እያሣመነ እየገዛን እያሣበድን የሚገኝ ጀግና ዘፋኝ ነው ቀሪ ውድድሮቹን ሣሥብ ልቤ ጭንቅ ጥብብ ይላል ብቻ ለሙዚቃችን የተሠጠን ታላቅ ስጦታ ብዬዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @ኢትዮጵያዮቲዩብ
      @ኢትዮጵያዮቲዩብ 4 місяці тому +1

      የዛሬዉ ደግሞ ይለያልኮ ሁሌም ልባችን እንዳቀለጠዉና እንዳስጨነቀን በከፍታዉ እየበረረ ነዉ ይችላል!!!

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 3 місяці тому

    በጣም የምትገርም ትልቅ ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ እባክህን ራስህን ጠብቅ ሁሌ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @abebezewdu61
    @abebezewdu61 Місяць тому

    ምን አይነት አቅም ነው። ወንድማችን በርታ በጣምምምምም ጎበዝ ነሕ

  • @JoroTebi133
    @JoroTebi133 4 місяці тому +8

    በዚህ ዕድሜ እንዲህ መብሰል ምን ይሉታል? የሚደንቅ እዚያም ልጅ ነው። ከሁሉም በላይ ደግሞ እንደ ደዊት ጽጌ ትሁት ስለሆነ ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳል።

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 4 місяці тому

    ሁሉንም ሣምንታት በ1ኝነት ያጠናቀቀ ድንቅ ድምፃዊ በፋና ላምሮት ታሪክ ይሄ ልጅ የመጀመሪያ ይመሥለኛል

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 4 місяці тому +1

    ትክክለኛ ድምጻዊ የእውነት ዘፋኝ ። ተጠቀምበት እንዳትሸወድ።

  • @Abdu_Yesuf
    @Abdu_Yesuf 4 місяці тому +1

    ድምጹ ሀይለየሱስ ግርማን ይመስላል..

  • @AaronNatan
    @AaronNatan 4 місяці тому +1

    Wow amazing performance bro i expect you in the top🙏🙏🙏

  • @selamawitgebeyehu
    @selamawitgebeyehu 4 місяці тому

    የሚገም ችሎታ❤❤❤❤ በርታ ❤

  • @Tadsual1989
    @Tadsual1989 4 місяці тому +1

    ለኔ ውድድር አይመስለኝም ልጁ king 👑 ነው

  • @HelufTegaya
    @HelufTegaya 4 місяці тому

    አይዞህ በርታ ወንድማችን

  • @YosefMulugeta-zc7tn
    @YosefMulugeta-zc7tn 4 місяці тому +5

    አንተን የመሰለ ድምፃዊ ❤ … እነትና ይጫወቱብን😢

    • @chapaman81
      @chapaman81 4 місяці тому +1

      ቡዜ ማን እና ሳንቾ

  • @TigistBushaw-tw3xx
    @TigistBushaw-tw3xx 4 місяці тому +1

    No words!!!!!!!!he is amazing

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 3 місяці тому

    ምርጡ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅን የሚተካ

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤jegena techelalah

  • @ZekaryasantenehZki
    @ZekaryasantenehZki 4 місяці тому +2

    Dagemawi madingo❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @NigusBayru-mp9tb
    @NigusBayru-mp9tb 12 днів тому

    Sure you are re again championship the year🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @muledada3566
    @muledada3566 4 місяці тому +4

    የምር ይችላል

  • @TesfamichaelSisay
    @TesfamichaelSisay 4 місяці тому

    What an amazing performarce keep it up bro😘😘❤

  • @EphremLielt
    @EphremLielt 4 місяці тому +1

    ጥበብ ቢጤዋን አገኝች ፒተር ሁሌም ከፍታ ላይ ነው።

  • @Netsanet-i4u
    @Netsanet-i4u 4 місяці тому

    Gobezi. Berta sisemaw aleksalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AtsedeAssefa-qm7gj
    @AtsedeAssefa-qm7gj 4 місяці тому +1

    🥰🥰🥰💪💪💪

  • @feshtatube4205
    @feshtatube4205 4 місяці тому

    He is talented

  • @YidnekMengistu
    @YidnekMengistu 3 місяці тому

    ሲሰጥ እኮ ነው!!

  • @workualemu1140
    @workualemu1140 4 місяці тому +4

    Wustu...btam...power..endalew..yastawukal..yih..lij

  • @natinaeltsegaye2165
    @natinaeltsegaye2165 4 місяці тому +1

    የጋይንት ፈርጥ,

  • @endegenaaragaw
    @endegenaaragaw 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @gecho5-t7l
    @gecho5-t7l 4 місяці тому

    Incrediable Talanet Petros 🎉🎉🎉

  • @kezihmkezyam43
    @kezihmkezyam43 4 місяці тому

    Wow!!

  • @fitsumaster8615
    @fitsumaster8615 4 місяці тому

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤

  • @gizachewmitike4238
    @gizachewmitike4238 4 місяці тому

    Wow yagere lij hulam kegonih nen

  • @birebire5742
    @birebire5742 4 місяці тому +3

    mdingoni bejachini asigebitenali

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 місяці тому +3

    Medahinalm yitebikih sewuneten werereg ante liyu nehi wendma ante Medengon new yemeselhig tichilalehi wendma

  • @Belete-n4h
    @Belete-n4h 4 місяці тому +1

    Ene sijemer esun lemayet new fana lamirotn yemayew beirtalin wendime

  • @BrownMorrison1748
    @BrownMorrison1748 3 місяці тому

    Madi promax

  • @KassawDesalegn
    @KassawDesalegn 3 місяці тому

    የምር ትለያለህ

  • @HailemichaelShewatatek
    @HailemichaelShewatatek 4 місяці тому

    Wow mnm Enken yelewm yimechew

  • @makbelbaby
    @makbelbaby 4 місяці тому

    𝐛𝐫𝐨𝐲𝐞 𝐛𝐞𝐫𝐭𝐚𝐥𝐞𝐠𝐧

  • @MahletShumet-ym5vw
    @MahletShumet-ym5vw 4 місяці тому

    ለአስረኛ ጊዜ አየሁት

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 4 місяці тому

    ይህ ልጅ በዘርፉ አሻራውን ለማኖር እድሉ ከፍተኛ ነው።።
    በዲስፕሊን እና በስራ እራሱን ከገዛ ከትልልቆቹ ተርታ ሊያስመድበው የሚያስችል እምቅ ችሎታም ያለው ነው።
    ሌላኛው ዳዊት ፅጌ እየመጣ ያለ ይመስለኛል።

  • @HanaAides
    @HanaAides 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @Belete-n4h
    @Belete-n4h 4 місяці тому

    Ene sijemer esun lemayet new fana lamirotn yemayew beirtalin wendime

  • @meazaseyoum9801
    @meazaseyoum9801 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤