ጴጥሮስ የዘፈኑን ባለቤት በራሱ ሙዚቃ አስደምሟል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 місяці тому +11

    ጴጥሮስስ አንደኛ ጠብቄ ነበር በመሣካቱ ደሥ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ🙏🙏🙏

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 3 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ ድንቅ ልጅ 👍👍👍 በክቡር ጌታቸው ፌት እንዲ ደስ በሚል ብቃት ስላሰገረመምከን አንጋፋዎቹ የለፉበት ሙዚቃ ተተኪዎች እንዳላችሁ በማየታቸው በጣም ደስ የሚል ነው

  • @TegelDave
    @TegelDave 3 місяці тому +2

    ዋው ብያለው ወጣቱ ልጅ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏👏👏👏👏

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 3 місяці тому +6

    ጌች የተለየ በጥላሁን አንደበት አንደኛ ሙዚቀኛ የተባለ የነጠረ ፈርጥ ዘፋኝ ጀግና ወንድ በሁለመናው በስርአቱ በብቃቱ በሰብዕናው የነጠረ ጀግና የአርትሰው ረጅም እድሜ እንመኝለታለን

  • @tsegayeabie4356
    @tsegayeabie4356 3 місяці тому +3

    እንትን ግን ምንድን ነው? ከአንድ ተጋባዥ ባለሙያ ተገቢና ገንቢ የሆነ አስተያየት መሰጠት አለበት እንጅ እንትን በማለት የሚንተባተብ ዳኛ አያስፈልግም።

  • @gecho5-t7l
    @gecho5-t7l 3 місяці тому +3

    cngragulation Petros Masresha 🎉🎉🎉 You are Legend🎉❤🎉❤🎉

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo 3 місяці тому +12

    ጌታቸው አሰፋ በራሱ ኮፒ ሙዚቃ መበለጡ ኮምፕሌክሳም አድርጎታል ደካማ ሽማግሌ

    • @tatelove50
      @tatelove50 3 місяці тому

      definitely!

    • @Hiwot.M
      @Hiwot.M Місяць тому

      Ayi alemawekachehu , getachew is a legend! Peter is the upcoming music king🎉

  • @alemutedebebe
    @alemutedebebe 3 місяці тому +2

    አንበሳዎ ጋይንት

  • @tatelove50
    @tatelove50 3 місяці тому +1

    peter z great!

  • @yohannesgelaw4534
    @yohannesgelaw4534 3 місяці тому +3

    እንትን እንትን እንትን....

  • @DerejeAlemu-w4r
    @DerejeAlemu-w4r 3 місяці тому +1

    Congra beyalew brather

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 3 місяці тому +1

    ጀግናው ይገባሀል

  • @aman7077
    @aman7077 3 місяці тому +1

    ጀግና ነህ

  • @sada4603
    @sada4603 3 місяці тому +1

    ዋው ዋው ዋው

  • @TesfamichaelSisay
    @TesfamichaelSisay 3 місяці тому +1

    Congra Bro gena bizu entebkalen✌️😍🎉

  • @habeshawork
    @habeshawork 3 місяці тому +2

    እንደጠበኩት ነዉ በጣም ይችላል ጴጥሮስ

  • @GashawTesfaw
    @GashawTesfaw 3 місяці тому +1

    የአንበሳ ልጅ አንበሳ ።እንኳንም ደስ አለህ

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 3 місяці тому +7

    ጌታቸው ንግግሩ እንደዘፈኑ አትጥምም እንትን ብሎ ጨረሰው!

    • @DagiwoteDayyo
      @DagiwoteDayyo 3 місяці тому +1

      ካረጁ አይበጁ ለሼባው ጌቾ

  • @MikiyasMalede-m3w
    @MikiyasMalede-m3w 3 місяці тому +1

    The best one.

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 3 місяці тому +3

    Gech anjeba alebet Petros #1

  • @DenberuAlemu
    @DenberuAlemu 3 місяці тому +4

    እንኳን ደሥ አለህ ደሥ ይላል

  • @AlMm-z9y
    @AlMm-z9y 25 днів тому

    የሙዚቃው ባለቤት አስተያዬቱ አልተመቸኝም

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 3 місяці тому +1

    አንተሥ ምን አይነት ጉድ ነህ በማርያም አንተ አንደኛ እንደምትወጣ እርግጠኛ ነኝ አንበሣ ነህ ጎበዝ

  • @birebire5742
    @birebire5742 3 місяці тому +1

    Wedefiiiiiiiiiiiiiiiit

  • @ariamtube7943
    @ariamtube7943 3 місяці тому +8

    ይህንን ዘፈን በሚገርም ሁኔታ ነው የዘፈነው ጌቾ አስተያየትህን ግን አልወደድኩትም ከዚህ በላይ እንዴት አድርጎ ይስራው እንዴ

  • @azanawsimegn2867
    @azanawsimegn2867 3 місяці тому +2

    Enten abezu gashe Entin min? He performed very well.

  • @rahmamohammad8976
    @rahmamohammad8976 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ wow

  • @aman7077
    @aman7077 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdisaMekonnen-u8g
    @AbdisaMekonnen-u8g 3 місяці тому +2

    Mirt piter

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 3 місяці тому +4

    አንተልጅ ይሄንን ዘፈን ስለዘፈንክልኝ ከልብ ከልብ አመሰግንሀለው እንኳንም ባንተ ተሞከረ !!ከባለቤቱ ከጌታቸው ውጪ ማንም ሲነካብኝ ከሚያሳብደኝ ስራዎች አንዱነው

  • @Tadsual1989
    @Tadsual1989 3 місяці тому

    petors andsgna.nehe top

  • @wudieassheber-mn5de
    @wudieassheber-mn5de 3 місяці тому +1

    #one

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 3 місяці тому +2

    በዚህ ደረጃ በቫራይቲ ሙሉ መሆን ይገርማል🤔🤔

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 3 місяці тому +1

    ለፈታኞቹ ያለኝን የከበረ አድናቆት እያደረስኩ ሴቷ ፈታኝግን በሁለመናው ሰው እንዴት እንደዚህ ምሉዕ ይሆናል ????

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 3 місяці тому +2

    አንዳንዴ ማመን አለብን አስተማሪ ያስተማረው ልጅ ዶክተር ፕሮፌሰር ይሆናል ይሄ ልጅ ከጌታቸው አስፋው በላይ ተጫውቶታል አስተያየት የሰጠበት መንገድ አልተመቸኝም

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @ZelalemZele-j6n
    @ZelalemZele-j6n 3 місяці тому

    Ahun gen kokeb band betam eyewerede new ewenet be fesumm ke Zion band gar ayewedaderem ye hone mareshe band new ye memeselew Petros gen waww zem new ena gen le serga zion band new merhaya new❤❤❤

  • @GizeEskelefenTewodros
    @GizeEskelefenTewodros 3 місяці тому +1

    Jegenaye tichilaleh

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 місяці тому +1

    ምናለ ለአዲስ አመት ፕሮግራም ቢሆን ፋፃሜው

    • @Tadsual1989
      @Tadsual1989 3 місяці тому

      ደስ ይል ነበር በብሩህ ድምፅ

  • @wondwesenazemeraw2345
    @wondwesenazemeraw2345 3 місяці тому +1

    Entenu....

  • @abebemengesti8110
    @abebemengesti8110 3 місяці тому +6

    እንደጳጥሮስ ባለቤቱ አልዘፈነውም

  • @mahletgetachew8762
    @mahletgetachew8762 3 місяці тому

    ሼባ አንተም እደሱ አልዘፈንክም😂😂😂😂😊

  • @mequanintnegash-w3y
    @mequanintnegash-w3y 3 місяці тому +1

    Ere yemr tchlaleh😊

  • @Henok-su3ck
    @Henok-su3ck 3 місяці тому

    ባንዱ ከዛየን ጋር ሊወዳደር ይቅርና የሆነ ክሽ ክሽ የልጁን performance zik new ያደረግብኝ ፋናዎች ሌላባንድ ፈልጉ

  • @MnteHabtamu
    @MnteHabtamu 3 місяці тому

    የፍፃሜው ውድድር በዛየን ባንድ መሆን ነበረበት

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Raburabu-n1j
    @Raburabu-n1j 3 місяці тому +1

    Sewyew asteyayetu siyasfera

  • @alex-qn2jk
    @alex-qn2jk 3 місяці тому +1

    Jegna neh

  • @ZelalemZele-j6n
    @ZelalemZele-j6n 3 місяці тому +1

    Yegebawale bedenbb yena gegna berta eshi

  • @ኢትዮጵያዮቲዩብ
    @ኢትዮጵያዮቲዩብ Місяць тому

    ጌታቸዉ በጴጥሮስ ስለተበለጠ ጅንኪጃንካ አበዝቶ ነበር ጴጥሮስ ግን ይችላል ብቻ አይገልፀዉም

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 3 місяці тому +1

    Peteroes bemegerm ❤❤ endewehalen anedegna

  • @rob21112
    @rob21112 3 місяці тому

    Bandu yetemeta sound new yallew...yekebel band new mimelsew

  • @hagos-zi9jt
    @hagos-zi9jt 3 місяці тому +1

    ጌታቸው ስለ ልጁ ትተህ ስለራስ ጀመርክ ጉረኛ

  • @Fiker-r9m
    @Fiker-r9m 3 місяці тому +1

    𝑻𝒄𝒉𝒆𝒍𝒂𝒍𝒉 𝒎𝒂 𝒃𝒓𝒐𝒔𝒌𝒊 𝒆𝒏𝒌𝒖𝒘𝒂𝒏 𝑫𝒆𝒔 𝒂𝒍𝒆𝒉