ፊሎዬ ሚጣፍጥ ምግብ ሰራችልን/አስቂኝ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 404

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 роки тому +164

    እነዚህን ቤተሰቦች የሚወድ ብቻ like ፊሎዬ🌷🌷🌷💋👄👈

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 2 роки тому +15

    አቤት ስነ ስርአት ልጅትዋ እንደ
    ትልቅ ስው ታረጋለች የኔ ጣፍጭ
    ስወድሽሽሽሽ ፊልየ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 роки тому +130

    ፊሎዬ እድግ በይልኝ ወላሂ ባገኘሁሽ ሳምምምም 😍🍬🍬🍬🍬 የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 роки тому +16

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ ፌሎ ጣፋጭ ልጅ ይስጠን ጉሉ አሚን

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 2 роки тому +33

    ኑሮን ለማሸነፍ በላችሁ በሰደት አለም ላላችሁ እህት ወደሞቼ።ፍጣሪ እቀፈ ደገፍ ያደረጋችሁ አሜንንን

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 2 роки тому +18

    ፊሎ የማትጠገብ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @letish3773
    @letish3773 2 роки тому +12

    ፊሎየ የኔ ሳቄታ 😍❤️❤️😘
    ሴት ልጅ እኮ የቤት ድምቀት ናት 😘❤️

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому +23

    😘😘😘😘😘😘እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፊሎየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ

    እናትና ልጅ አባት ስታምሩ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ደግ በይ ፊሎ😘😘😘

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +4

    ወይኔ ያሰሪዬ ልጅ ሳይ ፊሎ ነው ማስታውሳት በጣም ነው ምወዳት ማርያምን እግዛብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ በማርያም ሳሙልን ፊሎን ማር እኮ ናት

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 роки тому +1

    ያኔማር አላህ ያሳድግሽ ያኔ ጣፈጭ
    ልጅነው ያስታዎሽኝ ካስዳት እኛንም በሳላም
    ላሃጋራችን ያብቃን ካልጆቻችን ያጋናኛን

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 2 роки тому +8

    ደርሳልን የኔ ፍቅር ፊሎየ የኔ እናት እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ አትጠገቢም እኮ😍😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፊሎየ የኔ ፍልቅልቅ እድግ በይልኝ #skynet_tube ነኝ ከ አዲስ እበባ

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 роки тому +7

    ፊሎ ጉድ ጉድ አበዛች ገርሟታል🤣 እኔ ት/ቤት ስት አመት ተመላልሽ ያልቻልኩትን እግሊዘኛ አች ትላት ወተሽ ትቀድሚኝ🤣🤣አላህ ያሳድግሽ ቅመም😘

  • @Dr_Bereket21
    @Dr_Bereket21 2 роки тому +6

    Best Family Ever! እኛም በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ እንመጣለን ቤተሰብ እየሆናችሁ!

  • @HirutWAbrham-nm2oz
    @HirutWAbrham-nm2oz Рік тому

    ውይ የኔ ጣፋጭ ቅመም እኮ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመ አምላክ ትጠብቅሽ።

  • @hulegebchanal3560
    @hulegebchanal3560 2 роки тому +11

    የኔ ባለሙያ ፊሎዩ እጅሽ ይባረክ እድግ በይልን

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 роки тому +3

    ወላሒ ይች ልጅ ትለያለች ሀረካቷ 🤣🤣🤣🤣 እዳች ልጅ ወድጀ አላቅም በሚድያ ❤️🥰🥰

  • @ssgg879
    @ssgg879 2 роки тому +15

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ💋💘

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 2 роки тому +14

    የኔናት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😍😘😘

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 роки тому +1

    ማርያምን ወተቱን ከጨመረችበት ፓርት በሳቅ ልሞት ክክክክክክ
    ፈጣሪየ ጠብቀን አላለም ፋኒ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 роки тому +3

    ወይ ፊሎ በሳቅ ክክክ አላህ ያሳድግሽ ሳምሪ በሰላም ይገላግልሽ 😍😍

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 2 роки тому +1

    ለመጀርያ።ገዜ ሰኮመት ፎሎዬን አይቼ ነው የመጣውት ፎሎዬ እደገ በይልኛ የኔ ልጂ ደግሞ ሰታመር የኔ ቆጁ

  • @rahmaawol827
    @rahmaawol827 2 роки тому +2

    ማርዋ ስታምር ፊሎየ ቅመምምም ሳምሪየ በሰላም ይልቀቅሽ እህቴ

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 28 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ ማር ልጅ እድግ በይ

  • @መርየምየወንጂልጅ
    @መርየምየወንጂልጅ 2 роки тому +6

    ፊሎ እንደ እናቷ ቅመም ነች አላህ ያሳድግሽ

  • @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ

    እዉይ የኔ ጠፋጭ አፏ ሲጣፍት😍😍 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 2 роки тому

    ወይኔ የኔ ዉድ አዋቂ ሆንሸ በቃ የኔ ቅመም የኔ ሰንዴ የሆንሸ ልጀ ሰወድሸ

  • @naaminico
    @naaminico 2 роки тому +18

    ፋኒ ልብስ ማጠብ የመረረው ይመስላል 😂😂

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому +1

    ኧረ ፊሎ በሳቅ አደገመችኝ ወላሂ ማሻአላህ እድግ በይ ማር የሆንሽ ልጅ በፊሎሚና በቅርቡ 1 ሚልየን ሰብስክራይብ ትደርሳላችሁ ኢንሻአላህ

  • @ኢልህምኢልህም
    @ኢልህምኢልህም 2 роки тому +21

    እስኪ የፊሎ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 роки тому +1

    ፊሎ የኔ ፍቅር አፏ ሲጣፍጥ እድግ በይ የኔ ሴት 🥰🥰

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ

    እውይ ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ ወላሂ በሰቅ ነው የገደለችኝ እድግ በይ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ltsokay-t5t
    @ltsokay-t5t 2 роки тому +6

    WeIcome 💎 ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ 😍😍💌💌

  • @bethlehemsahlu3731
    @bethlehemsahlu3731 Рік тому

    እንኳን በደህና መጣችሁ ፋኒ, ሳምሪ, ፊሎ እና አዳም ቆንጆ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 2 роки тому +1

    ወዮ ናትየው እንደምትሆን አይታ ኮፒ ታደርጋለች ጉድ የዛሬ ልጆች እናትዋን አይተህ ልጅትዋን አግባ አለ ያገሬ ሠው 😂😂🤔

  • @seadaahmed6877
    @seadaahmed6877 2 роки тому

    የኔ ማር ስታምር እድግ በይ ትልደረጃ ድረሽ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣቹ ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ ባለሞያ ፈጣሪ ያሳድግሽ😍😘

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 роки тому

    መሻላህ አላህ ያሳድግሽማማየእነትሽምአላህበሰላም ይፍረጃት

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Рік тому

    ከፈሯ ሙዝ ስትል የኔ ቆጆ እደናቷ መሆን ነው ግጭሏን ስይዝ አብራ😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +1

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ😘😘አላህ ያሳድግሽ ማሚ

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 роки тому

    የኔ ጣፋጪ♥️ እረ በሳቅ😁 እድግ በይ ♥️ ሳምሪየ የኔ ሴት በሰላም ውልጅልኝ ♥️

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube 2 роки тому +9

    ሴት ልጄ እኮ ለእናቷ አጋዥ ናት ሴት ልጄ ሰለስጠከኝ አላህን አመሰግነዋለው አልሀምዱሊላህ በተለይ የመጀመራ ሴት አሪፍ ነው በርቱ ፊሎ እድግ በይ

    • @nunu9670
      @nunu9670 2 роки тому

      subscribe adregi ye enen enem largelesh

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 2 роки тому

      አዎ አልሀምዱሊላህ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      እድግ በይ ፈጥሩ እመቤቴ ታስዱጉት ለኛም ፈጥሩ ጤኔኛ ልጁ ይስጠን

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 роки тому +1

    የኔ ቅመም እደጊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ

  • @tube703
    @tube703 2 роки тому

    ፊሎዬ ጣፋጭ ከረሜላ ስትጣፍጥ ስታወራ የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ😘❤❤❤

  • @alialiss6453
    @alialiss6453 2 роки тому +3

    በጣም ታምራላችሁ እናት እናልጅ

  • @መኪያየመስቃንጉራጌዋ

    ወይኔ ፊሎ እድግ በይልኝ ወተት ስታረግ ኩባያውን ሰብራው ነበር ኡፍ ስታምሩ

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 роки тому

    አህሌን ማሻአላህ 😍😍😍ፊሎየየየየየየኔቆጆ አላህ ያሳድግሺ ሳምሪአላህ በሰላምይገላግልሺ አታስደግጧት አማረኛ አስለምዷት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 роки тому +1

    እናቷ የምታረገውን ነው የምታረገው የኔማር ደስ ስትል

  • @MmMm-dg3in
    @MmMm-dg3in 2 роки тому

    ውይ የኔ ውድ. የኔጣፋጭ. ፊሌየ እድግበይ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 2 роки тому

    ምጤን ልታስመጣዉ ነዉ አላለይም ክክክክክ ፌሎዬ ልባምናት ማሻአላህ

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 2 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ቆንጆ አማርኛ በደንብ አስተምሯት

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 роки тому +1

    ፊሎዬ ስወዳት የኔ ማር አፉዋ ጣፋጭ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 роки тому

    ክክክክክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ

  • @roudamohammed5030
    @roudamohammed5030 2 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ 😍😍😍

  • @samrahaile2915
    @samrahaile2915 2 роки тому +1

    የኔ ፍቅር ጣፋጭ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እመብርሃን ታሳድግሽ

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 2 роки тому +1

    በያላችሁበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +6

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ 🙏💕💕ፊሎዬ የኔ ቆንጆ 😘😘

    • @hayatet8562
      @hayatet8562 2 роки тому

      ፊሎዬ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому

    ይችልጅ በጣምነዉ እምታስቀኝ እምታደርገዉ ሁሉ እናቶን እያየችነዉ ክክክሰ

  • @rgyttyi5345
    @rgyttyi5345 2 роки тому

    የልጇ አረካት ውይ ስታምር

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 2 роки тому

    የኔ ማር እያየዋት ተረግዛ እያየዋት ተወልዳ አሁን ደሞ አድጋ ምግብ ስትሰራ እያየዋት ነው ብቻ ይገርማል እደጊልኝ የኔ ቆንጆ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    ውይናፍቃኝነበር ፊሉማር አፍሽ ሲጥም ጌታዪሲድግሽ

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 роки тому +3

    ደግሞ እኮ ታወራለች የእዉነት በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +10

    Sweets ስላማችሁ ለናንተ ብዝት ይበል!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ 2 роки тому +1

    የኔ ጣፍጭ ስወዳት ፊሎየ አላህ ያሳድግሺ

  • @sus2475
    @sus2475 2 роки тому

    የኔ ውድ የሴት በላይ ትልቅ ሰው. እድግግግግ በይ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 роки тому +1

    አላህ ያሳድግሽ ቅመም ፊሎየ

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 2 роки тому +1

    ፌሎየ የኔ ማር እድግ በይ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ፊሎየ የእኔ ጣፋጭጭጭጭ እድግ በይልኝ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ሰትሉ ሰምርየ አላህ በሠላም ሁት ያደርግሺ ኢትዮጲያ ለዛላለም ትኑር ትሳቅ ሰትሎ በጣም ደስ ይለኛል ሠላሟን ይመልስልን ሀገራችንን😍😍😍😍

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot 2 роки тому +5

    አቤት ብቃት 😍😍😍😍😍

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +2

    *እኔ በአንች ፍቅር ላብድ ነው ፊሎዬ ምን ይሻለኛል እድግ በይልኝ*

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግላቹሁ
    ፊሎየ የእናቶ ልጅ ሥታምሩ

  • @taibah6535
    @taibah6535 2 роки тому

    ወይ ፊሎየ እናቷ የምታደርገውን እያየች በሣቅ

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 2 роки тому

    ሳምሪ ፋኒ ልጃችሁን ልጅ ባልማያ ነች የኔም ልጅ ባለሞያ ነው ቆንጄ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያስድጋት

  • @wubneshtube
    @wubneshtube 2 роки тому

    እፍእድግበይ ፊሎዬ ማር ሳምሪእመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይ::🥰

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 2 роки тому

    እድግ በይ ፊሉዬ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 роки тому

    ኡፍ ፌሎ በሳቅ ገደለችኝ እድግ በይ

  • @FatumaAhmed-kq5dc
    @FatumaAhmed-kq5dc Рік тому

    እኔን የገርመኝ የእናቶን አከት የምታደርገው ንገር እድግ በይልኝ

  • @emumuhamedyoutub1376
    @emumuhamedyoutub1376 2 роки тому

    የኔ ቅመም ፊሎየ አላህ ያሣድግሽ 💞💞💞💐💐💐

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 2 роки тому +1

    ሼፍ ፊሎ ክክክ ቻለችበት እኮ ማማሰሉ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 роки тому +7

    ቅመም የሆነች ልጅ አላህ ያሣድጋት

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ቅመም
    እመአምላክ ትጠብቅሽ
    ሳምሪ ቅዱስሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ ተማጸኝው ሁሌ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 роки тому

    ፊሎ አደገቸ አሁን እግዜር ካለ ለብቻዋ ቁጭ ብላ ትሰራለቸ

  • @qamerhusen6145
    @qamerhusen6145 2 роки тому

    ፈሎየ አላህብያሳድግሽ😘😘😘😘😘

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Рік тому

    😊😊😊ስትጣፍጥ በጌታ ሳሚያት ሳሚያት አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተን ስከታታል 5አመት ሆነኝ😊😊😊

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደሰ ትላላችሁ😍

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 роки тому

    ባናናውን ከመቁረጥ ብትፈጭው ጥሩ ነበር

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 роки тому +1

    ፊሎ አድጋ ለመላክ በቃች አረጀን ማለት ነው

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 2 роки тому

    ፊሎ ስትስቅ ምነዉ ሣም ብታረጋት እላለሁ የኔ ጣፋጭ አንደበት

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 роки тому

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ማር አድገሽ ኬክ ለመስራት በቃሽ እድግ በይ ማርርር

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 роки тому

    Filo yena tafechi sewdish eko samrye baslm yegaglishe yen konjo

  • @sofiyaseyide8823
    @sofiyaseyide8823 2 роки тому +1

    ወይ ፊሎዬ ሳምር ምታረገዉ ሁሉ እሳም ታረጋለች

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ

  • @tigstalebel5280
    @tigstalebel5280 2 роки тому +1

    ወይኔ ፌሎየ ደስ ስትል😛

  • @ወይንሸትወለተማርያም

    ውይኔ ስትጣፉ ስታወራ❤🌹😘

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ማርርርር💝😀የሣምሪ ልጅ ሖነሽ ፍልቅልቅ ባቶኚ ነበር የሚገርመን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 2 роки тому

    እመብርሀን በጥበብ ታኑራችው ፎልየ እድግ በይልን