ነቢልን ከ ፍጡር ሰርፕራይዝ ጋር ተዋወኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @nebilnur1
    @nebilnur1 3 роки тому +1366

    አሪፍ ፍጡር ነበር Miko 🙏
    ብዙም አልበላሁም እና በሚቀጥለው አብዝቼ ፣ አስተካክዬ እበላለሁ ይደገም ብቻ

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 роки тому +256

    እኔም ጎረቤቶቼ ክርስቲያን ነበሩ አብረን ነበር የምንፈጥረው ሲወዱን ስወዳቸው ነበር እኔ ወደ ስደት ስመጣ አልቅሰው ነው የሸኙኝ ያረብ የድሮውን ፍቅራችንን መልስልን ዘረኞችን አጥፍልን እስቲ ዘረኛ ይጥፍ የምትሉ👍👍👍 ብቻ

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 роки тому +4

      እድሜ ለዘረኞች ቢሆንም እኛ ሁሌም ፍቅር ነን

    • @gugffj3345
      @gugffj3345 3 роки тому +2

      ዘረኛ በሚዲያ ነው ማማዬ

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 3 роки тому +1

      አሜን እህቴ

    • @MixHabesha
      @MixHabesha 3 роки тому +1

      👈👆👆👆👆👆የአማላይ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፎቶ🤳

    • @qwer7510
      @qwer7510 3 роки тому +1

      አሜን

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +904

    ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 роки тому +42

    ሚኮዬ ምርጥ ስው ወላሂ አክብረክ ማስፈጠርክ የእምነትም የዘርም ጥላቻ የሌለብህ ንፁህ ስው እናስፈጥራለን ላልከው ከጎንህ ነን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +320

    ማሽ አላህ በኢትዮጵያዊነቴ ከምኮራባቸው አንዱ ይሄ ፍቅራችን ነውኮ ተባረኩልን ሚኮዬ ነቢሎ

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 роки тому +60

    እኔ እኮ ሚኮን የምወደው በምክንያት ነው ወሬ ማራገብ ዬለም ፖለቲካ ዬለም ዘር መቁጠር ዬለም ሀይማኖት መለየት ዬለም በራሱ ሙድ ሠውን ማዝናናት ስራ መፍጠር እናመሠግናለን

  • @hanannita347
    @hanannita347 3 роки тому +672

    ለቀጣይ አመት ያድረሰን ምትሉ ለረመዳንም ለፋሲካ ፅምም እስኪ በላይ አሳዩን👍👍

  • @mahamedsharmolo8005
    @mahamedsharmolo8005 3 роки тому +38

    እንዲህ ለጓደኛ የሚጨነቅ መልካሞችን ያብዛል
    ኢትዮጲያነታችን ኩራታችን ሚኮ ንፁ ጭንቅላት ያለው ሰው★

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +521

    እስት ረመዳን ፆም ላይ ያለ ላይክ👍👍👍

    • @ethiopianbeautiful5841
      @ethiopianbeautiful5841 3 роки тому +3

      Anchi muslim asedabi fake muslim 😡😡😡

    • @semutiove6671
      @semutiove6671 3 роки тому +1

      Ethiopian Beautiful ሳህ

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ 3 роки тому

      አራ?

    • @barchwollotube
      @barchwollotube 3 роки тому +7

      @@ethiopianbeautiful5841 ወይኔ እህቴ ምነዉ ጥሩ ነገር አትናገሪ ተብለሻል እዴ ጥሩ ንግግር በራሱ ሰደቃ ነዉ ተይ እሺ ሀዩቲ እህቴ እንወድሻለን 😍😍😍

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 роки тому

      @@ethiopianbeautiful5841 anchi yezorebsh sijemr esua adelechm yhe fack account nw 🙄🙄

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu 3 роки тому +16

    ሚኮየ ነቢልን ስታስፈጥር የኢትዮጵን ሚስሊሞች እንዳስፈጠርክ አስብ በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው።ኢትዮዊነት ይለምልም

  • @ፍቅርፍቅር-ሠ4ረ
    @ፍቅርፍቅር-ሠ4ረ 3 роки тому +303

    ወይኔ ግንማነው እንደኔ ማይኮ ን የሚወድ በላይክ አሣዩ🥰🥰🥰👍👍👍

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому

      ደምሪኝ

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому

      እኔ ድሮም ጀምሬ ነው የምወደው

    • @ፍቅርፍቅር-ሠ4ረ
      @ፍቅርፍቅር-ሠ4ረ 3 роки тому

      @@fkrtech ነይ በቃ ተደመሪ😍😍😍

    • @MixHabesha
      @MixHabesha 3 роки тому

      👈👆👆👆👆👆የአማላይ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፎቶ🤳

    • @myaccountS-h7w
      @myaccountS-h7w 3 роки тому

      ሚኮ ጎበዝ

  • @feti6449
    @feti6449 3 роки тому +45

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ረመዳን ከሪም መልካም የኢባዳ ወር ይሆንልን አላህ ፆመን የምንጠቀም ያድርገን
    ሚኮዬ የምር በጣም መልካም ሰው ነህ የኔ ጀግና ባለህበት ቦታ አላህ ሰላሙን ያብዛልህ አላህ ይጠብቃቹ ሁለታቹንም ♥♥♥♥

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 3 роки тому +381

    የነቢል አድነቂዎች በለይክ😋

  • @saadiqabdi7312
    @saadiqabdi7312 3 роки тому +56

    Ramadan mubark all Muslims ☪️

  • @medu7886
    @medu7886 3 роки тому +113

    እረመዳንን ፃመው ከሚጠቀሙ ባሮቹ ያድርገን
    ነቢሎ ስወደው

  • @abineth7417
    @abineth7417 3 роки тому +3

    ማሻአላህ ብል አፊያ በጣምደስትላላችሁ ሚኮየ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነትህነው ያሳየከን😍😍😍😍😍

  • @bintarga3509
    @bintarga3509 3 роки тому +83

    ዋዉ መቼ ነው ኖሮኝ እናት አባቴን ሰርፕራይዝ ማረጋቸው ያረቢ እርዝቅኒ

    • @siyadlamini1584
      @siyadlamini1584 3 роки тому +1

      Abishirey nage lela keni nati

    • @AaAa-zz2dh
      @AaAa-zz2dh 3 роки тому

      እንሻአላህ የኔ ውድ አላህ ይረዝቀን

    • @manchmalmochteichnurweg1573
      @manchmalmochteichnurweg1573 3 роки тому

      Ayzosh edema tena bicha yestlishe 🙏🙏🙏 enji hulum yehonal yegrimshal ena ke hulet wor befit yatahat bezu neger neber yemasbew lezawum be sidet lay 🥺🥺🥺🥺🥺

    • @wesiwubshet6577
      @wesiwubshet6577 3 роки тому

      ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ ይሳካልሻልም ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @bintarga3509
      @bintarga3509 3 роки тому

      @@wesiwubshet6577 አሚን አመሰግናለው

  • @mehamedseid4859
    @mehamedseid4859 3 роки тому +8

    ታዋቂ መሆን አለብኝ እንዲህም ክብር አለ ደስ ሲል ሚኪ መልካም ሰው

  • @ሓማሽሮMedia
    @ሓማሽሮMedia 3 роки тому +465

    የማይኮ ኣድናቂዎች የት ናቹ💞👍👈

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 роки тому +1

      ✋💞

    • @ማርያመይህዝብኪሓደራ
      @ማርያመይህዝብኪሓደራ 3 роки тому

      አማራ ማውደድ በዚ ግዜ ይገርማል✖️🇪🇹✖️

    • @yibeltaldessie1515
      @yibeltaldessie1515 3 роки тому

      @@ማርያመይህዝብኪሓደራ #Ur mind is just like ...pure paper !!!!!!!

    • @daycome5639
      @daycome5639 3 роки тому

      @@ማርያመይህዝብኪሓደራ ውዳቂ ትውልድ ባንዳ በታሪክ የተፃፈውን በአይናችን ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን no more banda Game over

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 роки тому

      @@ማርያመይህዝብኪሓደራ እር ምን ጉድ ነሽ ሰው ነሽ አውሬ እና ንፁሀኑ አማራ ምን ያድርግ አራጅ የሆኑትን እንኳ ብትጠይም ችግር የለም እና ሚኪ ቢወደድ ችግሩ ምኑ ላይ ነው 🤔

  • @j.m9249
    @j.m9249 3 роки тому +17

    እንዲህ ነው መከባበር ማለት...🇪🇹❤ ሁሉም ከዚህ መማር አለበት....ቢቻላችሁስ ከሁሉም ጋ በፍቅር ኑሩ ብሎናል

  • @ተምርወሎየዋገርባ
    @ተምርወሎየዋገርባ 3 роки тому +126

    የሚኪ ማይክና የነቢል አድናቂወች like me pelese መልካም ነገር እምንሰማበት መልካም እምናይበት ሀገራችንንን ሰላም ፈትህህህህህ የሀገራችንንን ጉዳይ እሚያሳስበው

  • @esmaelali2513
    @esmaelali2513 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሚኪዬ ወድሜ በጣም አሥተዋይ ጠካራ መልከ መልካም ወጣት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በብዙ ነገሮችህ በልዩ ኢትዮጵያዊነትህ አድናቂህ ነኝ በርታ ሀገራችንን ህዝባችንን አላህ በራህመቱ ሠላምን ያውርድልን ያረብ 🤲🤲

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +71

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ እባክህ አስባት 😭😭😭😭😭😭😭

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому

      ደምሪኝ

    • @fsveg6121
      @fsveg6121 3 роки тому

      አሚን አሚን

  • @ሀዊወሎየዋየሀይቅሸቅርቅር

    ማሻአላህ ስታምሩ ኢትዩጲያዊነት ይሄነው ማይኮ የውነት ልዩ ሰው ነው አላህ ቀሪ ሂወትህን አላህ ያማረ ያርግልህ

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 3 роки тому +18

    ሚኮ ምርጥ ሰው ነህ እኮ ትለያለህ ስል በምክናየት ነው በነገርህ ላይ ሀ ብለህ ስንጀምር አብሬህ ነበርኩ ክብር ለኔ ክክክክክክ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому

    ማይኮ ምርጥ ሰው ነህ ስው አክባሪ ነህ ከይቱበሮች አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ይቱበሮችን ታበረታታልህ ሰብስክራይብ አድርጉ እያልክ በአንተ ምክንያት ብዙ ይቱባችው አድጔል በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @EmuArfat12
    @EmuArfat12 3 роки тому +108

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን
    በስደት ያለውንም ለሀገር ለወገናችን ያብቃን

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 3 роки тому +54

    ምርጥ ሁለት ዩቱበሮች 😍😍😍😍
    ነቢል እስከ ጓደኞቹ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያኖች ስወዳቸው 😍😍😍😍😍😍

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 роки тому

    miko ቃላት የለኝም አንተ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በሉት ማይኮ ፖለቲካውስጥ እንዳትገባ

  • @Sabatadese-h8i
    @Sabatadese-h8i 3 роки тому +43

    ይሄን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ እመቤቴ ጭንቀጣችሁን ታቅልላችሁ ሀገራችን የመጣብንን ፈተና በቃችሁ ይበለን መዳኒያለም

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +32

    ውድ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ ራመዳን ከርም ብያለው የስላም የፍቅር የደስታ ጽም ይሁንላችው

  • @ተምርወሎየዋገርባ
    @ተምርወሎየዋገርባ 3 роки тому +92

    ማነው የሮመዳን ሰራ እቃ ማጓጓዙን የሰለቸ ላይክ አይዞሺ በሉኝ አይዞን ዱአችንንን መቅቡል ያርግልን ሀገራችን ሰላም ያጣ ማነው የተጨነቀ ያረብ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን

    • @sofyeyonas4099
      @sofyeyonas4099 3 роки тому

      አብሺሪ ውዴ እን እራሱ ወገቤ ሊቆረጥ ነው

    • @yidi4473
      @yidi4473 3 роки тому +1

      እኔ አለሁሊሽ ዘሬ ደሞ ይበስ ቢላ አስለቀሰችኝ በአለህ ፊቀድ ሁለም የልፈል ቢቻ መታገስ ነው

    • @sus2475
      @sus2475 3 роки тому +1

      አይዟችሁ ሀባይብ አላህ ኢባዳችንን ይቀበልን

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 3 роки тому +1

      እኔም አለሁልሽ እናት ቤት ነው እምሰራው የሰባት የልጅ ልጆች አሏት መዳሜ ሁሌም ፍጡር እኔ ጋር ናቸው ወገቤን ቆረጠት ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአላ አላህ ሁላችንንም ይገዘን አብሽሩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ሀንቲነኝ
      @ሀንቲነኝ 3 роки тому

      አብሽሩ የልፈል እኮ አንድ ቀን አይዞሽ አላህ የግዝሽ

  • @tsegaasefa212
    @tsegaasefa212 3 роки тому +7

    ይሔ ነው ኢትዮጵያዊነት አው ይሔ ነው መገለጫችን ሚኮዬ የምር በዛህብኝ መልካምነትህን ቀጥልበት🙏🙏🙏😇😇😇❤❤❤❤

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 3 роки тому +33

    ይህ ነው ያደግንበት አንደበታችን ኢትዬቢያውይነታችን ያረብ ያአላህ ዘረኛን የሀገር አባቂን አጥፋልን
    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቸ መልካም ጾም ይሁንልን ላገራችን በየእምነታችሁ ዱአ ጸሎትአርጉ ሚኮ እና ነቢል ማሻአላህ

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    አይ ስደት እውነት የምውዳት ሙስሊን ጎድኛይ ነብርች ካርቤቴ እና አብርን ነብር ምናፍጥር እኔድሮ እስራላትነብር ሻርባ ሳንቡሳ ማርያምን እስራላትነብር እውድሽ አለሁ እህቴእማ

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 роки тому +27

    ውይ የመኖች እግዚአብሔር አገራቹን ሰላም አድርጎ በአገራቹ ለመኖር ያብቃቹ እውነት ሳያቹ እንባዬ ነው የሚመጣው ሶሪያ እና የመን እግዚአብሔር ሀገራቹ የገባውን አውሬ ያስወጣላቹ ከእኛም አገር ሊገባ ጫፍ የደረሰውን ዲያቢሎስ በኢየሱስ ስም ያርቅልን ያጥፉልን

    • @eilham2682
      @eilham2682 3 роки тому +1

      አሚንንን

    • @richopenkiller4134
      @richopenkiller4134 3 роки тому +1

      አሜን

    • @hawi3131
      @hawi3131 3 роки тому +1

      ገብቷልጅ ማርየ

    • @سعادةسوسو-غ8ي
      @سعادةسوسو-غ8ي 3 роки тому +1

      አረየኛምሀገርአሁንስያሰጋል ዱአእናድርግ

    • @daycome5639
      @daycome5639 3 роки тому

      @@hawi3131 አይ በኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ አልቆርጥም የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ አውሬ አይደለም ህዝቡ ደግ ይበቃኛል የሚል ነው ባይሆን 27 አመት ሙሉ እላዪ ላይ ሲጨፍሩ ዝም ባላለ አውሬዎች ባንዳዎች ጠላቶች እነሱ ነበሩ በታሪክ ሰምተናል በአይናችን አይተናል አሁን ደሞ የቀሩትን ይህ ትሆናለችዶክተር አብይ የተባለ ቢጨርስልን ኢትዮጵያ ስላም ትሆናለች

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому +13

    ደስ ስትሉ ሚኮ ነቢሎ አቦ ይመቻችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @ዜድኢትዪYouTube-k5l
    @ዜድኢትዪYouTube-k5l 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማይኩ በጣም አኮራሀኝ እንገዳ ማሳተናገድ ስትችልበት ባወጣሀው ሳይሆን በነየትከው እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይስጥህ አድናቄህ ነኝ ነቢል ወንድማችን ቀጠሮህን አክብረህ ለማይኮ ግብዛ ስለቀረብክ ምስጋናየን አልነገር አላልፍም ባረከላህፊክ

  • @keyihte4966
    @keyihte4966 3 роки тому +5

    እኔ በጣም ደግ ተከራይ ነበረች ተማሪ እያለሁ በጣም ነበር ምትከባከበኝ አሁን ስምት አመት ሆነኝ ስመለስ እስካያት ጓጉቻለሁ እኔ ሙስሊም እሷ ክርስታን ነች በጎ ያረጉልን ሰዎች አረሳቸዉም አብሶ በችግር ጊዜ ወንድሜም እናቴም በረከት ልዪነት ነዉ ያጣኋቸዉ አላህ ዪርኸማቸቸዉ ታዲ ደግ እናት አቅፋ ታባብለኝ ነበር

  • @Woman544
    @Woman544 3 роки тому +25

    የነቢል አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 3 роки тому +2

    ደስይላል ማይኮ በርታ
    ነቢል ምርጥ ሰው እንወዳቹለን👏👏👏👏👏

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 роки тому +10

    መልካምነት ለራስነው ሚኪየ ፈጣሪያክብረህ

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому +10

    ኢቶጲያዊነት ይሄ ነው ያረብ ከዘርም ነፃ ያድርገን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +84

    ብዙ ጓደኞቼ ሙስሊሞች ናቸው 💋💋💋💋ጌታን ከምንም በላይ ነው እምንዋደደው ❤️❤️❤️❤️

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 роки тому +5

    አየህ አሁን የአገር ሰገጤ ሁላ በብሄር በጎሳ በቋንቋ፣በሐይማኖት እየተነታረክ ውጣልኝ ውጭልኝ የምትል እርኩስ ሁላ እናተ እኛ ስለማትወክሉን በመድኃኒያለም፣በአላህ ስም እናተ ከእኛ ጥፉልን ኢትዮጵያዊነት እኛ የምናውቀው በእንደዚህ ነው ልዩነታችን ሁሉ ለእኛ የውበታችን ድምቀት ነው ማይኮ ጥሩ ነገር አሳየህን ንቢል ወንድሜ መልካም የፈጥር ስአት ይሁንልህ።

    • @susutube6270
      @susutube6270 3 роки тому

      እውነት ነው አላህ ይድረስልን እፍፍፍፍ

  • @ሶፊYouTube-m4y
    @ሶፊYouTube-m4y 3 роки тому +4

    ሚኮዬ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ የመ ጨርሻ ምርጥ ሰው

  • @ፋፊነኝከወሎ-ረ1ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ረ1ፐ 3 роки тому +3

    አላህ ቀጠተኛውን መገድ ይምራህ ይበልጥ ስራህ ይቀበልህ ዘድ ቅኑን መገድ ተመኘሁልህ

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +42

    ሀዋሳ ላይ የሰራሁትን አስቂኝ ፕራንክ Video ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/_1jnr-gpNT0/v-deo.html

    • @bintarga3509
      @bintarga3509 3 роки тому

      ሚኮ እናቴንም

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 роки тому

      መይኮ ምርጥ ልጅ በርታ አድናቂህ ነኝ 💞💞💞👍👌

    • @yeshisweet3458
      @yeshisweet3458 3 роки тому

      ሚኪዬ ቦታው የት ነው በፈጠረህ ንገረኝ

    • @betyig7996
      @betyig7996 3 роки тому

      ሚኪ በጣም ነው የምወድህ 10 ሚሊዎን ተመቸሁልህ

    • @ekram8448
      @ekram8448 3 роки тому

      ማይኮ እሰኪ የኢትዮን ሙሰሊም ፈትንልን በብር ፅሙን ይፈታል አይፈታም ቀን ላይ ግን እዳይፈቱ እሺ ሲሉህ ፕራክ ነዉ በላቻዉ 😂😜

  • @አንባሳዴሯነኝ
    @አንባሳዴሯነኝ 3 роки тому +4

    መሻአሏህ እሄነው ኢትዮጲያዊነት እናመሠግናለን ማይኮ እንድህነው አንድነታችንን እያው ማድርግ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 роки тому +4

    ማይኮ አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fetyajamel1321
    @fetyajamel1321 3 роки тому +2

    ሚኮዬ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልኝ አባቴ 🙏😘

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому +5

    ሚኮ ጎበዝ ውጣቶች እስኪ ከነዚህ ልጆች ተማሩ ሀገር ቤተስብ ከምትበጠብጡ
    እሚያምርብን ይህ ነው እኛ ኢትዮዮጵያን

  • @medinaoumer9119
    @medinaoumer9119 3 роки тому

    tanks ወንድማችን ይህ ነዉ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 3 роки тому +7

    ዛሬ ነቢሎ ኤክራምን በገባ በወጣ ቁጥር ፐ የበላውት ምግብ ይሄንን መስራት ትችያለሽ ይሄንንስ መስራት ትችያለሽ ይሄንንስ እያለ አዛ ነው የሚያረጋት ኤክራም ልየው ልቅመሰው እና እሰራልካለው ብለሽ ይጋብዝሽ እዚሁ ቤት

  • @youtoube4469
    @youtoube4469 3 роки тому

    ሚኮ ማሸአላህ ከዘረኝነት ነፀ የሆክ ልጅ አላህ ህልምህን እዉን ያርግልህ እኔ ጥሩ ልጅ እደሆኩ ያወኩት ተመልሰህ ሂደህ ያለችበትን ፈልገህ ያችን እርጉዞን ልጅ ይቅርታ የጠየካት ቀን ነዉ በጣም አስተዋይ ነህ አስርየ ሰብስክራብ ባረኩህ በሁለት ስልኬ አረኩህ በቃ ቀጥልበት መልካምነት ለራሰ ነው

  • @storyreact
    @storyreact 3 роки тому +41

    *Ramadan Mubarak 🌙 to all lovely Muslim brother and sister around the globe 🌎*

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 роки тому

    ሚኪዬ በጣም የምትገርም ሰውነህ በተለይ ፕራክ ግን ያልደረስክበት ቦታ አለ አገር በአገሩን ሁሉ አዳረስከው ብቻ በጣም ጎበዝ አዝናኝ ነህ ፕራኮችህ መሳጭ በጉጉት የሚጠበቁናቸው ግን እራስህን ጠብቅ ነቢልም ስላስፈጠርከው በጣም ደስ ብሎኛል በስራው ጠካራነው

  • @helentube3847
    @helentube3847 3 роки тому +5

    Miko 👌 Wow Ramadan Kareem le hulum Muslim ehet wendemocha....hagerchinen selam yargelen 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @ኢትዬ-ጐ5ዐ
    @ኢትዬ-ጐ5ዐ 3 роки тому +1

    እረ ሚኪ ትለያለህ በጣም ነው የማደንቅህ። እምወድህ ለቸገራቸው በመስጠትህ ይመችልኝ

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 3 роки тому +7

    እንዳት አይነቱን መልካም ስዉ ያብዛልን ወንደም

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ኒቢልየ የኔ ሳቂታ መልካም ፆም ያድርግልን ሚኪየ አላህ ያክብርህ እኔም ከስደት ስመለስ አገኛቹሀለሁ

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 роки тому +5

    ኮሜንት በድምፅ ቢሆን ብዬ ተመኜው ሚኮ ምርጥ

  • @hayu2513
    @hayu2513 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ማይኮና ነቢሎ በዚሁ ቀጥሉበት ይልመድባችሁ ከጥንትም ይህነው ባህላችን

  • @سعادسعاد-ق6ش
    @سعادسعاد-ق6ش 3 роки тому +7

    ይችና ኢትዮጵያ ልዮነታችን ነው ውበታችንን 🥰 እናመሠግናለን አኮረህን ሚኮ 👍

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +1

    ነቢሎ ምርጥ ልጅ ሚኮም እንደዛው ይመቻችሁ ምናለ እናንተን እንኳን እያዩ ዘረኞች ከእንስሳ አስተሳሰብ ወደሰውነት ቢቀየሩ 👍👍👍

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 3 роки тому +3

    ማይኮ ወድካለሁ🥰 ሀቢቢ ሙስሊም መሆኑን ዛሬ አወኩ ነቢል🥰

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 3 роки тому

    ምርጥ ሰው ከምር ብዙ ዩቱብ በሮች እከታተላለሁ ከምር ከወዳቸው ዩቱብ በሮች ምርጥ ምርጥ ዩቱብ በሮች አሉ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 роки тому +7

    ሚኮየ አላህ ያክብርልን እንደዚህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን አገራችንንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @fekerbekele4754
    @fekerbekele4754 3 роки тому +2

    ውይ ስታምሩ እምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አሉሽ ካይን ያውጣችሁ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 роки тому +3

    ማይኮ ምርጥ ሰው🍀💙🌿💚💙

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 роки тому +1

    ማሻአላህ አሪፍነው ረመዳን ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን😍😘

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 3 роки тому +4

    እንኳን በሰላም ሁላችንም አደረሰን 🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @laylakedrll3815
    @laylakedrll3815 3 роки тому

    ቅን ሰዉ ነህ ለነገሩ የአዲሥ አበባ ተወላጅ ተንኮል አያስብም በዘር መከፋፈል አይነካካዉም ባላቹበት አሏህ ይጠብቃቹ

  • @kalina8827
    @kalina8827 3 роки тому +7

    በቃ ነቢሎ ይመቸኛል ሚኮ አንተም 😍

  • @barchwollotube
    @barchwollotube 3 роки тому +8

    እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ በጣም ደስ ይላል😍😍

  • @susuyes5636
    @susuyes5636 3 роки тому +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ አረ ሚኮየ አቅም ካለህ ሚስኪኖችንም ብታስፈጥር ጥሩ ነበር ማለቴ ምንም የሌላቸው ሞልተዋል

  • @buy3701
    @buy3701 3 роки тому +12

    This is so beautiful. This is what we call pure love and respect. Ethiopia don’t worry we have hopes😢 much love for both of you . Thank you for being a big role models. To those who think about religion, ethical issues please seat down and watch. One love Ethiopia💚💛♥️

  • @አኢሻኡሚንናፊቂ
    @አኢሻኡሚንናፊቂ 3 роки тому

    አላህ ይባርክህ ወንድም መችም ኢ ቶ ጥሩ ሰው አይበርክትም እራስህን ጠብቅ በግዚ ግባ ግዚው ያሰፈራል

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 3 роки тому +4

    እናመሠግናለን ሜኮ ቅንሰው ያብዛልን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን እኔ የሀገሬ ነገር እያሳሰበኝ እቅልፍ አጣሁ 😭

  • @natandesalegn6554
    @natandesalegn6554 3 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው.........ምነው ግን የመቅዲን ሳይመልስ ለቀከው

  • @ፊፊሠይድይቱብ
    @ፊፊሠይድይቱብ 3 роки тому +9

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በወረካትሁ ይችን የምታነቡሁሉ። ያርግልሽ በሉን ከዱአጋር። ያረብ አገራችን ተረጋግቶ የዛሬአመት በሰላም አድርሶኝ ።ወላሂ እናቴን እና አባቴ አስፈጥሬ 7 አመቴ ከተለያየሁ ለማይሞላ ዱኒኛ ጀነት ከናትእግር ስርናት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 роки тому +1

    ማሽአላህ ሚኮ ጓዴኛ እድህ ነው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ለዘላለም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 роки тому +14

    ነቢሎየ ጩጨ መሰልክ እኮ የሚኮ አዲናቂዎች አስኪ ላይክ አረመዳንን ፁመዉ ከተጠቀሙት ያዲርገን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን 😥

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 роки тому +2

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ኢትዮጵያዊነትኮ ይለያል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 роки тому +6

    ደስ ትላላች መልካም ረመዳን ፆም ሀገራችን ሰላም እዲሆን ዱዋ ፀሎት አድርጉ፣

  • @ያባቴቀምጣላ
    @ያባቴቀምጣላ 3 роки тому

    ሚኪየ አተንም አላህ የህድክ ይሄመልካም ሥራህ በጣም ደሥይላል

  • @ይቻላልየማይቻልየለም

    ይሄ ልጅ ግን በጣም የዋህ ገራገር ነህ አቦ ይመችህ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 роки тому

    ሚኮየ አተኮትልቅሠውነህ እግዛብሔርአምላክይጠብቃችሁ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደራሳን Miko ❤ እነማሳግነላን ❤ምርጥ ሰው ❤

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ

    ውይይይይ የኔ ወንድም ስብስክራይብ ይገባሀል ሚስኪኖችን ስላስታወስካቸው

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 3 роки тому +7

    ነባዬ ስወድህ😍😍😍😍 ነባን እዴኔ የሚወደው👍👍👍

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 3 роки тому

    ምኮ ማሻ አላህ ሀቢቢ እናመሠግናለን ወድማችን አተ መልካም ሰው💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 3 роки тому +6

    ረመዳን ከሪም !!!! ይመቻችሁ ኣቦ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው በዚህ ልባችን በተሰረበት ግዜ አናተን አንደዚህ በፍቅር ማየት ያጽናናል

  • @Aነኝየመረሳዋልጆቼንናፋቂ

    ማይኮ በጣም አስደስተህኝ ዛሬ ነው ከቤትህ የገባሁት ሁሉም ፍቅረን አዲነትን ከናተ ቢማረ ብየ ተመኝሁ ሰላማቺሁ ይብላ ሁለታቺሁንም ሰብ አደረኳቺሁ

  • @gbhcvvhjhvvf6854
    @gbhcvvhjhvvf6854 3 роки тому +5

    ማይኮዩዩዩ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዞልን

  • @birtknberhan8103
    @birtknberhan8103 3 роки тому

    የምን ሊጥ ነው ደስ ይላል በሳቅ ገደልከኘ ሚኩ አርባገር ብቻ ሚሰራ የመስለኝ ነበር ለካም አገራችን ይሰራል ለማንኛውም ፈታ ነው ያርከኝ ሚኩ ይመችህ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +5

    መልካም ረመዳን ፆም ሁለቱን በጣም ስወዳቸዉ እስት የምትወዷቸዉ👍👍👍

  • @ኩሩየኢትዮጵያልጅ-ጠ8መ

    መይኮ ግን ማለት ነው ከዚህ ቦታ ዬታራራፉ ምግቦች ዬት ነው የሚጠሉት ነው ወይስ ተመልሶ አድሮ ውሎ ለህዝቡ ይቀርባል ይታሰብባት ዋ

  • @anshaesmail9674
    @anshaesmail9674 3 роки тому +5

    ሚኮ ምርጤ🙏👍

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub 3 роки тому +1

    አብቡት ይሄንን ▪️ተራዊሕ እና ተሀጁድ ላይ አንዘናጋ
    🔻በረመዷን የሌሊት ሶላትን መስገድ ትልቅ የሆነ ትሩፋት አለው። ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ የረመዷንን ወር በአላህ አምኖ እና ምንዳውን ከአላህ አገኛለው ብሎ በመስገድ የቆመ ሰው በፊት ያሳለፈው ወንጀሎች ይማሩለታል ] (ሙተፈቁን ዓለይሂ)
    °
    🔻የረመዷንን ወር መቆም የመጀመሪያውን ሌሊትም የመጨረሻውንም ሌሊት ያካትታል። በመሆኑም ተራዊሕን መስገድ ረመዷንን ከመቆም ውስጥ ነው። ስለዚህም እነዚህን በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ማሳለፍ የለብንም።