በፍፁም አስፋው አልቅሻለሁ!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 бер 2023
  • tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
    ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
    #እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 491

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 Рік тому +142

    ጎበዝ እሙ ፍፁም ባቺ ሒወት መቀየር ትልቁን ሚና አርጎልሻል የሚረሳ ወለታ አይደለም መልካምነት መልሶ ይከፍላል መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏💚💛❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Рік тому +114

    በጣም ደሰ የሚል ግጥም ይገባዋል
    የባርቾዬ ባል ፍፂዬ ክብር ይገባዋል
    ፍፂዬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ይስጥልኝ እንወዱሃለን ኑሪልን 🙏🙏🙏

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Рік тому +215

    ከፍፁም ጋ አብራችሁ ቢዲኦም እንድሰሩልን እንፈልጋለን❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ💋💋💋❤❤

    • @seblea920
      @seblea920 Рік тому

      የአረብ አገር ሴቶች ስታስቁ ኪኪኪኪኪካካ

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Рік тому

      @@seblea920 ምኑነው እምናስቅ የአረብ ሴቶች ቆሻሻ

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Рік тому

      @bekeletv5305 አለህ😂

    • @samira7639
      @samira7639 Рік тому +1

      ትክክል💝💞

  • @da8387
    @da8387 Рік тому +50

    ውለታን ለዋለልህ ሰው ወይ ውለታ ዋልለት ወይም ደግሞ የዋለውን ውለታ መስክርለት ነው ነገሩ‼️
    ስለዚህ እህታችን ሆይ ፍፄን ማመስገንሽ በመጀመርያ ራስሽን ነው ያስከበርሽውና ተባሪኪ ፤ ፍፄን ደግሞ ፈጣሪ ውለታህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ ‼️
    ኣሜን 🙏🕯🙏🕯🙏

    • @user-mj6gg9vd8u
      @user-mj6gg9vd8u Рік тому

      ❤😂

    • @weynemariamtesfaye1804
      @weynemariamtesfaye1804 Рік тому

      @@user-mj6gg9vd8u God Bless you Emebetye. Yesewin wileta yemayiresa sew BETAM TILIK SEW NEW. ANCHIM TILIK SEW NESH. Berchi

  • @bzuyebeyeneheylemeskel586
    @bzuyebeyeneheylemeskel586 Рік тому +82

    የሙየ አድናቂዎች like👍አሳዩኝ እስኪ እሙየ በርችልኝ ❤

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +13

    Wow ፍጡም አስፋው በጣም መልካም ሰው ነው ክብር የሚገባው ትልቅ ሰው ነው እኔ ስለሱ ሳወራ እንባ ይተናነቀኛል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +6

    እሙ በርቻ፣ የድንግል ማርያም ልጆች ሀሜት አይፈቀድላቸውም። ከስው መኖርን አገኛለሁ ተብሎ የሰማዩን ንጉሥን ትዕዛዝ ከመዳፈር ብቻ መቅረት ይመረጣል። በባህል ስራሽ ቀጥይበት፣ አንች ላይ በጣም ያምራል፣ አስተማሪም ነው። የከተማውም ሰው አሳምሮ እንዳንቺ ሊተውነው ስለማይችል በርትተሽ ያዥው። ድንግል ማርያም ማር ናትና ንግግርሽን ሁሉ እንደማር ታጣፍጥልሽ።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Рік тому +40

    እሙዬ ስወድሽ እኔ የሰውን ውለታ የማየረሳ የአለውን የማይነሳ ሰው ደስስስ ይለኛል አድናቂሽ ነኝ በርች ፍፄም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Рік тому +11

    ያንችም ጥንካሬ ነው ለዚህ ያበቃሽ ጎበዝ በርቺ ፍፄ ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Рік тому +35

    በአይኔ እንባ እየሞላ ነው ያዳመጥኩሽ እሙ። የተደረገለትን የሚያመሰግን ሰው የታደለ ነው እሙ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፍፃ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

      እውነት ኢትዩጵያን መውቀስ እንጂ ማመስገን አለመድንም

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Рік тому +9

    ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አሏህ አደረሳችሁ አደረሰን
    ረመዳን ከሪም ብያለሁ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ 🤲

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Рік тому +12

    ፍፄን በማመስገንሽና የመጣሽበትን ባለመርሳትሽ ከልቤ አክብሬሻለሁ። እሙየ ውብ እህታችን።

  • @roroed9946
    @roroed9946 Рік тому +2

    ፍፁም ጥሩ ሰዉ ነዉ ባለዉለታሽ ነዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቧች ይጠብቀዉ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +19

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ፍፄ በጣም ደግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠው ከነሙሉ ቤተሰቦቹ የማለዳ ኮከቦች መጀመር አለበት

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Рік тому +3

    ለእውነት መቆምና መመስከር መታደል ነው። በርቺ! ፍፄ ያስታውቃል ጥሩ ሰው እንደሆነ 🇪🇷

  • @user-nz6zq1bz6b
    @user-nz6zq1bz6b 8 місяців тому

    😢😢😢እኔንም አስለቀሽኝ ለፍፁም የሰራሽዉ ግጥም የኔ ልዩ ደስ የሚል የሂወት ታሪክ አለሽ በዚህ አጋጣሚ ፍፁምዬ የሂወት ዘመንህን መድሀኒያለም ይባርክልህ 😢❤❤❤

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Рік тому +1

    የኔ ቅን እውነትን ነው ፍፁም በጣ አሪፍ ወንድማችን ነው በተለይ ለዚህ ደረጃ እድትደርሺ ያደረግነው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Рік тому +13

    አሜን አሜን አሜን እሙዬ የኔ የዋህ እውነት ነው ፍፁሜ ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ባለበት ከነመላው ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን እሙ ጎበዝ ጀግናዬ 💪💪💪🙋🙋🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል ግጥም ጎበዝ

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Рік тому +2

    Beautiful poem. That's insane.

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d Рік тому +3

    በእውነት ይገባዎል 💚💛❤️እንዲያውም ያንሰዎል ፍፁም አስፋው በጣም ቅን ሰው ነው💚💛❤️

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Рік тому +3

    ከአምላካችን አላህ ቀጥሎ ለህይወትሽ መቀየር ሰበብ የሆነሽ ፍፁም አስፋው ነው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Рік тому +3

    እመቤት ለዚህ ያበቃሽን ። ደጉ ቱህቱ ፍፁምን ማመስገንሽ ጎበዝ ነሽ።።።ቁርስ ቤት ስትሰሪ ፉል መስራት ያስተማሩሽን የፍፁም ጓደኞችም ይመሰገናሉ።

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Рік тому +50

    ወላሂ ከምር የፍጼማ እኳን ስራ ድምጹ ብቻ ይናፈቃል ፍጼ እባክህ የማለዳ ኳከቦች ጀምርልን ተው ተው 😭😭

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +14

    ❤እሙዬ ትክክል በህወት እያለን ነው መመሰጋገኑ አህቴ ሰለሳውዲ ጉዞ ያቀረብኩትን ላይቭ ሼር ብታደርጊው ደስ ይለኛል እህቶቻችን በመንግስት ሴራ ሄደው ነገ ፍትህ እንዳንል ተንኮሉን ይረዱ ዘንድ Pease😢

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Рік тому +4

    ፍፄ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ሁልግዜም እምለዉ ነገር ነዉ እድሜ ጤና ይስጥህ ለመቤት ህይዉት ያአን ሙሉ አሻራ አለዉ ልጆችህን ትዳርህን ስራህ ጤናህን ይባርክልህ!!! እኔም ባገኝህ ለሞክር አስባለሁ

  • @user-yu9bc4zs6h
    @user-yu9bc4zs6h 9 місяців тому +2

    ፋፄ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ፋፄ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azeetube198
    @azeetube198 Рік тому +10

    በጣም ድስላል እውናት እሙ ማላካም።ሰው ነሺ ያኔ ቅን አሜን❤️❤️❤️

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +9

    እድህ ነው ሰውን በቁሙ ማመሥገን❤❤❤❤

  • @abeba2tube
    @abeba2tube Рік тому +10

    እሙዬ የኔ አስተዊዬ ሰላምሽን ያብዛልኝ❤❤ሰላም የፍቅርን 💞 አንድነት 💖ለህዝባችን ብዝዝት ያደረግልን💞💚💛❤👈

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Рік тому +11

    እሙየ ከፈጹም ጋር አብራችሁ ስሩልን

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju Рік тому +1

    በትክክል ነው መፀሐፍ ቅድስ ህይወት አስተምህሮ ደስ ይላል እመቤት ካሣ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን በጣም መልካም ነው ሀሳብሽን ይመቻል
    ሰላም ጤና ይብዛልሽ
    ምስክር በመሆነሽ ተደሰቻለሁ ሲለ ቅዱስ ማርያም አሁንም ከአንቻ ጋር ትሆን

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +5

    ጎበዝ በጣም ጥሩ ምስጋና ይገባዋል ፍጹም

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому +3

    ደስየሚል ግጥምነው እህት አለም ጎበዝ ❤❤❤

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Рік тому +3

    ዋውውው ዛሬ አከበርኩሽ እሙ
    ክፉም ሆነ ደግ አስተዋፆ አርጓል
    ለአንች እዚህ መድረስ እግዚአብሔር
    ይስጠው ልጆቹን ለቁም ነገር ያብቃለት

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Рік тому +2

    እጅግ በጣም ደስ የምትይ ቅመም የሆንሽ ብልህ ሴት እመቤትዬ ከማለዳ ኮከቦች ጀምሬ አልፎ አልፎ አይሻለሁ ጎበዝ በርቺ አንቺ የተፈጥሮ እውቀት እራሱ በደንብ አለሽ አስተማሪም ነሽ የሰው ልጅ በየትም ቦታ ይኖራል የከተማ ሆነ የገጠር ልጅ ሁሉም አንድ በራሱ አምሳል እሱ እግዚአብሔር የፈጠረው የከተማውም ሆነ የገጠሩ የተሟላለትም የጎደለበትም አለው ማንም ፍፁም ወይም ሙሉ አይደለም የኔ ኦርጅናል ብቻ በርቺ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ያውም እምብርቷ መርካቶ ላይ ተወልጄ ያደኩ ነኝ ግን በጣም አደንቅሻለሁ ትክክለኛ የከተማ ልጅ የተማረ ያወቀ በሰው ልጅነት እንጂ በቦታና በዘር አያምንም እመቤትዬ ክፉ የሚናገሩትን ጆሮዬ መስሚያ የለውም በያቸው ክፍለሀገር ቤተሰብ የሌለው የከተማ ልጅ የለም ሌላው ቢቀር አያቶቻችን ወይ ቅድሚያ አያቶቻችን ምንጫቸው ከየት ነው? አንዳንድ ሰዎችን አትስሚ ይኸው እኔና ሌሎች ጎበዝ ናት እያልንሽ ነው በርቺ እንደውም አንቺ የምታስተምሪያቸው ብዙዎች አሉ የኔ ቆንጆ በርቺ❤

  • @user-vh9zh1vi1g
    @user-vh9zh1vi1g Рік тому +1

    የኔ ውድ እንዴት እደምውድሽ ወላሂ የዋህና ግልጽ ነሽ ፈጣሪ ቁም ነገር ያድርስሽ

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Рік тому +1

    ባለውለታ ሰዎችን እያሉ እንከባከብ እናመሥግናቸዉ እናክብራቸዉ ...ፍፁም ጀግና ሠዉ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዉ

  • @hayahaya4620
    @hayahaya4620 Рік тому +4

    የኔ ሴት እመብረሐን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ የገጠር ልጅ መሖን የመጣበትንም ያለበትንም የተደረገለትንም አይረሳም መልካም ለሚያደርግ ሑሉ ክብሩን ከፈጣሪ ይውሠድ ፍፄ ትልቅ ሠው ነው በሱውስጥ የትናቷን ኢትዮጳያን አያለሑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Рік тому +16

    ሰላም እመቤት ካሳ በጣም ደሰ የሚል ግፅም ነው ለፍፁም አሰፍው ይገባዋል ይህም ሲያንሰው ነው ፍፁም አሰፍው በጣም ትልቅ አሰተዋይ ቀና ልብ ያለው ሰው ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 місяців тому +2

    ❤ፉፁም በአንች ህይውት ላት ትልቅ አሻሬ አለው

  • @abelb5604
    @abelb5604 Рік тому +2

    ፍጹም በጣም ጥሩ ሰው ነው ይገባዋል አንችም በርች

  • @muhdinamina-xs4zl
    @muhdinamina-xs4zl Рік тому +4

    😂😂😂አይ እመቤትየ ደናነሽ ግን በእውነት ስላየሁሽ እራሱ ደስ ብሉኛል ካየሁሽ ቆይቻለሁ ማሻላህ አምሮብሻል

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut Рік тому +1

    ይገባዋል እሙየ መልካም እነት ለራስ ነዉ❤❤

  • @ledea1236
    @ledea1236 Рік тому +2

    ፊፄ ከዚህም ባላይ ቢመስገን ያስበታል ፊፄ የኔመልካም

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Рік тому +4

    ጎበዝ ምስጋናሽ ደስ ይላል

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው 🥰🥰🥰 ውለታን አትረሽም ጎበዝ ነሽ

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰው ነሽ እሙዬ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Рік тому +1

    ፍፁም በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባርኪ እመቤት።

  • @yezabtedsse2300
    @yezabtedsse2300 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ እመቤት ዉለታ ያረገልሽን ማመስገን ያገሬ ልጅ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Рік тому

    በትክክል እሙዬ ፍፁም በጣም መልካም ሰዉ ነው ቃላት አይገልጸውም

  • @emutube2300
    @emutube2300 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጭ ከሰደቡሽ ባች ቀተዋል ማለትነው እናም ቀብረር ብለሽ እለፊያቸው
    እኳንም ተለወጥሽ ወደፊትም ፈጣሪ ይጨምርልሽ
    የገጠርልጅ መሆንደሞ ውበት አለው ❤እኳን ሊያሳፍር

  • @xciteali30
    @xciteali30 Рік тому +1

    ከሰዉ ምንም አትጠብቂ እህታችን ፍፄን መዉደዴ አዲጨምር አደረግሸኚ በጣም 😘😘

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Рік тому

    በጣም ጥሩ ነዉ በርቸ እሙዬ ከአሁን በሁአላ በርትተሽ መስራት ነዉ ❤

  • @user-ve5ks4ke6x
    @user-ve5ks4ke6x Рік тому +1

    እሙዬ አገላለፅሽ ደስሲል ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Рік тому +2

    እሙየ ጉበዝ ነሽ በረች መልካም ላረጉልሽ ሁሉ ማመስገነሽ ደስ ይላል የኔ የዋህ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Рік тому +4

    እሙየ የኔ ውድ እሥኪ ከፍፄ ጋር አብራቹህ ሥሩ አትለያዩ ማርያምን የሁለታቹህን ሣቅ ሥሠማ ሠላም ነው የሚሠማኝ ብቻ ደሥ ይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @quite701
      @quite701 Рік тому

      እሱኮ አሜሪካ ነው

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Рік тому +7

    ይገበዋል ፍፄ መልካም ሰው እግዚያብሄር ከነሙሉ ቤተሰቡ ይጠብቀው

  • @hiwattube
    @hiwattube Рік тому +5

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ😍😘

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +1

    ልክ ነሽ እሙየ ደግ ላረጉልን ምስጋና ብቻ በቂ ነው

  • @bzu4394
    @bzu4394 Рік тому +6

    አምላኬሆይ ትግስቱን ስጠኝ እርእሱን አይች 🤦🤦 አጥቤ ላስጣሽነበር 😁😁😁😁ድነሻል እስከመጨረሻው በምስማቴ🙏
    ጉበዝዝዝዝዝ በርች👍👍👍👍💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ እህት እሱንማ መቼም እንዳትለያዩ በምታዴርጊው ሁሉ ነገር

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Рік тому +1

    ሠላም እሙ እንኳን ደህና መጣሽ ፍፄ ጥሩ ሠው ነው አብራችሁ ቪድዮ ስሩ ሠው ሣይሆን እግዛብሄር ነው የሠውን ልጅ መድረሻ የሚያውቀው ተያት

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn Рік тому +5

    ወላሂ ስወዲሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Рік тому +4

    የኔ ቅን እሙዬ ልክ ነው ከገጠር ወደ ከተማ ሥንመጣ ብዙ ገጠመኞች አሉን በጣም የሚያሥቁ😁😁😁😁

  • @zemedyoutube4803
    @zemedyoutube4803 Рік тому +1

    አሜን ፍፁሜ ሰላሙ ይብዛ እሙዬ የኔ ጀግና ትላንት እንዲህ ነበርሽ ለሚሉሽ ቦታ አትስጫጨው እና ታዲያ ሰው ባለበት የሚቆም የስልክ እንጨት ነውእንዴ?😅

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Рік тому +1

    ፍፁም መልካም ሰው ሰላምው ይብዛልን እሰክን familew.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Рік тому +2

    እንዲህ ነው ማመስገን ላደረገልሽ ክብር መስጠት ያስፈልጋል

  • @abeba2tube
    @abeba2tube Рік тому +9

    የዛሬውን አያርገው እና ያኔ እኔ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ እና እነሙ የዚህን ቀን የማልዳ ካካቦቸን እያየው ልክ ያንቺ ላይ ስደርስ እንዴ ማፍር ነገር ሆኩኝ የገጠር ልጅም አይለይውም ለዛ ነው መስልኝ 😂😂😂 ግን በጣም ነው የሳኩት ያለማልፊሽም አሳዝኖኝ ነገር ግን ሁሉም ነገር ለበጎነው እሙየ የኔ የውሀ 💖💖💖💖😍😍🙏

    • @bzu4394
      @bzu4394 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደህናይሁንልኝ እጅ የታችኛው መንደረ🤭🤭 ልክ ነሽ እኛ የገጠር ስውች እኮአይና አፍርነን👌👌🤦
      ጉርበይ ውድቤቴ💓🙏

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 Рік тому

      Betam.betam.ygebawal.behiwetsh.bzu.agzoshal

    • @shegituwakjira342
      @shegituwakjira342 Рік тому

      ​@@qatarrayyan8772 ኀ😊

  • @yoditbekele8715
    @yoditbekele8715 Рік тому +1

    እሙዬ የኔ ቆንጆ የምትገርሚ አስተዋይና ቅን ምን ብዬ ልግለፅሽ
    ከገጠር የመጣሽ?? የሚገርምሽ ከተማ ውስጥ አሉ የሚባሉ የተማሩም ይሁኑ ታዋቂ አርቲስቶች በተሻለ ትናገሪያለሽ መልካም ታስቢያለሽ …. ይገርማል ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ ነው በርቺ እሙ በርቺ

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Рік тому +2

    እሙ ምርጥ ሰዉ በርቺ 👍👍👍👍አሜን አሜን አሜን ለምርቃትሽ እሙ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +5

    እሙየ እንካን ደህና መጣሺ❤ምርጥ አገላለፅ ለማመስገንም ለመሳደብም መኖር ያስፈልጋልና ኑሩልኝ 👌አሜን🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Рік тому +1

    ጀግና እሙየ እውነትብለሻል ፍፁሜ ምሥጋናሲሰውነው ማርያምን ፈጣርከፋያለእጀራ ከጤናጋር ፈጣሪያድለው

  • @haymanot2780
    @haymanot2780 Рік тому +1

    በጣም ጠራ ሴት ነሽ የኔ እህቴበርች እግዚአብሔር ይርዳሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጠው ፍፄ የኔ ቅን ድማሙ ግን በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ልጅ ነበር የት ጠፍ?

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому +1

    ትክክል ነሽሽ ፍፁም ምርጥ ሰው ነው ውለታው አይረሳም እንካንም ህልምሽ ተሳካልሽ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Рік тому +6

    ፍጼ እስከነ ባለቤቱ ❤❤❤

  • @Hiwisisay1692
    @Hiwisisay1692 Рік тому +1

    ስለ ፍጼ ሲነሳ እንባየ ይመጣል ልዩ ሰዉ አክባሪ ውውውውውውው በቃ አማኑን ያብዛልህ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Рік тому +2

    ዋውውውው እሙዬ ይገባዋል❤❤❤❤❤

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Рік тому +1

    በርች አንችም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ 💕

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +3

    እሙ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ስወድሽ ፍቅር ነሽ እህቴ በረታሽ በፍጹም ነው ያወቅንሽ ውለታሽን ባለመርሳትሽ ደስ ይላል ጎበዝ ስው ነሽ በርቼ እህቴ ጎበዝ ስው ነሽ በርቼ❤❤❤❤❤

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Рік тому +2

    ትክክል ነሽ እሙ እስኪ ለምንወዳቸዉ ሁሉ የምንመሰጋገንበት መንገድን እንፍጠር

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Рік тому +1

    እሙዬ ትክክል ነሽ ፍፁሜ ጥሩ ሰው ነው

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeradabete771
    @tsigeradabete771 Рік тому

    Wow wow wow Fitum yegebawall 🎉🎉🎉Emebatee teru geleteishewall yalemenemm sehetetee😮❤

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Рік тому +1

    ፍፄ አወ መልካም ሰዉ ነዉ እሙ አንችም በረችልን❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +7

    _በጣም ደስስስ የሚል ግጥም ነው ዋው እሙ❤❤❤_

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Рік тому +1

    እሙ እውነትሽን ነው የእውነት አምላክ ይጠብቅሽ

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Рік тому +3

    የኔ ቆጆ ልዩነሽ እኮ የኔ የጎጃም ሽቅርቅር ሥወድሽ💓💞❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 Рік тому

    ከዚህ ካለሺበት እንድትደርሺ ያደረገሺ እግዛብሄር ፍቅዶልሺ ነው ፍፅምም በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Рік тому +3

    ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል ይሉሃል የዚች ልጅ ታይቱኣል

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Рік тому

    Yewnate barech emuya gobaze jigena naseh fisume egzabher karezamnhine yebarekilhi

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ
    የኔ ወድ ወድሜ
    አግዚአብሔር ይባርክህ
    Tabarki
    የኔ አህቴ
    አግዚአብሔር ybar

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Рік тому +1

    እመቤት ጎበዝ ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺ

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 Рік тому +2

    ፍፁም አስፋዉ ክብር ይገበዋል

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +1

    ፍጱም ይገባዋል እሙ የምረሺን ነዉ የማለዳ ኩኩቦች መቀጠል አለበት እና የደግ ያረጎልንን ማመስገን አለብን ፍቅራችንንም መግለፅ አለብን

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому +1

    Wow yes he is kind Ethiopian man 😍🙏

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Рік тому

    እሙዬ ምርጥ ግጥም ነው ፍፄ ይገባዋል

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ጎበዝ በርች

  • @yoditassefa6717
    @yoditassefa6717 Рік тому +5

    ይገባዋል እዉነት ምርጡ ❤