"ተበድሬ አግብቼ ሳልከፍል ተፋታሁ " 😁 በሣቅ ያፈረሱን የደጃችውቤ አራዳ አባት //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 197

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +105

    ፍትህ እየተገደሉ ላሉ ንፁሐን ዜጎች ፍትህ አማራ በመሆናቸው ብቻ እየታፈሱ ወደእስር እየታጎሩ ላሉት ፍትህ ሞት በቃን ስደት እርሐብ መታረዝ መደፈር መታረድ በቃን ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Rahmaomamirayan
      @Rahmaomamirayan Рік тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
      @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Рік тому +2

      😭😭😭😭😭💔💔 ምን ሰሚ አለና ፍርድ ከእግዚ አብሔር ብቻ ነዉ ፈጣሪ በቃ ይበለን😭😭😭

    • @getachewbihonlign3041
      @getachewbihonlign3041 Рік тому +7

      አትቀደጂ ማንም አማራ በመሆኑ ብቻ አልታፈሰም አልተገደለም አማራ ሆኖ መሳሪያ የሚተኩስ ንጹህ ሌላ ብሔር ሆኖ የሚተኩስ ወንጀለኛ የሚሆነው በአንቺ የገለሞተ የአእምሮ ሚዛን እንጂ በመሬት ላይ አይደለም አማርኛ የሚያወራ ጦርነት ቀስቃሽ ንጹህ ሌላው ወንጀለኛ የሚሆነው በደነቆረ አእምሮሽ እንጂ በሐቀኛው አለም ላይ አይደለም እውነትን ተጋፈጫት ባለጌው ወንድምሽ ሲባልግ ልክ እንደ ትግራይ እና ኦሮሚያ ባለጌ ይቀጣል ቱቲ ።

    • @mm6227
      @mm6227 Рік тому +4

      ምነው ትግራይ ሲያልቅ በወለጋ ኦሮሞ ሲያልቅ አልተጮኸ በለው ግደለው ስትሉ አሁን የምን ለቅሶ ነው

    • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
      @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Рік тому

      @@mm6227 ልቦና ይስጥሽ ሰዉ ሰዉ ነዉ ማንም ይሁን ማንም እዳች አይነቱ እኮነዉ ምንም እማያዉቁትን እሚያስገድለዉ ወደራሳችሁ ተመለሱ ማንም ሀይማኖት ያለዉ ሰዉ ሲገደል ደስ አይለዉም ስለዚህ ኦሮሞ ትግሬ አማራ ተምትይ በሀይማኖትሽ ፀልይ ሀቢቲ🙏🙏🙏

  • @madinayesuf6188
    @madinayesuf6188 Рік тому +17

    አህለን የኢትዮጵያ ፈርጦች አገራችንን ሠላም ያርግልን ስልክ አይሠራም ብለዉኝ ተጨንቃለሁ እኔ በመስመር መደዉል አልችልም በሠላም አገሬ እድገባ በዱአ አግዙኝ

    • @AlFa-wt3bw
      @AlFa-wt3bw Рік тому

      ❤❤❤አይዞሽ አዎ እኔም ተጨንቄ ነበር አ አበባ ያለ ሰዉ ጠይቄ ለ6 ወር ተዘግቷል አለኝ ።

    • @madinayesuf6188
      @madinayesuf6188 Рік тому

      ❤❤❤❤ አመሠግናለሁ

    • @geniheyab158
      @geniheyab158 Рік тому

      😊

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Рік тому

      ​@@AlFa-wt3bwጭራሽ ለስድስት ወር 😢😢😳

    • @madinayesuf6188
      @madinayesuf6188 Рік тому

      @@ethiopia7697 አላህ ፈረጃዉን ያዉርድላቸዉ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +1

    ምን ዋ ጋ አለው የተማረው ቆሻሻ ያልተማረው ከተማረ የበለጠ ተምሮ ንፍጥ ከመሆን የአለመማር ይሻላል ያልተማረ ሰንት ቦታ በእውቀቱ ትልቅ ቦታ ይደርሳል የተማረው ድርዬ ይሆናል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +37

    ጦርነትና ግብረሰዶም ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +31

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 Рік тому

      አሚንንን እህቴ ❤❤❤

    • @Kerutube
      @Kerutube Рік тому

      አሚን 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +39

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ያለ ጥፍቱ ጥይት ለሚዘንብበት😢

  • @bait1035
    @bait1035 Рік тому +43

    ፍትህ ለሀገራችን ግብረ ሶዶማዊን ይንቀልልን ሁላችንም በፀሎት እንትጋ ነቀርሳው እስኪነቀል❤❤❤

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +2

      ሁሉም ማጠሸፋት አለበት መገደል አለባቸው የሉጥ ህዝቦች የጠፉበት አፀያፊ ተግባር ለእኛ መማሪያ እንጅ እንድንጠፋ አንፍቀድላቸው ማጥፋት አለብን በህብረት በእምነታችን በባህላችን የሌለን እንዲስፋፊ መፍቀድ የለብንም

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Рік тому +19

    በጣም አዝነናል ቤተቦቻችን እያለቁ ነው በጦርነት ኢንተርኔት ዘግቶ እየጨረሰን ነው

  • @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ

    Welcome 🙏 ብላናል ebsች
    የተጠፋፉ ቤተሰቦች ህመምም ሞትም ሳይነካቸው በሰላም የሚገናኙበት: የኦርቶዶክስ የፍልሰታ ፆምና ፀሎታችን የሚሰማበት: የሙስሊሞች ዱአም አላህ የሚቀበልበት: ለአገራችን ብሎም ለአለም ሰላም: ፍቅር የሚነግስበት : ደግ ደጉን የምንሰማበት ሳምንት እግዚአብሔር ያርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @maigaja-if6ee
    @maigaja-if6ee Рік тому +6

    ግብረዶማዊነትን አቃወማለሁ

  • @marmar803
    @marmar803 Рік тому +3

    ፍትህ በብሄራቸው ብቻ እየተለዩ እየታፈኑ የገቡበት ላልታወቀው የአማራ ህዝቦች ከአዲስ አበባም ከሌላው ክልልም መከራና ሞት ለሚቀበሉ አማሮች !!!😞😞😞😞

  • @እሙዛኪር-ቸ8ገ
    @እሙዛኪር-ቸ8ገ Рік тому +5

    እኔም ከመዳም ኩሽና ዘንድሮ ተመርቄ ወደ ኢትዮ ሀገሬ ጉብኝት ልመጣ ነዉ😂

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    እኳን ሰላም መጣችሁ ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለኑፁሀን ኔቶርክ ተዘግቷል ይለቀቅልን በመቀጠል የባለፈዉ ዉጤት መቸነዉ የሚለቀቅልን😢

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Рік тому +6

    ድል ለፋኖ ፍኖ ያሸንፍል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ ነው ፍኖ በቅርብ ይገባል

  • @samritube5541
    @samritube5541 Рік тому +7

    15:00ስማዊይ ቲሽረት የለበስው ልጅ ሳነባ የታየኝ😢😢 ሀገራችንን ስላም ያድረግልን በእውነት የምናየው የምንስማውን እግዚአብሔር አምላክ ያርቅርልን ስለ ሀገራችንን እንፀልይ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

      እኔም በደንብ አይቼዋለሁ
      ለምን አያስለቅስ ለምን አያስነባ😥😥
      ችግር ሞት ሐዘን ነው ሁሌም የምንሰማው
      በነጋ በጠባ
      ሰው በገዛ ሃገሩ ነፃነቱን አጥቶ
      ጠዋት የወጣ ሰው ማታ አይመለስ እንደ ወጣ ቀርቶ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +5

    ድምፃቸው ልክ አብርሀም አሰመላሽን .ነፍሱን ይማር.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +2

    ስለ ሃገር ሲነሳ ያስለቅሳል አንድ ልጅ እያለቀሰ ነው ሰማያዊ ከለር መስቀል ያለበት ሸሚዝ የለበሰ ፈጣሪ ይመልከተን 🙏🙏🙏

  • @dawittesfaye8582
    @dawittesfaye8582 Рік тому +2

    EBS ዎችዬ ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም ብዙ ጏደኞቼን ወክዬ ይህንን ኮምቻለው ::በዝግጅታችሁ በጣም እንዝናናለን አንድ ነገር ግን በናታችሁ አስተካክሉልን ከቅዳሜ ከሰአት አቅራቢዎች መሀል ስሟን አላስታውሰውም አዲሷ ቀጭኗ ልጅ እውነት አሁን ለቅዳሜ ከሰአት መጥና ነው ያስቀመጣችሁዋት?? እነ ሉላን ያየው እነ ፀዲን ያየው አይናችን አይፋረዳችሁም በናታችሁ ወደመጣችበት መልሷት ወይ ወደ እሁድ ፕሮግራም ውሰዱልን እንኳን ሆስት ልትሆን ተጋባዥ እንግዳም አትሆንም ዝም ብሎ እኝኝኝኝኝ ማለትማ ፍየልም እኝኝኝኝ ይላል ቅዳሜያችንን አጉድላዋለች ሸኙልን አቦ ::🙏

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Рік тому +8

    ሰላም ለሀገራችን። ለኢትዮጵያ ጦርነት አያስፈልጋትም ድህነታችን ይበቃናል። ሀገሪቱን የጦር አውድማ ለማረግ የሚፈልጉ አካላቶች ያቁሙልን ሚስኪኑ ህዝብ ይረፍበት😢

  • @marmar803
    @marmar803 Рік тому +2

    እናንተም አታስመስሉ ሙሉ ሰላም እንዳለው ሀገር ደስ ደስ የሚል ወሬ አውርታችሁ ፤ ችግሩን ሳትጠቅሱ ማለፍ ፤ ዜጎችንም ሆነ ህዝቡን እኩል እንደማታዩት ነው የሚያሳየው 😞በጣም ያሳፍራል !!

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому +3

    ግጥም ያቀረቡት አባት በቀጣይ አቅርቡልን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ከክልሉ ውጭ በዶዞር ሲቀበር ከረሞ አላበቃ ያለው መንግስት አሁን ደግሞ በክልልሉ በቤቱ በከባድ መሳርያ እየተደበድበበ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 Рік тому +4

    አህለን እኳንደህናመጣቹህ ደሞዛሬ እነማን ይገናኙይሆሱስነውየሆነኝ ለማልቀስ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Рік тому +1

      ወይዛሬግጣማች።በጣምደሰይላል

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +2

    እረ ማን እንደ ሀገር ላይ ከወገን ዘመድ ጋር ደግሶ እንደመጨፈር። የቤተሰብን ደስታ የሚጋራ ጎረቤት ዘመድ አዝማድ መሰባሰቢያ ነው የምርቃት ድግስ❤ እኔ እንኳን ያንን እድል አላገኜሁም ግን ልጄን ለዛ ያድርስልኝ እንጂ ደግሼ ደስታዬን ከወገኔ ጋር ነው ማሳለፍ የምፈልገው😊 ለዛ ያብቃሽ በሉኝ🤲🙏

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Рік тому +1

    ያማራ ተማሪዋች ጦርነቴላይሁነዉነ የሚፈተኑት አምነም ጦርነትላይ ነበሩ ግንአላሣፈሩንም አማራ ለወጣበት ጀግነነዉ

  • @nurumohammed497
    @nurumohammed497 Рік тому +1

    አማራን ያላካተተ ኢትየጰያ አናቃትም አማራ ክልል በጥይት እየታመሰ ስለምን ፈተና ነው የምትቀባጥሩት

  • @dawittesfaye8582
    @dawittesfaye8582 Рік тому +1

    አይ የኪነ ጥበብና ስያሜ ዳህላክ እናንተ ባልጠፋ ኢትዮጵያዊ ስም ዳህላክ ምን አገባቹ ??😂

  • @hurisakasa4523
    @hurisakasa4523 Рік тому +1

    አማራ ምን ልሁን ነው የሚለው ? የባዕዳን ተላላኪዎች መጫወቻ ይሆናሉ እንዴ ኧረ ሼም ነው።

  • @mm6227
    @mm6227 Рік тому +1

    አማራ ኦሮሞ ትግሬ ምናምን የለም ህግ አለ በህግ መገዛት ነውአማራ ስልጣን ካልያዘ ብሎ መፎከሩ አያዋጥም ሁሉም ስከን ብሎ መወያየት አለበት

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Рік тому +1

    ለነገ እግዜር ያውቃል አለ ! አባታችን ስላህድን ሆኖ ስምህ እኔ የምታሳዝኑኝ ሙስሊም ተብላችሁ እዚህ ሚድያላይ አንዳንድ ስወች አላችሁ አልሀምዱሊላህ ለማለት የምታፍሩ

  • @honey48757
    @honey48757 Рік тому +1

    Shimagillew Gin ye Haimanot Kob Argew Gitimachew Demo lela 🤔🤔🤔🤔😁😁😁
    Ere tewu Bezih Edme Sile Haimanot Astemiru 🤔🤔🤔🤔

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Рік тому +1

    እደው እግዜር የሚለውን አላህ ብትለው ለምን አፈርክበት በሀቅ የሚመለክ የሚጠራ ፈጣሪ እሱ ብቻ እደወሆ እያወቅክ

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 Рік тому +1

    ብሪክቲ ደቡብ ሱዳንም እንደ ውጪ ይቆጠራል ? ጋምቤላ እንደማለት ነው እኮ እረ ሼም ነው

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f Рік тому +4

    እር የኔን ቤተስብ ፈልጉልኝ የኔ ዉዶች ❤❤

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Рік тому +1

    ምነዉ ደጃች ዉቤ ኢትዩዽያን መሰለችኘ ።ትችላለህ አባቴ

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 Рік тому +1

    እኔ ምንም እዲልኝነት አይመስለኝም ያሁኖቹ ተማሪዎች በተለይ ስምተኛ ክፉል ተማሪ ዘዲሮ ወጤት ባመጡ አልገረምም ምክንያቱም መፅሀፉ የለለበት ትምህርት ብለሆነ የተማሩት መግስት እደዜጋ መፅሀፉ በሰፊው ማስረከብ ግደታው ነው እና በመፅሀፉ እጥረት የተማረ ተማሪ እደት ነው ነገ ተምሮ ሀገር የሚረከበው የዘዲሮው አመት ተማሪዎች በጣም ተበዲለዋል ይሄን ችግር ከመግስትጋ ተወያይቶ የተምህርት ሚኒስተር ለቀጣይ አመት እርማት ማረግ አለበት ይሄን ያህል ተማሪ ወደቀ ብሎ ከመደመሩ በፊት ምን ስለጎደለው ነው ሊወዲቅ የቻለው የሚለውንም መገምገም አስፈላጊ ነው

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Рік тому +4

    አባባ ተመቹኝ😂😂😂😂

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Рік тому +1

    አብርሃም አስመላሽ ነብስ ይማር
    ምንም ቢዘገይ ተተኪህ አግኝተናል በርቱ

  • @HawaSulthan-xf3br
    @HawaSulthan-xf3br Рік тому +3

    ግብረስዱማዊያን ተካወሙ እባካችሁ ኢቢስ

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 Рік тому +2

    መንገስት ስራ የለም እያለ ምንድነው ሥራ እያላችሁ እምታጓጓቸው

  • @melatbekale
    @melatbekale Рік тому +2

    voice Not Nice Dalas

  • @melatbekale
    @melatbekale Рік тому +2

    .አረ አቦኩት የቴን ሙዚቃ ዋ ልያዛቹ

  • @user-gd4zp3hx9r
    @user-gd4zp3hx9r Рік тому +2

    ፍትህ ባገሩ ለሚሰቃዩ ሕዝቦች

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Рік тому +3

    ስላም ቅዳሜዋች እንወዳችሀለን መልካም ቅዳሜ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Рік тому +3

    ሳላ ምርጥ የሰፈሬ ሰው የውቤ በረሀ አድባር በለተሰጦ ።❤

  • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ

    የእትጵያ እህት ወድሞቼ ዱሃ አድርጉ ለተፈተኚዎች እኔ ጨቆኛል የሰደኻት ልጄ ተፈተኝ ነች ከልበቹ ዱሃ ምተደርጉ ዱሃ የምጻሊዩ በጸሎተቹ አትርሷቸው እናም ሀገረችንን ሰለም የድርግልን አላህ

  • @getachowtigst2119
    @getachowtigst2119 Рік тому +1

    በናተ ስላልደረሰ አሪፍ ሳምንት በሉ እንጅ እመኑኝ በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰ ማንም የኢትዮጵያን አልሸጥም አሳልፌ አልሰጥም ያለ ላይ ሁሉ ይደርሳል እምኑኝ አማራ የኢትዮጵያ ከማለት ና አትድረሱብኝ ብቻ ነው ያለው ስለዚህ ጠብቁ😢😢

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Рік тому +1

    እደውምነዉአይሞቀአይበርደውሆናችሁ፣፣፣ቢያሥጦርነትይብቃበሉ

  • @senaytwerku5422
    @senaytwerku5422 Рік тому +4

    እንኳን ደና መጣቹ ቅዳሜ ከሰአቶች❤❤❤

  • @warkitowarkitoo5171
    @warkitowarkitoo5171 Рік тому +1

    Agabebachu temechegn abo wow

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    ግን ተመርቀው ምን ሊሰሩ ነው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Рік тому +2

    አሜን አሜን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Рік тому +3

    ፍትህ ለየዋዉ ለሀገራችን ግብረ ሶዶማዊን አላህ የሳቸዉ

  • @muniiraanesro4093
    @muniiraanesro4093 Рік тому +1

    የኔ ምርጦች ሺ አመት ኑሩልን ክፉ አይንካብን ❤ ከይቅርታ ጋር ግን አዲስ ገቢዋ አትደምቅም

  • @hurisakasa4523
    @hurisakasa4523 Рік тому +1

    ሰላም አይደለም ?

  • @tesfaldeweldeyessus6886
    @tesfaldeweldeyessus6886 Рік тому +1

    ዳህላክ የኤርትራ ነው❗️ ካልጠፋ የኢትዮጵያ ስም እና ቦታ ትርጉሙን እማታውቁትን "ዳህላክ"😂😂😂 በደንብ እንኳን መዝፈን አልቻላችሁም😂የሰው ሃገር ስም ሰርቃችሁ😂😂

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Рік тому +1

    ኧረደጃች ውቤ ውቤበርሀ ተወልደን ያደግንበት በትክክል👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Рік тому +1

    ዋው

  • @nuruabdo747
    @nuruabdo747 Рік тому

    ebs soch ስለምታቀርቡልን ድንቅ ድንቅ ፕሮግራሞች ሁሌም እናመሠግናለን በናታችሁ አቶ ሳላሀዲንን ብሄራዊ ትያትር ቤት እንዲገባ እና ድንቅ ሳራዎቹን እንዲያደርሠን አርጉልን!!!!

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u Рік тому +1

    ኪኪኪ

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 Рік тому +1

    ምነው ፀገነትን እርቃኗን አስቀራችኋት አራታችሁ ተመርቀናል ብላችሁ ገጠመኛችሁን ስታቀርቡ እንዴት እንደደነገጠች ፊቷ ላይ ብትመለከቱ ያሳዝን ነበር። ነገር ግን አለመማሯን ስታውቁ ምን አለበት ይህንን ርዕስ ባታነሱስ ነው ወይስ ልታሸማቅቋት ፈልጋችሁ ነው። ለነገሩ እሷ አይን አውጣ ነች ዛሬ ግን በጣም ደነገጠች አንገቷን ደፋች። እንደዚህ አይነት ነገር ግን ደስ አይልም የስራ መከባበር እና ፍቅር ይቀንሳል ያሳጣልም።

  • @nurumohammed497
    @nurumohammed497 Рік тому

    ፍትህ በመሰረታት ሀገር ለመኖር ላልተፈቀደለት ለአማራ ህዝብ

  • @weyenangusa2842
    @weyenangusa2842 Рік тому +1

    ዮኒ የተሰጠህ ስጡታ መጽሐፍ ቅዱስ ብለካል ግን ታነባለክ 😅???????????

  • @hardsg
    @hardsg Рік тому

    በዚህ ጊዜ ተመረኩኝ ምናምን እያላችሁ ታካብዳላችሁ እንዴ።ተጋፍተህ ጉቦ ሰጠህ ለምነህ 50%እያመጣህ አሳልፈውህ።ድንቡሎ እውቀት ሳትይዙ ምትወጡት

  • @al-nurseid9196
    @al-nurseid9196 Рік тому +1

    ፀጊ ብቻ አልተማረችም እንዴ እሷ ብቻ ስለምርቃት ስጦታዋ ያልተናገረችው

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ምነው ፀጊ አልተመረቅሽም ዝም አልሽ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Рік тому

    መንግስት የፍኖ ወሮበሎች ይላል ፍኖ የአማራ ህዝብ ያላግባባ ተገደለብን ይላል ድሀው በመሀሉ እያለቁ ነው እረ ባካቹሁ ባለስልጣኖች የደሀው ህዝብ ህይወትና ኑሮ ይሰማቹሁ ድንጋይ አትሁኑ

  • @fantahunmokonnon3505
    @fantahunmokonnon3505 Рік тому

    እናንተ 1. ተጋባዥ እንግዶች ከተቀመጡ በኃላ ለምን ትመጣላችሁ እንግዳ ክብር አለው እናንተ ናችሁ ተነስታችሁ ማስቀመጥ ያለባችሁ
    2. ወሬ ታበዛላችሁ እናንተ ብቻ ለምን ታወራላችሁ ተጋባዥ ሰዎች ላይ ትለፈልፋላችሁ

  • @lawayeshdessalegne851
    @lawayeshdessalegne851 Рік тому +1

    ፀግና ዮን ክብር ይገባችኋል የስንታየሁ እናት ጭካኔ ተፈጥሮዋዊ ነው። እሷን የሚመስሉ እናት ነን ባዮች ብዙ አሉ ፣ካደጉበኋላ ልጄ የሚሉ ዘልዛሎችን መታዘብ ነው።

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому +1

    ebs እወዳችኋለሁ ግን ለአገር ለሀይማኖት ድምፅ አትሆኑም ሌሽ 😢

  • @betselottube7055
    @betselottube7055 Рік тому

    የሚያሳዝን ቦታ ላይ የምትገለፍጪው ልጅ ሰላም ነሽ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Рік тому +1

    ፍትህ ለቤተአማራ በደቡብ ወሎ ጪራሺ ቲቶርኩንምዘጉት

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa Рік тому +1

    ሀገሬ ናፈቀችኝ ኢያ ናፈቀችኝ መቸ ይሆን የምትመጣዉ ጦርነት በቃን የድሀልጅ አለቀ እስኪ በሀይማኖታችሁ ዱአ አደርጉ😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +2

    የኔ አባት ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Рік тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ እዝብ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    ይህ ግጥም ልብ ይሰብራል በደብ አዳምጡት እንጅ አያስቅም ያሳዝናልእን

  • @ajmanloveyou5507
    @ajmanloveyou5507 Рік тому +4

    ቅዴዎች ተናፍቃችዋል❤❤❤❤❤

  • @_Fanno
    @_Fanno Рік тому +1

    ገልፍጡ እናንተ ምን አለባችሁ። ሀገር እየታመሰ

  • @Abawtes
    @Abawtes Рік тому

    hahaah,,, Ye Yoni keld temechegne,,, ye "habtam lejoch nachu.. le graduation ke hager wechi "😁😁😁

  • @FagaShshs-bj6sm
    @FagaShshs-bj6sm Рік тому +1

    አልሀምዱሊላህ እኛ ደህናነን እናንተሰ ደህናናችሁ ወዱች

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Рік тому +3

    ስታምሩ የኔምርጦች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +1

    የባለፈውን ቤተሰብ ፈላጊ ዲኤንኤ ምርመራ ምን ደረሰ

  • @SamuelMehari-z8k
    @SamuelMehari-z8k Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Рік тому +4

    አህሌን ዉዶቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @አላሁመአኸፈዝና
    @አላሁመአኸፈዝና Рік тому +1

    ምንም አያስቅም አባታችን እድሜ ይሰጠወት

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የአላህ😢😢😢

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 Рік тому +6

    ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለኢንተርኔት ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ ሁሌም ሳላወራቸው አድሬ አላውቅም ናፈቁኝ😭😭😭አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሁላችሁም በየሃይማኖታችሁ ፀልዩ

  • @ishakfekadu3381
    @ishakfekadu3381 Рік тому +1

    Yetedebeke artist edelun situt le ato selehadin bizu chilota endalew yastawkal

  • @eman3582
    @eman3582 Рік тому +2

    ሰላም ሰላም

  • @DERESAMESKOT
    @DERESAMESKOT Рік тому

    እሚገርመ ግጥመ የሚጥም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @milike3620
    @milike3620 Рік тому

    Tikikil yene Abbati wollahin hunatinew❤❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +1

    እናት አለም ኢትዮጵያ ሀገሬ እዲህ ሆናቀርች በቃ አሁን ላይ ያለንበት😢😢

  • @tasfanechaiebahew1356
    @tasfanechaiebahew1356 Рік тому +1

    ቆይ ምን ያስቃል እዚህ ግጥም እናት ግን ትስቃላችሁ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Рік тому +1

    ዮኒ ፀጊ አብርሸ እንኳን ደህና መጣችሁ ሳምንቱን ጠብቆ ያገናኘን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +1

    እኛንም ሰደትበቃችሁ በለን ያርቢ😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому +1

    Egzabher yimasgen hunken Dena maxu waganoche egzabher amlak la hagerachin selam yamxat

  • @ሰላምጥበብ
    @ሰላምጥበብ Рік тому +1

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmaraasmera8670
    @asmaraasmera8670 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Рік тому +1

    Ebsoch, atesku yeh getem
    Meleket Alew!!! Ye Hagerachin
    Huneta beahunu gize betachew eyfrese teru meleket Newe!!!!

  • @dantek1753
    @dantek1753 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀህ ይሄ ሰውዬ ገዳይ ነው ዋው