Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት ባል አገኘች? Emebet in a wedding dress

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4,3 тис.

  • @love-lh7nt
    @love-lh7nt 5 років тому +1182

    ፍፄ ይችን ልጅ ከዛ መከራ አውጥተህ ደስተኛ ስላደረካት ፈጣሪ የዘላለም ደስታ ይስጥህ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +597

    እስኪ ለሙዬ ጥሩ ትዳር የምትመኙላት ብቻ👉👍🏻💕😂😅

    • @almazlalibela4456
      @almazlalibela4456 5 років тому +1

      Mara tamralesh
      Yena yehah

    • @roseroseithiyopiya1833
      @roseroseithiyopiya1833 5 років тому

      Yrdsh ehtey alem

    • @asksemreseattle
      @asksemreseattle 5 років тому

      Belu enenm subscribe, Qin liboch👏

    • @hdhd7043
      @hdhd7043 4 роки тому

      እደኔ እደዚ ልጄ እዳልሽ ያምርብሻል ያባት ፍቅር አጥቶ የናት ፍቅር እዳታሣጪው

    • @speedspeed2216
      @speedspeed2216 4 роки тому

      @@abrsh7484 ባለጌ አስተዳደግ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +684

    እመቤት ባል ብቻ ሳይሆን ውለጂ ክበጂ እስኪ እመቤትን የምትወዱ ላይክ👍👍

  • @kisanetfikir7468
    @kisanetfikir7468 5 років тому +243

    ፍፄ እቺ ልጅ ከሥንት መከራ አውጥተክ ለዚ አበቃሃት እግዚሄር ዘርክ ይባርክልህ ወንድሜ እመብርሃንም ከፊትህና ከሃላክ ትጠብቅህ
    የ ፍፄ አድናቂዎች😍 ላይክ ላይክ😍 አትርሡት😍

    • @sarasaraa679
      @sarasaraa679 3 роки тому +1

      Fexum. Ye. Ewnt. Bxam. Xiru. Sew. Nik. Egzabhar. Yebarkik😍😍

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 років тому +83

    ፍፁም እቺ ልጅ ከመከራ ኣውጥተ እዚደረጃ ያደረስካት እግዚአብሄር ጨምሮ ደግነት ይብዛልህ ወንደሜ

    • @sifanethio436
      @sifanethio436 5 років тому +1

      እውነት ነው ደስታውን ማየት እራሱ

    • @banchchannel7416
      @banchchannel7416 5 років тому +1

      እሥኪ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @najatabdu3317
      @najatabdu3317 5 років тому

      እሜንለፍፁም

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 років тому +194

    እመቤት አሁን የሚደውሉልሺ ወንዶች ሀብታም መሄንሺን ሲያው ነው ወንዶች እንደዚህ ናቸው ሲያልፍልን ነው የሚወዱን

    • @hikmaylovelove2659
      @hikmaylovelove2659 5 років тому +1

      Hi mar

    • @hikmaylovelove2659
      @hikmaylovelove2659 5 років тому +1

      ❤💖

    • @rrogya8339
      @rrogya8339 5 років тому +2

      ምናባቴላርግሺትክክል እደኔአጀትሺተቃጥሎል

    • @እናቴሂወቶዩቱብ
      @እናቴሂወቶዩቱብ 5 років тому +6

      @@rrogya8339 አቃጠሉን ወንዶች ሲኖረን ብቻ ሄነ የሚወዱን ገንዘቡ ሲያልቅ ግን እንዳሮጌ ቁና ይጥሉናል ለሴት እህቶቸ ፈጣሪ ይድረስልን ።።። አሚን እጦትን አላህ ያያዝልን ያረብ

    • @naeemanaeema8407
      @naeemanaeema8407 5 років тому

      አዉ ትክክል

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 років тому +361

    ዘሬ በጠም ደሥሥሥ ብሎኘል እሥክ የሠዉ ደሥተ የሚየሥደስተቹ like አበሸብሹኝ አይከፈልበት

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 5 років тому +76

    ፍፄ የስው ደስታ ትወዳልህና እግዚአብሔር ምንጊዜም ድስታህን ያብዛልህ

    • @kasechtamrat7499
      @kasechtamrat7499 5 років тому +1

      ፍፄ ፈጣሪ ይባርክሕ አተ መልካም ሰው

    • @monashmeis8445
      @monashmeis8445 5 років тому

      አሜን አሜን

  • @maritubogale771
    @maritubogale771 5 років тому +71

    እሙ ማር መጨርሻሺን ፈጣሪ ያሳምረው ለእሙ የደርስክ አምላክ ሆይ እኛን የአረብ ሀገር ሴቶችም አስበን አሜን አሜን

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 років тому +108

    ፍፄ ከምር የእናት ልጅ እንኳ እንዳንተ አይሆንም እኮ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማር

  • @selamdemisse6299
    @selamdemisse6299 5 років тому +167

    እሙዬ የኔ ቆንጆ ደግመሽ እንዳትታለይ መልካም ሰው ከሆነ ፍጼ ጋር ሽማግሌ ይላክ

  • @aslfachenana5918
    @aslfachenana5918 5 років тому +47

    ውይ በፈጣሪ ሳቋ ሲጥም የኔ የዋ ፈጣሪ የማያልቅ ደስታ ይስጥሽ

    • @tegluacha7867
      @tegluacha7867 4 роки тому

      እሙ ያንቺን ብዙዎቹን ዩ ቱዩብ ተመልክቻለሁ ሳቅሽ ውብ ነው ቅን ሰው ሠውነሽና ቅን ሠው ይግጠምሽ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +107

    አረ እሙዬ በጣም አብሮብሻል😃😃እስኪ እንደኔ ሚወዳት😃😍😍👍

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq 5 років тому +580

    ፍጼ እና እመቤት እምትወዱ ላይክ ሳብስክራይብ

    • @fekeryebltel2183
      @fekeryebltel2183 5 років тому

      MOHA TV adergiylwu anchim adergi

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 років тому

      እሺ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 років тому +2

      እሺ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን

    • @duniyacannel6725
      @duniyacannel6725 5 років тому

      ቤተስብ እንሁን ማሮች

    • @ZomaTube
      @ZomaTube 5 років тому

      እሺ ቤተሰብ እንሁን

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 років тому +186

    እሲ እዴኔ ዛሬ በጣም ያዘነ ባርቲስት ተዘራ ለማ ሞት ኡፍ በጣም ነበር የምዉዴዉ እሲ እዴኔ የምትዉዱት እጂ አዉጡ በመሜት ይሁንባችሁ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 років тому +2

      እፍፍፍፍ እኔም አልቅሽ አልወጣልኝ አለ በእውነት

    • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
      @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 років тому +2

      @@asemamewuademasu7401 ልብ ይሰብራል ነብሱን ይማረዉ

    • @hayu-zi6vp
      @hayu-zi6vp 5 років тому +2

      ኡፍ ወላሂ በጣም አሳዝኖኛል ልጆቹ እርግፍ አድርጎ ሞተ ድንገት

    • @miskuethiopiawit3055
      @miskuethiopiawit3055 5 років тому +1

      Degich nber besatu ewnet alemselegnm

    • @addseketemaw5549
      @addseketemaw5549 5 років тому +1

      ነፍሱን በአፀደገነትያኑርልን

  • @turungoonugusee8351
    @turungoonugusee8351 3 роки тому +1

    Jabadhu obboleti waqayyoo si wali haa dhabatu ❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ

    እዳትሸወጅ እመቤት ፍጼ ያምጣልሽ አደራ ፍጼ ምርጥሰው የሚሆናትን አጋባት እያይበሏት ተጠግተው እመቤት ደሞ ለፍጼ ሁሉንም ነገር ማካፍል አለብሽ ታላቅ ወድም ሁናት

  • @bettbett9261
    @bettbett9261 5 років тому +40

    efuuuuui ይሄ ሳቅ የናፍቀዉ ሀገረ ኢትዮጵያ ናት እምዬ ባንች ሁሌም ደስተኝ ነኝ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ጌታ ሆይ እሙዬን ያየ ጌታ እኔንም እየኝ እባክ ከዚህ ጥንብ ስደት አውጣኝ እና እርዳኝ

  • @SaraSara-tx3xl
    @SaraSara-tx3xl 5 років тому +93

    እንኩዋንም ደስተኛ ሆንሽ አልሀምዱሊላህ የምር ስላች መቀየር ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ!

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 років тому +7

    እሙዬ ያቺን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል የሙን ሒይወት የቀየረ አምላክ የኛም የስደተኞች ሒይወት ይቀይርልን

  • @selamalemayehu8282
    @selamalemayehu8282 5 років тому +45

    ቬሎ መልበስ ያማረው ላይክ ይግጨኝ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 5 років тому +35

    ፍፂም እወነት ሁልግዜም ደስ ይበልህ እስከ በተሠቦችህ ይችን ልጅ አመጥተህ እንዲህ ደስ እንዳደረግ ህ እድሜና ጢና

    • @seemeedanansh306
      @seemeedanansh306 5 років тому

      እህቴ ተመቸሺኚ አሁደስዪበልሺ

  • @እሙየእናቷልጂአባቷንናፋቂ

    ሁሌም ደሰ ይበልሸ በተለይ ፍፄ አተን አላህ እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልን ደግ ሰው

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 років тому +172

    ለቤተክርስቲያን ሰላም አማመኝ ላክ ገጨኝ ዘረኝ እጃችሁን እንሱ ከቤተክርስቲያን ላይ 😭😭😭😭🙏😍

    • @gethio2446
      @gethio2446 5 років тому

      Arestu sile betekrestian aydelem

    • @toybahussen9818
      @toybahussen9818 5 років тому

      እሙ ሳቅሽን ያመሸ ያድርግልሽ ስምሽ የሲስተሬ ስም ስሆነም በጣም እወድሻለሁ

    • @ltube64
      @ltube64 5 років тому

      ይድፋሽ አንድ ቀርቶ ሽ ይቃጠላል ገና ዶማ እዚህ ምን አስቀባጠረሽ

    • @tigistshumi3018
      @tigistshumi3018 5 років тому

      Ayzoshi yenne konjo igzaber yaleew ayqarim ishii barchi

    • @sanais1401
      @sanais1401 5 років тому

      @@ltube64 kyedmyes tykiate domia erais

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +82

    ፕሮ ደሠሩ ለምን. ብቅ. አይልም ብቅ ይበል የምትሉ እጂ አውጡ. 🌷🌷🌷💟💟

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому +2

      መንፈስ ነው መሰለኝ 😁😁😁

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 років тому

      @@martatole1139 😍😃😃

    • @f269
      @f269 5 років тому +2

      ብቅ በል ብሮፌሰሉ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому +139

    የአርቲስት ተዘራ ለማ ሞት በጣም ነው ቅስሜን የሠበረው💔 😥😭ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርልን። እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ልዑል እግዚአብሔር🙏😇

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 років тому +43

    እስኪ የመቤት ስኬት የሚያስደስተዉ ላይክ ግጩኝ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ

    እንደው እመቤት እና ፍፄን በጣም ነው እምወዳቸው እፍፍፍ
    እንደፍፄ
    እንደጆሲ
    መልካም ሰው ያብዛዛን እምትሉ በእመቤቴ ላይክ ስጡኝ

    • @banchchannel7416
      @banchchannel7416 5 років тому

      እሥኪ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 років тому +55

    ያድርግልሽ እሙ የዋህ
    ደስታሽ ደስታችን ነው

    • @selwamahmud506
      @selwamahmud506 5 років тому +1

      Podeserachen ene agebahlihu enem bechegent kebdugal

    • @getshtube8058
      @getshtube8058 5 років тому

      @@selwamahmud506 ???

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +83

    አር እሙዬ እውነት እምርር ብሎብሻል እስኪ ሙሻን አምሮባታል የምትሉ ብቻ👉👍🏻💕😂

  • @zumarajimma3556
    @zumarajimma3556 4 роки тому +1

    Meree dhirsikee yamagalee beeloonimoo bayee sirabaredeejiraa🥰🥰

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +66

    እሙ ባል ምን ይሰራልሻል እህት ዝም በያቸው ገንዘብ እዳለሽ ሴውቁ ነው እሚደውሉልሽ መጀመሪያ አንች በሚገባ እራስሽን ቀይሪ ከዛ ትደርሽበታለሽ ልጂሽንም አሳድጊ

  • @enanyasmamaw1816
    @enanyasmamaw1816 5 років тому +13

    እመቤት ዋው በጣም ነው የሚያምርብሽ ሁሌም ይመርብሽ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ና ፍፁምን ንእያመሠገንሽ ትምህርትን ተማሪ ሥራሽን ሥሪ ልጅሽን አሣድጊ ጅንጅኑ ይቆይሽ በአሁኑ ሥአት እውነተኛ አፍቃሪ የለም እራሽን ጠብቂ ልዑል እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን

  • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
    @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 5 років тому +42

    እሙዬ የእኔ ሳቂታ እንኳን ደህና መጣሽ ያንቺን ታሪክ የቀየረ ፈጣሪ የእኛ ንም ታሪክ ይቀይርልን ከመዳም ቤት ይገላግለን የሰዉ ልጅ ኑሮውን ነው የሚመስለው

    • @rosekwt2045
      @rosekwt2045 5 років тому

      አሜን እውነት ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    እሙዬ ልትሞሸር ነው እንዴ ቬሎ ያምርብሻ የኔ ፍልቂልቅ ያድርግልሽ lishin ፈጣሪ ያስድግልሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @የስላሴባሪያ-ዀ5የ
    @የስላሴባሪያ-ዀ5የ 5 років тому +14

    መጭው አድስ አመት ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ♥ የቅን ልቦች አዘጋጆች በሙሉ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ♥

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 роки тому +8

    እግዚአብሔር የሚረዳ በሰዉ ተመስሎ ነዉ
    ለዛም ፍፄን ላከላት 😍🙏
    ለኛም ለስደተኞች እዲሁ እደፍፄ አይነት የደስታ ሰወችን ከጎናችን ያስቀምጥልን🙏🙏🙏

  • @hanayemamilij170
    @hanayemamilij170 5 років тому +25

    ሰይ ላገባ ነው ብለሽ አስደሚሚን እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እንደኔ እምትወዷት👍👍👍

  • @BurteLove-s9j
    @BurteLove-s9j 11 місяців тому

    Woww Edet ede amarebish linegrsh alchlm yene kojo❤❤❤❤👌👌👌

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 4 роки тому +12

    የኔ ገራገር መልካም ትዳር ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @saratube670
    @saratube670 5 років тому +144

    እሙ ፍፄ ያመጣውን ባል እዳትመልሽ ፍፄ አባትም እናትም ወድምም እህትም ነው ያውም ሲያንሰው ነው ፍፄ ዳራት እዳተው መልካም ሰው የሆነውን ።።

    • @ayshaa7479
      @ayshaa7479 5 років тому

      Ara agbii agibtashi wilaje

    • @fouziyafouziya9627
      @fouziyafouziya9627 5 років тому

      ብቸኝነት ከሰለቸህ አግባት

    • @dohaqatar5871
      @dohaqatar5871 5 років тому

      Imbet'arrfsh'agbi

    • @rvgfvhh5857
      @rvgfvhh5857 5 років тому

      Anchi zenetch Azgabiher mesgen

    • @zedgsgh9994
      @zedgsgh9994 5 років тому

      ትክክ ል እንደሡ ኣይነት
      ወድም
      ኖረኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +4

    ፍፄ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤት ይመቺሽ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    ኪኪኪኪኪኪ ብቸኝነት ሰልችቶኛል እረ ወንድማችን ሼም ነው እሙ ፍፄ እንዲሁም የተደበቀው ልጅ ኑሩልን

  • @mreyamtamera7457
    @mreyamtamera7457 5 років тому +5

    የኔ ምጥምጣ ሣቂታዬ በርችልኝ አላህ የበለጠ ብሮ ያዝልሻል ተስፋሽ ወደ ፈጣሪ አለባበስሽም አስተካክይ የኔ ልዩ

  • @ኬልቂያስዮፍታሔ
    @ኬልቂያስዮፍታሔ 5 років тому +34

    ከፕሮዲዩሰሩ ጋር ተጋቡ ከፍፄ የዋለ ሰው ይሻልሻል ማግባትሽ አይቀሬ ነው አምሮብሻል

  • @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ

    እማክስየ ልጅ በልጅነት ነው መልካም ባል ካገኘሽ አግቢ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም የእኔ ፈንድሻ
    በሰው ሀገር ያላችሁ እህትና ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት በዓሉ የሰላም የፍቅር። የብልፅግና እዲሆን በ2012 ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን እስራየልን ከግብፅ ምድር ሲያወጣ ከሰማይ መና እዳወረደላቸው ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ሀገረ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር የፍቅር መና ያውርድልን ስላማችን ይመለስ በእውነት ሠላም ሠላም ሠላም ናፍቆኛል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 років тому +89

    በ2 ሰአት ውስጥ 55ሺ ተመልካች🤔😯😯😯

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 5 років тому +3

      ያተንምእንከታተላለንወሎተዪብ

    • @ሰአዳኢብራሂም
      @ሰአዳኢብራሂም 5 років тому +4

      ሳቅሽን ቀነስ አድርጊ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው ሌላው ደስ ይላል ጠክሩ

    • @እሙ-ተ6መ
      @እሙ-ተ6መ 3 роки тому +2

      ኧረዎሎ ቲዩብ አንተንያቆይልን

    • @user-pd1tm5wn3s68
      @user-pd1tm5wn3s68 3 роки тому

      ፍፄ እኮ ነው ሰውዬው ቅን ሰው

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 5 років тому +60

    ለልጅሽ የአባቱ ክፋት አትንገሪው አእምሮው አትረብሽው ፣ለልጅሽ መልካም ነገር ንገሩው ደስተኛ ይሆንልሻል ሰምተሻል💕💕

    • @salmaalsh1154
      @salmaalsh1154 5 років тому +2

      እዉነት የኢትዮጲያ ሴቶች ለልጆቻቸዉ ያባቱን መጽፎ ጎን እየተናገሩ ነዉ የሚያሳድጉት

    • @fatuma1120
      @fatuma1120 5 років тому

      ልክነሽ ሰብስክራይብ አረጊላሁ አርጉኝ እንጉርበት

  • @abeba6870
    @abeba6870 5 років тому +18

    ውብየ መልከመልካም። ሆደሽ ንፁህ ልብሽ ንፁህ እመብርሀን ሰላም ሽን ታብዛልሽ። እዳችና እደፍፄ ያሉ መልካም ስውችን ያብዛልን።

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 5 років тому

    Yena kojio tafachi Emuyeye betam new yemewedeshi ayizoshi berchi tiru enat neshi

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +63

    እመቤትን ተሰርጋ ማየት የምትመኙ ላይክ👍👍

  • @madinamohamed4928
    @madinamohamed4928 5 років тому +26

    ያስላም ያስላም አምሮብሻል ። ፋፄ መልካም ስው ሀያት ይስጥህ አቦ።
    እባክህ ትሽሽጉ የሚያውራውን ብቅ አድርገው ።

    • @cell7697
      @cell7697 5 років тому +1

      ወይኔ እሙየ እባክሽ ሌላ እዳታገቢ የኔን ወድም ነዉ የማጋባሽሽ የኔማርር ፍፄ ግን የኔ ነዉ እሱን እዳትነኪዉ

    • @madinamohamed4928
      @madinamohamed4928 5 років тому

      @@cell7697 በሳቅ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 5 років тому +51

    ሚስኪን አይዞሽ ለልጀሽ ልክ እንደአባቱ የሆነውን ባል ይስጥሽ እህቴ እኔም እዳችው ልጅ አሳዳጊ ነኝ

    • @sanaisanai9647
      @sanaisanai9647 5 років тому

      ውዴየእኔቆንጆአግብተሽማሣደግትችያለሽ

    • @sanaisanai9647
      @sanaisanai9647 5 років тому +1

      ጥሩባልይሥጥሽ

    • @sanaisanai9647
      @sanaisanai9647 5 років тому

      እንደየዋሕነትሽፈጣሪያሣካልሽ

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 років тому

      እመቤት ስወድሽ በጣም ነው የምታዝናኝኝ ።ማግባት ደግሞ ግድ ነው ሂወት ትቀጥላለች ።በዚሂ ዙሪያ ለይ የተባበራቿት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እኛንም ከሰደት ስንመለስ ስራ ፈጥራቹ አበረታቱን

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 років тому +1

      ቮሎሽ ያምራል ለናንተም መልካም ባህል

  • @jemelateshoma4363
    @jemelateshoma4363 5 років тому +193

    ላይክ በሉኝ ባሌጋ ታርቄ ደስ ብሎኛል ልጂ ይስጥሽ በሉኝ ከተጋባን ቱ አመት

    • @sndew3596
      @sndew3596 5 років тому

      ወ ዋ

    • @suleymanahmed1134
      @suleymanahmed1134 5 років тому +3

      ማሻ አላህ እንኩዋን ዴስ አለሽ

    • @hayatmohammed407
      @hayatmohammed407 5 років тому +3

      አላህ ይወፍቅሽ

    • @sfsarsafrw2593
      @sfsarsafrw2593 5 років тому +1

      ከጀርባያለውን ሠው. ጎትትአውጠው

    • @MimiMimi-dr3br
      @MimiMimi-dr3br 5 років тому +3

      እንኳን ደስ አለሽ የፍቅር አምላክ ፍቅር በፍቅር ልጅ ደግሞ መንታ መንታውን ይስጣችሁ

  • @salsempo1311
    @salsempo1311 5 років тому +12

    እውነት ፍፂ. ተባርክ. በጣም ጥሩ. ልጅናት

  • @Tube-nm8hq
    @Tube-nm8hq 5 років тому +4

    የኔ ቆንጆ አይዞን ባሉም ይመጣል እድሜና ጤና ይሰጥሽ እንጂ ታገቢለሽ አይዞሽሽሽሽ

  • @fataseid4755
    @fataseid4755 3 роки тому

    ወይኔ ፍፄ ደህናነክ እወዳችሁሀለሁ በርቱ ደሰትላላችሁ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 років тому +7

    እሙ የኔ ፍልቅልቅ 😂😍😘
    ፍፄ የኔ ቅን ሠላማችሁ ይብዛልን😍😍😘😘👌👌👌🙏 በካሜራ በሥተጀርባ ያለከውም ሠላምክ ይብዛ 🙏😂

  • @fikirselamfikirselam8949
    @fikirselamfikirselam8949 5 років тому +21

    እምየ ለመጅመራያ ጊዜ ኮሜንት ስፂፍ እና የእንጅራ አባት ማለት ሁልም ክፉ አይደለም እኔ ያሳደገኝ የእንጅራ አባት ነው ግን ለኔ ህወቱን ሙሉ የኖራልኝ እሱ ነው እና ሁልም አንድ አይደለም እምየ ፍጼ ደግ ነህ እግዚአብሔር ሁላቻሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልኳም አድስ አመት አገርቻንን ስላም ያድርግልን አምላክ

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 років тому

      awo. tikikil. yene enjera abat kene alfo lelije. fikirsetot new yasadegew. yewldew abatu kemote belay ke alu betach yew yalew isu yalenew lije bejera abate. fikir setot yasadeglign new ke allah betach injera abat sibal hulum aydelem

    • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
      @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 5 років тому

      ትክክል ማማየ የ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 років тому +18

    Emuye you look beautiful.
    I am happy to see you. 😍😘

  • @zumarajimma3556
    @zumarajimma3556 4 роки тому

    Wahoo bayee natti toltaa bareduu❤❤❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    __አርቲስት\ ተዘራ ለማ
    _ነብስይማር 'ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያጵናናቹ።

  • @Sari-ln8qq
    @Sari-ln8qq 5 років тому +10

    እሙዬ የኔ ገራገር የልብሽን መሻት ፈጣሪ ያሳካልሽ ያንጀት ምርቃት ነው

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 5 років тому +58

    እፉ እውነት ነው እሙየ እኔም እንዳንቺ 1ልጅ አለኝ ግን የፈለገ ቢሆን በ እጄራባት አላሳድግም

    • @yeshigezahegne7270
      @yeshigezahegne7270 5 років тому

      Awo emu enem endendy dersbnl gin lijsh asdgy

    • @dalalhalie2801
      @dalalhalie2801 5 років тому +1

      ትክክል ነሽ እህት እኔም የአንድ ልጅ እናት ነኝ ግን ብእንጅራ አባት አላሳድግም

    • @elsaelsa7454
      @elsaelsa7454 5 років тому

      enjera abat eko hulum metefu adelem setuch nachew edelejachew aderegew yemiyasadego ena agebu ena let lejuchau wedem ena ehete weludulachu

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 5 років тому

      Egziabher Amelak Yasadegelesh

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 5 років тому

      Ene degemo Lijoch masadege,menkebakeb New seraye
      Egziabher Amelak Lijochachuhun yebarkelachehu.
      Yasadegelachehu!!!

  • @medhanezerai2003
    @medhanezerai2003 3 роки тому

    Fitsum u as a humanbing i like u because u are helping people inside and outside the country God blees u I am.Yared medhane zerai from old airport A A mekanisa

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +12

    ኧረረረረ እመቤት በጣም አምሮብሻል ይመቻችሁ እኔ ግን የጋሽ ተዜ ሞት ዉስጤን ነክቶኛል

  • @Kidane13
    @Kidane13 5 років тому +11

    Kkkkkkk you make me happy once you come to this program.

  • @iloveyoudad5243
    @iloveyoudad5243 5 років тому +5

    እሙየይ &ፍፄ ስወዳቹ ይመቻቹ የኔ ማሮች
    እንዳያታሉሉሽ ተጠንቀቂ እሙየይ ኣስተዋይ ሁኚ ውዴ

  • @meretmeret5621
    @meretmeret5621 5 років тому

    💝💖💖💖 sakishi sake new abo yemachishi tenana edime yesitishi😍😍😍

  • @ቲጂከበደ
    @ቲጂከበደ 5 років тому +6

    ፍፁም አስፋው በክርስቶስ ፍጹም ፍቅር እወድሃለሁ 🌹❤💝😍😍😘😘

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi2448 5 років тому +33

    ልክ ነሽ እመቤት ልጅሽን አሳድጊ በአሁኑ ጊዜ እዉነተኛ አፋቃሪ የለም

  • @hanakassa7991
    @hanakassa7991 5 років тому +6

    Wowww..........emuye happy wedding today and from Qin leb tube festim but producer

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማረብሽ
    ፍፁም ምርጥ ሰው ስወደው ተባረክ አንተ ነክ እምዬ ደምቃ እንድትታይ ያረካት

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 років тому +4

    ዋውውውው ስታምሩ ጫወታቹ በጣም ደስ ይላል ፍፂ ውድ ሰው 😍😍😍😍

  • @wayinilove1031
    @wayinilove1031 5 років тому +3

    እሙ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    💚💗💋😘😘😍💚💚😍💗😘

  • @ንጹህፀጋይ
    @ንጹህፀጋይ 5 років тому +6

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሁላችም ደስ ትላላችህ ፕሮድሰሩ እንድ ቀን ብቅ ብትል ደስ ይለን ነበር

  • @alemzenabu7866
    @alemzenabu7866 4 роки тому

    ፍፄ በርታ እረ፡ለኔም፡ፈልግ አሜን፡የኔ፡ቆንጆ

  • @ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ

    ዝበይ ባል ምንም አያረግም ልጅሽን አሳድጊ አሁን ብር እዳለሽ ሲለሚያቁ ነው መች ይጠፋናል የዘድሮ ወድ

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 5 років тому +5

      ኤልዳናን ናፋቂ ፍቅር ስጠኝ ትክክል ለሁሉም ጌዜ አለውረጋ በይ ልጂሺን አሳድጊ የዛሬ ወንዶች አታላይ ነው ረጋ በይ እባክሺ ደግሞ አንዳትጎጂ

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 років тому

      Lik neshi

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 років тому +1

      Yalewun manm aytam

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому

      @@muhammdhadu1956Tikikil😁😁😁😁

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 років тому

      @@martatole1139 ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 років тому +44

    አይ እሙ ልምከርሽ የዋህ እንደሆንሽ አውቀው ሊቀልዱብሽነው ዝም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ መጀመሪያ ትንሽ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ይድረስልሽ የኔቆንጆ

    • @utupia1784
      @utupia1784 5 років тому +2

      የማርያም ልጅ መዲ ewnet New

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 років тому +1

      የማርያም ልጅ መዲ ትክል ብሳ ተመልካች አገኙ ዩቱብ ሸቀሉ ወደፍት ልጅሽ እንዳያፍርባት ነው

    • @lolman8495
      @lolman8495 5 років тому +1

      አይዞሽ እኔቴለ እግዘአብርሔ ምን ገርይላም

    • @lolman8495
      @lolman8495 5 років тому +1

      ክክክክክክክ እኔ ቆንጆ

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ

    የኔ ውብ እደት እዳማረብሽ እሙዬ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ የኔ የዋህ

  • @obsiobsiwahundafurabbijira9297
    @obsiobsiwahundafurabbijira9297 4 роки тому +1

    Wwwwwww ene fusxumi yembal liji tamachitonyal 💖💖💖💖💖💖

  • @Sofia-uv6xu
    @Sofia-uv6xu 5 років тому +14

    እሙየ አይዞሽ በርች ልጅሽን አሳድጊ ባል ገደል ይግባ ዱሮ ያልጠየቀሽ ሁሉ አሁን አትመኒ ፈጣሪንብቻ ያዢ

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 років тому +72

    ትክክል እመቤት ቆራጥ ነሽ በርችልኝ ያላሳደገ አባት አባት አይደለም ።

    • @martatasfye2552
      @martatasfye2552 5 років тому +1

      እሙ እንዳትሸወጂ ገንዘብ ስላለሽ ነው

    • @hdgjiff7862
      @hdgjiff7862 5 років тому +1

      የያዝሽውን፣ኣላማሽን፣እንዳትቀይሪው፣የኣሁኑ፣ወንድእምነት፣የለውም፣

    • @banchchannel7416
      @banchchannel7416 5 років тому

      እሥኪ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 років тому

      @@banchchannel7416 Betsb Enhwen

    • @hfhbirtukan3645
      @hfhbirtukan3645 5 років тому +1

      ትክክል ነሽ እሙየ ያላ አሳደገ አባት ልጁን ገደል ይግባ

  • @MmMm-gk9pz
    @MmMm-gk9pz 5 років тому +5

    ቅን ልቦች ሰወዳችሁ ልዪ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 5 років тому +1

    ወይ የኔ ደግ የዋህ ደሥ እምትይ ፍፄ በእውነት መልካም ሠው ነክ ፈጣሪ ይባርክህ ፈጣሪ መልካም አሥተሣሠብ ያላቸው ወዶችን ያብዛልን

  • @ልዩፍቅርአለኝ
    @ልዩፍቅርአለኝ 5 років тому +4

    የኔ ፍልቅልቅ አድሡ አመት የምትፍለቀለቂበት ይሁንልሺ

  • @fedilaali5269
    @fedilaali5269 5 років тому +36

    ይመቺሽ የኔ ማር ልጅሺንም አለህ የሳድግልሽ የሰብሺውን አላህ ያሳካልሽ ውድድድድድድ ከልቤ

    • @khadijahmaryam82
      @khadijahmaryam82 5 років тому

      Fedila Ali

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 років тому

      Emuwa flklek yimechesheeee

    • @tube3979
      @tube3979 5 років тому

      Fedila Ali ናይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @AaAa-xx3jz
    @AaAa-xx3jz 5 років тому +4

    እውነትሸ ነው አይዞሸ በርትተሸ ልጅሸ አሳድገው ጓቦዝትዋ እናት ካባት ትበልጣለች እና በጣም ደሰ ይላል የሴቶች መምርያ

  • @akebertfessehaya1102
    @akebertfessehaya1102 4 роки тому

    yene konjo Egziabiher yetebkeshe yene ken lebe♥♥♥♥

  • @alid7905
    @alid7905 5 років тому +10

    ክክክክ እሙ ፍፄየ የተደበቅከው ልጅ ተው ብቅ በል እሙ የደወለው ሁሉ ባል አይሆንም እኔም እንደ እግዚአብሔር ይመስገን በገዘብ የሚያስብ ወንድ አልወድም ፍፄ የኔ መልካም ዝም ብየ ስወድህ

  • @jolycell208
    @jolycell208 5 років тому +4

    እር እሙዩ ይመችሽ ፍፄን እና ምናለን ሰላም በይልኝ ፍጼ እንኳን አደረሳችሁ !!

  • @eeroseeros1221
    @eeroseeros1221 5 років тому +15

    እረ ፍፄ እድሉን ለኛም ስደት መሮኛል አግብቶኝ ውጪ የሚውስደኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 3 роки тому

    እች ልጅ ፈጣሪ በዝህ ደረጃ ያረሳት ደስታሽ ደስታችን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰 አይዞሽ ማር አግቢ

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 5 років тому +7

    እሰይ የኔ ማር ስወድሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የለበስሽውን ብሎ መልካም ባል ልጅሽንም አንችልም እየተንከባከበ የሚያኖር ባል ከላይ ይሰጥሽ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +9

    መልካም አዲስ አመት 2012 አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን እግዚያብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያንህን አንተ ጠብቅ አሜን።

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 років тому +5

    አላህ ጥሩ ይስጥሽ እሙ የዘወትር ምኞቴ ነው የኔ ማር😍

  • @ወሎየዋ-ከ7ዐ
    @ወሎየዋ-ከ7ዐ 4 роки тому +1

    😂😂😂 የኔ የዋህ ስወዳት ሚስኪንኮ ነች

  • @meramaegigu6489
    @meramaegigu6489 5 років тому +7

    ዋው አምሮብሻል ቫወሉ እመቤት ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ወዶች እዳያታሉሽ እርጋ ብለሽ ታገቢያለሽ የዋህነት አታብዢ ፈፂ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ መልካም ነገሮችሁሉ ላንተ ይሁን