ፍፁም እና እመቤት ከፀቡ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ
Вставка
- Опубліковано 10 бер 2022
- “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
UA-cam:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች” - Розваги
የእመቤት ቻናል ይህን ተጭነው ማግኘት ይችላሉ።
ua-cam.com/video/hZHm-x1yImE/v-deo.html
ስወድህ ፍፅዬ የኛ መልካም እሰይ ደስ ስትሉ ተመስገን ኮሜንቶችዬ እኔንም ደምሩኝ
ፍፃዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እኮ ቅን ነህ በርቱ አብራችሁ ስሩ እሙዬ የኔ የዋ
ለእሙዬ እዚህ ደረጃ ለመድረስ ፉፄ ትልቅ ሚና ተጫውቷል መልካም ስው ነህ
እኛ እናተን ሰብስክራይብ እናደርጋለን እናተ ግን እናን አታደርጉንም ለምን?????
@@user-pw6ho3fs8i are
ወላሂ ፍፁም አንተ ትልቅ ስው ናህ አቦ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥህ እንወድሀለን🥀🥀
❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤
ፍፄ መልካም ሰው እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ገባህ 🥰 እሙዬ የኔ የዋህ በርቺ የፍፄን ውለታ እንዳረሺ 😘🥰
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ewnettube2001 በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
@@hhhlfjvhfjvh2751 በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
@@hhhlfjvhfjvh2751 በቅንነት እነደማመር
እሙዬ የኔ ቅን ሴት እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ አብራችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ፍፄ እንካንበሠላም ገባህ
@@ewnettube2001 በቅንነት ዴምሪኝ እመልሳለሁ
@@user-sm8gu7tq7l መልሽ ደምሬሻለሁ እረዘም ያለ vido siri
ሁለቱም ፍልቅልቆች እኮን ደህና መጣቹ
የጉራጌዋ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህቴ
ወይኔ ሁለት የኔ የዋሆች ፍፄም እሙም ባለ ልብ ቀናዎች ታድላችሁ😘ፍፄ የኢትዮጵያ እንቁ ልጇ።
ፍፄ መልካም ሰው! ከፈጣሪ በታች ለእሙ መነሳት ምክንያት አንተ ነህ ፈጣሪ እሰከ ቤተሰቦችህ ሰላምክን ያባዛልህ!
እውነትም ቅን ልብ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
እሰይ ጠላት ደስ አይበለው እግዚአብሔር ይመስገን ፉቅራችሁን ያብዛው ❤
ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ማነው ዴስ ያለው እሙና ፉፄ ስለተገናኙ😍😘
ፍፄ እኮ ትለያለህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ መልካም ሠው ነህ. እሙየ. የኔ ውድ. አላህ ካሠብሽው ያድርስሺ የዋህ ምን ይሆናል
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
የኔ ዉቦች እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ ፍፄ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ። ወይ ዲስክሪብሽን😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ፍፁም አንተ እራስህ ቅን ልብ ያለህ ነህ እግዚአብሔር ህይውትህን ባርቾን ልጆችህን ይባርክልህ!!
ፍፄ እና እሙ በጣም ደስ ስቱሉ ሰላማቹ ይብዛ ፍፄ እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ተመለስክ 😀😀😀❤💚💛
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
Fesa enkwan besilami meta
ፉፄ እንኳን በሰላም ውዴቷ ሀገርህ በሰላም መጣህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
ሁለት ከልቤ የምወዳቸው ፍፅዬ እሙዬ ፍፄ ተናፍቅህ ነበር ስወድህኮ እንዴት ነክልኝ የኔ ፈድሻዎች እሙ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ወይኔ በሳቅ ልቤ ውልቅ ሊል ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀😀🤣😀ምችት ይበላችሁ
ስህ
ፍፄ በጣም መልካም ሰው እግዚያብሄር ይባርክህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለእሙዬ ለዚች የዋህ ልጅ አንተ ትልቅ ባለውለታ ነህ🙏🙏🙏👍👍❤
ወይኔ ወላሂ የእሙና የፍፄ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር ስላየሁአችሁ በጣም ደስብሎኛል😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
@@ewnettube2001 እሽ እውነት በድርነው አይከፋኝም አችም ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ😂😂😂😂
@@ewnettube2001 እሽ እውነት በድርነው አይከፋኝም አችም ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ😂😂😂😂
ድምሪኝ ያገሬ ልጅ
@@ewnettube2001 እኔንም ድምሪኝ እመለሳለሁ
ፍፄ እና እመቤት አንድ ላይ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል ❤👌💕💚
ሁለት መልካም ሰዎች🥰😍 እውነት የተቀያየማቹ መስሎኝ አዝኜ ነበር፣ በድጋሚ እንደመጀመሪያው ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል🥰🥰😘
እድስ እዳለኝ ስለተገናኛችሁ እካን በሠላም አአገርህ ገባህ 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏
ምርጥ ነብይ❤️
ምርጥ አባት❤️
ምርጥ ባል❤️
ምርጥ መሪ❤️
ምርጥ አፍቃሪ❤️
•♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
እሙዬ የሆንሽ ፍልቅልቅ ነገር ፍፄ መልካም ሰው ነህ የምር ለሰው ያለህ ክብር ደስ ሲል አምላክ ያክብርህ😍🙏
ውዴ ደምሪኝ ልደምርሽ
ምንም ቃላት ያጥሩኛል አንድ ላይ ሆናችሁ ስላየወችሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል❤️ የኔ መልካ መልካሞች 🇪🇹❤️
ፍፄ እንኳን ወደ እምየ ሀገርግ በሰላም ገባህ መልካምነት የአላህ ስጦታ ነዉ ልዩ ሰዉ ነህ እረጅም እድሜ ከጠኔጋ ፈጣሪ ይስጥህ 💚💚 እሙየ ጅጀና አላለችም 😂
ፍፂ የሙ ህይወት መቀየር መሰረቱ አተ ነህ መልካም ሰው
ፍፄ እንኳን ላገርህ አበቃህ እመቤትን፣ሳይ ሁል ግዜ አንተ ትዝ ትለኛለህ መልካም ስራ ለራስ ነው መልካም ሰው ነህ በኡነት
አቤት እንዴት ደስ እዳለኝ ተመስገን እኳንም ተገናኘታችሁ አየሁ ፍፁም አንተ ቅን እና መልካም ነህ መልካምነትህ ለራስህ ቢሆንም አለማድነቅ ግን አይቻልም እድሜ ና ጤና ያድልህ ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ አሜን
እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
@@ewnettube2001 ይሄው አደረኩሽ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ፍፄም አንተ ምርጥ ሠው ነህ እንኳን በሠላም ለእናት ሀገር አበቃህ❤️❤️❤️
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ፍፄ ና እሙ 🌺🌺
ፍፄ መልካም ሰዉ እንኳን ለሃገርህ አበቃህ
ከነ ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🕊
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
እመቤት እድለኛ ናት ትልልቅ ታዋቂ ሰዎች ጋ በቀላሉ ትገናኛለች
እሙዬ 💝💝💝እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥሽ እማ 💝እውነት ነዉ በቤተሰብ መባረክ ግድ ይላል ልጅሽን ያሳድግልሽ ጌታ 💝🙏🌹💝💝💝
ፍፄ ፈጣሪ እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ የእኛ ቅኖች ሁላችሁም ፍልቅልቆች ናችሁ ፈታ አደረጋችሁን አቦ ይመቻችሁ 🤣🤣🤣🤣
የቅን ልብ ተከታታዮች በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
@@tube-bp7ew demry malisalo pls pls
ፍፄ አተ መልካም ሰዉ ዘመንህ የደስታና የሳቅ ዘመን ይሁንልህ ቅኑ ወድሜ 😘😘😘😘 🙏🙏🙏🙏🙏
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
እንደማመር
@@mamehayu-zy7gf demry malisalo pls pls 🙏
😀😀😀😀😀😀ወይኔ ፍጼ ሳቅህ ራሱ ያስቃል እንካን ደህና መጣህ ደስ ስትሉ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ
Wow 💝💝💝እሙና ፍፄ 💝💝💝💝ደስ ሲል እግዚአብሔር 🌹ይመስገን ስለተገናኛቹ ❤ደስ ብሎኛል ፍፄ መልካም ሰው
የፍፅሚ ሳቆ ማነው እንደኔ የሚወደው ፍፅሚ መልካም ሰው💖
ፍፄ ትልቅ ስው ነህ ትለያለህ😍🙏
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
ፍፄ ቅን ሰው የሙን በር ከፈትክላት እድሜ ጤነ ይስጥህ ለእሙ ከጎኖ ነን
የኔ ዉዶች ስወዳቹ ❤️❤️❤️😘😘😘ፍፄ እንኳን በሰላም ገባህ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
የአንተ አይነት ቅን ሰው ይብዛ ሰላምን ሁሉ ተመኜሁልህ ከነቤተሰቤችህ እናትህ የአንተን ምትክ ዳግም ትውለድ ያረብ
ፍፃ መልካም ሰው እንኳንም ተገናኛችሁ ሁለት መልካሞች ተባረኩ ፍፆዬ ተባረክ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ዛሬ ደስ ብሎኛል 2 አቺሁን በዲጋሜ አብራቹ በማየቴ ፍፁም በጣም ቅን ሰው ነህ እሙም እደዛው ፍፁም የኔ ልጆቺ ያንተን ደላሎቹ የሚለውን ፍልምህን ከ50 ግዜ በላይ አይተውታል አሁንም ያዩታል ፍፄ ኢትዮጵያውያ ስንመጣ እናገኝህ አለን
ፍፀሙ የንቴ አፈርነች እንኳን ደስ አለኪ መልካም ስራ ያስደስታል ምርጥ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌹🌹🌹
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ፍፄ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ። ለእሙ መነሳት ምክንያት አንተ ነህ ፈጣሪ እሰከ ቤተሰቦችህ ሰላምክን ያባዛልህ!
ሳቅ የናፈቀው እሙዬን ይይ ፍፄ የዘራኸው የነካኸው የወለድከው ይባረክ ዘርህ ሰላምህ እንደምድር በአሸዋ ይብዛ እድሜ ጤና ይስጥህ
ሳቃችሁ ናፍቆን ነበር የኔውዶች ፍፄ መልካም ሰውነክ አንተ በከፍን ስአት ደስታን ዘራችሁብን እናመሰግናል 🙏🙏🙏🙏
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
እልልልልልል ፍፄእናእሙ ባንድመጡ ስታምሩ ፍፄየኔሰውአክባሪ እንኳንመጣህ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
መታደል ነው ይህ የአንተ ውጤት ነው ፍፄ እድሜክህን ያርዝምክህ
ፍጼ ግን ምን አይነት መልካም ሰው ነህ አንተ የወለደች እናት ሺትወለድ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ሰው ሁሌም ለሰውአረያ ነው
ሙዬ የኔ ሳቂታ ኑሪልኝ እወድሻለሁ ጠንካራ ሴት
ፍፂ እኳን እኳን በሰላም ገባህ በጣም ደስ ብሎኛል በድጋሜ ሰለተገናኛችው እሙየ😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍
ውይ ፍፁሜ እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርልን
የኔ ፍልቅልቆች 😍😍😍😍😍😍 ቅድሚያ ይሄን ልይና ከዛ የሙን አያለው ከሙ ቤት ጀመር አድርጌ እዚህ መጣው 😘😘😘😍👏👏👏 በጣም ደስ ብሎኛል ባንድ ላይ ስላዬዋችሁ 😍😍😍😍 የኔ ፍቅር እሙ የኔ ግልፅ የኔ ቅን ሰው ኡፉ ልብ ንፍር እኮ ነው እምታደርጊው 😘
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
እኔም
@@ewnettube2001 አደረኩሽ አንችም መልሽ
ፍፁም ትለያለህ ማርያምን ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እውነትም ቅንልብ ተባረክ እሙዬ ጥንካሬ ሴት በርቺ
ዋው ደስ ሲል ፍፄና እሙዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ደስ ይላል።ለመለያዬት የተሰራባችሁን ደባ አሸነፋችሁ። ፍፄ አንተ ነህ እሙን እዚህ ያደረስካት። ክብር ይገባሀል ክበርልኝ።
የኔ ማሮች እንኳን ለዚህ አበቃቹሁ ፍፁዬ የኛ መልካም ስው በእውነት ስወድህ እሙዬ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቅ በሳቅ ሁኝልን ከቅን ልቦች የተገኘሽ አንዶ የቅን ልቦች ውጤት ነሽ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ደግሞ በጣም ነው የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
@@ewnettube2001 ኧረ ችግር የለም ማማዬ
@@user-mo2so5xu2jበናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
@@user-mo2so5xu2j በቅንነት እነደማመር
@@lloveethiopa7130 እሸ ማማዬ
እንደ ዛሬ ደስስስ ብሎኝ አያቅም
እፍፍፍፍ ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ
በጣም ነው ምወዳችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፍፄ መልካም ሰው ጥሩና ቅን ልብ ነው ያለህ ታድለካል እግዚአብሔር ሚስትህን ልጆችህን ይጠብቅልክ
ፍፁሜ እግዚአብሄር ይባርክህ የቅኖች ምልክት ነህ ፍሬዎችህ ይባረኩልህ የሰራኸው ይባረክ ወንድማለም
ወይኔ ፈፄና እሙ ባንድ ላይ ሰላየዋችሁ ደስ አለኝ በጣም አሳቃችሁኝ
እንኳን በደህና ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 ከካናዳ ትሮንቶ
በጣም ታምራላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበላላቹ ፍፄ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ለምሰራው ጥሩ ሰራ ይባርክክ ሰላም ላገራችን
ማሻአላህ ፉፄ አንተ በጣም የዋህና ጥሩ ሰውነህ አላህ ልጅ ያውጣልህ እንዳንተ ጥሩ ሰወችንም ያብዛልን
ጠጡ ይጨመራል አላለም 😂😂 ፍጼ መልካም ሰው ለሙ መሠረቷ ነህ ወደፊትም አትጣሉም ❤እንወድሃለን
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
@@ewnettube2001 ❤
@@ewnettube2001 ትህትናሽ አስገድዶኝ በዚህ ደቂቃ ሰብ አድረጊያለው መልካም ስራ በመልካም ስራ ብቻ ለመታወቅ በርች መጨረሻው የማረ ይሆናል ቢዘገይም ያረካል
@@mcell1734 በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
@@lloveethiopa7130 እሽ
የኔ ፍልቅልቅ እሙየ ውድ❤️😂😂ፍፁምየ አተንም እሙየንም በጣም በጣም ነው እምወዳቹሁ❤️🥰 እመብርሀን ትጠብቃቹሁ🙏❤️
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
Betam new desss yemtl yemr🤣🤣🤣
ፍፄ ስወድክ እኮ እድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
❤❤❤❤❤ፍፁምየ ፈጣሪእድሜናጤናንያድልህ በእውነት እሙሥታገባ እዳአባትሞጠመቆም አለበት አተአማን ከኃላምላሥህ ዝምበይበላት አንተምላሳም
ሆዴን አፈረጣችሁት. የኔ መልካም ፍፄ በእውነት ዘመንሕን ኪዳነ ምሕረት ትባርክልሕ ከነመላው ቤተሰብሕ. እሙዬ የኔ የዋሕ ሳቅሽ እኮ ባኮርፍ እራሱ ሳይሆሽ እስቃለሁ ኑሪልኝ ከነ ልጅሽ. በጣም ነው የምወዳችኹ ሁለታችኹንም እኳን በሰላም ተገናኛችኹ.
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
@@ewnettube2001 እሺ ውዴ
@@hfifj2228 demry pls pls
ፍፄ ከእመቤት ጋር በድጋሜ ስላየንክ እጅግ ደስ ብሎናል በርቱ
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ❤️😘❤️
ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
ፍፄ መልካም ሰው እንኳን ሰላም መጣህ
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
ፍፄ እንኳንም አየንክ እናት ሃገርክ በሰላም ገብተክ እሰይይ እሙዬም እንኳንም አብረን አየዋችው
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
በመጀመርያ እንኳን ደስ አለችሁ ውድ ወገኖች በስውድ አርብ የምትኖር ምስግኖች እግዚአብሔር ለሃገርችን በስለም ይበቀችሁ ውድ እህተችን እንድሆም ውንድመችን በጠም ነው ምንውድችሁ ይምር ፍፀም ሊያ ስው ነህ ይቅንቸሁ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ይግቡልን 🤲
@@alamalam1391 በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐
@@alamalam1391 በቅንነት እነደማመር
አሜን ውድ ወገኖች ተበርካ ትዛዝቸውን ጠብቃ You Tube Contat አድርግሎ ለመላካም ሥራ በርቱርሊን በዚህም ይእንኔም ለክ አድርግ የቱቦ ውድች በጠም ነው ምውደች
አንተ ቅን ሰው እውነት ክምልህ በላይ ነው የማከብርህ አንተንም ፀጋንም እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀጋዬ እርጋታሽን ስረአትሽን እንዴት እንደምወድልሽ እህቴ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የልጆቻችሁ ወግ መልካም ነገር ሁሉ ያሳያችሁ አድገው ለቁም ንገር ይብቁላችሁ የናንተን ቅንነት ፈጣሪ በልጆቻችሁም ቅንነት ያድልላችሁ ከምንም በላይ ቅን መሆን ዋጋ አለው
ዋው ሳቅና ቁምነገር ደስታችሁ ደስታችን ነው
ፍፁሜ ዘመንህ ይባረክ
እሙየዋ አንችም ተመርጠሻል የሰው ፍቅር ተሰቶሻል ደስታ አይለይሽ ዘመንሽ ይባረክ ሽ አመት ኑሩልን እንደ እናንተ አይነት ቅኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
ፍሴ ጥሎብኝ ክነሜስትህ ክነልጅችህ ስወድህ መልክም ስው ነህ ፍጣሪ ይባርክህ
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ፍጺ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎናል ታምራላቹ ሁሊም ሰላምና ፍቅር እመኝላችዋለው
ፍፄ አተ ሙሉ ሰው ነህ ሙሉ ሰው ማለት ጥሩ ስነመግባር ያለው ሰው ማለትነው የኔ ሙሉ ሰው ወንድሜ የአተ አይነቶቹን ያብዛልን
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ❤️😘❤️
ፍፄ በጣም ነው የማከብርህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው
Thank you so much for helping her to believe in herself and build her confidence more then ever . Thank you . We enjoyed the very shows
ውይ ደስ ሲትሉ ፊፄ እና እሙ ፈቅራችህን አብዠቶ ይስጣችህ በጣም ነው እመወዳችህ
ልዩ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
I really really enjoyed this woman’s laughter 😊😊She is gifted with natural beauty and authentic talent. This what I call Pure God’s Grace. A gift that only he gives! Love her! The coolest lady ever 😊😊
ሆዴ ቆስለ ፍጼ እግዚአብሔር ዘመንህን በሙሉይባርክህ ልጆችህን እግዚአብሔር በቁም ነገር ያሳድግልህ እዳተ አይነት ስው ያብዛልን
እስይይይይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳያችሁ ተመሰገን በርቱ አብራችሁ ስሩ ስው ብዙ ያወራል እሙዬ ፍፄዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉ ውድድድድድድ❤️
👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ዉድድድ
@@samuraiadisabab9260 በቅንነት እነደማመር
@@haimenigssi7981 በቅንነት እነደማመር
ፍፄ የሙዬ አባት መልካሙ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
ፍፄ መልካም ሰው በጣምነው ምወድህ ማከብርህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ እሙዬ እኳን በሰላም ተገናኛቹ
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
ፍፄ ! እንኮንም ለምድርህ ብቃህ👏👏አንተ የኢትዮጲያ የተፈጠርክ ነህ.. ወዝህ እንኬን ተመለሰ.. አሜሪካን ልብህ እዳልተቀመጠ ታስታውቅ ነበር.. አረ ምን በወጣህ.. እኛም የውሳኔ ሰው ያድርገን.. ፍፄ ውበትህ ለአንተ አገርህ ነው.. Congratulations 👍👍👍
ውይ ፍጼ እንኩዋን ደና መጣህ ከእሙ ጋር ስላየሀችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ውዴ ይከፍሻል ሰብስክራይብ ብታረጊኝ በትህትና ደምሪኝ❤️😘❤️
ፍጼ ምርጥ ልጅ! እርጋታው ሳቁ! ፈገግታውና ትህትናው ሲተውንም እጅግ ይመቻል! በጣም ነው ማደንቅህ
የሜወዱትን ስው ማገኚት እደት ያስደስታል ፊፁም ምርጥስው👌👌👍👍
አብራችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ስወዳችሁ💙💙💙💙💙😘
ውዴ መልካምነት ለራስ ነው እንደጋገፍ ለዝች ትንሽ ለምንቆይባት አለም ስብስክራይብ አርጊኝ ካላስቸገርሁሽ🥰🥰
አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ፈጤ እና አሙ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሙየ ብዙ ለውጥ አላት ከምንም በላይ እድለኛነቷ ፍፄን ሁሌ ማገኘቷ የሱ ቅርብ መሆን መታደል ነው
አንዴ ባይህ እራሱ እመኛለሁ መልካም ሰው❤
እኳን በሰላም መጣህ ፉፄ እንኳን በሰላም ተገናኞችሁ ከእሙ ጋር
ወይኔ ስታምሩ እውነትም እህት እና ወንድትመስላላችሁ ❤️😘❤
እኳን በሰላም ተገናኛችሁ የኔ መልካሞች 👌💋💋💋💋🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
ፍፄ መልካም ሰዉ ነህ እናቱን የሚያከብር ሰዉ ሁሌም መልካም ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር አምላክ ይጨምርልህ
ፍፄ ትልቅ ሰው እግዚያብሂር ያሰብከውን ያሳካልህ። ግሩም ድንቅ ሰው ነህ።