Yarudaye yene mert godegna betam new yakeberkuk tekeyalachu yene konjo betam new yemetamrut mikalye beknfu yetebekachu am so happy 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤nurulgn
She is amazing high respect and value for her 3 kids by herself. Good couple , i like you guys, but i have message to Husband , you have to go to her place to help rasing your kids. Money is not enough , you have try your best to be beside her begor your kids grow. Just because government support kids it dosn't mean it is easy to raise 3 kids alone , i am in that position please don't think it is easy, please give priority for this. I like you noth, god bless you and your kids , i hope i will see you at same place, i like your plan , ok now you say 2 years, now i am happy. She is beautiful strong , good ethiopian girl, i proud of you to kerp your identity, husband you are so cool and hundsome , good couple
ጎበዝ ነሽ ከነጭ ጋ አድገሽ ምንም እንኳን ከአማረኛ ውጭ አቀላቅይም ትላንት ሄደው አማረኛ አይካን የሚሉ በበዙበት በጣም ጎበዝ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👌👌👌
እኔም የሚገርመኝ ይህ ነው ማንነታቸውን የሚረሱት ነገር ❤❤❤❤
Bewnet bexam gobez nat
በጣም ማርያምን ጎበዝ ናት❤❤
ባልየው ሰው አለማስገባትህ በጣም ጎበዝ ሰው በመሀል ከገባ #ሰይጣንም ይገባል ሁሉንም በራስ መጨረስ ነው ሚሻለው እኔና ባሌ18 አመት የኖርነው ግጭት ሲኖር ሰው ስለማናስገባ ነው
ስለ ውበት የማታውቁ ሰዎች ዝም በሉ ልጅቷም ቆንጆ ናት ግን ተለያይተው እየኖሩ ትዳር የለም ዝሙት ነው የሚባለው ከአምላክ ህግ ወጥታችህል ንሰሀ ግቡ አብራችሁም ኑሩ ::
ወረኛ ቅናታም ገገማ
ጀግና ነሽ 3ልጆች ብቻሽን ማሳደግሽ
ዉይ አብራችሁ ኑሩ አንተ እንደወንድ ሁን አብረህ ሰርተህ ልጆጅህን አሳድግ አላፊነት ለሶ ሰቶ ቀላል ነው ማለት ይከብዳል
ዋው 3 ልጆች ማለት ትልቅ ቤተስብ ናችሁ አብራችሁ የምትኖሩበትን ሁኔታ በፍጥነት መስራት ይኖርባችኋል ልጆች ከሁለቱምሽ የሚፈልጉት ፍቅር እና እንክብካቤ ይፈልጋሉ ይህ ካልሆነ የፈለገ ነገር ቢሟላላቸው የሚጎድል ነገር ይኖራል
ተጀመሮ እሥኪ ጨረሥ አዳምጨ አላውቅም እናተን ግን እሥከ መጨረሻ አዳመጥኮችሁ ደሥ ስትሉ ዋው አብሶ የሱ ለትዳር ያለው አቆም እደግፈዋለሁ በመሀል ሰው ተገባ መለያየትን እጅ አያቀራርብም ክፍተት ነው የሚፈጥረው
ልጆቹን ብቻ ሳይሆን እሱንም ነዉ የተሸከምሽዉ ፈጣሪ ያቅልልሽ
😂😂😂😂😂😂
ትዳራችሁ ይስመር ግን ፀጉርህን አስተካክል መልክህ ቆንጆ ነህ ፀጉርህ መልክህን አበላሽቶታል
በትክክል::
በጣም ነው የሚገርመው ከንጭ ጋር ያደገችም አትመስልም እዚህ እኮ እንደሶ በአልን የሚያከብር የቤቶ ሰለሞኔ ከአበሻነት የበለጠ ነው 😘😘
እሚገርም ነው እየመጣሽ እየያዝሽ ትሄጃለሽ ስትወልጅ ስታምጪ እጠገብሽ ከሌለ እርግዘሽ ድካምሽን ካልተጋራ ምንድነው ባልነቱ ሶስት ስትወልጂ እየመጣሽ እያረገዝሽ መሄድ እይከብድም ባልሽ ለምን እይመጣም እንቺጋ ስራ መስራት ይችላል ምን ማለት ነው እረ አስተካክሉት እንተስ ከልጆችህ ከሚስትህ በላይ ምን አለ
አራዳ ያዲሳባ ልጅ ይግደለኝ ስልኩን ቀይርህ መስጠትህ ሳታስጠጣ አይ እኛ ሴቶች ስትግደርደሪ ልታጨው ንበር ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት👌👍
ቢስሚላህ ደስሲሉ አላህይጠብቃቹ❤❤❤
ውይ ጥሩ ሴት ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለልጆችሽ❤
በጣም አሪፍነው ግን ፈጣሪ ባድየምኖሩበትን ነገርያመቻችላችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ አወ በሂወትውስጥ ሰው አያስፈልግም ሰውበራሱ ችግር ፈጣሪነው ጎበዞች
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ፣ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ፣አድናቂሽ ነኝ ከዛ አድጋ እንዲህ እርጋታና አማረኛሽ ደስ ይላል
በትዳርዉጥ የምወደዉ ባደኛደረጃ የምይዘዉ ስንጣና ሁለታችን የምን ፈታዉነገር ነዉ የሚያስደስተኝ ጀግናነህ አችም ለሌላሰዉ አትናገሪ ሁለታችሁ ፍቱት እኔም ባሌ እደዚህ በሆነልኝ ለሰዉ የማይናገር ሰዉሁኖ የማይነጋገር የለም ግን ለሌላሰዉ ማዉራት ምስጥር ማዉ ጣትነዉ
እግዚአብሔር ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ጎበዝ ሴት 🥰🥰🥰🥰
ባልሽን ማዳመጥ አለብሽ እኔም ማንም አየሰመለከተውም ብየ እማስበው ቤተሰቦቼንም የሱ ቤተሰብም እንዲገቡ አልፈልግም።
በጣም ደስ የሚሉ ወጣቶች በዚህ ትውልድ በማዬቴ ደስ አለኝ። ፈጣሪ ለዘላለም ያሣምራችሁ።
ማሻላላታምራላቸሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
❤❤❤ ታምራላችሁ 🎉
አየየ ወንድልጅን ማመን ጉምን መዝገን ነው በርቀት ታቅበህ እየኖርክ ብሎ ማሰብ
she is so beautifull esum yameral gn kso aybeltm das telalch uff❤❤❤❤
አንችጋር የማይኖረበት ምክኒያት ምን ይመሥልሻል አር አትጃጃይ ሊላ ቢኖርውነው ነቃበይ አይ ተበልተሻል
3 ልጂእያለቸዉ😂😂
Meskin negre nesh neka bey sister
Kechalk abereh lemenor moker nuro mado le mado menor ayawatam tsegurehen testekakel adios
Yarudaye yene mert godegna betam new yakeberkuk tekeyalachu yene konjo betam new yemetamrut mikalye beknfu yetebekachu am so happy 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤nurulgn
Sile melikachewu atawuru min agebachihu wanaw yesew lijj asitesasebuna libu nw ...sew nurowun lemashenef eko letinish gize lileyay yichilal...
ምርጦቸ አንድላይ ያኑራቹህ ደስስስ ትላላቹህ
ታምራላቹ በጣም ተባረኩ እንዲ መኖር የሜጋጋ ኑሮ ፍቅርእቤት ሴኖር ደስ ይላል
ዋው በጣም ደሥ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይደጉላችሁ ለቁም ነገር በቅተው ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያድርጋቸው ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ ይሁን ወንዱ ልጅ አሥተዋና ለሴቶች ክብር ያለህ ነህ ተባረክ አስተዋይ አክባሪ ትሁት ባህሪ የሰጠህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ከፍ ያድርግህ ልጆችህ ይባረኩልህ
She is amazing high respect and value for her 3 kids by herself. Good couple , i like you guys, but i have message to Husband , you have to go to her place to help rasing your kids. Money is not enough , you have try your best to be beside her begor your kids grow. Just because government support kids it dosn't mean it is easy to raise 3 kids alone , i am in that position please don't think it is easy, please give priority for this.
I like you noth, god bless you and your kids , i hope i will see you at same place, i like your plan , ok now you say 2 years, now i am happy.
She is beautiful strong , good ethiopian girl, i proud of you to kerp your identity, husband you are so cool and hundsome , good couple
ደስ ይላል 👍👍👍👍👍😘😘😘
ደሰ ትላላችሁ ማሮች❤❤😍😍🎉🙏
ስማ ወንድም ኣለም ስለምትወድህ ነዉ እንጂ ብቻዋን የምን እዳ ኑራት ነው እስዋን የምትቸከማቸው ሃላፊነትህን ተዋጣ እንጂ እንዴ እዉነት በጣም ቻይ ናት
ስወዳቸዉ❤❤
ደስ ትላላችሁ❤
pls Go And Live With Her.
አሁን ለ 4 ተኛ ነው የመጣሽው ?? ክክክክ ይመችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እሳበጣም እደምትወደው ያስታውቅባታል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይታኮአጠግበውም😂😂😂😂😂😊
አላህ ወደ ድሪው ፍቅራቹህ ይመልሳቹህ አሁን ላይ ተጣልተው በጣም እያለቀሰች ነው😢😢😢😢
አወ በጣም ታሳዝናለች ብቻዋን 3 ልጅ😌
Yesua betam kebad nw 3lij bicha masadeg kebad nw gn hule kr yemilegne fekrachehun kebeteseb gar atawedadru lezi mederesachu wanaw beteseb yekefelew mesewatenet nw berasachu bota arguna eyu yeweledachehut lij adgo kenate balay enesun siwed
ባልዬው በጣም የረጋ ነው እሷም ግን በቶሎ ብትጠቃለሉ አይከፋም ስይጣን መምጫው አይታወቅም፣
Wey guddddd. Swiss lijoch yasadigal!!!kkkkkkkkkkk Min aynet abat neh gin????
ውቦች ፈጣሪ አይለያችሁ
ደስ ትላለችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ከዚህ በለይ ብዝዝት ይበል❤❤❤
ደሰ ትለላችሇ
ሰላም ክህሎቶች ምወዳችሁ😘ይቺን ኮሜንት ምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለ ኢትዮጵያ❤❤❤😊
amen
አሜን
አሜን(3)👏👏👏❤❤❤
ወይኔ እርጋታችሁ
ስታምሩ አይለያቹ👌👍👍
ልጆቹንብቻ ሳይሆን አባትዮውንም እሷናትየምጦረው የሚመስለኝ ኧረ ነቃበይ ማማ አልነቃሽም ገና😂😂
እኔደግሞ ፀጉሮን ያቆመወድልጂ አልወድም ውራጀነው የሚመስለኝ ደግሞ አግባብአደለም ወድልጂ ሲኮርኮምነው ወንዳወንድ የሚሆናው።
አኔም ጤነኛ ሁላ አይመስሉኝም አይጣል የሰው ባህሪ
አይለያችሁ
Dess silu bemariyam 🥰🥰
ደስስስስ ትላላቹ❤❤❤
ውጭም አድገሽ አማርኛሽ ጎበዝ ነሽ ቆንጆ
ቤተረብ❤❤❤፣ደምሮኝ
ደስ ትላላቹ ፍቅራችሁ ዘላለም ይሁን ❤️
❤❤❤❤❤❤❤😮😢😢😢
Betam desss tlalachuh fetari fqrachuh yabzalachuh
ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
ታዲያ ተራረቃቸሁ እንዴት ሦሥት ልጀ ወለዳቸሁ አልገባኝም😢አረ አትራራቁ አብራችሁኑሩ ወይ ወሦጃወ የይ ይወሥደሸ
Yenea qongooo stamri
Hulachum tamralachuh
ደስ ሲሉ አይለያቹ አብራቹአርጅ❤❤❤❤❤
Harif tindochi nachihu
ዋው❤❤❤❤
desitilalach shegerochi 👌🖒
ና ቤተሰቤ ሁን ቴዎድሮስ
It's hard to be singing mum
እንደ ሚመስለኝ እሱን ልጅ ማዋለድ ብቻ ነው ስራው ልጆቹን የብቻ ዋን መንከባከብ አለ እንዴ 😳🙈😂😂😂😂😂🤔
ጉድ አገር ምን ማለት ነው ወይ ንግግር
አይከብዳትም አለኮ ተሸውዳለች
@@watermelonyuh3810 እኮ አይ ወንዶች😂😂
ተራርቆ መኖር ምን ይሉታል አባት ትልቁ ድርሻ ባንተ ተራርቆ መኖር ነው በል ተነሳና ስራ
@@helenalamin9762 አረ ንገሪልኝማ 😳😂😂😂😂😂🙆
2ጊዜ አየኋቸዉ አሁን በሌላቻናል አፌንከፍቸ ሳያቸዉነበር ደስይላሉ
ጎበዝ ናት ነጭ ሳታገባ 🥺🤙
የምን ማስመሠል ነው ፀጉሩን የምትወጂው ከሆነ ማህተብሽን አውልቂው ?
አወን😂😂
ልጅ እራስ ወዳድ ነው
አንዳንዴ ተስፋ አደርጋለሁ አንዳንዴ ደግሞ በክፋ ወንዶች ምክንያት ተስፋየ ያልቃል አላህየ ልቤን አንተ ጠግንልኝ 14 አመት ሆነኝ በ1 ወንድ ምክንያት ወንዶችን እድፈራ አድርጎኝ በፍርሀት ውስጥ ነኝ
የእኔ ጎዳኛ አይዞሽ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ወንዶችን መቅረብ እጅግ የስፈረኛል በጠም ነዉ ምፈረዉ ምክንያቱም አብዘኛዎቹ አስማሰይ ናቸዉ
የእኔ ጎዳኛ አይዞሽ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ወንዶችን መቅረብ እጅግ የስፈረኛል በጠም ነዉ ምፈረዉ ምክንያቱም አብዘኛዎቹ አስማሰይ ናቸዉ
በፍፁም በፍፁም አምላክ ሲስጥ ያውቅበታል አይዞሽ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ለአምላክ ከልብሽ ፀልዬ ካንቺ ጋር የሚስማማውን ታገኛለሽ👏🏽
አይዝዎሽ,እማ,ሁሉም,እኮ,አንድ,አደሎም,እኛ,እንደምንላያየው,ሆሎ,እነሱም,እንደዛው,ናቸው
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ይክሳል
Desitilalachi gin adilay hunu eshi
ወይኔ ባልየው ሀገር ነው እንደ ያለው?
ፍቅራቹህ ደስ ትላላቹ ግን ፀጉርህን ቁረጠው በጣም ያስጠላል
The single mum is a good payment from the government
Wandmye lemkerk Kanebabkaw pls abrachu hunu hulum ngr tlk sorry to say this gn mache kzech mdr endamnalfe anakm pls be fkre abrachu nuru
That is why she enjoying too much.There is child support
I don't believe hm.
A match made in heaven by God!! Lovely couple 💑, Ayeleyachu!!!
Fiqrachuu.yetebareke.yihuuun
እግዚአብሔር ይሁንሽ የኔ እህት::
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
When there is love there is everything
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
ሥወዳችሁ
ስታምሩ.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በጣም ያስብልኛል😂😂😢😢
ደሥ ይላሉ❤❤❤❤❤
Betam ergata alat gn balukash asregizo bicha eyelakesh beka lijochu beki entin enkuwan sayagegnu yiweledalu😂😂😂😂
አይ እንቻ ወንድ ብርቃ ነው ደስታሺም ለቅሳሺም እሱ ነው
Ke tiktok mander meetesh mew😂? tegenagnen
❤
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው አለም ያድርግላችሁ
ይሄ ቻናል ስለፍቅር ተሞክሮ በማለት የሚያቀርባቸው👈ይሄ ፍቅር ሳይሆን ሙድ ነው🤣
Tarik new bel