⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 864

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +182

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን💖
    ለየብቻ ለሚሸጥ ወር ለማይቆይ ቅባት ብራቹን አትጨርሱ እነሱም አሰራሩን እንደዚ በግልፅ አያሳዩም እንጂ እንደዚ ነው የሚሰሩት እየሰራቹ ተጠቀሙ ለልጆችም ለአዋቂም ይሆናል መልካም ቀን ይሁንላችሁ💖

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 2 роки тому +3

      ዛሬስ መልሽልኝ ካሮቲን ምንድነው የሆነ ሻምፖና ኮንድሽነር ተስማምቶኝ ሰዎቼን ግዙልኝ ብላቸው ካሮቲን አለው አሉኝ

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 роки тому +3

      መስኪ እስኪ ስለሄር ግሮ ንገሪኝ ከፍለፊት ወደኃላ እየሸሸ አስቸገረኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +6

      @@abaydemis866
      ኬሮቲን እኮ ጥሩ ነው ታድያ ፀጉራችን እንዳያያዝ እንዳይሰባበርና ጠንካራ እንዲሆን ደረቅ እንዳይሆን የሚረዳ ነው እማ ሻምፖው ከተስማማሽ ተጠቀሚው ኬሮቲን መኖሩ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 роки тому +4

      Mesikye bemaram sebscrab aregign ena desss yebelegn yenea ehet abertachegn

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 роки тому

      @@abaydemis866 benatisshi sebscrab aregign ehet abertachegn

  • @mezemur2892
    @mezemur2892 2 роки тому +82

    ለአንቺ የጠቀመሽን ለሰው ሳትደብቂ ማካፈልሽ በእውነት ቅን ሰው ቅን ልብ ያለሽ ነሽ አለማችን ላይ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ያብዛልን አመሰግናለሁ ።

    • @momyasuf7349
      @momyasuf7349 2 роки тому

      Yene wud mesekiye asaskekegne men yihone chegeru mekerigne yene enat

    • @Tisge-h9e
      @Tisge-h9e Рік тому

      ​@@momyasuf7349ዠቨ

    • @banch2948
      @banch2948 10 місяців тому

      🙏🙏🙏

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 роки тому +110

    መልካም ሴት መስክዬ አችን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ አሜን

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Рік тому +8

    የአረብ ሀገር ልጆችን ስንጠይቃችው ግዙን ነው የሚሉት አሰራሩን አያሳዬም አንች ግን በጣም ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 10 місяців тому +1

    መስኪ አንቺ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ለሰው ብለሽ የምትሰሪው ስራ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ የኔ ቆንጆ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ቻው ያኑርልን

  • @firehiwotnegashe6146
    @firehiwotnegashe6146 2 роки тому +3

    መስኪቲ በጣም አመሰግናለሁ የሩዝ እና ተልባ ውህድ አዘጋጅቼ በጣም ጠቅምኛል

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 2 роки тому +4

    ካንቺጋር አብሬሽ ሰርቸው አሁን አለቀብኝ ውጤቱን ሳላይ አልኮምትም ብዬ ነው እስከዛሬ ዝም ያልኩት እጅግ በጣም ነው የተመቸኝ ቪዲዮሽ ለጓደኞቼ ሁሉ ሼር እያደረኩላቸው ነው አገሬ ገብቸም አላቋርጠውም ሁሉም ግብአቶች በቀላሉ የሚገኙ ናቸው በዛላይ ፀጉሬን እንደት እንዳሳመረው አትጠይቂኝ መስኪ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ መልካም ሴት ነሽ አላህ ልጆችሽን በጤና በሰላም በፍቅር ያሳድግልሽ😍

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 роки тому +1

      ቅባቱ ተቀብተን እንታጠበዋለን ምንም ጠረን የለውም በየቀኑ ነው የምንቀባው ወይስ እንደኖርማል ቅባት ነው ምክርሽን ገና ልጀምር ስለሆነ ነው

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጠቅሞኛል👌👌 እኔ የምታሳይውን ሁሉ እየሞከርኩ ነው ፀጉሬ በጣም እያማረበት ነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባርክሸ በጣም ቅን ነሽ ልጅሽን አምላክ በሞገስ ያስድግልሸ🙏🙏🙏

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 2 роки тому

    Mesilla betam tiru sew nesh, Egziabhier abzeto yebarkish. Lejocheshen merto tasadglesh. Eshi emokrewalehu.

  • @የኖህመርከብ-ዘ8ወ
    @የኖህመርከብ-ዘ8ወ 2 роки тому +3

    መስክዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ምን ብዬ ልግለጽሽ። ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርከው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +17

    መስኪዬ ሁሉም ጣቃሚ ውህዶች ናቸው እኔም እሞክረዋለው አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @Agertiku
    @Agertiku 5 місяців тому

    ካንቺ በጣም ተምሬአለሁ አመሰግንሻለሁ !ስለፀጉር ብቻ ሳይሆን በብዙ አቅጣጫ ቀጥይበት ጎበዝ ! ።

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ መስክዬ💚እነማሰግነለን👏💐

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 роки тому

    Masik selamina tsaga yibizalishe Geta yibaraki konijo arigeshe Naw yesarashu balegn sariche itakamalhu thank you

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 5 місяців тому

    Yene konjo God bless you thank you so much🙏🏻🙏🏻

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርከሽ መስኪዬ
    Thank you😘

  • @melimelat3449
    @melimelat3449 2 роки тому

    Yenawa betame Arif New ngire gin yenaen koraretebegi ebakeahi atelefegi 🙏

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    አመሰግናለሁ መስዬ እኔማ የፀጉሬ ነገር ግራ እያገባኝ ነው። በስሩ እያተናቀቃለ ነው መሪዛምማ ረዝሞልኝ ነበር ያረብ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 роки тому +2

    ስላም መስኪየ። አሪፍ ቅባት ነው የስራሽልን እናመስግናለን የኔ መልካም ቅን አሳቢ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige yeni wud ❤🇪🇹

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 Рік тому

    በጣም ብልህ ሲት ነሽ! እናሙሰግናኣለን.

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 10 місяців тому

    Thanks meski🎉 it looks nice.

  • @zuzutube1521
    @zuzutube1521 2 роки тому +2

    ኮመንት ሠጥቸሽ አላቅም 🎁🎁🎁🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷ግን አድናቂሽነኝ ሀቀኛ ነሽ የምታሣይን ሁሉ ሞክረሽ ነዉ አሏህ ይባርክሽ ባለሽበት ሠላምሽ ብዝትትትትትትት ይበልልሽ

  • @RmlaMedia
    @RmlaMedia 2 роки тому +2

    መስኪየ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አንችን በጣም ምርጥ ሰውነሽ ፀጉሬ በአች ምክንያት ነው የተቀየረው እማማየ

  • @tarikgeletu2448
    @tarikgeletu2448 2 роки тому +1

    መስክዬ ተባረኪ የተበረክሽ ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @egizibisrat8513
    @egizibisrat8513 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ስለቅንነትሽ በጣም ጠቅሞኛል ፀጉራች ተለውጧል የእኔም የልጆቼም ከዚህ በላይ ከፍታሽ ይጨምር ትዳርሽ፣ልጆችሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ እንወድሻለን❤️

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam5176 2 роки тому +1

    ውይ መስክየ ጭንቀትማ እንዴት ይቀራል አገር ሰላም ሳይሆን የኔ ቆንጆ አንችን ግን አመሰግናለሁ

  • @haimanotfiseha7653
    @haimanotfiseha7653 2 роки тому

    Yene konjo thank you so much yanchin video kayehu jemro tsegure lewtu bzu new

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +1

    Wow I am going to make it today

  • @eyerusalemtilahun2421
    @eyerusalemtilahun2421 2 роки тому +2

    Meskiye seriche ayichewalw betam arif new gin yanchin aynet kibat aydelem yetetekemkut betam wedijewalw betam ameseginalw😍😍😍

  • @Asetr-g4z
    @Asetr-g4z 3 місяці тому

    ውይ ደሰስትይአመስግናለው ተባረኪ❤❤

  • @MiserakMekonen
    @MiserakMekonen Рік тому

    Yena wude 💞 selameshi yebeza thanks

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 Рік тому

    Meski, Egziybehar lejocheshen yabarkelesh! Yeha kebat tseguran kemebetates adenotal betam bezu lewet aychalehu tebarekilegn! ❤️

  • @ቲጂየቅዱስገብርኤልልጅ

    መስኪ እጅሽ ይባረክ ቅባቱ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ተስማምቶኛል የመጀመርያውን ጨረሼ አዲስ እየስራሁ ነው ተባረኪ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 місяці тому

    እባክሽን ስለ ሩዝ ውኃ አሰራር የቱ ጋር ላግኘው

  • @mehiretsheferaw2976
    @mehiretsheferaw2976 2 роки тому +1

    መሰኪ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮ አይቸው ደስ ስላለኝ እኔም ልጀምር ነው

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +2

    ዉይ መስኪዬ አሁን ጎረቤት ያለ መሆናችን አሁን ቆጨን መጥቼ እወስድ ነበር ግን ምን ያረጋል እናመሰግናለን እኔ እንኳን አላገኝም ሽንኩርት ብቻ እሞክረዋለሁ

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 7 місяців тому

    Mesky vaitamin D ekawen asayen yetese yegegal❤❤❤

  • @tiruneshmamo3939
    @tiruneshmamo3939 2 роки тому

    መሰኪዪ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ፀጉሬ በጣም ለዉጥ አለዉ

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 2 роки тому +1

    ekuhan dehena metash💐💐 Yen melikam selamish bizt yibelilish 💝💞💞💝💝💞

  • @TiemtiTesfamekel
    @TiemtiTesfamekel Місяць тому

    Thank you very good

  • @zenaahailemariamm2009
    @zenaahailemariamm2009 Рік тому +1

    Thank you 😊😊😊

  • @AmarMan-zz6cf
    @AmarMan-zz6cf 29 днів тому

    اللهم بارك حبيبتي انت جميلة زشعرك جميل لقد انتفعت

  • @MollalgnAychew
    @MollalgnAychew 2 роки тому

    Betam gerame neshi eshi meski berichilin eske lewendochim yehone neger beyn enem tsegure eyeregefe alikobignal

  • @aronseyoum826
    @aronseyoum826 2 роки тому +2

    በጣም የምወድሽ የምከተልሽ ግን ምንም ፅፌልሽ አላውቅም የተረጋጋሽ ልጅ እንዴት ላግኝሽ ባለሽበት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @xmax3217
    @xmax3217 2 роки тому

    መስኪየ የኔ ገር እህት እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ

  • @yanitdawit8010
    @yanitdawit8010 2 роки тому +1

    በጣም እናመሠገናለን መስኪዬ

  • @frealemsisay1019
    @frealemsisay1019 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ 💋💋💋

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige wud🇪🇹

  • @ሰሚራመሀመድአሊ
    @ሰሚራመሀመድአሊ 2 роки тому +2

    መስኪዬ በጣም እወድሻለው በርቺልኝ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 роки тому +2

    መስኪዬ የኔ መልካም ሁሉ ነገር የምትነግሪን ጥሩ ነው የኔም ፀጉር ተመልሷል ኑርልኝ

  • @akaabay2523
    @akaabay2523 2 роки тому +1

    መሰኪ እናመሰግናለን ባለሙያ ቀጥይበት

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 роки тому +1

    መስኪ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን መጣሽልኝ ናይላየን ሳሚልኝ እወዳችኋለሁ።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ቅባት ነዉ ያሳየሽን ተባረኪ። የሱፍ ዘይትስ አብረን ከሌላዉ ቅባቶች ጋር ብንጨምርበትስ?

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን መስኪ እንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ሀሪፍ ነው ነገር ግን ሽበት (ነጭ) ፀጉር አወጣብኝ እባክሽ ምክር እማ ካየሽው መልሽልኝ🙏 የዕድሜ አይደለም ገና ልጅ ነኝ

  • @adhu9400
    @adhu9400 2 роки тому

    Masiye zeytun bixakambat harifowu

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    መስኪዬ ሰላም ፍቅር አድነት ላችይሁን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን በርችልኝ የኔጀግና በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር ❤❤❤❤❤💐💐 እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ🙏

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 роки тому +1

      Yenea ehet simotilishi sebscrab aregign aberetachegn

    • @aisha5984
      @aisha5984 2 роки тому

      meskiye betam enameseginalen hulem eketatelishalew ye vitamin D etret endalaben endet new mawek menchilew ebakish melishilign ??

    • @Emebettube
      @Emebettube 2 роки тому +1

      ያለ ጥረት

    • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
      @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 роки тому

      @@Emebettube ወይዬ ጥጥዬ

    • @getahagos
      @getahagos 2 роки тому

      You are an amazing woman handcrafts by your own and sharing to teachers all of us.also you are a special woman a beautiful achievement of respectful. God blessings you and your beloved family ❤

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን pls የቅባት ማስቀመጪውን ከየት ነው የገዛሽው pls ሼር አርጊኝ

    • @zemzemtube8435
      @zemzemtube8435 2 роки тому

      አመዞን እና Noon አለ

    • @eli-solhabshatube8625
      @eli-solhabshatube8625 2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +2

      @@eli-solhabshatube8625
      እኔ ከአማዞን ነው ብዙ ነገሮች የምገዛው ሱቆችም ውስጥ አሉ

    • @eli-solhabshatube8625
      @eli-solhabshatube8625 2 роки тому

      @@meskitube16 ስሙን አስቀምጭልኝ እስቲ ወይም ሊንኩን thank you

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      @@eli-solhabshatube8625
      Oil applicant bottle ይባላል

  • @kidi8034
    @kidi8034 2 роки тому

    Meskiye ene mlsh yene tsegur kefitlefitu betam rejm new ke huwAla bekul gn betam achr ena shbo new endiyadg mn mareg alebgn

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      እንደዚ የሚሆነው የፊለፊቱን እጅ ስለምታበዢበት ነው ቅባት ስትቀቢ ስታበጥሪ ከፊት ከጀመርሽ ልስልስ ይላል ተለይቶ ከመሀል እየከፈልሽ ወደጎን አበጥሪ ሁለት ቦታም ስሪው

  • @sambaabetty3829
    @sambaabetty3829 Рік тому

    Selam lahulachihu yihun ande sawu yamadati madihaniti yamiyawuki kala bitutokimuliyne bageta fekere etayikachihalawu 🙏

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 2 роки тому

    ዉውዉ
    1ኛ አግዚአብሔር የባርክሽሽ ተባርክልኝ እማ
    ✔️✔️✔️💯💯💯💯💗💗💗💗💗

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 2 роки тому +4

    My affordable UA-camr men ale sew hulu endanche behone thank you meskeye😍🙏🙏

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 2 роки тому +1

    Meski sele massage yegeltshibet menged yemigerem new ..best nesh..ene demo tseguren wehed ekebalew neger gin massage mareg betam nebe yemiastelagn ..ahun gin massage kalarekugn dekame kentu endehone new yegebagn..thanks thanks

  • @SelamAlem-v7t
    @SelamAlem-v7t 11 місяців тому

    ባላወቅሽ ንሮ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selambushira5616
    @selambushira5616 2 роки тому

    Meakiye betam new temwedshi gn Eskezare tyake teykeshi Alawkim gn Ahun lteykilshi new swedshi melshilgn 1 Azmarino yedereke yhonal? 2 Le 7 were lji bikebut chigr yametal?

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል ነው

  • @tigistbekele2899
    @tigistbekele2899 2 роки тому

    Mesikiye enameseginalen gin kibatu firij nw mikemetew

  • @bemnetgirma5126
    @bemnetgirma5126 7 місяців тому

    መሰኪ ስራሽን በጣም ወደዋለሁ አመሰግናለሁ እኔ የምጠይቅሽ የተተኮሰ ፀጉር ቢሆን በምን መልክ መቀባት ይቻላል

  • @Mimisha776
    @Mimisha776 2 роки тому +1

    Thanks my dear I like it

  • @ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ

    መስኪዬ በርቺ እማ እኔ አንችን የምታስይኝ ሁሉ እየተጠቀምኩት ጸጉሬን ልውጥ አይቸበታለው😍❤👌

  • @muluworkmesfin2763
    @muluworkmesfin2763 Місяць тому

    መስኪ እንዴት ነሽ እባክሽን ካሰትሮል ኦይል በቤታችን እንዴት እንሚሠራ ንገሪን

  • @ፓናዶልቲዩብ
    @ፓናዶልቲዩብ 2 роки тому +16

    ❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን እሙ ናይላ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት አሚን ቅን የሆነ በቅንነት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ከመዳም ቤት 😅

  • @elizabethyirdaw1333
    @elizabethyirdaw1333 2 роки тому +2

    ተባረኪ እኔ ማጂክ አንቺን አይቼ ጠቅሞኛል❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 роки тому +1

    Meskiye yene qin deg ehte tebarekilegn

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 Рік тому

    Ken leboch lebesh ken new yena wed Egzeabher yebarkesh❤

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 2 роки тому +1

    እነመሰግለን በጠም ጥሩ ቅበት ነው

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому

    መስኬዬ ቀና ሰው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን

  • @kidisttefera6184
    @kidisttefera6184 2 роки тому

    Meskiye betam amesegenalew seriche etekemalew tsegure betam nw minekelew

  • @elshadaykifle2837
    @elshadaykifle2837 2 роки тому +2

    💚💛❤በመጀመሪያ በጣም ነው ምወድሸ .....የ ሮዝመረ ቅባት ሰርቼ colour ሩ በታም አረንጓዴ ሆነ ችግር የለዉም አይደል mski

    • @meseretbizuwork8085
      @meseretbizuwork8085 2 роки тому

      Awoo Chigir Yellawum Wude Inem Indazawu Hone Gin Arif Nawu

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      ምንም ችግር የለውም ቅባት ስንሰራ የምንሰራበትን ነገር ከለር ይይዛል

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 2 роки тому

    Meskiye betam arif new enamesegnalen 💖❤😍😍😘😘👌👌. Enem eseralhu gn eroz meri yalehubet hager wst Sipermarket wst magegnet alchalkum yalesu mesrat echlalehu ?
    2 tyake degmo eretun yhe edezihi fresch aydelem beekaw yemishet new yalegn esu metekem echlalehu ?

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 2 роки тому +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 7 місяців тому

    መሲየ በዘይት ዘይቶን ብንሰራውሳ እህት❓❓❓

  • @ቤቴልየናቷልጅዘኢትዮጵያYo

    መሲዬ የኔ ጀግና በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ባለሞያ በርቺ ማማዬ ስራዎችሽ በጣም ይመቹኛል ደሞ እምነትሽ ከምንም በላይ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪልን!

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 11 місяців тому

    እማ እናመሰግናለን እስኪ ለፎረፎር ንገሪኝ

  • @Ymenu1
    @Ymenu1 9 місяців тому

    ተባረኪፅጉሬተሉቭጣል😮❤

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 роки тому +2

    የኔ ውድ አሜን፫ የኔ ጨዋ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 роки тому +7

    All blessings to you!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @etalemahutilahun3052
    @etalemahutilahun3052 2 роки тому

    ጥሩ ሥራ ነው እናመሰግናለን የምጠይቀው ፊታችን መንካም ነው ትያለሽ ምን ጉዳት ያመጣል ?

  • @senaitberhane1373
    @senaitberhane1373 2 роки тому +2

    Thank you sis you are amazing God Bless you

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 роки тому +4

    ሠላምሽ ይብዛ ሐስክዬ ቅን ነሽና እግዚአብሔር አምላክ ቀናውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ እህቴ።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni wud❤

  • @selamawitavel8883
    @selamawitavel8883 2 роки тому

    Meski ke kibatu wichi end buna tikurazmud abishi binchemir chigr yinorewal ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      ከተስማማሽ የፈለግሽውን መጨመር ትችያለሽ

  • @heavenhaile169
    @heavenhaile169 2 роки тому

    መስኪዬ አናመሠግናለን ውዴ🙏 መስኪዬ ማሳጅ መስጫ አሳይተሽን ነበር እኔ ያገኘሁት መሳጅ መስጫ ማበጠርያ የሚመስል ቀጫጭን ጫፍ ያሉት ነው ይሆነኛል?

  • @TadeluTola
    @TadeluTola 10 місяців тому

    Abboo faayyaa fi umrii dheeraa siif yaa kennuu waqqayyoo. waan baay'ee sirraa baranee.

  • @hiwiseyoum650
    @hiwiseyoum650 2 роки тому +1

    Enameseginalen Mariye

  • @wubalemnegussie4006
    @wubalemnegussie4006 2 роки тому

    Meskiye kibatun serchew eyetetekemkut new gin metekem kejemerku behuala gin stegure kesiru betam menekel abeza mejemeriya endezi new yemihonew min timekrignalesh. Edgetu gin chemirual kemenekelu wuchi.

  • @berekethailu5411
    @berekethailu5411 2 роки тому

    መስኪ yehe kibate lesasa ena lebzàt yehonal?

  • @rahel4864
    @rahel4864 2 роки тому

    የወር አስቤዛ በይው መስኪዬ 😅 ኧረእኔ ፀጉሬ እየሳሳብኝ ነው እስኪ ይህንን ውህድ ልሞክርእው ያንች በጣም በዝቷል

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 2 роки тому +2

    የፀጉሬ መቀየር ከአላህ በታች ምክንያት አችነሽ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ ጥቁር አዝሙድ አልጨመርሽምሣ እኔ ብጨምርበትሥ

  • @sultanjemal3263
    @sultanjemal3263 Рік тому

    Coconat bcha bntece chgr yelewm ena lelaw esstu nurmal bihon gudat alew egna esat mekotateriyae stob yelenm

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 2 роки тому +1

    እሺ:መሰኪ:አሪፍ:ኢኮኖሚ:ቆጣቢ:ሲቀጥል:ጤናማ:እጅሸ:ይባረክ:እሰቲ:የቅባት:መቀቢያዋን:ያልፈለኩበት:ሰቶር:የለም:የገዛሸበትን:ሊንኩን:አሰቀምጪልን:በእናትሸ:ሠሰኪ:አመሰግናለሁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤