Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን 🙏 ሃሌሉያ እንነጠቃለን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤❤
Amen wondme tsga yebzaleh tebarek🙏
ዮኒዬ በርታልን ጌታ ይባርክህ በአንተና በቢኒ ብዙ እየተጠቀምን ነው ።
Hailishaye silante getan ameseginalew tebarekilign
Amen...GBU bro.❤🎉❤
Stay blessed,,❤❤❤❤❤
እንዳንተ አይነቱ ሰው ያስፈልገናል ወድምነት በርታልን❤
ዬንዬ ብዙ ነገሮች ላይ ትክክል ነህ ግን የዘለልካቸው ነገሮች አሉ1 አንድ ቀን እንደ ሺህ አመት ነው ይላል የእግዚአብሄር ቃል 70 ሱባኤ ሲል 70 አመት ወይም 7አመት ሳይሆን በእግዚአብሔር አቆጣጠር ቁጠረው 7 አመት የመከራ ዘመን የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ የለም ነው እያልን ያለነውበድብቅ መነጠቅ የለም ጌታ እንደተናገረውስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ እመጣለሁ አወስዳችሁዋለሁ ማንም ክርስቶስ በዚህ አለ ቢላችሁ እንዳትሰሙ መብረቅ ከምእራብ እንደሚታይ በግልፅ ነው የሚመጣው ቤተክርስቲያን (እኛ በክርስቶስ ያለነው51 እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበት ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን።53 ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።54 ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ፡- ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።በድብቅ ንጥቀት አየር ላይ መቆየት የሚሉ አስተምህሮዎችን ነው እየተቃወም ያለነውበአጭሩ ቤተርስቲያን በመከራ ውስጥ ታልፋለች የእስራኤል ህዝብ በግብፅ ውስጥ እንደተጠበቀ መቅሰፍቱ እንዳላገኘው ቤተክርስቲያንም ከመከራው ትጠበቃለች ጌታ ኢየሱስ ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር በግልፅ ይመጣል ቤተ ክርስቲያንም አብራ ከጌታ ጋር ወደተዘጋጀላት ስፍራ ትሄዳለች በህይወት ያሉ ቅዱሳን , በመቃብር ያሉ ቅዱሳን ይነሳሉ በህይወት ያሉ የማያምኑ ሁሉ ከክርስቶስ መገለጥ የተነሳ ከአፉ ከሚወጣው ስለታም ሰይፍ የተነሳ ይጠፋሉሰይጣንንም ሺህ አመት ያስረዋል ምድርም በጨለማ ትዋጣለች
Y xega astemari, Tebarek
❤❤❤❤
14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
በክርስቶስ የሞቱ ቀድመውን ይነሳሉ የመጀመሪያው መለከት ሲነፋ ቀጥሎ እኛ በክርስቶስ ያመንነው እንነጠቃለን በስውር አይደለም በግልፅ
27 መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤30 የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤ 7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።ዬንዬ ጌታ የሚመጣው በግልፅ ነው ቃሉ እንደሚናገረው በስውር እመጣለሁ አላለም ደግሞ አንዴ ነው የሚመጣው መፅሀፍ ቅዱስ የሚለው እንደዚህ ነው በስውር እንነጠቃለን የሚል የለም ካለ ንገረን
❤❤❤
አሜን 🙏 ሃሌሉያ እንነጠቃለን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤❤
Amen wondme tsga yebzaleh tebarek🙏
ዮኒዬ በርታልን ጌታ ይባርክህ በአንተና በቢኒ ብዙ እየተጠቀምን ነው ።
Hailishaye silante getan ameseginalew tebarekilign
Amen...GBU bro.❤🎉❤
Stay blessed,,❤❤❤❤❤
እንዳንተ አይነቱ ሰው ያስፈልገናል ወድምነት በርታልን❤
ዬንዬ ብዙ ነገሮች ላይ ትክክል ነህ ግን የዘለልካቸው ነገሮች አሉ
1 አንድ ቀን እንደ ሺህ አመት ነው ይላል የእግዚአብሄር ቃል 70 ሱባኤ ሲል 70 አመት ወይም 7አመት ሳይሆን በእግዚአብሔር አቆጣጠር ቁጠረው 7 አመት የመከራ ዘመን የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ የለም ነው እያልን ያለነው
በድብቅ መነጠቅ የለም ጌታ እንደተናገረው
ስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ እመጣለሁ አወስዳችሁዋለሁ
ማንም ክርስቶስ በዚህ አለ ቢላችሁ እንዳትሰሙ መብረቅ ከምእራብ እንደሚታይ በግልፅ ነው የሚመጣው ቤተክርስቲያን (እኛ በክርስቶስ ያለነው
51 እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበት ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን።
53 ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።
54 ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ፡- ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።
በድብቅ ንጥቀት አየር ላይ መቆየት የሚሉ አስተምህሮዎችን ነው እየተቃወም ያለነው
በአጭሩ ቤተርስቲያን በመከራ ውስጥ ታልፋለች የእስራኤል ህዝብ በግብፅ ውስጥ እንደተጠበቀ መቅሰፍቱ እንዳላገኘው ቤተክርስቲያንም ከመከራው ትጠበቃለች ጌታ ኢየሱስ ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር በግልፅ ይመጣል ቤተ ክርስቲያንም አብራ ከጌታ ጋር ወደተዘጋጀላት ስፍራ ትሄዳለች በህይወት ያሉ ቅዱሳን , በመቃብር ያሉ ቅዱሳን ይነሳሉ
በህይወት ያሉ የማያምኑ ሁሉ ከክርስቶስ መገለጥ የተነሳ ከአፉ ከሚወጣው ስለታም ሰይፍ የተነሳ ይጠፋሉ
ሰይጣንንም ሺህ አመት ያስረዋል ምድርም በጨለማ ትዋጣለች
Y xega astemari, Tebarek
❤❤❤❤
14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
በክርስቶስ የሞቱ ቀድመውን ይነሳሉ የመጀመሪያው መለከት ሲነፋ ቀጥሎ እኛ በክርስቶስ ያመንነው እንነጠቃለን በስውር አይደለም በግልፅ
27 መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤
30 የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤
7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
ዬንዬ ጌታ የሚመጣው በግልፅ ነው ቃሉ እንደሚናገረው በስውር እመጣለሁ አላለም ደግሞ አንዴ ነው የሚመጣው መፅሀፍ ቅዱስ የሚለው እንደዚህ ነው በስውር እንነጠቃለን የሚል የለም ካለ ንገረን
❤❤❤