- 97
- 144 251
yonas bedilu offial የጸጋ መግቦት አገልግሎት
United States
Приєднався 26 тра 2023
እንኳን ወደ ጸጋ መግቦት አገልግሎት የዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ የቱብ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስብከቶችን እና መዝሙሮችን የምንለቅ ሲሆን የሚለቀቁት ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ዩቱቡን ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን
አገልግሎቱን በተመለከተ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት
0966369489\u003e\u003e0975765212
አገልግሎቱን በተመለከተ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት
0966369489\u003e\u003e0975765212
Відео
||በክርስቶስ ያገኘነው ጽድቅ ግማሽ ጽድቅ ነውን||ለመዳን እምነት + ስራ ወይስ እምነት+ ጸጋ ?||
Переглядів 2,2 тис.День тому
0966369489
||የብቸኝነቴ መድሃኒት||ልብን የሚያጽናና ድንቅ መዝሙር||pastor berhane weldegebrhel||
Переглядів 23413 годин тому
0966369489
||አባቶቻችን በመዳን ዙሪያ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የቀኑ ይመስላል||
Переглядів 2,6 тис.15 годин тому
||አባቶቻችን በመዳን ዙሪያ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የቀኑ ይመስላል||
||የሰርጌ ኘሮግራም በጥቂቱ||በጣም ደስ የሚል ቀን ||yonas and mahlet||wedding||
Переглядів 1 тис.22 години тому
||የሰርጌ ኘሮግራም በጥቂቱ||በጣም ደስ የሚል ቀን ||yonas and mahlet||wedding||
||የዘማሪ ሐዋዝ የምንፍቅና ጅማሬ||ጉዞ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ||መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የክርስትና መመሪያ ሊሆን አይችልም?||
Переглядів 9 тис.21 день тому
0966369489
||ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በዚህ ትምህርቱ ተሳስቷልን||ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ እውነት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 7 тис.28 днів тому
||ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በዚህ ትምህርቱ ተሳስቷልን||ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ እውነት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||በጉባኤው ፊት ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ የመቀየር ሙከራ አልተሳካም||ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ አላማውስ ምንድነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 18 тис.Місяць тому
||በጉባኤው ፊት ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ የመቀየር ሙከራ አልተሳካም||ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ አላማውስ ምንድነው||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ህልም መፍታት አገልግሎት ወይስ ?||አገልጋይ ዮናስ በድሉ
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
||ህልም መፍታት አገልግሎት ወይስ ?||አገልጋይ ዮናስ በድሉ
||የንጥቀት ትምህር መቼ ተጀመረ ||ትልቅ ስህተት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
||የንጥቀት ትምህር መቼ ተጀመረ ||ትልቅ ስህተት||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ልዩ ወንጌል ||ከባድ የስህተት አስተምህሮ ቅዱሳን ተጠበቁ||አገልጋይ ቢንያም በርሔ||
Переглядів 334Місяць тому
||ልዩ ወንጌል ||ከባድ የስህተት አስተምህሮ ቅዱሳን ተጠበቁ||አገልጋይ ቢንያም በርሔ||
||“ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና፥ ማንስ ሊቆም ይችላል?” - ራእይ 6፥17||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 686Місяць тому
||“ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና፥ ማንስ ሊቆም ይችላል?” - ራእይ 6፥17||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ስር የሰደደው ከባዱ የስህተት ትምህር||በትምህርት ንፋስ እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
||ስር የሰደደው ከባዱ የስህተት ትምህር||በትምህርት ንፋስ እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል 3||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 619Місяць тому
||በመስጠት ውስጥ ያለ ትልቅ በረከት||ክፍል 3||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||''እውነት እላችኃለሁ÷ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 775Місяць тому
||''እውነት እላችኃለሁ÷ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤1ኛ ተሰሎንቄ 4፥4||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 473Місяць тому
||ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤1ኛ ተሰሎንቄ 4፥4||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||የአብርሃም ልጅ እና የአብርሃም ዘር|| ልንረዳው የሚገባ ቁልፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
Переглядів 801Місяць тому
||የአብርሃም ልጅ እና የአብርሃም ዘር|| ልንረዳው የሚገባ ቁልፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||
||የክርስቶስ የቤዛነት ስራ ይድኑ ዘንድ ለተወሰኑ ብቻ ነውን?||
Переглядів 577Місяць тому
||የክርስቶስ የቤዛነት ስራ ይድኑ ዘንድ ለተወሰኑ ብቻ ነውን?||
||መዳኔ እንደማይወሰድ እርግተኛ ነኝ||ኑ ድሬዳዋ ላይ ወንጌል እንስራ||
Переглядів 404Місяць тому
||መዳኔ እንደማይወሰድ እርግተኛ ነኝ||ኑ ድሬዳዋ ላይ ወንጌል እንስራ||
አጭር ጥያቄ ልጠይቅህ! እግዚአብሔር አዳምን ፈጥሮ ገነት ያስገባው በስህተት እንደሚወድቅ እያወቀ በስራው እየተጫወተ የነበረ ይመስልሃል? አዳም ገነት ውስጥ ለዘላለም እንዳይኖር ተደርጎ እንደተፈጠረ ታስባለህ? ለዚህ መልስ ከሰጠኸኝ የዳነ ሰው ላለመጥፋቱ እየሰጠህ ላለኸው ሙግት መልስ ይሆነኛል።
are you sure,not to be lost? what about Rome 11:17-22 and Hebrew 6 and 10 and also in mattew gospel it says endure to the end why it warns?
ዮናስ የዳነ ሰው በሌላ በማንም መዳናቸው አይወሰድባቸው። አንተ ራስህ አልፈልግም ካልክ እግዚአብሔር አንዴ መዳን እፈልጋለሁ ብለህ ቃል ስለገባህ አሁን አልፈልግም ማለት አትችልም ብሎ ፈቃድህን ደፍጥጦ ያስቀርሀል እያልክ ነው? አስቀድሞ የተመረጠ ሰው መመረጡን አልፈልግም የማለት ፈቃድ ፈፅሞ የለውም እንደሚሉት እንደነ ካልቪኒስት ነው እምነት ማለት ነውን? ከነሐዋርያው ጳውሎስ ጋር ያገለገለው ዴማስ ይህን ዓለም ወዶ በፈቃዱ እምነቱን ቢተወውም አልጠፋም እያልከን ነውን? ሰው አንድ ጊዜ ከዳነ ለዘላለም ድኗል። በዳነ ጊዜ ነፍሱ/መንፈሱ በመንፈስ ቅዱስ ስለታተመ የፈለግነውን ኃጢአት ብንስራ የታተምንበትን መንፈስ አልፎ ነፍሳችንን/መንፈሳችንን ስለማያረክሳት የሰራነው ኃጢአት ስጋችን ላይ ተጠራቅሞ አፈር የሆነው ስጋችን ወደ አፈርነት ሲለወጥ ኃጢአታችንም ያን ጊዜ ከስጋችን ጋር ይጣላል ብለው እንደሚያስተምሩት እንደነ ኃይሉ ዮሐንስ ሰው መንፈስ ባዮች ባይ ነህ ወይ? አንዳንድ ተረዳሁት የምትላቸው ነገሮችህ ያልተገላበጠ ያራል እንደሚባለው አረህ እንዳገኝህ አድርገውኛል።
ፀጋው በዕምነት አድኖአችኋልና! በክርስቶስ በተሰራልን እንጂ እኛ በምንሰራው እንደምንድን መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም! በተቆጠረልን በእግዚአብሔር ፅድቅ እንጂ የፀደቅነው በእኛ መልካም ስራ አይደለም! የሰው መልካም ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ የመርገም ጨርቅ ነውና! ድሆችን በማብላት የምንፀድቅ ከሆነ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ! ደህንነትን ከስራ ጋር ማገናኘት ኢየሱስ ኃጢአተኛውን ለማዳን የሚሆን በቂ ስራ አልሰራም የሚል ክህደትና ደሙን መርገጥ ነው፥ እግዚአብሔር የሰጠን ፅድቅ ግማሽ ከሆነና ሙሉ የሚሆነው ደግሞ ድሆችን በማብላት ከሆነ፥ የመስቀሉ ስራ 50% ሲደመር ድሃ መጠየቅ 50% = 100% ሲሆን እንድናለን ማለት፥ የመስቀሉን ስራ ከደሃ ጥየቃ ጋር እኩል ማድረግና ደህንነትን የሚያክል ትልቅ ስጦታ አዋርዶ መጣል ይሆናል። በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው አይጠፋም! ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም ይለናልና! አለመጥፋት ዳግመኛ ከመወለድና የእግዚአብሔርን ዘር ከመካፈል ጋር እንጂ ደሃ ከመጠየቅ ጋር እንዴት ይገናኛል?
ወንድሜ ማብራሪያ ጥሩ ቢሆንም ስለእስራኤላውያን ያልከወ ግን ትንሽ ማስተካከያ ያስፈልገዋል ሁሉ እንደተቆረጡ አድርገህ የተናገርከው አሁን እንኳን ጌታን ተቀብለው እግዚአብሔርን የሚያመልኩ አሉ
ወንድሜ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቆየኮ የብዙ ቤተክርስቲያኖች መግለጫ ከሆነ
መዳን በእምነት ነው። እምነትም በሥራ የሚገለጥ ነው። " ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9) ። በሥራ የምገኝ መዳንም ሆነ ጽድቅ የለም። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን እንድንጸድቅ እናምናለን። ፤ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ (ወደ ሮሜ ሰዎች 3:21-22) በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። (ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24) እምነታችን ግን በሥራ የሚገለጥ ነው።እምነታችን የሚሠራ ነው። እምነታችን በሥራ ፍፁም ይሆናል ። " በጸሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናሳስብ፥ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን የተስፋችሁን መጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቋርጥ እያሰብን፥ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመሰግናለን፤" (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3) " በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:6) በሥራ የማይገለጥና ከሥራ የተፋታ የማይሠራ እምነት ግን የሞተ ነው። " አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?" (የያዕቆብ መልእክት 2:20) " እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?" (የያዕቆብ መልእክት 2:22) " ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ። " (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:29) " ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:7) " የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:10) እምነት የማይታይ የልብ ብሆንም በሥራ ይታያል፣ ጽድቅም በኑሮ ውስጥ በተግባር ይገለጣል። እናምናለን የምንል እምነታችን በሥራ ካልታዬ፣ ጸድቀናል የምንል ጽድቃችን ግን በኑሮ ውስጥ በተግባር ካልተገለጠና ጽድቅን የማናደርግ ከሆነ ሙሉ እውነት ሳይሆን የያዝነው ጎዶሎ እውነት ነው። ይሄ ደግሞ ኑፋቀ ይባላል። ወደ መሳትም ይመራናል። ይህ እንዳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ እውነት ይነግረናል። ስለዚህ አምነናል የምንል እምነታችን ልሠራ፣ ጸድቀናል የምንል ጽድቅን ልንወደው ልናደርገውና ልንኖረው የግድ ይለናል።
ሐዋርያው ጳውሎስ በገላትያ 2፥10 ላይ ድሆችን ብቻ እንድናስብ ለመኑን ይህንን ለማድረግ ተጋሁ።" ብሎ ተናግሯል ዳሩ ግን ለመጽደቅ ሳይሆን ያደረገው የወንድሞችን ቃል ለመፈጸም ብቻ ነበር። ገላትያ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የሚያትተው በእምነት ስለሚገኝ ጽድቅ እና ድነት እንጂ ደሀን አስቦ ስለመጽደቅ አያትትም።
😂😂😂 ግማሽ ጽድቅ ነው አለ ወንጌላዊ? በዚህ አይነትማ ክርስቶስ መሠቃየቱ እውነት ነው፤ ግማሽ ስራ ከተባለ ግን ሙስሊሞች እንደሚሉት አላህ ሰውሮታል፤ የጽድቅን ስራ በሙሉ ሰርቶ ሳይጨርስ። ያዕቆብን አንብቦ ብዙ ሰዎች ገደል ገብተዋል፤ ራሱ ያዕቆብ በሕግ ልትጸድቅ የምትፈልግ በአንዱ ከሳትክ በሁሉ በደለኛ ነህ ብሏል። ስራ የክርስቶስን ጽድቅ የምንገልጥበት መንገድ እንጂ፤ ለጽድቅ የምንሄድበት መንገድ አይደለም።
ወንድማችን ያሪድ የተነገረው ትምሕርታ ለማጦዝ አትሞክር ከቻልክ ከሱ እግር ስር ቁጭ ብለሕ ተማር በትምርታቸው ውስጥ ሁን ብለሕ ጥያቀ ለማንሳት ስትደናገር አይብሐለሁ ጽድቅ የሚገኛው በኢየሱስ ቢቻ ነው ግን ጸድቄያለሁ ብለሕ ተቀመጥ ይለናል የጸደቀ ሰው ድሆች ማብላት ,የታመሙት አንጠይቅ ይላል ድነታችሁ ፈጽሙ የሚለውስ አላነበብከውም ወይ ወንድሜ የምመክርሕ ያስተማረው ትምሕርታ ካልገባሕ ጠይቅ መጀመረያ ወንድምሕን እንደተሳሳት ቀማቅረብ በፊት ራስን እይ !!!
ሰውን ለማንቃት አይደለም። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። መጽሐፍ እንዲህ ይላልና ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። እምነታችን በፍቅር ሆኖ የምሠራ እንጂ የማይሠራ የሞተ አይደለም። " አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?" (የያዕቆብ መልእክት 2:20) " ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። " (የያዕቆብ መልእክት 2:26)
ቀጥታ ከላይ እንደወረደ። ፀጋ ይብዛልህ
ለምን ወንድሜ? እንዴት ብዬ በጥቂት ቃላት እንደምገልጽልህ በላወውቅም በእምነት ብቻ ነው የሚጸደቀው የሚለው ትምህርት በጥንቃቄ ካልተገለጸ አጋንንት የሚጠቀምበት አደገኛ ትምህርት ነው። እምነት እራሱ ምንድነው? በጌታ ማመንስ ምንድነው? ጌታን መቀበልስ ምንድነው? ዝምብሎ ከጳውለቀስ መልእክቶች እየጠቀሱ ስራ አያድንም ማለት ልክ አይደለም። ወንጌ አስቀድሞ በክርስቶስ ነው የተሰበከው ሌሎች ሀዋሪያቶችም እንዲህ ያለ አንድምታ ያለው ትምህርት አላስተማሩም ነገርግን ጳውሎስ ተሳስቷል እያልኩም አይደለም፣ ጴጥሮስ በ2ኛ መልእክቱ 3:16 ላይ እንዳለው የወንድማችን ቅዱስ ጶውሎስ ትምህርት ለመረዳት ይከብዳል ደካማ ሰዎች ደሞ ያጣሙታል። ወይ ሙሉ ከሮሜ እስከ እብራውያን ማንበብ ወይም ደሞ ለማስተማር ባንሮጥ ያስኮንናልና ሌሎችን የማሰናከል ደሞ ከባድ ነው
እግዚአብሔር እኔን ለማዳን የኔን ስራ ሚፈልግ ከሆነ ተበላሁ በለኛ። የእግዚአብሔርን የፅድቅ ልክ መድረስ ማርካት የሚችል ሰው ማነው? እንዲሁ በፀጋው ፀድቀሀል ካላለኝ ለኔ መሞቱ ከንቱ ሆነ በለኛ? እኔጋ እኮ ፍፁም ፅድቅ የለም። እምነት + የኔ ስራ= መቼም ፅድቅ ሊያስገኝ አይችልም። ፀጋው ይብዛልኝ
ĠBÚ
ጽንፍ ይዘህ እንዳይሆን ተጠንቀቅ Calvinism and arminianism የግድ አንዱን ሆኛለሁ አንዱን ሁኑ እያልክ እንዳይሆን ። ፅድቅ ፡ መዳን በእምነት ብቻ ነው የዳኑ ሰዎች ግን ክርስቶስን ይመስላሉ ።
ወንድሜ በጣም አወድሃለው አከብርሃለሁ, ነገር ግን ይህንን ትምህርት አንተ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሰማሄው ደነገጥክ አንጂ ይሄ be theology ያለ ትክክለኛ ትምህርት ነው. አገላለፁ ስላልገባህ ነው ግር ያለህ እንጂ. በደምብ ከመሰረቱ ብትሰማው አንተ አንደተረዳሄው በፍፁም አይደለም. መንፈሳዊነት የሚለካው ለክርስቶስ ለፍቅሩ በምናሳየው ሥራ ነው. ይሄ ማለት ግን በሥራ ፀደቅን ማለት ሳይሆን, ያገኘነዉን ፅድቅ በሥራ ካልገለጥነው ቀድሞዉኑ ከልብ አንዳላመንን ያሳብቅብናል. ስለዚህ ባመንበት መረዳት ልክ መስራት አለብን. የፀደቅነው ግን በክርስቶስ አንጂ በስራችን አንዳልሆነ ግልፅ ነው. 👉ወ/ዊ ያሬድ ያወራው ስለ ፅድቅ ሳይሆን ስለመዳን ነው. ፅድቅ በማመን ነው. መዳን ሶስት አይነት ገፅታ አለው. 1,በአላፊ ጊዜ መዳናችንን ሲገለፅ; ድነናል. ይህ በክርስቶስ አምነን የፀደቅንበት መዳንና አዲስ ፍጥረት የሆንበት ነው. 2, በአሁናዊ ጊዜ ሲገለፅ; እየዳንን ነው, ማለት በመንፈሳች የተካፈልነዉን መዳን በነፍሳችን (በአእምሮ በመታደስ በተግባር ስንገልጥ) ማለት ነው. የተወለደ ልጅ ሁሉ እንደሚያድግ ሁሉ አዲስ አማኝም በአስተሳሰብ እየታደሰ በተግባር ሥራ እያደገ መምጣት አለበት. የማያድግ ልጅ የሞተ እንደሆነ ሁሉ በሥራ ያልተገለጠ መዳን የሞተ ነው. 3, መዳን በወደፊት ጊዜ ሲገለጥ, አንድናለን; ይህ ማለት በመንፈሳችን ያገኘዉን መዳን በስጋችን አልተካፈልንም. ይህ ማለት ዳግም የተወለደው መንፈሳችን ብቻ ነው. የክርስትና ተስፋ ግን ይሄ ብቻ አይደለም የትንሣዔ ተስፋም አለን. አንደዉም ዋናው ተስፋ የስጋ ትንሣዔ ነው. ስለዚህ በመጨረሻው ቀን በትንሣዔ የሚሞተው ስጋ የማይሞት የዘላለም ሕይወት ይጎናፀፋል. ከዚህ አንፃር መዳን የወደፊት ተስፋም ነው. መዳናቺን ፍፁም የሚሆነው በትንሣዔ ቀን ነው. አባታችን አብርሃም አንኩአን ያንን የትንሣዔ መዳን አላገኘም "ያለኛ ፍፁማን አንድይሆኑ....." በመፅሐፍ ቅዱስ መዳን በኃላፊ በአሁናዊ, እና በወደፊት በሶስቱም ተቀምጦአል. በኃላፊ ብቻ ያለዉን መስበክ ሙሉ ስብከት አይደለም. "አስቀመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል" ተብሎአልና. ይህ ትምህርት አሁን የመጣ ሳይሆን የነበረ ነው. ጳውሎስ እና ያሬድ አዲስ ትምህርት አምጥተው ሳይሆን በ Protestant ትዮሎጂ t/ቤት የተማሩትን/ ያነበቡትን ነው የገለፁት. ዶ/ር ማሙሻ ፈንቴም አንዲሁ የሰበከበትን ቪዲዮ ላሳይህ አችላለሁ. መጀመሪያ ቁጭ ብሎ ሳይማሩ ሚዲያ ላይ ወቶ መቃወም በኛ በጴንጤዎች ልማድ ብይሆን ጥሩ ነው አላለሁ. ስለ ትምህርታችን ሁላችን በፍርድ ቀን አንጠየቃለንና በኃላፊነት ብናወራ መልካም ነው.
ወንድሜ የያሬድን ሙሉ የሮሜንና ዕብራውያንን መልዕክትን ተከታትየዋለሁ እዚያ ላይ በጣም ግልፅ አድርጎታል። እዚህ ላይ ሁሉንም ለመፃፍ ስለሚከብድ ነዉ። ግን ሀሳቡ ሰው ጌታን ሲያምን ይድናል ማለትም ይፀድቃል ዳግም ይወለዳል መንፈሱ ብቻ ለዚህ ነው የማይታየው ፅድቅ የተባለው ይኼኛው ፅድቅ .... ( ሮሜ8: 1: እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም። 2: በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና)... ( ኤፌሶን 2: 8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤)... ግን ከውስጥ ሆኖ በስራ የሚገለጥ ወይም በኛ ፈቃደኝነት በእግዚአብሔር ፀጋ የሚገለጥ ፅድቅ አለ እርሱም የነፍስ መዳን ይባላል።... (ያዕቆብ1: 21: ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ)....በመጨረሻም ስጋችን ይድናል ጌታ ዳግም ሲመጣ justification ለመንፈሳችን... righteousness... ለነፍሳችን.....glorification....ለስጋችን...እዚህ ላይ እንግሊዘኛ የተጠቀምኩት justification እና righteousness የሚለው ቃል ፅድቅ ተብሎ በአንድ ቃል ስለተተረጎመ ለመረዳት ይከብዳል justification (የፍርድ ቤት ቃል ነው) ይህም ማንም ሰው ጌታን ሲያምን ይፀድቃል መንፈሱ ከኩነኔ ነፃ ይሆናል። በሂደት ፅድቁ righteousness ይገለጣል ይህም በነፍስ መዳን ሂደት ውስጥ (በዚህ ውስጥም የእግዚአብሔር የፀጋ ቃሉ፣ እጁ፣ መላእክት፣ የኛም ፈቃድ...) ይራዳናል።
ሚዛን ቢኖርህ ጥሩ ነው ነገር ግን መዳን በእምነት ብቻ ነው የያሬድ እና የጳውሎስም እምነት ከዚህ ውጭ አይደለም ።
belaw belaw what betam yemysafir eminet yalew sew zare ayewit ehi new ye mote eminet bilo be yayikob meliekt lay yetetsafew. chirash ye mesikelu sira bezonetin hafe way nw sil semithal? eyesus yecheresewin tefetseme yalewin ye egz/r ye madan kindin menak malet endez nw demun meriget , ye ewinetun kal ketekebelu behala malet be christos yeteserawin sira alemamen malet nw. wongel endikebel madireg nw bro
በርታልን ወንድማችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ
አማኝ እንደሚጠፋ ለማሳየት እንደዚህ ደፋቀና ማለታቸው ያሳዝናል!!!!!! አማኙን እንደሆነ ልትጠፍ ትችላለህ ስላሉት አይለውጡትም!!!!! ➤ይህንን ከሐዋርያው ጳውሎስ አልተማሩትም። በጭራሽ !!!!!!! እሱ የሰበከው እንደዚ ነው “አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11 ደሞ አማኞችን ማበረታታት ትተው ምትክድ ከሆነ ትጠፋለህ እያሉ አማኙን ማስፈራራት ምን የሚሉት ድንዛዜ ነው!!!!!!!
Amen yoni blessed!¡!!
ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው brother. እነዚህ አሳቾች መዘለፍም መገሰጽም አለባቸው። እምነት + ስራ የሚለው መርዛማ ትምህርት ከተቀበልነው ወንጌል ውጪ ስለሆነ የተረገመ ይሁን። ጻውሎስ እንኳ ጼጥሮስን በዚህ ጉዳይ tolerate ሳያደርግ ገስጾታል።
ሕዝቅኤል 3:16-21
እኔ ራስ ገራ ነው የግብን
" በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:6)
Tebarek❤
❤❤❤
ትክክለኛ የወንጌል እውነት ነው የምትናገረው ።በርታ አትፍራ የጽድቅ ፍሬ አለማፍራት ድካም መሆኑን ተረድቶ ከመጸል ግማሽ ድነት ነው መናገር ኑፋቄ ነው ።
በርታልን ወንድማችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ
ቤተክርስቲን ትልቅ ግርታ እና ብዥታ ውስጥ እንድትገባ ሚያደርጓት አስተማሪዎችዋ ናቸው፡፡ መዳን ሲባል የምን መዳን የነፍሳችን ወይስ የመንፈሳችን ወይስ የስጋችን? ይህንን ነገር በግልጽ ብታስተምረን መልካም ይሆናል፡፡ የመንፈሳችን መዳን ከሆነ ለዘላለም አይጠፋም፣ የነፍስ መዳን ከሆነ ግን እስከመጨረሻው ድረስ እንደዳንክ መቆየትህ የሚወሰነው በሰውየው ምርጫ ላይ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እባካችሁ መዳን ሲባል የመንፈስ መዳን ወይም የነፍስ መዳን እያልን ብናብራራ የእግዚያብሄርን ህዝብ ግራ እንዳይጋባ እናግዛለን፡፡
ስራ ብለው የሚሉት ለሰው መልካም ማድርግን ከሆነ ይህ የመንፈስ ፍሬ ነው ይህም አንድ አማኝ በእውነት ካመነ ይህንን ብግድ ያደርገዋል ምክንያቱም የመንፈስ ፍሬ ነውና ይህ መልካምነትህ ካንተ ሳይሆን ዳግም ከተወለድህበት ከእግዚያብሔር ቃል የተነሣ ነው ተረዳቸው የአነጋገር ሁኔታ ነው ሰላም ላንተ ይሁን
ዮኒ በእነዚህ ወንድሞች በጣም ነው ያዘንኩት 🤔🤔 ያሬድ ድሮም ቢሆን ቃሉን ሸምድዶ ያስተምራል እንጂ theological background የለውም ። ጳውሎስ ግን ነገር ድነት ዕይታው የተሻለ ነበረ የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው መጽሐፉ ላይ ጥርት ያለ ነገር ባያስቀምጥም ጥሩ ነበር ትንሽ ግን ያመናፍሰዋል ማለቴ ጥቅሶችን ከዚህም ከዚያም በማዋጣት ይተነትናል እንጂ ጥርት አድርጎ ሰው ጸጋውን በእምነት ተቀብሎ ውጤቱ ድነት እንደሚሆን አይናገርም ። ዛሬ ላይ ደግሞ ጭራሽ ጸጋውን ፍጹም ሲክድ ነው ያየውት በጣም ያሳዝናል ።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌😌😌😌😌😌
ቆይ ግን የኔ ጆሮ ሚሰማውና ያንተ ሚሰማው የተለያየ ነው ልበል?🤔 ካልሆነ ግን የቱ ጋር ነው ለመዳን ስራ መስራት ያስፈልጋል ያሉት? ወንድም እባክህን መጀመሪያ ትምህርታቸውን ጠንቅቀህ ተረዳ
ዕብ 3 ÷7- 19 ን ; ዕብ 6 ÷ 4- 12 ይነበብና ማንኛውም ክርስቲያን በዚህ ቃል ሚዛናዊ አድርጎ ይመልከት እነዚህ አገልጋዮች የኑፋቄ ትምህርት አስተማሪዎች ናቸው ብለን ለመናገር ድፍረት እንዳይሆን መጠንቀቅ መልካም ነው ተባረኩ!!!
አንተ ከምትለው የተለየ አላሉም።ሸቀል ፈልገህ ነው በነሱ ስም
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ዮናስ፡፡ ባነሳኸው ሃሳብ ዙሪያ የእግዚያብሔር ቃል ምን ይላል ብለን ስንመረምር 1. ሰው መንፈስ አለው፣ ነፍስ አለው እንዲሁም ስጋ አለው 2. በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያገኘነው የዘላለም ድህነት በመጀመሪያ ያገኘው መንፈሳችንን በማጽደቅ ሲሆን መንፈሳችን በመንፈስቅዱስ ዓማካይነት እየነጻና እየተቀደሰ ፍጹም ወደመሆን ሲደርስ ደግም የነፍሳችን ድህነት ሀ ብሎ የክብርን አክሊል ከጌታ እጅ ለመቀበል የመታደስ ሂደቱን ይጀምራል፡፡ 3. የመንፈሳችንን ድነት ለመፈጸም ጸጋ እና ከእግዚያብሄር ከራሱ የሆነ እምነት ብቻውን በቂ ነው፡፡ የነፍሳችንን መዳን ለመፈጸም ግን ፍቃዳችንን ለእግዚያብሄር ፍቃድ ለመሰዋት ከሚረዳን ከእግዚያብሄር እና ከመንፈሳችን ከሆነ ማለትም አዲስ ፍጥረት ከሆነው ማንነታችን እምነት በአእምሯችን ዕለት ዕለት እንዲታደስ እየተጋን ምናደርገው ጉዞ ነው፡፡ 4. ስለዚህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተማረው ትምህርት ይህንን ታሳቢ ያደረገ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ምናልባት ስራ እያለ ያነሳው ሃሳብ የነፍሳችንን መዳን ለመፈጸም ከአባታችን እግዚብሄር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል በተገኘ ዕድልና ሃይል ላይ ማለትም ዕምነት ላይ የተመሰረተ ስራ ነው እንጂ በራሳችን ጥረት ወይም ከህግ የሆነ ስራ ለማለት አይደለም፡፡ 5. ወንድም ዮናስ ሰው ለመዳን የሚያስፈልገው ጸጋና ዕምነት ብቻ ነው ካልክና ከዕምነት የሆነ ስራን ቸል የምትል ከሆነ ተጠንቀቅ ከፈለፊት የሚጠብቅህ ኪሳረ ብቻ ነው፡፡ የነፍስህን መዳን በመፈጸም ከራሱ ከጌታ እጅ ከሚበረከተው የክብር አክሊል በዚህ ምክንት እንዳትጐድል እጸልያለሁ፡፡ ጌታ ይርዳህ፡፡
ብራዘር በደንብ ያደመጥከው ወይብ የገባህ አልመሠለኘም የያሬድን ንግግር "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው"የሚል ነው ይሄ ደሞ የሃዋሪያቱም ትምህርት ነው የያዕቆብም ትምህርት ይህ ነው!
ዮናስ ለመረዳት አልፈለክ ይሆናል እንጂ ደህንነት በክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ እንኳን እነሱ እኔም አንተም ሁሉም ወንጌል አማኝ ያውቃል:: ድነናል እየዳንን ነወ እንድናለን የሚለው ትምህርት ስለየትኞቹ መዳኖች ነው የሚነግሩን የሚለውን የፓውሎስ ፋቃዱን ቃለ ምልልስ በሚገባ አድምጥ ግን ዮናስ ዋንኛ ጥያቄህ ይህ ነው ወይስ ሰው አንዴ ከዳነ በኇላ ሊጠፋ ይችላል የሚለው ነው?
ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::
ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::
ድህነት === ሥራ + እምነት !!
ዝም ብለህ አስተምር ስህተትን ብቻ አታስተምር አንተ ዝም ብለህ አስተምር ስለ ሰው ሚያወራ ትውልድ
ዝም ብለህ አስተምር ስህተትን ብቻ አታስተምር አንተ ዝም ብለህ አስተምር ስለ ሰው ሚያወራ ትውልድ
ዮናስ ሰላም ላንተ ይሁን ያሬደ እና ፓውሎስ ያነሱት ሀሳብ አንተ እንደምትለው አይደለም ያሉት አንተ አዛብተህ ነው ያቀረብከው እውነትን በቅንነት ማቅረብ ያስፈልጋል እነሱ እያስተማሩ ያለው ሀሳብ አስረግጠው የሚነግሩን የዳንነው በእየሱስ በማመን ብቻ ነው በዚህ ላይ ምንም ብዥታ የለባቸውም እየነገሩን ያለው ሰለ መንፈሳዊ ፍሬዎች እና ከዚህ ሥጋ ተለይተን ስለምንለብሰው ሰማያዊ አካል ነው ::እየነገሩን ያሉት ሰለ አጠቃላይ ደህንነት ነው:: ዮናስ የሚሉት ጠፋቶህ አይደለም አንተ እንደምትለው እያሉ እንዲልሆነ በድንብ ታውቃለህ ቅንነት እንዳይጎድልህ ተጠንቀቅ
yetsega wongel yemibal neger yelem
ወንድሜ ደህና መጥተህ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ሰም መጠራት ተጀመረ የሚለውን ሰታብራራ መጽሐፍ ቅዱስን ለማረም ሞክረሀል ይሄ መልካም አይደለም። በቃ በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ የሚለዉ ቃል በቃ ሙሉ ነው የእግዚአብሔር ልጆች የሚለውን ቃል ሰራ የጀመረበት ጊዜ እንደሆነ ነው የማምነው። (በትህትና)
አንዴ ያመነና የጸደቀ ሰው እምነቱንና ጽድቁን ካልገለጠ ምን ዋጋ አለው?
የወንድም ጳውሎስ መልዕክት መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሲሆን የያሬድ ግን ፅድቅን በግማሽዮሽ መዳን በማስቀመጡ ስሁት ነው ግና ፅድቅ ፍፅምናው የተጠናቀቀ ሲሆን ቅድስና እና መታነፅ ግን በሂደታዊ የደህንነት መስመር ውስጥ ያለ ነው በተጨማሪም ክብር ደግሞ ወደፊት የሚጠበቅ በሰውነታችን ላይ የሚከውን ቅፅበታዊ መዳን ነው።