||የዳነ ሰው መዳኑን ሊያጣ ይችላል የሚሉ ሰዎች የሚያነሷቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች||አገልጋይ ዮናስ በድሉ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 11

  • @joeking2028
    @joeking2028 11 годин тому +1

    Dr GOD bless you and your family ❤🙏🏻

  • @meron5311
    @meron5311 13 годин тому

    ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ .....ለዚህ ሁሉ ያለመግባባት መንስኤው መጽሐፍ ቅዱስን ከፍሎ አለማንበብ ይመስለኛል ፡ የሚኣስተምሩትም ይሁኑ የሚማሩት ትልቁ ችግራቸው ከፈለግበት ቦታ ጥቅስን አምጥተው ይከው ቃሉ እንደዚህ አይደለ የሚለው ነው የሚሉህ ፡ ለማን እንደተጻፈ በፍጹም ሊቀበሉት አይፈልጉም ፡ 2ጢሞ 2፡15 እንደመመርያ አይጠቀሙበትም ፡
    ይህ ጥቅስ ያማርኛው ትርጉም ላይ አላረካኝም እና በደንብ መረዳት የፈለገ የእንግልዝኛውን ቢያነብ ግልጽ ይሆንለታል ።

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 19 годин тому

    Amen yoni blessed!¡!!

  • @YOmAty
    @YOmAty 20 годин тому

    Tebarek❤

  • @MahiYitagesu
    @MahiYitagesu 20 годин тому

    ❤❤❤

  • @SamiGechy
    @SamiGechy 14 годин тому

    are you sure,not to be lost? what about Rome 11:17-22 and Hebrew 6 and 10 and also in mattew gospel it says endure to the end why it warns?

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 21 годину тому

    ቤተክርስቲን ትልቅ ግርታ እና ብዥታ ውስጥ እንድትገባ ሚያደርጓት አስተማሪዎችዋ ናቸው፡፡ መዳን ሲባል የምን መዳን የነፍሳችን ወይስ የመንፈሳችን ወይስ የስጋችን? ይህንን ነገር በግልጽ ብታስተምረን መልካም ይሆናል፡፡
    የመንፈሳችን መዳን ከሆነ ለዘላለም አይጠፋም፣ የነፍስ መዳን ከሆነ ግን እስከመጨረሻው ድረስ እንደዳንክ መቆየትህ የሚወሰነው በሰውየው ምርጫ ላይ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እባካችሁ መዳን ሲባል የመንፈስ መዳን ወይም የነፍስ መዳን እያልን ብናብራራ የእግዚያብሄርን ህዝብ ግራ እንዳይጋባ እናግዛለን፡፡

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 14 годин тому

    አጭር ጥያቄ ልጠይቅህ! እግዚአብሔር አዳምን ፈጥሮ ገነት ያስገባው በስህተት እንደሚወድቅ እያወቀ በስራው እየተጫወተ የነበረ ይመስልሃል? አዳም ገነት ውስጥ ለዘላለም እንዳይኖር ተደርጎ እንደተፈጠረ ታስባለህ? ለዚህ መልስ ከሰጠኸኝ የዳነ ሰው ላለመጥፋቱ እየሰጠህ ላለኸው ሙግት መልስ ይሆነኛል።

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 15 годин тому

    ወንድሜ ማብራሪያ ጥሩ ቢሆንም ስለእስራኤላውያን ያልከወ ግን ትንሽ ማስተካከያ ያስፈልገዋል ሁሉ እንደተቆረጡ አድርገህ የተናገርከው አሁን እንኳን ጌታን ተቀብለው እግዚአብሔርን የሚያመልኩ አሉ

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy 15 годин тому

    ዮናስ የዳነ ሰው በሌላ በማንም መዳናቸው አይወሰድባቸው። አንተ ራስህ አልፈልግም ካልክ እግዚአብሔር አንዴ መዳን እፈልጋለሁ ብለህ ቃል ስለገባህ አሁን አልፈልግም ማለት አትችልም ብሎ ፈቃድህን ደፍጥጦ ያስቀርሀል እያልክ ነው? አስቀድሞ የተመረጠ ሰው መመረጡን አልፈልግም የማለት ፈቃድ ፈፅሞ የለውም እንደሚሉት እንደነ ካልቪኒስት ነው እምነት ማለት ነውን?
    ከነሐዋርያው ጳውሎስ ጋር ያገለገለው ዴማስ ይህን ዓለም ወዶ በፈቃዱ እምነቱን ቢተወውም አልጠፋም እያልከን ነውን?
    ሰው አንድ ጊዜ ከዳነ ለዘላለም ድኗል። በዳነ ጊዜ ነፍሱ/መንፈሱ በመንፈስ ቅዱስ ስለታተመ የፈለግነውን ኃጢአት ብንስራ የታተምንበትን መንፈስ አልፎ ነፍሳችንን/መንፈሳችንን ስለማያረክሳት የሰራነው ኃጢአት ስጋችን ላይ ተጠራቅሞ አፈር የሆነው ስጋችን ወደ አፈርነት ሲለወጥ ኃጢአታችንም ያን ጊዜ ከስጋችን ጋር ይጣላል ብለው እንደሚያስተምሩት እንደነ ኃይሉ ዮሐንስ ሰው መንፈስ ባዮች ባይ ነህ ወይ?
    አንዳንድ ተረዳሁት የምትላቸው ነገሮችህ ያልተገላበጠ ያራል እንደሚባለው አረህ እንዳገኝህ አድርገውኛል።