Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Egziabher amlak yebarkeh yabzalhWondeme❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በእውነት በየግዜው አንተን ባዳመጥኩኝ ቁጥር አዲስ ነገር ነው የማገኘው እይታህ ወይንም አረዳድህ በጣም ምርጥ ነው አንተን ለማስደሰት የሽንገላ ኮሜንት ሳይሆን ልቤ ውስጥ ያለውን ስሜት ነው ትክክለኛ ስሜት ነው የምፅፍልህ በርታ ጌታ በእጥፍ ቃሉን ይግለጥልህ ። ደሞ እቤት ከሆንክ ቁጭ ብለህ አገልግል ስትቆም ከካሜራው ትንሽ ትርቃለህ መሰለኝ ያከሳሀል
@@ዳይመንድአዲስ 🙏🙏🙏
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ!
ብሩክ ነህ ወንድማችን👌
Woww geta yibarikih wondimachin tsaga yibzalik bizu takamewalo biruk neh
It's so clear,stay blessed yoni
ዮኒ ይሔ ህዝብ የተሞላውን የስህተት ትምህርት አፍርሶ ለመጣል ብዙ ጊዜ ቢፈጅም አንተ ግን ሳትሰላች አስተምሮህን ቀጥል።እነ ሜሎስ እራሱ ብዙው አስተምሮክ ላይገባቸው እና ሊከብዳቸው እንደሚችል ግልፅ ነው።ይሔ እውነት ከገባቸው ሰዎች አንዱ ስለሆንኩኝ እደለኛ ነኝ ግን ስደት ያስከትልብናል።
ዪኒ ፀጋየበዛል ከፍበል
ጭቅትህ የዳቢሎስን ስብከት በሰው ለማስረጽ ነው ወዳጄ ወንጌል አንድ ብቻ ነው። አትከፋፍል
@@yonaselecsolution5394 አንብብ በደንብ የእግዚአብሔርን ምስጢር ለመረዳት ሞክር ወዳጄ
በአዲስ ኪዳን መፅሐፍ ውስጥ ሁለት ወንጌሎች አሉ። የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል እና የእግዚአብሔር ፀጋ ወንጌል ናቸው። እነዚህ ቃላት ተመልከት:- እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።” - ሉቃስ 4፥43ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።” - ማርቆስ 1፥14-15ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።” - ሐዋርያት 20፥24
ሁለቱ ወንጌሎች:-“እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።” - ሉቃስ 4፥43ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።” - ሐዋርያት 20፥24
ወንድሜ የተሞላከውን የአጋንንት ትምህርት አፈራርሶ ለመጣል ብዙ ማገዶ እንደሚፈጅ ግልፅ ነው ወንድሜ አትጨቃጨቅ ወንጌልን አንብብ።
Egziabher amlak yebarkeh yabzalh
Wondeme❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በእውነት በየግዜው አንተን ባዳመጥኩኝ ቁጥር አዲስ ነገር ነው የማገኘው እይታህ ወይንም አረዳድህ በጣም ምርጥ ነው አንተን ለማስደሰት የሽንገላ ኮሜንት ሳይሆን ልቤ ውስጥ ያለውን ስሜት ነው ትክክለኛ ስሜት ነው የምፅፍልህ በርታ ጌታ በእጥፍ ቃሉን ይግለጥልህ ። ደሞ እቤት ከሆንክ ቁጭ ብለህ አገልግል ስትቆም ከካሜራው ትንሽ ትርቃለህ መሰለኝ ያከሳሀል
@@ዳይመንድአዲስ 🙏🙏🙏
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ!
ብሩክ ነህ ወንድማችን👌
Woww geta yibarikih wondimachin tsaga yibzalik bizu takamewalo biruk neh
It's so clear,stay blessed yoni
ዮኒ ይሔ ህዝብ የተሞላውን የስህተት ትምህርት አፍርሶ ለመጣል ብዙ ጊዜ ቢፈጅም አንተ ግን ሳትሰላች አስተምሮህን ቀጥል።
እነ ሜሎስ እራሱ ብዙው አስተምሮክ ላይገባቸው እና ሊከብዳቸው እንደሚችል ግልፅ ነው።
ይሔ እውነት ከገባቸው ሰዎች አንዱ ስለሆንኩኝ እደለኛ ነኝ ግን ስደት ያስከትልብናል።
ዪኒ ፀጋየበዛል ከፍበል
ጭቅትህ የዳቢሎስን ስብከት በሰው ለማስረጽ ነው
ወዳጄ ወንጌል አንድ ብቻ ነው። አትከፋፍል
@@yonaselecsolution5394 አንብብ በደንብ የእግዚአብሔርን ምስጢር ለመረዳት ሞክር ወዳጄ
በአዲስ ኪዳን መፅሐፍ ውስጥ ሁለት ወንጌሎች አሉ። የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል እና የእግዚአብሔር ፀጋ ወንጌል ናቸው። እነዚህ ቃላት ተመልከት:-
እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።”
- ሉቃስ 4፥43
ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።”
- ማርቆስ 1፥14-15
ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።”
- ሐዋርያት 20፥24
ሁለቱ ወንጌሎች:-
“እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።”