ከኤርፖርት ጀምሮ እስካሁን ያላለቀስኩበት ቀን የለም!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 277

  • @wswd5859
    @wswd5859 Місяць тому +106

    ልጅ ያላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በስላም ያገናኛችሁ 😢😢😢😢😢

    • @meseretEyase
      @meseretEyase Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HelenGoshe
      @HelenGoshe Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ALEMAYHOKebede
      @ALEMAYHOKebede Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j Місяць тому

      Amen amen amen

    • @MihretEtsay
      @MihretEtsay Місяць тому

      Amen Amen Amen❤

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር Місяць тому +43

    ታድለሽ ራስሽን የመሰለ የሚያሳሳ ልጅ አለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 Місяць тому +52

    እሼ እርዳታ የምትፈልግ እናት አለች እባክክን ቢያንስ ዳይፐር እርዳት ❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Місяць тому +17

    እሸቱ እግዚአብሄር ከነቤተሰቦች ይጠብቅክ እናትና ልጅ ተራርቀው ማገናኘትክ በጣም ትልቅነገርነው ፈጣሪ ልጅክን ትልቅደረጃ ያድርስልክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birukbob13
    @Birukbob13 Місяць тому +42

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እናታቹህ ሺ ዓመት ትኑርልህ❤❤❤❤🎉

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Місяць тому +15

    የኔ ቆንጆ አድግ በል የኔማር ከአፉ ማር ነው ጠብ የሚለው oh my God I love you so much 👏👍🥰❤️💕❤️🙏💐💐

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Місяць тому +113

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @hfj4001
    @hfj4001 Місяць тому +15

    ውይኔ ጎበዝ ልጅ እኔ በ25አመቴ አልቻልኩትም ጎበዝ ተባረክ ደሞ ሲጣፍጥ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Місяць тому +104

    የእሼ አድናቂዎች አለን በሉኝና በlike አሳዩኝ❤❤❤🥰🥰

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Місяць тому +10

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባቴ ❤❤❤❤

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz Місяць тому +13

    እርጋ ያለ ህፆን እግዚአብሔርን ያሳድግህ ባባየ❤❤❤

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede Місяць тому +5

    ኡፉ ቃለህይዎት ያሰማልን ልጅ ህጸኑ...እግዚአብሔር በጥበብ ያሰድግል ልጆቻችን የእግዚአብሔርን ቃል እያሰተማሬን መሰደግ በጣም አሰፋለግ ነዉ🎉🎉🎉❤❤👍👍👍👍

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому +24

    አላህከልጆቻችሁ የተለያያችሁትን ሁሉያገናኛችሁ እኔም ከ8አመትቡሀላ ከቤተሰቦቸጋር ልገናኝ 15ቀንብቻቀረኝ ኢንሻአላህ አልሀምዱሊላህ

    • @ZALlkaHumade
      @ZALlkaHumade Місяць тому +1

      አለህ በሠለም የገኛኝሽ

    • @nepalsomana4542
      @nepalsomana4542 Місяць тому

      Ameen

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @Abaynesh-ef7em
      @Abaynesh-ef7em Місяць тому

      አሚን ያረብ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Місяць тому

      አሚንያረብእኔሞዘጠኝአመቴያረብየልጀናፍቆት

  • @RodasMamusha
    @RodasMamusha Місяць тому +7

    ወይ የኔ አባት እርጋታው ብቻ ይበቃል እፋፋፋ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድህ የኔ ጌታ ማርያም ይለያል እርጋታው ይበቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +39

    የኔ ቂመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁ መሻት ይሙላላችሁ ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲🙏😘❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +8

    እሺ ጀግና ነህ ስወድህ የይትባረክ አባት ❤

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Місяць тому +6

    ❤እጅግ በልልኝ የኔ ውድ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @HayatHussen-d8f
    @HayatHussen-d8f Місяць тому +9

    ገና ርዕሱን ሳይ እኔም ነው ያልኩት ያአላህ ከልጆቸ በሰላም አገናኘኝ የተለያዬ ሁሉ በሰላም ይገናኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ايمنالسريفحامد
    @ايمنالسريفحامد Місяць тому +3

    በስደት ከቤተሰቦቻችሁ የተለያችሁ አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Місяць тому +8

    አኔ አባት እድግ በልልኝ ድንግል ማርያም ትልሳድግልን

  • @takelederesa
    @takelederesa Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በስላም ያገናኛችሁ የምታነቡ በሙሉ እናታቹህ ሺ ዓመት ትኑርልህ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +6

    እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ❤
    ዘወትር በኔ አይምሮ እሚመላለስ ነበር ❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለአሁንም ማርያም ትቅረብሽ ❤❤❤

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig Місяць тому +5

    የኔ ማር እግዚአብሄር ያሳድግህ ❤❤

  • @papiyearsema
    @papiyearsema Місяць тому +3

    እሼ አክባሪክ ነኝ ልጄ ናፈቀኝ ሾ ግን እናትናልጅ በዚህ ዘመን ቀን በቀን በቪዲዬ እየተያዩ እያወሩ የቀን በቀን እንቅስቃሴአቸሁን እያዩ ኖረው እዚህ ሾ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳዩት ሰርፕራይዝ እንደሆኑ አክት ሲያረጉ ትንሽ ተመልካችን መናቅ መስሎ ታዬኝ የእኔ ምልከታ ነው ሌሎች ፕሮግራሞች አሪፍ ናቸው በርታ

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u Місяць тому +4

    የኔ ቆንጆ እድግ በል አፉ ሲጣፍጥ ኡፍፍፍፍ 🌹🌹🌹🎁🎁🎁❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Місяць тому +2

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ
    ያሳድግህ❤❤❤❤❤

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በሞገሥ ያሳድግልሽ ማርያም ትቅረብሽ ማር የሆነ ልጅ ነው ያላችሁ አባቱንም ፈጣሪ ጠብቆ አብራችሁ የምትሆኑበትን ቀን ያቅርብላችሁ

  • @KassawBekele-fs6xf
    @KassawBekele-fs6xf Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤቢየ እድግ በልልን

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +5

    የኔ ጣፍጭ እድግ በልልኝ❤

  • @etsegenetmengiste4252
    @etsegenetmengiste4252 Місяць тому

    በጣም ቆንጅዬ ልጅ የማስታወቅያ ድርጅቶች ቢያሰሩት ❤

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому +4

    ደሞ ሲያምር የኔ ፍቅርርር

  • @EtsubKelile
    @EtsubKelile Місяць тому +2

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያስድግህ የኔ ኮልተፋ❤❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግ የኔ አባት ጥፍጭ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MayeIove
    @MayeIove Місяць тому +2

    ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤❤

  • @techsador
    @techsador Місяць тому +13

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍቅር ነህ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-bh2vx7xq4sfaseka
    @user-bh2vx7xq4sfaseka Місяць тому +1

    የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤አፉደስ ሲል❤እመቤቴ ታአሳድግ❤❤❤❤

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr Місяць тому +1

    ❤❤❤eweye yena konjo siyamre siyawera demo sitafete edege bele weda

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Місяць тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤❤

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Місяць тому +12

    ምንም የማይገባኝ ፕሮግራም...ቴሌግራም እና ዋትስአፕ ባለበት ዘመን ይሄን ፕሮግራም ጥቅሙ አይታየኝም!!

    • @MsRamaa
      @MsRamaa Місяць тому +1

      እኔ እራሱ

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому

      እኔጃ

    • @Creatifityandfun
      @Creatifityandfun Місяць тому +1

      እኔም ይሄንን ልል ነው የመጣሁት እሼ ስንት ምርጥ ፕሮግራም የምታዘጋጅ ልጅ ነህ ይሄኛው ግን የተለያየ option ባለበት ዘመን ብዙም ጥቅሙ አይታየኝም ላየው እየፈለኩ እራሱ ምንም ጭንቅላቴ ሊቀበለው አልቻለም with all respect for you እሼ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    እኔም ልጄን ናፍቆኛል እዝህ ብሮግራም ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር ግን የአፍ መፍቻ ቃንቃው ትግርኛ ነው❤❤❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Місяць тому +6

    የኔ ማርዬ እንባዬን መያዝ አቃተኝ ። ማር ነህ ❤አንደበትህ የኔ ቆንጆ።

  • @omnajat
    @omnajat Місяць тому +1

    የኔም ልጂ የላኩዋት በሁልት ወረነዉ አቅረብልኝ የልጂነትልጀ ናት🎉🎉

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 24 дні тому

    Eshe Betam eko new yemnwedeh crew ena programachu Hulu tafach nachew des yelal egzabher yebarkachu

  • @TUFAYordanos
    @TUFAYordanos Місяць тому +5

    እኔም የ10ወር ጤዬነዉ ከአገሬ የወጣለሁ አወን ግን 2አመት ከ 5ወር ወናት እግዚአብሔር ይመሰገን😢❤

  • @Zewda-eq9ej
    @Zewda-eq9ej Місяць тому +1

    አይ እኛ ሥደተኞች እኮ ጥንካሬያችን እህህህህህ የልጅን ትንፋሽ ሣያደምጡ ማሣደግ ከባድ ነዉ😢😢 ብቻ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @aishiahmed8666
    @aishiahmed8666 Місяць тому

    ያሳድግህ እግዛብሄር ያሳድግ❤❤❤❤❤❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Місяць тому +2

    ማር የሆነልጂ❤❤❤

  • @የዋሁልቤነዉ
    @የዋሁልቤነዉ Місяць тому

    የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @AbnetHilamareyam
    @AbnetHilamareyam Місяць тому +1

    Weregea lebea nh ye Ethio best selsochin asibarh lerash taregalh yante sira mastawkya mesrat meslogn degmo haymanotega haymanotega yachawithal yesew enjera kemith taweralh lemayakh melkam sew nh betam tasafiralh

  • @eheteye6392
    @eheteye6392 Місяць тому +4

    ይህችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ስላማችሁን ብዝት ይበል አሜን😊

  • @bateldamte
    @bateldamte Місяць тому +1

    እድግ በል የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Місяць тому +2

    እውይ እድግ ይበልልሽ ጣፋጭዬ❤

  • @اللا-و1ع
    @اللا-و1ع Місяць тому +2

    የኔ ደርባባ እዲት ነው የሚምረው ደሞ የኔ አባት

  • @ZayinbaSeid
    @ZayinbaSeid Місяць тому +4

    ወላሒ አኔም ልጄ በጣም ናፈቀኛ 8አመቱነው ግን እስካሁን ትምርት አልገባውም 😢😢😢ወላሂ ሁልግዜ እያለቀስኩ እየኖነው ነይነይ ይለኛል እኔ አልሞልኘ አለ አሁንስከፋኚወላሂ 😢😢😢😢በአላህ አናግረኘ እሼ ከፍቶኛል😢😢😢😢ዘንድሮም እደያምልጠው አግዘኚ አልግባም እያለ ይጠይቀኛል😢😢😢

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Місяць тому +1

      Kechalsh hijina eyew temherte yemar please egziabher beselam yagenagnachu yene wede

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 8 днів тому

      ለምን ትምህርት ቤት አልገባም እማ

  • @Enat363
    @Enat363 Місяць тому +3

    እርጋታው እደልጅ አደለም❤❤

  • @MebrateadelaMebrate
    @MebrateadelaMebrate Місяць тому

    እግዛአብሔር ያሳድግህ ውድ ድድድ

  • @kalkidanmagera
    @kalkidanmagera Місяць тому

    Eshiye wodima tabareki asabhi hulu yetabarka new❤❤❤

  • @metsagumedia
    @metsagumedia Місяць тому +2

    Uuuuff yene abat ❤❤❤ egzaber yasadigi

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Місяць тому +1

    ❤❤❤ሰላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ሀገሬ ❤😮እናትና ልጁዋን ትታ አባት ልጁን ትቶ 😢መሰደድ ከባድ ነው እኮ ስሜቱ 😢❤❤

  • @MiheretHagos-vo1sy
    @MiheretHagos-vo1sy Місяць тому +1

    የኔ ቆንጆ እመቡረሃን ታሳድግህ 😍😍😍😍

  • @Enat363
    @Enat363 Місяць тому +2

    እውይ የኔ አሰል❤❤❤❤ደስ ሲል

  • @SlamhS-z1r
    @SlamhS-z1r Місяць тому

    የኔአባትልኡልእግዛብሄርበጥበቡያሳድግህ
    ❤❤❤❤የኔንልጅነውየመሠለኝበደስታአስለቀሰኝየኔማር

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +1

    በስደት የምትኖሩ እሕት ወድሞቸ የረፍቶ እጀራ ይሥጣችሑ አሜን በሉ 🎉🎉🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Місяць тому +1

    የኔ አባት ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @SentayehuHailu-b6p
    @SentayehuHailu-b6p 20 днів тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @Makdii-zr6br
    @Makdii-zr6br 13 днів тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ እዉይ ❤❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому +1

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 Місяць тому +1

    አደራ አደራ ገጠር ስትገባ ነግረኝ እኔም አለሁ

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያስድግሺ አሜን

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል Місяць тому +1

    የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidunNguse
    @KidunNguse Місяць тому +1

    እሸቱ መለሰ ❤❤❤ ተወዳጁ ወንዳምችን ኣንድ ቀን ኣንተጋ ቀርቤ እምደማዋጋ ተስፋ ኣለኝ ወንድምክ ነኝ ኤርትራዊው

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 13 днів тому

    አላሐ ያሳድግልሽ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Місяць тому +1

    አይ እናት በሰላም ስብስብ አርጎ ያኑራችሁ

  • @Azeb-f6n
    @Azeb-f6n Місяць тому +1

    እፍፍፍ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 Місяць тому +1

    Egizabaher yasadigilish lee ayinasiga yabiqachu.🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Erakeb
    @Erakeb Місяць тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @kibromsolomon5613
    @kibromsolomon5613 Місяць тому

    Yasadgk lje!! Tebarek!!

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Місяць тому +5

    ዛሬ ክፍት ብሎኛል በስደት እስኪ ዱኣ አርጉልኝ😔🙏

  • @hlimet
    @hlimet Місяць тому +1

    አፌቁርጥ ይበልልህ የኔማር እዲግበል የኔውዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriayoutube6595
    @samriayoutube6595 Місяць тому

    ይህንን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ወዴ የሀግሪ ልጁቸ አንድ ሺ አሰገቡኝ😊

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 Місяць тому +2

    ቀጣይ በእኔና በልጀ ❤😂😂😂😂 ደስ ብሎኛል

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا Місяць тому +1

    እውነት የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው እኔስ ለማን ተንፍሸ ይሆን የሚወጣልኝከ2013 ጀምሬ አለሁት ሁሌ ይከፋኛል ከቀን ከቀን ልጅ ከተለየኋት ጀምሮ 😢😢😢😢😢

  • @souria-z4q
    @souria-z4q Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @HpGp-n9b
    @HpGp-n9b 29 днів тому

    programu yalgebachihu ene ende and sew lingerachihu . yiheko betam asthmatic program new endet new maybe maygebash bians besidet yallen lijoch yelelaaawun sew gudat sinsema yerasachinin sira akbren endinsera betam advantage allew so eshe bertalin lije nafekegn program lay yebelete enditseralin enfeligalen ke jordan sidetegna ehtik negn betam new mnwodik

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Місяць тому

    egezaber.yasedegeh.eshe.berta.egzaber.yerdah❤❤❤

  • @Tsige919
    @Tsige919 2 дні тому

    Uufff egzabhare ymesgen ❤️👍🏿❤️❤️

  • @MeronTilahun-ho4gw
    @MeronTilahun-ho4gw Місяць тому +1

    እድግ በል❤

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ Місяць тому +1

    የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ 😢😢

  • @WerkyeAdele
    @WerkyeAdele Місяць тому

    Effffff enbeyen mekotater akategni enim endezih yemiyameru hulet lij tichi new yemetahu😢😢😢😢😢

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому

    የኔ 2 አመቱ ነውየተለየሁት1 አመት ከ7 ወር ነው የተለያየነው ስደት አይኑ ይጥፈልን ኡፍፍፍፍ አአ ተወልዶ አሁን ገጠር ነው

  • @AFRA-yn7er
    @AFRA-yn7er 7 днів тому

    Yemgrm❤ lij alha yasdiglsh tadlish

  • @ErmiyasantewanArgaw
    @ErmiyasantewanArgaw Місяць тому

    fetari yasadigih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b Місяць тому

    የኔ ማር እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ehte6276
    @ehte6276 Місяць тому +1

    የኔአባት እግበልእፍ❤❤

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e Місяць тому +1

    እድግበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +1

    እዉይ እድግ በል❤🎉🎉🎉

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Місяць тому

    እሼ የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ለምን ተቆረጠ
    ወይስ የለም ድንቅ ልጅ ወይ ካልሆነ ድጋሜ አቅርባቸው

  • @YeshiiTube
    @YeshiiTube Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን