Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች
Awo
በጣም ትለያለች። ግር**ም ነው ያለችኝ።ካየኋት በኋላ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያመሸሁት።
በጣም ውድ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰
ሸቸኸ@ኸኀኸ
@@yedingilmeriyamlijnegn4442 ¹11¹
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለቱም ወንድሞቼ ከጦርነት ወደቤታቸው በሠላም ተመለሱል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏እሹየ ደና ነሕ በስደት በከፍም ቀአንተ ቪዲዮ እደሰታለው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገቡ
@@kannsein5607 አሜን እንደ አይኔ ብሌን ነበር ነበር የማያቸው መሔዳቸውን ለኔ ሣይነግሩኝ ሔዱ አልቅሼ አልቅሼ ሲደክመኝ ተሰፍ ቆርጨ ነበር መጡልኝ ደስታየ ወደር የለውም
እንኳን ሰላም ተመለሱልሽ አልሀምዱሊላህ ደስይላል የሄዱትን ሁሉ ሀገር ሰላም ሁኖ በሰላም ይመልሳቸው
😘😘👍
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ስለነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችን ሰላሟን ላክላት
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🇪🇹🙏
ከስንት ድካም እና ትዕግስት በኋላ ሀገሬ ልገባነው ዱአ አድርጉልኝ በሀገሬላይ መልካምነገር እንድገጥመኝ እናንተንም አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ☝️🤲
በሰላም ለሀገርሽ ያብቻሽ ውደ ሁላችንም አላህ አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን የስደት ኑሮ ምርር ብሎናል
በስላም ለአገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ
Beselam gebi enjeraschn yewtalesch bageresch lay
እኔ እሄ ቀን ነው የናፈቀኝ ሁላችንም አሏህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
Amen Amen Amen egzbhr baselme lahagerishe yabekashe tadeleshi enase macha yehune laze ken yamedariso faterye 🤲
ጌታን የዛሬዋ በጣም ነው የተመቸችኝ ❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አፏ ሲጣፍጥ ይቺ ናት ህፃን ንፁህ ልብ ያላት አንዳንዶቹ እንደ ልጂ ሳይሆን እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚያወሩት ልጆች እንደ እድሜያቸው ነው ማውራትም ማደግም ያለባቸው
የዘንድው ልጆች ከአይምሮ በላይ ናቸው
Demrina
የዘንድሮ ልጅ ከባድ ነው ብሏል አሜን
ወይኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂እች ደሞ የማነሽ ቆንጅዬዬዬዬ😍 ጌታ ያሳድግሽ!!🙏😍😍
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘😘😘ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🙏🙏🙏
ደምሪኝ ውዴ
@@betitube1185 እኔንም ደምሩኝ።
@@betitube1185 plus mee
😍😍😍😍😍😘
ፈጣሬ ለቁምነገር ያብቃት ጣፋጭ
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህቺቅ ላደረሠን የዘንድሮ ልጆች ቆይ ሁሉን አዉቀዉ ነዉ የሚወለድት እመብርሃን ታሣድግሽ ማርያምን የኔ ጣፍጭ
ሁላችሁንም ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ!እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተም ወልደህ በልጅ ለመደሰት ያብቃህ!
Amen
Amen Amen Amen
አሚንን🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ የእውነት ጣፋጭ ህፃን ❤
እስከዛሬ ከቀረቡት 1ኛ
እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን በሉ ይሁንልን ይደረግልን 🙏 አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛♥ አምላካችን
አሜን አሜን አሜን
amen amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንንንን
የዜማ እና የዝች ህፃን መመሳሰላቸው እድግ በሉ 😍😍😍
የኔማርእድግበይ😘😘😘😘
ጣፍጭ የሆነች ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@comedianeshetu እረ እሸቱ እባክህ ቴሌግራም ላይ መልስልኚ ከቻልክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ
በዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ ተከታይህ ነኚ አሁን ግን ቀን ጥሎኛል
አንድበቷ ሲጣፍጥ ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች በጉጉት አሚጠብቃቸው🥰
_እፍፍፍፍ እሼዋዬ አንተ ልጅ ወልደህ ማየት ናፈቀኝ በእውነት ለሰው ልጅ ልዩ ፍቅር አለህ እሼዋዬ እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዳንተ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጥህ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርህ እሼ ትለያለህ በቃ ትክክለኛ የሰው ዘር አንተ ነህ 💚💛❤_
ሰብስክራይብ በማድረግ መዝሙር ያድምጡ❤🙏
@@adeytube6678 እኔምጋ ግቢ መዝሙር አለኝ ቤተሰብ እንሁን
ቅመም የሆንሽ ልጅ 🥰🥰🥰 ፈጣሪ ላልወለድነው ሁሉ አንደበቱ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጠን የሀገሬ ልጆች ሀገሬ ልገባ ስለሆነ መልካም ምኞታችሁና በሰላም ከቤተሰቦቼ እንድገናኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ እወድኋችኋለሁ 🤗🤗🤗
*በስንት መጠበቅ በስንት ጉጉት መጣችሁ እስኪ በጉጉት የጠበቃችሁ 🙋 😂😁😁ዜማዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ 😁*
ከንአን ሰወድህ አንተም ድንቅ ልጆችን ትከታተላለህ እንዴ
@@mesetawetyagatilejijesusis9666 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ያሁኑ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው በዛ ላይ ጭንቅላታቸው ፈጣን ነው እና ፈጣሪ ይጠብቃቸው፣ያሳድጋቸው
ጣፋጭ ናቸው ድንቅ ልጆች👍👍👍
ክክክክክክክክ
ውይ የኔ ጣፋጭ አደበቷ ሲጣፍጥ ውዶቸ እደዚች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ይስጣችሁ
አሚን
እሼ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀሪዉ ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፈጣሪ ሁላችንንም በፍቅሩ ያስበን ድንቅ ልጆችንም በፀጋዉ ያሳድጋቸዉ
እስኪ በፈጠራቹሁ እኔ አገሬ ልገባ 2ወር ቀርኝ አላህያሳካልሽ በሉኝ እናተንም ሥላምያስገባቹሁ በዱአእንተባበር
አላህ ያሳካልሽ
እግዚአብሔር ያሳክልሸ 🥰❤️
@@senai974 አመሥግናለሁውዱችኑሩልኝ ክፉአይካብኝኝ
ሞዴልስት ሥራ አትሰራም ልክ ነሽ እኮ የኔ ጣፋጭ😍😍😍
ጭብጨባ ቀንሹ እሸቱዬ በተረፈ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ ህፃናት ደስ ይላሉ💜
ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😂😂😘😘😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ጣፋጭ እንዴት ነው አፉዋ የምትጣፍጠው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ፍቅር 🥰🥰
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
አምን
አሚን ያረብ
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እድግ በይ❤️
አግዚአብሔር የሳድግሽ አሼ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስራዎችን አዝናኝ አስቂኝ ደስ የምትል ጣፋጭ ናት thanks አሼ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
ሰው በጠዋት ይደግማል ደጋገምኩት እንደዚህ ስቄ አላቅም እደጊ ሚጢጢዬ 👏👏👍👈☝️
እሼቱ በጣም ትመቸየለህ እወድሃለሁ የእድገት መሰየ አንተ ነክ የአንተን ትላንትን እና ዛሬን ሰይ ብዙ ትምህርት እመራለሁ
ፕሌይስቶር በጨዋታዎች እና መተግበሪያዎች የተሞላ ነው ብለው አስበው ያውቃሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ብቻ ማውረድ አለባቸውምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን መፈለግ እና መጫን እና ማራገፍ ሰልችቶዎታል። እንግዲህአንድሮሜዳ በመተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ላይ ግምገማዎችን የሚሰጥ አዲስ ቻናል ነው። ማድረግ የሚጠበቅብዎት መቀመጥና እና መጠበቅ ብቻ ነው። ለ android ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ለመፈለግ በተከታታይ ብዙ ጣቢያዎችን እየጎበኘሁ ነው።ያልተለመዱ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ባገኘሁ ጊዜ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ አጋራዋለሁ።ያልተለመዱ መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ባገኘሁ ቁጥር ማሳወቂያ ማግኘት ከፈለጉ profile ጠቅ በማድረግ ቤተሰቤ መሆንዎትን ዓይዘንጉ።አንዳንድ መተግበሪያዎችን በሚመለከት አንዳንድ ቪዲዮዎችን ሰርቻለሁ (መገለጫዬን ጠቅ በማድረግ ማየት ይችላሉ)ግን እነዚህ ቪዲዮዎች ለሙከራ ብቻ ናቸው። በቅርቡ ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ልዩ ልዩ ጨዋታዎችን እና አፕሊኬሽኖችን በብዛት ይዤ አመጣለሁ። ተከታተሉት።ይህን ለማንበብ ጊዜዎትን ስለወሰዱ እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይባርኮት።
ወይ ማሮች ዜማ እና እይች ማር የሆነች ልጅ አንድ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
She is so sweet
She is sweet
@@TubeTube-vf4yb እኔንም ደምሩኝ።
@@asenakubelete51 እኔንም ደምሩኝ።
እኔም ደምሬሻለሁ።
@@asenakubelete51z
ዶንኪ ቲዩብ ከቀረቡ ልጆጅ እንደዛሬዋ ያሳቀኝ የለም 😂 ቆንጅዬ ምርጥዬ ልጅ ደጋግሜ ነው ያየሇት 😍
እኔም ወላሂ kkkkkkkkk
Betam
ኡኡኡ🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤
ፍትህ በሳዑዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን
የኔ ፍቅር አፏ እንዴት አባቱ ነው ሚጣፍጠው 🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ።
እግዚአብሔር ህፃናትን ይባርክልን እነሱን አይቶ አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ ደጋግሜ አየሁዋት መሰላችሁ የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ 😘😘😘
እሸቱ በዚህ አሰልቺ ነገር በበዛበት ጊዜ ዘና የሚያደርጉ በተጨማሪ በትውልዱ ተስፋ እንድናደርግ የሚያግዙ ዝግጅት ይዘህ ስለምትመጣ ዘመንህ ይባረክ፡ በርታ ፡፡
እች ልጅ በሳቅ ድክም አደረገችኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ደስ ምትል ህፃን ግን ልጆች ምግብ ላይ ያላቸው አቋም ይገርማል በጣም ደስ ሚሉ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ ከፍ በሉ እሼ እና ሌሎች አባሎች በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ ጤና እና ብርታቱን ይስጣችሁ ህይወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን ፈታ ነው ምታደርጉኝ😘😀😎
የኔ ጣፋጭ አቤት መመሠላቸው የዜማ ጠብቀኝ አላለችም❤❤❤
ቤታቸውን ጠቆመችን እኮ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
ዳግም ዜማ ያሬድ ልጆችየ ኑሩልኝ
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ዋው በጣም የምታምር ቆንጆ ሕፃን ናት እግዚአብሔር ያሰድግሸ የኔ ማር እድግ እድግ በይልኝ
እውነትም ደስተኛ ነኝ የሚገርም ነው። እኛ ወጣቶች ባለን ደስተኛ መሆን አቅቶን ሁሌ ጭንቀት እንላለን
ይች ምርጥ ልጅ ከዜማ ያሬድ ጋር ትመሳስላለች እድግ በይ ማር
በጣም ጣፋጭ የሆነጭ ልጅ፡እግዚኣብሔር በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግሽ።
ቅመም የሆነች ልጅ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ህዝቦቿንም አላህ ይጠብቃቸው
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I swear to God at the beginning l was about to say she looks like Zema yared. I was so surprised once Eshet compare her with Zema 😂😂😂
P
ደስ የምትል ጣፋጭ ናት እሼ የኔ ከተመዘገበች ቆይታለች ዉሎዋ ሁሉ እሸቱ እሸቱ ነዉ በጣም ነዉ የምትወድህ ቴሬግራም ላይ ልከን ነበር
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ዋው ድንቅ ልጆች ሱሴ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች💚💛❤
የኔ ጣፈጭ ትክክለኛ ህፃን ❤❤❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ልጅ ማለት አንቺ ነሽ ሌሎቹ ያለ እድሜያቸዉ በስለዉ የ ልጅ ወዛቸዉ ጠፋ ቅመምዬ
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘
You are making history Eshetu my child
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለይ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤😘😘😘😘
She is so Smart and beautiful , Amazing 👏👏👏🥰😂😀😀
ለስተኛ ግዜ አየሁት አደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከሁሉ ትበልጣለች የህፃን አንደበት ነው ያላት
በኋላ ይዘሽ ትሄጃለሽ ስትባል እረሳዋከው አለች ክክክአሼ ሁሌም ሰላም እመኝልሃለው ዘመንህ ይባረህአንድ የእህት ልጅ አንድ የወንድሜ ልጅ እሳት የሆኑ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ልጆች አሉ አዋሳ ላይ እግዚአብሔር በፈቅድ ኢትዮጵያ ብመጣ አቀርባቸዋለው ብዬ አስባከው
ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ እና subscribe አድርጉ።
ዶንኪዎች እንኳን ደና መጣቹልኝ ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርቡልን እናመሰግነዋለን
እሼ እንደእናንተም ኤንቁ ሌጆች እያሥተዋወቅክ ነው ቀጠልበት በሁሉም ስራዎችህ ድንቅና ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነህ
ድንቅ ልጆች ሁሌ ደስተኛ ነኝ 😁❤💯እኔም እናንቴን እየየው ሁሌ ደስተኛ ነኝ❤💯
ውይ ደስ ስትል ድጋሚ ትቅረብ
የምትገርም ልጅ ናት እድግ በይ 😘
ጣፍጭ ልጅ♥️👈
የኔ ጣፍጭ ልጀነት ደስ ሲል ምን እለ ህፃን እንደሆንኩ በቀረሁ😄😄😄😄
የኔ ማር እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ ልጆች አደበታቸው ልዩ ነው ❤👌👍
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ 🌹🌹🌹
ው ሸቱ አላለችም እደት እንዳሳቀችኝ የሆነች ጣፋጭ
አረ እችን ጣፋጭ በድጋሚ ትቅረብ ምትሉ ላይ
እኔ እያለሁልህ አትፍራ😭❤️❤️❤️ ፈጣሪ እናንተን ለኢትዮጵያ ተስፋ ያድርጋችሁ❤️🤲ስትጣፍጥ❤️
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድግ በይ ጣፋጭዬ እግዛብሔር አገራችን ለሕፃናት አምላክ ሰላም ያርግል ምኞታቹ ሁሉ ያሳካላችው
መልካም ጊዜ ላንተ እሼ ✌️😎ድንቅ ልጆች 😍🤫👍
Ka zema katila yetamachachigni histani nati tidagi geta yasadigati,♥️♥️
ማር የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ
እዉይ የልጂ ወዝ ያላት የምር እሼ እራሱ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድ ያረጋት ስንቴየ እንደሳማት
አሼ የኛ የ ሀገር ና የ ህዝብ ልጅ ድንቅ ፍጡር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘🙏
እዊያ የኔ ጣፍጭ እድግ በይ እሼ መልካምሰው ተባረክ ፈታ ስለምታደርገን
እውነትም ድንቅ ልጆች ከዜማጋ ይመሳሰላሉ
Betam des yemtl tafach lig Egzabher yasadigshe amen 🙏🇪🇷
ውሸቱ አላለችውም እኔ ደግሞ ውቨቱ መለጠ አልኩት እሼን 😂 😆 😹 lovely kid 👧
እግዚአብሔር ህፃናትን ይባርክልን በእነሱ ሀገራችን ትለወጥ ይሆናል💚💛❤🙏
@@asenakubelete51 እሺ ውዴ🙏
ልጆች የቤተስቦቻቸው ውጤት ናቸው
ውይ ቀመም ዝኮነት ህፃን ኣምላክ ይባርኪ እሸቱየ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ
ሰላምህ ይብዘመልኝ እሼ ምርጡ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ውድ ሜሉዬዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፍጪ አፍሺ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ ልጂ😘😘😘
ወይ ጉድ ህዝቤ እንዳውም በዝቷል ደሞ እንዚህ ጣፍጭ ልጆች እያየ እንግዲ መፈልፈሉ ነው
_ስትወለድ አንተን አየች ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ጣፋጭ ነገር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግሽ ማርዋዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እንባ ይፈሳል ስትል አሳዘነችኝ ውድዋዬ እድግ በይልን ክፉ ነገር አይካብን የኔ ቅመም 😁😁😁ውሸቱ አላለችም ወይኔ የምር ግን ሁለት አመቷ ነው ወይስ ?? ደግሞ ሁሌ ደስተኛ ነኝ አለች ደስ ስትል እግዚአብሔር አምላክ ያስደስትሽ የኔ ማር💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼዋዬ ቃቃ ብለህ ትገባለህ እፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጣፋጭዬ ነገር ናት ጅብ አለ ብላ እንዳፈራ እኔ አለሁልህ አለች ኑሪልኝ የኔ ማራኪ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
ቅመም የሆኑ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር በመልካም በቅንነት ያሳድጋቸው
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ህፃናቶች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
Mashaa allah yene wuddd edagilin💚💚💚💚💚💚
በጌታ ስትጣፍጥ😍😍😍😍
ችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕ
እደዝች ልጅ ያሳቀኝ የለም ወላሂ እስካሁን ከቀረቡት ልጆች ሁኔታዋ ያስቃል. ሚጥጣየ
ከልጆች ጋር መዋል ምንኛ ያስደስታል መሰላችሁ አሸ ምርጫህ ግን ደስ ይላል ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ ከድንቅ ሰው
She is really so sweet and funny 😍
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች
Awo
በጣም ትለያለች። ግር**ም ነው ያለችኝ።
ካየኋት በኋላ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያመሸሁት።
በጣም ውድ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰
ሸቸኸ@ኸኀኸ
@@yedingilmeriyamlijnegn4442 ¹11¹
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለቱም ወንድሞቼ ከጦርነት ወደቤታቸው በሠላም ተመለሱል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏እሹየ ደና ነሕ በስደት በከፍም ቀአንተ ቪዲዮ እደሰታለው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገቡ
@@kannsein5607 አሜን እንደ አይኔ ብሌን ነበር ነበር የማያቸው መሔዳቸውን ለኔ ሣይነግሩኝ ሔዱ አልቅሼ አልቅሼ ሲደክመኝ ተሰፍ ቆርጨ ነበር መጡልኝ ደስታየ ወደር የለውም
እንኳን ሰላም ተመለሱልሽ አልሀምዱሊላህ ደስይላል የሄዱትን ሁሉ ሀገር ሰላም ሁኖ በሰላም ይመልሳቸው
😘😘👍
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ስለነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችን ሰላሟን ላክላት
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🇪🇹🙏
ከስንት ድካም እና ትዕግስት በኋላ ሀገሬ ልገባነው ዱአ አድርጉልኝ በሀገሬላይ መልካምነገር እንድገጥመኝ እናንተንም አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ☝️🤲
በሰላም ለሀገርሽ ያብቻሽ ውደ ሁላችንም አላህ አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን የስደት ኑሮ ምርር ብሎናል
በስላም ለአገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ
Beselam gebi enjeraschn yewtalesch bageresch lay
እኔ እሄ ቀን ነው የናፈቀኝ ሁላችንም አሏህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
Amen Amen Amen egzbhr baselme lahagerishe yabekashe tadeleshi enase macha yehune laze ken yamedariso faterye 🤲
ጌታን የዛሬዋ በጣም ነው የተመቸችኝ ❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አፏ ሲጣፍጥ ይቺ ናት ህፃን ንፁህ ልብ ያላት አንዳንዶቹ እንደ ልጂ ሳይሆን እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚያወሩት ልጆች እንደ እድሜያቸው ነው ማውራትም ማደግም ያለባቸው
የዘንድው ልጆች ከአይምሮ በላይ ናቸው
Demrina
የዘንድሮ ልጅ ከባድ ነው ብሏል አሜን
ወይኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂እች ደሞ የማነሽ ቆንጅዬዬዬዬ😍 ጌታ ያሳድግሽ!!🙏😍😍
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘😘😘
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🙏🙏🙏
ደምሪኝ ውዴ
@@betitube1185 እኔንም ደምሩኝ።
@@betitube1185 plus mee
😍😍😍😍😍😘
ፈጣሬ ለቁምነገር ያብቃት ጣፋጭ
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህቺቅ ላደረሠን የዘንድሮ ልጆች ቆይ ሁሉን አዉቀዉ ነዉ የሚወለድት እመብርሃን ታሣድግሽ ማርያምን የኔ ጣፍጭ
ሁላችሁንም ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ!እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተም ወልደህ በልጅ ለመደሰት ያብቃህ!
Amen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
አሚንን🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ የእውነት ጣፋጭ ህፃን ❤
እስከዛሬ ከቀረቡት 1ኛ
እኛም ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን በሉ ይሁንልን ይደረግልን 🙏 አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛♥ አምላካችን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
amen amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንንንን
የዜማ እና የዝች ህፃን መመሳሰላቸው እድግ በሉ 😍😍😍
የኔማርእድግበይ😘😘😘😘
ጣፍጭ የሆነች ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@comedianeshetu እረ እሸቱ እባክህ ቴሌግራም ላይ መልስልኚ ከቻልክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ
በዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ ተከታይህ ነኚ አሁን ግን ቀን ጥሎኛል
አንድበቷ ሲጣፍጥ ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች በጉጉት አሚጠብቃቸው🥰
_እፍፍፍፍ እሼዋዬ አንተ ልጅ ወልደህ ማየት ናፈቀኝ በእውነት ለሰው ልጅ ልዩ ፍቅር አለህ እሼዋዬ እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዳንተ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጥህ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርህ እሼ ትለያለህ በቃ ትክክለኛ የሰው ዘር አንተ ነህ 💚💛❤_
ሰብስክራይብ በማድረግ መዝሙር ያድምጡ❤🙏
@@adeytube6678 እኔምጋ ግቢ መዝሙር አለኝ ቤተሰብ እንሁን
ቅመም የሆንሽ ልጅ 🥰🥰🥰 ፈጣሪ ላልወለድነው ሁሉ አንደበቱ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጠን የሀገሬ ልጆች ሀገሬ ልገባ ስለሆነ መልካም ምኞታችሁና በሰላም ከቤተሰቦቼ እንድገናኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ እወድኋችኋለሁ 🤗🤗🤗
*በስንት መጠበቅ በስንት ጉጉት መጣችሁ እስኪ በጉጉት የጠበቃችሁ 🙋 😂😁😁ዜማዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ 😁*
ከንአን ሰወድህ አንተም ድንቅ ልጆችን ትከታተላለህ እንዴ
@@mesetawetyagatilejijesusis9666 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ያሁኑ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው በዛ ላይ ጭንቅላታቸው ፈጣን ነው እና ፈጣሪ ይጠብቃቸው፣ያሳድጋቸው
ጣፋጭ ናቸው ድንቅ ልጆች👍👍👍
ክክክክክክክክ
ውይ የኔ ጣፋጭ አደበቷ ሲጣፍጥ ውዶቸ እደዚች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ይስጣችሁ
አሚን
አሚን
እሼ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀሪዉ ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፈጣሪ ሁላችንንም በፍቅሩ ያስበን ድንቅ ልጆችንም በፀጋዉ ያሳድጋቸዉ
እስኪ በፈጠራቹሁ እኔ አገሬ ልገባ 2ወር ቀርኝ አላህያሳካልሽ በሉኝ እናተንም ሥላምያስገባቹሁ በዱአእንተባበር
አላህ ያሳካልሽ
እግዚአብሔር ያሳክልሸ 🥰❤️
አላህ ያሳካልሽ
@@senai974 አመሥግናለሁውዱችኑሩልኝ ክፉአይካብኝኝ
ሞዴልስት ሥራ አትሰራም ልክ ነሽ እኮ የኔ ጣፋጭ😍😍😍
ጭብጨባ ቀንሹ እሸቱዬ በተረፈ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ ህፃናት ደስ ይላሉ💜
ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😂😂😘😘😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝ ውዴ
የኔ ጣፋጭ እንዴት ነው አፉዋ የምትጣፍጠው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ፍቅር 🥰🥰
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
Amen
አምን
አሚን ያረብ
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እድግ በይ❤️
አግዚአብሔር የሳድግሽ አሼ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስራዎችን አዝናኝ አስቂኝ ደስ የምትል ጣፋጭ ናት thanks አሼ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
ሰው በጠዋት ይደግማል ደጋገምኩት እንደዚህ ስቄ አላቅም እደጊ ሚጢጢዬ 👏👏👍👈☝️
እሼቱ በጣም ትመቸየለህ እወድሃለሁ የእድገት መሰየ አንተ ነክ የአንተን ትላንትን እና ዛሬን ሰይ ብዙ ትምህርት እመራለሁ
ፕሌይስቶር በጨዋታዎች እና መተግበሪያዎች የተሞላ ነው ብለው አስበው ያውቃሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ ብቻ ማውረድ አለባቸው
ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን መፈለግ እና መጫን እና ማራገፍ ሰልችቶዎታል። እንግዲህ
አንድሮሜዳ በመተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ላይ ግምገማዎችን የሚሰጥ አዲስ ቻናል ነው። ማድረግ የሚጠበቅብዎት መቀመጥና እና መጠበቅ ብቻ ነው። ለ android ምርጥ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ለመፈለግ በተከታታይ ብዙ ጣቢያዎችን እየጎበኘሁ ነው።
ያልተለመዱ መተግበሪያዎችን እና ጨዋታዎችን ባገኘሁ ጊዜ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ አጋራዋለሁ።
ያልተለመዱ መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ባገኘሁ ቁጥር ማሳወቂያ ማግኘት ከፈለጉ profile ጠቅ በማድረግ ቤተሰቤ መሆንዎትን ዓይዘንጉ።
አንዳንድ መተግበሪያዎችን በሚመለከት አንዳንድ ቪዲዮዎችን ሰርቻለሁ (መገለጫዬን ጠቅ በማድረግ ማየት ይችላሉ)
ግን እነዚህ ቪዲዮዎች ለሙከራ ብቻ ናቸው። በቅርቡ ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ልዩ ልዩ ጨዋታዎችን እና አፕሊኬሽኖችን በብዛት ይዤ አመጣለሁ። ተከታተሉት።
ይህን ለማንበብ ጊዜዎትን ስለወሰዱ እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይባርኮት።
ወይ ማሮች ዜማ እና እይች ማር የሆነች ልጅ አንድ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
She is so sweet
She is sweet
@@TubeTube-vf4yb እኔንም ደምሩኝ።
@@asenakubelete51 እኔንም ደምሩኝ።
እኔም ደምሬሻለሁ።
@@asenakubelete51z
ዶንኪ ቲዩብ ከቀረቡ ልጆጅ እንደዛሬዋ ያሳቀኝ የለም 😂 ቆንጅዬ ምርጥዬ ልጅ ደጋግሜ ነው ያየሇት 😍
እኔም ወላሂ kkkkkkkkk
Betam
ኡኡኡ🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤
ፍትህ በሳዑዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን
የኔ ፍቅር አፏ እንዴት አባቱ ነው ሚጣፍጠው 🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ።
እግዚአብሔር ህፃናትን ይባርክልን እነሱን አይቶ አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛💛💛💛
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ ደጋግሜ አየሁዋት መሰላችሁ የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ 😘😘😘
እሸቱ በዚህ አሰልቺ ነገር በበዛበት ጊዜ ዘና የሚያደርጉ በተጨማሪ በትውልዱ ተስፋ እንድናደርግ የሚያግዙ ዝግጅት ይዘህ ስለምትመጣ ዘመንህ ይባረክ፡ በርታ ፡፡
እች ልጅ በሳቅ ድክም አደረገችኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ደስ ምትል ህፃን ግን ልጆች ምግብ ላይ ያላቸው አቋም ይገርማል በጣም ደስ ሚሉ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ ከፍ በሉ እሼ እና ሌሎች አባሎች በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ ጤና እና ብርታቱን ይስጣችሁ ህይወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን ፈታ ነው ምታደርጉኝ😘😀😎
የኔ ጣፋጭ አቤት መመሠላቸው የዜማ ጠብቀኝ አላለችም❤❤❤
ቤታቸውን ጠቆመችን እኮ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
ዳግም ዜማ ያሬድ ልጆችየ ኑሩልኝ
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ዋው በጣም የምታምር ቆንጆ ሕፃን ናት እግዚአብሔር ያሰድግሸ የኔ ማር እድግ እድግ በይልኝ
እውነትም ደስተኛ ነኝ የሚገርም ነው። እኛ ወጣቶች ባለን ደስተኛ መሆን አቅቶን ሁሌ ጭንቀት እንላለን
ይች ምርጥ ልጅ ከዜማ ያሬድ ጋር ትመሳስላለች እድግ በይ ማር
በጣም ጣፋጭ የሆነጭ ልጅ፡እግዚኣብሔር በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግሽ።
ቅመም የሆነች ልጅ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ህዝቦቿንም አላህ ይጠብቃቸው
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I swear to God at the beginning l was about to say she looks like Zema yared. I was so surprised once Eshet compare her with Zema 😂😂😂
P
ደስ የምትል ጣፋጭ ናት እሼ የኔ ከተመዘገበች ቆይታለች ዉሎዋ ሁሉ እሸቱ እሸቱ ነዉ በጣም ነዉ የምትወድህ ቴሬግራም ላይ ልከን ነበር
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ዋው ድንቅ ልጆች ሱሴ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች💚💛❤
የኔ ጣፈጭ ትክክለኛ ህፃን ❤❤❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ልጅ ማለት አንቺ ነሽ ሌሎቹ ያለ እድሜያቸዉ በስለዉ የ ልጅ ወዛቸዉ ጠፋ ቅመምዬ
አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ 😘
You are making history Eshetu my child
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለይ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤😘😘😘😘
She is so Smart and beautiful , Amazing 👏👏👏🥰😂😀😀
ለስተኛ ግዜ አየሁት አደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከሁሉ ትበልጣለች የህፃን አንደበት ነው ያላት
በኋላ ይዘሽ ትሄጃለሽ ስትባል እረሳዋከው አለች ክክክ
አሼ ሁሌም ሰላም እመኝልሃለው ዘመንህ ይባረህ
አንድ የእህት ልጅ አንድ የወንድሜ ልጅ እሳት የሆኑ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ልጆች አሉ አዋሳ ላይ እግዚአብሔር በፈቅድ ኢትዮጵያ ብመጣ አቀርባቸዋለው ብዬ አስባከው
ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ እና subscribe አድርጉ።
ዶንኪዎች እንኳን ደና መጣቹልኝ ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርቡልን እናመሰግነዋለን
ደምሪኝ ውዴ
እሼ እንደእናንተም ኤንቁ ሌጆች እያሥተዋወቅክ ነው ቀጠልበት በሁሉም ስራዎችህ ድንቅና ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነህ
ድንቅ ልጆች ሁሌ ደስተኛ ነኝ 😁❤💯
እኔም እናንቴን እየየው ሁሌ ደስተኛ ነኝ❤💯