Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም 15 ተድሬ 19 አመቴ የወለድኩት ልጀን ሳስብ እንዴት ደስ እደሚለኝ አጠይቁኝ አሁን 9 አመት ልጅ ሁኖልኛል እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ለእናቶቻችን እድሜ አጤና ይሳጣችሁ😍😍😍😍 አሁን 7 ጨረስኩ ጥየው ከተሰደድኩ ልጀ በጣም እወድህ አለሁ💓
ፈጣሪ ለዛ ቀን ያብቃሽ❤
እኩያ ልጅ ደስስ ሲል እኮ
እጅግ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽም በጣም ጎበዝ ናት በሰላም ያገናኛችሁ!
የኔ ልጆች የመኖሬ ምክኒያቶች እድግ በሉልኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ በሰላም ያገናኘን እንዳታልፊኝ ቅመሞችዬ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ በሉኝ እስኪ
እመብዙሀን እሰከ ልጇ ታገናኝሽ እማ አይዞሽ የእኔ ልዩ
በሰላም በጤና ከልጆችሽ ያገናኝሽ እህት።
፦እመብርሃን ከልጅሽ ያገናኘሽ
አሏህ በሰላም ያገናኝሽ ከምትጠብቂው ብልህ በኢልም በአኽላቅ በተቅዋ ታንፀውልሽ እድግ ብለውልሽ አግኛቸው
I pray for you my dear sis to see your children
አዝነሽ ያለቀሽውን እምባ እግዝአብሔር አይቶ ቀሪ እድሜሽን በደስታ ያኑርሽ
እናቷ ያሳለፈችዉ ችግሪ በጌታ ስም ኡፊ መላዉ ስደት ያላችሁ እህቶቼ ከፈጣሪ በታች ክብሪ ይገባቹሀል ተባረኩ😢
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ በጣም ደግና ቸር መልዓክ አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ሀገርሽ በስላም ግቢ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ አዲሱ አመት በሀገር ካገር ውጪ ላላቹ ሁላችንም ምንፈልገው የምናሳካበት አመት ይሁንልን
የኔብርቱ የአረብ ሀገር ሴት ክብር ይገባሻን❤❤❤
😢😢😢😢አዎ ይገባናል
የስደትን ስቃይ የሚያውቀው የተሰደደ ብቻ ነው በስደት ያላችሁ እንደኔ ከስደት ተመልሳችሁ ወልዳችሁ እቀፉ ትርፋችን እሱ ነው
አሜን ደምሪኝ❤❤
እውነት ግን ሀረብ አገር ያለነው ሁላችንም አብሶ አብሶ ግን ልጅ ያላችው ክብር ይገባችውል እውነት❤❤👏👏👏👏
እኔም ልጄን በጓሮ ወስዳችው ደብቋት ብዬ ነው ሳንተያይ ትቻት እያለቀስኩ የወጣውት እረ የልጅ ነገር ከባድ ነው ህመሙ ስቃዮን የወለደ ያውቀዋል ልጄ እወድሻለው ካለውበት ❤❤❤
ፈጣሪ ዳግም ለመገናኘት ያብቃችሁ❤
@@DFLIGHTTIPS አሜን አሜን አሜን
እኔም እንዳይሳቀቅ ብዬ
የኔ ውድ ሁላችንም እኔ በጣት እደተኛች እቅልፍላይ እያለች ሳመሰ አድርጊያት ወጣሁኝ ብቻ በሰላም ያገናኘን ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
😢😢😢😢😢የመጨረሻዉ ፓርት ማርያምን አብሪያት ነዉ ያለቀስኩት ልጆቻችንን ጥለን የተሰደድን ቁስላችን እናዉቀዋለን😢😢😢
ከልጀጋር የተለያየን ሁሉ በሠላም ያገናኝን
አሚን❤❤
አሚን
Ameen
እንኳንም ለቅዱስ ቁርባን እግዚአብሔር አበቃሽ እህታች ልጅሽም የተመኝሽውን ሆና እንድትገኝ እግዚአብሔር ይርዳት
እሼ የምሰራቸው ሰራዎች ሁሉ በሰው ዘንድ የሚያሰመሰግኑ ፈጣሪ የሚወዳቸው ናቸውና በርታ ጤና ይሰጥህ!!!!❤
የምሬ በጣም ጠንካር ነሺ አይዝወሺ አላህ በሰላም እልጂሺ ጋ ያገናኝሺ
የኔ እናት አይዞሸ
ጀግና ሴት በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ለዚህ ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኃኔአለም ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን
ንሴብሆ ለ ሥላሴ ክበር ተመስገን አምላከሙሴ ክበር ተመስገን ያብራሙ ሥላሴ🙏🙏❤
እናትነት ይሄው ነው ሥጋና ደምን እስከመስጠት በረሃብ አለጋ እየተገረፉ ድምፅን አጥፍቶ ችሎ ራስን ለልጅ እስከመስጠት ድረስ ነው ኢትዮጵያዊነት እናትነት ነው ብየ አምናለሁ ኢትዮጵያውያን እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!
አሜን🙏🙏🙏❤
ያማል የሴት እህቶቻችን ስቃይ ይህ የሁሉም ስደተኛ እህቶቻች ታሪክ ነው አይ ሀገሬ ጨው አልባ ወሀ የለመለመ መስክ ያልታረሰ መሬት ይዘሺ ልጆችሺ መከራ በላቸው በሀገራቸውም በሰው ሀገርም
ስደት የሚያውቅ ያውቃዋል እኔም ብዙ ችግር አልፌያለሁ ብቻ አልሀምዱሊላ 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አላህ በሰላም ያገናኛች በጣም ጠንካራ ነሽ 😢
አይይይይ የስደት ሕይወት የሁላችንም ታሪክ ነው ብቻ ሳልፍ ቀላል ይመስላል አልፎ ስላሳየን ተመስገን 🙏
ወልዳቹሁ የመጣቹሁ እግዚአብሄርን አመስግኑ ማርያምን ምንም ብትፈተኑ እኔ በ 16 አመቴ ልጅነቴን ሳልጨርስ ይህው አሁን 11አመት አለፈኝ በስደት ያገኘሁት ነገር የለም አሁን አሁን ተስፋ እየቆረጥኩ ነው
Ayzosh ima
አየ ስደት የኔ ሴትዮ በግድ ብይ ትላለች እረ ስት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ ኦፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ❤❤❤❤
እሰይ እንኳን ከ ጥሩ ሰዉ ጋር አገናኘሽ ተመስገን እኔ ስደት ያሉ ሆዴን ነዉ ሚበሉኝ ዉይይ😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
የኔማር ሰዎቹ ጥቋቁር አላለችም😂 ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
በእውነት እሼ እራሴን እድመለከት አድርገህኛል በተለይ እኛወጣቶች ለሥጋ ወደሙ ያለንን አስተሳሰብ የሚቀይር ነው
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር አብራችሁ በሰላም ያኑራችሁ❤❤
እኔም ልጀን በዚህ መልኩ ባያት ደስ ይለኝ ነበር ግን አባቷ እሽ አይልም በጣም ናፍቃኝ አለች ከተለየኋት 5 አመቴ. 😢😢😢😢 በሰለም ያገናኛችሁ በእውነት አስገረሚ ታሪክ ነው
የእኔ ውድ እይሂንን ስላየው ደስ ብሎኛል ሁሊ ደስተኛ ሁኝልኝ
ሚጣየ ጀግና አባት ነው ያለሽ እግዚአብሔር በጥቡ ያሳድግሽ ካላገባ የልጅሽ አባት ጋ አንድላይ ብትሆኑ እህቴ አይዞሽ ቆንጆ ልጅ አለሽ መታደል ነው ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እኔም 15 የወለድኩት ልጀ አሁን17 አመት ጎረምሳሁንልኛ ትንሻ 14 አመት ነው አረብ ገረ እምኑረዉ ለንሱነው ደሞ ጀገና አባት አላች እንጀራ አገገረ እኔ ደሞ ያልኩተንሁል እያደረገ ነው አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኛ በሰደት 11 አመቴ
😢😢😢😢 ኦፍፍፍፍ የልጅ ነገር የኔ ቆጆ እመብርሃን ታሳድግሽ❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጷጉሜ 1 እና ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አመቱ የሰላምና የፍቅር ይሁንልን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ ሁለት ሺ አሥራ ሰባት የመዳም ቅመሞችን ሀሳባችን ተሟልቶ ያሠብነው ተሟልቶ ለሀገራችን የተባረከ ሂወት ይሥጠን አሜን አሜን አሜን
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
እንኳን አብሮ አደረሠን አዲሱን አመት የሠላም የፍቅር ምንም ሀዘን የማንሠማበት ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲
አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ያአላሕ ውይይይይይይልጄንመሠሽኝ ውድነው❤ እኛንም አላሕ ያጠክረን እሕቶቸ ልጆቻችንንየተውን ተሠደድን እሰኪእነሡም ይደጉልን እኛም ደሕናንሑንያረብ እናቶቻችንን ጤና ይስጥልን ❤
❤❤❤❤😢😢😢😢😢አሼ መቼም አንተ ትለያለህ ልጄ ናፈቀችኝ ሌለዎቹም ፐሮግራምችህ በጣም መሳጭ ትምህርትን ያዘሉ ህይወታችንን የሚዳስሱ ናቸዉ ይህ ደም ልዬ ነዉ አኔም በድንገት አረብ ሀገር ነበርኩ አሁን ከስንት ዉጣ ዉረድ አሜሪካን ነዋሪ ነኝ የናትየዉ ዉሳኔ ጥንካሬ የተባረከች ልጅ አመብርሐን ሰታታለች ስላሴዎች የባረካት ህፃን አለቻች ለልጆች የሚከፈለዉ ዋጋ ቀላል አይደለም አግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይረዳሻል አሼ ምን ይሆን መጨረሻህ አግዚአብሔር የባረከከ ነህ
እሼዬ እግዚአብሔር ይመስገን። በትግስት ምታዳምጠዉ ነገር አይ እሼ ዉድ ኢትዮጵያዊ❤ እዉይ አስለቀሳችዉን እኮ ❤
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔርም ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ በምትኖሪት ሀገር ሰላም ይብዛልሽ የኔ እህት በርች
ፈተናሽ ብዙ ቢሆንም ፤በእግዚሐቤር ሁሉም አለፏል ፡፡ ጠንካራ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት
ላንቺ የደረሱ ስሉስ ቅዱስ ለኛም ይድረሱልን
የኔውድ ልጅ ትመጣልሻለች😢 እኔም ልጆቼ በጣም ናፍቆኛል❤❤😢😢
የውነት እሸቱ እስከ ፍፃሜህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ስለ እግዚአብሔር የሚያወራ ሰው ፈተና ይበዛዋል ግን ሁሌም አሸናፊ እሱ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🏼
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ ልጅሽ አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በርቺ እህቴ በአካል አውቅሻለሁ የሰው ልጅ ላዩን እንጂ ውስጡን ከፈጣሪ ውጪ ማንም አያውቀውም አረብ ሀገር ብንኖርበትም የታፈነ ስንት ፈተና አለ ተመስገን በርቺ
ወዬኔ😢😢😢እኔም ልጆቼ ናፈቁኝ መቼ ይሆን ጠረናቸው የማሸተው ናፈቁኝ
ክብርና ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለስላሴዎች ይሁን በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ቅዱስ ሚካኤል እንዴት እንደረዳሽ ስትናገሪ የእምነትሽ ጥንካሬ የሚገርም ነው ስጋ ወደሙ መቀበልሽ አሁንም እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ልጅሽን በሰላም አግኛትመጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙏🙏🙏
አሜን😮❤
እውነት ለመናገር በስደት ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እናት እና ልጃን በስላም አገናኝቶ በቤቱ ያፅናቸው እሽም እግዚአብሔር ይህነን ቱህትነትህን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ እውነት ውስጥን ይበላል በንባ ነው ተውጬ ያየሁት 😂😂😂
ይሄ ታሪክ የኔ አይነት ታሪክ ነው ከልጅ መለየት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ወደ ልጅሽ ተመለሽ እዚህ ሠርተሽ አሣድጊያት ከጎኗ ሁኚ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ❤❤❤❤
ያረቢ የኛ የኢትዮ ሴቶች ስቃያችኝ መቼ ነው የሚያልቀው😢😢😢😢
😢😢😢😢😢እግዚአቤሔር ይመስገን የሁሉችግር አልፎ እዚበመድረስሽ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤እግዚአቤሔር በሰላም ለገርሽ የብቀሽ ልጂሽንም እግዚአቤሔር የስድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ስደት የታባቱ እናትና ልጅ የሚለያይ የኔቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛኮ ስደተኞች ያተተረከልን ጀግኖች ነን😢😢ቀሪ ዘመንሽ ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ
suaudi areBiy amelak ankan ፈጣሪ አንካን ከኣረሜን ሃገር ኣወጣሸ የኔ እናት እንየ በደል እዉቓለዉ እኾ እና ደጊመ እንኻን ደስ እለሸ እማየ ሰደት ስለ ማዉቀዉ ሰደት ማለት ኩፉ ነዉ እሸትየ ላተም ክብር ን ምስጋናን እድመን ጤናን የስጥህ በጣም እናማስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስደት ላይ ያሣለፍነው ቢነገር ከዚህ የእያንዳንዳችን ያሣለፍነው ቢበልጥ እጂ አያስም ከጣገቤ ያሉ ሠወች እደሰማሁት
የልጅ ብስል ❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እማዬ❤
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ከእነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ግን መጨረሻው ያማረ የቅዱስ ሦላሴ ሙሽራ መታደል ነው ለአገርዋ አብቅቷት ከልጇ ለመገናኘት ያብቃት።
የ8አመት ልጅ ይሄንን ያክል ትልቅ ነች ማለትነው???በቃ የኔ ልጅ በዚህ ደረጃ ደርሳለች ማለትነው😢😢ክፍውን ደጉን እድህ ታቃለች ማለትነው😢😢😢 እኔማ ውሳኔዬን አልቀይርም እገባለሁ በዚህ አመት😢😢😢
የኔ ውድ እግዝሃቢዬር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈት ነው በሰላም ያገናኛቹ ልጅሽን ያሳድግልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደስ አላችሁ እሺ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ሰውን እንደምታስደስት ተደስተህ ኑር 💯🙏🙏🙏
ኳተር አሪፍናት ግን በረሀ ነው ዊይይይይይ ሙቀቱ
ማሚዬ እኔም ናፍቀሽኛል እንደ ቅፅበት ሀብታም በሆንሽልኝና በመጣሽ ከዛ አብረን በኖርን
ይሄ የሁሉም እናቶች ስሜት ነው 😢ልጀን በማጣቴ ስለተለየሁህ ሁሌም አስባለሁ😢😢
እባካቹ እናቶች ልጂ እኮ በልቶ ከመጥገብ የናት ጠረን የናት መቀፍ ነው የምያጠግበው አገራቹ መጣቹ ስራ ሳትንቁ ሻሂ ቡና ሽጣቹ ልጆቻቹ አደራ አደራ እያልኩ ልለምናቹ ማዳም ቤትሰርተ ግዜይ ይፈጃልልጆችይጎዳሉ የናት ናፍቆች ይጎዳል❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ምንአለበት ስንት በለአብት ስት አገረን ወገንንወዳአጆች ኢትዮጵያዊያአኖች አላአቹ እደው ለእናአትየውም ለልጅቶአም መንገድ ማአመቻአቸት የምትችሉ አቅም ያአላአቹ ልበ ቀናአ ኢትዮጵያዊያአኖች በየአለንበት የኢትዮጵያአን ህዝብ የአለምን ህዝብ ከአስከፊ ሶሆቆቃአ አለምን የፈጠረ ፈጣአሪ ይጠብቀን
የእናትሽ ጎበዝ እናት አለዉ እኔም ያአንቺ.አይነት እናት ነበረኝ ነፍሶን.ይማር❤
❤❤የኔ ቆጆ እንዴት እንደምታምር ቅዱስ አምላክ ያሳድግልሽ
ጀግና እናት ነሽእግዚአብሔር በእምነትሽ ፅናቱን ይጨምርልሽ
ኦ አምለኬ እስካ መጫረሻ እያለቀሰኩት ነዉ ዬጨረሰኩት በጣም አሰዘኝ ተሪክ ነዉ እግዚአብሔር የሰብሹ ሁሉ ያሰከልሽ 🙏
Ewnte new enam
ስደት ያለን ሰዎች እንደት እንደምናሳልፊ ከፈጣሪ በቀሪ ማንም ቤተሰብ አያዉቅም ብሪ ብሪ ችግሪ ነዉ ኡፊ😢
በጣም በሥአልሐምዱልላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድንግል ማርያም ከልጅሽ አባት ጋር በስጋ ወደሙ ዳግም አገናኝታቹ ልጃችሁን አብሮ ለማሳደግ ታብቃቹ
ስደት በጣም አስቀያሚ እኔም በስደት ስላለሁኝ ሁሉን ነገር ዘውትር የማይሞላ የስደት ኑሮ በስደት ያላችሁት በሙሉ አላህ ለአገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ አሚን ያረብ
አቤት ስደትኮ ሥንቱመከራ ይፈራረቃል አገራችን ሰላም ይስጥልን ተቀይራለች በጣም
እኔሣ.በሁለታመት.ተለዬሇት.አይ.አሁን.ገናአመቴከተሠዴዴድኩ.ግንማልቀስ.ነዉስራዬአይይይይ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈ከልጅ.ናፍቆት.አላህ.ይጠብቃችሁ.ወላሂ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ስግደት ሞልቶ አይሞላም ጨክኖ ወደ ሀገር መግባት ነው ማርያምን ❤❤❤❤
ልጅ እኮ በጣም አስጨናቂ ነዉ እኔም አብሬሽ ማንባት ሳይታወቀኝ እንባዬ ፈሰሰ።
አየ ስደት አይንህ ይጥፋ እዳልል የስቱን ህይወት ቀይረሀል ግን ከልጀ ጋር የተለያየሁበትን ቀን አረሳም የተወለደ ያቀዋል ያገናኝን መልሶ ያረብ
You are a strong woman with a firm faith in God and His beloved mother. May God bless your fam!
አይስዴትአላህዋ በሰላም ከልጆቼ ዴብልቀኝ ያረብ😢😢ስት መከራ አለው ናፍቆት ልፋት መከፋት ኧረስቱ
እሸቱ እኔ ናፍቆት ሳይሆን ልጄን በሶስት ዓመት ጥያት ወጥቼ.አሁን 30 ቤት የምትገኘዋን ልጄን ለምን በኔና በሷ መሀል ፍቅር እንደሌለን ወድጄ ሳይሆን አልሞላልሽ ብሎኝ እንደሆነ ባስረዳት ደሰ ይለኝ ነበር
እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ መጨረሻሽ ይመር ሰይጣንን ጨርሰሽ አባሪ በርች❤❤
ከፈተና በኋላ ያልው ህይወት እዴት ደስ ይላል
Eshe Egiziyabher Abizto Yibarkih bro Le Enat ena Lijua Egziyabher Bekribu Anid Yargachew
እግዚአብሔር ስደት በቃበለን
አይ ስደት በጥፊ አለኝ ስትይ እኔም የተመታሁት ትዝ አለኝ 😥 ደላሎች እግዚአብሔር ይይላችሁ ስደት ክፉ ስንቱን እያሳለፍን እግዚአብሔር ይወቅ ብቻ እንኳን አለፈ 😥
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ለገርሽ ያብቃሽ እሸቱየ ፈጣሪ ይጠብክህ❤❤❤❤❤
እኔ በህፃነቴ እዚህ ተጫውቼ ነበር እና ዳይኖሰሩ በጣም ነው የሚያስፈራው 😂😂😂❤❤❤ ኬጂ እያለው 😂😂
እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እግዚአብሔር በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏😍
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ዮዲት (ጿጉሜ) አደረሳችሁ አደረሰን 2017የሠለም የጤና ችግር የማንሰማበትመን ያድርግልን❤❤❤❤
You are blessed men and you are our blessing. God bless you more and more!!!!!
Egeziyabeher amelak lejishi betsega bemogesi bbatu yasadegeleshi anechenm betana bselam 🌹🌹🌹yanureshi😘😘😘❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
የእውነት ይህንን ፕሮግራም አላይም እልና መልሼ አያለሁ የልጆችን ናፍቆት ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ የወለደ ነው የሚያውቀው እኔም እንደ ቀልድ 2 አመት ሆነኝ አቅፌው ስተኛ የነበረው ጠረኑ እንደናፈቀኝ ሁሁሁ
የኔ እናት ወደ አረብ ሀገር ስትሄድ እህቴ ታማ ተኝታ ነበር ምንም መጥፎ ነገር ሳይፈጠር በሠላም ተገናኘኝ አሁን እኔም ስደት ላይ ነኝ
ክፍለ ሀገር ናት ልጅ እኔም እንዲሁ ይቅርታ ብላት ደስ ይለኝ ነበር
ውዶዋ ልጀ እወድሽ አለሁ በሰላም ያገናኝን የኔ ማር😍😍
1st comment love you eshe
እህቴ ካንቺ የተረዳሁት እግዚአብሔር በፈተና ጊዜ እንደ ብረት ይጠነክራል ማለት ነው ።በአንቺ ቢበቃ ሌሎች እህቶቻችን ካንቺ ቢማሩ
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤
ልጀ በጣም ነው የምወድሺ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኔ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
አይ ስደት😭😭💔💔እኔም ደክሞኛል😢😢😢

እባካቹ እናቶች ልጂ እኮ በልቶ ከመጥገብ የናት ጠረን የናት መቀፍ ነው የምያጠግበው አገራቹ መጣቹ ስራ ሳትንቁ ሻሂ ቡና ሽጣቹ ልጆቻቹ አደራ አደራ እያልኩ ልለምናቹ ማዳም ቤትሰርተ ግዜይ ይፈጃል
ልጆችይጎዳሉ የናት ናፍቆች ይጎዳል❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ምንአለበት ስንት በለአብት ስት አገረን ወገንንወዳአጆች ኢትዮጵያዊያአኖች አላአቹ እደው ለእናአትየውም ለልጅቶአም መንገድ ማአመቻአቸት የምትችሉ አቅም ያአላአቹ ልበ ቀናአ ኢትዮጵያዊያአኖች በየአለንበት የኢትዮጵያአን ህዝብ የአለምን ህዝብ ከአስከፊ ሶሆቆቃአ አለምን የፈጠረ ፈጣአሪ ይጠብቀን
የእናትሽ ጎበዝ እናት አለዉ እኔም ያአንቺ.አይነት እናት ነበረኝ ነፍሶን.ይማር❤
❤❤የኔ ቆጆ እንዴት እንደምታምር ቅዱስ አምላክ ያሳድግልሽ
ጀግና እናት ነሽ
እግዚአብሔር በእምነትሽ ፅናቱን ይጨምርልሽ
ኦ አምለኬ እስካ መጫረሻ እያለቀሰኩት ነዉ ዬጨረሰኩት በጣም አሰዘኝ ተሪክ ነዉ
እግዚአብሔር የሰብሹ ሁሉ ያሰከልሽ 🙏
Ewnte new enam
ስደት ያለን ሰዎች እንደት እንደምናሳልፊ ከፈጣሪ በቀሪ ማንም ቤተሰብ አያዉቅም ብሪ ብሪ ችግሪ ነዉ ኡፊ😢
በጣም በሥአልሐምዱልላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድንግል ማርያም ከልጅሽ አባት ጋር በስጋ ወደሙ ዳግም አገናኝታቹ ልጃችሁን አብሮ ለማሳደግ ታብቃቹ
ስደት በጣም አስቀያሚ እኔም በስደት ስላለሁኝ ሁሉን ነገር ዘውትር የማይሞላ የስደት ኑሮ በስደት ያላችሁት በሙሉ አላህ ለአገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ አሚን ያረብ
አቤት ስደትኮ ሥንቱመከራ ይፈራረቃል አገራችን ሰላም ይስጥልን ተቀይራለች በጣም
እኔሣ.በሁለታመት.ተለዬሇት.አይ.አሁን.ገናአመቴከተሠዴዴድኩ.ግንማልቀስ.ነዉስራዬ
አይይይይ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈ከልጅ.ናፍቆት.አላህ.ይጠብቃችሁ.ወላሂ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈