Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአባትየው እርጋታ ድምፃቸው ንግግራቸው❤ደስ ሲሉ የኔ አባት ረዥም እድሜ ተመኝውሎት እናትየው ግን ትልቅ ሚስጥር ደብቀዋል
ትክል
@@febanlove2876እኔ ደሞ የልጁን መሰወር እናትየውና ወንድምየው የሚያውቁት ሚስጥር ያለ ነው የሚመስለኝ አስገድለውት እንዳይሆን ወዮ አገራችን በጣም ቀላል የሆነው ነገር ቢኖር የሰውን ሂወት ማጥፋት ነውና ፈርቻለሁ
በትክክል አባትዮዋ ሲበዛ ጨዋ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ❤❤እናትዮው ግን 🤔😏
ወንድሙም ደሰ አላለኝም ይቅለበለባል ፈልጌዋለሁ ያለው ውሸቱን ይመሰለኛል ምኑም አላማረኝም
ቀላል ደስ ይላል
እናትየው በጣም አስመሳይ ናት ይበልጥ እሷን በምንም አይነት እንዳትለቋት እሷጋ የሆነ የተደበቀ እውነት አለ ንግግሯ ሁሉ የማስመሰል ንግግር ነው ምትናገረው ችግር ያለው እሷ ጋር ነው
ዘሌ አደራ ራስህን ጠብቅ እቤታቸው ስቴድ ምንም ነግር አትጠቀም መጠጥ ምግብ ነገር አትጠቀም እናትየዋ አደገኛ ሴት ነች አላህ ይጠብቅህ
ወዳጄ እናትና ልጅ አስመሳይ ናቸው ሁለቱም አባትዬው ግን በጣም ምስኪን ናቸዉ 🤲ክርስቶስ ሆይ ፤ይሄንን ልጅ ታሪኩን ቀይረዉ🤲
እሄ ወድምየው ምኑም አላማረኝ እናቱጋ ተመሳጥሮ የሆነነገር አርገውታል ለማስመነው እደዛ ቱግ ቱግ እሚለው ተከታተሉት ኤልሳ ጀግና ነሽእስከናትሽ
አሁንም እናትና ወንድሙን አላምንም የልጁ ፍጥነት እራሱ ያስጠረጥራል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣለት
እናትየዋ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል። እንደ እናት ምንም የሃዘኔታ ስሜት የላትም ዝም ብላ አፏን ማቅለብለብ ብቻ ነው። ክፉ ራስ ወዳድ እናት ነች።
ልጂ የዝንጀሮ አይደል እንዴ በዝንጀሮ ተደፍራለች አልተባለም እንዴ
ሴትዮዋ አደገኛ ነገር ነች በደንብ ትናገር የደበቀችው ነገር አለ አባት ግን እድሜ ይስጥህ
ወንድም ተብዬው ይርበተበታል እናት ተብዬዋም ደስ የማይል አነጋገር አለባት ትኩረትን የሜስብ የሁለቱ ጉዳይ ነው ውሸቶ እራሱ ደስ አይልም 😊😊😊
ዘላለም እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ ቤተሰብ ለቤተሰቡ ጊዜ በማይሰጥበት ዘመን ኢሄንን ሁሉ ርቀት መሄድ ብዙ ትምህርት ነውና በርቱ አንተና የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ራሳችሁንም ጠብቁ ተገናኙ ተማከሩ ❤.
ሙቶ ባልሆነ ዮሴፍ በጣም አሳስቦናል አሳዝኖኛል. ያረቢ
Betam nw yasesebgn enenim
♦♦ውድ ቀንደኛ ውሸታሞች♦♦ሥነ ሥርዓት የሌላችሁ፣ ለሕዝብ ክብር የሌላችሁ ናችሁ።አንድም የ "Science" ጥናት የሰው "Chromosome" ከሌላ ከማንም ጋር ሊጣመር አይችልም። አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አልተማረም ብላችሁ፣ ስታሾፉበት በጣም ያሳፍራል።❌የማይታወቅ ሆስፒታል ዶ/ር እንዴት ማረጋገጫ ይሆናል?1. እውነተኛ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ጋዜጠኛው ምን ራሱን መሸፈን አስፈለገው?2. ከልጁና ከቤተሰቡ በስተቀር ፣ ሁሉም ሰዎች መሸፋፈን ምን አስፈለገው?3. ለ UA-cam ፍራንክ ብላችሁ፣ የውሸት ታሪክ እየፈጠራችሁ በሕዝብ ላይ መቀለድ እንዴት ትክክል ይሆናል??4. ሰዎቹን ለሲኒማ ባለሞያዎች ብታገናኛቸው በትወና ስራ ፣ ቢተዳደሩ ይሻላል5. ፓሊስ የሚያውቀው ጉዳይ ፣ እንዴት በፓሊስ ያልቀረበው?♦♦ውሸታሞች ናችሁ ነቅተናል አትልፉ!!
ዮሴፍ ያሳዝናአል ዘለዬ በጣም እየደከምክ ነው አላህ ያግዝ
ማሀረነ ክርስቶስ ማሀረነ
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ !እኔም ጠርጥሬ ነበር እናትየው የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኛል ከሌላ ሰው ሊሆንም ይችላል እንጂ የዝንጀሮ ልጅ የሚባለውን አልቀበለውም ።ብቻ ዮሴፍን ፈልጉት አደራ በጣም ነው ልቤን የነካው 😢ጀግናችን ስላንተ እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ላሉት ሁሉ ቃል ያጥራል ለማመስገን ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ከነ መላው ቤተሰብ ይባርክ አሜን !!!
እዛብሄር ዮሴፍን የጠብቀው እናቱ ግን አላምናትም ነግግሩአ አያምርም የውነቱን ትናገር ወድምየውም ያለባብሳል አጅ ሁሉን ያውቃል አውቆ ነው በደብ ይመርመሩ
ዘላለም እልል ይጠብቅህ ዪሴፍንም
የውሲ አግዚአብሔር ይዘን ልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተወናይ ነው
Ameen Ameen Ameen
ኤልሲ ቆንጅ አንች መልካም ልጅ ከእነቤተሰቦችሾ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለዚች ቤተሰብ መልካምነትን ሰውነትን አሳያት
ዘላለም ጀግናየ እራስከን ጠብቅ ለብዙ ሰወች ታስፈልጋለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤
እረ ዘሌ እራስህን ጠብቅ። ሴትዬዋ ሀይለኛ እና ተንኮለኛ ናት። እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏በፀሎት አስቡት ቤተሰብ።።
ኤልሣ እህታችን ተባረኪ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ረጅም እድሜ ይስጥሽ🏆🏆ዘላለም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ🌷🌺🏆🏆
የወንድምዬው አነጋገር እውነት አይመስልም ዘላለም ልፋትህ ከንቱ እንዳይቀር እንፀልያለን በርታ መድሃኒአለም ይርዳህ ሳይፈልግ ተወልዶ መከራውን ያያል
ጎበዝ ጋዜጤኛ ምርጥ እዳትተዋቸው
ኤልሳየ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ባርኮ ቀድሶ በደስታ በፍቅር ያኑርሽ እናትሽንም እድሜ ይስጥልሽ
ዘልየ እናትና ልጂ ተመካክረዉ አሁንም ሽጠዉት እዳይሆን😢😢 ሴትየዋ አደገኛ ናት ወድምየዉም አስመሳይ ነዉ
99% አናትና ልጅዋ በጣም ኣደገኞች ስለሆኑ ልገድሉት ይችላሉ የምትሉ? ፖሊስ መግባት ኣለበት😢
ትክክል ገለውት እዳዳይሆን እናትና ልክ
Man new yemigezaw?
ሣህ ወላሂ እኔ ራሱ የገደሉት ነው የሚመስለኝ 😢😢😢😢😢
ትክክል
አባትነት እምነት እናትነት ግን እውነት ነው እሚባለው እንደነዚህ አይነት ቤተሰቦች ን አሳይተህናል ዘሌ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ዘሌ
ዘሌ ተባረክ ጉዳዩን በናፍቆት ስጠባበቅ ነበር ልቤ በጣም ደምቷል የዮሴፍ ጉዳይ በጣም አስጨንቆኛል ኤልሲ ውለታሽን አምላክ ይክፈልሽ ዮሴፍን በሰላም እንድታገኙት አምላክ ይርዳችሁ
ወንድምየውን ተጠቀምበት ያግዝህ!እናት አባት ተዋቸው ገና ፍቅር አልወጣላቸውም
እናቲት በጣም ጨካኝ የእናት አንጀት እሚባል ነገር በጭራሽ የላትም እና ወንድሙና እሷ ገለውት ወይም ደሞ አሳፍነውት ሊሆን ይችላል አባትየው ፈጣሪ ይባርካቸው የተባረኩ ሰው ናችሁ ዘሌ ጀግነው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
የወንድምዬው አነጋገር እውነት አይመስልም ዘላለም ልፋትህ ከንቱ እንዳይቀር እንፀልያለን በርታ መድሃኒአለም ይርዳህ ሳይፈልግ ተወልዶ መከራውን ያያል ተጠያቂዋ እናቱ ናት
ደስታዬን ሳልጨርስ አለ እኮ በፊት አላዉቀዉም አላለም? ከሆቴል ምን ይሰራል? በፊት ኑሮዉ ጫካ ነዉ እናቱም እሱም ችግር አለባቸዉ
ስለ ዮሴፍ ምናልባት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው እናት እና ልጅ ናቸው የሆነ ነገር ኣድርገውታል ወይ ኣስረውታል ወይ ደሞ ገድለውታል ኣባትየው ያን ያህል ተንኮል ያለበት ኣይመስልም ስለዚ ትኩረትህ ከሁለቱም መሆን ኣለበት
Yes yes yes
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ይሄ ነው
Yenem hasab new
እባክህን የዮሴፍ መጨረሻ ያማረ እንዲሆን አድርገው። ይበልጥ ተመሰቃቀለ
ዘልዬ፣ዘመንክይባረክ፣፣አስመሳይነች፣ራሳቸውንጠርጥር
አንተጀግና እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ የኛጀግናኖች አንተና የንሰር ዓይን ሰራችሁን ማድነቅ ብቻ አይደለም የእግዚአብሄር ፀጋ ሰለበዛላችሁ ነዉ ነገር ግን የአንተ መረጋጋት ከየት አንዳመጣኸዉና በምን ጥበብ እንዳገኘኸዉ ይገርመናል የተሰጠህ ፀጋ በጣም ትልቅ ሰለሆነ ኦግዚአብሔርን አመሰግን በእዉነት በጣም የሚያናድድ ጉዳይ አጋጥህ እንዴት ተረጋግተህ እንደምታሰተካክለዉ ይገርመናል በርታ ዜሌ
ጀግናችን በርታልን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ
በጣም ጅግና በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ ነህ❤❤ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን🎉🎉
መጀመሪያም ሁሉም ክደውታል ያሳዝናል ኤልሳ ዘመንሽ ይባረክ ልጁንፈልጋችሁ ከሐይማኖት አባት አገናኙት
ዘልዬ፣ጀግናችን፣እግዛብሄር፣ያንተን፣ድካምና፣ውጣውረድ፣ብሎም፣የህዝቡ፣እባ፣እግዛብሄር፣ያጋልጣቸው፣አሚን፣አይቀርም፣ይጋለጣሉ፣ትልቅ፣የደበቁት፣ሚሰጥር፣አለ፣እነዚ፣ለገንዘብ፣የተገዙ፣አረመኔዎች፣ናቸው፣በተለይ፣እናትየው፣በጣም፣አረመኔ፣አስመሳይ፣ጨካኝ፣እናት፣ፈጣሪ፣ያጋልጣት፣
ወንድምዬው ይጠየቅ አባቱ ግን በጣም ትግሰት አላቸው አግዛብሔር ረጅም ጤና እድሜ ይሰጣቸው እናትየዋ ትጠየቅ የሶፍ አግዛብሔር ያሰገኘው
እናትየው ድብቅ ነች
አባቱን ተናገሪ ይህ ብቻ ነው ስላም የሚያመጣው::ሴትየዋ በጣም ፈጣጣ ጠማማ ነች::
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ልጅኮ ጂንጀሮ ይመስላል ስለዚህ አባቱ እሱ ነው ተባለኮ 😢😢😢😢
@@mlove4025ተደፈርኩ በዝንጀሮ ብለዋል እኮ ????
እናትየው ከንግግሯ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል ወንድሜ ልፋትህን እግዚአብሄር ቆጥሮ ዮሴፍን ያስገኘው ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን
ኤልሳ የምትባል ልጂ በጣም ልትመሠገን ይገባታል ወላሂ በዚ ግዚ እዲህ አይነት ሰዉ መኖሩ ደስ ይላል
የአላህ ወላሂ በጣም የማያሣዝን ልጂነው የየሴፉ ያሣዝናል ለፈናነው የተፈጠርው እናቱ በጣም ጫካኝ ናት እንዳይገሉት ፈጣሪ ይጠብቀው😢😢😢
ግን ድራማ እየመሰለኝ ነዉ😢😢😢😢
መልካም አባት ናቸው እናቱ ግን ራሥ ወዳድ ናት ዱርየ ነገር ናት ❤
መልካም አይደሉም በሁሉም ችግር ልጁን ሲያንከራትቱ ሲያሰቃዩት ኖረዋል እራስ ወዳድ ናቸው
በእናት አባት ሃፅያት ልጁ ተሰቃየ የኔ ወንድም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ቀን ያውጣልህ ነገ በእግዚአብሔር ፊት በክብር ትቆማለህ አለም አላፊ ነው ላአንተ ደግሞ ፈታኝ ነው ሁላችንም ነገ የአፈር ነበርን ብንከባበር😢😢😢
ልክነው
በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀው ባለበት
አባት ምን አረገ😢
@@amaamm-bv5uk ተጠያቂነት የላቸውም???? የሁለቱም ችግር ነው አሁንም የመጡት ለጥቅማቸው ነው!!!እስኪ የደረሰበትን መከራና ስቃይ ወደኃላ ሂደሽ መልካምነታቸውን ንገሪን????"ከተጠያቂነት ለማሸሽ ነው ወሬአቸው!
ይቺ ሴት ጥሩ ካሀዲ ናት።ይቅር ይበልሽ፡ድጋይ ዳቦ ነው እያለች ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል ወላህ
@@fatimaa9853 የሰው ልጅ በዚህ ልክ አረ ወዴት እየሄደነው ህዝቤ ሆሆ
አቦ ኤልሳ ተባረኪ ሰው መሆን በቂ ነው
ዘሌ መልካም ወንድማች ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ስራ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው የሚገኜው እና እስካሁን ከለፋከው አይበልጥም ዮሴፍ በነፃነት ከማህበረ ሰቡ ጋር ተቀላቅሎ እንዲኖር በፈጣሪ ስም ይዤሃለሁ ውጪ ሄዶ ፊቱን ሰርጄሪ ይሰራለት እባክህ ወንድሜ ዘሌ ይህ ልጅ እንዲህ ሆነ ከማህበረ ሰቡ ጋር ተቀላቅሎ ይኖራል ማለት ከባድ ነው እና እርዳው ወንድሜ ከፈጣሪ ታገኜዋለህ
ኤልሳን ከነእናቷ በጣም በጣም ነውየማመሰግናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና የስጣቸው እናት ከመጀመሪያ አንስቶ እሰካውን ድረስ ክፉ እናት ናት ዬሴፍ አሳዛኝ ልጅ እኔን አዝኛለው መጥፋቱም አሳዘነኝ
አባትየው. የተረጋጋ ሰው ደስ ስል ወንዳወንድ
ዜሌ አንተ የምትለው አባባል እዚች አገር የማናውቀው እጅ የልተደረገ ነገር የለም ብለሀል የሄም ሌላ ጉድ ነው በርታ ጀግናው እግዚያብሔር ይዳህ ይጠብቅህ
I thank Elsa including her mother. God bless you all
ዞላዬ ነግሬህ ነበር!!!!!እነዚህ ሰወች ጋር ትተኸው አትሂድ እናትና ልጅ ይገሉታል ብየህ ነበር እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ወይ ወንድሜን ወይ ካገር መራቅ በጣም ያማል በቤተሰብ መገለል ትልቅ መድሐኒት የሌለው ጉዳት ነው የወሰድከው ቀን ወንድሜ ብሎ ሲያቅፈው የጮኽበት ጬኸት እናትየው እንደማትውቀው ስትጮህ ፖሊስ ልጥራ ስትል የተለወጡበት ፍጥነት በጣም ያም ነበር አሁንም ዞላየ በህይወት ካል እናትየው ግንኙነት ካላት ሰውየ ጋር አግታው ይመስለኛል ምክንያቱም ይDNAው ውጤት በኃላ የማነው ተብሎ ስውየው እንዳይታወቅ ይመስለኛል ወንድሙ ድብን አድርጎ ያውቃል እልም ብሎ ጠፋ እናትየው እዚህ የልም ብላ የሰጡህ መልስ ያለበትን ያውቃሉ አሁን አባትየውን ተጠያቂ ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት ማልቀስ ማቆም አቃተኝ I hope they didn’t kill him ኤልስዬ እናትሽ ዞላየ አቃጥሉአችሁ ዮሴፍየ ምናልባት ካየኽው ቡዙ ሰው አለ የሚወድህ እባክህ ተስፋ አትቁረጥ እኔም ውጭ ነው ያለሁት እረዳሀለሁ ዮሴፍየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናትና ወንድም እባካችሁ መልሱልን ጨካኞች የአካባቢው ህዝብ እባካችሁ ዮሴፍን ለማግኘት እርዱንንንንንንንን!!!!
ወይ ጣጣ ጉድ ያሳያል አሉ ዘመነ ጨምላቃ👈👈ግራም ነፈሰ ቀኝ ለዮሴፍም ለቤተሱቦቹም እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባላቸው በጣም ያሳዝናሉ ይሄ የአጋንንት ስራ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይስበረው👈እመብርሃን ሰላም ታምጣላቹ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ወይኔ ዮሴፍ አንጀቴን በላው ዘሌ እስካሁን ዋጋ ከፍለሃል አሁንም የምትችለውን አድርግና ዮሴፍን ከነዚ ሰዎች አድነውና ፊቱን ሰርጀሪ ይሰራና እንደማንኛውም ሰው የተቀማውን ህወቱን በአግባቡ ይኑር በእኛም በኩል ማድረግ ያለብን ነገር ካለ የእውነት እናግዛለን
Ewunet new
ዘላለም ወንድም እናት ና ወንድሙን በደንብ መርምራቸዉ ምናቸዉም አላማረኝም ጀግናዬ እራስህን ጠብቅ እድሜና ጤና ይጥህ ፈጣሪ አምላክ ይከተልህ
እውነት የሰማይ አምላክ የአማልክት አምላክ በሕይወት ምንም ሳይሆን እንዲገኝ እርዳቸው ምንም አይንካው
እስራኤላዉያኑን ዮሴፊ በግብፅ የጎበኝህ ይህን ምስኪን ኢትዮዽያዉን ሰዉ የሌለዉነ ጌታሆይ አስበዉ
🎉የአባትዮ እርጋታ ሱበሀን አላህ💐_እናት ግን እእእእእ ብቻ የሆነ ነገር አለ።ወንድማችን ዮሴፍ አላህ ይፈርጅህ እሱ ከዚህ ጭንቀት ይገላግልህ🤲 አብሽርልኝ ኡፉፉ💦💦
አሁንም አንተ ዱካ ሾው ቤተሰቡን ኦያበጣበጥህ ነው።ባንተ ደካማ አካሄድ ሁላችንንም እየበጠበጥህ ነው።
ዘሌ ባክህን ራስክን እየጠበቅክ ሰው አውሬ ከሆነ ሰነበተ ይገርማል ያአለማቱ ጌታ ስራችን የማይደበቀው ጌታችን የተበደሉሰዎችን ሀቃቼውን አሏህ ያስመልስላቼው
አባት እምነት እናት እውነት ይባላል። እናትየው እውነቱን ታውጣ ታውቃለች
እውነቱ ይሄ ነው ልጅ ለእናት እውነት ለአባቱ እምነት
አግ/ር አምላከ አባክ ዮሴፍን ከክፎ ነገር ሁሉ ጠብቀዉ ::ሴትዮዋ ጨካኝ ናት ።ዮሴፍ እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ይጠብቅልን።ዘላለም ዘገዬ ጀግና ወንድሜ በርታ ::
ኤሌሳ ግን ልዩ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አባትየው በማርያም ምን አይነት አባት ናቸው እርጋታቸው ስብናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ግን ሚስትያዋ አላመርችኝም
ወይኔ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ቸሩ መድኃኔዓለም በአለበት ይጠብቀው የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
በጣም 😢
በጣም ነዉ አንጀቴ የበላም እመብረሃን ከነልጄ ትጠብቀዉ ባለበት ቦታ😢
የዮሴፍ እናት አስመሳይ ናት የምትሉ
በጣም እጅ
ጠቅላላ ይኸ ታሬክ ኡነት ነው ትላላቹህ፧ድራማ ነው መሰለኝ
ዲኤንአ ሴሰጡ አልታዩም
ከአነጋገሯ ያስታውቃል ዮሴፍ ስሉት ስሙን ልሼጡት ነው ስሙን ራሱ ያወጡለት ልክ በሀያ ዲናር በወንድሞቹ እንደ ተሸጠው
እቺ ሴት በውስጧ ከበድቲ ነገር አለ ውስጧ ኩፉ ሰው ነት
ወይ የግድ አገር አሉእንደው የኔ ወንድም ቢሆን ዮሴፍ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው በናንተ ክፉነት በናንተ መጥፎ ባህር ልጆች ምን ያድርጉ ዮሴፍ አንተ ጀግና ሰው ነክ እግዚአብሔር ፈጠረክ እሱን ብቻ አስብ
እናትየው ጋር ከፍተኛ ጥርጥር ይታየኛል ዘላለም ብዙ ትኩረትክን እናትየው ላይ አድርግ ወንድምየውም ለጆካ ይመስላል እንደተበሳጨ ሚያወራው እሱላይም ችላ አትበል የተሰማኝ ይሄ ነው
ማነው እንዴኔ ዘበኛ ሆኖ አየጠበቀ ያለው በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ ዘበኛ
🤣🤣ከ ነስር በዋላ ውደሱ🤣🤣
አሏህያሽልሽ
ነብሴ ተጨነቀቺ 💔😭
በጣም ምርጥ ሰውነህ እዳትለቃቸው እግዛአብሔር ይጠብቀው የሴፈ
አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሌ ወንድምየውና እናትየውን አላመንኳቸውም ወሬያቸው ምንም አይጥምም።
ስለ እናትየው አስመሳይነት ምክኝያት ከመጀመረያ እስካሁን ሳስበው የነበረው ዛሬ አባትነው ተነፈሱ ጠንቋይ የሚለው 😮 😢 ዮሴፍ ግን በጣም 😢 ብቻይከብዳል እንደምንም አግኙት ባለበት ሰላም ይሁን 💔😔
ዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ እና በጎ አድራጎት ተፈልጎ ይህ ልጅ ይረዳ ወደፊት እንዲህ አይነት ችግር እንዳይፈጠር ትምህርት ይሰጥ ድጋፍ ይደረግ በዚህ ነገር ሰፊ ትምህርት ለህዝቡ ይሰጥ ይህ ከባድ ችግር ነው።
አቶ ዘሌን የምትወዱ ገባ ገባ በሉ ❤ደሞ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ👍
በጣም ደረቅ ሴት ናት ለሁሉም ነገር ተጠያቂዋ እርሷ ናትና ትጠየቅ::
በጣም የጭንቀት እስትንፋስ ነዉ ያለዉ እናትና ወንድሙን እጠራጠራቸዋለሁ::
እኔም አላምናቸው እናት ናልጅ አስመሳይናቸው
አወገለዉትባይሆን😢@@SaudiKsa-m6x
ውይ ዮውሴፍ እዴት እዳሳዘነኝ የኔ ወድም እናትየውና ወድምየው እዴት እደሚያናድዱኝ አላህ ያሰገኝው ወድማችንን አጀት ነው የሚበላው 😢😢😢
ዞላ ከዮሴፍ መጥፋት ይልቅ የኤልሳ መልካም ስራ በጣም ውስጤን ነክቶታል ።ኤልሳኮ እናትና አባቱ የጣሉትናና አውሬ ቦለው ያፈሩብትን ስው ከጫካ አውትታ ሰው ያረገች ሰው በጠፋበትስው ሆና የትገኘች ልጅ ናት።
እኔኮ ውጤቱ ሲሰማ በቃ ይጠፋል ብዬ ነበር አይይይይ እንዃን ደህና መጣክ ዘሌ 👍👍👍👍
ብቻ በሕይወት እንዲኖር ጸሎቴ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቀው
ሴትይዋ አደገኛ ነገር ናትአባትየው ግን😢ያሳዝናሉ
Yusefeya yana gate yet deraseke😢😢😢
በጣም ችግር ነው. እህቴ እንደማመሪ
Entyhu ena wandemyhu badenbe taykachew hulatum chger yalebachew yemslgale
አግተውት ወይም ገለውት ነው😢
Setasebut bezenejro bedefer ewen̈tuen lawta ???Atasebut.Yebale neaw beye neaw deark neaw yemeleaw.
ዘልየ አላህ ይጠብቅህ መገድህንም ያሳምረው ወድሜ አብሽር ሀቅ ይውጣ ቀጣፊ እናትና ወድም ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዘጠኛ ዘላለም አንድ 1000ሺ አመት ኑርልንንን❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
የ ዮሴፍ ሂስትሪ በጣም ልብ የሚሰብርና የሚያሳዝን ልጅ እግዚአብሄር ይጠብቀው እናት እና ልጅ በጣም ክፍዎች ናቸው ሰይጣን የሆነች እናት ናት ከሰው እንጂ ከዝንጀሮ አይደለም አባቱን በደንብ ታቅዋለች ክፋትዋ ነው እንጂ አባቱን ማሳወቅ አለባት ላንተ ግን እግዚአብሄር ይርዳክ ጌታ ይጠብቅህ በጣም ጅግናና ደግ ሰው ነህ እኚ አባትም በጣም ያሳዝናሉ ዮሴፍ ና አባት ናቸው የተጎዱት ልጅዋን ሽጣ ኑሮዋን አስተካክላ አሉታዋን ይከፋል
ጀግናችን እነዚህ የልብ ካዉያ ናቸዉ አባትየዉ የሚለዉ ምንም አያገናኛዉም ዉጪ ከመሄዱ በፊት ነዉ የተወለደዉ ድንግል እናቴ ልፋትህን ታሳምረዉ እራስህን ጠብቅ❤❤
እናትየዋ ጋ የሆነ ዲብቅ ነገር አለ ብቻ ያጥራጥራል❤
አባትየው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ደግ ናቸው
ዘሌ እናቱ በጣም አስመሳይ ናት ብቻ ብቻቸውን ጠይቃቸው የሆነ የደበቁህ ነገር ያለ ይመስላል ባልየዉ ሰለ ጠንቋይ ተናግሯል ይህች መሰሪ እናት ተብዬዋ ለሰይጣን ግብር ሰጥታው እንዳይሆን😂በረታ ወንድም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏
ሴትየዋ በጣም ብዙ ስሕተት አድርጋለች፣ ከመጀመርያ ጀምሮ ልጅን ክዳው ነበር ።ልጁም እንደማይፈልጉት ተናግራል ።
በጣም ጅግና ጎበዝ ጋዜጤኛ አላህ ከኩፋ ይጠብቅህ ❤🎉
እናት ተብየዋበጣም ትገርማለቺ ትዘላብዳለቺ የት እዳለ ታውቃለቺ ይቺ እባብ የሆነቺ ሰትዮትዮ❤❤❤❤❤
ለዚህ ልጅ መጥፋት እናትየዋ እና ወንድሙ ተጠያቂ ናቸው እነሱ ላይ ጠንከር ማድረግ ነው በተለይ ወንድሙ ተብዬ
ዘልዬ እኳን ደህና መጣህ ዮሴፍ በጣም ያሰዝናል አላህ ይድረስለት እሰከመጨረሻው አጣራው ዘሌ በርታልን❤❤❤
ሴትዮዋ ከማን እንደወለደች ታውቃለች ዝንጀሮ ቢደፍራትም እንደምትለው ከሌላ ሠው ጋርም ግንኙነት አላት እናትና ወንድም መጠየቅ አለባቸው አባት ደስ ይላሉ ንግግራቸው እውነትን የያዘ ነው ዘላለም አትተዋቸው እናትና ልጁን ለህግ አቅርባቸው ጀግናችን በርታ እናከብርሃለን
Ene Yemimeslegne ke kefu aganent Tenkuway Sera gar yetegenagne lihon yechelal biye amnalehu
ፊቱ ከጅጀሮ ጋራ ከተመሣሠለ ከሌላ ወንድ ጋራ መጠርጠሩ ምን አመጣዉ😢
@@amaamm-bv5ukእኮ 😢
አሁን ማን ይሙት ዝንጀሮቡታንታ አስወልቆ ይህንን አደረገ! ውሸት ነው:: ሴትዬዋ ችግር ያለባት ሴት ትመስላለች::
እናትየዉ ጋ ነዉ ሚሰጥሩ ያለዉ ዞላ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በእርግጥ ተቸግረሃል አንዴ ጀምረሃዋል እናትዮዉን በጣም መርምራት የጋዜጠኛ ሥራ እንደ ፖሊሰ ነዉ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ አባትየዉ ግን በጣም ጨዋዋዋዋዋ ናቸዉ አከብራቸዋለሁ
ምን ማለት ነው ውጤቱን ሲያዉቅ እንደሚጨነቅ ይታወቃል እናንተ ጋር እኮ ማቆየት እና ማግባባት ትችሉ ነበር በእውነት ድራማ ነው ያስመሰለው።እኔ አላሳመነኝም።
Egziabher yirdachihu
እናትየው ን በደንብ መርምራት እሷጋር ትልቅ የተደበቀ ሚሰጢር ያለ ይመሰለኛል 😂ዞላ ላንተና ለካሜራ ማኖች ትልቅ ክብር አለኝ በርታ በዚው ቀጥል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዱካሾው ርዕሱ በጣም አስነዋሪ በስሙ ብቻ ዮሴፍ አትለውም ተቀጥያው ለምን ሞራል ጠብቅ❤
እኔም ደብሮኛል ርእሱ
Awo edit argaaw
ዩሱፍ ዝንጆሮ ብለህ የፃፍከው ሀቂቃ በጣም ይደብራል የዝጅሮ ልጅ ቢሆንኳ ይህ ሰው ሰው ሁኖ በመፈጠሩ ለሞራሉ መጠቀቅ አለባችሁ😢
😢👍
👍👍
👍👍👌
Likneh ayibalm neber betam debrognal atfaw zele
ትክክል እኔ እራሱ በጣም ደብሮኛል
ዘሌ ልፋትኸን ድካምህን ይቁጠረውና በህይወት ብቻ ይገኝልን።
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግናዋ ንስር አይን አንተም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እና የዮሴፍ እናት ኩፉ ናት ደሞ አስመሳይ ናት
እናትናልጅ አላምናቸውም ድብቅናቸው በተለይእናቲቱ ደረቅ ናት እዴት ፈጣሪን አትፈራም ነገሞት አለ አታስብም
የአባትየው እርጋታ ድምፃቸው ንግግራቸው❤ደስ ሲሉ የኔ አባት ረዥም እድሜ ተመኝውሎት እናትየው ግን ትልቅ ሚስጥር ደብቀዋል
ትክል
@@febanlove2876
እኔ ደሞ የልጁን መሰወር እናትየውና ወንድምየው የሚያውቁት ሚስጥር ያለ ነው የሚመስለኝ አስገድለውት እንዳይሆን ወዮ አገራችን በጣም ቀላል የሆነው ነገር ቢኖር የሰውን ሂወት ማጥፋት ነውና ፈርቻለሁ
በትክክል አባትዮዋ ሲበዛ ጨዋ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ❤❤እናትዮው ግን 🤔😏
ወንድሙም ደሰ አላለኝም ይቅለበለባል ፈልጌዋለሁ ያለው ውሸቱን ይመሰለኛል ምኑም አላማረኝም
ቀላል ደስ ይላል
እናትየው በጣም አስመሳይ ናት ይበልጥ እሷን በምንም አይነት እንዳትለቋት እሷጋ የሆነ የተደበቀ እውነት አለ ንግግሯ ሁሉ የማስመሰል ንግግር ነው ምትናገረው ችግር ያለው እሷ ጋር ነው
ዘሌ አደራ ራስህን ጠብቅ እቤታቸው ስቴድ ምንም ነግር አትጠቀም መጠጥ ምግብ ነገር አትጠቀም እናትየዋ አደገኛ ሴት ነች አላህ ይጠብቅህ
ወዳጄ እናትና ልጅ አስመሳይ ናቸው ሁለቱም አባትዬው ግን በጣም ምስኪን ናቸዉ 🤲ክርስቶስ ሆይ ፤ይሄንን ልጅ ታሪኩን ቀይረዉ🤲
እሄ ወድምየው ምኑም አላማረኝ እናቱጋ ተመሳጥሮ የሆነነገር አርገውታል ለማስመነው እደዛ ቱግ ቱግ እሚለው ተከታተሉት ኤልሳ ጀግና ነሽእስከናትሽ
አሁንም እናትና ወንድሙን አላምንም የልጁ ፍጥነት እራሱ ያስጠረጥራል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣለት
እናትየዋ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል። እንደ እናት ምንም የሃዘኔታ ስሜት የላትም ዝም ብላ አፏን ማቅለብለብ ብቻ ነው። ክፉ ራስ ወዳድ እናት ነች።
ልጂ የዝንጀሮ አይደል እንዴ በዝንጀሮ ተደፍራለች አልተባለም እንዴ
ሴትዮዋ አደገኛ ነገር ነች በደንብ ትናገር የደበቀችው ነገር አለ አባት ግን እድሜ ይስጥህ
ወንድም ተብዬው ይርበተበታል እናት ተብዬዋም ደስ የማይል አነጋገር አለባት ትኩረትን የሜስብ የሁለቱ ጉዳይ ነው ውሸቶ እራሱ ደስ አይልም 😊😊😊
ዘላለም እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ ቤተሰብ ለቤተሰቡ ጊዜ በማይሰጥበት ዘመን ኢሄንን ሁሉ ርቀት መሄድ ብዙ ትምህርት ነውና በርቱ አንተና የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ራሳችሁንም ጠብቁ ተገናኙ ተማከሩ ❤.
ሙቶ ባልሆነ ዮሴፍ በጣም አሳስቦናል አሳዝኖኛል. ያረቢ
Betam nw yasesebgn enenim
♦♦ውድ ቀንደኛ ውሸታሞች♦♦
ሥነ ሥርዓት የሌላችሁ፣ ለሕዝብ ክብር የሌላችሁ ናችሁ።
አንድም የ "Science" ጥናት የሰው "Chromosome" ከሌላ ከማንም ጋር ሊጣመር አይችልም።
አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አልተማረም ብላችሁ፣ ስታሾፉበት በጣም ያሳፍራል።
❌የማይታወቅ ሆስፒታል ዶ/ር እንዴት ማረጋገጫ ይሆናል?
1. እውነተኛ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ጋዜጠኛው ምን ራሱን መሸፈን አስፈለገው?
2. ከልጁና ከቤተሰቡ በስተቀር ፣ ሁሉም ሰዎች መሸፋፈን ምን አስፈለገው?
3. ለ UA-cam ፍራንክ ብላችሁ፣ የውሸት ታሪክ እየፈጠራችሁ በሕዝብ ላይ መቀለድ እንዴት ትክክል ይሆናል??
4. ሰዎቹን ለሲኒማ ባለሞያዎች ብታገናኛቸው በትወና ስራ ፣ ቢተዳደሩ ይሻላል
5. ፓሊስ የሚያውቀው ጉዳይ ፣ እንዴት በፓሊስ ያልቀረበው?
♦♦ውሸታሞች ናችሁ ነቅተናል አትልፉ!!
ዮሴፍ ያሳዝናአል ዘለዬ በጣም እየደከምክ ነው አላህ ያግዝ
ማሀረነ ክርስቶስ ማሀረነ
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ !
እኔም ጠርጥሬ ነበር እናትየው የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኛል ከሌላ ሰው ሊሆንም ይችላል እንጂ የዝንጀሮ ልጅ የሚባለውን አልቀበለውም ።
ብቻ ዮሴፍን ፈልጉት አደራ በጣም ነው ልቤን የነካው 😢
ጀግናችን ስላንተ እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ላሉት ሁሉ ቃል ያጥራል ለማመስገን ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ከነ መላው ቤተሰብ ይባርክ አሜን !!!
እዛብሄር ዮሴፍን የጠብቀው እናቱ ግን አላምናትም ነግግሩአ አያምርም የውነቱን ትናገር ወድምየውም ያለባብሳል አጅ ሁሉን ያውቃል አውቆ ነው በደብ ይመርመሩ
ዘላለም እልል ይጠብቅህ ዪሴፍንም
የውሲ አግዚአብሔር ይዘን ልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተወናይ ነው
Ameen Ameen Ameen
ኤልሲ ቆንጅ አንች መልካም ልጅ ከእነቤተሰቦችሾ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለዚች ቤተሰብ መልካምነትን ሰውነትን አሳያት
ዘላለም ጀግናየ እራስከን ጠብቅ ለብዙ ሰወች ታስፈልጋለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤
እረ ዘሌ እራስህን ጠብቅ። ሴትዬዋ ሀይለኛ እና ተንኮለኛ ናት። እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏በፀሎት አስቡት ቤተሰብ።።
ኤልሣ እህታችን ተባረኪ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ረጅም እድሜ ይስጥሽ🏆🏆ዘላለም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ🌷🌺🏆🏆
የወንድምዬው አነጋገር እውነት አይመስልም ዘላለም ልፋትህ ከንቱ እንዳይቀር እንፀልያለን በርታ መድሃኒአለም ይርዳህ ሳይፈልግ ተወልዶ መከራውን ያያል
ጎበዝ ጋዜጤኛ ምርጥ እዳትተዋቸው
ኤልሳየ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ባርኮ ቀድሶ በደስታ በፍቅር ያኑርሽ እናትሽንም እድሜ ይስጥልሽ
ዘልየ እናትና ልጂ ተመካክረዉ አሁንም ሽጠዉት እዳይሆን😢😢 ሴትየዋ አደገኛ ናት ወድምየዉም አስመሳይ ነዉ
99% አናትና ልጅዋ በጣም ኣደገኞች ስለሆኑ ልገድሉት ይችላሉ የምትሉ? ፖሊስ መግባት ኣለበት😢
ትክክል ገለውት እዳዳይሆን እናትና ልክ
Man new yemigezaw?
ሣህ ወላሂ እኔ ራሱ የገደሉት ነው የሚመስለኝ 😢😢😢😢😢
ትክክል
አባትነት እምነት እናትነት ግን እውነት ነው እሚባለው እንደነዚህ አይነት ቤተሰቦች ን አሳይተህናል ዘሌ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ዘሌ
ዘሌ ተባረክ ጉዳዩን በናፍቆት ስጠባበቅ ነበር ልቤ በጣም ደምቷል የዮሴፍ ጉዳይ በጣም አስጨንቆኛል ኤልሲ ውለታሽን አምላክ ይክፈልሽ ዮሴፍን በሰላም እንድታገኙት አምላክ ይርዳችሁ
ወንድምየውን ተጠቀምበት ያግዝህ!
እናት አባት ተዋቸው ገና ፍቅር አልወጣላቸውም
እናቲት በጣም ጨካኝ የእናት አንጀት እሚባል ነገር በጭራሽ የላትም እና ወንድሙና እሷ ገለውት ወይም ደሞ አሳፍነውት ሊሆን ይችላል አባትየው ፈጣሪ ይባርካቸው የተባረኩ ሰው ናችሁ ዘሌ ጀግነው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
የወንድምዬው አነጋገር እውነት አይመስልም ዘላለም ልፋትህ ከንቱ እንዳይቀር እንፀልያለን በርታ መድሃኒአለም ይርዳህ ሳይፈልግ ተወልዶ መከራውን ያያል ተጠያቂዋ እናቱ ናት
ደስታዬን ሳልጨርስ አለ እኮ በፊት አላዉቀዉም አላለም? ከሆቴል ምን ይሰራል? በፊት ኑሮዉ ጫካ ነዉ እናቱም እሱም ችግር አለባቸዉ
ስለ ዮሴፍ ምናልባት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው እናት እና ልጅ ናቸው የሆነ ነገር ኣድርገውታል ወይ ኣስረውታል ወይ ደሞ ገድለውታል ኣባትየው ያን ያህል ተንኮል ያለበት ኣይመስልም ስለዚ ትኩረትህ ከሁለቱም መሆን ኣለበት
Yes yes yes
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ይሄ ነው
Yenem hasab new
እባክህን የዮሴፍ መጨረሻ ያማረ እንዲሆን አድርገው። ይበልጥ ተመሰቃቀለ
ዘልዬ፣ዘመንክይባረክ፣፣አስመሳይነች፣ራሳቸውንጠርጥር
አንተጀግና እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ የኛጀግናኖች አንተና የንሰር ዓይን ሰራችሁን ማድነቅ ብቻ አይደለም የእግዚአብሄር ፀጋ ሰለበዛላችሁ ነዉ ነገር ግን የአንተ መረጋጋት ከየት አንዳመጣኸዉና በምን ጥበብ እንዳገኘኸዉ ይገርመናል የተሰጠህ ፀጋ በጣም ትልቅ ሰለሆነ ኦግዚአብሔርን አመሰግን በእዉነት በጣም የሚያናድድ ጉዳይ አጋጥህ እንዴት ተረጋግተህ እንደምታሰተካክለዉ ይገርመናል በርታ ዜሌ
ጀግናችን በርታልን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ
በጣም ጅግና በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ ነህ❤❤ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን🎉🎉
መጀመሪያም ሁሉም ክደውታል ያሳዝናል ኤልሳ ዘመንሽ ይባረክ ልጁንፈልጋችሁ ከሐይማኖት አባት አገናኙት
ዘልዬ፣ጀግናችን፣እግዛብሄር፣ያንተን፣ድካምና፣ውጣውረድ፣ብሎም፣የህዝቡ፣እባ፣እግዛብሄር፣ያጋልጣቸው፣አሚን፣አይቀርም፣ይጋለጣሉ፣ትልቅ፣የደበቁት፣ሚሰጥር፣አለ፣እነዚ፣ለገንዘብ፣የተገዙ፣አረመኔዎች፣ናቸው፣በተለይ፣እናትየው፣በጣም፣አረመኔ፣አስመሳይ፣ጨካኝ፣እናት፣ፈጣሪ፣ያጋልጣት፣
ወንድምዬው ይጠየቅ አባቱ ግን በጣም ትግሰት አላቸው አግዛብሔር ረጅም ጤና እድሜ ይሰጣቸው እናትየዋ ትጠየቅ የሶፍ አግዛብሔር ያሰገኘው
እናትየው ድብቅ ነች
አባቱን ተናገሪ
ይህ ብቻ ነው ስላም የሚያመጣው::
ሴትየዋ በጣም ፈጣጣ ጠማማ ነች::
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ልጅኮ ጂንጀሮ ይመስላል ስለዚህ አባቱ እሱ ነው ተባለኮ 😢😢😢😢
@@mlove4025ተደፈርኩ በዝንጀሮ ብለዋል እኮ ????
እናትየው ከንግግሯ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስላል ወንድሜ ልፋትህን እግዚአብሄር ቆጥሮ ዮሴፍን ያስገኘው ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን
ኤልሳ የምትባል ልጂ በጣም ልትመሠገን ይገባታል ወላሂ በዚ ግዚ እዲህ አይነት ሰዉ መኖሩ ደስ ይላል
የአላህ ወላሂ በጣም የማያሣዝን ልጂነው የየሴፉ ያሣዝናል ለፈናነው የተፈጠርው እናቱ በጣም ጫካኝ ናት እንዳይገሉት ፈጣሪ ይጠብቀው😢😢😢
ግን ድራማ እየመሰለኝ ነዉ😢😢😢😢
መልካም አባት ናቸው እናቱ ግን ራሥ ወዳድ ናት ዱርየ ነገር ናት ❤
መልካም አይደሉም በሁሉም ችግር ልጁን ሲያንከራትቱ ሲያሰቃዩት ኖረዋል እራስ ወዳድ ናቸው
በእናት አባት ሃፅያት ልጁ ተሰቃየ የኔ ወንድም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ቀን ያውጣልህ ነገ በእግዚአብሔር ፊት በክብር ትቆማለህ አለም አላፊ ነው ላአንተ ደግሞ ፈታኝ ነው ሁላችንም ነገ የአፈር ነበርን ብንከባበር😢😢😢
ልክነው
በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀው ባለበት
አባት ምን አረገ😢
@@amaamm-bv5uk ተጠያቂነት የላቸውም???? የሁለቱም ችግር ነው አሁንም የመጡት ለጥቅማቸው ነው!!!እስኪ የደረሰበትን መከራና ስቃይ ወደኃላ ሂደሽ መልካምነታቸውን ንገሪን????"ከተጠያቂነት ለማሸሽ ነው ወሬአቸው!
ይቺ ሴት ጥሩ ካሀዲ ናት።ይቅር ይበልሽ፡ድጋይ ዳቦ ነው እያለች ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል ወላህ
@@fatimaa9853 የሰው ልጅ በዚህ ልክ አረ ወዴት እየሄደነው ህዝቤ ሆሆ
አቦ ኤልሳ ተባረኪ ሰው መሆን በቂ ነው
ዘሌ መልካም ወንድማች ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ስራ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው የሚገኜው እና እስካሁን ከለፋከው አይበልጥም ዮሴፍ በነፃነት ከማህበረ ሰቡ ጋር ተቀላቅሎ እንዲኖር በፈጣሪ ስም ይዤሃለሁ ውጪ ሄዶ ፊቱን ሰርጄሪ ይሰራለት እባክህ ወንድሜ ዘሌ ይህ ልጅ እንዲህ ሆነ ከማህበረ ሰቡ ጋር ተቀላቅሎ ይኖራል ማለት ከባድ ነው እና እርዳው ወንድሜ ከፈጣሪ ታገኜዋለህ
ኤልሳን ከነእናቷ በጣም በጣም ነውየማመሰግናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና የስጣቸው እናት ከመጀመሪያ አንስቶ እሰካውን ድረስ ክፉ እናት ናት ዬሴፍ አሳዛኝ ልጅ እኔን አዝኛለው መጥፋቱም አሳዘነኝ
አባትየው. የተረጋጋ ሰው ደስ ስል ወንዳወንድ
ዜሌ አንተ የምትለው አባባል እዚች አገር የማናውቀው እጅ የልተደረገ ነገር የለም ብለሀል የሄም ሌላ ጉድ ነው በርታ ጀግናው እግዚያብሔር ይዳህ ይጠብቅህ
ተወናይ ነው
I thank Elsa including her mother. God bless you all
ዞላዬ ነግሬህ ነበር!!!!!እነዚህ ሰወች ጋር ትተኸው አትሂድ እናትና ልጅ ይገሉታል ብየህ ነበር እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ወይ ወንድሜን ወይ ካገር መራቅ በጣም ያማል በቤተሰብ መገለል ትልቅ መድሐኒት የሌለው ጉዳት ነው የወሰድከው ቀን ወንድሜ ብሎ ሲያቅፈው የጮኽበት ጬኸት እናትየው እንደማትውቀው ስትጮህ ፖሊስ ልጥራ ስትል የተለወጡበት ፍጥነት በጣም ያም ነበር አሁንም ዞላየ በህይወት ካል እናትየው ግንኙነት ካላት ሰውየ ጋር አግታው ይመስለኛል ምክንያቱም ይDNAው ውጤት በኃላ የማነው ተብሎ ስውየው እንዳይታወቅ ይመስለኛል ወንድሙ ድብን አድርጎ ያውቃል እልም ብሎ ጠፋ እናትየው እዚህ የልም ብላ የሰጡህ መልስ ያለበትን ያውቃሉ አሁን አባትየውን ተጠያቂ ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት ማልቀስ ማቆም አቃተኝ I hope they didn’t kill him ኤልስዬ እናትሽ ዞላየ አቃጥሉአችሁ ዮሴፍየ ምናልባት ካየኽው ቡዙ ሰው አለ የሚወድህ እባክህ ተስፋ አትቁረጥ እኔም ውጭ ነው ያለሁት እረዳሀለሁ ዮሴፍየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናትና ወንድም እባካችሁ መልሱልን ጨካኞች የአካባቢው ህዝብ እባካችሁ ዮሴፍን ለማግኘት እርዱንንንንንንንን!!!!
ወይ ጣጣ ጉድ ያሳያል አሉ ዘመነ ጨምላቃ👈👈ግራም ነፈሰ ቀኝ ለዮሴፍም ለቤተሱቦቹም እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባላቸው በጣም ያሳዝናሉ ይሄ የአጋንንት ስራ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይስበረው👈እመብርሃን ሰላም ታምጣላቹ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ወይኔ ዮሴፍ አንጀቴን በላው ዘሌ እስካሁን ዋጋ ከፍለሃል አሁንም የምትችለውን አድርግና ዮሴፍን ከነዚ ሰዎች አድነውና ፊቱን ሰርጀሪ ይሰራና እንደማንኛውም ሰው የተቀማውን ህወቱን በአግባቡ ይኑር በእኛም በኩል ማድረግ ያለብን ነገር ካለ የእውነት እናግዛለን
Ewunet new
ዘላለም ወንድም እናት ና ወንድሙን በደንብ መርምራቸዉ ምናቸዉም አላማረኝም ጀግናዬ እራስህን ጠብቅ እድሜና ጤና ይጥህ ፈጣሪ አምላክ ይከተልህ
እውነት የሰማይ አምላክ የአማልክት አምላክ በሕይወት ምንም ሳይሆን እንዲገኝ እርዳቸው ምንም አይንካው
እስራኤላዉያኑን ዮሴፊ በግብፅ የጎበኝህ ይህን ምስኪን ኢትዮዽያዉን ሰዉ የሌለዉነ ጌታሆይ አስበዉ
🎉የአባትዮ እርጋታ ሱበሀን አላህ💐_እናት ግን እእእእእ ብቻ የሆነ ነገር አለ።ወንድማችን ዮሴፍ አላህ ይፈርጅህ እሱ ከዚህ ጭንቀት ይገላግልህ🤲 አብሽርልኝ ኡፉፉ💦💦
አሁንም አንተ ዱካ ሾው ቤተሰቡን ኦያበጣበጥህ ነው።ባንተ ደካማ አካሄድ ሁላችንንም እየበጠበጥህ ነው።
ዘሌ ባክህን ራስክን እየጠበቅክ ሰው አውሬ ከሆነ ሰነበተ ይገርማል ያአለማቱ ጌታ ስራችን የማይደበቀው ጌታችን የተበደሉሰዎችን ሀቃቼውን አሏህ ያስመልስላቼው
አባት እምነት እናት እውነት ይባላል። እናትየው እውነቱን ታውጣ ታውቃለች
እውነቱ ይሄ ነው ልጅ ለእናት እውነት ለአባቱ እምነት
አግ/ር አምላከ አባክ ዮሴፍን ከክፎ ነገር ሁሉ ጠብቀዉ ::ሴትዮዋ ጨካኝ ናት ።ዮሴፍ እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ይጠብቅልን።ዘላለም ዘገዬ ጀግና ወንድሜ በርታ ::
ኤሌሳ ግን ልዩ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አባትየው በማርያም ምን አይነት አባት ናቸው እርጋታቸው ስብናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ግን ሚስትያዋ አላመርችኝም
ወይኔ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ቸሩ መድኃኔዓለም በአለበት ይጠብቀው የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
በጣም 😢
በጣም ነዉ አንጀቴ የበላም እመብረሃን ከነልጄ ትጠብቀዉ ባለበት ቦታ😢
የዮሴፍ እናት አስመሳይ ናት የምትሉ
በጣም እጅ
ጠቅላላ ይኸ ታሬክ ኡነት ነው ትላላቹህ፧
ድራማ ነው መሰለኝ
ዲኤንአ ሴሰጡ አልታዩም
ከአነጋገሯ ያስታውቃል ዮሴፍ ስሉት ስሙን ልሼጡት ነው ስሙን ራሱ ያወጡለት ልክ በሀያ ዲናር በወንድሞቹ እንደ ተሸጠው
እቺ ሴት በውስጧ ከበድቲ ነገር አለ ውስጧ ኩፉ ሰው ነት
ወይ የግድ አገር አሉ
እንደው የኔ ወንድም ቢሆን ዮሴፍ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው በናንተ ክፉነት በናንተ መጥፎ ባህር ልጆች ምን ያድርጉ ዮሴፍ አንተ ጀግና ሰው ነክ እግዚአብሔር ፈጠረክ እሱን ብቻ አስብ
እናትየው ጋር ከፍተኛ ጥርጥር ይታየኛል ዘላለም ብዙ ትኩረትክን እናትየው ላይ አድርግ ወንድምየውም ለጆካ ይመስላል እንደተበሳጨ ሚያወራው እሱላይም ችላ አትበል የተሰማኝ ይሄ ነው
ማነው እንዴኔ ዘበኛ ሆኖ አየጠበቀ ያለው በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ ዘበኛ
🤣🤣ከ ነስር በዋላ ውደሱ🤣🤣
አሏህያሽልሽ
ነብሴ ተጨነቀቺ 💔😭
በጣም ምርጥ ሰውነህ እዳትለቃቸው እግዛአብሔር ይጠብቀው የሴፈ
አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሌ ወንድምየውና እናትየውን አላመንኳቸውም ወሬያቸው ምንም አይጥምም።
ስለ እናትየው አስመሳይነት ምክኝያት ከመጀመረያ እስካሁን ሳስበው የነበረው ዛሬ አባትነው ተነፈሱ ጠንቋይ የሚለው 😮 😢 ዮሴፍ ግን በጣም 😢 ብቻይከብዳል እንደምንም አግኙት ባለበት ሰላም ይሁን 💔😔
ዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ እና በጎ አድራጎት ተፈልጎ ይህ ልጅ ይረዳ ወደፊት እንዲህ አይነት ችግር እንዳይፈጠር ትምህርት ይሰጥ ድጋፍ ይደረግ በዚህ ነገር ሰፊ ትምህርት ለህዝቡ ይሰጥ ይህ ከባድ ችግር ነው።
አቶ ዘሌን የምትወዱ ገባ ገባ በሉ ❤ደሞ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ👍
በጣም ደረቅ ሴት ናት ለሁሉም ነገር ተጠያቂዋ እርሷ ናትና ትጠየቅ::
በጣም የጭንቀት እስትንፋስ ነዉ ያለዉ እናትና ወንድሙን እጠራጠራቸዋለሁ::
እኔም አላምናቸው እናት ናልጅ አስመሳይናቸው
አወገለዉትባይሆን😢@@SaudiKsa-m6x
ውይ ዮውሴፍ እዴት እዳሳዘነኝ የኔ ወድም እናትየውና ወድምየው እዴት እደሚያናድዱኝ አላህ ያሰገኝው ወድማችንን አጀት ነው የሚበላው 😢😢😢
ዞላ ከዮሴፍ መጥፋት ይልቅ የኤልሳ መልካም ስራ በጣም ውስጤን ነክቶታል ።
ኤልሳኮ እናትና አባቱ የጣሉትናና አውሬ ቦለው ያፈሩብትን ስው ከጫካ አውትታ ሰው ያረገች ሰው በጠፋበትስው ሆና የትገኘች ልጅ ናት።
እኔኮ ውጤቱ ሲሰማ በቃ ይጠፋል ብዬ ነበር አይይይይ እንዃን ደህና መጣክ ዘሌ 👍👍👍👍
ብቻ በሕይወት እንዲኖር ጸሎቴ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቀው
ሴትይዋ አደገኛ ነገር ናት
አባትየው ግን😢ያሳዝናሉ
Yusefeya yana gate yet deraseke😢😢😢
በጣም ችግር ነው. እህቴ እንደማመሪ
Entyhu ena wandemyhu badenbe taykachew hulatum chger yalebachew yemslgale
አግተውት ወይም ገለውት ነው😢
Setasebut bezenejro bedefer ewen̈tuen lawta ???
Atasebut.
Yebale neaw beye neaw deark neaw yemeleaw.
ዘልየ አላህ ይጠብቅህ መገድህንም ያሳምረው ወድሜ አብሽር ሀቅ ይውጣ ቀጣፊ እናትና ወድም ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዘጠኛ ዘላለም አንድ 1000ሺ አመት ኑርልንንን❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
የ ዮሴፍ ሂስትሪ በጣም ልብ የሚሰብርና የሚያሳዝን ልጅ እግዚአብሄር ይጠብቀው እናት እና ልጅ በጣም ክፍዎች ናቸው ሰይጣን የሆነች እናት ናት ከሰው እንጂ ከዝንጀሮ አይደለም አባቱን በደንብ ታቅዋለች ክፋትዋ ነው እንጂ አባቱን ማሳወቅ አለባት ላንተ ግን እግዚአብሄር ይርዳክ ጌታ ይጠብቅህ በጣም ጅግናና ደግ ሰው ነህ እኚ አባትም በጣም ያሳዝናሉ ዮሴፍ ና አባት ናቸው የተጎዱት ልጅዋን ሽጣ ኑሮዋን አስተካክላ አሉታዋን ይከፋል
ጀግናችን እነዚህ የልብ ካዉያ ናቸዉ አባትየዉ የሚለዉ ምንም አያገናኛዉም ዉጪ ከመሄዱ በፊት ነዉ የተወለደዉ ድንግል እናቴ ልፋትህን ታሳምረዉ እራስህን ጠብቅ❤❤
እናትየዋ ጋ የሆነ ዲብቅ ነገር አለ
ብቻ ያጥራጥራል❤
አባትየው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ደግ ናቸው
ዘሌ እናቱ በጣም አስመሳይ ናት
ብቻ ብቻቸውን ጠይቃቸው የሆነ የደበቁህ
ነገር ያለ ይመስላል ባልየዉ ሰለ ጠንቋይ
ተናግሯል ይህች መሰሪ እናት ተብዬዋ
ለሰይጣን ግብር ሰጥታው እንዳይሆን😂
በረታ ወንድም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏