Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የወንድሟ ትግስት ግን በጣም ይገርማል 🙏 እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር እቤትህ አስገብተህ በጣም የምትከባከባቸው ሰዎች ሲጎዱህ ነው በጣም የሚያሳዝነው 😢😢🇪🇷
የጸሎት ሰዎች ያስፈልጋታል:: መፍትሄዉ በእግዚኣብሔር እጅ ነዉ::
ኣምላኬ ሆይ እነዚህ መተት የሚሰሩ ደብተራ ተብየዉና ጠንቓዮች ከምድረ ገጽ ኣጥፋልን።ዘሌ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ።
እምን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉
ጾም፡ጸሎት፡ስግደት፡ጸበል፡መሀድ ብቻነው የትምምምም ኣይደርሱም ይሀ ምድረ ደብተራ የሰይጣን ከዳሚ ተጋለጡ 😂ኣለቀላቸው ።
አሚንንንን
Aameen
መተተኞች ሞራ ገላጮች መጨረሻቸዉ እብደት ሰለሆነ አንተና አባትህ በየሱስ ሰም እብዱ በሚዲያ ያልወጡ ስቶቹን ሴቶች አኮላሽተህ ይሆን ዘላለም ተባረክ እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን
ዘሌ ይህ ልጅ ነፍሰ ገዳይ ነው ከመግደል አይተናነስም ልጅቱን እኮ ገድሏታል ! እስር ቤት ክተትልን ይህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ!
👍👍👍👍👍
ትክክል 😢😢
ትክክል ይሄ ተንከሲስ በብዙ ሴቶች ላይ አለመጫወቱስ ምን ይታወቃል ለህግ ተላልፎ መሰጠት ግድ ነው ዞል አንተ ታደርገዋለህ
he is a horrible person
ህግ መንግስት ኮ የእርኩሳን መናፍስት ኣያምኑበትም፡ ጸበል ቤት እገለ ጭሆ በጸብል ኡነት ተናገረ ስትላቸው ፖሊሶቹ ኣንድ ኣንድ የገባቸው ካልሆኑ ህግ ኣይቀበሉትም ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የእግዚኣብሄር ህግ ይብሳል ፈጣሪ በደምድ ይቀጠዋል።
እንዲህ አይነት ወንድም ለእህቱ መከታ የሆነ በጣም የሚገርም ትዕግሰቱ ውይ የኔ ጀግና መከታነቱን በተግባር ያሳየ እኔ ቃል ያንሰኛል ተባረክ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጊዜ ደረስን የህን መተት የሚያረጉ ሰወች አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤
አሜን🙏
አሚን እህት
ይጠፋሉ ምን ሰይጣን ማሸነፍ ኮ መጸለይ፡መስገድ መቀጥቀጥ፡ጸበል ቤት ብትሀጂ ደሞ ሌላ ትሰሚ ነበር እህቴ፡ ፈጣሪ ለነዚ የሰይጣን ከዳሚ ምድረ ደብተራ ኣሁንማ ተነቃቃን 😂የትምምምምም ኣይደርሱም ።
Amen amen amen 🙏
አሜን እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፉቸው በጣም አፅያት ነው እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፉቸው😢😢😢
ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም ሃይል የእግዚአብሔር ነው በፍጹም ልብ አምናችሁ ፀበል ውሰዱአት ፀልዩላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
👍👍👍👍👍👍👍
amen. amen. amen 🙏
በትክክል😊😊
እኔ ካለሁ በዙሪያዬ ሴቶች አሉ ያልከው አንተ መተተኛ መህይም የአይምሮ ድሀ ነህ ቤተሰቦቿ አንተን ባስጠጉህና ቤተሰብ ባደረግሁ ይሄንን ያህል በደል ለእነሱ ማድረግህ ያሳዝናል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ቤተሰቦችዋንም እንዳያስመትትባቸው ይሄ ባለጌ ደግሞም ብዙ እህቶቻንም ላይ እንዲህ እየተጫወተባቸው ነው ማለት ነው ከአባቱ ጋር ወደ ህግ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል
ይህባለጌ፣እርማጃ፣መተተኛ፣ሌባ፣ለህግይቅረብ፣ባለጌሸይጣን፣ስድ
በትክክል
ትክክል እኔ እያለሁ ሴቶች አሉ ይሳመርባት አጅብ ኡኮ ነዉ 😢😢
በጣም ትክክል
ዘሌ ጀግናቸን ነህ ራሥህን እየጠበክ በርታልን ከምንም በላይ የምወድልህ ለሠውልጅ ያለህ ክብርነው
የወንድምዮዉ ትግስት ግን በጣም ይገርማል
ወንድም ዘላለም !!!!ይህንን ከሀዲ ቤተሰቧን የካደ፣ ወንድሟን የካደ ልጅቷን ተጫውቶባት የአእምሮ በሽተኛ አድርጎ ቤተሰቡን ሁሉ የካደ ስለሆነ ለህግ አስቀርበህ ፍርድ አሰጥልን ቸሩ መድኃኒዓለም የእጁን ይስጠው። እድሜ ልኩን አይቅናው።
ትክክል ግን ነገበመተቱ ይወጣን
ይሄንን የመተትና የጥንቆላ መንፈስ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ከሀገራችን ላይ ይንቀለው
Amen Amen Amen
Amen amen bayesusimi 😥 🙏
Amen 🙏🙏🙏
አሜን ይንቀልልን ህዝባችን አለቀ 😊😊
ዘሌ እባክህን በነካ እጅህ እነዚህ መርጌታ ተብለው የቫህል መድሀኒት እያሉ የሰው ህይወትን የሚያበላሹትን እየተከታተልክ ለህግ እያቀረብክ አፅዳቸው።
😂😂😂😂ደስ ይል ነበር ግን አይፀዱም ቆሻሾች
በቀል ነው ዘላለም ይህ ሰው በሕግ ይጠየቅ ❤❤❤
Very true. I agree with you
ዘልዬ ይህሰዉ መርምረዉ የብዙዉ ሴት ሂወት አበላሽቶ ይሆናል ባክህ አትልቀቀዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግናው ዘላለም ዘገየ መቷል ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመመሞች ❤
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እ/ ር የስራህን የስጥህ ፀበል ውሰዷት እ/ር ይማራት ዘሌ በርታ
መተተኛ ወንዶችን መግደል ብቻ ነው ማርያምን😢😢😢😢
ትክክል ውላሂ ጦቋውቹንም የማስጠነቁሉትንም ከምዲራችን ያሳልን
ዘሌ የኔ ጀግና ❤እግዚአብሔር ❤ይጠብቅህ የደብተራ መንፈስ በኢየሱስ ሰም የተወጋ ይሁን 🙏🙏🙏
Amen amen
ዘሌን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ የኛ ጀግና❤❤❤ኩራታችን
Endene atehonum ene betam❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉
ዞል ይለያል
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
መተት አስደራጊወቹም አድራጊወቹም አፈር ደቼ ብሉ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ የኔንም ሂወት ምስቅልቅል አድርገውብኛል ወላሂ በስደት እየተከራተትኩ ምስቅልቅል አደረጉብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Eree hulachenem endayhonee honenal. Bechaa zeem new fetary kee midree yatfachew koshashoch.
ለእኛ የምትመኘው ደሥታ ሠላም ፍቅር ለአንተ ለወንድማችን ይብዛልህ ኑርልን ለምልምልን።
ዘላለምየተባረክ ይህ ባሌጌ ስት ሰው ስት ሴቶችን በመተት ተጫወታባቸው ይህ ልክስክስ መተታም አረ ልጁንም በመዳኒት እዳያአያሳብደው አርጎ ይራቅ ይጠቀቅ ምክንያቱም የበተሰብን መውጫ መግባ ስለቤቱ ሁኔታ ስለእሚአቅ ከቤቱ ውስጥ መዳኒት እዳያረግባቸው ሁላቸውም ይጠቀቁ
ዘላለም ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ።
፣ሌሎችንም ሴቶችን በመስተፈቅሪ ነው እንድቃሪቡ ያዳራጋዉ ለህግ ይቅራብ የምትሉ በላይክ አሰዩ ዘልዬ ፈጣሪ ይጣብቅ
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢ኢትዮጵያን በአይን ምህረትክ አያት😢ዘላለም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከፈጣሪ በታች ብዙ ከጨላማ ሂወት እያስወጣህ ነው እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅህ ዘሌ❤ሁሉ ጨላማ ውስጥ ያለ የሰው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ያስወጣው😢
ወንድሟ፡ትዕግሥቱ፡ፈጣሪ፡ይባርክህ፡መጨረሻም፡አነከው፡ይገባዋል፡መተታም፡😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ልጁ እራሱ እኮ በሽተኛ ነው ሰዎች ንግግሩ የጤነኛ ሰው አይዴለም።
መንፈሱ ሲነቃበት እንደዚ ተብታባ ያደርጋል ስለዚ ጸበል መጠመቅ ብቻ ነው ያለባት ልጁትዋ
እንደዚህ የሚሰሩ ሰዎች ጤና የላቸዉም። ልጀቻቸዉንም አይምሩም
ዘሌ ትግስተኛ ነህ እኔ ብሆን አንቀዋለሁ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ።
ዘሌዋ ተባረክልን ጀግና ነህ እርጋታህ ብስለትህ ትዕግስትህ ኧረ ምኑ ተጠርቶ ይበቃል ቤተሰብህ ዘርማንዘርህ ሁሉ ይባረክ ልእውነት የቆምክ ህይወትህን ስጥተህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ👏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️
ዘልዬ እንዴት እንደምወድህ ብታዉቅ የኔ ጀግነ ❤❤❤❤❤
ሱሪውን አስወልቆ መገረፍ አለበት የሚያወራው እራሱ አገባም ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ
Tikkile beLshaL
ዞላ አንተና የንስር ዘራችሁ ይባረክ ሌላ ምን እላለው❤❤❤ አልማፈሩ ቡቡ ሰነዘረብኝ ሲል አያፍርም ግን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥህ ምደር መተተኛ ሁሉ😢😢
የወንድሟን ትግስት ያረቢ❤❤❤
እጅግ የማከብርህ ወንድም ዘላለም ከነ ቤተስብህ ሰላምታዬ ይድረስ የስራ ጥበብህ እጅግ ውጤታማ በድል የሚጠናቀቅ ታምራዊ ስኬት በርታ ጀግናችን USA
ማን ነዉ እንደኔ ዮሴፍ ያሰዘነዉ 😢ሚስኪን አላህ ይሁናዉ 💎💙
😭😭😭😭ene
እኔምከልቤነዉየሰዘነኝ
ዜሌ ቆራጥ ወንድ ነህ ጀግና ጥሩ አረከዉ ይሔ ዳንኤል መተታም ኩፉ ሰዉ እንዳትተዎዉ እዳረገላት ያስለቅቅላት እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏🏽
ዘሌ ግን ይመች በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ዘሌ የኔ ወንድም ይሄንን ፋራ ሰገጤ ለሁለት በቦቅስ አናፍጣችሁ አናፍጣችሁ ብተለቁልኝ እንዴት አንጀቴ እራስስስ ባለ ነበር። ሲያስጠላ በዚህ በሰለጠነ ዘመን የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖ ጥንቆላና መተት፣ እዚህች ልጅ ላይ የተበተበዉን ኮተት ፈጣሪ ለራሱ ያድርግለት። አሜን! የተረገመ መርገምት። ልጅቷንም እግዚአብሔር ከመዳህኒቱ ያገናኛት። ወይ እህቴን ስታሳዝን። ወንድምየዉም ተሳቀቀ ምስኪን። በርትታችሁ ወደ ጠበል ዉሰዷት። የግዜ ጉዳይ ነዉ ትድናለች። መተት አድራጊዉ ግን ወየዉልህ የሰማይ አምላክ ብድሩን ይከፍልሃል።
❤❤❤አንተ እኮ ኩራታችን ነህ 🎉🎉🎉እንኳን የመጣህ ላይክ ሼር አድርጉጉጉጉጉ🎉🎉🎉ከናይሮቢ
ሁሌም ወደፀበል ውሰድዋት ትድናለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ
ዘሌ እንኳን ደና መጣህ መልካም ነገር መስማት በጣም ናፍቆኛል እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላሙ ይስጥልን
እግዚዮ ማረን ሀጢያታችን በዛ ዘሌ ጀግናችን እመብረሀን ከንልጁዋ ጥጠብቅህ ድንቅ የሆንክ ልጅ
ጀግናችን ! እንኳን ደህና መጣህ !ጀግናችን ትላንት የዮሴፍ ነገር በጣም አሳስቦኛል 🙁 እናትየዋ እውነቱን መናገር አለባት ።
እኔ ዘላለም አድናቂህ ነኝ ፊትለፊት ድርቅ ያለ ጥያቄህ እንዴት እንደሚያስደስተኝ ..የዚህ ሰውዬ ድርቅና ልዩ ነው ልክ እንደ ዬሴፍ እናት እና ወንድም ...የሚያምን አልመሰለኝም ተባረክ እድሜ ይስጥህ በሄድክበት እመብርሃን ትቅደምልህ
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን ዘሌ
ስሟም ጠፍቶት ቤቲ ቤቲ ይላል እያደነዘዛቸው አፈቁሩኝ ላይ ይሄ ሰገጤ ነው ንግግሩ የሚይጥም መሀይም ደግሞ ተማርኩ ይላል እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ለአገር እርግማን የሚያደርሱት ከፈጠሪ የእጅህን ታገኛለ ። ልጅቷ ወደ ጤናዋ እስክትመለስ እንዳትለቂት ። እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያውጣሽ ከታሰርሽበት ድግምት እሱ ይፍታሽ!!
የኛ ጀግና ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን እኔ ቃላት የለኝም ስለ መልካም ስራህ በርታ❤❤❤
እዳው መተት የሚሰሩ ሰወቺን አላህ ያሳቺሁ. ዘሌ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
ስታሳዝን የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጸበል ዉሰዷት
❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢😢በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው የእጅህን ትስጥህ ቸሩ መድኃኒአለም አባቴ😢😢ሴጣን ጸበል ውሰዶት በቃ ትድናለች እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ደጋግማችሁ አስጠምቆት ትድናለች እርኩስ አፍህ ዱዳ ያርግህ ከምድር ያጥፋህ የስንት እህቶች ህይውት አብላሽቶ ነው እኮ ብዙ ናቸው አለ እኮ 😢
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ የይወሴፍን እናት አባቱን እውነቱን ታውጣ የደበቀችው ሚስጢር አለ
የደፈራትን ዝንጀሮ ታምጣና ይመርመር ሌላውንማ ተናገረች
ኧረ😳😳😳@@EyerusMengstu-d5v
@@EyerusMengstu-d5vዝንጅሮ አይወልድም ተባላችሁ እኮ😡
@@ሰአዳነኝስደተኛዋ እሽ አትቆጭኝ አ 😂😂😂
@@EyerusMengstu-d5v ኳሚንት ያነባል ልጁ 🥺 ወላሂ ከምንም በላይ ነው ያሣዘነኝ
ተብታባ ሌባ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ ሁሌም ለእውነትኑር❤❤❤
ዘላለም ሕይወትህ ሁሉ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
ወደቤታችን እንደዚህ አይነት መተተኛ ከማስገባታችን በፊት እግዚአብሔርን እንጠይቅ ጔደኛ ዘመድ የሚሰጥ እግዚአብሑር ነው ባበላሁ ተነከስኩ
ዘሌ በየወሴፍ ዙሪያ የሆነ ሀሣብ መቶልኝ ነወር ይች ሴት ከሁለቱ ውጭ ግንኙነት አላረኩም ካለች የወለደችበት ሆስፒታል ይጣራ ሆስፒታል ከሆነ የወለደችው የወሴፍና እናቱ ዲኤንኤ ያርጉ ምን አልባት ዶክተሮች ቀይረውት እንዳይሆን እስኪ ይሄን ሀሣብ እየው ምን አልባት
እህቴ ሆስፒታል አይደለም የወለደቺው እቤት ነው የገዛ እህቶ ተናግራለቺ
እቤት ነዉ የዉለደቹ ጎደኛዉ አዉርታለች
እንደኔ ሃሳብ ከሆነ ፡እናትዮ የጠንቋይ ታዛዥ ስለሆነች፡መንፈሱ ስጫወትብህ እንድዚ ያደርጋል፡ኣንድ መፍቻ ኣለ እሱ ደሞ ጸበልልልልል መጠመቅ ነው ያንን ሁሉ ሚስጡሩን ዝርግፍፍፍ ብሎ ይወጣል ኣለቀ
እንደገና ልጁ እናትህ አይደለችም ከተባለ ምን እንደሚስማው ማስብ አለብን በቃ አባቱን ሴትየዋ ታውቃለች ወይም ጫካ ተደፍራ ሊሆን ይችላል
እንድዛ ከሆን ለልጁ ከባድ ነው የሚሆንበት 😢 ልጁ ግን በጣም ነው የሚያዛዝነው አይይይይ😢😢
ምድረ መተታሞች ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋችሁ😢😢ወንድም ለመከታ ዘልዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤እህታግንን ፈጣሪ ይጠብቃት😢😢
እረ እናትየዋም ላይ አድርጎባት እንዳይሆን! እናቴ ከኔ በላይ ትንሰፈስፍህለታለች እያለ እኮ ነው! እናትየዋንም ፀበል መውሰድ ነው!
tikikil yemikebut setochim metet adrgobachew yhonal yih amedam tebtaba nebse geday
Tikkile
ዘሌ ጀግናዉ ተባረክ ይህ ሰይጣን
እባካቹህ ወደ ፀበል ውሰዷት ሰይጣን አያፋቅርም በፀበል መንፈሱ መውጣት አለበት ሌላ ተመልሳችሁ አስወጣ ምናምን በማለት መልሳችሁ ወደሌላ ጥፋት እንዳትወስዷት ደብተራ ሰይጣንን መላክ እንጂ የማስወጣት ስልጣን የለውም ስልጣን የእግዚአብሔር ብቻ ነው። የጠንቋይ የደብተራ ልጆች መጨረሻችሁ ሞት ሲዖል ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
እወነት ነው
❤❤❤❤❤ ዘልየ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤ ልጅቱ ወደ ፀበል 100 / 100 ትድናለች ይህ ታሪክ ይሆናል❤❤❤❤
ጸበል ውስዷት ይህ አጋንት አለምን ተቆጣጠራት ።ኦ የስማይ አባታችን እውነት አውጣላት
ዘልዬ ምን እላለዉ መሰለህ ዘልዬ ያለበት መፍቴ አይጠፋም በዉነት ጀግናነህ ሰወድህ አተናአ የንስራዓይን💪💪💪❤❤❤❤👍
አንደኛ ነኝ🥰 ላይክ ሳታደርጉ እንዳታልፉኝ አደራ🎁🎁🎁🎁 ስጦታዉ ለናንተ ነዉ❤😂😂
አበት ይሄ የመተት ነገር ምን የሻላል ዘላለም ዘገዬ አምላክ ይሄን የመሰለ ነገር ለማምከን የተፈጠርክ ነህ ተባረክ
ክፉ ዘመን እንደው እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ 🙏🏽
ዘሌ ፈጣሪ ላንተ የሰጠህን ትግስት ሳስብ በጣም ግርም ይለኛል ተባረክ ከምር እግዚአብሔር አብስቶ ይስጥህ እዉነት ስወድህ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የሰው ክፋት በስመኣብ ፀበል ውሰድዎት እባካቹ
ጀግናችን ❤❤❤❤❤የተጎጅዎች ሰዎች ደረሽ ጀግነ
አለህ ሙሉ አፊያዋን ይመሊስላት💔😥😥😥
አሚን 🙏ለዛውም የጎዶሎነቱ ቤተሰብ ያደረጉት ሰው ዞሮ ጠላት ሆናቸው ያሳዝናል
ፈጣሪ ይጠብቅህ የሙስሊም የክሪሰታኑ አምላክ ዘላለም ምንአደምንልህ ቃላት ያጥረኛል ጠንቋዮንም ልጁን መጋለጥ አለባቸዉ እዳተ ጀግና ለሸጂ አስር ቢወለዲ በዚህኑሮ ወድነት አሳድጋቸዋለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ፈርተህ መተትህን ፊታላት መተታም የእጅህን ፈጣር ይስጥህ።በህግ መጠየቅ አለቤት ይፈረድበት የመተታም ልጅ።
ዘልያ ጀግናችን ይህችን ልጅ ድና ማየትና እሱ ጉዱን ተሸክሞ ተዋርዶ ይሄዳል። ዘሌ መርምር በየቤቱ እያሰረ ያስቀመጣቸውና ያበላሻቸው ልጆች ብዙ ይኖራሉ። መርምር። ባንደበቱ እኮ ሌሎችም አሉ እያለ ነው። መልኩን አትሸፍነው ህዝብ ሊያይምው ይገባል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ይጠቅጥቀው ጨምዳዳ ሽባ።🎉
ያገሬ ልጆች መጀመሪያ ላይክ አርጋችሁ ነው ማየት እዳይረሳ😊😊በትትና ለማይረባ ቪዲወ ላይክ ሼር እናረግ የል
የኔ አባት ተመለከትከዉ ንግግሩ ያስጠላአል .እዶም በህግ ይጠየቅ🙏🙏🙏
ሰላም ዘሌ እግዛቤር በመንገድህ ይቅደም ወንድማለም❤
ዘላለም ተባረክ ይህንን የመሰለ ይስጠን ስራ አንተና የነስር አይን እያጋለጠችው ያላችሁት ንግግር ለመሐበረሰቡ ግንዛቤን ይፈጥራል።
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የሰው ሰይጣኖችን በዚህ ልክ ጭካኔ ማስፈታት ይችላል ቢያስፈታላት
ይህን ሰውዬ ባዳመጥከት ቁጥር ቃላት አጣሁ ለመሳደብ አቤት ትግስታችሁ. በደንብ አድርጋችሁ እርገጡት ያወጣል
ዘላለም አላህ ይባርክህ ጀግና ነህኮ ጎበዝ
እግዚአብሔር ይማራት ግን ማን ነው የምናምነው ግን በጣም ከባድ ነው ይህ በሰው መተት የምትሰሩ ሰዎች ግን ፈጣሪን እሰቲ ፍሩ❤ ጋዜጠኛ ዘላለም ሰውራ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
ዘሌ አድምጠኝ አንዴ ቪዶዬውን አጥፋው በሩን ዝጋው ከዛ በቦክስ አጣደፈው በቃ።
ዘላ,,እንኳን,ደህና,መጣህ
ዘሌ የተበዳዬች መድሀኒት ነህ እኮ አላህ እድሜና አፍያ ላንተ ይሁን
የኔ እየሱስ እንኳንም አገኘከኝ እኔ ጋር ያለሁ ከዚህ ሁሉ ይበልጣል
ሠዉን ማመን ቀብሮ ነዉ በአሁኑ ሠአት ደግነት እራስ ያስጎዳል ዘሌ ጀግናዉ 🥰🥰🥰🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁✌️✌️✌️✌️
ዘሌ ልጁ በጣም ክፉ ነዉ ሰውን እዴት እንመን አቤቱ አምላካችን ጠብቀን!!!
አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የተማረ ያልተማ የሰጣን ተገጅ መሆን እግዚሆ እግዚሆ እግዚሆ መአረን ክርስቶስ
እንኳንበሰላምመጣህልን ወንድማችን ዘሌጀግናው አፈርብላአተየወን ድአልጫባለጌእንደት በሴትላይ ይህ ሁሉ በደል ያደርስል ለህግ ይቅረብ
እሂ የተረገመ የሚጠራቸውን ሰወች ሁሉ በመተት ነው ይወዱኛል ሶስት አራት አሉ ሚል ይችንም እግዚአብሔር ይማራት ለሌሎችም ያደረገውን አወጣጣው ዘሌ የኛ ጀግና
እባክህ ዘሌ ዮሴፍን ከዚህን እናት ተብየዋ ሴትዮ DNA አስመርምረው እኔ እናቱ አልመስል እያለችኝ ነው ልጇ ተብየውም ብዙ የተደበቀ የሚያውቀው ምስጢር እንዳለ ይሰማኛል እባክህ
በትክክል የኔም ጥርጣሬ እሄው ነው እናቱ አትመስለኝም ዬሴፍ ግን ተፈተነ ኡፍፍ😢😢
ዘልአለም በጣም ጅግና ነህ አድናቀአለሁ ራስህን ጠብቅ
ጀግናችን መጣ ዘልየ የኔ መልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ 👍🙏
ፈጣሪ ይጠብቅህ የሙስሊም የክሪሰታኑ አምላክ ዘላለም ምንአደምንልህ ቃላት ያጥረኛል ጠንቋዮንም ልጁን መጋለጥ አለባቸዉ እዳተ ጀግና ለሸጂ አስር ቢወለዲ በዚህኑሮ ወድነት አሳድጋቸዋለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የወንድማን ትዕግስት ያለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ይኑርህ ለቤተስብህ
ምን አይነት ደነዝ ነው ደግሞ ኖርማል ነው ይላልዴ አፉ እራሱ እየተንተባተበ ነው
ወንድሟ ፡ በጣም ፡ ትግስተኛ ፡ ነው ፡ ዘልዬ ፡ የስንት ፡ ሴት ፡ ልጅ ፡ ሂወት ፡ ቀጥፏል ፡ በህግ ፡ ይጠይቁ ፡
የወንድሟ ትግስት ግን በጣም ይገርማል 🙏 እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር እቤትህ አስገብተህ በጣም የምትከባከባቸው ሰዎች ሲጎዱህ ነው በጣም የሚያሳዝነው 😢😢🇪🇷
የጸሎት ሰዎች ያስፈልጋታል:: መፍትሄዉ በእግዚኣብሔር እጅ ነዉ::
ኣምላኬ ሆይ እነዚህ መተት የሚሰሩ ደብተራ ተብየዉና ጠንቓዮች ከምድረ ገጽ ኣጥፋልን።ዘሌ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ።
እምን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉
ጾም፡ጸሎት፡ስግደት፡ጸበል፡መሀድ ብቻነው የትምምምም ኣይደርሱም ይሀ ምድረ ደብተራ የሰይጣን ከዳሚ ተጋለጡ 😂ኣለቀላቸው ።
አሚንንንን
Aameen
Aameen
መተተኞች ሞራ ገላጮች መጨረሻቸዉ እብደት ሰለሆነ አንተና አባትህ በየሱስ ሰም እብዱ በሚዲያ ያልወጡ ስቶቹን ሴቶች አኮላሽተህ ይሆን ዘላለም ተባረክ እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን
ዘሌ ይህ ልጅ ነፍሰ ገዳይ ነው ከመግደል አይተናነስም ልጅቱን እኮ ገድሏታል ! እስር ቤት ክተትልን ይህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ!
👍👍👍👍👍
ትክክል 😢😢
ትክክል ይሄ ተንከሲስ በብዙ ሴቶች ላይ አለመጫወቱስ ምን ይታወቃል ለህግ ተላልፎ መሰጠት ግድ ነው ዞል አንተ ታደርገዋለህ
he is a horrible person
ህግ መንግስት ኮ የእርኩሳን መናፍስት ኣያምኑበትም፡ ጸበል ቤት እገለ ጭሆ በጸብል ኡነት ተናገረ ስትላቸው ፖሊሶቹ ኣንድ ኣንድ የገባቸው ካልሆኑ ህግ ኣይቀበሉትም ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የእግዚኣብሄር ህግ ይብሳል ፈጣሪ በደምድ ይቀጠዋል።
እንዲህ አይነት ወንድም ለእህቱ መከታ የሆነ በጣም የሚገርም ትዕግሰቱ ውይ የኔ ጀግና መከታነቱን በተግባር ያሳየ እኔ ቃል ያንሰኛል ተባረክ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጊዜ ደረስን የህን መተት የሚያረጉ ሰወች አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤
አሜን🙏
አሚን እህት
ይጠፋሉ ምን ሰይጣን ማሸነፍ ኮ መጸለይ፡መስገድ መቀጥቀጥ፡ጸበል ቤት ብትሀጂ ደሞ ሌላ ትሰሚ ነበር እህቴ፡ ፈጣሪ ለነዚ የሰይጣን ከዳሚ ምድረ ደብተራ ኣሁንማ ተነቃቃን 😂የትምምምምም ኣይደርሱም ።
Amen amen amen 🙏
አሜን እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፉቸው በጣም አፅያት ነው እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፉቸው😢😢😢
ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም ሃይል የእግዚአብሔር ነው በፍጹም ልብ አምናችሁ ፀበል ውሰዱአት ፀልዩላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
👍👍👍👍👍👍👍
amen. amen. amen 🙏
በትክክል😊😊
እኔ ካለሁ በዙሪያዬ ሴቶች አሉ ያልከው አንተ መተተኛ መህይም የአይምሮ ድሀ ነህ ቤተሰቦቿ አንተን ባስጠጉህና ቤተሰብ ባደረግሁ ይሄንን ያህል በደል ለእነሱ ማድረግህ ያሳዝናል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ቤተሰቦችዋንም እንዳያስመትትባቸው ይሄ ባለጌ ደግሞም ብዙ እህቶቻንም ላይ እንዲህ እየተጫወተባቸው ነው ማለት ነው ከአባቱ ጋር ወደ ህግ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል
ይህባለጌ፣እርማጃ፣መተተኛ፣ሌባ፣ለህግይቅረብ፣ባለጌሸይጣን፣ስድ
በትክክል
ትክክል እኔ እያለሁ ሴቶች አሉ ይሳመርባት አጅብ ኡኮ ነዉ 😢😢
በጣም ትክክል
ዘሌ ጀግናቸን ነህ ራሥህን እየጠበክ በርታልን ከምንም በላይ የምወድልህ ለሠውልጅ ያለህ ክብርነው
የወንድምዮዉ ትግስት ግን በጣም ይገርማል
ወንድም ዘላለም !!!!
ይህንን ከሀዲ ቤተሰቧን የካደ፣ ወንድሟን የካደ ልጅቷን ተጫውቶባት የአእምሮ በሽተኛ አድርጎ ቤተሰቡን ሁሉ የካደ ስለሆነ ለህግ አስቀርበህ ፍርድ አሰጥልን ቸሩ መድኃኒዓለም የእጁን ይስጠው። እድሜ ልኩን አይቅናው።
ትክክል ግን ነገበመተቱ ይወጣን
ይሄንን የመተትና የጥንቆላ መንፈስ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ከሀገራችን ላይ ይንቀለው
Amen Amen Amen
Amen amen bayesusimi 😥 🙏
Amen 🙏🙏🙏
አሜን ይንቀልልን ህዝባችን አለቀ 😊😊
ዘሌ እባክህን በነካ እጅህ እነዚህ መርጌታ ተብለው የቫህል መድሀኒት እያሉ የሰው ህይወትን የሚያበላሹትን እየተከታተልክ ለህግ እያቀረብክ አፅዳቸው።
😂😂😂😂ደስ ይል ነበር ግን አይፀዱም ቆሻሾች
በቀል ነው ዘላለም ይህ ሰው በሕግ ይጠየቅ ❤❤❤
Very true. I agree with you
ዘልዬ ይህሰዉ መርምረዉ የብዙዉ ሴት ሂወት አበላሽቶ ይሆናል ባክህ አትልቀቀዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግናው ዘላለም ዘገየ መቷል ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመመሞች ❤
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እ/ ር የስራህን የስጥህ ፀበል ውሰዷት እ/ር ይማራት ዘሌ በርታ
መተተኛ ወንዶችን መግደል ብቻ ነው ማርያምን😢😢😢😢
ትክክል ውላሂ ጦቋውቹንም የማስጠነቁሉትንም ከምዲራችን ያሳልን
ዘሌ የኔ ጀግና ❤እግዚአብሔር ❤ይጠብቅህ የደብተራ መንፈስ በኢየሱስ ሰም የተወጋ ይሁን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Amen amen
ዘሌን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ የኛ ጀግና❤❤❤ኩራታችን
Endene atehonum ene betam❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉
ዞል ይለያል
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
መተት አስደራጊወቹም አድራጊወቹም አፈር ደቼ ብሉ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ የኔንም ሂወት ምስቅልቅል አድርገውብኛል ወላሂ በስደት እየተከራተትኩ ምስቅልቅል አደረጉብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Eree hulachenem endayhonee honenal. Bechaa zeem new fetary kee midree yatfachew koshashoch.
ለእኛ የምትመኘው ደሥታ ሠላም ፍቅር ለአንተ ለወንድማችን ይብዛልህ ኑርልን ለምልምልን።
ዘላለምየተባረክ ይህ ባሌጌ ስት ሰው ስት ሴቶችን በመተት ተጫወታባቸው ይህ ልክስክስ መተታም አረ ልጁንም በመዳኒት እዳያአያሳብደው አርጎ ይራቅ ይጠቀቅ ምክንያቱም የበተሰብን መውጫ መግባ ስለቤቱ ሁኔታ ስለእሚአቅ ከቤቱ ውስጥ መዳኒት እዳያረግባቸው ሁላቸውም ይጠቀቁ
ዘላለም ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ።
Amen Amen Amen
፣ሌሎችንም ሴቶችን በመስተፈቅሪ ነው እንድቃሪቡ ያዳራጋዉ ለህግ ይቅራብ የምትሉ በላይክ አሰዩ ዘልዬ
ፈጣሪ ይጣብቅ
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢
ኢትዮጵያን በአይን ምህረትክ አያት😢
ዘላለም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከፈጣሪ በታች ብዙ ከጨላማ ሂወት እያስወጣህ ነው
እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅህ ዘሌ❤
ሁሉ ጨላማ ውስጥ ያለ የሰው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ያስወጣው😢
ወንድሟ፡ትዕግሥቱ፡ፈጣሪ፡ይባርክህ፡መጨረሻም፡አነከው፡ይገባዋል፡መተታም፡😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ልጁ እራሱ እኮ በሽተኛ ነው ሰዎች ንግግሩ የጤነኛ ሰው አይዴለም።
መንፈሱ ሲነቃበት እንደዚ ተብታባ ያደርጋል ስለዚ ጸበል መጠመቅ ብቻ ነው ያለባት ልጁትዋ
እንደዚህ የሚሰሩ ሰዎች ጤና የላቸዉም። ልጀቻቸዉንም አይምሩም
ዘሌ ትግስተኛ ነህ እኔ ብሆን አንቀዋለሁ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ።
ዘሌዋ ተባረክልን ጀግና ነህ እርጋታህ ብስለትህ ትዕግስትህ ኧረ ምኑ ተጠርቶ ይበቃል ቤተሰብህ ዘርማንዘርህ ሁሉ ይባረክ ልእውነት የቆምክ ህይወትህን ስጥተህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ👏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️
ዘልዬ እንዴት እንደምወድህ ብታዉቅ የኔ ጀግነ ❤❤❤❤❤
ሱሪውን አስወልቆ መገረፍ አለበት የሚያወራው እራሱ አገባም ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ
Tikkile beLshaL
ዞላ አንተና የንስር ዘራችሁ ይባረክ ሌላ ምን እላለው❤❤❤ አልማፈሩ ቡቡ ሰነዘረብኝ ሲል አያፍርም ግን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥህ ምደር መተተኛ ሁሉ😢😢
የወንድሟን ትግስት ያረቢ❤❤❤
እጅግ የማከብርህ ወንድም ዘላለም ከነ ቤተስብህ ሰላምታዬ ይድረስ የስራ ጥበብህ እጅግ ውጤታማ በድል የሚጠናቀቅ ታምራዊ ስኬት በርታ ጀግናችን USA
ማን ነዉ እንደኔ ዮሴፍ ያሰዘነዉ 😢ሚስኪን አላህ ይሁናዉ 💎💙
😭😭😭😭ene
እኔምከልቤነዉየሰዘነኝ
ዜሌ ቆራጥ ወንድ ነህ ጀግና ጥሩ አረከዉ ይሔ ዳንኤል መተታም ኩፉ ሰዉ እንዳትተዎዉ እዳረገላት ያስለቅቅላት እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏🏽
ዘሌ ግን ይመች በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ዘሌ የኔ ወንድም ይሄንን ፋራ ሰገጤ ለሁለት በቦቅስ አናፍጣችሁ አናፍጣችሁ ብተለቁልኝ እንዴት አንጀቴ እራስስስ ባለ ነበር። ሲያስጠላ በዚህ በሰለጠነ ዘመን የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖ ጥንቆላና መተት፣ እዚህች ልጅ ላይ የተበተበዉን ኮተት ፈጣሪ ለራሱ ያድርግለት። አሜን! የተረገመ መርገምት። ልጅቷንም እግዚአብሔር ከመዳህኒቱ ያገናኛት። ወይ እህቴን ስታሳዝን። ወንድምየዉም ተሳቀቀ ምስኪን። በርትታችሁ ወደ ጠበል ዉሰዷት። የግዜ ጉዳይ ነዉ ትድናለች። መተት አድራጊዉ ግን ወየዉልህ የሰማይ አምላክ ብድሩን ይከፍልሃል።
❤❤❤አንተ እኮ ኩራታችን ነህ 🎉🎉🎉እንኳን የመጣህ ላይክ ሼር አድርጉጉጉጉጉ🎉🎉🎉
ከናይሮቢ
ሁሌም ወደፀበል ውሰድዋት ትድናለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ
ዘሌ እንኳን ደና መጣህ መልካም ነገር መስማት በጣም ናፍቆኛል እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላሙ ይስጥልን
እግዚዮ ማረን ሀጢያታችን በዛ ዘሌ ጀግናችን እመብረሀን ከንልጁዋ ጥጠብቅህ ድንቅ የሆንክ ልጅ
ጀግናችን ! እንኳን ደህና መጣህ !
ጀግናችን ትላንት የዮሴፍ ነገር በጣም አሳስቦኛል 🙁 እናትየዋ እውነቱን መናገር አለባት ።
እኔ ዘላለም አድናቂህ ነኝ ፊትለፊት ድርቅ ያለ ጥያቄህ እንዴት እንደሚያስደስተኝ ..የዚህ ሰውዬ ድርቅና ልዩ ነው ልክ እንደ ዬሴፍ እናት እና ወንድም ...የሚያምን አልመሰለኝም ተባረክ እድሜ ይስጥህ በሄድክበት እመብርሃን ትቅደምልህ
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን ዘሌ
ስሟም ጠፍቶት ቤቲ ቤቲ ይላል እያደነዘዛቸው አፈቁሩኝ ላይ ይሄ ሰገጤ ነው ንግግሩ የሚይጥም መሀይም ደግሞ ተማርኩ ይላል እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ለአገር እርግማን የሚያደርሱት ከፈጠሪ የእጅህን ታገኛለ ። ልጅቷ ወደ ጤናዋ እስክትመለስ እንዳትለቂት ። እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያውጣሽ ከታሰርሽበት ድግምት እሱ ይፍታሽ!!
የኛ ጀግና ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን እኔ ቃላት የለኝም ስለ መልካም ስራህ በርታ❤❤❤
እዳው መተት የሚሰሩ ሰወቺን አላህ ያሳቺሁ. ዘሌ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
ስታሳዝን የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጸበል ዉሰዷት
❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢😢በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው የእጅህን ትስጥህ ቸሩ መድኃኒአለም አባቴ😢😢ሴጣን ጸበል ውሰዶት በቃ ትድናለች እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ደጋግማችሁ አስጠምቆት ትድናለች
እርኩስ አፍህ ዱዳ ያርግህ ከምድር ያጥፋህ የስንት እህቶች ህይውት አብላሽቶ ነው እኮ ብዙ ናቸው አለ እኮ 😢