በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br Місяць тому +249

    አንቺ ልጅ ድንቅ ነሽ ዘላለም እባክህ youtube ክፈትላት የወለዱት ቤተሰቦቹ እንኳን የኤልሳን ያህል አልደከሙም ተባረኪ ዘላለም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Місяць тому +55

    ዮሴፍ ወንድሜ በማታውቀው ነገር ተሰቃየህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 Місяць тому +1

      😢😢😢😔😔አጀቴን ነው የሚበላኝ የዚህ ልጂ ጉዳይ💔

    • @ዚክራኡመር
      @ዚክራኡመር Місяць тому

      ኡፍእኔራሱአሳዘነኝ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Місяць тому +145

    ምርጥ እውነተኛ ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ እስኪ ልስማው በርታ ❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Місяць тому +28

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን !
    ኤልሲ መቼም ከነ እናቶ በጣም የተባረኩ ናቸው እንደ እናንተ አይነት በሀገራችን ቸሩ መድሃኒያለም ! ያብዛልን
    ጀግናችን ስለ አንተና ከ ካሜራ ጀርባ ላሉት ሁሌም ቸሩ መድሃኒያለም ! ጥበቃውን ከናንተ ጋር እንዲሆን የዘወትር ፀሎታችን ነው !
    ዛሬ የዮሴፍን መገኝት ያሰማን አምላካችን !

  • @T_SAID
    @T_SAID Місяць тому +128

    እስይ ዘላለም ዘርህ ይባረክ ጎበዝ የህዝብ ጀግና እንባ አባሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይቺ ካሀዲ እናት የእጅዋን ማግኘት አለባት ትወርወር እስር ቤት

  • @meseretmulugeta-g5m
    @meseretmulugeta-g5m Місяць тому +24

    ዮሴፍዬ ምን ልበልህ የዮሴፍ አምላክ ይርዳህ ። የአብርሃም አምላክ ይርዳህ ኪዳነ ምህረት እናቴ እውነቱን ታውጣልህ። በጣም ነው ያሳዘንከኝ የእኔ አባት

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Місяць тому +334

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወረሃዊ ክብር ብዓል አደርሳቹ አደረስን ኪዳነ ምህረት እናቴ የልባቹ መሻት ትፍፅምላቹ አሜን በሉ 🤲🤲💝

    • @H.a.k.d
      @H.a.k.d Місяць тому +5

      Amen amen amen

    • @YenesewTesfahu
      @YenesewTesfahu Місяць тому +4

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ጤናየወረታ
      @ጤናየወረታ Місяць тому +3

      አሜን ኪዳነምህርት እንድታማልደኝ ከልጅዋ ጤናየን እንዲመለስ እናንተም ፅልዪልኝ ወለተ ማርያም

    • @Mikiyas-fh3hq
      @Mikiyas-fh3hq Місяць тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @WaredeSara
      @WaredeSara Місяць тому

      አሜን

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu3291 Місяць тому +39

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ዮሴፍን አተው ጠብቀው ያተ ፍጡር ነውና ያለ ሐጢያቱ ተሰቃየ መጨረሻውን አሳምርለት የኔ አባት የት ትሆን😭😭😭

  • @Hawa-l7k
    @Hawa-l7k Місяць тому +116

    ወድሙ እና እናቱ በደብ ጠይቃቸው የደበቁት ነገረር አለ ሁለቱም አሥመሣይ ናቸው

    • @AbebechEthio
      @AbebechEthio Місяць тому +2

      Tekikl yenem hasab new

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg Місяць тому

      ደምርኝ ❤❤❤

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому

      አኦ እኔም ማስበው ጠንቁአዩ ቤት ውስደውት ነው 😔ሲቀጥል እኔ ከ መጀመሪአመ የመንፍስ መንስኢ መኦኑን አውቂ ነበር

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому +29

    እኔ ምፈራው ገሎት እንዳይሆን ብቻ ነው😢😢😢😢እመቤቴ ርህርህት ህሊና መልካም ዜና አሰምኝ ባለበት ጠብቂው ዮሴፍን

  • @Anshagim
    @Anshagim Місяць тому +70

    አባትዮው እረጂም እድሜ ይስጠወት ባቅማቸው ጥሩነገር ነው እያሰቡ የነበረው የማነው ልጂ ብለው መጠየቃቸው ግድነው ባለጌ የሆነች እናት😢

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 Місяць тому +14

    ዘሉየ የሚሥኪኖች አባት
    ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    አብራህ ዩሡፍን የምትፈልገው ልጁ
    ከዚህ ቀደም ሥትረዳው የነበረችው እደት ምርጥ እህት ነች
    ኧረ እህቴ በኸይር ሥራሺ ቀናሁብሺ
    ዘሉየ ሠላም በልልኚ የምር ቃላት አጣሁላት ዩሡፍን እጁጉን የረዳችው ልጁ በጣም ነው እማደቃት
    ዩሴፋ ቅን ልቦና ያለው ሠው ነው ሚሥኪን
    በጣም ጥሩ ልጁ ነው
    ፈጠሪ ይጠብቀው ባለበት
    ዘሉየ ድካምህ ፊሬ ያፋራ ልጁቱም እደት ምርጥ ሰው ነች አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +79

    እኔም የጠረጠርኩት ባእድ አምልኮ የሚያመጣው ጣጣነው እንጂ የዝንጀሮልጅነው ብየ አላምንም ዘልየ ጀግናችን በርቱልን አሁንም እናቱ ደብቀውት ሳይሆን አይቀርም እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን ፫ ❤❤❤

    • @samirajuhar6442
      @samirajuhar6442 Місяць тому +1

      እኔም ጠርጥሪያለው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому +1

      Enem

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet Місяць тому +2

      የኔም ጥርጣሬ ነው

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Місяць тому +1

      ለዮስፍ የነሱን ኃጢያት ሳይቆጥር አበት አግዚአብሔር ይዘንለት አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @MohammedAbedo-m3y
      @MohammedAbedo-m3y Місяць тому +1

      100% ያተዳበቃ ምስጥሪ አላ ምንም ጥሪጥር ዬለም።

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    እባክህን ወድሜ ይህን ጉዳይ ለመምህር ተስፋዬ አሳውቀው እደዚ አይነት እናቶች መንፈሳዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

    • @srvsrv5806
      @srvsrv5806 Місяць тому

      ተሥፈየ ምኔ ያቃል😂😂😂

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Місяць тому +1

      አወ,ገጠመኚ,ያዳምጥ,የመምህር,ተስፍየን,አዳምጡ,መንፈስ,ነው

    • @ወለተማርያምወለተማርያም
      @ወለተማርያምወለተማርያም Місяць тому

      @@srvsrv5806 መምህር ተስፋዬ እደዚ አይነት የተለየ ተፈጥሮ ያላቸውን ብዙ እህትና ወድሞች የተደበቁትን በቤተሰብ አማካኝነት ያገኛቸዋል ያስተምራቸዋል ሚክንያቱም ለዚ የዳረገው ልጁን የእናትየው በአድ አምልኮነው መጀመርያም ጠርጥሬ ነበር እሱ ልጁን ቢያገኝ ሌሎችንም ከሱ የባሱ ችግር ውስጥ ያሉትን ያገናኛቸዋል ልጁም ይፅናናል እናቲቱም ንሰሀ ገብታ ትቆርባለኝ ምንታወቃል የእግዚያብሄር ስራ ታሪክ ይቀየር ይሆናል

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו Місяць тому +86

    ዘላለም መጀመሪያ እግዘሰብሄር ይጠብቅህ ከዚህ በመቀጠል የዮሴፍ ለመገኘት ያብቃው እፀልያለን

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Місяць тому +4

    ዮሴፍ እግዚአብሔር ባለሀብት ይጠብቅህ አንተ በማታውቀው ነገር ከልጅነት ጀምሮ ተንከረተትክ አሀን በቃህ ይበልህ አባ ብዙ ሰዎችን መድሀኒዓለም ሰጥቶሃል አይዞህ ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዮሴፍን ለማግኘት

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r Місяць тому +52

    ዮሴፍ በህይወት ይኖር ይሆን ይጨቃል አላህ ባለበት ይጠብቀው😢😢😢😢 እናትየው የሆነች አስመሳይ ሰይጣን ነገር ነች

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Місяць тому +11

    ዘሌ አንተስ እንደው ለናትህ ዘላለም ኑርላት ጀግና ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ💪💪💪🙏🙏🙏!!!!

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia Місяць тому +48

    ጎረቢት እኳ ሁለተኛ ቤተሰብ ነው እግዚር ይባርከወት ወ/ሮ አልማዝ❤❤❤

  • @aryambrhanu3033
    @aryambrhanu3033 Місяць тому +8

    ዞላ ሁሌ ነው የምከታተልህ። እጅግ ብቁ፣የተረጋጋህ እና ብልህ ሰው ነህ። እግዚአብሄር ከጎንህ አይለይ ወንድሜ።

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +338

    የዮሴፍ መጨረሻ ነዉ የናፈቀን እዉነት ልጁ ያለ ሃጥያቱ ተሰቃየ።

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh Місяць тому +5

    እኔ የሰፈራው ወንድሙንና እናቱን ነው ስለ ዮሴፍ ህይወት ምክናያቱም መጀመሪያ ሊቀበሉት አልፈለጉም ጥላቻ አለባቸው ስለዚህ አይቸዋለሁ ያለውን ልጅ ጠበቅ አርጋችሁ መርምሩት የወንድሙ ጓደኞች ሊሆኑ ይችላሉ

  • @LuwamKahsayLili
    @LuwamKahsayLili Місяць тому +38

    በጣም የጓጓሁት ታሪክ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @Mohammed-e9w9h
    @Mohammed-e9w9h Місяць тому +12

    እደዮሴፍ አይነት ታሪክ የሚከብደ የለም በመሀከል ልጁ ተሰቃየ ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርለህ ወደሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Місяць тому +69

    ይወሱፍ ይገኝና ከጠቋዩጋ ድኤንኤ ይመርመሩ የምትሉ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      ዘሉሼ ጀግናው በርታ

    • @Tigisttigist-jw9vz
      @Tigisttigist-jw9vz Місяць тому +1

      በትክክል 👍👍👍

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Місяць тому

      ዩሴፍ ፊቱየዝጀሮ ሁኖ እደት ኖርማልሰውጋ ድኤንኤ ይመረመራሉ አስተውይጅምነው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому +1

      Tikkile

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa Місяць тому +2

      ዘላለም ጀግናው መቼም የንስር አይንና አንተ የያዛችሁት ነገር ፍፃሜ ሳያገኝ አይቀርም ከጠንቋዩ ሰውዬ ጋር ዲኤን ኤን ይደረግ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Місяць тому +10

    ዘሌ ሠላም እባክን ኤልሳን በፍፁም አትራቃት ቅን ልጅ ናት ወርሃዊ መታሰብያዋ ነገ የሆነች እናታችን ኪዳነ ቃሏ ከጎንሽ ትሁን

  • @1991-nx9kb
    @1991-nx9kb Місяць тому +82

    በጣም ጎበዝ ሓቀኛ ጋዜጠኛ አስካሁን ኣላየሁም ትልቅ ሽልማት ይገብሃል።ኣምላክ ይጠብቅህ።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Місяць тому +3

    ጥሩ ነዉ መጣላታቸዉ ከዚህ ዉስጥ ብዙ ሚስጥር ይወጣል ! እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን ተጠቀምባቸዉ!
    በርታ! ኤልሲ ተባረኪ!

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Місяць тому +116

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤🎉

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Місяць тому +10

    ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅቷም በጣም የተባረከች ልጅ ናት ሁለት መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagmAsegdew-vc1wi
    @DagmAsegdew-vc1wi Місяць тому +20

    ዞላ አንተ መልካም ሠው የሠው ጉዳይ የኔ ጉዳይ ብለህ የምትጨነቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤቴ ማሪያም ከፋት ከሗላ ሆና ትጠብቅህ ዞላ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ

  • @MesretBelay
    @MesretBelay Місяць тому +1

    እኔ መጨረሻው ናፈቀኝ ያለሀጢያቱ የሚንከራተተው ዮሴፍ በጣም አሳዘነኝ ዘለዓለም ብድሩን አምላክ ይክፈልህ አሁን ወደእውነቱ እየተጠጋህ ይመስለኛል በርታ ወንድሜ

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn Місяць тому +38

    ዘላለም ረጅም ዕድሜ ይስጥህ የያዝከውን የማትለቅ ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታልኝ እራስህን ጠበቅ

    • @NanyeGetu
      @NanyeGetu Місяць тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዘላለም ዘገየ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ጎበዞ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +32

    ዘልዬ የኛ ጀግና በርታልን ማነዉ ደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ በጣም ያሳዝናል ፈልጉ አላመጣዉ የሴትየዋ ጭካኔግን ጥግድረስነዉ

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 Місяць тому +13

    ወይዞሮ አልማዝ በጣም እናመሰግናለን

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le Місяць тому +16

    ዞን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ምን ይባላል ቃላት ያጥረኛ ስላንተ ለመግለፅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m Місяць тому +3

    ሱበሀንአለ ኮሜታተሮች አውቃናል የበአድ አምልኮ እንዳሆና
    ጃግናው ገዜጠኛ
    ኤልስም ኢናመግናለን
    የሰውናትን ጥግ አሰይታሽናል❤

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA

    እናትየዋ ግን ልጇን የምትወደው አይመስለኝም ለጠቋይ እንዳትገብረው አኡዙቢላህ 😢😢😢😢

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye Місяць тому +2

      እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር ይድረስለት

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS Місяць тому

      mariyamin endete edechinekign egezehber balebete ate tebekew

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Місяць тому

      በጣም😢😢😢😢

    • @Muzemil-n5n
      @Muzemil-n5n Місяць тому

      Q​❤❤❤❤❤❤❤@@HAIMANOTADEFRIS

    • @queenrose3059
      @queenrose3059 Місяць тому

      ♦♦ውድ ቀንደኛ ውሸታሞች♦♦
      ሥነ ሥርዓት የሌላችሁ፣ ለሕዝብ ክብር የሌላችሁ ናችሁ።
      አንድም የ "Science" ጥናት የሰው "Chromosome" ከሌላ ከማንም ጋር ሊጣመር አይችልም።
      አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አልተማረም ብላችሁ፣ ስታሾፉበት በጣም ያሳፍራል።
      ❌የማይታወቅ ሆስፒታል ዶ/ር እንዴት ማረጋገጫ ይሆናል?
      1. እውነተኛ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ጋዜጠኛው ምን ራሱን መሸፈን አስፈለገው?
      2. ከልጁና ከቤተሰቡ በስተቀር ፣ ሁሉም ሰዎች መሸፋፈን ምን አስፈለገው?
      3. ለ UA-cam ፍራንክ ብላችሁ፣ የውሸት ታሪክ እየፈጠራችሁ በሕዝብ ላይ መቀለድ እንዴት ትክክል ይሆናል??
      4. ሰዎቹን ለሲኒማ ባለሞያዎች ብታገናኛቸው በትወና ስራ ፣ ቢተዳደሩ ይሻላል
      5. ፓሊስ የሚያውቀው ጉዳይ ፣ እንዴት በፓሊስ ያልቀረበው?
      ♦♦ውሸታሞች ናችሁ ነቅተናል አትልፉ!!

  • @genet-b5s
    @genet-b5s Місяць тому +9

    ነገ ተገኝቶ ቪዲወ ላይ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏 በጣም አሳዘነኝ ሚስኪን😢😢😢😢

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r Місяць тому +51

    እፊ አተን ጠቅላይ ሚኒስተር ነበር ማረግ አገራችንን ያለምንም ችግር ትመራልን ነበር ያለምንም መከፋፈል እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Місяць тому +2

    ዘለዓለም አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ወደ ምድር.የላከሕ የሰውን ችግር.የምትፈታ.ሰው ነህ መድሀኔአለም ከናቱ እግዝቲነ ማሪያም ጋር ይጠብቁህ አድሜ ከጤና ከበረከት ከፀጋው ጭምር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 Місяць тому +13

    እናትዮዋ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር አላቸው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ
    እውነቱን ያውጣው
    እውነት በጣም ያሳዝናል ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ካንታ ጋር ይሁን

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n Місяць тому +10

    ዘላለም ዘገዬ አንተ ጀግና ገዜጠኛ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉❤የዮሴፍን ነገር ቸር ያሰማን😢😢ከሰማውትና ከአዬውት ነገር የዮሴፍ ነገር በጣም ያሳዘነኝ😢😢

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k Місяць тому +3

    Zelalem, wendeme
    Egziabher. Kegoneh yihun 🙏🏿♥️🙏🏿.
    Le. zlealem ! 🤲🤲🤲🤲

  • @FatumaAebebe
    @FatumaAebebe Місяць тому +10

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ጀግናው መታል ገባ ገባ በሉ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Місяць тому +5

    የኛ ጀግናችን ዱካ ሾ በምሰራው ስራ ሁሉ እግዛብሔር ይጠብቅህ. ጡሩ ስራ ነው የምሰራው እንወድሃለን❤❤❤

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 Місяць тому +20

    አህለን ጀግና እንኯን ደህና መጣህ እራስህን ጠብቅ ዮሱፍ አላህ ይድረስልህ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j Місяць тому +9

    ወይኔ የዚህ ልጂ ነገር መጨረሻዉ ምን ይሆን ፈጣሪዬ እርዳዉ እኔሰ ጨነቀኝ አይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 Місяць тому +8

    ዘልሽዬ ተባረክ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🏽❤️

  • @Djdjjs-y8m
    @Djdjjs-y8m Місяць тому +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከፈራሀዉ መከራ ያወጣህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም አለምየ የወሴፍ መጨረሻ ናፈቀኝ ❤❤❤❤❤

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 Місяць тому +45

    ላኢላሀኢለሏህሙሀምድእረሡሉሏህ አሏሁአክበር አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንእሮጅም አላህይጠብቀን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Місяць тому +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢በጣም ያኢላሂ

    • @Fatuma-i5o
      @Fatuma-i5o Місяць тому +1

      አሚንንን ያረብ

    • @MoMo-ng3ru
      @MoMo-ng3ru Місяць тому

      صلى الله عليه وسلم

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث Місяць тому +1

      አሚንንንን

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +80

    ማነው የልጁን መጨረሻ ማወቅ የናፈቀው 😢
    እንዴት እንዳሳዘነኝ
    አይ ኢትዮጵያ ሳቅሽ ናፈቀኝ
    ዘሌ ጀግና የኢትዮጵያ ቅን ልብ
    መሰሎችህን ያብዛልን

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 Місяць тому

      እኔ😢😢😢❤❤❤

    • @ethiopiaafikari2113
      @ethiopiaafikari2113 Місяць тому +1

      እኔ እኮ ሰላም አታጣው 💔😂😭😭 እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ብቻ እንዴ ሰው በራሱ ተማምነው እንዲ ኖር 😭

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Місяць тому

      እኔ😢😢😢😢😢😢❤

    • @queenrose3059
      @queenrose3059 Місяць тому

      ♦♦ውድ ቀንደኛ ውሸታሞች♦♦
      ሥነ ሥርዓት የሌላችሁ፣ ለሕዝብ ክብር የሌላችሁ ናችሁ።
      አንድም የ "Science" ጥናት የሰው "Chromosome" ከሌላ ከማንም ጋር ሊጣመር አይችልም።
      አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አልተማረም ብላችሁ፣ ስታሾፉበት በጣም ያሳፍራል።
      ❌የማይታወቅ ሆስፒታል ዶ/ር እንዴት ማረጋገጫ ይሆናል?
      1. እውነተኛ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ጋዜጠኛው ምን ራሱን መሸፈን አስፈለገው?
      2. ከልጁና ከቤተሰቡ በስተቀር ፣ ሁሉም ሰዎች መሸፋፈን ምን አስፈለገው?
      3. ለ UA-cam ፍራንክ ብላችሁ፣ የውሸት ታሪክ እየፈጠራችሁ በሕዝብ ላይ መቀለድ እንዴት ትክክል ይሆናል??
      4. ሰዎቹን ለሲኒማ ባለሞያዎች ብታገናኛቸው በትወና ስራ ፣ ቢተዳደሩ ይሻላል
      5. ፓሊስ የሚያውቀው ጉዳይ ፣ እንዴት በፓሊስ ያልቀረበው?
      ♦♦ውሸታሞች ናችሁ ነቅተናል አትልፉ!!

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ Місяць тому +8

    አላህየ ይጠብቀን ያርህማን
    እኮን አህና ሙጡ የተከበሩ ዘሌየ

  • @FenteshLove
    @FenteshLove Місяць тому

    እንተጀግና ጋዜጠኛ የትውልድ ካሣ ረጅም እድሜ በጤና በፀጋ የተደሰ ዘመን ፈጣሪ ያድልህ በርታ ቀጥል በት ስሜነህ ባያፈርስ ን ነበር የምና ድንቅ አሁን ደግሞ አንተን ስለገኘን ደስታችን ወደር የለውም ።

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Місяць тому +6

    ዘሌ ወንድማችን አላህ እረጀም እድሜ ይስጥህ እናትየዉ አስመሳይ ሠዉ ነች መጀመሪያም በመከራ ነዉ ያመነችዉ ይቺ መሠሪ ናት

  • @የምስራችዋኖሬ
    @የምስራችዋኖሬ Місяць тому +2

    ዘሌ ጀግና ነህ ሁሌም አድናቅህ ነኝ ግን ከልተማረው ከተመረው ጋር ስታወራ እንግልሊዝኛ ቃላት በትጠቀም ጥሩ ነው ምክንያቱም የሚትጠቀመውን የእንግሊዝኛ ቃላት ትርጉሙም የማያቁ እናቶቻችንና አባቶቻችን ጭምር ታርክ ይዘው አንተ ጋር ስቀርቡ ይታያሉ አንተ ስለለመደብህ ለይታወቅ ይችላል

  • @NigatNigo
    @NigatNigo Місяць тому +3

    ወንድሜ ዞላ እናቱ ምን አይነት ጨካኝ ናት ሲጀመር አሁንም ልጅነቱን ፈልጋ ሳይሆን ለመሸጥ ፈልጋ ነው ዞላ እባክህ ልጅን በህክምና ተባበረው ቀሪ ዘመኑን እንደሰው በነፃነት ይኑር እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Місяць тому +6

    ዘሌ በእውነት እግዜአብሔር ልፋትክን አይቶ የዚ ልጅ መጨረሻው መልካም ሆኖ ያሳይክ የአንተ እና የኤልሳ ጭንቀት በጣም ተጋባብን እናከብራቹሃለን

  • @sisaymoges40
    @sisaymoges40 Місяць тому +15

    እግዚአብሔር የልጁን ሕይወት ይጠብቅ እነዚህ ሰዎች በጣም ከባድ ናቸው

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Місяць тому +2

    ዞላዬ ምን ላርግህ አንተ የጀመርከዉን የማትለቅ ጀግና ነህ በጣም አደንቅሃለሁ መጀመሪያ እኔ ገብቶኝ ነዉ እናትየዋን መርምራት ያልኩህ ዮሴፍ የተጎዳ ልጅ ነዉ ወንድምዬዉና እናትየዉ ጋ ነዉ ችግር ያለዉ አባትየዉ የተገፋ ሰዉ ነዉ ያባትየዉም እዉነት መታወቅ አለበት

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Місяць тому +9

    የኛ ጀግና እኔ ቃላት የለኝም ሺ ዓመት ኑርልን

  • @AboAleath
    @AboAleath Місяць тому +10

    አቤቱ አምላኬ ታረቀን እናት ልጇን በብር የምትሸጥበት ጊዜ ብቻ ዮሴፍ ባለህበት ሰላም ሁን

    • @hagostesfamarian2753
      @hagostesfamarian2753 Місяць тому

      ኢትዮፕያ ውስጥ። የምስይደረግ ጉድ የለም

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd Місяць тому +26

    እኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወረሀዊ ባአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @SrtsigeHabtemariam
    @SrtsigeHabtemariam Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የድካምህ ዋጋ ይስጥህም ለአንተም የምትመኘውን ጸጋ ሃይለ ያስታጥቅህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @سمرسمر-ي6ل
    @سمرسمر-ي6ل Місяць тому +4

    እኔም ጠርጢራለሁ በፈጣሪ ስም በባእድ አምልኮ የተወለደ ነው እግዝአብኤር ይርዳህ ወንድሜ

  • @gizachewayalew9274
    @gizachewayalew9274 Місяць тому +5

    በርታ ወንድማችን መጨረሻው ናፋቆናል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጣ
    ዘልዬ ወንድማችን❤❤

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Місяць тому +4

    Zeliye Egziabher abzito yibarkih yebizuwoch enba abash neh Egziabher kekifu hulu yitebikih

  • @ZEDTUBE-p3n
    @ZEDTUBE-p3n Місяць тому +8

    መምህር ተስፋዬን የሚትከታተሉ ተማሪዎች ካላችሁ
    አንዲት እናት በባእድ አምልኮ ዉስጥ እየኖረች ከጠንቋዩ ጋር ግኑኝነት አደረገች እንደዚህ አይነት ልጅ በብዛት እንደሚፈጠር በደምብ ተምረናል፣
    እርግጠኛ ነኝ የዮሴፍ እናት ከጠንቋዩ ጋር ግኑኝነት አድርጋለች፣ የወለደችዉም ለጠንቋዩ ነዉ ልጁም በዚህ ምክንያት ነዉ እንደዚህ የሆነዉ፣ ሀብት ለማግኘት የማህፀኗን ፍሬ ነዉ ለጠንቋዩ መስወኣት ያደረገችዉ

    • @etagegnehuminda
      @etagegnehuminda Місяць тому +2

      እውት ነው የመምህር ተማሪ ነኝ ልጁ የጠንቋዩ ልጂ ነው ምናልባት እሷን ሰውሮ ካልሆነ ግንኙነት የሚያደርጉት ብትጠየቅ ጠሩ ነው የሰይጣን ስራ ከባድ ነው ለሧም ቅጣት ነው ይቅር ይበለኝ

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm Місяць тому

      አዎ በትክክክል

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c Місяць тому

      በትክክል

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Місяць тому

      ትክክል,ናችሁ

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya Місяць тому +3

    ዘሌ ፈጣሪይጠብቅህ❤❤ነገሩ አቅጣጫውን ቀይሯል።ዮሴፍ ባላወቀው ነገር ተሰቃየ ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው።❤❤❤

  • @KebebeGuangul
    @KebebeGuangul Місяць тому +5

    ዘለሌ አተ ጀግነ ሰው ነህ አግዚነያብሔረ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ

  • @SolomonNigussie-x5k
    @SolomonNigussie-x5k Місяць тому +6

    ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ የወገን ድምፅ ልጂቷም ጀግና ናት በርቱ

  • @ሰላም-19አባቴ
    @ሰላም-19አባቴ Місяць тому +8

    oh my good የመጨረሻውን አንድን የናፍቅው👍👍👍❤ዘላለም ❤

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal Місяць тому +1

    አዑዙቢላህ ነው ቆይ ምንም አያስተምሩም እባክህ ወንድማችን ዘላለም እነዚህን ሰወች አታቅርብብን የዮሴፍን ነገር ብቻ ላይ አተኩር ትኩረትህ ከሱጋ ይሁን ባይ ነኝ ይሄ ንትርክ አይስፈልግም ባይ ነኝ ታሪኩን ማወቁ ለልጁ ሊጠቅመው ይችላል ለኛ ግን ልጁን አግኝታችሁት ብታሳርፉን ባይነኝ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +5

    ዘላለም አንተ እና የንስር አይን የሆነ ኬዝ ይዛችሁ ከጥግ ሳታደርሱ አትለቁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ውስጣቸው በሴራ፣ በተንኮል፣ በአስነዋሪ ተግባራት ጭንቅላታቸው ለተደፈነ ሰዎች ፍቱን መድሐኒቶች ናችሁ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢ዘላለም ቁጥርህን እዴት ነው እማገኘው ❤❤❤እናቴ ኪዳነ ምህረት ዮሴፍን ባለበት ትጠብቅልንንን😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +6

    ሲያሳዝን የኔ ጌታ😢😢😢😢 ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው❤❤❤

  • @ketemabelay3668
    @ketemabelay3668 Місяць тому +3

    በእዉ ሁለታችሁም አግዝ/ር ዘመናችሁን ይባርካችሁ
    በርቱ እስከመጨረሻ ሃዱበት።

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +6

    እኔ የድኤንኤው ውጤት አባቱ እንዳልሆነ ሳቅ የጠረጠርኩት ከጠንቋይ ጋር ግንኙነት እንዳላት ያስታውቃል ብቻ ልጁን ፈጣሪ በሰላም ያስገኘው

  • @TsigeNefso
    @TsigeNefso Місяць тому

    ዜድ በጣም ከልብ ስለስራ አመስግናለው ይሄናህል እርቀት መሄድ ያስገርማል በርታ ብድርህን ፈጣሪይክፍል

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው Місяць тому +16

    😢😢😢እግዜኦ እግዜኦ እግዜኦ አምላኬ ይቅበለኝ ወይ የኞ ግፍ 😢😢😢

  • @kideusmichael9811
    @kideusmichael9811 Місяць тому +3

    Ehtachn betam melkam sew nesh Egziabher abzto ybarksh

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Місяць тому +6

    አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ያሳዝናል ልጁ የኔ ከርታታ 😢😢😢😢

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Місяць тому +2

    የኔ ወንድም ዮሴፍ ካለህበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እህት ኤል ስየ አንችልም ለፋሽ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ ልጁኮ ተሰቃየ ግን ልጁን ዘሌ እነሱ ጋር ጥለኸው ብትሄድ ኑሮ አይጠፋም ነበር ሰው ግን ለምን እግዚአብሔር አያምኑም ጥቆላ ምናምን እያሉ አየ የኛ አገር ሰው ባለቤታቸው ግን በጣም ከሚባለው በላይ መልካም ሰው ነው

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 Місяць тому +6

    እባክህ ታሪኩን ለመከታተል እነድንችል ለያነ‍እዳዱ ታሪክ ቪዲዮ 1-2 እያለክ ፃፍልን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 10 днів тому

      ዉይ እዉነት ተናገረክ እኔ ድብልቅልቅ አድርጌ እየሰማሁ ታሪኩ ራሱ ተጣረሰብኝ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 10 днів тому

      ዉይ እዉነት ተናገረክ እኔ ድብልቅልቅ አድርጌ እየሰማሁ ታሪኩ ራሱ ተጣረሰብኝ

  • @BereketeTesfaye-t4x
    @BereketeTesfaye-t4x Місяць тому +4

    በጣም ጥሩ ሰው ነክ እግዝአብሔር ይባርክህ😊

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA Місяць тому +5

    በጣም ነዉ ያዛዘነኝ በማያቀዉ ነገር የኔ ወንድም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Місяць тому +5

    ዘሌ እንወድሀለን በምትሰራቸው ጥሩ ስራዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @umuabdellah-k2n
    @umuabdellah-k2n Місяць тому +7

    አንተስ እድሜህ ይርዘም ዘሌ መጨረሻህ ይመር ተባረክ 🎉🎉🎉

  • @solomonkassa7067
    @solomonkassa7067 Місяць тому

    ወንድሜ ዘላለም እንዳንተ ያለ ለሙያው ታማኝ ለተበዳይ ጠበቃ ለእውነት ዘብ እግዚአብሄር ያብዛልን አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Місяць тому +3

    ዮሴፉን አድቦታ ደብቀውት ይሆናል ልጁም አየው ያለው እሷ በእጅ አዙርአስደውሊ እዳይሆና ዘላለም እግዚያብሄር ይርዳቹ

  • @BLove-dt3lm
    @BLove-dt3lm Місяць тому +4

    ፈጣሪ በቃህ ይበለው መስክን ዘሌ የናንተንም ድካም ፈጣሪ ውብ ያድርገው

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +3

    ዘሌ በርታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +4

    እናት እና ወንድም መሰሪ ናቸው በደንብ ይጠየቁ አስፈላጊ ከሆነ ጊቢአቸው ያሉት ክላሶች ሁሉ ይፈተሹ😢😢😢😢

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Місяць тому +5

    ፈጣሪ በሰላም ይገኝ የወሴፍ ቤተሠቡሥ ተምንም አልቆጠሩት 😂😂😂

  • @gufh9364
    @gufh9364 Місяць тому +1

    በጣም ጀግና ነዉ ጋዜጠኛዉ በርታልን ግን ልጁ በጣም ያሳዘናል ግን መጨረሻዉን ሚሰኪን ልጅ ❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤እዳው መድሀኒአለም ደግ ነገር አሰማን ዮሴፍ በሒወት እዲኖር ነው ጸሎቴ❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +4

    ዘሌተባረኩ እናተምተቸገራ ቹ ፈጣሪ ያግዛቺሁ 😢😢😢🙏