Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኛ ጀግና እስከመጨረሻ ስለ አሳየን እናመሰግናለን 🎉❤ ሰላም ይብዛልን
እኮ በጣም ደስ ይላል።
ዘሌ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ በጣም አደንቅሃለሁ ኤልስዬም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረኩ የአባትነት ጥያቄውም በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ዮሲም ከአሁን በኋላ ደስተኛ ሕይወት እንደሚኖር ተስፋ አለኝ
🎉🎉🎉🎉
ኤልሳ እድሜሽ ረጅም ይሁን የፈለግሽውን ነገር እግዚአብሔር ይሙላልሽ አሜን።
Amen Amen Amen
ኣሜን እንሻኣላህ በጣም የምትደነቕ ልጅ ናት❤️
ዱካ ሾ በናተህ ማወራህ አለኝ ስልክህን ላገኝ አልቻልኩም
Ok B 12:03 😅die 😮😮مرحبا و😅in m hz 1@arielasgedom3242 die in uGV
እውነት ተሸፍና አትቀርምአይ ዘልዬ አትጀምርእንጂ ጀምረህ ያልጨረስከውአንድም ታሪክ የለም👏👏👏👏👏👏👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍
❤❤❤❤
ግርም የምትሉኝ የመዳም ቅመሞች አንድ እንኳን የተማረ የለም? እስኪ ድራማውን ከመጀመርያው ጀምሮ ፈትሹት ተዋንያኖቹ ቃላቱ ሲጠፋባቸው ሲደናበሩ እያረሙ እየደጋገሙ ቃላቱን ሲሉት እንዴት መንቃት ያቅታችኋል በተለይ ዛሬ እናት ተብዬዋ ቃላቱ እየጠፋባት ስንተባተብ ስትደጋግመው መንቃት አለመቻላችሁ ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ያሳብቅባችኋል አሁንም ፈትሹት ድራማውን በድጋሜ ያኔ ይገባችኋል
yewstan new yexafshiw 🙏🙏
ጀግና,ኑርልን
Aes
ኤልሳ ዩቱብ ቤኖራት አሪፍ ነው ዘሌ ተባረክ እስከመጨረሻው ስላየሁ ደስ ብሎኛል የዮሴፍ መጨረሻ ህይወቱንም ያለበት ማየት እፈልጋለሁ
እውነት💔😢
ደምሪኝ
ብሓቂ
አዎ እኔም ወላሒ
ደምሪኝ❤
ኤልሳም እንዲሁ የምትወልጃቸው ይባረኩ ዘርሽ ይባረክ ፈጣሪ ብድራትሽን ይክፈልሽ
ተባረክ ዘላለም ወንድሜ.እህቴ ኤልሳ ዘርሽን ክፋ አይንካቸዉ. አቶ ሳሙኤል ተባረኩ.
እናንተ አድናቂዎች፣ትወናው እውነተኛ ወይስ ለበ-ወለድ ?እስቲ ተጠያየቁ !!!!
ማነው እደኔ. ቪደወውን ሳይጀምር. ላይክ. የሜረገው. ዱካ ሾው እና የነስር አይንን. በርቱ. ጀግኖች
Me
me
ወይጉድ ውሸት የሚበረታታበት የሴጣንዘመን ትውልድየምታበላሹ ፡ እርጉማኖች ፡ 😢
ዘላለም ተባረክ በዚህ ልጅ እግዚአብሔር መልእክተኛ ስላረገህ አሁንም ለውጡን ለማየት እናፍቃለሁ ወደውጭ ለመውሰድ የመጣውም ወንድም ስለመልካም ልቡ የተባረከ ይሁን
ወይ ኤልስየ በምን ቃላት ልግለፅሽ አንች ትትናሽ በዛ ላይ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ በጣም ልዩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ኤልሲ ፈጣሪ ይባርካት ከ10ቱ ትዛዛት በቃ እሷ ነች እየሰራች ያለችው
@BetyBetu-vm6lt በጣም ምርጥ ሰው ናት አስተሳሰቦና አመለካከቷ በጣም በሳል አይምሮ እንዳለት ያስታውቃል
ጀግና ጋዜጠኛ ኤልሳም ጀግና እህት ነሽ በእውነት
ከውጪ የመጣው ሳሙኤልን አግዚአብሄር ይባርከው መልካም ሰው ደግ ሰው ነው ምሳሌም ነው ሁልጊዜ እግዚአብሄር ይባርከው ትልቅ ያድርገው ያስፈው በሁሉ ነገር ሰፊ ነገር ይስጥህ ተባረክ ተባረከ ተባረክ።
ኤልሳ ምን አይነት ጎበዝ ልጅ ናት አነጋገር በጣም አድናቂኝሽ ነይ ዘሌ በጣም አንበሳ ነህ ።ዮዎሴፍ የተባለውን ሰርጀሪ ያድር ግ ኮንፊደንሱን ወድጄለታለው ጎበዝ ዮዎሴፍ ።አሜሪካም ቢመጣም እድሜው ከእስራ ስምንት እድሜ በላይ ስለሆነ ዞሮ ዞሮ እዳው አይለቀውም የፈለገ ነገር ቢሆ ለማንኛውም እ አ ሰርጀሪ የሚሰራ ካለ ዘሌ ፕሊስ ደውልልኝ እባክህ እ ሱንሜ ማየት አለብን ።አሜሪካም ከመጣ ህክምና ውን እንደጨረሰ ወደ አገሩ እንዲመጣ ሰውየው ቃል ይግባ በተረፈ አጣድፉት ህክምና ውን እባካችሁ ኤልሳ በናትሽ ደውይልኝ
ዘሌ የምር እናመሰግናለን እስከመጨረሻ ስላየው ደስ ብሎኛል ዘሌ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ።ኤልሲ የእግዝአብሔር ሰው ነሽ ቃላት የለኝም ላንቺ ለሌላ አስተማሪ ነሽ ።
ይችልጂ ካጠገብ እዳትለየዉ በጣምጥሩ እህቱናት❤
Tikkile
በትክክል
በተክክል
ዘላለምና የነስር አይን የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤
እናቱ አለችው ስሙን ዘላለምአንዴ ከያዘህ አይፋታህም‼️ ዞላዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ ኤልስየ የልጅ አዋቂ እናትሽ መልካም እናት ክበሩልኝ ተባረኩ ዮሴፍዬ ጅግና ይህንን ሁሉ ተቋቁመህ እዚህ ደርሰሃል የመንፈስ ፅናትህን አደንቃለሁ እኔ ብየ ነበር እንሰሳ ከሰው ጋር ልጅ መውለድ አይችልም መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ እሱ በደንብ ይነግርሀል ተፈጥሮህ ልዩ መሆኑ ለመልካም ነበር አሁንም በአለም ላይ ልዩ ሆነህ ትልቅ እውቅና ታገኝበታለህ ዝንጀሮ ልጅ ብለው ብዙ ስለጎዱህ ነው አሁን ልብህም አረፈ እንኳን ደስ አለህ ሙሉ ሰው ነህ በርታልኝ ልጀዞላየ እኔ እናትየውን አሁንም አላምናትም ሰውየው ውጭ ነው አንዴ ይሙት ይኑር ጭራሽ DNA ልታብራራ የሞከረችበት አባትየውን አታገኘውም ብላ ነው እኔ የሚመስለኝ ጠንቋዩ ነው መፅሐፋ ሲናገር "ሰይጣን የውሽት አባት ነው ውሸትንም ሲናገር ከራሱ ይናገራል " ይላል እናትየው ውሸት አያልቅባትም ፋብሪካ ያላት እስኪመስል ድረስ ዘመናቸውን የጨረሱት ሰይጣን በማ ምለክ ነው እውነት መናገር በጣም ይከብዳቸዋል ይህንንም የተናገረችው ከዚይ ሰፈር ትንሽ ስለራቀች ነው ጏደኝየው ከጥንቋዩ ጋር ይፍቅር ግንኙነት አላት ብላለች በጠንቋይ ቤት የጥንቋዩን ካዳሚ አይነካም ስለዚህ አልተዋጠልኝም ሌላው ሁለተኛ እነ ኤልሲ ቤት አታምጣት እንተም ጉዳይህን ስትሰራ ቤቷ አትሂድ መተት ልታመጣ ትችላለች የዮሴፍ አባት ጉዳይ ገና ነው ዱካ ሾው በርቱልን❤❤❤
ውይ ዘላለም ዘገየ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ አተና ኤልሳ እስከ የኤልሳ እናት ተባረኩ ❤❤❤❤
ጀግናዉ ወድማችን ዘላለም ዘገየ አንተን የወለደች እናት ዘር ማዘሯ ይባረክ ከክፉ ነገረ ይጠብቅ ፈጣር የዮሥፊ መጨረሻዉ ያማር ይሁን
Ameen Ameen Ameen
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ውቨት የጠንቋዩ ልጅ ነዉ ጠንቋዩ እንደይጠየቅ ነዉ
አሜን አሜን አሜን
❤
ኤልሲ ዘመንሽ ይባረክ እናትሽም በጣም እግዚአብሔር ያክብራቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤God bless you zele
☝🏿☝🏿ውሽትዋን ነው ምትሉ ላይክ ግጭ ለምን ለ ጠንቁአዩ መስዋት ስላደረግችው ነው የዝንጅሮ ፍት የኦነው ምትሉ 👍🏿👍🏿
ትክክል አስመሳይናት ወድሙም አስመሳይነው
@SaudiKsaበትክክል ይቺ ሸይጦናት እናት ተብላልትጠራ አይገባም።-m6x
Meby
😢😢 አላሁ አእለም
አላሁአለም
ዮሴፍዬ ዉሳኔህ በጣም ደስ ይላል እራስህን ማስተዳደር አያቅትህም በርታልን ቤተሰብም በሩቁ ሆነዉ ይጠይቁህ ተጠያየቁ በርታልንየህዝብ ልጅ ነህ አንተ ጀግናችን ጋዜጠኛ በርታልን ኤልስዬ የአንቺን ዉለታ ፈጣሪ ይክፈልሽ አንቺም ከጎኑ አትራቂ በርቱልን ስደተኛዋ ነኝ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጸሎት እና በዱአ,አስቡኝ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ባለሽው ሃገር ኩፉ ኣይንካሽ
እንኳን ደስ አለህ ዮሶፍ አይዞክ ግን እናቲቱም ታዛዝናለይ ቤት የከደነው ቡዙ ነገር አለ ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር የማውቀው ቸር አምላካችን ይቅር ይበለን እጂ😢😢❤❤❤❤ጋዜጤኛው ግን እመ አምላክ የልብህን ምሻት ትፈፅምልህ በዙራው ያሉትን ደግ ሰወይ ፈጣሪ ዋጋቸውን ይክፈላቸው❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘሌ በእውነት ጀግና ነህ
ዘሌዋ አንተና የንስር አይንን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም ቅኖችና ለሰው የምትኖሩ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ጀርጀሪ።ይሰራ።እንረዳዋል።ዘሌየ❤❤❤❤
የነስር አይን በርግጥም ጎበዝ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ዘሌም እንደዛው የነስር አይን ግን በአቤል ጉዳይ ከልጂቷ ጋር ያለውን ጉዳይ መለሳለስ ነገር ያየሁበት ይመስለኛል የማውቀው ማንም ተነስቶ አፉን እንዲከፍትበት እድል የማይሰጠው ሰውየ እሷ እንደፈለገች ስታንከላፍተው ዝም የሚላት ነገርና በድርቅና ልትረታው መሞከሯን አለሳልሶ ሲያልፈው ግራ ገብቶኛል ይሄ የኔ ምልከታ ነው
ዘሌሾ ጀግናው እናት ወለደችህ።አድናቄህ ነኝከለንደን🎉
ዘሌ አባቱን እስክታወጣ ጠንቋዩ ይመርመር ይቺ ሴትዮ አትታመንም ቤተሰቦቹ የሚያመጡለትን እንዳይመገብ ምከሩት አንተ ግን ዘርህ ይባረክ ከአንተ ጋር ያገናኘችው ትባረክ ከውጪ የመጣው ደግ ኢትዮጲያዊ ብሩክ ይሁን
አቺ አሰመሳይ እናትነሽ ምክነትም ስድ የሴፍ ሁሌምአኛ ከጎንነን መቼምቢሆንን🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢
የአስመሳይ ጥግ ናት ይህች ሴትየው
ዘልየ ኤልሲ ከናትሽ ጋር በዮስይፍ የሰራቹት ስራ እግዝብሄር ይክፈላቹ።ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ኤልስየ+ Zelalem በምን ቃላት ልግለፅ- thank you 1000X
ጋዜጠኛው ዘላለም ሰብስክራይብና ሼር ያንሰዋል ለምትሉ 👍 ዱካ ሾው ድንቅ ሚዲያ ዘላለም ኑርልን ክፉ አይንካህ.
ቀላል ያንሰዋል 500 ሺ ስብ መግባት ነበረበት
ለድራማ ላይክ አይገባም
@@nejatahmed4030 ግርም የምትሉኝ የመዳም ቅመሞች አንድ እንኳን የተማረ የለም? እስኪ ድራማውን ከመጀመርያው ጀምሮ ፈትሹት ተዋንያኖቹ ቃላቱ ሲጠፋባቸው ሲደናበሩ እያረሙ እየደጋገሙ ቃላቱን ሲሉት እንዴት መንቃት ያቅታችኋል በተለይ ዛሬ እናት ተብዬዋ ቃላቱ እየጠፋባት ስንተባተብ ስትደጋግመው መንቃት አለመቻላችሁ ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ያሳብቅባችኋል አሁንም ፈትሹት ድራማውን በድጋሜ ያኔ ይገባችኋል
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊
ኤልሳ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልልን ተባረኪ
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ ስራ ነው ይሄን ልጅ በስነ ልቦና ቢታገዝ መልካም ነዉ ስለ አደረጋችሁነት መልካምነትእግዚአብሔር ይባርክካችሁ ቤተ ሰቡም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ዘሌ ድንቅ ስው❤
ዘሌ ምን ትባላለህ እግዚአብሔር ብድር ይክፈል ተባረክ በስራ በጤና የድግል ማርያም ልጅ ይቅደም ኤልሲ ተባረኪ በዚህ ልጅ ዙሪያ ያላችሁ የረዳችሁ ዶክተርንም ጨምራቹ ተባረክ ብድራችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
አሜን አሜን
ኤልስዬ አንቺም እናትሽም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ከነዚህ ሰዎች ግን አሁንም ይራቅ በጥንቃቄ ይኑር ፈፅሞ አላመንኳቸውም
በእውነት ዱካ ሾው የሰራው ስራ በጣም አስደስቶኛል በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን
ዘልዬ🎉🎉🎉❤😊😊1000አመት ኑርልን፡ክፉ አይካብን
እዉነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም😢ወንድማችን ዘሌም ፈጣሪ ይባርክህ❤
እግዚአብሄር ያሳድግሽ ኤልሳ በሞገስ ያሳድግሽ ልጄ እደጊ ዘላለም ዘገየ ተባረክ ወንድምየው ይፈጥናል ።።።።።እናትየው ስለራሶ ነው የማታወራው ይህን ያህል ዮሴፍ ወንድሜ አምላክ ሰቶሀል ኤልሳን የመሰለ እህት
አልሀምዱሊላህ ለጥያቄህ ምላሽ ያስገኘልህ ጌታ ምስጋና ይገባው👏💐አሁንም ካለህበት ጭንቅ እንዲያስ ወጣህ በነፃነት እንድትኖር የሁልግዜ ምኞቴ ነው ወንድምዬ አብሽርልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ያረብ ለሁላችንም መልካሙን ሁሉ ይሥጠንአላህ ሂድሀ ይሥጣቸው እጥመት ላይ ያሉ ሰወችን ሁሉ
አሚን ያረብ@@ttww9470
ዘሌ ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ ❤ እባክህ ከቤተሰቦቹ መራቅ አለበት ሁሉም አስመሳዮች ናቸዉ !!!
እናቱ ያለፈው አለፈ ቂም በቤተሰብ መያዝ ጥሩ አይደለም ሰው ሁኖ የማይቀየር የለም
በምን ቃል ልግልፃችሁ ዘላለም አቶ ኤሊያስ እህታችን ኤል ከነ እናትሽ መድሃኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዮሴፍ ወንድሜ የኔ ጌታ እግዝአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው የፈተና ጌዜህን በቃ ብልሆ ቀሪ ዘመንክ የሰላም የደስታ እንዲሆንልክ ከልቤ እመኝልሃለሁ ደሞም ይሆንልካ እዝህ ያደረሰክ አምላክ ካተጋር ስላለ
የኔ ጌታ ዮሲ አንተ ጀግና ነህ አንተ ጎበዝ ጠንካራነህ እግዛብሔር ታለቅ ነው አያልቅበትም ጌታ እግዛብሔር ይመስገን ዮሲ ቆንጆ ጀግና ነህ
ዘየ ሁሉን የሠጠክ ትግስት እውቀት መረጋጋት እሩህሩህነትን የሠጠክ አዛኝ ምርጥጥጥጥ ልጅ ዘመንክ ይባረክ የኛ ጀግና እውነት ላተ ቃል የለኝም ላተ እውነት እ/ር ላንተ ጥያቄ መልስ ይስጥክ ሌላ ምን እላሁ
Thank you ZELEY & Tigist .
ኤልሳ ነው ስሟ
ዋዎ በጣም ደስ ይላል በቃ ድስተኛ ሆነ ኑር ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ኤልሲዬ እግዛብሄር ጥሩ ቦታ ያስቀምጥሽ ዜሌ ስላማችዉ ይብዛ 10Q❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ በጣም ከማደንቅህ ኤርትራዊ አንዱ ነኝ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ
❤⛪️🕌❤️👍🇪🇷
ዘሌ እረጅም ዕድሜና እንጄራ ይሥጥህ ሴትዮዋ እንደሆና ነቅተሀባታል ዕዉነት እንደሆና አትቀበርም ብትሞቺ ይሻልሻል
ጀግናነህ ወድማችን በርታ ኤልሳየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኛመልካም እህት❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ወድሜ ዘላለም አላህያግዝህ እህቴኤልሳ እስከናትሽ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
የዘመኖች እሴት ብዙ ጉድ አላቸዉ ያሳዝናል አየ ስት እናቶች ተዋረዱ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹሁ ለናቶቻችን ለህቶቻችን በማይረባ ነገር አትዋረዱ አታሳፍሩን
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እናቴቱ ናት ይህን ሁሉ በደል ያደረሱበት ከእናት ይህ አይጠበቅም ብቻ ችግሯንም ባናውቅም በጣም ጥፋተኛ ናት😢😢😢😢😢😢
አላሀምዱሊላሂ ዮሲዬ እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም
ሱብሀን አላህ ተአምር ነው ዮሴፍ ልብህን ጠንካራ ያርግልክ አላህ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ 👍👍👍👍👍
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉
አሜን❤❤
አሚን❤
እኔን እኔ ግን ፅበል ቤውስዱት እግዚአብሔር ያስተካካልታል በሱ ማመን ፅበል ውሰዱት
Aameen
አሜን(3)
እውነትን ለማውጣት እስከ ጥግ ተጉዞ ዘላለም ከች አለ እውነታውን ይዞእድሜህ ርዝም ይበል ይባረክ ዘርህያልታሰበ ሲሳይ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤
መታደል ነው ልዩ ስጦታ
YAnsewal
እናመሰግናለን ዘሌ ይሄን ታሪክ እስከ መጨረሻው ስላሳየከን ኤልሲን አለማድነቅ አይችልም ንፁህ ኢትዩጲያዊ ❤❤
ዘልሻ thank you my bro ኤልሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከዘላለም ጋር ብትሠሩ በጣም ደስ ይለናል 👌❤️👍
የኔም ሀሳብ ነው አብራ ብትሰራ
ዘሌእግዜሔርየሰጥ
ዘሌኤልሴእወነትኔሰወነትእነእረዳትበጣምጉበዘነት
በጣም ነው የማሳዝነው ዘላለበታሰብቹ ኣትታው ጀግናችን አሰመሳዬች ናቸው በተሰቤ
ዜድዬ ተባረክ የእኔ ጀግና መጀመሪያ ያገኘችው ልጅ ዘሯ የተባረከ ይሁን ተባረኩ ታላቅ ናቹሁ እናት ያልካት ሴት እሷ ራሷ የስነልቦና ችግር አለባት አሁን ተዋት አዕምሮዋ ያለው እና አፏ ያለው ቃላት አይገናኝም ተቸግራ እያወራችህ ነው ተዋት ለልጁም አትጠቅመውም።
ቤተሰቦቹ ግን ጤነኛ ናቸዉ ጥያቄ ነዉ የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ እንኳንም ቀሩበት ዮሴፍ የኔ ከርታታ አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ነዉ ብዙ መልካም ልብ ያላቸዉ እንደ ኤልሳ አይነት እህቶች እንደ ዘላለም አይነት መልካም ልብ ያላቸዉ ብዙ ወንድሞች ከጀርባህ አሉ በእነሱ ተፅናና ወንድሜ ❤
ምንም አልገባኝ ደግመው ሊሸጡት ነው
በጣም
ጀግናው መጣ የት ናችሁ በላይክ ግቡ
አለንንን❤
አለን
ኧረ አድርገናል👈
🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጁን አትስጣቸው የሆነነገር ያርጉታል የምትሉ በላይክ አሳኑት🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ትለያለህ አላህ በምቴድበት ቦታ ይጠብቅህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉
ዘሌ ፣ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፣ ተባረክ ።
ዘልዬ አተን የወለደች መሃፀን የተባረከች❤ የኔ ጀግና በጉጉት ነው የምጠብቅክ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ በእዉነት ዘርህ ይባረክ ትእግስቱን ይስጥህ እግዚያብሄር በአንተ ላይ አድሮ የብዙዎችን እንባ እያበሰ ነዉ በእዉነት የተከበረ ሚዲያ ነዉ የያዝከዉ ዘመንህ ይባረክ ከክፍ ይጠብቅህ ❤
የሴፍ አነጋገሩ እና አስተሳሰቡ በጣም ጤነኛ ሰው ነው ውሳኔውም ትክክል ነው በሩቅ መጠያየቁ መልካም ነው ታሪክ ይቀየራል ያለ አግባብ ነው እንደ አውሬ በጫካ ሲኖር ሲሰቃይ የኖረው ምንም ባላየው መከራውን ያየው ደግነቱ መልካም ቤተሰብ ሰቶታል ኤልሳና እናቷ ዘሌ ከውጪ የመጣው ቤተሰቡ እሱ እድለኛ ነው እናመሰግናለን ❤
ጀግና ፈጣሪ ልፋትህ አላህ ይቁጠርልህ በርታዐ
ዘሌ ጀግናችን በጣምነው የምናከብራችሁ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዪሲየ እንኳን ደስያለህ አባትህን በማወቅህ ደስ ብሎናል
ዞላ ጀግና ነህ በርታ በተለይ ኤልሳ በጣም እንደተደሰትኩብሽ መደበቅ አልፈልግም እህቴ አንቺም እናትሽም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የዚህ ሁሉ ፍሬ ባለቤቶች እናንተ ናችሁ እንደእናንተ አይነት ደጋጎች መቼም አንጣ ኑሩልኝ
ዩቲብ ይጀምር ፊቱን ይገለጥ በጣም ይለወጣል፤አይዞህ ወደህ አላመጠኸዉም ስለዚህ አንተ ልዩነህ በቃ ልዩ አድርጎ የሰራህ እግ/ር ነዉ አንተ ምንም አላጠፋህም በርታ ሁላችሁም ተባረኩ!!!!
ዘሊ የኝ ጀግና ተባረክ ማርያምን ታኮራናለህ በዛላይ ዮሴፍ አጀቴን ነው የሚበላኝ በዛላይ የተማረ ያስነቃል ትትናው ብቻ ፍፍፍፍፍ
የኛ ጀግና መጣልን በላይክ ጀምሩ ዘሌ በጣም ደከምክ እግዛብሔር ካተጋር ይሁን እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጀግና ነህ ዘላለም 💪 ዋናው የሰው ልጅ መሆኑ ነው የሚፈለገው👌
አልሀምዱሊላህ ዪትፕ ክፈትለት ጀግናችን የ እዮሢፍ ሂወት ለብዙ ሠዉ ያሥተምራል
አሪፍነው ደስ ሲል አባቱ መገኘቱ ጥሩ ነዉ
ጀግናችን አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ክብር ያብዛልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ ምን ሆነህ ነው የጠፍከው ግን ደናአነህ ግን እረአሳውቀን ደህንነትህን. የንስርአይንም የለም እኔበጭቀት ልሞትነው. እባካችሁ ወድሞቼ አለን ደናነን በሉን.
እንኳን ደና መጣክ ዘሌ ወንድማችን❤🎉
ዘሌ የኛአንበሳ የነስር አይንና ዘሌን የምትወዱ ላይክ
እማየ መልካምነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ሁለቱም ጀግኖች ናቸው እነሱ የያዙት ነገር መጨረሻው ደስ ይላል ከልባቸው ወዶች ናቸው አደኞች
ዘሌአላህይሥጥህ ጎበዝ
ውድድድድድድድ❤❤❤
ወድም ዘላለም በጣም ጥረለ ሠውነህ ምሥጋናየን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይሥጥህ መጨረሻው እድያምር ምኞት ነበረኝ አልሀምዱሊላህ
ዘሌ እግዚአብሔር ዘርህን የብዛልን ተባረክ ወንድሜ
ዋይኔ ባጉጉት ስንጣብቅ ዛልዬ 🙏🥰🥰🥰ሁንካን ባሳላም መጣልን
ኤልስዬ የዚህ ሁሉ መሰረት አንቺ ነሽ ፈጣሪ ለሱ ያዘጋጀሽ ሰው ነሽ ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይባርክሽ
ዘለአለምየ አንተ ጅግና እኛማ ለጀግና ማበረታት አንተን የለፋህበት እያየን ምን ያህል መስዋእት እየከፈልክ እንደሆነ ለሁላችን ግልጵ ነው።አነተ በከፈልከው ዋጋ እኛ 1 ሚልዮን ማስገባት እንዴት ያቅተናል? እንደ ዘልየ እንደ የዓይን ነስር እንደ ኤልሲ ከናትዋ ካለ አበረታታን መቀየር አንፈልግም ማለት ነው።በርቱ በርቱ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ።ሰው ቢክድም እግዛብሄር አይክድም።ለ ዪስዮፍ እናንተን ጣለለት።ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።አባቴ ሲመርቀን የተናገራቹት ቀለም የረገጣቹት ለምለም ይሁንላቹ ብሎ ይመርቀን ነበር።እግዛብሄር ይመስገን እንደመረቀን አግኝተናል።ለናንተም እንደዛ ይሁንላቹ።በጣም እንወዳቸዋለን እንኮራባቸዋለን ብዙሉን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውዋው በቃ ደስ ይላል ዮሲፍ በርታ አይዞህ እንራዳሀለን የልሳዬ በርቺ ደግነትሽ ጠኪሪበተ ድኳሾ ጀግና
ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ዮሴፉ አይዞህ በርታ ያገኘሽውም እህት ነው የምናይሽ ከነናትሽ ብድሩን እግዚያብሄር ይክፈላቹ
ፀበል ውሰዱት እሲቲ በማርያም 😢😢😢😢😢 አይታወቅም የሴጣን ነገር ነው😢😢😢
የኔ ጀግነ ወድም ትላይለክ አትን አይነቱ ይብዘልን በይትከበት ሰልምክ ብዝት ይበል እኔስ ለብድ ነዉ😢❤እነቱ ትልሽ ፀበይ ይከቢዳል
ዘድ በጣም እናመሰግናለን።
ዘላለም ዘገየ በዉነት ጀግና ነህ አናትየዉ ግን ለም ን ትግደላለች ላይቀርላ ዘሌየ የጀግኖች ጀግና ኑርልን ለተበደሉ ለተከፉ የምትደርስ የወድምየዉ ነግግርፈጽሞ የሚያሾፍ ነዉየሚመስለኝ
ጀግናው ወንድማችን ዘላለም ዘገየ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ዘሌ በጣም ጀግና ነህ ጉዳዬችን ጫፍ ሳታደርስ አትተኛም እግዚያብሔር ይስጥ ዘር ማንዘርህን ይባርክልህ ለሰው ችግር እነዲህ እንደምትተጋ እግዚያብሔር ከችግርና ሁልጊዜ ይጠብቅህ፡፡
አልሀምድልለህ ትንሽም ብሆን ፍጭአግኝተሀል በርተ ዘለለም ጎበዝ👍👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤
ጀግናችን ንን ቃል ይገልፅካል አተኮ የሆነን ጉዳይ በጅክ አይግባ እጄኮ ከአላህ ጋር በድል በሚገርም ማመን በማይቻል ሁኔታ እኮነው እውነታዋን አምጥተክ ቁጭ አምታደርገው አላህ ይጠብቅክ እውነት ይዘገያልጂ ተደብቆ አይቀርም❤❤❤🎉🎉🎉
ኤልሳን የኔ እህት ብትሆን ብየ ተመኘሁኝ እንዴት ዓይነት ቅን ደግ የሆነች ልጅ ናት እህቴ ተባረኪ🙏🥰
ዜሌ ጀግና ሰው ኤልሰዬ ጌታ ይባርክሽ መጨረሻውን ማየታች ደስ ይላል
ቪዲዮ ውን አልሰማሁም ወድማችን እክዋን ሰላም መጣህ በርታ አላህ ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
አምላክሽን ኡማታውቂ ዘልየ አንተ እጅ የገባ እውነት እንደሚወጣ ጥርጥር የለዉም የኔ ጀግና❤️❤️❤️❤️❤️
ንቃቤን እለብሳለሁ ትምህርቴንም እማራለሁ❤
ንቃቤን አለብሰለሁ ትምህርቴን ም አማራለሁ❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉ክብርለኒቃባችን
yesssss
እንሸ አለህ ኑቀቡንም እለበሰሉዉ ትምህርቱንም እመረሉዉ አልገለለጥም ረቆቲንም አልህድም 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 fth ftk leehtochachin
የኛ ጀግና እስከመጨረሻ ስለ አሳየን እናመሰግናለን 🎉❤ ሰላም ይብዛልን
እኮ በጣም ደስ ይላል።
ዘሌ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ በጣም አደንቅሃለሁ ኤልስዬም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረኩ የአባትነት ጥያቄውም በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ዮሲም ከአሁን በኋላ ደስተኛ ሕይወት እንደሚኖር ተስፋ አለኝ
🎉🎉🎉🎉
ኤልሳ እድሜሽ ረጅም ይሁን የፈለግሽውን ነገር እግዚአብሔር ይሙላልሽ አሜን።
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
ኣሜን እንሻኣላህ በጣም የምትደነቕ ልጅ ናት❤️
ዱካ ሾ በናተህ ማወራህ አለኝ ስልክህን ላገኝ አልቻልኩም
Ok
B 12:03 😅die 😮😮مرحبا و😅in m hz 1@arielasgedom3242 die in u
G
V
እውነት ተሸፍና አትቀርም
አይ ዘልዬ አትጀምር
እንጂ ጀምረህ ያልጨረስከው
አንድም ታሪክ የለም
👏👏👏👏👏👏
👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️
❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍
❤❤❤❤
ግርም የምትሉኝ የመዳም ቅመሞች አንድ እንኳን የተማረ የለም? እስኪ ድራማውን ከመጀመርያው ጀምሮ ፈትሹት ተዋንያኖቹ ቃላቱ ሲጠፋባቸው ሲደናበሩ እያረሙ እየደጋገሙ ቃላቱን ሲሉት እንዴት መንቃት ያቅታችኋል በተለይ ዛሬ እናት ተብዬዋ ቃላቱ እየጠፋባት ስንተባተብ ስትደጋግመው መንቃት አለመቻላችሁ ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ያሳብቅባችኋል አሁንም ፈትሹት ድራማውን በድጋሜ ያኔ ይገባችኋል
yewstan new yexafshiw 🙏🙏
ጀግና,ኑርልን
Aes
ኤልሳ ዩቱብ ቤኖራት አሪፍ ነው ዘሌ ተባረክ እስከመጨረሻው ስላየሁ ደስ ብሎኛል የዮሴፍ መጨረሻ ህይወቱንም ያለበት ማየት እፈልጋለሁ
እውነት💔😢
ደምሪኝ
ብሓቂ
አዎ እኔም ወላሒ
ደምሪኝ❤
ኤልሳም እንዲሁ የምትወልጃቸው ይባረኩ ዘርሽ ይባረክ ፈጣሪ ብድራትሽን ይክፈልሽ
ተባረክ ዘላለም ወንድሜ.እህቴ ኤልሳ ዘርሽን ክፋ አይንካቸዉ. አቶ ሳሙኤል ተባረኩ.
Amen Amen Amen
እናንተ አድናቂዎች፣ትወናው እውነተኛ ወይስ ለበ-ወለድ ?እስቲ ተጠያየቁ !!!!
ማነው እደኔ. ቪደወውን ሳይጀምር. ላይክ. የሜረገው. ዱካ ሾው እና የነስር አይንን. በርቱ. ጀግኖች
Me
Me
me
Me
ወይጉድ ውሸት የሚበረታታበት የሴጣንዘመን ትውልድየምታበላሹ ፡ እርጉማኖች ፡ 😢
ዘላለም ተባረክ በዚህ ልጅ እግዚአብሔር መልእክተኛ ስላረገህ አሁንም ለውጡን ለማየት እናፍቃለሁ ወደውጭ ለመውሰድ የመጣውም ወንድም ስለመልካም ልቡ የተባረከ ይሁን
ወይ ኤልስየ በምን ቃላት ልግለፅሽ አንች ትትናሽ በዛ ላይ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ በጣም ልዩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ኤልሲ ፈጣሪ ይባርካት ከ10ቱ ትዛዛት በቃ እሷ ነች እየሰራች ያለችው
@BetyBetu-vm6lt በጣም ምርጥ ሰው ናት አስተሳሰቦና አመለካከቷ በጣም በሳል አይምሮ እንዳለት ያስታውቃል
ጀግና ጋዜጠኛ ኤልሳም ጀግና እህት ነሽ በእውነት
ከውጪ የመጣው ሳሙኤልን አግዚአብሄር ይባርከው መልካም ሰው ደግ ሰው ነው ምሳሌም ነው ሁልጊዜ እግዚአብሄር ይባርከው ትልቅ ያድርገው ያስፈው በሁሉ ነገር ሰፊ ነገር ይስጥህ ተባረክ ተባረከ ተባረክ።
ኤልሳ ምን አይነት ጎበዝ ልጅ ናት አነጋገር በጣም አድናቂኝሽ ነይ ዘሌ በጣም አንበሳ ነህ ።ዮዎሴፍ የተባለውን ሰርጀሪ ያድር ግ ኮንፊደንሱን ወድጄለታለው ጎበዝ ዮዎሴፍ ።አሜሪካም ቢመጣም እድሜው ከእስራ ስምንት እድሜ በላይ ስለሆነ ዞሮ ዞሮ እዳው አይለቀውም የፈለገ ነገር ቢሆ ለማንኛውም እ አ ሰርጀሪ የሚሰራ ካለ ዘሌ ፕሊስ ደውልልኝ እባክህ እ ሱንሜ ማየት አለብን ።አሜሪካም ከመጣ ህክምና ውን እንደጨረሰ ወደ አገሩ እንዲመጣ ሰውየው ቃል ይግባ በተረፈ አጣድፉት ህክምና ውን እባካችሁ ኤልሳ በናትሽ ደውይልኝ
ዘሌ የምር እናመሰግናለን እስከመጨረሻ ስላየው ደስ ብሎኛል ዘሌ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ።
ኤልሲ የእግዝአብሔር ሰው ነሽ ቃላት የለኝም ላንቺ ለሌላ አስተማሪ ነሽ ።
ይችልጂ ካጠገብ እዳትለየዉ በጣምጥሩ እህቱናት❤
Tikkile
በትክክል
በተክክል
ዘላለምና የነስር አይን የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤
እናቱ አለችው ስሙን ዘላለም
አንዴ ከያዘህ አይፋታህም‼️
ዞላዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ ኤልስየ የልጅ አዋቂ እናትሽ መልካም እናት ክበሩልኝ ተባረኩ ዮሴፍዬ ጅግና ይህንን ሁሉ ተቋቁመህ እዚህ ደርሰሃል የመንፈስ ፅናትህን አደንቃለሁ እኔ ብየ ነበር እንሰሳ ከሰው ጋር ልጅ መውለድ አይችልም መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ እሱ በደንብ ይነግርሀል ተፈጥሮህ ልዩ መሆኑ ለመልካም ነበር አሁንም በአለም ላይ ልዩ ሆነህ ትልቅ እውቅና ታገኝበታለህ ዝንጀሮ ልጅ ብለው ብዙ ስለጎዱህ ነው አሁን ልብህም አረፈ እንኳን ደስ አለህ ሙሉ ሰው ነህ በርታልኝ ልጀ
ዞላየ እኔ እናትየውን አሁንም አላምናትም ሰውየው ውጭ ነው አንዴ ይሙት ይኑር ጭራሽ DNA ልታብራራ የሞከረችበት አባትየውን አታገኘውም ብላ ነው እኔ የሚመስለኝ ጠንቋዩ ነው መፅሐፋ ሲናገር "ሰይጣን የውሽት አባት ነው ውሸትንም ሲናገር ከራሱ ይናገራል " ይላል እናትየው ውሸት አያልቅባትም ፋብሪካ ያላት እስኪመስል ድረስ ዘመናቸውን የጨረሱት ሰይጣን በማ ምለክ ነው እውነት መናገር በጣም ይከብዳቸዋል ይህንንም የተናገረችው ከዚይ ሰፈር ትንሽ ስለራቀች ነው ጏደኝየው ከጥንቋዩ ጋር ይፍቅር ግንኙነት አላት ብላለች በጠንቋይ ቤት የጥንቋዩን ካዳሚ አይነካም ስለዚህ አልተዋጠልኝም ሌላው ሁለተኛ እነ ኤልሲ ቤት አታምጣት እንተም ጉዳይህን ስትሰራ ቤቷ አትሂድ መተት ልታመጣ ትችላለች የዮሴፍ አባት ጉዳይ ገና ነው ዱካ ሾው በርቱልን❤❤❤
ውይ ዘላለም ዘገየ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ አተና ኤልሳ እስከ የኤልሳ እናት ተባረኩ ❤❤❤❤
ጀግናዉ ወድማችን ዘላለም ዘገየ አንተን የወለደች እናት ዘር ማዘሯ ይባረክ ከክፉ ነገረ ይጠብቅ ፈጣር የዮሥፊ መጨረሻዉ ያማር ይሁን
Ameen Ameen Ameen
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ውቨት የጠንቋዩ ልጅ ነዉ ጠንቋዩ እንደይጠየቅ ነዉ
አሜን አሜን አሜን
❤
ኤልሲ ዘመንሽ ይባረክ እናትሽም በጣም
እግዚአብሔር ያክብራቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
God bless you zele
☝🏿☝🏿ውሽትዋን ነው ምትሉ ላይክ ግጭ ለምን ለ ጠንቁአዩ መስዋት ስላደረግችው ነው የዝንጅሮ ፍት የኦነው ምትሉ 👍🏿👍🏿
ትክክል አስመሳይናት ወድሙም አስመሳይነው
@SaudiKsaበትክክል ይቺ ሸይጦናት እናት ተብላልትጠራ አይገባም።-m6x
Meby
😢😢 አላሁ አእለም
አላሁአለም
ዮሴፍዬ ዉሳኔህ በጣም ደስ ይላል እራስህን ማስተዳደር አያቅትህም በርታልን ቤተሰብም በሩቁ ሆነዉ ይጠይቁህ ተጠያየቁ በርታልን
የህዝብ ልጅ ነህ አንተ ጀግናችን ጋዜጠኛ በርታልን ኤልስዬ የአንቺን ዉለታ ፈጣሪ ይክፈልሽ አንቺም ከጎኑ አትራቂ በርቱልን ስደተኛዋ ነኝ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጸሎት እና በዱአ,አስቡኝ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ባለሽው ሃገር ኩፉ ኣይንካሽ
እንኳን ደስ አለህ ዮሶፍ አይዞክ ግን እናቲቱም ታዛዝናለይ ቤት የከደነው ቡዙ ነገር አለ ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር የማውቀው ቸር አምላካችን ይቅር ይበለን እጂ😢😢❤❤❤❤
ጋዜጤኛው ግን እመ አምላክ የልብህን ምሻት ትፈፅምልህ በዙራው ያሉትን ደግ ሰወይ ፈጣሪ ዋጋቸውን ይክፈላቸው❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘሌ በእውነት ጀግና ነህ
ዘሌዋ አንተና የንስር አይንን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም ቅኖችና ለሰው የምትኖሩ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ጀርጀሪ።ይሰራ።እንረዳዋል።ዘሌየ❤❤❤❤
የነስር አይን በርግጥም ጎበዝ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ዘሌም እንደዛው የነስር አይን ግን በአቤል ጉዳይ ከልጂቷ ጋር ያለውን ጉዳይ መለሳለስ ነገር ያየሁበት ይመስለኛል የማውቀው ማንም ተነስቶ አፉን እንዲከፍትበት እድል የማይሰጠው ሰውየ እሷ እንደፈለገች ስታንከላፍተው ዝም የሚላት ነገርና በድርቅና ልትረታው መሞከሯን አለሳልሶ ሲያልፈው ግራ ገብቶኛል ይሄ የኔ ምልከታ ነው
ዘሌሾ ጀግናው እናት ወለደችህ።አድናቄህ ነኝ
ከለንደን🎉
ዘሌ አባቱን እስክታወጣ ጠንቋዩ ይመርመር ይቺ ሴትዮ አትታመንም ቤተሰቦቹ የሚያመጡለትን እንዳይመገብ ምከሩት አንተ ግን ዘርህ ይባረክ ከአንተ ጋር ያገናኘችው ትባረክ ከውጪ የመጣው ደግ ኢትዮጲያዊ ብሩክ ይሁን
አቺ አሰመሳይ እናትነሽ ምክነትም ስድ የሴፍ ሁሌምአኛ ከጎንነን መቼምቢሆንን🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢
የአስመሳይ ጥግ ናት ይህች ሴትየው
ዘልየ ኤልሲ ከናትሽ ጋር በዮስይፍ የሰራቹት ስራ እግዝብሄር ይክፈላቹ።ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
ወይ ኤልስየ+ Zelalem በምን ቃላት ልግለፅ- thank you 1000X
ጋዜጠኛው ዘላለም ሰብስክራይብና ሼር ያንሰዋል ለምትሉ 👍 ዱካ ሾው ድንቅ ሚዲያ ዘላለም ኑርልን ክፉ አይንካህ.
ቀላል ያንሰዋል 500 ሺ ስብ መግባት ነበረበት
ለድራማ ላይክ አይገባም
@@nejatahmed4030 ግርም የምትሉኝ የመዳም ቅመሞች አንድ እንኳን የተማረ የለም? እስኪ ድራማውን ከመጀመርያው ጀምሮ ፈትሹት ተዋንያኖቹ ቃላቱ ሲጠፋባቸው ሲደናበሩ እያረሙ እየደጋገሙ ቃላቱን ሲሉት እንዴት መንቃት ያቅታችኋል በተለይ ዛሬ እናት ተብዬዋ ቃላቱ እየጠፋባት ስንተባተብ ስትደጋግመው መንቃት አለመቻላችሁ ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ያሳብቅባችኋል አሁንም ፈትሹት ድራማውን በድጋሜ ያኔ ይገባችኋል
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊
ኤልሳ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልልን ተባረኪ
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ ስራ ነው ይሄን ልጅ በስነ ልቦና ቢታገዝ መልካም ነዉ ስለ አደረጋችሁነት መልካምነት
እግዚአብሔር ይባርክካችሁ ቤተ ሰቡም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
ዘሌ ድንቅ ስው❤
ዘሌ ምን ትባላለህ እግዚአብሔር ብድር ይክፈል ተባረክ በስራ በጤና የድግል ማርያም ልጅ ይቅደም ኤልሲ ተባረኪ በዚህ ልጅ ዙሪያ ያላችሁ የረዳችሁ ዶክተርንም ጨምራቹ ተባረክ ብድራችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
አሜን አሜን
ኤልስዬ አንቺም እናትሽም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ከነዚህ ሰዎች ግን አሁንም ይራቅ በጥንቃቄ ይኑር ፈፅሞ አላመንኳቸውም
በእውነት ዱካ ሾው የሰራው ስራ በጣም አስደስቶኛል በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን
ዘልዬ🎉🎉🎉❤😊😊1000አመት ኑርልን፡ክፉ አይካብን
እዉነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም😢
ወንድማችን ዘሌም ፈጣሪ ይባርክህ❤
እግዚአብሄር ያሳድግሽ ኤልሳ በሞገስ ያሳድግሽ ልጄ እደጊ ዘላለም ዘገየ ተባረክ ወንድምየው ይፈጥናል ።።።።።እናትየው ስለራሶ ነው የማታወራው ይህን ያህል ዮሴፍ ወንድሜ አምላክ ሰቶሀል ኤልሳን የመሰለ እህት
አልሀምዱሊላህ ለጥያቄህ ምላሽ ያስገኘልህ ጌታ ምስጋና ይገባው👏💐አሁንም ካለህበት ጭንቅ እንዲያስ ወጣህ በነፃነት እንድትኖር የሁልግዜ ምኞቴ ነው ወንድምዬ አብሽርልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ያረብ ለሁላችንም መልካሙን ሁሉ ይሥጠን
አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው እጥመት ላይ ያሉ ሰወችን ሁሉ
አሚን ያረብ@@ttww9470
ዘሌ ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ ❤ እባክህ ከቤተሰቦቹ መራቅ አለበት ሁሉም አስመሳዮች ናቸዉ !!!
እናቱ ያለፈው አለፈ ቂም በቤተሰብ መያዝ ጥሩ አይደለም ሰው ሁኖ የማይቀየር የለም
በምን ቃል ልግልፃችሁ ዘላለም አቶ ኤሊያስ እህታችን ኤል ከነ እናትሽ መድሃኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዮሴፍ ወንድሜ የኔ ጌታ እግዝአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው የፈተና ጌዜህን በቃ ብልሆ ቀሪ ዘመንክ የሰላም የደስታ እንዲሆንልክ ከልቤ እመኝልሃለሁ ደሞም ይሆንልካ እዝህ ያደረሰክ አምላክ ካተጋር ስላለ
የኔ ጌታ ዮሲ አንተ ጀግና ነህ አንተ ጎበዝ ጠንካራነህ እግዛብሔር ታለቅ ነው አያልቅበትም ጌታ እግዛብሔር ይመስገን ዮሲ ቆንጆ ጀግና ነህ
ዘየ ሁሉን የሠጠክ ትግስት እውቀት መረጋጋት እሩህሩህነትን የሠጠክ አዛኝ ምርጥጥጥጥ ልጅ ዘመንክ ይባረክ የኛ ጀግና እውነት ላተ ቃል የለኝም ላተ እውነት እ/ር ላንተ ጥያቄ መልስ ይስጥክ ሌላ ምን እላሁ
Thank you ZELEY & Tigist .
ኤልሳ ነው ስሟ
ዋዎ በጣም ደስ ይላል በቃ ድስተኛ ሆነ ኑር ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ኤልሲዬ እግዛብሄር ጥሩ ቦታ ያስቀምጥሽ ዜሌ ስላማችዉ ይብዛ 10Q❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ በጣም ከማደንቅህ ኤርትራዊ አንዱ ነኝ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ
❤⛪️🕌❤️👍🇪🇷
ዘሌ እረጅም ዕድሜና እንጄራ ይሥጥህ ሴትዮዋ እንደሆና ነቅተሀባታል ዕዉነት እንደሆና አትቀበርም ብትሞቺ ይሻልሻል
ጀግናነህ ወድማችን በርታ ኤልሳየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኛመልካም እህት❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ወድሜ ዘላለም አላህያግዝህ እህቴኤልሳ እስከናትሽ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
የዘመኖች እሴት ብዙ ጉድ አላቸዉ ያሳዝናል አየ ስት እናቶች ተዋረዱ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹሁ ለናቶቻችን ለህቶቻችን በማይረባ ነገር አትዋረዱ አታሳፍሩን
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እናቴቱ ናት ይህን ሁሉ በደል ያደረሱበት ከእናት ይህ አይጠበቅም ብቻ ችግሯንም ባናውቅም በጣም ጥፋተኛ ናት😢😢😢😢😢😢
አላሀምዱሊላሂ ዮሲዬ እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም
ሱብሀን አላህ ተአምር ነው ዮሴፍ ልብህን ጠንካራ ያርግልክ አላህ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ 👍👍👍👍👍
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉
አሜን❤❤
አሚን❤
እኔን እኔ ግን ፅበል ቤውስዱት እግዚአብሔር ያስተካካልታል በሱ ማመን ፅበል ውሰዱት
Aameen
አሜን(3)
እውነትን ለማውጣት እስከ ጥግ ተጉዞ
ዘላለም ከች አለ እውነታውን ይዞ
እድሜህ ርዝም ይበል ይባረክ ዘርህ
ያልታሰበ ሲሳይ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤
መታደል ነው ልዩ ስጦታ
YAnsewal
እናመሰግናለን ዘሌ ይሄን ታሪክ እስከ መጨረሻው ስላሳየከን ኤልሲን አለማድነቅ አይችልም ንፁህ ኢትዩጲያዊ ❤❤
ዘልሻ thank you my bro ኤልሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከዘላለም ጋር ብትሠሩ በጣም ደስ ይለናል 👌❤️👍
የኔም ሀሳብ ነው አብራ ብትሰራ
ዘሌእግዜሔርየሰጥ
ዘሌኤልሴእወነትኔሰወነትእነእረዳትበጣምጉበዘነት
በጣም ነው የማሳዝነው ዘላለበታሰብቹ ኣትታው ጀግናችን አሰመሳዬች ናቸው በተሰቤ
ዜድዬ ተባረክ የእኔ ጀግና መጀመሪያ ያገኘችው ልጅ ዘሯ የተባረከ ይሁን ተባረኩ ታላቅ ናቹሁ እናት ያልካት ሴት እሷ ራሷ የስነልቦና ችግር አለባት አሁን ተዋት አዕምሮዋ ያለው እና አፏ ያለው ቃላት አይገናኝም ተቸግራ እያወራችህ ነው ተዋት ለልጁም አትጠቅመውም።
ቤተሰቦቹ ግን ጤነኛ ናቸዉ ጥያቄ ነዉ የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ እንኳንም ቀሩበት
ዮሴፍ የኔ ከርታታ አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ነዉ
ብዙ መልካም ልብ ያላቸዉ እንደ ኤልሳ አይነት እህቶች እንደ ዘላለም አይነት መልካም ልብ ያላቸዉ ብዙ ወንድሞች ከጀርባህ አሉ በእነሱ ተፅናና ወንድሜ ❤
ምንም አልገባኝ ደግመው ሊሸጡት ነው
በጣም
ጀግናው መጣ የት ናችሁ በላይክ ግቡ
አለንንን❤
አለን
ኧረ አድርገናል👈
🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጁን አትስጣቸው የሆነነገር ያርጉታል የምትሉ በላይክ አሳኑት🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ትለያለህ አላህ በምቴድበት ቦታ ይጠብቅህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉
ዘሌ ፣ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፣ ተባረክ ።
ዘልዬ አተን የወለደች መሃፀን የተባረከች❤ የኔ ጀግና በጉጉት ነው የምጠብቅክ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ በእዉነት ዘርህ ይባረክ ትእግስቱን ይስጥህ
እግዚያብሄር በአንተ ላይ አድሮ የብዙዎችን እንባ እያበሰ ነዉ
በእዉነት የተከበረ ሚዲያ ነዉ የያዝከዉ ዘመንህ ይባረክ ከክፍ ይጠብቅህ ❤
የሴፍ አነጋገሩ እና አስተሳሰቡ በጣም ጤነኛ ሰው ነው ውሳኔውም ትክክል ነው በሩቅ መጠያየቁ መልካም ነው ታሪክ ይቀየራል ያለ አግባብ ነው እንደ አውሬ በጫካ ሲኖር ሲሰቃይ የኖረው ምንም ባላየው መከራውን ያየው ደግነቱ መልካም ቤተሰብ ሰቶታል ኤልሳና እናቷ ዘሌ ከውጪ የመጣው ቤተሰቡ እሱ እድለኛ ነው እናመሰግናለን ❤
ጀግና ፈጣሪ ልፋትህ አላህ ይቁጠርልህ በርታዐ
ዘሌ ጀግናችን በጣምነው የምናከብራችሁ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዪሲየ እንኳን ደስያለህ አባትህን በማወቅህ ደስ ብሎናል
ዞላ ጀግና ነህ በርታ በተለይ ኤልሳ በጣም እንደተደሰትኩብሽ መደበቅ አልፈልግም እህቴ አንቺም እናትሽም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የዚህ ሁሉ ፍሬ ባለቤቶች እናንተ ናችሁ እንደእናንተ አይነት ደጋጎች መቼም አንጣ ኑሩልኝ
ዩቲብ ይጀምር ፊቱን ይገለጥ በጣም ይለወጣል፤አይዞህ ወደህ አላመጠኸዉም ስለዚህ አንተ ልዩነህ በቃ ልዩ አድርጎ የሰራህ እግ/ር ነዉ አንተ ምንም አላጠፋህም በርታ ሁላችሁም ተባረኩ!!!!
ዘሊ የኝ ጀግና ተባረክ ማርያምን ታኮራናለህ በዛላይ ዮሴፍ አጀቴን ነው የሚበላኝ በዛላይ የተማረ ያስነቃል ትትናው ብቻ ፍፍፍፍፍ
የኛ ጀግና መጣልን በላይክ ጀምሩ ዘሌ በጣም ደከምክ እግዛብሔር ካተጋር ይሁን እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጀግና ነህ ዘላለም 💪 ዋናው የሰው ልጅ መሆኑ ነው የሚፈለገው👌
አልሀምዱሊላህ ዪትፕ ክፈትለት ጀግናችን የ እዮሢፍ ሂወት ለብዙ ሠዉ ያሥተምራል
አሪፍነው ደስ ሲል አባቱ መገኘቱ ጥሩ ነዉ
ጀግናችን አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ክብር ያብዛልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ ምን ሆነህ ነው የጠፍከው ግን ደናአነህ ግን እረአሳውቀን ደህንነትህን. የንስርአይንም የለም እኔበጭቀት ልሞትነው. እባካችሁ ወድሞቼ አለን ደናነን በሉን.
እንኳን ደና መጣክ ዘሌ ወንድማችን❤🎉
ዘሌ የኛአንበሳ የነስር አይንና ዘሌን የምትወዱ ላይክ
❤
እማየ መልካምነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ሁለቱም ጀግኖች ናቸው እነሱ የያዙት ነገር መጨረሻው ደስ ይላል ከልባቸው ወዶች ናቸው አደኞች
ዘሌአላህይሥጥህ ጎበዝ
ውድድድድድድድ❤❤❤
ወድም ዘላለም በጣም ጥረለ ሠውነህ ምሥጋናየን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይሥጥህ መጨረሻው እድያምር ምኞት ነበረኝ አልሀምዱሊላህ
ዘሌ እግዚአብሔር ዘርህን የብዛልን ተባረክ ወንድሜ
ዋይኔ ባጉጉት ስንጣብቅ ዛልዬ 🙏🥰🥰🥰ሁንካን ባሳላም መጣልን
ኤልስዬ የዚህ ሁሉ መሰረት አንቺ ነሽ ፈጣሪ ለሱ ያዘጋጀሽ ሰው ነሽ ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይባርክሽ
ዘለአለምየ አንተ ጅግና እኛማ ለጀግና ማበረታት አንተን የለፋህበት እያየን ምን ያህል መስዋእት እየከፈልክ እንደሆነ ለሁላችን ግልጵ ነው።አነተ በከፈልከው ዋጋ እኛ 1 ሚልዮን ማስገባት እንዴት ያቅተናል? እንደ ዘልየ እንደ የዓይን ነስር እንደ ኤልሲ ከናትዋ ካለ
አበረታታን መቀየር አንፈልግም ማለት ነው።
በርቱ በርቱ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ።
ሰው ቢክድም እግዛብሄር አይክድም።ለ ዪስዮፍ እናንተን ጣለለት።ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።
አባቴ ሲመርቀን የተናገራቹት ቀለም የረገጣቹት ለምለም ይሁንላቹ ብሎ ይመርቀን ነበር።እግዛብሄር ይመስገን እንደመረቀን አግኝተናል።ለናንተም እንደዛ ይሁንላቹ።
በጣም እንወዳቸዋለን እንኮራባቸዋለን ብዙሉን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤