Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እዴኔ ዘላለምንናየንስር አይንን 12 ስአት ብሀላ የሚጠብቅ ካለ ላይክ👍❤❤
እኔ❤❤
እኔ 12:00ሰአትብሀላ ካለቀቁ ስራውም አልሰራኘእያለነው
እኔም ስራየ ተሎ ጨርሽ መጠብቅ ነው እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ በቤቴ ጋብዥሽ አለው ቤት ለእንቦሳ በይይ አገር ቤት ለመግባት እንደው ስብስክርብ. እፈልጋለው. በዚህ ክረዳችው ስለችይ የመዳም ኩሺና ፊቴ ተበላሽ
ደምርኝ
እኔ
ዘሌ በናትክ በፈጠረክ የንክር አይንን አግዘው ስትተጋገዙ ነው የሚያምርባቹ ያቺ መተተኛ ሴትዮ በጣም ታስፈራለች እስቲ እንደኔ ስለ ንስር አይን የተጨነቃቹ ቀላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👈❤❤❤
@@RahelNegussie-x8b ደሚርኝማ ዉድ
ባሏን ከማሳየትህ በፊት የሞተው ስው ሌላ ስው መሆኑን ቀድማችሁ ማሳወቅ ነበረብህ ወ ድወንድማችን😢😢😢
በትክክል
Ewnet new
ትክክል
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው
ዘላለም ቅን ሰው አንተና የነስር አይን እንደናንተ ሰው ይብዛ የትእግስት አሰፍ ታሪክ በጣም ድንቅ ስራ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደምርኝ💖🤲
ዘልየ በጣም ተሳስታቹሀል እሱን ተሳስታቹሀል ምክንያቱ እሱን ከማያት በፊት እስዋን ምኑ አይታችሁ ነው አምናችሁ በማስታወቅያ ብቻ ሀዘን ውስጥ የገባችሁ ስለዚህስህት ነው ማለት ነበራችሁ አድናቂህ ኤርትራዊ ነኝ
እንዴ ልጂቷ ምን ሆነች መጣ ፊቷ አየችው ቀብሬዋለሁ ቀብሬዋለሁ መንፈስ እንዴት ይሆናል ፈለፊቷ ሙሉ አካሉ ቆሞላት መጀመሪያ ደነገጠች ከዛ ነቃች መመረጋጋት ነበረባት ሞቶ መቅረቱ ነው እንዴ የምትፈልገው አልገባኝም በርግጥ ድንጋጤ ነው ግን አረዘመችው
በጣም ትልቅ ስህተት ሰርታችኇል ምክንያቱም ቀድማችሁ የመታወቂያ ስህተት እንደተፈጠረ ማሳወቅ ነበረባችሁ
ማን ተሳሳተ???😊
በጣም ስህተት ነው ይሄ ደስታም ቢሆን ሀዘንም ቢሆን እንደዚህ አይደረግም
@@fikertegetnet3562 ዘላለም ተሳስስቷል ቀስ ብሎ እንደማስረዳት መጀመሪያ ድንገት ማጋፈጥ የለበትም
ኧረ ሚስትየ ተረጋጊ ፖለቲካ አደረግሺው መምጣቱ ነው ያናደደሺ እንዴ ኧረ ምና ይነቷ ነች ደስ ይበልሺና ባልሺን አቅፈሺ መቦረቅ ነው እንጂ እንዴት መጣህ ይባላል
ትክክል የኔም ሀሳብ ይሄው ነው ትልቅ ስህተት
ዘሌ በጣም ጎበዝ ነህ ነገር ግን surprise ስታደርግ ትናንሽ ስህተቶች ትሳሳታለህ። ይህ ጉዳይ እኮ ደበቃችሁት እንጂ በወሬ ወሬ ማንም ሳይጎዳ ይደርስ ነበር። በ fb በህይወት አለ ቢባል ኖሮ ቀላል ነበር።
Very true
ዛሬበጣም ተሳስተሀን መጀመርያ አስረድተህ በስተት ነዉ ይሱ የተባለዉ የሞተዉ ሌላ ነዉ ብለህ ከተናገርህ ብሀላ ነዉ ልጁን ማምጣት ድንገት አምጥተኸ ሳታስረዳ ተረጋጉ ማለት ጥቅም የለዉም እንድ ነገር ቢሆኑስ😢
Ewnat nwBeza laye erguz nach
You are Right ✅️
እወነት ነው😢😢😢
ሌላ ሰው እንዳይጉዳ ልጁን በአካል ከማሳየት የተፈጠረውን ታሪክ መናገር የሞተው ሌላ ሰው መሆኑን መናገር ነገሩን ያቀልላችሁ ነበር።
ደምርኝ🤲💞
Yes👍
በትክክል🎉❤❤🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዘላለም ዘገየ የንሰር ዐአይ ለናተ ትልቅ ቦታ አለኝ ሁሉም እደናተ ቢሆን ኢትዮጽያ የት በደረሰች ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቴ❤❤❤❤❤
አች እራሡ መልካም ልጂ ነሽ አድ ቀን አጥቸሽ አላውቅም በኮሜት ኮማች ከተሸለመ የመጀመሪያ ኮማች እኔና አች ነን😂
@@Susu-p8v5wደምርኝ🤲💞
@@Susu-p8v5wእሺ የኔ ዉድ እጃችነን እናዉጣና ይሸልሙን እምንኮምትላቸዉ ሰዉች አሳቅሽኝ😂😂😂❤❤
@@የራያዋመሲ 🥰🥰
ነስር አይንን በጉጉት ማነዉ የሚጠብቅ የነሄርሜላ ጉዳይ
ዘሌ አንተ አስተዋይ ልጅ እንደሆንክ አቃለሁ ግን ዛሬ ልክ አልሰራህም ልጅቷ እርጉዝ ነች ግን ባትሆን እራሱ አግባብተህ አልሞተም እየተባለ ነዉ ሰዎች አይተዉታል ምናምን እያልክ ነዉ እንጂ እንዴት እንደዛ? አይደረግም ከባድ ነዉ … አሁንም ለሌሎች ቤተሰቦቹ በተረጋጋ መንገድ አሳዉቁ እንጂ ከባድ ነዉ …
You are Right
Batikikil 👌
ቆይ ብዙ አወራሀት ግን ከማስገባትህ በፊት በሒወት መኖሩን ለምን አልነገርካትም?
እካን ደና ዘማጣህ ዘሌ🥰 እችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ይጠብቀን 🤲
ደምርኝ💞🤲
Ameen Ameen Ameen
ዘሌ ዛሬ ገና ተሳሳትክ ከይቅርታ ጋር😢😢መጀመሪያ ቀስ ብላችሁ መናገር ነበረባችሁ😢😢😢ይች ልጅ በዚህ ሁኔታ የሆነ ነገር ብትሆንስ
አላቅም ምን እንደነካው ዛሬ። ከባድ ነው ግን ትንሽ ስህተት ትልቅ ነገር ያደርሳል።ለዘላለምም ቀላል አይደለም ቢሆንም ይሄን ማሰብ እንዴት እረሳው አስቀድሞ ዳር ዳሩን ቢነግሯት ጥሩ ነበር።
@@Menelik27 በጣም ሰው አይደል አዳዴ ስተት አይጠፋም ባይሆን እናትና አባቱን ቀስ ብለው ነው ያስረዳቸው።ሚስቱማ ነፍሰ ጡር ናትእኮ ደግሞ
ዜሌ በጣም እንወድሀለን እናከብረሀለን ግን ፕሊስ ስታገናኝ ጥንቃቄ አድርግ በድንጋጤ ሰዉ ይጎዳብሀል ለሚስትየዉ ሰፕራይዝ ማድረግ ሳይሆን ቀስ ብለህ እሱ አልሞተም መታወቂያ ተቀያይሮ ነብ ብለህ አግባብተህ ነዉ ማስገባት ያለብህ ድንጋጤ መጥፎ ሚስትዬዋ ትክክል ናት ማንም በቦታዋ ቢሆን እደሱነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
አሁንስ አናደድከኝ ዘላለም ለእናቲቱ እንደምስትዮዋ ድቡዳ እንዳታሳዩዋት መጀመሪያ ተናገር ብየሃለሁ እናትዮዋ እንደዚህ ከሆነ ትሞታለች የእናትን እንዴት እናት ናት የምታውቀው
Betam betam endezi eko surprise maregu asidengach new kedimo negerun masiredat esu behiwet menirun ahun yizew metahu bileh new enji adera
ዞላዬ እባክህን ሳትነግር ለእናቱ እንዳታሳያቸው አሏህ አይበለውና በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆኑ ሁላችሁም እኩል ትፀፀታላችሁ እ ዞላዬ? አደራህን በአሏህ?
ግን ዘሌ መሆን ያለበት ቀድማቹ ንገሯቸው እንደዚህ ድንገት አታስገባው ድንገት ማየት ያስደነግጣል ቀድመው ይስሙ
ደምርኝ🤲
በጣም ደስ ብሎኛል ግን ግን ነፍሰ ጡር እንደሆነቾ እያወቃችሁ በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆን ኖሮ ጸጸቱ የከፋ ነው አሁንም ለናቱና ላባቱ ለቤተሰብ ስትነግሩ ተጠንቀቁ ዘላለም አደራው ላንተ ነው።
አደኛ ነኝ ግን ለኦዴስ ቅሬታ አሌኝ ለምድ ነዉ መደሚሩኝ እስት 100k አስገቡኝ የዛሌ አድነቅዎች ለዝህ ጀግና ለይክ ይገቧዋል የምትሉ ለይክ🎉🎉🎉
እሺ ደምርኝ🤲💞
እኔ ሰለ ዘላለም አድናቆት ከምንም በላይ ነዉ አተ የያዝከው ጉዳይበእርቅ እና በሰላም ስለምትፈታ ፈጣሪ ይጨምርልህ አሚን
ዘሌ በመጀመሪያ በህይወት መኖሩን ጭምጭምታ ሰምተናል እና ይሄ ነገር እንዴት ነው ብሎ እናጣራ ብለህ አንድ ሁለት ቀን ስጣቸውና አሳውቃቸው የኔ ሀሳብ ነው ዘልዬ
በጣም ያማል ማለት አይገልጸውም !!!መጨረሻውን እድታሳውቀን እጠብቃለን አደንቅሃለሁ ሰላም ባለህበት እመኝልሃለሁ
እውነት ለመናገር እንደዚህ ያለነገር ስትናገር ቀድመህ ተናገር ወንድማችን እውነት ለመናገር ስራወችህ በጣም ጀግናነህ
ኧረ ብማርያም 😢 ምንም ሳትነግራት ይዝሆው ትግባለህ እንዴ ጥንሲ ብውርድስ ብትሞትስ😢 እንደዛ ኣይደረግም
ደምርኝ🤲✝️💞
ጀግናችን ! ደስታ ይዘህ ገባህ አዲስ ዓመት ለቤተሰቡ ትልቅ ደስታ ! ተመስገን ቸሩ መድሃኒያለም !እናመሰግናለን ! ጀግናችን ከነ መላው ቤተሰብ ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቃችሁ አሜን !!!
ዘሌ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነክ ተባረክ በጣም ያስደነግጥ ነበር ጌታ እረዳችሁ አሁንም በሰላም ይጠናቀቅ እግዚአብሔር በመንፈሱ ያበርታቸው እናት አባቱን
በጣም ያስጨንቃል። ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ቀላል አይደለም። እንኳን ደስ አለሽ።
ትክክለኛውን የሟች ቤተሰቦችንም አሳውቋቸው እሱም ሚስት እናት ልጅ ሊኖረው ይችላል
ዘላለም አባከህ የንስር አይንን በነሄርሜላ ጉዳይ እባክህ አግዘው እባክህ ህብረታቹ ድል አለው
ዘልዬ ብለህ ብለህ የሞተ ሰው ታመጣ ጀመር ደስ ይላል ተባረክ ጌታ ይባርክህ!!!
አቦ ዘሌ ሰላምህ ያብዛልን
በጣም ጀግና ነክ ወድሜ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው ❤❤❤የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እኳን መጣክልን ጀግናችን እባክህ የንስር አይን ያለበት ጥሩ አይመስልም አግዘው አብራችሁ ስሩ
ባለቤቱ ትክክል ነች ።ዘሌ ሾህን በጣም ነበር የምወደው እዚህ ላይ ግን በጣም ከፋኝ መቶ ፐርሰንት ተሳስቶአል ።ፌስ ቡክ ላይ የራሱን መሞት ሲሰማ አለሁ ማለት ይችል ነበር ።ልቡን አደንድኖ መቀመጡ ትልቅ ስህተት ነው።
ሶስተኛ ነኝ ዋው ዘልዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና ❤ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም አለ ዘላለም ዘገዬ ❤❤አቤት ስወድህ አንተንና ንስርዬን❤❤❤❤ዘልዬ በማርያም ንስርዬን አግዘው አሁን የያዘው ኬዝ የነ ቢኒ አክስት ይች መተተኛ የዲያብሎስ ፈረስ ከባድ ሰው ናት እባክህ ዘልዬ አግዘው
ደምርኝ💞💞🤲
Fm yxmj
የእኛ ጀግና ወንድም መጣ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤
ሰላም ዘልዬ እንዴት ዋልክ ሰላምህ ይብዛ እንዴት ነህ አንተንም የንስር አይንንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ እራሳችሁንም እያያቹ ፀሎት ፆም ስግደት አታቋርጡ ሰው አትመኑ እራሳችሁን ለፈጣሪ ሳታስረክቡ ከቤት እንዳትወጡ እንወዳችኋለን❤❤❤🙏🙏🙏
ደምርኝ🤲💞✝️
@@ehf4hd522 ደመርኩህ ግን የመምህር ልጅ ነህ አይደል
ዘላለም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ትግስትህን በጣም ነው ምወደው እግዚአቤሔር ይጠብቅህ
እረ ከባድ ነው
ሱብሀነ ከላሁመወቢ ሀምዲሂአደደ ኸልቂሂወሪዲዋ ነፍሲሂ ወዚነተ አርሺሂ ወሚዳደከሊማቲ ላኢላሀ ኢለላህ ያማል ወደቀልብሽይመልስልሽ ይጨቃል
ዛሌ ኑሪልኝ ባንተ የ ናሲር አይን የያዥው ናገር እንዴ ትገስት ናገር ካበድ ናው እባክህን ጋብታ አግዝ የምትሉት 👍👍👍
ጀግናዎችየ ዘሌ እና የንስር አይን በጣም እናክብራቸዋለን እንወደቸዋለን የኔ ጀግናዎች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሞትን ደብዳቤ የቀደደ አምላክ ፈጣሪ ስሙ የተመሠገነ ይሁን።
ወይ እህቴ አይዞሽ እባክሽ የሱንም ጭንቀት ተረድተሽ በቃ ወደቀድሞ መመለስ ነዉ ተመስገን በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን አይዞሽ:: በርቱ
Àc
ዘሊ ፈጣሪ ይባርግህ።ግን እናቶቹን ምታሳምንበት መንገድ።ምናልባብዬነው ሀሳቤን ላካፍልህ።እደማስተዛዘን ብለህ ከጠየካቸው በኃላ።ተስፋስጣቸውና።አንድ ጓደኛው ደውሎልህ መታወቂያቸው እንደተቀያየረባቸ እንደነገረህ እድርገህ ።ንገራቸውና።መልሰህ ለማንኛውም አትዘኑ እሱን ማፈላለግ እንጀምራለን ብለህ አስማማቸው።ቆየትብለህ እነሱፊት ሌላሰውጋ ደውልና መታወቂያው እደተቀያየረ እውነት እንደሆነ በነሱፊት ያውራህ።ለሱም ከጓደኞችህጋር አውራ።ብቻ ከባድነው እመብርሃን ትርዳህ አማላጇ❤❤❤❤❤❤❤።
ለእናታቸው ግን መንገር ያለባቸው ንሰሀ አባታቸው አማክራቸው
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅሽንም አንቺንም ይወድሻል
@@asnakechderebe6475 ደሚርኝማ ዉድ
ዘሌ ለሹፌሮች በሙሉ መልክት አስተላልፍ ለምን መታወቂያ መቀያየር ያቁሙ እዴ ለምን ያልሞተ ሰዉ ሞተ ተብሎ ያልሞተባቸዉ በሀዘን መዋጥ ጥሩ አደለም ይድረስ ለአገረ አቋራጭ ከባድ መኪና አሽከርከርካሪ መታወቂያ እዳትቀያየሩ
ዘሌአንተና🎉የነስሪ አይን የሰው ችግር❤የምያስጨንቃችው❤የሰውደስታ የምያስደስታች ጀግኖችናችው ምሥትቱ ስለገኘደስብሎኛል 🎉የኔጀግና ❤እነትነአባቱንምአረጋግተህ እንደምታገናኝ ተስፋአለኝ ወንድምአለም አላህ ይጠበቅህ 🎉ሁሌምደስይበልህ ያሰብከው የጀመርከው❤ሁሉይሳካልህ ፈጣርይጠብቃችው😢 ጀግናነህይገበሃል❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን አንዳንዴም ደስታ ህይወት ያሳጣልና በተቻለ መጠን ቅድመ ጥንቃቄ ቢደረግ እላለሁ
ወንድም አለም ሠለምህ ይብዛልህ በርታ እራስህን ጠብቅ
ሚስትየዉ ጥያቄ ግራ ቢያጋባም እንኳን ደስ አለሽ በእሷ ቦታ ሆኖ ማሰብ ይከብዳል አሁንም አላመነችም መንፈስ ነዉ የመሰላት እሷ እንደዚህ የሆነች እናቱ እና አባቱ በጣም ይደነግጣሉ ስለዚህ ዘሌ መጀመሪያ እሬሳዉ በስህተት እንደሆነ እንዳልሞተ በቃል ነግረህ አሳምነህ እነጂ ዝም ብለህ እንደ ሚስትየዉ ፊለፊት ይዘከዉ ብትመጣ እናቱ ይሞታሉ ተጠንቀቅ እስካሁን ካልገርካቸዉ ማለቴ ነዉ ለምን እየቆረጥክ ስለምትለቅ ቪዲዬዉን ዘሌ የነስር አይን እግዛብሔር ይጠብቃቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ የደስታ ምንጭ ሆናቹ ተባረኩልኝ
ዘላለም ዛሬ በጣም ትልቅ ስህተት ሰራህ መጀመሪያ የሆነ ነገር ጭምጭታ ሳታሰማቸው እደዛህ አይደረግም
ዘልየ እንኳን ደህና መጣክ ወንድምክን የንስር አይንን አግዘው ወንድሜ አጋንንት የሆነች ሴትዮ ነች እንዳትጎዳው እባክህ ቶሎ ለህግ መቅረብ አለባት
ውይ ጉዳቹሁ ዘሌ ምንቀን ነው እሄን ስራ የመረጣችሁት አዘንኩላቹሁ ❤❤❤❤ Much love to you Zelalem😢😢😢😢😢
ወድሜዋ እንኳን ደህና መጣክ ስጠብቅ ነበር ደግሞ ወድምክን ንስርን በቅርብ ተከታተለው በናትክ ችግር እንዳይደርስበት አማክረው ከባድ ሁኔታ ላይ ነው
አወ,በጠም,የዋህ,ሀቀኞ,ጋዜጠኞች,ናቸው🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
በጉጉት ስጠብቅነበር ዘልየ የኛ ጅግና
ኢላሂ ከእንደዚህ አይነት መከራ አንተ ጠብቀኝ ያረብ እኔሥ አልችልም የአላህ❤❤
ደስ ሊልሽ ይገባል ምን ነክቷታል መረዳት አለብሽ
ዘሌ የተቸገሩ ሰዎች እውነታውን የምታወጣ ወንድሜ ለተጎዱ ሰዎች የምትደርስ ወንድሜ ፈጣሪ ቤቸሰቦችህን ይባርክ
ጀግናችን ዘላለም 😊የልጅ አስታራቂ (እነ ካፒቴንን) የድሀ አባት (ትገስትን)*ወዘተ አላህ ይጠብቅህ።🎉
እረ ኑኑኑ ውድ እህቶቼ ጀገናችን መጣልን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤
@@ehf4hd522 በድሰታነውሀ ❤❤
ዘሊለም ጀግናዉ እንካን ደህና መጣህ
ዘልዬ 200K ሊገባ 19k ነው የሚቀረው ሼር እያደረግን እንሙላት ❤❤❤ውዶቼ
ዋው እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ወንድሜም እንኳን በህይወት መጣህ ድካ ሾው አንተም በጣም ጀግና ነህ አንተም ክብር ይገበሀል
ዘሌ በእውነት ተሳስተሀል እንደዚህ አይደረግም። ከስነ አዕምሮ ባለሙያዎች ጋር ተማክረህ እንጂ ድንገት ሰርፕራይዝ ማድረጉ ያልተጠበቀ አደጋ ይፈጥራልና ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን የሚስትየዉ እንባ ታበሰ ለዛኛዉ ሟች ቤተሰብ ማስረዳት አለባችሁ ልጃጅን የት ገባ እያሉ እየተጨነቁ ነዉ ሚሆን እርማቸዉን ያዉጡ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቸዉ
ዘላለምየ ትክክለኛ ማች ልጅ ቤተሰቦቹ ማወቅ ኣለባቸው ኣደራ😢😢😢😢 ልጃቸው እየጠበቁ ይሆናሉ
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ሰላም ነው ዘሌ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግን እባክህ እባክህ አግኘኝ
ዘሌ የምትሰራቸው ሁሉ አያመልጡኝም በጣም ያረካሉ እድሜ ይስጥህ የንስር አይን ጓደኛህ በሄርሜላ ተጎድተዋል እኛም ለነሱ የከፈለው መስዋዕት እናቃለን ግን ለብር ብላ አክስት የተባለችው እግዚአብሄር በሄርሜላ ባል አድሮ አጋልጧታል ነገር ግን እኔ ስጠረጥር የአቶ ተካልኝ እጅሜ ይኖርበታል አግዘው
ዘሌ ጀግናችን እባክ የንስር አይን ወኝድምህን እርዳው የነሄርሜላ ኬዝ ከባድነው በተለይ ያች ሰይጣን ሴትዮ እንዳት ጎዳው አግዘውና ለህግ አቅርቧት🤲🤲
ጎበዝ ዘሌ የኔ ጀግና አስተዋይ !!!!!!
የሁላችሁም ኮመንት ለዚህ ሚዲያየሚያሳድግ ስለሆነ በጨዋነት የምትፅፎትን ሳላመሰገን አልልፍምዘልዬ አንበሳይ እናመሰግናለን🙏
ዘለለሚ እናየናስር አይን እከንደናማጠቹ ሌሎችም እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ
Zalalame tebareki egizaber yebarkiki ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እናት እና አባቱ ሲመጡ መጀመሪያ በይወት መኖሩ ይነገራቸዉ በአካል ሳያዩት በፊት እነሱም ድንገት ሲያዩት እንደ ባለቤቱ እራሳቸዉን ሊስቱ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ባለዉ መንገድ ቢነገራቸዉ ጥሩነዉ
አው መጀመርያ አለሚባል ወሬ ሰምተናል ምናምን ብሎ መናገር ነበረብህ
ሰላም ሰላም ወንድማችን ዘሌ ጀግናችን እንክዋን ደህና መጣህልን
እንኳን ሰላም መጣህ ላይክ አድርጋችሁ ጀምሩ ❤❤
ተሳስተሃል ዘላለምየ እንዲህ ቀደም ብለህ መረጋጋት ነበረብህ ቀስ በቀስ እሱ አይደለም የምተ ብለህ መረጋጋት ነበረብህ ወንድሜ ሲጀመር እርጉዝ ናት እና እንካን በሰላም ተረፍክ አይዞሽ
እሱዋ በጣም ልክ ናት
ዉይ ዘሌ ያንተን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🎉
ሰላምክ ይብዛልን ዘሌ የኛ ጀግና
ውይ ዘሌ እግዚአብሔር ይሰጥህ እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ጨንቆኝ ነበር
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ።ማንም ሳይጎዳ ደስታቸውን እጥፍ ያረግላቸው።
እህቴ፡አፅናኝ፡ውድ፡ባልተቤትሽን፡በማግኘትሽ፡ደስ፡ብሎኛል፡፡አንችንም፡በሠላም ወንድ፡ጤነኛና፡ሰመ፡ጥር፡ልጅ፡ፈጣሪ፡ይስጥሽ!!
በጣም ማመን ይከብዳል ግን አትቆዮ ለናቱ ቶሎ ይነግራቸው
ማጃማርያ ቃስ ብላ ማስራዳት ናብርባት የምትሉ ላይኪ 👍👍👍👍
Ian happy for his wife you are awesome you doing great job God bless you🙏🏻👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሚስቱን ፌንት አስነቀላችሃት እናትየው እንዴት ይሆኑ ነው መጨረሻውን አይቼ ልምጣ
ዘሌ በጣም አሪፍ ነገር ነው ለእናት እና አባት ለመንገር ከመቸኮል በፊት ጥንቃቄ ይፈልጋል በጣም የሚያሳዝነው የጓደኛው ቤተሰብ ነው
ሚስትየዋ ትክክል ናት SMS መልዕክት ጥሩ አማራጭ ነበር
ዘሌ በጣም ነዉ የተሳሳትከ እንዴት ድገት ታስገባዋለህ መጀመርያ ብያንስ እኳን በሂወት እዳለ መንገር ነበረብህ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ዘለዓለም ዘገየ ክፉ ኣይንካህ እንዲሁም የንስር ዓይን ኣድናቂ ወዴጆችእነዚህ 2 ጀግኖች 200k እናስገባቸው በእግዚኣብሄር❤
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ።ስትነግሯቸው ግን መጀመርያ በጊዜው የተለያየ አደጋ እንደነበር እና ምናልባት መታወቂያው ተቀያይሮ ቢሆንስ ልጃችሁ ተርፎ ሊሆን እንደሚችል ተስፋ ስጧቸው በተረፈልን ብለው ካሰቡ ይፀልያሉ ቲንሽም ቢሆን ውስጣቸው ጥርጣሬ ሲያድር ይረጋጋሉ ከዚያ ተርፎ እንደመጣ ንገሯቸው
በዕውነት ትክክል አልሰራችሁም መጀመሪያ ማስረዳት ነበረባችሁ ነግራችሁ ነው ማቅረብ የሚገባችሁ
Zelalem mem allhme rjeme edema tana yeseth kfu ayegexmh tebarkr
ጀግናችንእኮንደህናመጣህ❤❤❤
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተርፎ መጣ ሚስቱን እንዳመነች እናትና አባቱን ደግሞ ቀስ አድርጋችሁ አሰሳምኗቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ለመንገር ነውንዴ ሁለት ቀን ያሰባችሁበት ከባድ ስተት ሰራህ ዘላለም መጀመሪያ ምን እንደተፈጠረ ካስረዳችኋት በኋላ እሱን ማየት ነበረባት እሷም እንደምትለው ሁሉ ነገር ከባድ ነው
Selam selam our great brother zelalem wellcome always we miss you always berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማነው እዴኔ ዘላለምንናየንስር አይንን 12 ስአት ብሀላ የሚጠብቅ ካለ ላይክ👍❤❤
እኔ❤❤
እኔ 12:00ሰአትብሀላ ካለቀቁ ስራውም አልሰራኘእያለነው
እኔም ስራየ ተሎ ጨርሽ መጠብቅ ነው እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ በቤቴ ጋብዥሽ አለው ቤት ለእንቦሳ በይይ አገር ቤት ለመግባት እንደው ስብስክርብ. እፈልጋለው. በዚህ ክረዳችው ስለችይ የመዳም ኩሺና ፊቴ ተበላሽ
ደምርኝ
እኔ
ዘሌ በናትክ በፈጠረክ የንክር አይንን አግዘው ስትተጋገዙ ነው የሚያምርባቹ ያቺ መተተኛ ሴትዮ በጣም ታስፈራለች እስቲ እንደኔ ስለ ንስር አይን የተጨነቃቹ ቀላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👈❤❤❤
@@RahelNegussie-x8b ደሚርኝማ ዉድ
ባሏን ከማሳየትህ በፊት የሞተው ስው ሌላ ስው መሆኑን ቀድማችሁ ማሳወቅ ነበረብህ ወ ድ
ወንድማችን😢😢😢
በትክክል
Ewnet new
ትክክል
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው
ትክክል
ዘላለም ቅን ሰው አንተና የነስር አይን እንደናንተ ሰው ይብዛ የትእግስት አሰፍ ታሪክ በጣም ድንቅ ስራ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደምርኝ💖🤲
ዘልየ በጣም ተሳስታቹሀል እሱን ተሳስታቹሀል ምክንያቱ እሱን ከማያት በፊት እስዋን ምኑ አይታችሁ ነው አምናችሁ በማስታወቅያ ብቻ ሀዘን ውስጥ የገባችሁ ስለዚህስህት ነው ማለት ነበራችሁ አድናቂህ ኤርትራዊ ነኝ
እንዴ ልጂቷ ምን ሆነች መጣ ፊቷ አየችው ቀብሬዋለሁ ቀብሬዋለሁ መንፈስ እንዴት ይሆናል ፈለፊቷ ሙሉ አካሉ ቆሞላት መጀመሪያ ደነገጠች ከዛ ነቃች መመረጋጋት ነበረባት ሞቶ መቅረቱ ነው እንዴ የምትፈልገው አልገባኝም በርግጥ ድንጋጤ ነው ግን አረዘመችው
በጣም ትልቅ ስህተት ሰርታችኇል ምክንያቱም ቀድማችሁ የመታወቂያ ስህተት እንደተፈጠረ ማሳወቅ ነበረባችሁ
ማን ተሳሳተ???😊
በጣም ስህተት ነው ይሄ ደስታም ቢሆን ሀዘንም ቢሆን እንደዚህ አይደረግም
@@fikertegetnet3562 ዘላለም ተሳስስቷል ቀስ ብሎ እንደማስረዳት መጀመሪያ ድንገት ማጋፈጥ የለበትም
ኧረ ሚስትየ ተረጋጊ ፖለቲካ አደረግሺው መምጣቱ ነው ያናደደሺ እንዴ ኧረ ምና ይነቷ ነች ደስ ይበልሺና ባልሺን አቅፈሺ መቦረቅ ነው እንጂ እንዴት መጣህ ይባላል
ትክክል የኔም ሀሳብ ይሄው ነው ትልቅ ስህተት
ዘሌ በጣም ጎበዝ ነህ ነገር ግን surprise ስታደርግ ትናንሽ ስህተቶች ትሳሳታለህ። ይህ ጉዳይ እኮ ደበቃችሁት እንጂ በወሬ ወሬ ማንም ሳይጎዳ ይደርስ ነበር። በ fb በህይወት አለ ቢባል ኖሮ ቀላል ነበር።
Very true
Ewnet new
ዛሬበጣም ተሳስተሀን መጀመርያ አስረድተህ በስተት ነዉ ይሱ የተባለዉ የሞተዉ ሌላ ነዉ ብለህ ከተናገርህ ብሀላ ነዉ ልጁን ማምጣት ድንገት አምጥተኸ ሳታስረዳ ተረጋጉ ማለት ጥቅም የለዉም እንድ ነገር ቢሆኑስ😢
Ewnat nw
Beza laye erguz nach
You are Right ✅️
እወነት ነው😢😢😢
ሌላ ሰው እንዳይጉዳ ልጁን በአካል ከማሳየት የተፈጠረውን ታሪክ መናገር የሞተው ሌላ ሰው መሆኑን መናገር ነገሩን ያቀልላችሁ ነበር።
ደምርኝ🤲💞
Yes👍
በትክክል🎉❤❤🎉🎉
ትክክል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዘላለም ዘገየ የንሰር ዐአይ ለናተ ትልቅ ቦታ አለኝ ሁሉም እደናተ ቢሆን ኢትዮጽያ የት በደረሰች ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቴ❤❤❤❤❤
አች እራሡ መልካም ልጂ ነሽ አድ ቀን አጥቸሽ አላውቅም በኮሜት ኮማች ከተሸለመ የመጀመሪያ ኮማች እኔና አች ነን😂
ደምርኝ🤲💞
@@Susu-p8v5wደምርኝ🤲💞
@@Susu-p8v5wእሺ የኔ ዉድ እጃችነን እናዉጣና ይሸልሙን እምንኮምትላቸዉ ሰዉች አሳቅሽኝ😂😂😂❤❤
@@የራያዋመሲ 🥰🥰
ነስር አይንን በጉጉት ማነዉ የሚጠብቅ የነሄርሜላ ጉዳይ
ዘሌ አንተ አስተዋይ ልጅ እንደሆንክ አቃለሁ ግን ዛሬ ልክ አልሰራህም ልጅቷ እርጉዝ ነች ግን ባትሆን እራሱ አግባብተህ አልሞተም እየተባለ ነዉ ሰዎች አይተዉታል ምናምን እያልክ ነዉ እንጂ እንዴት እንደዛ? አይደረግም ከባድ ነዉ … አሁንም ለሌሎች ቤተሰቦቹ በተረጋጋ መንገድ አሳዉቁ እንጂ ከባድ ነዉ …
Ewnet new
ትክክል
You are Right
Batikikil 👌
በትክክል
ቆይ ብዙ አወራሀት ግን ከማስገባትህ በፊት በሒወት መኖሩን ለምን አልነገርካትም?
እካን ደና ዘማጣህ ዘሌ🥰 እችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ይጠብቀን 🤲
ደምርኝ💞🤲
Ameen Ameen Ameen
ዘሌ ዛሬ ገና ተሳሳትክ ከይቅርታ ጋር😢😢መጀመሪያ ቀስ ብላችሁ መናገር ነበረባችሁ😢😢😢ይች ልጅ በዚህ ሁኔታ የሆነ ነገር ብትሆንስ
አላቅም ምን እንደነካው ዛሬ። ከባድ ነው ግን ትንሽ ስህተት ትልቅ ነገር ያደርሳል።ለዘላለምም ቀላል አይደለም ቢሆንም ይሄን ማሰብ እንዴት እረሳው አስቀድሞ ዳር ዳሩን ቢነግሯት ጥሩ ነበር።
@@Menelik27 በጣም ሰው አይደል አዳዴ ስተት አይጠፋም ባይሆን እናትና አባቱን ቀስ ብለው ነው ያስረዳቸው።ሚስቱማ ነፍሰ ጡር ናትእኮ ደግሞ
ዜሌ በጣም እንወድሀለን እናከብረሀለን ግን ፕሊስ ስታገናኝ ጥንቃቄ አድርግ በድንጋጤ ሰዉ ይጎዳብሀል ለሚስትየዉ ሰፕራይዝ ማድረግ ሳይሆን ቀስ ብለህ እሱ አልሞተም መታወቂያ ተቀያይሮ ነብ ብለህ አግባብተህ ነዉ ማስገባት ያለብህ ድንጋጤ መጥፎ ሚስትዬዋ ትክክል ናት ማንም በቦታዋ ቢሆን እደሱነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
አሁንስ አናደድከኝ ዘላለም ለእናቲቱ እንደምስትዮዋ ድቡዳ እንዳታሳዩዋት መጀመሪያ ተናገር ብየሃለሁ እናትዮዋ እንደዚህ ከሆነ ትሞታለች የእናትን እንዴት እናት ናት የምታውቀው
Betam betam endezi eko surprise maregu asidengach new kedimo negerun masiredat esu behiwet menirun ahun yizew metahu bileh new enji adera
ዞላዬ እባክህን ሳትነግር ለእናቱ እንዳታሳያቸው አሏህ አይበለውና በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆኑ ሁላችሁም እኩል ትፀፀታላችሁ እ ዞላዬ?
አደራህን በአሏህ?
ግን ዘሌ መሆን ያለበት ቀድማቹ ንገሯቸው እንደዚህ ድንገት አታስገባው ድንገት ማየት ያስደነግጣል ቀድመው ይስሙ
ደምርኝ🤲
በጣም ደስ ብሎኛል ግን ግን ነፍሰ ጡር እንደሆነቾ እያወቃችሁ በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆን ኖሮ ጸጸቱ የከፋ ነው አሁንም ለናቱና ላባቱ ለቤተሰብ ስትነግሩ ተጠንቀቁ ዘላለም አደራው ላንተ ነው።
አደኛ ነኝ ግን ለኦዴስ ቅሬታ አሌኝ ለምድ ነዉ መደሚሩኝ እስት 100k አስገቡኝ የዛሌ አድነቅዎች ለዝህ ጀግና ለይክ ይገቧዋል የምትሉ ለይክ🎉🎉🎉
እሺ ደምርኝ🤲💞
እኔ ሰለ ዘላለም አድናቆት ከምንም በላይ ነዉ አተ የያዝከው ጉዳይበእርቅ እና በሰላም ስለምትፈታ ፈጣሪ ይጨምርልህ አሚን
ዘሌ በመጀመሪያ በህይወት መኖሩን ጭምጭምታ ሰምተናል እና ይሄ ነገር እንዴት ነው ብሎ እናጣራ ብለህ አንድ ሁለት ቀን ስጣቸውና አሳውቃቸው የኔ ሀሳብ ነው ዘልዬ
በጣም ያማል ማለት አይገልጸውም !!!መጨረሻውን እድታሳውቀን እጠብቃለን አደንቅሃለሁ ሰላም ባለህበት እመኝልሃለሁ
ደምርኝ🤲💞
እውነት ለመናገር እንደዚህ ያለነገር ስትናገር ቀድመህ ተናገር ወንድማችን እውነት ለመናገር ስራወችህ በጣም ጀግናነህ
ኧረ ብማርያም 😢 ምንም ሳትነግራት ይዝሆው ትግባለህ እንዴ ጥንሲ ብውርድስ ብትሞትስ😢 እንደዛ ኣይደረግም
ደምርኝ🤲✝️💞
ጀግናችን ! ደስታ ይዘህ ገባህ አዲስ ዓመት
ለቤተሰቡ ትልቅ ደስታ ! ተመስገን ቸሩ መድሃኒያለም !
እናመሰግናለን ! ጀግናችን ከነ መላው ቤተሰብ ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቃችሁ አሜን !!!
ደምርኝ🤲💞
ዘሌ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነክ ተባረክ በጣም ያስደነግጥ ነበር ጌታ እረዳችሁ አሁንም በሰላም ይጠናቀቅ እግዚአብሔር በመንፈሱ ያበርታቸው እናት አባቱን
በጣም ያስጨንቃል። ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ቀላል አይደለም። እንኳን ደስ አለሽ።
ትክክለኛውን የሟች ቤተሰቦችንም አሳውቋቸው እሱም ሚስት እናት ልጅ ሊኖረው ይችላል
ዘላለም አባከህ የንስር አይንን በነሄርሜላ ጉዳይ እባክህ አግዘው እባክህ ህብረታቹ ድል አለው
ዘልዬ ብለህ ብለህ የሞተ ሰው ታመጣ ጀመር ደስ ይላል ተባረክ ጌታ ይባርክህ!!!
አቦ ዘሌ ሰላምህ ያብዛልን
ደምርኝ🤲✝️💞
በጣም ጀግና ነክ ወድሜ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው ❤❤❤የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እኳን መጣክልን ጀግናችን እባክህ የንስር አይን ያለበት ጥሩ አይመስልም አግዘው አብራችሁ ስሩ
ደምርኝ💞🤲
ባለቤቱ ትክክል ነች ።ዘሌ ሾህን በጣም ነበር የምወደው እዚህ ላይ ግን በጣም ከፋኝ መቶ ፐርሰንት ተሳስቶአል ።ፌስ ቡክ ላይ የራሱን መሞት ሲሰማ አለሁ ማለት ይችል ነበር ።ልቡን አደንድኖ መቀመጡ ትልቅ ስህተት ነው።
ሶስተኛ ነኝ ዋው ዘልዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና ❤ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም አለ ዘላለም ዘገዬ ❤❤አቤት ስወድህ አንተንና ንስርዬን❤❤❤❤ዘልዬ በማርያም ንስርዬን አግዘው አሁን የያዘው ኬዝ የነ ቢኒ አክስት ይች መተተኛ የዲያብሎስ ፈረስ ከባድ ሰው ናት እባክህ ዘልዬ አግዘው
ደምርኝ💞💞🤲
Fm yxmj
የእኛ ጀግና ወንድም መጣ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤
ደምርኝ🤲💞
ሰላም ዘልዬ እንዴት ዋልክ ሰላምህ ይብዛ እንዴት ነህ አንተንም የንስር አይንንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ እራሳችሁንም እያያቹ ፀሎት ፆም ስግደት አታቋርጡ ሰው አትመኑ እራሳችሁን ለፈጣሪ ሳታስረክቡ ከቤት እንዳትወጡ እንወዳችኋለን❤❤❤🙏🙏🙏
ደምርኝ🤲💞✝️
@@ehf4hd522 ደመርኩህ ግን የመምህር ልጅ ነህ አይደል
ዘላለም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ትግስትህን በጣም ነው ምወደው እግዚአቤሔር ይጠብቅህ
ደምርኝ🤲✝️💞
እረ ከባድ ነው
ሱብሀነ ከላሁመ
ወቢ ሀምዲሂ
አደደ ኸልቂሂ
ወሪዲዋ ነፍሲሂ
ወዚነተ አርሺሂ
ወሚዳደ
ከሊማቲ
ላኢላሀ ኢለላህ
ያማል ወደቀልብሽ
ይመልስልሽ ይጨቃል
ዛሌ ኑሪልኝ ባንተ የ ናሲር አይን የያዥው ናገር እንዴ ትገስት ናገር ካበድ ናው እባክህን ጋብታ አግዝ የምትሉት 👍👍👍
ደምርኝ💞🤲
ጀግናዎችየ ዘሌ እና የንስር አይን በጣም እናክብራቸዋለን እንወደቸዋለን የኔ ጀግናዎች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሞትን ደብዳቤ የቀደደ አምላክ ፈጣሪ ስሙ የተመሠገነ ይሁን።
ወይ እህቴ አይዞሽ እባክሽ የሱንም ጭንቀት ተረድተሽ በቃ ወደቀድሞ መመለስ ነዉ ተመስገን በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን አይዞሽ:: በርቱ
Àc
ዘሊ ፈጣሪ ይባርግህ።ግን እናቶቹን ምታሳምንበት መንገድ።ምናልባብዬነው ሀሳቤን ላካፍልህ።እደማስተዛዘን ብለህ ከጠየካቸው በኃላ።ተስፋስጣቸውና።አንድ ጓደኛው ደውሎልህ መታወቂያቸው እንደተቀያየረባቸ እንደነገረህ እድርገህ ።ንገራቸውና።መልሰህ ለማንኛውም አትዘኑ እሱን ማፈላለግ እንጀምራለን ብለህ አስማማቸው።ቆየትብለህ እነሱፊት ሌላሰውጋ ደውልና መታወቂያው እደተቀያየረ እውነት እንደሆነ በነሱፊት ያውራህ።ለሱም ከጓደኞችህጋር አውራ።ብቻ ከባድነው እመብርሃን ትርዳህ አማላጇ❤❤❤❤❤❤❤።
ለእናታቸው ግን መንገር ያለባቸው ንሰሀ አባታቸው አማክራቸው
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅሽንም አንቺንም ይወድሻል
@@asnakechderebe6475 ደሚርኝማ ዉድ
ዘሌ ለሹፌሮች በሙሉ መልክት አስተላልፍ ለምን መታወቂያ መቀያየር ያቁሙ እዴ ለምን ያልሞተ ሰዉ ሞተ ተብሎ ያልሞተባቸዉ በሀዘን መዋጥ ጥሩ አደለም ይድረስ ለአገረ አቋራጭ ከባድ መኪና አሽከርከርካሪ መታወቂያ እዳትቀያየሩ
ዘሌአንተና🎉የነስሪ አይን የሰው ችግር❤የምያስጨንቃችው❤የሰውደስታ የምያስደስታች ጀግኖችናችው ምሥትቱ ስለገኘ
ደስብሎኛል 🎉የኔጀግና ❤እነትነአባቱንም
አረጋግተህ እንደምታገናኝ ተስፋአለኝ
ወንድምአለም አላህ ይጠበቅህ 🎉ሁሌም
ደስይበልህ ያሰብከው የጀመርከው❤ሁሉይሳካልህ ፈጣርይጠብቃችው😢
ጀግናነህይገበሃል❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን አንዳንዴም ደስታ ህይወት ያሳጣልና በተቻለ መጠን ቅድመ ጥንቃቄ ቢደረግ እላለሁ
ወንድም አለም ሠለምህ ይብዛልህ በርታ እራስህን ጠብቅ
ሚስትየዉ ጥያቄ ግራ ቢያጋባም እንኳን ደስ አለሽ በእሷ ቦታ ሆኖ ማሰብ ይከብዳል አሁንም አላመነችም መንፈስ ነዉ የመሰላት እሷ እንደዚህ የሆነች እናቱ እና አባቱ በጣም ይደነግጣሉ ስለዚህ ዘሌ መጀመሪያ እሬሳዉ በስህተት እንደሆነ እንዳልሞተ በቃል ነግረህ አሳምነህ እነጂ ዝም ብለህ እንደ ሚስትየዉ ፊለፊት ይዘከዉ ብትመጣ እናቱ ይሞታሉ ተጠንቀቅ እስካሁን ካልገርካቸዉ ማለቴ ነዉ ለምን እየቆረጥክ ስለምትለቅ ቪዲዬዉን ዘሌ የነስር አይን እግዛብሔር ይጠብቃቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ የደስታ ምንጭ ሆናቹ ተባረኩልኝ
ዘላለም ዛሬ በጣም ትልቅ ስህተት ሰራህ መጀመሪያ የሆነ ነገር ጭምጭታ ሳታሰማቸው እደዛህ አይደረግም
ዘልየ እንኳን ደህና መጣክ ወንድምክን የንስር አይንን አግዘው ወንድሜ አጋንንት የሆነች ሴትዮ ነች እንዳትጎዳው እባክህ ቶሎ ለህግ መቅረብ አለባት
ውይ ጉዳቹሁ ዘሌ ምንቀን ነው እሄን ስራ የመረጣችሁት አዘንኩላቹሁ ❤❤❤❤ Much love to you Zelalem😢😢😢😢😢
ወድሜዋ እንኳን ደህና መጣክ ስጠብቅ ነበር ደግሞ ወድምክን ንስርን በቅርብ ተከታተለው በናትክ ችግር እንዳይደርስበት አማክረው ከባድ ሁኔታ ላይ ነው
አወ,በጠም,የዋህ,ሀቀኞ,ጋዜጠኞች,ናቸው🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
በጉጉት ስጠብቅነበር ዘልየ የኛ ጅግና
ኢላሂ ከእንደዚህ አይነት መከራ አንተ ጠብቀኝ ያረብ እኔሥ አልችልም የአላህ❤❤
ደስ ሊልሽ ይገባል ምን ነክቷታል መረዳት አለብሽ
ዘሌ የተቸገሩ ሰዎች እውነታውን የምታወጣ ወንድሜ ለተጎዱ ሰዎች የምትደርስ ወንድሜ ፈጣሪ ቤቸሰቦችህን ይባርክ
ጀግናችን ዘላለም 😊የልጅ አስታራቂ (እነ ካፒቴንን) የድሀ አባት (ትገስትን)*ወዘተ አላህ ይጠብቅህ።🎉
እረ ኑኑኑ ውድ እህቶቼ ጀገናችን መጣልን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ💞🤲
@@ehf4hd522 በድሰታነውሀ ❤❤
ዘሊለም ጀግናዉ እንካን ደህና መጣህ
ዘልዬ 200K ሊገባ 19k ነው የሚቀረው ሼር እያደረግን እንሙላት ❤❤❤ውዶቼ
ዋው እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ወንድሜም እንኳን በህይወት መጣህ ድካ ሾው አንተም በጣም ጀግና ነህ አንተም ክብር ይገበሀል
ዘሌ በእውነት ተሳስተሀል እንደዚህ አይደረግም። ከስነ አዕምሮ ባለሙያዎች ጋር ተማክረህ እንጂ ድንገት ሰርፕራይዝ ማድረጉ ያልተጠበቀ አደጋ ይፈጥራልና ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን የሚስትየዉ እንባ ታበሰ ለዛኛዉ ሟች ቤተሰብ ማስረዳት አለባችሁ ልጃጅን የት ገባ እያሉ እየተጨነቁ ነዉ ሚሆን እርማቸዉን ያዉጡ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቸዉ
ዘላለምየ ትክክለኛ ማች ልጅ ቤተሰቦቹ ማወቅ ኣለባቸው ኣደራ😢😢😢😢 ልጃቸው እየጠበቁ ይሆናሉ
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ሰላም ነው ዘሌ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግን እባክህ እባክህ አግኘኝ
ዘሌ የምትሰራቸው ሁሉ አያመልጡኝም በጣም ያረካሉ እድሜ ይስጥህ የንስር አይን ጓደኛህ በሄርሜላ ተጎድተዋል እኛም ለነሱ የከፈለው መስዋዕት እናቃለን ግን ለብር ብላ አክስት የተባለችው እግዚአብሄር በሄርሜላ ባል አድሮ አጋልጧታል ነገር ግን እኔ ስጠረጥር የአቶ ተካልኝ እጅሜ ይኖርበታል አግዘው
ዘሌ ጀግናችን እባክ የንስር አይን ወኝድምህን እርዳው የነሄርሜላ ኬዝ ከባድነው በተለይ ያች ሰይጣን ሴትዮ እንዳት ጎዳው አግዘውና ለህግ አቅርቧት🤲🤲
ጎበዝ ዘሌ የኔ ጀግና አስተዋይ !!!!!!
የሁላችሁም ኮመንት ለዚህ ሚዲያ
የሚያሳድግ ስለሆነ በጨዋነት
የምትፅፎትን ሳላመሰገን አልልፍም
ዘልዬ አንበሳይ እናመሰግናለን🙏