Ethiopian Food/OATMEAL - How to Make Aja Kinche - የአጃ ቂንጬ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 2 роки тому +4

    በጣም ቅንነት የተሞላሽ፣ ገለጻሽ ሑሉ የሚመች፣የዋሒት እርግብ ፣ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ።ገለጻሽ፣ ምንም ሸፍጥ የሌለቀት የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን እሴት ነሽ።የአችን የአስተምሕሮ ዘይቤ የዘመናዊ ትምሕርት የሚአስተምሩ ኢትዮጵያውያን ምሕራን ቢአዩ የማስተማር ዘዴ ይማሩ ነበር።እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥሽ።

  • @BetelhemAbiyo
    @BetelhemAbiyo 2 місяці тому

    ቅንጬን በስልስ መስራት እንደሚቻል ስላስተማርሽን በጣም አመሰግናለሁ ። ቅንጬን የለ ቂቤ ማሰብ ይከብዳል👏👏👏👏👏

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 8 місяців тому +1

    የሚያምር ቀላል አገላለጽ። እናመሰግናለን

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 5 років тому +6

    ማማዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን የኔ እናት

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 4 місяці тому

    እጆት ይባረክ ያምራል

  • @aynalemwelde7890
    @aynalemwelde7890 4 роки тому +3

    I love you videos I love it I learn a lot thing from you thank you 😘

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 3 роки тому +1

    ቆንጆ ነው ለነገ ቁርስ እሰራለው

  • @yonas316
    @yonas316 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 5 місяців тому

    Thank you

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 5 років тому +2

    I feel like eat that yammy kench👌😍

  • @alomalom8806
    @alomalom8806 5 років тому

    ዋው አደኛነኝ ተቀርማችችሀል.ኮሜቶች ማዘር ...በርቱ..

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 3 роки тому

    Good job
    Thank you

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    You're a blessing 👍 my beautiful Sister God bless you. Thank you so much for sharing your valuable time 👍 💚💓💜

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ

  • @woudassieephraim9143
    @woudassieephraim9143 3 роки тому +2

    ማሚዬ ከንግግር በላይ ስራውን ብታሳይን ጥሩ ነው

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 3 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @tiyaatube6241
    @tiyaatube6241 5 років тому

    Thank you mam

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 років тому

    የት የት ቂንቸው ይገኛል

  • @yonasyellow9565
    @yonasyellow9565 4 роки тому

    እድሜ ይስጥልን

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 Рік тому

    Thank you Mamaye. I will not use that much oil because it is too fattening. I will just add half a teaspoon of olive oil to half a cup of the cooked so I can control the amount of fat I am eating.

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 років тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚዬ ለምን ኢትዮጲያ ገብተሽ ትምርት ቤት አከፍችም የምግብ?

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 років тому

    Eshi mazrya enamsgnalne eserwalwe

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 5 років тому

    amesgenalew betam motherye

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому

    እንመረምራለን እምዬ

  • @EmanSefa-ou2vs
    @EmanSefa-ou2vs Рік тому

    Nech shinkurt ayigebabetim

  • @Galaxy-hh5fs
    @Galaxy-hh5fs 5 років тому +1

    እማማ ካመጣሁት 3ወር ሁኖታል አዶው ግን ነቀዘብኝ ብበላው ችግር አለው

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 років тому +1

      ነቀዝ ካለዉ እፀሀይ ላይ አድርገሽ ንፁህ ሲሆን ብትመገቢዉ ችግር የለዉም ይመስለኛል

    • @Galaxy-hh5fs
      @Galaxy-hh5fs 5 років тому

      @@bladobelly9989 እሺ አመሰግን አለሁ እናት

    • @Lula2090
      @Lula2090 5 років тому +1

      Tayeu nekezu bihedem enkulalu yekeral beshetha neu

    • @hiwibinii5681
      @hiwibinii5681 3 роки тому +4

      ለሌላ ግዜ ጥራጥሬ ላይ የሻዬ ቀረፋ ማድረግ አያነቅዝም

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 років тому +1

    ማሚ ቀይ ምስር ወጥ የሰራሽው ካለ ብዬ ፈልጌ ኣጣሁ😟

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 років тому

      selam gigi yihen yihon yefelegshiw ua-cam.com/video/NW84qJi-DUs/v-deo.html

    • @Gigi10001
      @Gigi10001 5 років тому

      Adane አዳነ ኣው እሺ ኣመሰግናለው ማሚዬ

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 5 років тому

    10q mam