Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማቁላሊያ ቅመም ሊንክ 👉 ua-cam.com/video/Z6tDZSOnUYE/v-deo.htmlሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
❤❤❤
ምሳይዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ፍርፍር ማለቱ ይገርማል እጅሽ ይባረክልን የምወድሽ ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️❤️❤️
Miwedsh temlshalew habibity ❤️❤️❤️ yene balmuya
ማሂዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ የኔ ንግስት ስምሽን ቀይረሽ ደስ ይላል እምወድሽዋ🥰🥰🥰💗💗💗 ፖስት አድርገሻል አላየሁትም ስምሽ ስለተቀየረብኝ መሆን አለበት መልካም የረመዳን ወር የኔ ውድ💗💗💗💗
ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ ፍርፍር ያለ እጅሸ ይባረክ !!!
በጣም ምርጥ የቅንጭ አሰራር ነው ምሳዬ ሀገርበት አስታወሻኝ እማ እጅሺ ይባርክልኝ ሼር 💕
ተባረኪ አቦ እሚሠራውም ነገር ይጨንቃል
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ላይክ ሸር💖💖💖👍👍👍👍በጣም ምርጥ ነው ጤነኛ ከለሩም ያምራል ኦተሱን በዚህ መንገድ ተጠቃሚ አላውቅም እሞክነዋለሁ ቆንጆ አማራጭ ነው በተለይ ልጀ ኩከሩን ቁርስ ስሰራ አይወደውም ግን እንዲህ ደረቅ አርጌ ከሰራሁት ይወደዋል ብየ አገኘ ታለሁ አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ የሁላችንንም ደአ ፈጣሪ ይቀበለን👍👍👍💖💖💖💖
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ በርቺልኝ የምወድሽ የማከብርሽ 👍👍👍👌👌❤🙏
ሰላም ኢትዮዬ ዋውው በጣም ያምራል ልዩ ነው ግን የኦት ቅንጩ እደዝህ ይውጣል ዋውውውው በጣም ያምራል
ምሳዬ በጣም ምርጥና ጤናማ የሆነ ነው ቂንጨ በጣም ነው የምወደው እጂሽ ብርክ ይበልኝ🙏❤️ ሸር💯👍🏽💕
በጣምነዉ የሚጥመዉ ማሻአላህ ተባረካሏህ
ምሳዬ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👌👌🥰🥰👍👍
misayee 😍
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ዘዴ ነዉ እጁሸ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ጤናማ አሰራር ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
Watching 🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቂንጬ አሰራር ነዉ በተለይ በአጃ ማድረግሽ ተመራጭ እና ጤነኛ ያደርገዋል እናመሰገናለን💕🌺👌👍ሼር
amazing! Thank you, Chef!
ምሳዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ ፍርፍር ያለ ቂንጨ ነው እውነት ነው ካሮት ለጤናችን ቆንጆ ነው ጣአሙም ልዬ ነው 👌🥰
ምሳዬ😍
ምሳዬ ሰላም ነሽ እህቴ ?😘😘😘 ብዙ አልፎኛል ከኔ ይሁን ችግሩ አይመጣልኝም እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕
ሐንዬ እንዴት ነሽልኝ እምወድሽዋ🥰🥰🥰 ስትጠፊብኝ ከፆሙ ጋር አልተመቼሽ ሁኖ ወይም ኢትዮጵያ ሂደሽ ይሆናል ብዬ ነበር ምን ሁኖ ይሆን ኖቲፊኬሽን እማይደርስሽ አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏💗🥰🥰💗💗💗
Bánh nhìn ngon quá bạn ơi Công thức tuyệt vời 👍Cảm ơn bạn chia sẻ Chúc bạn ăn ngon miệng
ምሳዬ የኔ ልዩ የአጃ ቅንጬ በጣም የሚጣፍጥ ጣእም አለው በዚህ መልክ ተቁላልቶ በፍፁም ሞክሬ አላውቅም እንዴት እንደሚያምር በካሮት ማቁላላትሽ ከነጭ ሽንኩርት እና ሚጥሚጣ ማድረግሽ እጅግ ያጣፍጠዋል የሚገርም አሠራር ነው እስከ ከለሩ በአይን ያጠግባል የኔ ባለሞያ ሁሌም እዚህ ቤት ያለው ሞያ ይለያል ስል በምክንያት ነው እጅሽ ይባረክ የምወድሽ አሚን አሚን እናመሠግናለን ምሳይዬ 😍😍😘😘💖💖🙏
ከሉድዬ💗💗💗💗
በጣም ቀላል የአይብ አሰራር ይመልከቱ 👌🏽 👇🏼ua-cam.com/video/fOHBI7k6G_s/v-deo.html
በጣም አሪፍ ነው ኦቱ ፖሬጁ ነወይ ወይስ የተለየ አጃ ነው ፍርፍር ስላለልሽ አልቦካብሽም ብዬ ነው
ይለያል Steel cut oats ነው እሚለው ለዛ ነው ፍርፍር ያለው እመሰግናለሁ ውዴ🙏💗🥰
አይታጠብም እንዴ እማ
ቅጨ ማለት የተከካ አጃ ማለት ነው ሳይከካ መስራት ይቻላል ❤
Waching
የት ነው ልንገዛው የምንችለው
እኔ Aldi ነው የገዛሁት
አመሰግናለሁ እህት ባልን ይስጠኝ እንጅ ሚያውን ካንች😂😂
የማቁላሊያ ቅመም ሊንክ 👉 ua-cam.com/video/Z6tDZSOnUYE/v-deo.html
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
❤❤❤
ምሳይዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ፍርፍር ማለቱ ይገርማል እጅሽ ይባረክልን የምወድሽ ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️❤️❤️
Miwedsh temlshalew habibity ❤️❤️❤️ yene balmuya
ማሂዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ የኔ ንግስት ስምሽን ቀይረሽ ደስ ይላል እምወድሽዋ🥰🥰🥰💗💗💗 ፖስት አድርገሻል አላየሁትም ስምሽ ስለተቀየረብኝ መሆን አለበት መልካም የረመዳን ወር የኔ ውድ💗💗💗💗
ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ ፍርፍር ያለ እጅሸ ይባረክ !!!
በጣም ምርጥ የቅንጭ አሰራር ነው ምሳዬ ሀገርበት አስታወሻኝ እማ እጅሺ ይባርክልኝ ሼር 💕
ተባረኪ አቦ እሚሠራውም ነገር ይጨንቃል
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ላይክ ሸር💖💖💖👍👍👍👍በጣም ምርጥ ነው ጤነኛ ከለሩም ያምራል ኦተሱን በዚህ መንገድ ተጠቃሚ አላውቅም እሞክነዋለሁ ቆንጆ አማራጭ ነው በተለይ ልጀ ኩከሩን ቁርስ ስሰራ አይወደውም ግን እንዲህ ደረቅ አርጌ ከሰራሁት ይወደዋል ብየ አገኘ ታለሁ አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ የሁላችንንም ደአ ፈጣሪ ይቀበለን👍👍👍💖💖💖💖
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ በርቺልኝ የምወድሽ የማከብርሽ 👍👍👍👌👌❤🙏
ሰላም ኢትዮዬ ዋውው በጣም ያምራል ልዩ ነው ግን የኦት ቅንጩ እደዝህ ይውጣል ዋውውውው በጣም ያምራል
ምሳዬ በጣም ምርጥና ጤናማ የሆነ ነው ቂንጨ በጣም ነው የምወደው እጂሽ ብርክ ይበልኝ🙏❤️ ሸር💯👍🏽💕
በጣምነዉ የሚጥመዉ ማሻአላህ ተባረካሏህ
ምሳዬ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👌👌🥰🥰👍👍
misayee 😍
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ዘዴ ነዉ እጁሸ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ጤናማ አሰራር ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
Watching 🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቂንጬ አሰራር ነዉ በተለይ በአጃ ማድረግሽ ተመራጭ እና ጤነኛ ያደርገዋል እናመሰገናለን💕🌺👌👍ሼር
amazing! Thank you, Chef!
ምሳዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ ፍርፍር ያለ ቂንጨ ነው እውነት ነው ካሮት ለጤናችን ቆንጆ ነው ጣአሙም ልዬ ነው 👌🥰
ምሳዬ😍
ምሳዬ ሰላም ነሽ እህቴ ?
😘😘😘 ብዙ አልፎኛል ከኔ ይሁን ችግሩ አይመጣልኝም
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕
ሐንዬ እንዴት ነሽልኝ እምወድሽዋ🥰🥰🥰 ስትጠፊብኝ ከፆሙ ጋር አልተመቼሽ ሁኖ ወይም ኢትዮጵያ ሂደሽ ይሆናል ብዬ ነበር ምን ሁኖ ይሆን ኖቲፊኬሽን እማይደርስሽ አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏💗🥰🥰💗💗💗
Bánh nhìn ngon quá bạn ơi
Công thức tuyệt vời 👍
Cảm ơn bạn chia sẻ
Chúc bạn ăn ngon miệng
ምሳዬ የኔ ልዩ የአጃ ቅንጬ በጣም የሚጣፍጥ ጣእም አለው በዚህ መልክ ተቁላልቶ በፍፁም ሞክሬ አላውቅም እንዴት እንደሚያምር በካሮት ማቁላላትሽ ከነጭ ሽንኩርት እና ሚጥሚጣ ማድረግሽ እጅግ ያጣፍጠዋል የሚገርም አሠራር ነው እስከ ከለሩ በአይን ያጠግባል የኔ ባለሞያ ሁሌም እዚህ ቤት ያለው ሞያ ይለያል ስል በምክንያት ነው እጅሽ ይባረክ የምወድሽ አሚን አሚን እናመሠግናለን ምሳይዬ 😍😍😘😘💖💖🙏
ከሉድዬ💗💗💗💗
በጣም ቀላል የአይብ አሰራር ይመልከቱ 👌🏽 👇🏼
ua-cam.com/video/fOHBI7k6G_s/v-deo.html