Ethiopian Food የምግብ አሰራር - How to Make "Potato stew" የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 4 роки тому +92

    ወንደላጤ ነኝ አይደለም ምግብ ልሰራ ቀርቶ ሻይ የሚያርብኝ;;;; ዛሬ ግን አሁን ካንቺ እኩል ሰርቼ ጨረስኩ።
    የሰራውት ደሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ።
    ቃል በቃል አንቺን እየተከተልኩ ነው የሰራውት።
    እንዴት ደስ ስትል ደሞ እናቴ ነው ምትመስይው።
    ተባረኪ አቦ

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 4 роки тому +1

      አዎ ሞያከትልቅሰውነው መማር አተስ አይፈረድብህም ወድነህ እኔ ክርቴልሞል 😁ማማየን ማላገኝ ዋጋየለኝምነበር አሁንግን ከማማዪ ቀጥየ ባለሞያሁኛለሁ እድሜና ጤናለናታችን የምር

    • @lemlemamanuel7222
      @lemlemamanuel7222 4 роки тому

      ማማዬ መረቅ ቢኖረዉ ጥሩ አይደለም ???

    • @viva4110
      @viva4110 3 роки тому

      😃😂

    • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
      @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 3 роки тому

      ክክክክክክ

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 Рік тому +1

      አሁንማ አረብ ሀገር ባለሙያ አድርጓችሁ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 4 роки тому +26

    አሰራርሽ ሆነ አነጋገርሽ ያምራል ምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ነሽ በርችልን

  • @ethio1822
    @ethio1822 5 років тому +229

    ምን አለ በዚች ምድር ላይ እናት ብቻ ሞት ባይነካት ማማ እወዶታለው ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @ኢማንአወልነኝኢማንየአወል

    የእናቴ ምግብ በጣም አምሮኛል በእጆቻ ከበላሁ ወደ 8 አመት ሆኖኛል ግን ናፍቃኛለች በጣም እስኪ እናቱን የናፈቀው ካለ ላይክ ግጩኝ ጓደኞቼ መልካም ቀን ለሁሉም የሀገሬ ልጆች በሙሉ።

  • @أمعبدالمجيدإنشاءالله

    መልካም እናት ለልጆቿ ጡሩን ነገር ያሰተምራሉ እናመሰግናል

  • @omerabdu8611
    @omerabdu8611 7 років тому +37

    አሪፍ ነው፣
    ሰአቱን እጠር አርጉት፣በጣም ረጅም ነው ።
    የበለጠ የሳምረዋል።

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 7 років тому +8

    ማማዬ ዶሮ አገነጣጠል አሳዩን የከብደኛል የኢትዮጵያን አገነጣጠል እድሜ ከጤና ጋ ይሥጠወት!!!!

  • @ፍቅርያሽንፋልያሽንፋል
    @ፍቅርያሽንፋልያሽንፋል 7 років тому +33

    ውይ ደስ የምትይ እናት እያንዳንድዋን ነገር በደንብ ነው እምታሳይው እጅሺን እግዛብሄርን ይባርከው

  • @taibahtaibah2820
    @taibahtaibah2820 4 роки тому +6

    ምርጥ እናት ምርጥ አስተምህሮ
    እጅሽን አይቆርጥመው በርችልን😘🌹

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Рік тому

    አመስግኜሽ አልጠግብም የኔ እናት ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ በአንቺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤

  • @fetiyasani7716
    @fetiyasani7716 5 років тому +44

    ዲስክ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን። የጤናቹ ጉዳይ ያስፈራል ሆሆሆ ምናይነት ጉድኞች ናቹ ለናታቹ ክብር የላቹም?????

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 роки тому

      አይገርምም አሁን ይሄ ምኑነው ዲስላይ የሚያስደርገው

    • @meseretshewaye247
      @meseretshewaye247 4 роки тому

      በጣም የሚገርም ለማሜዬ ጤና እረጅም እድሜ እንመኛኛለን ስራቸቸው ሁሉ እንከን አይወጣለትም

    • @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
      @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 роки тому

      እኔም ይገርሞኛል

    • @love-xg3ws
      @love-xg3ws 4 роки тому +1

      እኔም የገርመኝ ነበር ነገር ግን ኣዲስ ጀዋል የሚጠቀሚ የለ ማወቅ ነው

    • @halumhalum7844
      @halumhalum7844 4 роки тому

      Lakefhat atasebachw alamawak yewanal enem kze bafet like &deslike layechw alawqem bezu saw deslike aregy aqalaw

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 5 років тому +24

    እናት አለም ውድድድ እድሜ ይስጦት

  • @emeyabe1225
    @emeyabe1225 5 років тому +10

    እናት አለምየ እማይየ እርጁም እድሜ ናጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጣፍጭ

  • @sofialemayew6795
    @sofialemayew6795 7 років тому +2

    በጣም የሚደነቁ ማዘር ነወት። እኔ እኮ የሚገርመኝ። እርጋታቸውና። በዛውም። ኢኮኖሚም አቆጣጠብም ነው የሚያስተምሩት። አላህ ይጠብቅሽ ውዴ

  • @meronhailu1812
    @meronhailu1812 7 років тому +4

    ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን የጠፋብኝን የምግብ አሰራር በአዲስ መልክ ካንቺ ተምሬያለሁ የማላቀዉንም እንዳቀዉ እረድተሽኛል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።

  • @hanan4379
    @hanan4379 4 роки тому +2

    የኔ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 роки тому +3

    ወይኔ ማዘርዬ ጎረቤታችሁ በሆን ደስ ባለኝ እታዘዘወት ነበር ❤

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናታችን ዘመኖት የተባረከ ይሁን

  • @hallmeabofhg3015
    @hallmeabofhg3015 7 років тому +20

    አላህ ይያቆየሽ እኔንም አላህ ያሳውቀኝ የምሰራውን ሁሉ ያጣፍጥል ረበና

  • @ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ

    እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ማዘር እስኪ አብሲት አጣጣል (ሊጥ እደት ማቅጠን ) እዳለብን እደትስ ብናደርገው ያማረ እደሚሆን ትንሺ ትምህርት ይስጡን በጣም ነው ያምናመሰግናው ማዘርየ በርቱልን

    • @AaAa-xm1nd
      @AaAa-xm1nd 4 роки тому

      ማዘርየ በጣም እናመሰግናለነ👍

  • @As-hq8pg
    @As-hq8pg 7 років тому +30

    እማማ እግዚአብሔር ይባርኩት እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @monafjsjsj7852
    @monafjsjsj7852 7 років тому +2

    ማማየ በጣም እናመሰግናለን ይቀጥሉት በሌላ ኣይነት ኣሰራር ምግብ

  • @lalawtorres5781
    @lalawtorres5781 6 років тому +9

    U always remained me my mother
    May God bless you long live

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 6 років тому

    ማዘረየ ምራቅ ተሮሮጠ በውነት ግን ናፍቀሽኝ ነበር ካችይ ብዙው ትምርት ተማረነ በህጳንነት በስደት ለወጣነው በተይ እናመሰግናለን እድሜ ይጥሽበረችልን እማ።

  • @edenlegesse8091
    @edenlegesse8091 4 роки тому +6

    I learned so so much from you Emama. So proud of watching you. You motivate me to cook more and everything I make following your recipe is is making me look so balemoya. Thank You so much. Tena yistilin. I tell everyone about you.

  • @ruhamaalebachew-o7k
    @ruhamaalebachew-o7k 9 місяців тому +1

    Betam betam betam amesegenalehu

  • @azebchuchu9253
    @azebchuchu9253 6 років тому +12

    እናታችን ከልብ እናመሰግናለንያወቁትን ማሳወቅ እጅግ በጎነት ነው/

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 Рік тому +1

    Tanks God bless you long age for you

  • @malhabesheb4260
    @malhabesheb4260 7 років тому +71

    ውይ ማዘርየ ባለሙያ አደረጉኝ ሰርቼ ቆንጆ ነው ማን አስተማረሽ ሲሉኝ ማዘር ያዳነ እናት ብየ ስናገር ቀልዴን ይመስላቸዋል ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጥልን የባረኩ

    • @zinaata9927
      @zinaata9927 7 років тому

      wwwwwwww

    • @hessemuhammed3521
      @hessemuhammed3521 7 років тому

      m alhabeshe B 6yamral mamay

    • @madenahosen7464
      @madenahosen7464 6 років тому +2

      m alhabeshe B m alhabeshe B m ልሞከረውደ እኔም ማር በነገራችን ላይ ሞያ የለኝም ግን እሁን እማራለሁ

    • @madenahosen7464
      @madenahosen7464 6 років тому

      m alhabeshe B። ከቲማቲሙጋ ያደረገችው የሚፋጅ ቃሪያ ነው ውይስ የማይፋጀውን

    • @rehimamohammad3616
      @rehimamohammad3616 6 років тому

      +madena Hosen የሚፋጂ

  • @ለፍቅርህሟቿነኝ
    @ለፍቅርህሟቿነኝ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን በጣም ያምራል ታጀማመርሽ

  • @kalkidanniguse7404
    @kalkidanniguse7404 7 років тому +3

    Great 👍 mother God bless you n protect you

  • @ermilove685
    @ermilove685 7 років тому +1

    ብጣዕሚ ኢየ ዘመስግነክን ማማ አዳኔ ዕድሜን ጥዕናን ይሃብክን ካብ eritrea

  • @mahilove5598
    @mahilove5598 7 років тому +4

    እማየ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @vhuhhh8197
    @vhuhhh8197 7 років тому

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን እናታችን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ግዜና ሁሉ ነገራችሁን መሥዎት አድርጋችሁ በማሥተማራችሁ በጣም መልካሞች ናችሁ

  • @yosanhagos4869
    @yosanhagos4869 6 років тому +4

    You are perfect teacher really. It will be nice if you wear " white cloth "as any chief wearing while they are presenting. Good job !!!! Keep it up

    • @aliaal8555
      @aliaal8555 3 роки тому

      🥰💘💘❣❣💔

  • @በእናትአለም
    @በእናትአለም 4 роки тому +2

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን።

  • @mulusharew3107
    @mulusharew3107 7 років тому +7

    በጠም ነው እንደዚህ አይነት ትምህርት ነገር ማየት ደስ የሚለው ፡፡እግዛብሄር ጤና እድሜ ሠላምን ፍፍቅር እመኝለዎታለሁ ፡የማላልፈው ነገር አባባ ተስፋዬን አሰታውሳቸዎለሁ ፡በብዙ ነገር ፡

    • @yabsrashemels6724
      @yabsrashemels6724 6 років тому

      Mulu Sharew እናመሰግናለን

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Mameya kefosehen anesema yesedet enatacehen nesehe

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Enatea zelaleme norelge ewdesehealhu

    • @melatmelat5311
      @melatmelat5311 5 років тому

      እማዬዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከይቅረታ ጋረ ትንሽ እጠረ እያደረግሽ አሳይን

  • @zawdezawde6382
    @zawdezawde6382 6 років тому

    ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጠወት በጣም ምርጥ አሥተማሪ ነዎት እናመሠግናለን

  • @nani969
    @nani969 5 років тому +21

    የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ያረብ ማሻ አላህ ተባረክላ💔💔💔

    • @vgdgfhh2588
      @vgdgfhh2588 2 роки тому

      የኔ እናት😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እናታችን እድሜና ጤና አብቶ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ በጣም ነው የምንዎድዎት አብሶማ ለኔ ምን ያህል እደሚጠቅመኝ ምንም አይነት ሞያ ሳልችል ነው ካገር የወጣውት እናም የአምላክ ፍቃዱ ሆኖ አገሬ ስገባ አልቼገርም ማለት ነው በጣም ደስ ብሎኛል ከልብ እናመሠግናለን

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 років тому +9

    የእማማ ባል ታድለዋል ባለሙያ ሚስት ደስ ይላል መሸአላህ

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    ማዘር ፈገግታችሁ ብቻ ይበቃል እርሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ልክ እደ አያቴ ፈድሻ ናችሁ💋❤

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 7 років тому +3

    ማሚኢ እናመሰግናለን እድሜ ይስጣቹ

  • @misssyoumyfamly4616
    @misssyoumyfamly4616 6 років тому +1

    የኔ እናት እዳው አችን የወለደች እናት ጀግና ናት እጅሽን ከሰው አይን ይጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @netsiyemklewa9248
    @netsiyemklewa9248 6 років тому +3

    ማማየ እድሜና ጠና ይስጥሽ እጅሽን ይባረክ እስካሁን ድራማ እና የማይ ረባ ዎሬ እየሰመው ግዜየይን እያባከንኩ ነበር ለካ ስት ሞያ ኣለ እዚ ካሁን ብውሃላ ከናንተጋ ነኝ በዛላይ እናቴን ኣስታዎስኳት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እናቶች❤😍😗💋💋💋💋

    • @martiethiopiawit7819
      @martiethiopiawit7819 5 років тому +1

      Netsi እኮ እኔም እንዳንቺው ማር አሁንማ አገኘዋቸው ክክክ

    • @netsiyemklewa9248
      @netsiyemklewa9248 5 років тому

      @@martiethiopiawit7819 እንኳን ደስ ኣለሽ ማር

  • @ሀዚሙንለዛትጥፍጥናቆራጩሞ

    ዋው ማዘርየ ቆይ ሰርቸ አላውቅም ልክ እንደናታችን አድርጌ እሰራለሁ ጣሙን ከቀመስኩት ቡሀላ እናገራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ከታች ያነበብኩት ነገር ቢኖረኝ እትናን አሳይን እትናን ስሪልን እምትሉ ልጆች በሌላ በኩል አለ ተመልከቱ

  • @omuabdurezak3154
    @omuabdurezak3154 7 років тому +8

    ማሚ እኔ ሰርቸው ነበር በጣም ይጥማል እደሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 4 роки тому

    Tebarki ema Egeziabher erjim edema ke tena gar estesh

  • @Soso-wb4qv
    @Soso-wb4qv 7 років тому +124

    #እማማዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ከልብ እናመሰግናቸዋለን ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ በጎነት ነው l #respect you mom

  • @lmlm2473
    @lmlm2473 7 років тому

    ማዘርዬ፡እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛሎት

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 7 років тому +3

    We love ❤️ you mommy we learn a lot of things from you

  • @EriZaraTech
    @EriZaraTech 7 років тому +1

    What is it called in English the one u put a spoon something the last one you said in Amharic (እርድ) something thx

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 років тому +68

    እናመሰግናለንእ ስኪ ስለ ዶሮ ለምን አታሳዩንም እኔ ከምሠራቸው ምግቦች ሁሉ ደሮ አሰራር ትንሽ ይከብደኛል በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @hasinadilsebo7857
      @hasinadilsebo7857 7 років тому +2

      ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ asayetalche eko falegiwe videowen

    • @hasinadilsebo7857
      @hasinadilsebo7857 7 років тому

      ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ asayetalche eko falegiwe videowen

    • @Tube-uk3zi
      @Tube-uk3zi 7 років тому +1

      ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ
      ሰርተዋል ሀቢበቲ ወደ ታች እይው

    • @saadhamina3157
      @saadhamina3157 7 років тому +1

      ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ eht yedoro aserar asaytewal yedoro aserar bleshi safina ymetalshal

    • @የፍቅርሰባኪነኝ
      @የፍቅርሰባኪነኝ 7 років тому +1

      አኢሻ ቢንት ሙሀመድ አልሀምዱልላህ ሙስሊም ነኝ ጀዛ ከአላህ ኸይር እህቴ

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 7 років тому +2

    በጣም እናመስግናለን እናታችን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቆት

  • @ijijuijiju3102
    @ijijuijiju3102 7 років тому +14

    በልጅነቴ አላጋጭ ነበርኩኝ ሙያ ለመማር አሁን ልብ ስገዛ አንችን አገኝሁ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 3 роки тому

    Thanks so much for your video, skill and knowledge and experience. You are nice and skilled God bless you. From tigrayns USA. Thanks.

  • @እግዝኣብሄርጋሳየይዩ
    @እግዝኣብሄርጋሳየይዩ 7 років тому +12

    በጣም ነው ደስ ያለኝ።እግዛኣብሄር ይስጥልን።ሚን ኣለ ሁላችን ኣበሻዎች ኢንደዚ ለራሳችን የምጠቅም ነገር ብንማርበት በፈስቡክ ኢና ሌላ ነጎሮች ከሚንሳደብ።

  • @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ

    እማ የኔ ናቆት እጂሁ ይባረክ ደስ የሚል ሳዩት ብቻ ያጠግባል

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ

    እማመየ የእንጀራ እናት ተብየዋ የከለከለችኝን ሞያ ከእረሠወ አገኝቻለሁ እግዚአቢሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጣና ጋር ይሠጥልን
    እፍፍፍ የምወድው ምግብ ነው
    ግን እጅወን እንዳያቀጥለወት ጬረቅ ይጠቀሙ

  • @SenayitSerebe
    @SenayitSerebe Рік тому +1

    የእኔ እናት እርጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @NORAHAJ
      @NORAHAJ Рік тому

      ማሻኣላህ❤❤❤❤❤

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 7 років тому +10

    I made birz and surprised my friends and some of them cried....you have no idea what kind of impact you're making in our lives.

  • @tsgeassefa6056
    @tsgeassefa6056 7 років тому

    enamesegnalen emaye edmena tena yistwot

  • @ሮዛባቡሽሮዛ
    @ሮዛባቡሽሮዛ 5 років тому +5

    ማዘር እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ኮመት መፃፍ አሎድም መዳሜ ምድነዉ የምትበሉት ሀገራችሁ ሥትለኝ ያችን ቢዶዎ አሣየሀት ከዛ አድናቆታ የተለየነዉ 😍😍

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 років тому

      ክክክክ....እኔ.ምን እንዳሳየሆት ትቂለሽ...እንጀራ.አሳየሆት

  • @taibahtaibah2820
    @taibahtaibah2820 4 роки тому

    ሁሉም ነገር እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እንድ ነው አገላለጽና አስተምህሮ ካሉ
    ያለኝ አስተያየት ለአልጫ ዘርጋ ያለ መጭለፊያ ብንጠቀም ለአቀራረብ ምቹ ይመስለኛል

  • @እሙአህመድየራያዋ
    @እሙአህመድየራያዋ 7 років тому +4

    እድሜና ጤና ይስጥወት በጣም እናመሰግናለን የደሮ አገነጣጠልን ብታስተምሪን

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf 7 років тому

      Zinat 000 አለ መር ፈልግው

    • @mulumu8224
      @mulumu8224 7 років тому

      amargn yeni Enat

  • @cellcelmoi7514
    @cellcelmoi7514 3 роки тому +1

    😳☹️ዲስ ላይክ የምታረጎት ግን ጤነኛ ናችሁ ሙያ መልመድ ጥሩ ነው 🥰😘😘እማማዬ እጅወት ይባረክ እዴሜወትን ያርዝምልን 🥰🥰🥰❤️❤️🇪🇹🇪🇹👸👸👸👸👸

  • @ethio1822
    @ethio1822 5 років тому +8

    ግን እሄን ቪድዮ ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ጤነኛ ናቹንን?

  • @አህለንቢከያረመዳን
    @አህለንቢከያረመዳን 7 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ሰርቼ በላሁ ባጣም አሪፍ ነዉ ማዘር

  • @rahelyemane3818
    @rahelyemane3818 7 років тому +7

    I love your cooking so much, everything looks so delicious, so yummy!!! I'd like to remind you to change the battery for either your fire detector or your carbon monoxide detector, I always hear it beeping in the background during your filming,
    Amesegnalehu

  • @helenkonjo9834
    @helenkonjo9834 7 років тому

    ዋው ማሚ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selammoe5996
    @selammoe5996 7 років тому +26

    ውይ ማሚ አመላችን እኮ ገደለሽ ዝም ብለሽ ስሪ ለማስረዳት አትድከሚ የሚፈልግ ይስራ ይማይፈልግ ይተወው አትስሚአቸው ከመማር አቃቂር ማውጣት እኖዳለን

    • @galaxy4134
      @galaxy4134 7 років тому

      Selam Moe ሸኩረን፣የማመ

  • @መታገሠዋጋአለውእግዚአብሔ

    ውይ እናታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ እናት ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ♥♥♥

  • @ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ

    አናመስግን አለን ግን ስለቅቤ ማጠር ብታስተምሩን ደስይለናል

    • @Tube-uk3zi
      @Tube-uk3zi 7 років тому

      ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ
      አለ ሀቢበቲ ግን በሌላ ፔጅ ነው።ያየሁት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 років тому +5

      Hi ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ ale felgiw

    • @ዕንቁዬ
      @ዕንቁዬ 7 років тому

      ከዚ በፊት ቀርቦል ጀሚላ

    • @saburasaburazebura7649
      @saburasaburazebura7649 6 років тому

      ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ እረ የቅቤንስ ማጠር እኔንም ብታሳውቁኝ ደስ ይለኝ ነበር ማዘር እናመሰግናለን

  • @aaaaaa9246
    @aaaaaa9246 2 роки тому

    ዋው እጂሽ ይባርክ ማሚዬ እርጂም እድሜ ከጤጋር ይስጥሽ

  • @በቃሉበላይነሽ
    @በቃሉበላይነሽ 5 років тому +7

    ዋው ጭራሽ ውሀ አታረጊም እናቴ ጠግቢያለው እርግጠኛነኝ ሲጣፍጥ

  • @bareatebareate7361
    @bareatebareate7361 7 років тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እማ ምን እንደምልዎት ቃላት ያጥርኘል አለሀ ርጅም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥዎት

  • @eafdfddrh6426
    @eafdfddrh6426 7 років тому +13

    ደህና ዋሉ ማማ የዱለት አሰራር ያሳዩን

    • @rtyy6277
      @rtyy6277 7 років тому +9

      እማማ።በርካ ዩሁኑ እኛ እድልሆናና በልጅነታችን ተሰደን ከቤተሰቦቻች ሙያ አልተማርንም። ነበር

    • @sikosilo2644
      @sikosilo2644 3 роки тому

      @@rtyy6277 ትክክክክል

  • @HASANKhan-vu2ff
    @HASANKhan-vu2ff 6 років тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሺ እጅሽ ይባረክ የኔ እናትዋየ

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 7 років тому +9

    my allah give you long life mother

  • @grmawit4568
    @grmawit4568 7 років тому

    እናመሰግናለን ማዘር እችን ምግብ በጣም እፈልጋት ነበር ለማወቅ

  • @bezaayenew8131
    @bezaayenew8131 7 років тому +14

    ውይ እግዛብሔር የተመሠገነ ይሁን እማየን በማግኘቴ ባለሙያ ሴት ሁኛለው ድሮ እናቴ ያስተማረችኝን እድሜ ለአረብ ሀገር እረሥቸዋለው በጣም እናመሠግናለን ማማየ በነገራችን ላይ ጏደኞቸ ይችን ምግብ ሠርተን መብላት እንችላለን ግን በኩብዝ እንጀራ የለም

  • @Wello1345
    @Wello1345 Рік тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እማ ❤❤❤❤

  • @naseaswwn3778
    @naseaswwn3778 7 років тому +24

    እማየ መሻአላህ ብያለሁ እሽ እደዚህ ምጥን አድርገሽሽ እደምሰሪው አላህ ምን ይሳነዋል ቀጥያውንመገድ ይመልስሽሽያርብ

  • @fadiasafaw4980
    @fadiasafaw4980 7 років тому +2

    አመሰግናለሁ ማምዬ ይህ ቪድዮሽ ጠዋት አይቼው ልክ እንዳንቺው ሰርቼ ዋው እጅ ያስቆረጥማል እንጂ ላመሰግንሽ ነው የመጣሁትኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @madenahosen7464
      @madenahosen7464 6 років тому

      Fadia Safaw ሽንኩርቱ ቀዩም ቢሆን ችግር የለውምደ

  • @ፍቅርነውጠላቴሀዩ
    @ፍቅርነውጠላቴሀዩ 7 років тому +16

    fb ለይ ለነ በዩሽ ለጨፈሪዎች ብተሰይልን አሪፍ ነበር በዘለይ ከምጨፍሩብን እንዳንቺ ብያስተምሩን አርፍ ነበር እነማሰግናለን ማማ

    • @dddd7851
      @dddd7851 6 років тому

      ማዘርየ. እናመስግናለን

  • @Yohannes_Fikadu
    @Yohannes_Fikadu 6 років тому

    ማማ የእኔቆንጆ የምትሠራው ነገር ተመችቶኝል እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +9

    waw ማሚየ ያልኩሽን በመሥራትሽ ደሥ ብሎኛል አላህ እድሜ ጤና ይሥጥሽ

  • @martimartilove5997
    @martimartilove5997 7 років тому

    ከልብ ህናመስግናለ እድሜዎት ከፉ ይበል ተባርህኩ

  • @sologet2541
    @sologet2541 7 років тому +20

    ተባረኪ ማዘር እኔም ካንቺ ተምሬ ሀሪፍ ክትፎ ሰርቼ በልቺያለሁ

    • @soofiyasoofiya2795
      @soofiyasoofiya2795 6 років тому

      ጥሩ.ነበር.ግን.ማዘርየ.ብዙ.ደቂቃ.ነው.ለመቀነሳ.ምክሩ

  • @እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት እናት ይብዙልን

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 7 років тому +5

    ጥሩ ነዉ ሥአቱ እረዘመ

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 7 років тому

    Matherya betam Nw menamsgenwat edamna tan yadelwat enatalm

  • @እሙሂክማ-የ1ጀ
    @እሙሂክማ-የ1ጀ 7 років тому +4

    ማሻአላህ ማሚ
    ግን ደቂቃው ባይበዛ

  • @aad5351
    @aad5351 7 років тому

    enamesegnalen enat allah edeme ena tena ystln

  • @selamselam6892
    @selamselam6892 7 років тому +4

    እናመሰግናለን እናታችን ግን አቤት ይች ደቂቃ በጣም ረዘመች
    10 ደቂቃ ይበቃል
    ለማሳጠር ሞክሩ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому +1

      በደብ እያስረዱ ነው የሚሠሩት ጭምር ጭምር አያደርጉም ውይ ሢመቹኝ እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @fikiretlov4865
    @fikiretlov4865 7 років тому +4

    mathaer betame new emenamesg neh egezabiher tena edmi yesitelq❤❤❤

  • @ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ

    በጣም የምወድሽ የማከብርሽ አመሰግናለው

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም

    ባለሙያ አረግሺኝ እናቴ ልዑል እግዚአብሔር እድሜሽን እንደ የማቱሳላ ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ6አ

    ስአቱ ግን በጣም በዛ አጠር ቢል

  • @איילאייל-ס6ע
    @איילאייל-ס6ע 7 років тому +2

    እናታችን እግዚአብሔር. እድሜና ጤና ይስጦት. የሚይስተምሩት ሙያ በጣም ረድቶኛል አመሰግናለሁ. ❤❤❤❤