Ethiopian Food - How to Make Tikil Gomen be Dinich - ጥቅል ጎመን በድንች አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 168

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +2

    የጥጥ ንድፍሽንና የጎመን ቅርድሽን ....... የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ያድልልን 😢❤

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 роки тому +9

    ብዙ አይነት የምግብ ዝግጅትን ከተለያዩ ስዎች ተከታትያለሁ እንደእርስዎ ባለሙያ ቆፍጣና አላየሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 👍

    • @RMetica
      @RMetica 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 5 років тому +23

    ድርብብ ያሉ እናት እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏼

  • @etaferawdamtew7628
    @etaferawdamtew7628 3 роки тому +6

    ማዘርዬ አቦ አገላለጽሽ የማስረዳት ብቃትሽ በጣም ይደነቃል።የእናትነት ለዛሽም ደስ ይላል። ይላል።ስወድሽ።

  • @judytsegu5553
    @judytsegu5553 5 років тому +4

    እማዬ የሁላችን እናት ደግ እናት
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq 2 роки тому +2

    Thank You dear Mom
    UA-cam የማንም እንቶፈንቶ መዘብዘቢያ ብቻ ሳይሆን እንደዚህ አይነት የዕለት ከዕለት ኑሮን የሚያቀልና የሰውን ህይወት የሚቀይር ተጨባጭ ክህሎት ማስተማሪያም ይሆናል
    እድሜና ጤና ይስጥሽ Mother
    Respect🙏🙏

  • @hirutfeseha726
    @hirutfeseha726 5 років тому +7

    ጥሩ ሙያ ስላስተማሩን እናመሰግናለን 💞🙏🙏🙏

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 5 років тому +2

    ማዘር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት

  • @martaethopia3326
    @martaethopia3326 5 років тому +1

    ማሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @yeshiharegnigus5745
    @yeshiharegnigus5745 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን እማዬ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ማሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኛ ባለ ሞያ እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 5 років тому +6

    ያምራልማሚእድሜናጤናይስጥልን

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 3 роки тому +1

    የኔ እናት እናመሠግናለን 🌷

  • @selamydengellegi2586
    @selamydengellegi2586 5 років тому +2

    እፍፍፍፍፍፍ የእናቴ እጅ ናፈቀኝ ማዘር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 3 роки тому +2

    መልክይኑረእይ ሞያ ተዩቱብ እናመሠግናለን መምየ🌹🥀❤

  • @ሚፍታህአህመድ
    @ሚፍታህአህመድ 5 років тому +1

    በጣም ያምራል ማዘርየ እርሜና ጤናወን ያብዛለወት

  • @emuyemu4292
    @emuyemu4292 5 років тому +3

    እናመሰግናለን እድሜ ለእርስወ ባለሙያ ሆንን❤❤❤

  • @يختيحت
    @يختيحت Рік тому

    ምርጥአሠራርእማየ👍👌

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +5

    እማዬ የሁላችን እናት ዬቱብ እንዲህ እንዳሁኑ ብዙ ቻናሎች ሳይኖሩን ምግብ አሰራር ቅድሚያ ከጀመሩት አንች ነሽ መካሪአችን በአንች ስንቱን ተማርሁ ።ሌላው ቀርቶ የልጅ አያያዝ አመጋገብ ሳይቀር ደግ እናት
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።
    በጣም ቆንጆ ጎመን ነው እማዬ እጅሽ ይባረክ በሚገባን መልኩ ስለምታብራሪልን አመሠግናለሁ ።

  • @maremaru
    @maremaru 5 років тому

    እናመሰግናለን ማዘርዬ እጆት ይባረክ

  • @ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11

    ምርጥ አሰራር ማሚ

  • @ኡምሀምዛቁረትአይኔሀቢቢኡ

    እማየ የኔ ባለሙያ የኔ ጎዳዳ የምትሰጪው ትምህርት ሁሉ ደስ ይለኛል ይመችሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому +3

    ማማዬ... ጠፍተሽብን ነበር እናታችን
    እጅሽ ይባረክ 🙏👑💚💛❤️

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ

    እማ እናመሰግናለን 👍 ❤️ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 5 років тому +3

    የተጠበሰ ካሮት ቢጨመርበት የበለጥ ያምራል ማሚ ውድድድድ 💋💋💋💋💋💋😍

  • @yihenewdamtew9023
    @yihenewdamtew9023 3 роки тому

    ማሚ እድሜ ይስጥልኝ Thank you

  • @yordanosberehe4357
    @yordanosberehe4357 5 років тому

    Yeset balemoya nesh tebarekilign.

  • @SSs-ix5tt
    @SSs-ix5tt 18 днів тому

    መሻ አሏህ የኔ ናት እዲሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MillionZenebe
    @MillionZenebe 5 років тому +8

    This is lovely, thank you for doing this :)

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 років тому +4

    እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 8 місяців тому

    Mother, you are a Legend!! I saw it all which I normally dont do this days.

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 років тому +2

    እማየ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውለወት

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    የኔ እናት እናመሰግናለን 😢እማ ናፈቀች

  • @Hailu-Etissa-Debissa
    @Hailu-Etissa-Debissa 4 роки тому

    Thank you very much, you did very good !!

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 9 місяців тому

    Mother በጣም ኃይለኛ (ግበዝ ) ነሽ.

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 Рік тому

    የእኔእናት እድሜ ይሰጠዉትእ እዉነት

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 2 роки тому

    እኔ ያለሁት ቶሮንቶ ነው እግር ጥሎኝ ጥቅል ጎመን አሰራርሽን አይቼ ከአደብሽ፣ ከንፅህናሽ፣ ከአሰራርሽ ጉደኛ ነሽ ባለቤቴን ነይ እይ ስል ጎበዝ ሴት ናት አለችኝ በነገራችን ላይ ባለቤቴም ሙያ አላት Thank You ብያለሁ

  • @eikmaasefa9933
    @eikmaasefa9933 5 років тому

    ያምራል መሚ እናመሰግናለን

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 4 роки тому

    እድሜናጤናእማማ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 роки тому +1

    You are a very intelligent cook!!!

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 років тому +1

    ማሚዬ እናመሰግናለን 😍😍😍😍

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ

    ማዘርየእድሜከጤናጋርይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @legal_beagle5294
    @legal_beagle5294 Рік тому

    Mama's kitchen is super clean! I'd eat anything she cooks!!!

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 років тому +2

    ማማዬ ይጥማል እድሜና ጤና ይስጥሽ !
    እኔም ያረብ አገር ምግብ አየሰራሁ አሳያለሁ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 років тому +1

      እስከዛሬ እንዴት አላየሁሽም የምግብ ቻናሎች ምንም አያልፉኝ ነበር ምግብ ማየት ውስጤ ነው ወዴቤትሽም መጥቻለሁ አብሽሪ

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 років тому

      @@myfullhope1272 በሽርክ አላሁ ፊ ጀና

    • @ትዳርማገናኛቲዩብ
      @ትዳርማገናኛቲዩብ 5 років тому

      ደደ

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub Рік тому

    Enate yemiteseraw alicha tikil gomen b denich betam neber yemiwedew .....enate baleshebet betena nurelign fetare edmeshin yarezemew ❤❤❤❤❤ ewedeshalew 💞😢💞

  • @aliali3438
    @aliali3438 Рік тому

    ምርትእናት❤❤❤❤❤

  • @nameyoutube4480
    @nameyoutube4480 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ማዘር ❤

    • @zenudalali8489
      @zenudalali8489 5 років тому

      እናመሰግናለን እጀወን ይባርክልን

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 2 роки тому

    ድንች ለመጥበስ የተጠቀሙበት ዘይት ይጠቀሙበታል እንዴት ነው

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 років тому

    የሚጣፍጥ ሠራሁ ተባረኪ

  • @እግዚብሔርመልካምነው

    እማ እናመ.ሰግናለን

  • @sabasaba3921
    @sabasaba3921 5 років тому

    እድሜና ጤና ይስጥሽ 👍👍

  • @rahmaqueen7333
    @rahmaqueen7333 5 років тому +3

    እናመሰግናለን እኔ ብዙ ሙያ ተማርኩ ከእርሰዎ ❤️

  • @fanosfanos2212
    @fanosfanos2212 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ማማየ በከሰል መስራት አይቻልም በጋዝበቻነው። ከሰልመቀነስ መጨመር አይቻልም የሳቱን ሀይል ስቶቨም እደዛው ውሀእየጨመርን እንስራ

  • @selameyebelayelje2629
    @selameyebelayelje2629 5 років тому

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት♥

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +5

    ማማዬ እድሜ ይስጦት ባሳዬኝ መሰረት ሰርቼ በላው ።እንደ ኢትዮጵያ ባይጣፍጥም

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 5 років тому +2

    Yene leyu memhera nurlien e.r ergem edema Tina yesetesh mame fikir ❤❤

  • @ekrambirgu9099
    @ekrambirgu9099 5 років тому

    ጤናዎ ብዝት ይበል እማማ

  • @yetemwork4096
    @yetemwork4096 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እኔ ሰርቸው በጣም ቆንጆ ሆኖአል በጣም አመሰግናለሁ
    ❤❤👍
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hussnh8893
    @hussnh8893 6 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @hiruthagos6009
    @hiruthagos6009 3 роки тому

    Thank you so much

  • @ሽቱዘይኑሽቱ
    @ሽቱዘይኑሽቱ 5 років тому

    እናመሰግናለን ማዘር ግን ካሮት ቢገባ የተጠበስ ማዘር

  • @almazasayn2624
    @almazasayn2624 5 років тому

    ዉይ፣የኔእናት፣በጣምነው፣የሚያምረ፣ቀጥይበት

  • @እየሩሳሌምጓልቅዱስገ-ደ3ጐ

    Emaye yene nat edmena tenawn ystot Egziabhier des mtlu enat

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 років тому

    እንኳን በሠላም መጣሽ ማሚ

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 роки тому

    አመሠግናለሁ የኔ እናት ወይኔእድሜ ይስጥልኝ

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 5 років тому

    ማም ተባረኪ

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 5 років тому +1

    I love veggtables specially የሀበሻ ጎመን በየቀቀኑ ብበላም አይሰለቸኝም

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 років тому +17

    ማዘርዬ እንመሰግናለን ግን ምርር ብሎኛል ሁሌም ከ ሽንኩርት ጋር እየተላቀሱ ምግብ መስራት

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 роки тому

    Betam newu yemiamrewu enatachin

  • @ayni2800
    @ayni2800 5 років тому +3

    እናቴን መስልሽኝ ሽ አመት ኑሪልን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому +2

    ዋውው በጣም ያምራል

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 5 років тому +1

    It looks so good thank you mama !

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 4 роки тому

    I love mum you are unique

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 років тому +5

    ከዛሬ ጀምሮ እከታተለወት አለሁ አገሬ ልገባ እያሰብኩ ነዉ ማዘር

  • @adanebezabeh2334
    @adanebezabeh2334 5 років тому

    በሚተላለፉት ቪዲዮዎች ደስተኛ ነኝ። የጥብስ አሠራር ቪዲዮ ቢዘጋጅ ደስ ይለኛል።።

    • @be8cab
      @be8cab 5 років тому

      አለ የተዘጋጀ ፈልግፕው Just look under video's.

  • @ashuniniashujr3999
    @ashuniniashujr3999 3 роки тому

    ሚስቴ ይሄንን አስስራር አይታ ፍታኝ ምን ትጠብቃለህ እያለችኝ ነው 😂😂

  • @ጊዮርጊስሰማዕት
    @ጊዮርጊስሰማዕት 5 років тому

    ኩሩምባ ወጥ ሲሰራ ድስቱ አይከደንም ምክንያቱም ውሀ ይተፋል በተቻለ አቅም heat high ላይ አድርጎ እጅ ሳያሳርፉ ማማሰል ጥሩ ነው

    • @zenayfekadu275
      @zenayfekadu275 4 роки тому

      ደስታዬ .ጥሩ ሙያ እዳለሽ አውቃለሁ በርቺ ።

  • @medinamohammed6643
    @medinamohammed6643 5 років тому

    Thank. you. mama

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 років тому

    የኔ እናት ከይቅርታ ጋር የጠጅ አጣጣል አስተምሪን ሰላም ለእናቶቻችን ያብዛልን

    • @bonigirma5021
      @bonigirma5021 5 років тому

      ገብተሽ እያ ከዚህ በፊት ሰርታዎለች ማሚ

    • @ማሂጎንደሬዋ
      @ማሂጎንደሬዋ 5 років тому

      @@bonigirma5021 አመሰግናለሁ የኔ ማር

    • @bonigirma5021
      @bonigirma5021 5 років тому

      ምንም አይደል የኔ ዉድ

  • @destasisay7252
    @destasisay7252 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ she amet nurelne mameye 💕💕💕💕💕

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 роки тому

    ሰላም አማማ ምነው ጠፉ በሰላም ነው ♥️🙏

  • @almazhailu6464
    @almazhailu6464 5 років тому

    Hi mumya you put a lot of salt

  • @وليد-ع5م9ص
    @وليد-ع5م9ص 5 років тому

    ስወድሽ ማማዬ

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 5 років тому +1

    Mamaye gobaze ❤❤❤

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 роки тому

    ተባረኩ እናታችን እነዚህን እናት ሳይ ሆደ ይባባል አያቴን እየመሰሉኝ😪😥

  • @aminatbentaumi1459
    @aminatbentaumi1459 5 років тому

    ማዘርየ ድንችቱን ስንጠብስ ግን ዘይቲቱ አትቻልም😉

  • @accesstelecom5050
    @accesstelecom5050 5 років тому

    ኑሪልኝ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 років тому +5

    ማሜዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @rozisisay720
    @rozisisay720 5 років тому +1

    ፐፐፐፐፐፐ ሙያ ብሎ ዝም ድንቹን ገና ስትሸቸሽነው ከዛ ቀጭኗን መልሳ ከድንቿ ላይ ስትልጥ ነው የወኩት እናቴ አስተምራኛለች ጎረቤትም ሙያ አለኝ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    የኔማርሥወድሥ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 років тому +3

    ለምን ተለቅ ባለ ድስት አይሰራም? መጥበሻው አንሷል

    • @misgual
      @misgual 5 років тому +1

      Tinsh teshewedu mother gin melgna nachew...👩‍🦱😁👌🏿

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 роки тому

    Hiii ok

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 років тому +1

    ቀይስርን ደግሞ አሳይን እናታችን ከጥቅል ጎመን በላይ ነው የምወደው

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 5 років тому

      እማ እረጂም እዱበሚ ይሥጥልን

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 5 років тому +1

    👍

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 років тому

    አለን ማማዬ እርስዎስ እንዴነዎት ?

  • @yakalllb9641
    @yakalllb9641 4 роки тому

    እናመሰግናለን፣በቃ ዛሬ ጥቅል ጎመን በድንች አለቀልሽ!!

  • @zedkonjo7678
    @zedkonjo7678 5 років тому

    Mamaye enamesegnalen

  • @እራህመትወሎየዋ
    @እራህመትወሎየዋ 2 роки тому

    እሠይ እማየ ሠወድሺ ወላሂ

  • @askaleabedo3176
    @askaleabedo3176 5 років тому

    Mamaya endat not nafekugn ager bat slehonku bzum alaym

  • @tringokifletube2859
    @tringokifletube2859 5 років тому

    Mare❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘