Ethiopian Food - How to Make Shiro be Kuwanta - የሽሮ በቋንጣ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @salesale314
    @salesale314 4 роки тому +1

    የኛ አስተማሪ እውነት ልዩ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ አላህ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ስታብራሪልን በጣም ያስደስታል እናመሰግናለን

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 4 роки тому

    ማሚዬ በጣም እወዶታለሀ ምግብ የምሰራው ከእርሶ እያየሁ ነው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Abbay_special_recipe
    @Abbay_special_recipe 4 роки тому +5

    Mother, pls teach us any thing we always ready for you, thank you 🙏, we love you happy new year mother, you are smart and genius

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሶት እናታችን መልካም የሰላም የጤና ዘመን ይሁንሎት የተቀመመ ሽንኩርቱን አሳዩን

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 4 роки тому

    እድሜ ይስጦት የኔናት !

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 4 роки тому +2

    Thank you very much for teaching us how to make our Ethiopian delicious cultural food. We are proud of you!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የምወደው ምግብ
    አትጥፊብን እማዬ
    አመሰግናለሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 роки тому

    እንካን ለአዲስ አመት አደረስዎት ማዘርዬ ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ነው የምናመሠግነው

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 роки тому +2

    እናታችን በርቱልን ስወደዎት😍

    • @abdulazizthehabesha4855
      @abdulazizthehabesha4855 4 роки тому

      ተውፊቅ ሙያህን አይቸዋለሁ ከዚህ እያየህ ነዋ አራዳ

    • @صالح-ش7ز
      @صالح-ش7ز 4 роки тому

      እኔደሞአንተንወድጀሀለሁ

    • @LijTofik
      @LijTofik 4 роки тому

      @@abdulazizthehabesha4855 😂😂

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 роки тому

    Ejee yebarke , mamaye , enamsegenalene

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +2

    እናመስግናለን እጁት ይባርክ
    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 4 роки тому

    Thanks mamaye🥰

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 роки тому

    Thank you mama .

  • @sofyamohammed3198
    @sofyamohammed3198 4 роки тому

    Waw enatachin endet newet enamesegnalen

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 4 роки тому

    ማማየ እናመሰግናለን እደሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 4 роки тому +1

    This is delicious ❤

  • @gghjhhvvhbbbhb4949
    @gghjhhvvhbbbhb4949 4 роки тому

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +1

    እኳን ደና መጡ እናቴ
    እኳን አደርሶት ላዲስ ዘመን
    ዘመኑ የጤና ይሁኑሎት ከን ቤተስቡት
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 10 місяців тому

    Moya ke tsebay ena emebetnet gar❤

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 4 роки тому

    ምርጥ ወጥ ነው ማማዬ

  • @madinahamzajmaah9079
    @madinahamzajmaah9079 4 роки тому

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому +2

    አንኳን ደህና መጡ፤ መልካም አዲስ አመት

  • @reemalreem4962
    @reemalreem4962 4 роки тому

    ማማየ እረጅም እድሜና አፊያ ይስጥሺ 🥰😍💫እናቴን ትመስሊኛለሺ ማሚ😍💫💖

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому

    ማሚዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @shu-shu2702
    @shu-shu2702 4 роки тому

    We need English subtitle

  • @ወሎይቱብ
    @ወሎይቱብ 4 роки тому

    ማሚ ቆጣእዴትነው የሚሠራው ውጭአገርያለነው

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 місяці тому

    ሽሮው ሃብሽ አለው አንዳንድ ቤት ይጨምራሉ እኛ ቤት አሁን ይጨመራል። ስለዝህ ሚያስፈልግ አይመስለኝም።ግን እማማ በጣም እናመሰግናለን።
    እኔ ውጭ ሁኜ የሌላ አገር ምግብ የዚ አገር ምግብ ስበላ ጤናዬን ያናጋዋል፡ ስለዚ የራሴን አገር ምግብ እየተማርኩ ነው እናቴ እንዳስተማረችኝ ድሮ።
    በጣም አመሰግናለው።

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 4 роки тому

    Happy New year sister, may Allah bless too

  • @danedani8889
    @danedani8889 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከእርሱው ብዙ ተማርኩኝ ምን መስራት አልችልም ነበር አው ሴት አስንቃለው

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ

    ዋው ሽሩ ናፍቆኝ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому

    ጎበዝ በርች

  • @chunatube4272
    @chunatube4272 4 роки тому

    እማዬ ሰላም ኖት እንጀራ የሚጋግሩበት የጤፍ ዱቄት ስሙ ምን ይባላል እባኮን ቢነግሩኝ አመሰግናለሁ

  • @4afrobella
    @4afrobella 4 роки тому

    Enkoine Abro Aderesen, We love you!

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 4 роки тому

    Beautiful

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 роки тому

    አረንኳን ደህና መጡ እናታችን

  • @Dm-oo4zb
    @Dm-oo4zb 4 роки тому

    Emaya ❤❤❤❤

  • @alexanderyemane4557
    @alexanderyemane4557 4 роки тому +1

    Mami how are you? for long time I didn't see you are you ok ?we love you so much from Asmara/Eritrea

  • @raheldanachew4771
    @raheldanachew4771 4 роки тому +1

    እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገርዎ ማማዬ

  • @FatmaFatma-nm1hq
    @FatmaFatma-nm1hq 4 роки тому

    ምጥን ሺኩርቱን አስተምሪን በርች እናታችን

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 4 роки тому

    አህለን እንትችን አላህይጥብቃሺ

  • @Tube-ow6kp
    @Tube-ow6kp 4 роки тому

    እማየ እርጥብ ቅመም ብጥብጥ ምዲነው

  • @martamarta2901
    @martamarta2901 4 роки тому

    We miss you mama♥️

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому

    ❤❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    Welcome motherye 😍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому

    ያጣፍጣልም ዘይትም
    ለመቁጠብ ጥሩ ነው
    ኢትዮጵያ ዘይት ውድ ስለሁንም
    ይመስለኛል

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 роки тому

    ማሚዬ😍😍

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    ሺ አነት ኑሩ እማየ

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 4 роки тому

    ይትአግረ ነሺ

  • @whiterose6186
    @whiterose6186 4 роки тому

    I wish، there were English / Arabic / or German subtitles 🥺

  • @Zeidderibe-qb1fx
    @Zeidderibe-qb1fx Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @mimitsegaye4642
    @mimitsegaye4642 4 роки тому

    ማሚ የት ጠፉ እንኳን አደረስልችው

  • @ሐኒሻ_ሐይሌ
    @ሐኒሻ_ሐይሌ 3 роки тому

    ከመቼ ጀምሮ ነው ደግሞ አብሽ ወጥ ውስጥ የሚጨመረው? 😌😏

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому +1

    የእናቴ ሽሮ ናፍቆኛል እናቴ ህይወቴ እስካይሽ ጓጓው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 роки тому

    እንክዋን አደረስሽ!!!

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 4 роки тому

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dgsgdyddy4135
    @dgsgdyddy4135 4 роки тому

    እማማየ ውድድ አረገወታለው

  • @ታምረውየማርያምልጅማርያም

    መከለሻ የምትሉት ምንድን ነው እማማ

    • @AbCd-pj1qf
      @AbCd-pj1qf 4 роки тому

      መከለሻ ማለት የወጥ ቅመም መከለሻ ቅመም አዘገጃጀት አሳይተዋል ፈልጊው ወይም መከለ

    • @AbCd-pj1qf
      @AbCd-pj1qf 4 роки тому

      መከለሻ ቅመም ብለሽ ፃፋ አለልሽ ቪዲወ

  • @habibaside4571
    @habibaside4571 4 роки тому

    ሽሮ እወዳለሁ

  • @briktyfiseha9831
    @briktyfiseha9831 4 роки тому

    የኔ ማር ጠፍተው ነበር

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ እናታችን እና ተከታታዬች🌻🌻 እኔንም ኑ አበረታቱኝua-cam.com/video/xUjzG_B1Zsk/v-deo.html

  • @aishatube2939
    @aishatube2939 4 роки тому +1

    ማሚ ጠፋሽ

  • @TheHanuna
    @TheHanuna 4 роки тому +2

    ማማዬን በጣም ነው የምወዳት የኔንም ማሚ አበረታቱልኝ እወዳችኋለሁ!!! መልካም አዲስ ዓመት ua-cam.com/video/jji5dvLQego/v-deo.html

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እጀሁ ይባረክ የኔንም በቅንነት ላይክ አርጉልኝ ua-cam.com/video/zlpEHY4BaKw/v-deo.html

  • @ፍቅርነሽድንግል
    @ፍቅርነሽድንግል 4 роки тому

    ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም ስብስክራይብ በመደራረግ

  • @hayathussen7576
    @hayathussen7576 4 роки тому +1

    ውድ የ you tube ጋደኞቼ ኣዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ ኣድርጉልኝ በቅንነት
    ፈጣየር እና ሌሎች ምግብ. Video ኣይታችሁ ኣበረታቱኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому +1

    ዋው ሽሮዬ
    ua-cam.com/video/7enO9PQEYcc/v-deo.html

  • @ethiopianfood1653
    @ethiopianfood1653 4 роки тому

    ምርጥ ሙያ...!! እናታችን ዕድሜ ይስጦት... በልጆቾ ይባረኩ....