የእናቴ ዉሽማ የሰራኝን ልንገራችሁ | አባቴ በህይወት እያለ እናቴ የያዘችዉ ወንድ ጉድ ሰራኝ | አስታራቂ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +3

    ወላጅ እናቴ አባቴ በህይወት እያለ የያዘችዉ ወንድ የሰራኝን ልንገራችሁ
    ከ 7አመቴ ጀምሮ ያየሁት ስቃይ ይሄ ነዉ አይባልም
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0978498778
    አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ
    ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
    ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ
    እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +3

    ያኔ እናት አይዞሸ ያሚችሉ ሰዎች ይረድሻል ፍጣር ያውቃል በጣም ነው ያምታሳዝነው😢😢

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ የእናትን ክፉነት የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው🙏🙏🙏🙏

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Рік тому +1

    ምርጥ የሬደዎ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን ተከታታያችሁ ነኝ ከሳውዲ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +1

    ምንቴ እንኳን ደና መጣህ መልካም ወንድማችን ❤

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ Рік тому +1

    እግዚወማሕረነከረሰቱሰ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644 Рік тому +1

    Enatyewa erkus nesh Egziabiher yasekaysh!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому

    እኔን እኔን , እህቴ በጣም አሳዘነኝ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ወይኔ ወይኔ መድኃኔዓለም አባት ሆይ ድረስላት እባክህ 🤲🤲🤲

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Рік тому +1

    የእናትን በደል ለማን አቤት ይሉታል በተለይ አንዱን ለይታ የምትበድለውን ለማን ? ለማን አቤት ይባላል????

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +1

    ውይ በጣም ያሳዝናል እኔም ከልጄ ተለቼ ነው እምኖረው😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому

    እንደዉ የምሰማዉ ሁሉ የሚያሳዝን ነዉ

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ Рік тому

    እግዚአብሒረይረዲሸ❤❤❤❤

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር Рік тому +1

    ይህ ታሪክ ያንቸብቻ አይደለም እኔም ጋር አለ ሂወቴን ያበላሸቸው እናቴናት 😢

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 Рік тому

    Ayzosh

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +2

    አቤት በደላችን

  • @abebe7532
    @abebe7532 Рік тому

    Megbeyawin bitasatrew pls ??? !!!!

  • @asadi1784
    @asadi1784 Рік тому

    😢😢

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel Рік тому

    ምንቴ የት ጠፍተህ ነዉ?

  • @tigesttigest139
    @tigesttigest139 Рік тому

    Enkunem videoun akomachew mekeres

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TesfanishTesfanish
    @TesfanishTesfanish Рік тому

    😭😭😭😭💔💔

  • @redwave4776
    @redwave4776 Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 Рік тому

    Phone number ayiseram or bale tarikua atanesam.

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому +2

    እረተይ፣እባክሽ፣የፈለገ፣ብታጠፋ፣እናት፣አችታማም፣እረረረረ፣ተይይ፣ባክሽ፣ለመስማት፣ይስቀጥጣል፣እረረረ፣ተይይይ፣እባክሽ፣ቢሆንኮ፣የእናትገመና፣አይወራም፣አይጊዜ፣ምንአይነትጉድነው

    • @munasurur3931
      @munasurur3931 Рік тому +1

      ወራኝ

    • @beana3912
      @beana3912 Рік тому +6

      አንቺ ከሷ በላይ ለእናቷ ተቆርቁረሽ ሞተሻል😮ወረኛ 💯

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Рік тому +1

      ወስላታ፣የሷ፣ቢጤ፣ጅላፎ፣ሁሉምቤትገመናአለ፣እናት፣ባደባባይ፣አትግማሚ፣

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 Рік тому +6

      የምን እናት ናት የቺ ባለጌ ልጇን ለበሽታ የዳረገች አንቺ ደሞ ማነሽ ጨለማ ፍርድ የምትፈርጂዉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +4

      እናቷ ብትሆንሥ ለልጇ ዋጋ መክፈል አለብን እንጅ ገናወላጅ ሥለሆኑ ችግርሽን ሸፋፍነው የሚተውት

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Рік тому

    😢😢