የሀይማኖት መሪዉ እየፀለየ የደፈራት || ልታምኑ የማትችሉት የአመቱ አሳዛኝ ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 673

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  11 місяців тому +43

    የገዛ አባቴ ለ12 አመት እየደፈረ አሳደገኝ።
    የሀይማኖት አባቷ ለ12 አመት በየቀኑ ሲደፍራት የኖረችዉ ልጅ አሳዛኝ ታሪክ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000532843069 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0956782940 ስሟ በ Bቢ ፊደል ይጀምራል።

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 11 місяців тому +11

      ይህ አውሬ የተፈረደበት ዓመት ልጅቷ ከደረሰባት ከፍተኛ አሰቃቂ እና ዘግናኝ ወንጀል አንፃር 18 ዓመት ሳይሆን እድሜ ልክ መሆን ነበረበት።

    • @metigirma3368
      @metigirma3368 11 місяців тому +2

      Indalk Amilak yebarkeh yeljoecheh abat yargeh

    • @lgermaiy8608
      @lgermaiy8608 11 місяців тому +1

      Happy to help!!

    • @Jocy939
      @Jocy939 11 місяців тому +3

      እናት ግን ቆሎ ሸጣ ለምናስ ልጆቿን ብታሳድግ?? ምን ዓይነት እናትነት ነው: ዳሩ አባትየው ትንሹ ልጅ የእኔ አይደለም ካለ ሴትየዋም ችግር አለባት ማለት ነው ለዚህ ነው የተስማሙት::

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 10 місяців тому

      ​@@Jocy939enam yegeremegne yenatyew chikana new hodam byataleh

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 11 місяців тому +86

    አሁን ይችል ልጂ በምንስ ቃል ታፅናናታለህ የምር በጣም ከባድ ነው 😢

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 7 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 11 місяців тому +23

    የእንዳልክ አይነት ወንድም መከታ ኢትዮጵያ ይብዛላት እግዚአብሔር ዘመንህ የንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ይሸፍን ❤❤❤

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት 11 місяців тому +35

    በጌታ ስም 😢😢😢😢 ሰውነቴን እየወረረኝ እያለቀስኩኝ ነው የሰማውት😢😢😢 የኔ እህት የኔ ምስጊን ጉዳትሽ በምን ቃላት ይሆን የሚያፅናናሽ 😢😢😢 የኔ እናት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ የልብሽን ስብራት ትጠግንልሽ የኔ ምስጊን. ይሄ ከሴጣን የባሰ ሰው ነው 18አመት ያንሰዋል መግደል ነበር እንዳልክዬ ❤❤❤ ተባረክ የኛ ወንድም❤❤

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 7 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 10 місяців тому +23

    አባት ሳይሆን ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው
    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ😢 እናግዛታለን ያቅማችን

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 11 місяців тому +37

    እንዳልክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ይሄንን እርጉም በማሳሰርህ ልጅቷ ግን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይሁናት አንጀት ነው የምትበላው::

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 7 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 4 місяці тому

      ጌታ፣ይባርክህ፣ወንድሜ፣ተባረክ፣

  • @semualex7438
    @semualex7438 11 місяців тому +24

    የዚህ ወር ደሞዜ በፈረንጅ 25 ነው አስራቱን ወደ እርሷ ነው ማስገባው እስኪደርስ ጨንቆኛል

  • @senaitbekele843
    @senaitbekele843 11 місяців тому +6

    ምን አይነት ቃል ያፅናናታል እግዝሀብሄር የሚያበረታ መንፈሱን ይላክልሽ የኔ እህት ❤❤

  • @tsehayneshgirma8095
    @tsehayneshgirma8095 11 місяців тому +27

    አንተ ልጅ ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ መስማቱ እንኳ ይከብዳል

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 11 місяців тому +29

    ፍትህ ለጆራችን የጉድ ጊዜ የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ይጠልዛል

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት 11 місяців тому +18

    ያማል ያማል 😢😢😢😢 በጣም ነው የሚያመው የኔ ሚጢጢዬ የኔ ትንሽዬ ሁፍፍፍፍፍ ልቤን አመመኝ 😢😢😢

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 11 місяців тому +90

    ይህ አረመኔ የተፈረደበት ዓመት ከሰራው ወንጀል ጋር ሲነፃፀር አይመጣጠንም። እድሜ ልክ ነበር ሊፈረድበት የሚገባው።

    • @fatimabintislam317
      @fatimabintislam317 11 місяців тому +9

      ይሄ መቀላት ነበር የሚገኘው ግን ኢትዮጵያ ህግ የለም ይሄም የሆነው በነእዳልክ ጥረት መሆን አለበት

    • @Jocy939
      @Jocy939 11 місяців тому

      @@fatimabintislam317very true

    • @sarahaddis7338
      @sarahaddis7338 11 місяців тому +2

      18አመት ቁጭ ብሎ ሊበላ ድንጋይ ይብላ ውሻ ውሻ ነው ድጋሚ 18 አመት ዘመኖን በሙሉ አበላሽቶ ያሳዝናል ይሄ ከብት ከብት ነው እሱ ወይኔ

    • @Menelik27
      @Menelik27 11 місяців тому +2

      በትክክል

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 5 місяців тому

      I feel bad kebalochachehu telyayetachehu set lejochachehun eza ezh eyargachehulemtkbabelu enatoch.

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 11 місяців тому +11

    እግዚኦ ይቅር በለን ይሄን መስማት በጣም ይከብዳል የመጨረሻው ዘመን መድረሱ ይሄ ነው ምልክቱ

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 11 місяців тому +9

    በሂወቴ እንደዚህ አይነት መጥፎ ጨካኝ እናትና አባት ሰምቼ አላቅም እግዚያአብሔር ልቦና ይሰጣቼው በጣም ምታሳዝን እህት ናት እግዚያአብሔር አለ አይዞሽ ያለእናትና አባቴ ማደጌን ወደድኩት ዛሬ

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 11 місяців тому +9

    ዋጋህ በእግዚአብሔር ይከፈልህ እግዚኣብሔር እድሜህን ሁሉ ጠበቃ ይሁንሌህ አንተ ልጅ

  • @CheerfulEagleRay-oq6xo
    @CheerfulEagleRay-oq6xo 22 дні тому +1

    ያማል😢😢😢😢💔💔💔

  • @elias21w
    @elias21w 10 місяців тому +5

    😭😭😭 አይዞሽ እንባሽን በትንሹም እናብሰዋለን። ለጊዜው ከሚሆን እርዳታ በተጨማሪ የሙያ ስልጠና አግኝተሽ እራስሺን እንድትረጂ አግዝሻለሁ

  • @godislove1776
    @godislove1776 5 місяців тому +2

    የእኔ እህት አንቺ በዚህ መከራ ዉስጥ በማለፍሽ እጅግ በጣም አዝናለሁ። እንዳልክ ፍትህ እንድታገኝ ስለረዳሃት ምስጋና ይገባሃል ። እግዚአብሔር ዉለታችሁን ይክፈል። You are our national hero. እንዳልከዉ የፍትህ ስረአቱ ተጎጂዎች የሚካሱበት እድል አላመቻቸም። እርሱ ታሰረ የእርሷ ህይወትስ። ትክክል ነዉ የተበላባት 18 አመትስ?

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 11 місяців тому +14

    የኔ ልጅ ጌታ እየሱሰ ያበርታሸ የቀረ ዘመንሸ እግዚአብሄር በአመድ ፋንታ ዘይት ያፍሰልሸ ዘመንሸ እጥፍ አድርጎ ይባርኽልሸ በደሰታ በእልልታ ይባርኽሽ

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 10 місяців тому +1

      የናንተ እምነት መሪዎችኮ ሠይጣንን የሚሚያስንቁ አራዊቶች ናቸው አለማፈራችሁ ደሞ ዘይት ትላላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mikihoptem2882
      @mikihoptem2882 10 місяців тому

      ​@@Meseret-uq3jn yene hehet Selematawqiw neger atenageri lehulem ferg kelay ale yenate haymanot maletesh endew ketelacha yetenesa lemesadeb felegesh enji yanchin haymanot godoch bezu lenegeresh vedio lasayish echilalew yehe sew ye Chrstina emenet jemarina geta yehonew Chrstosen yemayaq yemayamin yemayfera wenbede dureye enji

    • @Azebyimer-q9y
      @Azebyimer-q9y 6 місяців тому

      ወደድሽጨም ጠላሽም የናንተው ፓስተሮችናቸዉ

  • @elsa4
    @elsa4 10 місяців тому +7

    አንቺን ለማፀናናት የትኛውም ቃል መምረጥ አልቻልም፣፣ እግዚአብሔር ይርዳሸ ሌላ ምንም ማለት አቅም የለኝም፣፣በጣም እያዘንኩ ነው የሰማሁት፣አባት እኮ መከታ ፡፤ መመኪያ፤ መከበሪያ፤፦፦፦፦፦ነው አባትን በዚህ ውሰጥ ማግኝት ከባድ ነው፣፣የኔ እህት በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይርዳሸ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን፣፣

  • @beliyugurmu3356
    @beliyugurmu3356 11 місяців тому +14

    እረ ምን ጉድ ነው የምሰማው እግዞ ማህረን ነው የሚባለው ሌላ ምን እንበል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 11 місяців тому +21

    እኒ በጣም የምውድህ የማክብርህ ጋዜጠኛ ነህ ይህ ስውፍርዱ አንሳል ከተቻል ቢወጣም ስው እይተርፍም ይህ መስቀል ፍርድ ይግብዋል

    • @ShamsGirms-hu4vh
      @ShamsGirms-hu4vh 9 місяців тому

      Enatet bahewat yalchem yeGarmal ?????

    • @ShamsGirms-hu4vh
      @ShamsGirms-hu4vh 9 місяців тому

      YedrGet bayakaneu sefatem selmatkatatal naw ljochan

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 11 місяців тому +5

    ይህንን ታሪክ እንዳልክዬ አንተ ባትሆን ያቀረብከው script ነው የሚመስለው ተባረክ እንዳልክዬ

  • @YORDANOSEYASSU
    @YORDANOSEYASSU 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 5 місяців тому +1

    እንዳልክዬ በጣምነው የምወድክ ምርጥሰው ጌታይባርክህ ብርክበል

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 11 місяців тому +17

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አይተውሽም

  • @astair1568
    @astair1568 Місяць тому

    በርታ፣ ጌታ፣ ይባርክህ❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 місяців тому +12

    እንዳልክየ. እውነት ነው ያማል በጣም😢😢😢

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 5 місяців тому +1

    እንዳልክ ወንድሜ ያንተ ደግነትህ አላህ በልጆችህ ይክፈልህ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi 10 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት መወለድ ቁንቁዋ ነው እንዳተ ያሉ ጥቂት ሰዎች ቢኖር ብዬ ተመኘሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 місяців тому +2

    ጋዜጠኛው ዘመንህ ይባረክ ይሄ አውሬ ሰው እንኳን ተጋለጠ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 6 місяців тому +1

    እባክህ ጋዜጠኛው በሠራኸው ሥራ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ነገር ግን እናቷና አጎቷ ወንጀል በመደበቃቸው በተለይ እናትየዋ መታሠር አለባት እናትየዋን ለሕግ ትቅረብ።

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 місяців тому +37

    እረረረረረ ምንጉድነው ቢገዴል ጥሩነበር😢😢😢😢

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 7 місяців тому

      😢😢😢😢😮😢😢😢😢

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 7 місяців тому

      ትክክል።ይገደል ብላችሁ አገርቤት ቤት ያላችሁ ሰልፍ ውጡ እኔ እውነት አሞኝ አይኔን እንባ አቃጠለኝ
      እባካችሁ ይህንን ሰው እስራት ብቻ በቂ አይደለም ጉድ ጉድ!!!!!

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 10 місяців тому +2

    እንዳልክ አኝ እኮ እንደሐገር ያሉብን ችግሮች ሁሉ የወንጀል መብዛት ነው ብዬ አምናለሁ ከወንጀልም ደግም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያየው ለሰው ጆሮ የሚደርሰው በጣም ጥቂቱ ነው የሐይማኖት ሰባኪዎች በዚህ ሁኔታ ላይ ከሆኑ ተራው ማሐበረሰብ የሚሰረሠውን ማሰብ ደግም ቀላል ነው

  • @CheerfulEagleRay-oq6xo
    @CheerfulEagleRay-oq6xo 22 дні тому +1

    ያአላህ😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 11 місяців тому +3

    ወይኔ እዳልክ. ስንቱን ነገር ነው የሚያጋጥምህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ. ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች

  • @dndjxdjjdj3969
    @dndjxdjjdj3969 11 місяців тому +2

    በጣም ያሳዝናል ምንም ቃል የለኝም ይዬ አረመኔ ነው ምን አባት ነው እህቴ አምላክ ያፅናናሽ አይዞሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 місяців тому +4

    እንዳልክ ጌታ ይባርክህ ስለልብህ ርህራሄ እግዚአብሔር እንዴት ታጋሽ ነዉ???

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 10 місяців тому +4

    የኔ እናት እንዴት ታሳዝናለች እቺ የማትረባ እናት ተብይ አፈር ትብላ ወንድሜ እባክህ ተስፋ አትቁረጥ እሄንንም እኮ አንተ ነህ ያስፈረድክበት ፍትህ ለሴት ልጆቻችን እድሜ ልኩን መታስር ነበረበት እውነት ያማል

  • @ASMERETABREHA-wo9kp
    @ASMERETABREHA-wo9kp 11 місяців тому +4

    Enatuanm neber abro maser tebabari slehonech ehte amlak ale behulum menged yasalfshal ayzosh

  • @asiyakedir8074
    @asiyakedir8074 10 місяців тому +3

    አላህ ወኪል ያውጣልሸ

  • @endrisabane9543
    @endrisabane9543 10 місяців тому +2

    እጅግ በጣም የሚሳዝን እድልና የተረገመ አባት በዚህች ምድርላይእንደዚህ አይነት አባትመፈጠሩ ያሳዝናል ያማል እግዚአብሄር ይህን በምድር ብቻ አይደለም በሰማይም መልስአለው

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 10 місяців тому +5

    አይዞሽ እንረዳሻለን

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 11 місяців тому +11

    Endalk I proud of you may Allah bless you and your family you are standing up for women 😢😢😢😢😢

  • @SarabekeleKumssa
    @SarabekeleKumssa 11 місяців тому +2

    ዘመንህ ይባረክ እንዳልክ!!!!

  • @hddi491
    @hddi491 11 місяців тому +10

    እህ ቃላት ያጥረኛል እኔ አላገባው ኡእወለድኩ ብዪ አዝናለው
    እንዲህም አለ የአላህ
    ግን አሞት ይሆን 😢😢😢😢😢😢

  • @astertibo3779
    @astertibo3779 10 місяців тому +1

    በጣም ያማል ያማል ብቻ ሳይሆን ከአይምሮ በላይ ነው።ስለዚህች ብላቴና እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አስተማሪዋ ጉዳዮን በጣም ብጠይቅ ችግሯን ይደርስበት ነበር ምናልባት ለህግማቅረብ ይቻላል ነበር ብቻ ቤተክርስቲያን እንዴት? ብቻ እግዚአብሔር አንተን ባያዘጋጅላት ከባድነበር። ብቻ ለእርሱ እስራት ብቻ ሳይሆን ብቻ እግዚአብሔር ምላሹን መስጠቱ አይቀርም።

  • @marthatolcha6133
    @marthatolcha6133 10 місяців тому +2

    የውነት የሰው ዘር ነው በጣም ያማል እግዜሐቤር ይርዳት

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል አባት ሳይሆን ስጋ ለባሽ. ሲጣን የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @sintuen
    @sintuen 2 місяці тому

    Ema ayizosh geta kanichigar new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egjziabiher lezelalem ayitilim yasichenekegn lemelikam honelign beka erishiw ❤❤❤❤betam enwedishalen betam ❤❤❤❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 11 місяців тому +6

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 በጣም የሚያምነው እህቴ ጠንካራ ነሽ ያልፋል ሁሉ ቀን

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 11 місяців тому +3

    እሄ የሀይማኖት አባት ሳይሆን የሰይጣን አባት ነዉ እሄ ጠባሳ እደት ይጠፋል😢😢😢

  • @sameri424
    @sameri424 10 місяців тому

    እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ #12 የጴንጤ መጨረሻ ይሄ ነው

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 11 місяців тому +4

    እዳል ጄግና ነሕ እናመሠግናለን

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 11 місяців тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ያማል በጣም በምንም ልገልፀው አልችልም 🥺🥺🥺🥺🥺 ይኤም አልፎ እያወራሽ ነው አይዞሽ እህቴ ያሳለፈሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏 ፈጣሪ ብርታት ጥንካሬ ከነገር ሁሉ ከክፉ ይከልልሽ ይጠብቅሽ እማ አይዞሽ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @HaiatH
    @HaiatH 4 місяці тому

    እግዚያብሄር ዝምታው ለመልካም ነው አይዞሽ ታሪክሽን ይቀይረዋል😢😢😢😢😢እሱንም ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @tsehayteshome6563
    @tsehayteshome6563 10 місяців тому

    ውስጤ እየተንቀጠቀጠ ነው የሰማሁት ሰው በዚደረጃ ሰው ሰይጣን ይሆናል ምህረት ያርግላቹ አንተ ዘመንክ ይለምልም

  • @beteabraham3462
    @beteabraham3462 10 місяців тому +1

    እስከመቼ ነው የእግዚአብሔር ቤት የወንበዴዎች ዋሻ የሚሆነው ያሣዝናል በጣም !!!!!

  • @dejenemegersa3935
    @dejenemegersa3935 8 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ለሌላው ትምህርት ይሆናል

  • @geberu899
    @geberu899 11 місяців тому +2

    ከአባቷ ጭካኔ በላይ የእናትየዋ ዝም ማለት? ያማል ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ ደግሞ መቅደስ ውስጥ ገብቶ ይቀድሳል። የኔ እናት አይዞሽ። ማሰር ሳይሆንመቁረጥ ነበር። ሕጉ መሻሻል አለበት የማዳካስካር አገር ሕግ ኢትዮጵያ ላይ መጽደቅ አለበት

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 11 місяців тому +11

    ይኼንን ባለጌ ማሳሰር ሳይሆን እንትኑን ቆርጦ መጣል ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @selamselam7047
    @selamselam7047 11 місяців тому +24

    አቤት የኔ ጌታ የማይሠማ የለም አንተ ድረስልን😢

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 11 місяців тому +3

    እናት አኮ በጣም ክፉ ናት በአለም ላይ የሚፈፀሙ ውርጃዎች በሙሉ በእናቶች ጨካኝነት ነው የሚፈፀመው

  • @biruktigebrehiwot688
    @biruktigebrehiwot688 11 місяців тому +2

    ይህን ታሪክ ስሰማ ወስጤ በጣም ተረበሸ በጣም ያሳዝናል

  • @Shwaye
    @Shwaye 11 місяців тому +1

    እግዘቤር ሰለምነ ጤነህን የብዘልህ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 11 місяців тому +6

    አምላኬ ምረትህን አውርድልን😭😭😭😭😭😭

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 11 місяців тому +12

    የተረገመ እርኩስ ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ ምን አይነት እንስሳ ነው።

  • @zionandi
    @zionandi 7 місяців тому

    አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልክ ።ገና ሳላያት እየሰማው ራሴን አደለም መንጋጋየን ሁሉ እያመመኝ ነው ያለቀስኩበት 😢😢😢😢

  • @conney5854
    @conney5854 11 місяців тому +5

    እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢

  • @mimi4866
    @mimi4866 11 місяців тому +2

    አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ነገር ይፈፅማል ምን አይነት ጊዜ ነው የዚህ ሁሉ ወጤት በማዳበሪያ የበቀለ እህል ሆርሞን የተወጋ የበሬ ስጋ እየተበላ ህዝቡ ነውር እንዳይስማው ሆኖአል እንደገና የጴንጤ ህግ እና ደምቡ እርስ በእርስ ግብረ ስጋ በመፈፅም የገዛ ልጆቻቸውን መድፈር ነው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 місяців тому

      ጴንጤ መሆኑን እንዴት አወቅክ

  • @GideyBeyene-t3f
    @GideyBeyene-t3f 10 місяців тому +2

    አውሬ እንዴት የሰው ልጅ ለማስተማር ከፊት ይቆማል ?
    ለካ እምነት ሰይጣን ከገባበት ገዳይ ነው ። እጅግ በጣም ያማል ።

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 11 місяців тому +4

    ምንም ማለት አልችልም ብቻ እመብርሀን ትፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

    • @אבאחבתה
      @אבאחבתה 10 місяців тому

      ጴንጤ ነው ሰውዬው ፓስተር

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 10 місяців тому +2

    ግብ ር ነው ለመንፈሡ መ ምኸር ተሥፋዬ አበራ ትምህርት አሥተምሮናል

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 11 місяців тому +5

    ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን ለኛ ትውልድ በየሱስ ስም ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው የተወለድነው አምላኬ አምላኬ አምላኬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያማልልልልል

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 місяців тому +7

    ልብ ይሰብራል ቃላት አጠረኝ 💔💔💔💔

  • @BirukAlēx-d8r
    @BirukAlēx-d8r 11 місяців тому +9

    ምንም ማለት አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 7 місяців тому

    አይዞሽልጄ እግዝያቤር ይፈርዳል እዳልክ ተባረክልኝ እደውላለው

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 10 місяців тому +2

    ወይ ጉድ አያቹ ምን ያህል ኢትዮ ውስጥ የሰይጣን ዘር እንደሞላ በጣም ያማል ታዲያ ነገ የሚወለደው ትውልድን ሳስበው በስመአም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 11 місяців тому +8

    I’m very proud of you ❤❤❤❤endalk

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 11 місяців тому +3

    እንዳልክ እውነት ይህንንን ሰው በገሀድ መታየት አለባቸው ማውገዝ አለብን ይህ ህመም ነው 💔💔💔🥲🥲🥲

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 місяців тому +5

    ያረብ ምን አይነት እናት ናች ነብስ ወዳድ

  • @YimegnushalAbera
    @YimegnushalAbera 10 місяців тому

    የረዳህን፡አምላክ፡አመሰግናለሁ፡አሁንም፡ለበጎ፡ሥራ፡ያትጋህ፡ቅዱሳን፡መላእክት፡ያግዙህ

  • @conney5854
    @conney5854 11 місяців тому +15

    ከማልቀስ ውጪ ቃል የለኝም 😢😢😢😢

  • @NureOromoo
    @NureOromoo 4 місяці тому

    Wayne asleqeseny tebareklny yane geta wendmk yibertaw

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 11 місяців тому +1

    ከአባት የናትየዋ አረመኔነት እንደናት ልቤን ሰበረው💔💔💔 እርሷም ፍርዷን ከጌታ ታገኛለች አይቀርም💔💔 ፈጣሪ ይርዳሽ ፈተናሽ በልጅነትሽ በዛ ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው የወደፊትሽ መልካም እንደሚሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም ጌታ ከተገፊዎች ጋር ነውና🙏🙏🙏🙏

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 11 місяців тому +4

    ጌታ ሆይ እባክህ ይህችን ብላ ቴና በምን ቃል ማፀናናት ይቻላል? ብቻ አፀናኙ መንፈስ ህ ይደግፋት 😢😢

  • @ሳሚሺካጎ
    @ሳሚሺካጎ 10 місяців тому +3

    ከማዘን ይልቅ ተናደድኩ ::

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 11 місяців тому +8

    መገደል አለበት ወላሂ😢😢😢

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 4 місяці тому

    Betam new yemtasazenwe geta yagezate ketatu yanswale mote new yemigbawe yhye seytan

  • @freedom320
    @freedom320 11 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍ በጣም አመመኝ! የእግዚአብሄር ትግስት ግን በጣም ይገርመኛል! እንደዚህ አይነት አረመኔ ሰው በድፍረት ቤቱ ገብቶ ሲሰብክ ማለት ሲያስመስል ባለበት አለማድረቁ ይገርማል! በስመአብ !
    ይሄ ሁሉ አመት በስቃይ ያውም በወላጅ አባት? እኔንጃ ! እግዚአብሄር ይፍረድ! እናትየውም ራስወዳድ ና ለስምዎ የምትኖር ናት! ክፋ!

  • @YeshiworkHatma-jh1sy
    @YeshiworkHatma-jh1sy 11 місяців тому +2

    ይህንን ማሰር ሳይሆን በጋለ ቢላዋ ደህና አድርጎ መቁረጥ ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 11 місяців тому

      ትክክል መስለብ ነበር

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 2 місяці тому

    በጣም ይስማል 😢😢😢😢😢

  • @senaitbekele843
    @senaitbekele843 11 місяців тому +2

    ኡኡኡኡ አመመኝ እየቆየዉ ስሰማዉ ሰሰማዉ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @natancr3458
    @natancr3458 9 місяців тому

    እግዚዮ ማርነክርስቶስ አረምኑንነው የምታሰማን

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 10 місяців тому +2

    በገታ በኢየሱስ ስም ለመስማት የምዘገንን ምንአይነት ጉድ ነው አባቷ በሽተኛ ነው እሄ ከአጋንት ነው

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 6 місяців тому +1

    በጣም ያሳዝናል ቤተሰብ የላትም ልጅቷ 😢😢😢አውሬ የሆነ ሰው ለሱ የሞት ፍርድ ነበር የሚገባው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት😔😔😔

  • @lmiimjesus2669
    @lmiimjesus2669 10 місяців тому

    እንዳልክ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው ይህ ሰውዬ እጋንታዊ ስራ ነው እኔ ብወስዳትና አብራኝ ትሁን እባክህ ልውሰዳት ጌታ ኢየሱስ መልካም ነገር ያደርጋል ስሰማ ታመኩ

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Ejege yamale betam betam yelijenet hiwotewa achilemo

  • @DeborJ
    @DeborJ 11 місяців тому +3

    Yena konjo ayezosh anchy tenkara leg nashe. Ka 18 bahola eskamefeta wada wech Hager lashe teyalshe...Geta melkame nawe....yametalfebaten mengade awekal...Zaire teyake yehonebeshe anda melshe tagegalesh.....geta wagwen yachedale....zemanu kefu nawe busoche ba haymanote shefan ya bage lamed lebsawe yemelaluse....we are touched with your testimony..love you.❤❤❤❤

  • @የዙገጠሬዋ
    @የዙገጠሬዋ 11 місяців тому +2

    የአሏህ ምንአይነት አረመኔ አባትነዉ የአሏህ ምንአይነት ጊዜደረስን

    • @ttww9470
      @ttww9470 11 місяців тому +2

      ጌዜው የአላህ ነው ጌዜን አትሣደቡ መጀመረያ እውቀት ይቀድማል እኛ ሰወች ነን አውሬ የሆነው