አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ በፍፁም ስልጣኔን አለቅም ሲሉ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናግረዋል | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ከፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በኋላ ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv
    #olympics #olympics #hailegebresilase

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @makbell22
    @makbell22 Місяць тому +127

    ያልታወቁ ኃይሎች ላይ ይጣልህ አሜን!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому +171

    በጣም አሳፋሪ በእድሜ ትልቅ ሆነው ነገረስራቸው በነውር የተዘፈዘፈ ኃይሌ ገብረስላሴ ቤተሰቡን ይዞ ሽርሽር አልሄደም ለሃገሩ ክብር ላቡን ጠብ አድርጎ የኢትዮጲያን 💚💛❤️💪🏼 ባንዲራ እንዲውለበለብ ያደረገ ጀግና ነው ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +8

      ያውም ለአገሩ ፍ ቅ ር በእንባ እየታጀበ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +8

      ኃይሌ ያገራችን ባለውለታ❤❤❤

    • @genetabate45
      @genetabate45 Місяць тому +3

      ትክክል

    • @LiyuseeDeneke
      @LiyuseeDeneke Місяць тому +4

      ሀይሌን ልቀቀው እሱ ጀግና ነው በላብ ነው የተከበረው እደአተ በምላስ አደለም

    • @ሠያውወሎየው
      @ሠያውወሎየው Місяць тому

      😅😅​@@meseretdibabe8020

  • @HabtamuAsgedom
    @HabtamuAsgedom Місяць тому +108

    በአሸብር አፍ የምንግዜም ክብር እና ኩራታችን ሐይሌ ገ/ስላሴ በመሰደቡ በጣም ነዉ ያበሳጨኝ

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 Місяць тому +4

      አፉ ሲከፈት እሱ ነዉ ቀሎ የታየዉ ሀይሌ እኮ የአለም ህዝብ ልብ ዉስጥ ያለ ሰዉ ነዉ

    • @samihadgu8037
      @samihadgu8037 Місяць тому

      ሀይሌ ደደብ ነዉ

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 Місяць тому

      @@tigabuyaya9039thank you Man! 🙏🏼

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Місяць тому +120

    ይህ ሰው ሀይሌን ተናገረ ማለት መላው ኢትዮጵያን እንደተናገረ ነው የምቆጥረው እናንተስ?

    • @TheTruth-mh7de
      @TheTruth-mh7de Місяць тому

      ደሜ ፈልቷል! ወይ ነዶ!!!

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 Місяць тому +3

      zm bel bakh tultula😅😅

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Місяць тому +2

      Ke hayile ga gedal gibu

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 Місяць тому

      Haile is a genocider my brother…both are garbages!

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 Місяць тому +1

      ይሄ ወራዳ ከ 5 አንድ አላጣም ብሎ የማያገባው ውስጥ የገባ... እንደ ቴዲ አፍሮ አርፎ ያልተቀመጠ ወራዳ ነው የምን መላው ኢትዮጵያን ትላለክ? ቱልቱላ ነገር ነህ

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Місяць тому +122

    በሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ እንዳትመጡ እሱ የሀገርና የአለም ምልክት ነው!!!

  • @absh4628
    @absh4628 Місяць тому +13

    የሀገር ባለውለታ ከሚባሉ ጥቂት ሰዎች ሀይሌ አንዱ እና ዋነኛው ዜጋ ነው። ሁሉም ያልፋል ሁሉንም በዝምታ እያለፍን እናልፋለን ክብር ለጀግኖቻችን እና ለሀገር ባለውለታዎች ሰላም!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому +176

    "ማንም ሀይል አይነካንም" እንዴት ዓይነት ሀገርንና ህዝብን የመናቅ ጥግ ነው።

    • @genetabate45
      @genetabate45 Місяць тому +3

      በጓደኛዉ በአብይ አህመድ ተማምኖ ነዋ እንዲህ በትቢት የተወጣጠረዉ.

    • @tesfaalem682
      @tesfaalem682 Місяць тому +1

      ደራርቱ ነች ከጀርባው ያለችው

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 Місяць тому +2

      ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ሁሉም በtv"እየመጣ የሚደነፋብን ባለጌ

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 Місяць тому +1

      ይህ መዥገር ከሚበላበት ቦታ ንቕንቕ አይልም:የት እንደሚለጠፍ ያቅበታል:

    • @user-ms5rt5hk1g
      @user-ms5rt5hk1g Місяць тому

      Torotortu namiti kabaja biyya kan hin qabne warbecha junta

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 Місяць тому +8

    በሀገራችን የበለጠ ተስፋ እንድንቆርጥ የሚያደርግ ሰው ነው

  • @LuelTesfaye-o7k
    @LuelTesfaye-o7k Місяць тому +202

    አንድ ተራ ሰው በአለም ላይ ሃገርን ሰም ያሰጠራ ያሰከበረ ሰውን እንዲህ በአደባባይ ሲያዋርድ ማየት በጣም ያሳፍራል

    • @keabneh
      @keabneh Місяць тому +1

      he is not ordinary person please do not say that he is almost winning

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik Місяць тому +9

      @@keabnehAre you one of his companions who went to Paris with him? Nonsense 🤮

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 Місяць тому +2

      ​@@keabneh ጮማ ጭንቅላት ነህ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому +3

      ሰውየው ወጥ ረገጠ ጎበዝ ምን ተሻለ 😢

    • @keabneh
      @keabneh Місяць тому

      ETHIOPIAN KE HAILE BEFIT ASEXERETULE BEZEREfu hailem jegena new ethiopian asexeretul. hailem mereto eko faile aderego new yewexaw bemehalachew yetefexerewen selemanaq banefered yeshalala

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Місяць тому +19

    ኃይሌ ብቻውን ሀገር ነው !ከነህመሙ ሀገር ያስጠራ ጀግና ነው❤❤❤

  • @GoodGod-my1pe
    @GoodGod-my1pe Місяць тому +84

    እቶ እሸብር ሀይሌ ገብረስላሴ የአለም ሕዝብ ጀግና ነው ስሙ ሊከብድህ ይገባል እፍህን እትክፋት ሕዝቡ ካልፈለገህ በግድ ትወርዳለህ

    • @abelhiruy4893
      @abelhiruy4893 Місяць тому +4

      ንገርልኝ

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

  • @wondewossenbekele7776
    @wondewossenbekele7776 Місяць тому +2

    ጀግና ለእውነት ተሟጋች!እውነት አርነት ታወጣሃለች።

  • @MeseretHailu-hf4zb
    @MeseretHailu-hf4zb Місяць тому +125

    የሃይሌን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ። ወደህነው የምትለቀው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Місяць тому +11

    ሃይሌ የአገሩን ስም ያስጠራ ጀግና ነው አንተ ከማሸበር የተሻለ ምን ሰራህ ውረድ ከተባል ውረድ ነው ሌላ ልዩ ጥቅም ከሌለህ በስተቀር ሄደህ ጥርስህን ንቀል

  • @tewodroseteshome2803
    @tewodroseteshome2803 Місяць тому +18

    "ጌታዉን የተማመነ በግ ላቱን ዉጪ ያሳድራል" አይደል የሀገራችን ሰዉ የሚለዉ::

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +9

    ኀይሌ የአንዱ ግራድ ሆቴል እንደ ክንክሪት ቢጠቀምብህ ደስ ይለኛል ጀለስ ተልኮ አለው በርግጠኝነት ከአንተ በላይ አገራችንን ያዋረድ አገቷን ያስደፋ ማን አለ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому +68

    በስመአብ ሰዉየዉ የሆነ የተማመነበት ነገር አለ ጭራሽ ስልጣን አለቅም ይላል ደረቅ

    • @H2o-581
      @H2o-581 Місяць тому

      የኦሎምፒክ ኮሚቴ የስራ ድርሻ ምን ምን ነው? መጀመሪያው ይሄን ተረዳ .. አትሌቶችን መመልመል እና እንዲያሸንፉ ማድረግ የእያንዳንዱ ፌዴሬሽኖች እንጂ የኦሎምፒክ ኮሚቴ አይደለም !

    • @glorybusiness8895
      @glorybusiness8895 Місяць тому

      lol 😂😂😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому +3

      አይን አውጣ ሌባ ሰርቆ ሌባ ሌባ ነውኮ የሚለው😊

    • @freeworld6783
      @freeworld6783 Місяць тому

      የታወቀ ነው እኮ መንግስት ተብየው ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርጉትን ማጥፋት ማጣጣል ነው ስራው

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 Місяць тому +4

    ሀይሌ ጀግና ነው ሀገርን አስጠርቶ ለብዙ ሰው የስራ እድል ፈጥሮ ነው👈

  • @user-th1hv9fw1v
    @user-th1hv9fw1v Місяць тому +135

    አንተ እኮ ኢትዪጵያ ያዋረድክ ነክ ኃይል እኮ የኢትዩጵያን ባንዲራን ከፊ አድርጐ እንዲወብለብ ያደረገ ጀግና ነው።

    • @yomreview
      @yomreview Місяць тому

      ከፍ ብሎ ተውለበለበ አልተውለበለበ ያው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት! አሁንም ድሮም ከድህነትና ከድንቁርና ጠለል በታች! ለዚች ሀገር የቀየረላት ምንድነው? ድህነቷ? ድንቁርናዋ? ዲሞክራሲዋ? ምናልባት ለራሱ የሀብት ማማ ተቀምጦ ይሆናል

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um Місяць тому

      ​@tigabuyaya9039 hey shut up haile is busy with his successful business first of all his family mostly leave out of Ethiopia for schooling for children & living vacation ain't new for his family unlike Ashber don't be ridiculous he bring many gold & Grace to Ethiopia now it's time he rest don't you ever open your useless mouth supporting this hypocrite Ashbre just like his name

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 29 днів тому

    ከዚህ ሁሉ ስድብና እርግማን ባሸገር ጎልቶ የታየኝና ያስደነቀኝ የዶ/ር አሸብር እራስን በማስረጃ አሰደግፎ የመከላከል ብቃት ነዉ።እስቲ ሰከን እንበል ጎበዝ!

  • @hailemariamTsehay
    @hailemariamTsehay Місяць тому +83

    ከሀይሌ እራስ ወረድ በል እንደ ስምህ አሸብር ነህ በገባህበት ሁሉ

  • @AlemuTebeje-yj2rx
    @AlemuTebeje-yj2rx Місяць тому +8

    የሚገርም ደንቆሮ በሬ! ኃይሌ'ማ በዓለም ዓደባባይ ሀገርና ወገን ያኮራ ብሄራዊ ጀግና ነው::

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Місяць тому +154

    አሽብር ግርግር የድመት እግር አንተ ከህዝብ
    አትበልጥም ትለቃለህ ትለቃለህ አለቀ ❗❓❗❓❗

  • @LiyuseeDeneke
    @LiyuseeDeneke Місяць тому +2

    ሀይሌን በዝልክ ከተናገረ ለሀገሩ ክብርም የለውም ለህዝብም ከፍተኝ ንቀት ነው ያለበት

  • @user-vw8sb9sj9b
    @user-vw8sb9sj9b Місяць тому +28

    እኛ ጠላት አለ ብለን ድምበር ስንጠብቅ ለካ ሽብሩ መሀል አዲስ አበባ ዱቅ ብሎዋል። ሽብር!! ሽብር!!ሽብሩ!!። የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ።

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb Місяць тому +1

    ስማ አሸብር ሀይሌ የሚባል ምርጥ ጀግናችን ምርጥ ስኬታማ ኢንቨስተራችን ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና እና አለም ያከበረችው እንደው ምን ልንገርህ አሸብር ይህንን ሰው ይህንን አለም ያከበረውን ጀግና በአንተ አፍ ሲጠራና ለስልጣን ብሎ ያልከው በጣም በጣም ትንሽ ሰው መሆንክን አሁን ተረዳሁ በተለይ ለኔ ውርደት ነው ሀይሌን የመሰለ ጀግናችን በአንተ ትንሽ ሰው መጠራቱ በጣም በጣም ነው የሚያናድደው ድሮም ትንሽ ሰው።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Місяць тому +114

    አረ ከ ሀይሌ ራስ ውረዱ

  • @EndaleBerta-pd5mh
    @EndaleBerta-pd5mh Місяць тому +3

    ሀይሌ ብሎ ጀምሮ በሀይሌ አለቀ ሀይሌ እኮ ማለት የኢትዬጲያዊነት ተምሳሌት ነው💚💛❤️

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 Місяць тому +42

    በጣም የሚገርም ነው ይህ ሰው በቀድሞ ሶብየት ህብረት በካዛክስታን ከተማ አለማታ ትምህርት ተምሬአለሁ ይላል ሆኖም ሲሰራ የኖረው ኮንትሮባንድ መድሃኒት ሲሸጥና ህገዎጥ የንግድ ስራ ሲሰራ የቆየ ሰው ሃይሌን ለመዎረፍ ሲመጣ አለማፈሩ ።ነገር አገሩ የማፊያና የሌባ አገር ስለሆነ በጉቦ በየቦታው እየገባ የኢትዮጵያን የስፖርት ፌዴሬሽን እየሆነ አገሪቱን በመጉዳት ላይ ይገኛል።

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 Місяць тому +1

      Is he a Dr?He is only adentist.

    • @MbaMeba
      @MbaMeba Місяць тому

      Medanit ayshetmko he is ye trs hakim

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Місяць тому +1

    የጀግናችንን ስም በአደባባይ በዝህ መልኩ ለማንጏጠጥ መሞከር ያንተን ትንሽነት ነው የሚያሳየው ሺህ አለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ ሁልግዜም ጀግናችን ነው!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Місяць тому +180

    ሻለቃ ኃይሌ ገ/ ስላሴ አትሌት ነው
    አንተ ግን የጥርስ ነቃይ ነህ ስፖርቱን ለእስፑርቱኞች ልቀቅ አትንተባተብ ❓❓❓

    • @keabneh
      @keabneh Місяць тому

      Haiel merox enji memerat aletemarem eko. haile jegena athlet new gin lememerat bequ adelem.

    • @almazali4784
      @almazali4784 Місяць тому +1

      🤔🤔🤔

    • @ismaeltofik-tb7uh
      @ismaeltofik-tb7uh Місяць тому +3

      @@keabneh ashebr snt keflot new gn? le reply mekfel jemere new lbel

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Місяць тому +5

      @@keabneh የጥርስ ሀኪም ነው በጉቦ እኮ ነው ቦታው የያዘው እናቀዋለን ጥቅም ባይኖረው ሳይጠየቅ ነበር ሚለቀው ይሄ የታሪክ አተላ አያፍርም አለቅም ይላል ❓

    • @samuelgiosue1017
      @samuelgiosue1017 Місяць тому +2

      @@ismaeltofik-tb7uhእንተ የአሸብር ቡቺላ ስንት ከፈለህ አሸብር???

  • @asfawbtube4931
    @asfawbtube4931 Місяць тому +4

    ያለሙያዎ የገቡበትን ስራ በክብር ቢለቁ እና ጥርስ ማውለቅዎን ቢቀጥሉ መልካም ነው። ካልሆነ ጥርስዎ እንዳይቸገር እሰጋለሁ። ድፍረትዎ እስከ ጥግ ነው እና በጥቂቱ ትንሽ በረድ ቢሉ እንደ ስምዎ ተግቢር ባይፈፅሙ።

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 Місяць тому +29

    ድንጋይ እራስ:: ድጋሚ ብትፈጠር ሀይሌን አታክልም::

    • @RufaelGaro
      @RufaelGaro Місяць тому

      የሩጭ ውድድር ካደረጉ ልክ ነህ።

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Місяць тому +2

    ግን ድፍረትህን አደነኩት ዶ/ር አሸብር 👍👍👍👍👍

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Місяць тому +35

    ለነገሮ ይህ ሰውዬ አገር ውስጥ ህግ እንደሌለ ማሳያ ነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому +6

    አቶ አሸብር እነኮን ለኢትዮጵያ ለገሮቤት አገሮች አዋረድክን የኢትዮጵያ ደስታ ውርቅ ለኛ ኤርትራኖች ጭምር አሸበርከን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Місяць тому

      Eritreanoch sile Ethiopianoch min agebachu?

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo Місяць тому +68

    ሀይሌ የተከበረ ሰው ነው ሙስኛም አይመስለኝም እርሶ ለዚህ ቦታ የሚመጥኑ አይደሉም ለባለሞያዎች ቦታውን ይልቀቁ

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 Місяць тому +2

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country on a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @zedcodourey4439
    @zedcodourey4439 Місяць тому +32

    ሐይሌአችንን ተውልን ክብር ያለው ሐገሩን በክብር ያስጠራ ነው።

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Місяць тому +3

    ዶ/ር አሸብር ሠነዱ ላይ ያለው ፍልስፍና ("ይላል") የሚሉትን አንቀጽና ቁጥር ቢጠቅሱትና መስመር በመሥመር ቢያነቡልን መልካም ነበር !

  • @WondemagegnAmare
    @WondemagegnAmare Місяць тому +43

    የለሊት ወፍ የመሰለ ሰው!

    • @additube6974
      @additube6974 Місяць тому +1

      🦇😂😂😂😂😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂ወየው እኔማ ይችን የሌሊት ወፍ ሰርች አድርጌ ማየት አለብኝ ሳስባት!!😮😮😮😂😂😂😂

    • @kassech61
      @kassech61 Місяць тому

      ኡፍፍፍ!በሳቅ ሞትኩ!ዕውነትም የሌሊት ወፍ!!የሆነ ጉጉት ወፍ!🤣

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@@kassech61😂😂😂😂🎉

  • @SolomonMulatu
    @SolomonMulatu Місяць тому +1

    ሐይሌ ሐገሩን ምን ያክል እንደሚወድና
    ለሕዝቡ ምን ያክል ክብር እንዳለው ሰርቶ አሳይቷል ማንም እሱን ሊተች አይችልም ቢሞክር እኳን ተሰሚነት አያገኝም አራት ነጥብ።

  • @kedijaissa5202
    @kedijaissa5202 Місяць тому +53

    የሄን ሰውዬ መጀመሪያ ሰልጣን. ያቀመስችት ሰዎች የስራችሁን የስጣችሁ አንጀታች ተቃጠለ የሌባ አይነ ደርቅ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Місяць тому +2

    እኛ ጥያቄችን ስልጣን ልቀቅ ነው አትተባተብ የሰው ስም እየጠራህ አትዘርጥጥ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ሻለቃ ሀይሌ ገብረስለሴ በክብር ጥራው አሁንም ስልጣን ልቀቅ አራት ነጥብ😮😮😮

  • @missawbahru7227
    @missawbahru7227 Місяць тому +36

    ዶክተር ሃይሌ ገ/ስላሴ ነው። ሀገራችንን ለአለም ያስተዋወቀ!!!

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

  • @solomongkal8892
    @solomongkal8892 Місяць тому +3

    ሀያሌ ገቡረስላሴ የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካም ኩራት ነው በአለመታደል ሆኖ ጀግኖቻችንን የማናከብር ነን ሀይሌን መሰለ ጀግና በሌላው አለም ቢሆን ኖሮ በዚህ ደረጃ አልነበረም ስሙን የምትጠራው አለመግባባቶች ቢኖሩ በመወያየት ለመፍት ያቻላል ነገር ግን በተናገራችሁበት ጊዜ ሁሉ ማንነታችሁን ህዝቡ ያረዳዋል ሀያሌ የሁል ጊዜም ጀግናችን ነህ

  • @getachewchanie5845
    @getachewchanie5845 Місяць тому +16

    ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ የኢትዬጵያውያን የጀግና ምልክት ነውና ከሱ ላይ እጅህን አንሳ ዶክተር ሽብር

  • @user-do2lk4kv6h
    @user-do2lk4kv6h Місяць тому

    ጉዳችሁ ወጣ ተፍረጠረጠ እድሜ ለጀግናዉ ጋዜጠኛ አሳፋሪዎች ናችሁ

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 Місяць тому +50

    ኃይሌን የሚናገር ሰብእና ከየት አመጣህ?ለመሆኑ አንተ ማነህ?ስለ እስፖርት አትሌቲክስ አንተ ምንአገባህ? ደፋር ነህ።

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie Місяць тому

      ሀይሌን ተሸክመህው ዙር

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Місяць тому +1

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @WondemagegnAmare
    @WondemagegnAmare Місяць тому +91

    ይሄ ሰው ሀገሩ እንድትሸነፍ ብር ሳይቀበል አይቀርም

    • @fikirtiemengistie7672
      @fikirtiemengistie7672 Місяць тому +9

      መጠርጠር አይከፋም

    • @tigistabebe7139
      @tigistabebe7139 Місяць тому +8

      እውነት ያስብላል

    • @Habtamu11178
      @Habtamu11178 Місяць тому +4

      ነው እንጂ ወገን በደንብ እናስተውል

    • @rezenomalmaw4898
      @rezenomalmaw4898 Місяць тому +2

      የኔም ጥርጣሬ ነው

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 Місяць тому

      በቂ የሆነውን ትታችሁ በዘመድ ለምን መረጣችሁ ማፈሪያዎች

  • @englizbiyan7650
    @englizbiyan7650 Місяць тому +5

    ውንድሜ አሸብር
    ማን ይናገር የነበር
    ማን ያራዳ የቀበር
    የቦሌ ልዩ የጥርስ ሕክምና ባለቤት በነበርኩበት ጊዜ ሸልመኛል፤ አስከብረኸኛል።
    በሥራዬ ነበር። ሆኖም የፈጠርከው ጨዋታ ምን እንደሆነ ታውቃለህ።
    ኃይሌን ስትነካ ያመኛል። በፍጹም በፍጹም አቻ እይደላችሁም። ከእንግዲህ ቀይ መስመር ካለፍክ ለጥሩ አይበጅም። ቀደም ሲል ስለኃይሌ የጻፍኩትን ተመልከት። ማልቀስ አይገባውም።

  • @KalabNaol
    @KalabNaol Місяць тому +60

    ይህ የአባትህ ውር እርስት አይደለም ትለቃለህ ማነው እደዚ በህዝብ ሞራልና በሀገር እንድትቀልድ የልብ ልብ የሠጠህ????

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 28 днів тому

    እንደ አናትሕ ልብሕም ተመልጧል
    ይሕ ሰዉ ማንን ተማምኖ ነዉ
    ይሕን ያሕል ማን ነክቶኝ አልክ
    የሚገርም ብቻ አይደለም እጅግ የሚያናድደዉ ነዉ።
    ያገኘኽዉን ዉጤት ለቤተሰቦችሕ አከፋፍላቸዉ።
    የሰዉ ክብር ትዳፈራለሕ፣ይሕ የሚያሳየው
    ደንቆሮነትሕን ነዉ።

  • @diye2138
    @diye2138 Місяць тому +42

    ጉምቱ ብር ዶላር የሚበላበት ቦታ እንዴት ይለቃል! አያቴ ትለው የነበረው እውነት ነበር ማለት ነው " በፀሎት የማይቀል ሠይጣን በዱላ በሉት! " ስትል እውነት አይመስለኝም ነበር። ለዚህ ሰውዬ ግን ሳይሰራ አይቀርም ጎበዝ!

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Місяць тому

    ዶ/ር በርቱ እውነት ያሸንፋል

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 Місяць тому +21

    ሀይሌ የሀገር ባንድራ ተደጋግሞ ያስቀለ የሀገር ባለውለታ ብርቅዬ ልጃችንን በአንተ አፍ ሚጠራም አይደለም ከበስተጀርባህ ማ ኖሮህ ነው፡ በንቀት እንዲህ አፍህን ሞልተህ ምትቀደደው

  • @user-rh9wp1hm6h
    @user-rh9wp1hm6h Місяць тому +1

    አሸብር እባክትን እያሸበሩ ተጠያቂ አይደለውም አይበሉ የሀይሌ ክብር አትመጥኑም ሀይሌ የምንጊዜም ጀግናችን ነው

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Місяць тому +43

    ለአለም አቀፉ ኮሚቴ ማቅረብ ሲቻል የሚሉት ደጋፊያቸው ስለሆነ ነው ። ጌታዋን የተማመነች በግ ላትዋን ውጭ ታሳድራለች።

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 Місяць тому +3

    አብይ አህመድ እና አሸብር ወ/ጊወርጊስ አንድ ናቸው። ሁለቱም እንደ ማንጎ በድንጋይ እንጂ በህዝብ ድምፅ አይወርዱም። 😢😢😢😢😢

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 Місяць тому +13

    ማነው እንደዚ የልብ ልብ የሰጠው ከሀይሌ እራስ ውረድ

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Місяць тому

    Haile Gebrselassie is one in a million. He is our hero!!!

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 Місяць тому +32

    በክት!!! ጭራሽ ጀግናችን መናገር ጀመርክ!!! ለነገሩ የአእምሮ በሽተኛ ስለሆንክ ለህዝብ ክብር መስጠትንና ማዳመጥን የት ልታውቅ ትችላለህና ነው!!!

    • @Tatof_h7e
      @Tatof_h7e Місяць тому +1

      ደደብ ሁላ ዶክተር አሸብርን አትናገሩ

    • @tadelehuluka2582
      @tadelehuluka2582 Місяць тому

      የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጤኞች የመንግሥትም ይሁን የግል ሚዲያዎች በዕውቀት እና በጥበብ ሣይሆን በደቦ ሆያ ሆዬ በሚል በምታቀርቡት ዜናችሁ መላው የኢትዮጵያ በኦሎምፒክ ተሣታፊ ቡድን የማይሸነፍ ድል አድራጊ መሆኑን በየዜና አቅርቦታችሁ እኛ ምንም የማናውቅ አድማጮቻችው በመረዳት ውጤት ስንጠባበቅ ውጤት ሣይገኝ ሲቀር ለሚዲያ ሽፋናችሁ ማቆለጳጰስ የማትፈልጉትን ህጋዊ ሰው በማብለጥለጥ ሂሣብ ብታወራርዱ ዶ/ሩ በኮንፊደንስ ለመለሱት ግልፅ መልስ አንዲት ኢምንት ማስረጃ አቅርባችሁ መርታት ያለመቻላችሁ ለደቦ በደቦ ሚዲያ ዘይቤ ሆያ ሆዬ የምትጨፍሩ መሆናችሁ በግልፅ የሚታይ ነው። ይሄንን የውጭዎቹ ሚዲያዎች knowledge and experience deficit/gap ይላሉ። የሚዲያ እና ሚዲያውን የሚከታተለው አድማጭንና ተከታይን ለማግኘት በጉንጫችሁ ላይ በምትወጥሩት የጫት ገራባ ምርቃና ምርቅን ምርቅ ብላችሁ በመፃፍ እኛን አሣስታችሁ የለፈለፋችሁት መረጃ ዶ/ሩ በምላሹ ዜሮ ሲያወራርድባችሁ አንገታችሁን ከመድፋት ሌላ ዶ/ር አሸብር ለመለሱት መልስ ሁላችሁንም በዜሮ አብዝተው ዜሮ አበሏችሁ። የሳቸው ኮንፊደንስን በዚያ ልክ የሞገተ ማንም የለም። ኢንተርቪው ለማድረግ የተሠባሠባችሁት ፋይዳ ቢስ ጋዜጠኞችን የአሉባልታ ቱልትላችሁን ሜዳ ላይ በማስጣት ያኮሰሳችሁ እንደነበር ስሜት ነው የተሠማኝደ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@Tatof_hኪኪኪኪኪኪኪe

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому +1

      Haile is a politician + soldier... We don't like to see him in the sports federation. He also once failed when he ruled the federation.q

    • @geteadem3848
      @geteadem3848 Місяць тому

      ​@@tigabuyaya9039😅😅😅😅

  • @user-sk6yk4rg7p
    @user-sk6yk4rg7p Місяць тому +3

    ነፃ ውይይት ስዩም ተሾመ ላይ ሰክረው ያወሩት የድምፅ ቅጂ ተለቋል ስሙት 😢

  • @Finanelianan
    @Finanelianan Місяць тому +9

    ከኃይሌ ራስ ውረዱ!! ኃይሌ ብራንድ ነው! ኃይሌ የማሸነፋችን የይቻላላችን ሰንደቅዓላማ ነው። ከኃይሌ ጋር የፈለገዉን ልዩነት ያለው ኢትዮጵያዊ በዚህ ደረጃ ኃይሌን የሚያህል 'የኢትዮጵያ ብራንድ' ሲያዋርድ እና ሲያቃልል ዝም ብሎ ማየት ያማል፤ ያሳፍራል፤ ነገም ያስከፍላል። መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድበት ይገባል!! ከዚህ በኋላ የዚህን ሰዉዬ ዓይን ማየት እራሱ አሳፋሪ ነው።

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Місяць тому +1

    በሀይሌ ገብረሰላሴ አትምጣብን፣ እሱ የኢትዮጵያ ጀግና ነው

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому +8

    ዶ/ር አሸብር በንግግርዎውስጥ ህዝባችን የሚል ቃል ይናገራሉ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ማለትዎ ከሆነ እኔ ለርሰዎ በሽያጭም ይሁን በአገዛዝ የተሰጠሁ ስላልሆንኩ የለሁበትም። በዕርሰዎ አንደበትም የሕዝብ አካል ተብየ መጠቀስ አልፈልግም።

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Місяць тому

      በትክክል አነኚ ሰውች እኮ ምን እንደሚናገሩ አያቁም😂

  • @millionbirhanu7506
    @millionbirhanu7506 Місяць тому +1

    ከመንግስት እና ከህዝብ በላይ ……………….. ነገር ግን አይዞህ የሚለው አካል ከመንግስት ያለ ይመስለኛል……….

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo Місяць тому +31

    ኧረ ይህን አጋሰስ መልክ ጥፉ ፤
    ከዚህ ስልጣን አጥፉ።

  • @adugonderew
    @adugonderew Місяць тому

    ውይ አገሬ ኢትዮጵያ

  • @fikirtiemengistie7672
    @fikirtiemengistie7672 Місяць тому +13

    እንዴ የኢትዮጵያ ሕዝብ መቼ ነው የሚሰማው? በቃኝ ሲል አልበቃህም አልፈልግም ሲል ትፈልጋለህ ኧረ የቸገረ ነገር ነው።

  • @syumyohannes
    @syumyohannes Місяць тому

    አሸብር የእውነት ጀግና ነው! He successfully defended himself. Nobody could challenge him there.

  • @user-ef4ex5hj9i
    @user-ef4ex5hj9i Місяць тому +83

    ስምህን ቄስ ይጥራው የሀይሌን ስም አትጥራ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery Місяць тому +1

    ውይ ጉድ ነውር ሚባል ቀረ እንዴ አገራችን እውነት ከባድ ጌዜ በሁም ዘርፍ እኔ ብቻ ይመቸኝ 😊

  • @hananmuhammed542
    @hananmuhammed542 Місяць тому +10

    ሺ አለቃ አትሌት ኃይሌ ስላሴ ጅግናችን ነው ከሱ ራስ ወረድ አባባ

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 Місяць тому

      Haile was showing off on the battlefield just a few years ago. We don't want to see him in the sports federation now. He also failed to lead the federation effectively when he had the chance.

  • @user-mv7ez1kl2s
    @user-mv7ez1kl2s Місяць тому +1

    Haile is our national Hiroooo!!!!

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Місяць тому +41

    ተው አሸብር ውረድ ላንተም የግድ ክላሽ ማንሳት አለብን ወይ?

  • @ZEDKA-f8m
    @ZEDKA-f8m Місяць тому

    የኢትዮጵያ ዶ/ር እንዲህ ነው ሀላፊነቱን የማያውቅ ድንጋይ ምን ይባላል ሕግ የለ አይጠየቅ! እኛ በህክምና በደም እየተበከልን መሰረታዊ ፍላጎታችንን ማሟላት ቸግሮን እንዲህ አይነት ድንጋይ ያለውጤቱ በዶላር ይበሸበሻል ነውር ጌጡ።

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew Місяць тому +19

    የሀገሪቱ ሀብት ጥሞሀል ምርት ነው ።

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 29 днів тому

    የኢትዮጵያ አምላክ አዋርዷችሗል🙏

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h Місяць тому +10

    ሀይሌን አተ ባታከብረው እነሱ አክብረውት ና ሩጫውን አስጀምር ያሉት ስለ ሚያከብሩት ነው የሀይሌን ስም አታንሳ

  • @AdmiringHermitCrab-gv6cc
    @AdmiringHermitCrab-gv6cc Місяць тому +2

    እመነኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀይሌ ከመጣ አይንህን ጎልጎሎ ነው ሚያወጣልክ አንተ ጀዝባ ደፋር ነህ የሀይሌን ስም ደግመ እንዳትጠራ አይሌ እንዳንተ ዘርፎ አይደለም ኢትዮጵያን ለአለም አስተዋውቁ ክብራን ባንዲራዋን ለአለም ያስከበራት ጀግናችን ነው

  • @kale5012
    @kale5012 Місяць тому +5

    አቶ አሸብ አሑን እውነት ተናገረ
    እያሸበሩ መኖርን ተመርቆበዶ/ር ፣
    ኃይሌ እንደስሙ ኃይል ነው ለሐገሩ በእውነት ያነባ ጅግና ነው ።

  • @tadesseambaw1859
    @tadesseambaw1859 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከመፍረስ ያዳናት ከእንደዚህ አይነቱ አምባገነን ስልጣኔን ሞቼ እገኛለሁ አለቅም ከሚል የታደገን እለት ነው

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 Місяць тому +9

    Dr ."ጥበቡ" ዶ/ር አብይ አንተ እንደ ንጉስ ሰለሞን ጥበበኛ ነህና ይህን ሰው ወደምታደርግበት ዞር አድርግልን።

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Місяць тому

    🥇💍💐💍💐💍💐💍💐💍🥇
    💍💍 ሀይሌ ገ / ስላሴ 💍💍🥇
    💍 የኢትዮጵያ የእንቁ ቀለበት 💍🥇
    💍💐💍💐💍💐💍💐

  • @yetmgetanegussie5335
    @yetmgetanegussie5335 Місяць тому +16

    መቼም ቢሆን የኃይሌን ስም ማጉደፍ አይቻልም ።ስልጣን በጨዋ ደንብ ልቀቅ ።ገገማ ነት ለምንም አይጠቅምም !!!።

  • @LotionoNyaamuara
    @LotionoNyaamuara Місяць тому

    አይዞህ አባቴ ጀግና ነህ፤ ሃይልም ወንድማችን ነዉ፥ ከሱ ተላቀቅ ጀግናችንም ነዉ። ጀግኖች ታሪክ መሥራት እንጂ በትሪክት አይጣሉም ሲጣሉ ሳሩ ይጠፋል፥ ስለዚህ እንወዳችዋለን ብቻ አትጣሉ ታረቁ፥ መታረቅ ትልቅነት ነዉ።

  • @tawfiqhikima8958
    @tawfiqhikima8958 Місяць тому +27

    ዶ/ር ዝም ብለው ያረጁ ጥርሶችን በሰራምክ ብቀይሩ ይሻልዎታል.እድመዎን የምመጥን ንግግር ብናገሩ ያምርብዎታል.

  • @emmy1365
    @emmy1365 27 днів тому

    አቶ አሸባሪ በእውነት ነው እምሎት እርሶ እና ደጋፊዎችዎን (ቡድኖትን) የኢትዮጵያ አምላክ የህዝብ እምባ ይገለባብጣችሀል ይፈርድባችሀል በተራችሁ ታለቅሳላችሁ❗ Mama Ethiopia forever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Місяць тому +8

    ሞራል ያለው ሰው ስላልሆነ አይለቅም። ሕሊናው የሚገዛው ጥቅም ብቻ ነው። ይህን ሰው በሃይል ገፍትሮ መወርወር ብቻ ነው ያለው አማራጭ። ሆድ እንጂ ሕሊና የለውም።

  • @TarikuTufa-qx6zo
    @TarikuTufa-qx6zo Місяць тому

    ይህ ሰው ለዚህ ህዝብ ትልቅ ንቀት አለው ለመንግስትም ትልቅ ንቀት አለው።

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Місяць тому +4

    አሁንም አንነግረሃለን ኦሎሞፒክ ለኛ ኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ አይደለም አንዲያውም ከወርቅ በላይ ነው።

  • @GetachewFisiha-e4s
    @GetachewFisiha-e4s Місяць тому +1

    እርግጠኛ ነኝ ሀገሩን የሸጠ ሰው ነው አሸብር በህግ መጠየቅ አለበት ስቅላት ሊፈረድበት ይገባል 13:52

  • @hayatv46
    @hayatv46 Місяць тому +14

    ሀይሌን ተፋታው ጀዝባ አህያ ገረገንቲ

    • @Tatof_h7e
      @Tatof_h7e Місяць тому

      አንተ ነክ ገረገንቲ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc Місяць тому +13

    እውነትም ማፍያ ነው

  • @hopetu7371
    @hopetu7371 Місяць тому +2

    እንዴት አባቱ ነው የጠገበው የሄ ሰውዬ አረ ንቀት ጭራሽ እንደ አይናችን ብሌን የምናየውን ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴን ተሳደብክ በህግ ይጠይቅልን!!!

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Місяць тому +4

    ዶ/ር አሸብር ፕሬዘዳንታ እንዳሉት ፐብሊክ ኮርት የሚባል ነገርም አለ ሃይሌም አይመረጥ እርሶ ግን ጨርሶ ከስፖርቱ አለም ይጥፉልን ።

  • @samapadopa7983
    @samapadopa7983 Місяць тому +6

    ዶክትሬትክን ወድቆ ነዉ ያገኘኸዉ ወይስ በኮሚቴ ተመልምለኽ ነዉ የተማርከዉ???? እንዴት የጥርስ ኻኪም የአትሌክስ መሪ ይሆናል???

    • @eagle4452
      @eagle4452 Місяць тому

      ዶክተር የሚባሉት መስሉኝ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት ሀበሻ የተማረ ይግደለኝ ይላል ይህው እግዚአብሔር የተመኘውን ሰጡው 😂
      ገበሪው እማ ጨዋ ሀገር ወዳድ ፈጣሪን የሚፈራ ህዝብ የሚመግብ ነው
      ❤❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Місяць тому +4

    እፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ።