Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ ሁለት ሚሊዮን ብር ተለማምጣቹህ ደግማቹህ እንዳትሰጡት በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ መደረግ አለበት 😢😢😢😢
በትክክል ገልጸህዋል ተባረክ
አግዚአብሔር ይስጥህ ጠግቦ የተወው ን ለምኖም አያገኝም
በትክክል ለመቄዶንያ ሰጡ እንዳትሰጡት ደደብ ጥጋበኛ ነክ
አቤት ወርቅ በወርቅ፣ብር በብርና ነሀስ በነሀስ ያንበሸበሹን አቶ ንጉሤ ሮባ፣ዶ/ር ወልደመስቀል ኮርትሬ፣ ዶ/ር ይልማ በርታና ሌሎች ይህን ሰውዬ ቢሰሙና ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ህይወቱን ለሀገሩ የሰጠ ወታደር ስንት ይሸለም ? ትንሽ ጭንቅላ ሁሌም ትንሽ ነው::
ደነዝ.ነው.እንጂ.የሞተ.የመከላከያን.ደሞዝ.ቢያይ.በሽጉጥ.ግደሉኝ.ነው.ሚለው
ያሁን ወታደር ለአገሩ ነፍሱን አይሰጥም ለአለቃው ለአራጁ እንጂ
@@Peak.570ወታደር በየትም ሃገር ክብር አለው አንተ የሃገርህን ወታደር ማጣጣል ከነውርም ነውር ነው
ትንሽ ሰዉትነዉ አሶያሳንሳል ይችባሪሳለች ለቅሶይለቀሳል አለያገሪሰዉ ስግብግብ ሆዳም ምቀኛ አጋሰይ አይለፍልእ
ለሀገሩ ሕይወቱን የሰጠው የድሮ ወታደር ነው። አላማና አሸናፊ ተሸናፊ በማይለየው ጦርነት፣ ወንድም ወንድም ለመግደል በሚዘምትበት ጦርነት ነው ለሀገሩ ሕይወቱን የሰጠ የምትለው?
ይሄ ሰዉዬ ከአሰልጣኝነት ካልተነሳ ይህች ሀገር በስርዓት አልበኝነት በባሰ ትታመሳለች።
I agree 100%
በጣም
100%
ፍትህ መጠያቅ ጥፍት ከሆነ ይባራር።
Men selametah new 200000 yebezabehal zendro selawaredachehun new
ላገሩ ተዋግቶ እግሩ የተቆረጠስ ምን ይበል።
ምንም ምን አቅም አለው
Egrun yetekoretew wendmu wegto new
@@እውነትእውነቱን Really....
Abo dink nigigir new.koy Tamirat hulet egiru biqoret esu andi egrun likoret new?About ehe Doma aselitagn Merdasan liko be Diron medebdeb neber
የመሀይም እግር ምን ይጠቅማል
ይህ ሠውዬ ዳግም ወደ አሠልጣኝነት እንዳይመለስ እንማጸናለን !!
ለምን አትሮጥም አንተ ቁጭብለህ 42 ኪሎሜትር ነጭ ላብ ካላበው እኩል ላግኝ ማለት ትልቅ ድድብና ነው እደው ይበዛባሀል
😂😂😂😂
በትክክል❤😂
መምህር ባይኖር እኮ ተማሪ ምንም ነው
ከአንተ ይህ አይጠበቅም ደነዝ
ከብት ነህ አንተም አታበረታታው@@amanuelayele4162
በጣም ያሳዝናል ። ከሐገርቱ ፕሬዘዳንት ሽልማት መውሰድ በራሱ ክብር መሆኑን ያልተረዳ አሰልጣኝ ምኑን አሰልጣኝ ሆነ? አይ, ?????
እውነት
ሀገር ወደ መንደር ሲወርድ እንዲህ ነው...
እውነት እውነት 😢😢😢😢
እነዜህ ከብቶች ተሰብስበው አገሪቱን ሊያጠፋ ነው
ethiopia ye dedeboche menaharia
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@@DebelaAsefa-x7kምነው በአንድ ሰው ስሕተት አገር መውቀስ?
ከአሁን በኃላ ገመዶን ስለ ሀገር ክብር ስበል ወደ ፍርድ መቅረብና መቀጠት አለበት
በብሔራዊ ቤተመንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ የታየ የወራዳ አዋራጅ ተብሎ በታሪክ ይመዝገብ። ይመዝገብ
አንተ ነህ ወራዳ
ድሮ ቢሆን ተንቀጥቅጦ ነበረ የሚቀመጠው እንኩዋንስ እንደፈለገ ሊዘባርቅ ነፃነት ከልክ በላይ ለሰው መስጠት እንደዚ ነው ሰው የሚያባልገው
@@Habahibአብይ ቢሆን ብለህ አሰብ እናም ሺልማቱን ይመልሰውነበር?
የሀገር መሪ ፕሬዝዳንትን ንቆ ከሚሄድ እና ይህን ያክል ብር ከቸገረው እዚያው ፈረንሳይ ሀገር ጥገኝነት ጠይቆ መቅረት ይችል ነበር እኮ
የማትረባ ነክ የሮጠ እና ያሰለጠን እንዴት እኩል ይሆናል ብቻ የበታችነት ስሜት አለብህ ማፈሪያ ነክ ።
ለሚሞቱ ወታደሮች እና ለሚቆስሉ ምን ይሰጣቸዉ ክብር ለመከላከያችን❤❤❤ኢትዬዺያን ለጠበቁልን
Keman tebekun sudan ena South Sudan endewererun alsemahm😂
😅😅😅😅
የሚሞት፡ ሣይሖን፡ የሚገድል፡ በክት፡ ወታደር፡ ሽልማት፡ ዓይገባውም
Mekelakeya shintamoch nachew mot neu shilimatachew
ክብርት ፕሬዝዳንታችንን ክብር የማይመጥን ድርጊት ነው መድረክ ላይ ስጦታን ከመመለስ ቅሬታህን በሌላ መንገድ መግለፅ ትችል ነበረ ለሙሽራ ይዘህ የሄድከውን ስጦታ ሙሽሮቹ አይመጥነንም ብለው ቢመልሱልህ አንተ ምን ይሰማሃል በርግጥ ካስገኘኸው ውጤት አንፃር አይመጥንህም ለታምራትም ቢሆን በተመሳሳይ ነገር ግን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል
Satota Aynkem Aye mazket
ምን ያድርግ ነፃነት ከልክ በላይ ሲሆን እንደዚ ነው ሰውን ያባልጋል ባለፈው መንግስት ቢሆን እጅ ስሞ ነበር የሚቀበለው
እውነቱን ነው እስከመቼ ተደባብሶ ይቀጥላል ፍሬ እኮ ዛፍ ከሌለ አይበቅልም ስለዚህ አትሌቶቹም ካለ አሰልጣኞቻቸው ባዶ ናቸው
ግን ይሂን ያደረገው ትክክለኛ ሠው ሳይሆን በሠው ምስል ዬተሠራ ከብት ዬከብት ስብስብ ነው ድሮስ ከእነሱ ምን ይጠበቃል
@@JesusisComingsoon-hl5eeከአድ ከብት ምን እንጠብቅ ነበር ዬከብት መጨረሻው ይሂ ነው ሠው ማዋረድና አገር ማፍረስ ስራቸው ነው
ወይ ጥጋብ!!!ደደፎ አሰልጣኝነቱን መልቀቅ አለበት።ደመወዝ አለው ግን ስጦታ እኮ የሰጪው መብት ነው።
ኧረ በጣም ያሳዝናል ቢያንስ አክብረው የቆሙትን ሴት ኘሬዝዳታችንን ማክበር አለብህ !!ስጦታ ደግሞ አይናቅም !!!ይቅርታ መጠየቅ አለብህ !!እግዚአብሔርን መፍራት አለብህ አገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያወቅህ ሁለት ሚሊዮን ትንሽ ነው ስትል ያሳፍራል!!!
Yes absolutely! No matter what he should do at least respect the president and other leaders whose was there to celebrate his accomplishments
Mnewu balesltan msa yemibelabet new eko mn takabdalachihu
የኔ ጥያቄ ቆይ ባትሸለሙስ?መሸለሙ ግዴታ ነበር? መቼም መንግስት በገዛ ፈቃዱ ያደረገው ነገር እንጂ መስፈርት አይደለም
hulunm yegeremew yehe new
ሽልማትም ሆነ ስጦታ በሰጪው መልካም ፍቃድ የሚወሰን ነው። ትንሽ ሊሆን ይችላል ትልቅ ሊሆን ይችላል። ይህ የሚወሰነው በሰጪው ነው። የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም ይባል የለ ?
ከድሃ ህዝብ ገንዘብ ተወስዶ ተሸልሞ ስድብ ነው ይላል
ልጆችህ 7&4 million ስላገኙ ቅናት አንጨረጨረህ!ወይ ጉድ!
ከአፍ ሲያመልጥ እራስ ይመለጥ! ወይ ጉድ ምን አይነት ሰው ነው?አባት ልጁን አስተምሮ ሲሸለምለት አይቶ በልጁ ሲቀና ይህ የመጀመሪያ ሳይሆን አይቀርም። ማለት የነበረበት በልጆቼ ጀግንነት እኔም ተሸለምኩ አመሰግናለሁ ነበር።
ምን መናገር እንዳለበት የማየዉቅ የመሃይም ስብስብ አሰልጣኝ ነኝ ብሎ አገር ያዋርዳል፤፤
😅😅😅😅😅😅😅😅
@@kebedetadesser9673 yihe sew baynor, Ethiopia 1 werk satagegn neber ke Olympic mitmexaw. Let us not forget what this person did.
በኮብል ሳንቀበላችሁ ሰለቀረን ነው ይሄ ሁሉ ድንፋታ 😂😂😂
😂😂
ዶ/ር ወልደ መስቀል ኮስትሬ ምንም አላገኙም እኮ ባለጌ ። የብሔር መብት አደረከው ወይ ? ለመሆኑ አንተ ማን ነህ ከአትሌት ጋር እኩል የምትሸለመው ?
በጣም ትክክል ነው እንኴን መለሠ
አንተ ሰው ግን ስጦታ ይህን ያህል ይሁንልኝ ይባላል እንዴ?
ሰውዬው ያመዋል እንዴ?
ከብት ነው አትፍረዱበት አብዬ እና አበቤ እኛ መንግስት ካልሆንኩ አገር አይኖርም ያለ ሰዎች ናቸው አይግረማችሁ ብሔረሰቡ በአብዛኛው የከብት ስብስብ ነው አትፍረዱበት ብልጥ መሆኑ ነው ቆሻሻ
አዎ ይባለል ከተሰጠን በፈትህ ካልተሰጠም እኩል።
@@ahmedinahmed9250 እንዳው አህመዲን ተቃራኒ ልንሆን እንጂ ልቦናህ ያውቀዋል ማንም ሰጠ ማን አይባልም
@@sintayhuderessa3572 it is all about the significance that the money holds, not the amount itself.
አይይይይ የጭንቅላት ጥበት ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ሰዎች ተከባ እንደትስ ትለወጥ ያሳዝናል
በጣም ያሳዝነናል ከአንድ ኢትዮጵያዊ የማይጠበቅ ተግባር
ከጋላ ምን ልንጠብቅ ነበር አገር ማፍረስና ህዝብን ማዋረድ እደሆን ዬእነሱ ስራ ነው ከከብት አጀት ወርቅ አይወጣም
Yess
gala new 🤣🤣
የገንዘብ እንጅ የሀገር ፍቅር የሌለው ትውሌድ እኔዲ ነው
ስንተኛ ክፍል ነው የተማረው ?
0
Altemarem eko😂
😂😂😂😂😂 ባሁን ግዜ መማር ቀር እኮ ዘመድና ደፋር ሁን አይ እምዬ አትዪ በቃ እንደዚ በዘቀጠ አሰተሳሰብ😢😢😢
Astemari nbr😊
ከሀገርቱዋ ስርአት በፍጹም ጠፍቶአል ይታሰብበት. ሁሉም ራስ ወዳድና ተበደልኩ ባይ ሆኖአል ፣ግን አያዋጣንም
ለሀገራቸው ዉድ ህይወታቸውን መስዋዕት ያደርጉ የሞቱ ማን ሸለማቸዉ አንተ ግን በክብር ተሸለም ስትባል እራስክን አዋርድክ ሲጀመር በጭንቅላትህ ብርን እያሰብክ እንደምትሰራ ከንግግርክ ይለያል ልቦና ሰጥቶህ ከብር ይልቅ ሀገርክን አክብር !!
“አትሌት ያገኘውን አሰልጣኝ ማግኘት አለበት … ግን ገንዘቡ አይደለም እኔ ክብሩ ነው” የሚለውን ሀሳብህን ተወው እውቀቱ አለህ ሩጫ እሩጥ አታሰልጥን፡፡ ሽልማት ይህ ነው የሚሰጠው ተብለህ የተስማማኸው ነገር የለህም የተሰጠህን አመሰግናለሁ ብለህ ነው መሄድ የነበረብህ በተረፈ ቻዎ የኔ ሀሳብ ነው፡፡
በልቶ የማያድር ባለባት ሀገር ሁለት ሚሊዬን ያንሰኛል ይገርማል
Shame on you. Very 😔 sad. This is a disgrace. Country is first, not a prize! Ethiopia prevails. 💚💛❤️
ወርቁንና ብሩን ያመጡት አትሌቶቹ ላባቸዉን ጠብ አድርገዉ ነዉ
You got a joke
አይ ኢትዮጵያ እዚህ ደርሰሻል፡፡ እጅግ ሲበዛ አሳፋሪ ሰው ነው፡፡ ህይወት እየከፈለ ያለው ወታደር ምን ይበል፡፡ እውነቱን ልንገርህ እራስህን ነው ያዋረድከው፡፡
"ከአትሌቱ ጋር እኩል እንሸለም"ማን ሮጦ ማን ሊበላ!!! የጉደኞች ሀገር ምን ዓይነት ጭንቅላት ነዉ በናታችሁ!
ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ደ/ር:ይልማ በርታ ሌሎቹም:ስርአትነበራቸው:ምቀኛውከየትመጣ።ሁለተኛ:አሰልጣኝ":ነኝ: አይበል:: አገሩን :ንቆአል
ይሄ ሰውዬ አቴንሽን ዳይቨርት አርግ ተብሎ በአሸብር ተቀጥሮ ይሆናል!
ትክክል😂
እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ewnet new meterterr teru new
በስማም ውርደት እነዚህ ሰዎች ናቸው እንግዲህ በየሁሉም ተቋም የተሰገሰጉት ያሳዝናል በጣም ወይይይይ ሀገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
እረ ምን፡ ዓይነት የሞራል ውድቀት ነው ያጋጠመን ?
ጥፋቱ የእርሱ አይደለም የአለቃው የኦሎምፒክ ኮሚቴው ሃገርንና ገንዘብን ልዩነቱን ያልነገረው ነው::
ሽልማት ግድ ነው ወይ? አረ ባካችሁ ሳይበሉ የሚያድሩ አሉ። ሼም ነው።
ኢየሱስ ያድናል
ይህ አሰልጣኝ አሳዳጊ የበደለው ባለጌ ነው የእውቅና ሽልማት ስጦታ ነው እንጂ የወር ደመወዝ አይደለም ከአትሌቶች እኩል ስጦታ ይስጠኝ ብሎ እንዴት ይታሰባል?አትሌት ደም ተፍቶ ላቡን አንጠፍጥፎ ላመጣው ድል አሰልጣኝ እንዴት እኩል ይሸለማል?
ለገንዘብ ከምትገበገብ ሩጫውን እንዲያሸንፉ ጥረት ማድረግ ነበረብህ ደግሞም ታምራት ቶላ በተጠባባቂ አድርጋችሁ ሊወዳደር የነበረዉ ባለመወዳደሩ በተጠባባቂ የነበረዉ ወርቅ አመጣ ደግሞ አፍህን ሞልተህ ስትናገር ትንሽ አታፍርም ።ያሳዝናል ስለአንተ ።
እኩል ይላል እንዴ 42 km ከሮጠው ጋር ሆሆሆሆ
ማፈሪያ! የሀገር ክብር ያልገባህ! ከዚህ በላይ ውጤት ብታመጣ እንዴት ልትሆን ነበር?
ገልቱ ሽልማት እኮ ግዴታ አደለም! ማበረታቻ እንጂ! አለመስጠትም ይቻላል!
አይ ሀገሬ የሚረዳሽ የለም የሚበላሽ እንጂ በጣምነዉ ያዘንኩት 😢😢😢😢
ድንጋይ እራስ ደፋር ለሃገር አይደል ምትሰራው ምንድን ነው የምትለው!!
ዘንድሮ ካመጣነው ውጤት አንፃር ሽልማት አይገባኝ የበለጠ መስራት ነበረብኝ ብል ጥሩ ነበር ያንሰኛል ብሎ ቅረታ ግን ደስ አይልም ደሙን ተፍቶ ካሸነፈ ሯጭ እኩል እናግኝ ማለት ተገቢ አይደለም ሽልማት የክብር እንጂ ውለታ አይደለም ወይ አስተሳሰብ ህዝቡን አሳዝኖናል ብሎ ስያለቅስ አክብረህ ነበር ግን በመጨረሻ ጥሩ ስራ አይደለም ያሳፍራል
That’s what I thought he said until someone told me the truth 😂😂😂
ምን ዓይነት የወረደ ስብዕና ነው ? ስጦታ እኮ የሰጪው ችሮታ እንጂ ተቀባይ አምባጓሮ አንስቶ እንደ መብት የሚጠይቅ አይደለም!!
ውዶ ሀገሬ ሌቦችነ ሙሰኞች ያባለይ ያሆኑበት ሀገር ሆነለች። ፈትህ ያሚጠይቅ ያሚዋራድ በት ሀገር ዜጎች መብት ሲጠይቁ ያሚወቀሱበት ሀገር ለምን?
ስነምግባር አይደለም ሽልማት መመለስ
በጣም ብልግና ነው እንጂ
በህፃናት መካከል የሚደረግ ፉክክር ይመስል "ለእንትና እንዲህ ተደርጎ፣ ለእነንትና እንትን ተሸልሞ ምናምን.." እያለ ከአሰልጣኝ የማይጠበቅ የወረደ ንግግር ያደርጋል እንዴ? ሆ ኸረ ወዴት እያመራን ጎበዝ
በመጀመሪያ ደረጃ ስነ ምግባር ይኑርህ አትሌት ታምራት ቶላ ቤንች በነበረበት ወቅት ለምን ዝም አልክ ታምራት በሆነ ታምር ከቤንችነት ተነስቶ ተወዳዳሪ ሆኖ ወርቅ ባያመጣ አንተ ምንም ነበርክ።ሲቀጥል በየትኛውም ፎርሙላ አሰልጣኝና ተጫዋች እኩል ደሞወዝ አይከፈላቸውም ለምሳሌ ሜሲ ቫሎን ዶር ሲሸለም አሰልጣኙ ግን ምንም አይሸለምም ሮናልዶና አሰልጣኙ እኩል ሽልማትና ደሞወዝ ሊኖራቸው አይችልም ምነው ባለግዜ ነኝ አልክ አቅራራህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ ያወረድህ ባለጌ ነህ ጨምላቃ
እኔ ያስተማርኳቸው ተማሪዎች በዶክቴሬት ና ኢንጅኔርነት የተመረቁ በርካታ ናቸውና የነሱን ግማሽ እንዲሰጠኝ እጠይቃለሁ። እንዲ ዐይነት ጥሬ አስተሳሰብ ያላቸው ባለጌ አሰልጣኛችን በመመደብ ሀገርን እንደዚህ ማዋረድ ይደገማልና በዚህ አልጠግብ ባይ ባለጌ ላይ ተገቢ እርምጃ መወሰድ አለበት።
እኔ እኮ የሚገርመኝ 42 ኪ.ሜ. ከሮጡት፣ ላባቸውን ጠፍ ካደረጉት፣ ከደከሙት፣ በብዙ ድካም ሩጫውን ከሮጡት አትሌቶች እኩል 7 ሚሊዮንና 4 ሚሊዮን እኩል ካልተከፈለኝ ሲሉ አያፍሩም እንዴ?
ጀግኖች የኢትዮጵያ ሰራዊት ለዘላለም ኑርል ከእናንተ ጋር ተቆጥሮ ....??ያማል !! እና ስንት እንስጥህ?? ስንትስ አሰብህ ??እኛ ኢትዮጵያ ባንዲራችን. በአለም አደባባይ ከፍ ስላለ ብቻ አልቀሰናል 😢😢😢😢 ልጆቹም የኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ የሮጡት ለሃገራቸዉ ነዉ ለገንዘብ አይደለም. :: ልክ አሰልጣኝ ነህ እናመሰግናለን ክብር ይገባሃል. ግን ለገንዘብ ብለህ ታሪክህን አታበላሽ !! ኢትዮጵያ በልጆቾ ተከብራ ትኑ
ስጦታ የሰጪው ፍላጎት እንጂ የተቀባዩ ውሳኔ መቀበል ብቻ ነው ይሄ አይገባኝም ማለት ብልግና ነው ለነገሩ መንግስት በሙስና የተጨማለቁ እጆችን መቁረጥ መቻል አለበት
በጣም በጣም ያሳፍራል አንደኛ መሪን ሀገርን አለማክብር ሁለተኛ ክፍያኛ ስጦታን አለማወቅ፡፡ ስማኝ ወርቅ አስመጥቼ ምን ማለት ነው አልገባኝም ፡፡ ለሀገሪ ለኢትዮጵያ ቀን በቀን የሚሞተው የኢትዮጵያ ወታደር ምን እንክፍለው?????????? የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው የኢትዩጵያን ወታደር፡፡
ያለ አሰልጣኝ ቢሔዱ ራሡ ውጤት ያመጣሉ
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ኢትዮጵያ 🤦♂️ ተቀብሎ ቢሄድ ማን ያውቃል አሁን እንደዚህ አይነት መሃይሞች እንደሚመሩ shame
ክብሩን ጥሎ ሲሄድ ትልቅ ጀብዱ የሰራ መስሎታል ... ረግጠህ የሄድኬው የሕዝብን ፍቅርና ክብር ነው ... የማትረባ ነህ በገዛ እጅህ ክብርህን ጣልክ
@@abrehambinyam3731 lititages tichlalele, gin hulum neger gedeb alew
ወካሂ አብዛሀኝው ምቀኝነት ነው ያለበት መባረር አላበት
ይሄ ስው ጠባብ አይገልፀውም ከጀርባው ሌላ አላማ እለው አገር ማዋረድ ነው አላማው ስገምት የሱ ብቻ ሃሳብ አይመስለኝም የተቀነባበረ ነው::
እውነት ነው ትውልድን የሚቀርፁ መምህራን እና አሰልጣኞች ሊያገኙ የሚገባቸውን ክብር ሊያገኙ ይገባል ቦታውን የመጠነ መልስ ባይሆንም ግን ሚሰማ ካጣ አግባብ ነው በርታ
ክብሬን ላግኝ ብሎ ጭራሽ ክብሩን አጣ 😂😂😂
እንደ ሀገር ምን ያህል የዘቀጠ አመለካከት እንዳለን ነው የሚያሳየው። የተሰጠው 2 million ብር ሲጀመር ለሰራው ስራ ሽልማት/ማበረታቻ እንጂ የግድ የሚከፈል ደሞዝ አይደለም ሲቀጥል ካነሰ እንኳን በደብዳቤ መጠየቅ ይችላል አለዚያ ስራውን አልሰራም አያዋጣኝም ማለት ይችላል መብቱ ነው። ስንቱ ወታደር ለሀገሩ ብሎ በማይመች ሁኔታ የሚያገለግል አለ። ምነው መሀይምነታችንን አለም ይወቅልን አልን
አንተ አይዱለህም ወርቅ ያስመጣኸው:: አትሌቶቹ ለፍተው ያመጡት ነው::
ሰውዬው ያሰልጣኝነት ተምሳሌት ሳይሆን የስግብግብነት እና የበታችነት ስሜት ሚንፀባረቅበት ሰው ነው
አንቸ አይደለህም የምትወስነው።የአገር ክብር ጠባቂ ካለ ይፋረድህ።
ካንተ በላይ ለሀገር የደሙ ለሀገራቸው ፕሬዚዳንት ክብር አላቸውአንተግን ወራዳነት ከመንግስት ጋር ሌላ ችግር ስላለብ የሀገር ፍቅር የባንዳነትህን ስሜት አንፀባረክ ይሄ ሰውዬ በአሰቸኳይ ለህግ ቀርቦ ቅጣት ማግኘት አለበት መንግስትን በግልፅ ተሳድቧል
ይህ ሰውዬ የአትሌቲክሳችን አንደኛው ነቀርሳ ነው። ሌላ ቃል ስለሌለኝ ነው። ካንሰር ካልተወገደ ሰውየውን ይገድለዋል። ይህም ሰውዬ አትሌቲክሱን ሳይገድል ይነሳ። ካሁን በፊት የለመደውን ነው ያደረገው። ለትውልድ መጥፎ አስተማሪ ነውና ይነሳ። ደሞዝተኛ ነው በዚያ ላይ ሽልማት አነሰኝ ይላል። የሀገር ውድቀት ነውና ይነሳ።
መንግስት ባለጌ ሲሆን ህዝብም ልክ እንደዚህ ጋጠወጥ ባለጌ ይሆናል ። ቤተመንግስት ውስጥ ተራ ሰው እንዲ ሲዳፈር ይገርማል ግን ያው ባለጌና ህገወጥ መንግስት ከዚ የተሻለ ህዝብ አያፈራም ። ቤት ያፈራው ይህን ነው
በትክክል
ደደፎ የወር ደሞዝ መሰለህ ሽለማት ትንሽ የለውም ሰጦታ ነው ሲጀመር ኢትዮጵያነትን አይገልጽም ለ ኢትዮጵያ ሰትል ይህንን ማድረግ ተገቢ አይደለም
ኧረ ምን አይነት ገልቱ ነው። ለሀገር ክብር ስትል የምስጋና ወረቀት ብቻ ይብቃህ ነበር። የዛሬን አያድርገው እና ሂይወቱን ለሀገር ክብር በዱር በገደሉ መሰዋእትነት ለሚከፍለው መከላከያ ሰራዊተችን እንኳ ከምስክር ወረቀት በዘለለ ምንም ያገኙት ገንዘብ የለም።
እንትን ሲቀነጣ የግረ ብረት አምጣ ይባል። ይህ ሰው በጣም ብዙ ገንዘብ አለው ማለት ነው። 2 million የቀለለበት
ስጦታ ሲሰጥ ትንሽ ይሁን ትልቅ ሰጦታ ነው አክብሮ በደስታ መቀበል ነው ስጦታ ስለሆነ።
አትሌት ታምራት ቶላ በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዮጵያ አምላክ ረድቶት የአገሪቱንም ያለ ወርቅ አልሸኝሽም በማለት እንዲሁም በራሱ ጥረት ያገኘው ድልና ክብር እንጂ እነሱማ እንዳይሮጥ ተጠባባቂ አድርገውት የለም እንዴ? ታዲያ ባለ "moron " ጭንቅላት አሰልጣኝ ተብየው በአንዲት ርዕሰ ብሔር የተሰጠውን ባዶ የምስክር ወረቀት እንኳን ቢሆን መመለስ ነበረበትን ??? ጡሩንባ ባዶ ጭንቅላት !!!😂😂😂
I understand his concern but to do that is a disgrace.
እነሱስ 42km ሮጠው ላባቸውን ጠብ አድርገው እኮ ነው። ደፋር
የተንጣለለ 2000 ካሬ ሜትር መሬት አስቦ የመጣ ሰው 2.000000 ብር ስትሸልመው ምን ቢልስ ምን ይገርማል። ሞራል የሀገር ፍቅር ለተፈጠሩት ስህተቶች ይቅርታ መጠየቅ የሚባል ነገር የለም?????? በእውነት በእድሜዬ እንዲ ያፈርኩበት ቀን የለም ።
በመጀመሪያ ሁለቱም አትሌቶች የተሰለፉት በራሳቸው ጥረት ነው ኮሚቴው ሊያስቀራቸው ሲል በዝምታ አይደለም ያለፍከው ? ለሀገር እያላችሁ ማስመሠላችሁ ግልፅ ሆነ። የምትባሉት ለዚህ ነውና ስህተቱ መሸለሙ ነው።
ሽልማትህ ኢትዮጵያ ናት ትልቅስተት ካነሰህም መመድረክ ውጪ ማደረግ ትችል ነበር ፕሬዘዳንታችን አሳዝንሃል
ወንድሜ የዓለምን ተሞክሮ ጨርሶ አያውቅም ...በየትኛውም ዓለም አሰልጣኝ ከሠልጣኑ የበለጠ ደመወዝም ሆነ ሽልማት አግኘቶ አያውቅም!...ይሄ አሠልጣኝ መጀመሪያም የሠንደቃላማ ሳየሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው ...በመሠረቱ ሽልማት ትልቅነው ትንሽ ነው አየባልም! ፈጣሪ ማሠቢያ የስጥሀ
ስነምግባር የሌለው ሰው አይደልም አሰልጣኝ ሰልጣኝም መሆን የለበትም
Exactly
ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር የሁሉም ሰው ኮሜንት ተመሳሳይ በመሆኑ ።
ክብርን ሣይሆን ውርደትን የተቀበለ ሠነፍና ሆዳም አሰልጣኝ
አትሌት ያገኘውን አሰልጣኝ ማግኘት አለበት?!; ደፋሮች ነገሮች ናችሁ!!እርስዎ 42 ኪሎሜትር አብረው እሮጠዋልን??ሃገራችን ድሃ ነች አትንቀባረሩብን!! ከፈለጋችሁ ሌላ ሰርታችሁ ኑሩ !!አሁንስ ሃገራችን ነዳጅ የምታወጣና በወርቅ መሬት ላይ ላይ የምንራመድ አስመሰላችሁት!! እነ አሸብር ገንዘብ ይሸልሙዎት!!
ሆዳም ሐገሩን ገፎ የደለበ ስለሆነ ይህ ገንዘብ ለሱ ትንሽ የተናቀ ነው ሕዝቡ በቀን አንዴም መብላት አቅቶታል እኮ😢😢😢😢
ማፈሪያ ነህ ሽልማት ስጧታ ይህን ያክል ይሁንልኝ አይባልም ሁለት ሚሊዮኑ ሳይሆን ክብርህ ሀገርህ ነች የሰራኸው ስራ ለዘመናት ይቀመጥልሀል በጣም ሆድ አደር ነህ
የታባቱዋ እች ወራዳ ንገራት ተረኛው እችን የአብይ ቡችላ
አረ ምኑ እርጥብ ነው!
እውነት አለው አንድ ተራ ካድሬ በትንሽ ቀናት ውስጥ ወይም በሰሀታት ውስጥ ብዙ ሚሊየኖቹን በጉቦ ይቀበላል ይህ ሰው ለዘመናት ለለፋበት ነገር የመጠየቅ መብት አለው። I really respect his thought!
ሐገሩን በሙሉ ወርቅ ያለበሰ መሰለው እንዴ ይሔ ዶማ ስራው እኮ ነው ደሞዝ የሚበላበት
የትኛውም አለም ላይ በሩጫም ሆነ በእግርኳስ አሰልጣኝ ይሔንን ያክል ብር ሽልማት ተሸልሞ አይታወቅም ።ሮጦ ላቡን ጠብ አድርጎ ተሰብሮ ተወቅሶ ውጤት ካመጣ ሯጭ ጋር እኩል ልሸለም ማለት ተገቢ አይደለም።
ቢያንስ ከፕሬዝዳንታ ፊት እንደዚህ ባይል ጥሩ ነበር ከፕሮግራሙ በኃላ በዉስጥ መመለስ ይችል ነበር
ያሳዝናል ይህሰው ቀጥታ መታሰር ነው ያለበት እናታችንን እዲሁም ሀገርን አዋርዷል አልያም እመኑኝ እናታችንን ለማዋረድ ሆን ተብሎ በል ያለው የጎበዝ አለቃ አለው
ምንም የገንዘብ ስጦታ ሳይሰጥ እኮ የ አበባ ጎንጎን በቂ ነው
ይህ ሁለት ሚሊዮን ብር ተለማምጣቹህ ደግማቹህ እንዳትሰጡት በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ መደረግ አለበት 😢😢😢😢
በትክክል ገልጸህዋል ተባረክ
አግዚአብሔር ይስጥህ ጠግቦ የተወው ን ለምኖም አያገኝም
በትክክል ለመቄዶንያ ሰጡ እንዳትሰጡት ደደብ ጥጋበኛ ነክ
አቤት ወርቅ በወርቅ፣ብር በብርና ነሀስ በነሀስ ያንበሸበሹን አቶ ንጉሤ ሮባ፣ዶ/ር ወልደመስቀል ኮርትሬ፣ ዶ/ር ይልማ በርታና ሌሎች ይህን ሰውዬ ቢሰሙና ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ?✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ህይወቱን ለሀገሩ የሰጠ ወታደር ስንት ይሸለም ? ትንሽ ጭንቅላ ሁሌም ትንሽ ነው::
ደነዝ.ነው.እንጂ.የሞተ.የመከላከያን.ደሞዝ.ቢያይ.በሽጉጥ.ግደሉኝ.ነው.ሚለው
ያሁን ወታደር ለአገሩ ነፍሱን አይሰጥም ለአለቃው ለአራጁ እንጂ
@@Peak.570ወታደር በየትም ሃገር ክብር አለው አንተ የሃገርህን ወታደር ማጣጣል ከነውርም ነውር ነው
ትንሽ ሰዉትነዉ አሶያሳንሳል ይችባሪሳለች ለቅሶይለቀሳል አለያገሪሰዉ ስግብግብ ሆዳም ምቀኛ አጋሰይ አይለፍልእ
ለሀገሩ ሕይወቱን የሰጠው የድሮ ወታደር ነው። አላማና አሸናፊ ተሸናፊ በማይለየው ጦርነት፣ ወንድም ወንድም ለመግደል በሚዘምትበት ጦርነት ነው ለሀገሩ ሕይወቱን የሰጠ የምትለው?
ይሄ ሰዉዬ ከአሰልጣኝነት ካልተነሳ ይህች ሀገር በስርዓት አልበኝነት በባሰ ትታመሳለች።
I agree 100%
በጣም
100%
ፍትህ መጠያቅ ጥፍት ከሆነ ይባራር።
Men selametah new 200000 yebezabehal zendro selawaredachehun new
ላገሩ ተዋግቶ እግሩ የተቆረጠስ ምን ይበል።
ምንም ምን አቅም አለው
Egrun yetekoretew wendmu wegto new
@@እውነትእውነቱን Really....
Abo dink nigigir new.koy Tamirat hulet egiru biqoret esu andi egrun likoret new?
About ehe Doma aselitagn Merdasan liko be Diron medebdeb neber
የመሀይም እግር ምን ይጠቅማል
ይህ ሠውዬ ዳግም ወደ አሠልጣኝነት እንዳይመለስ እንማጸናለን !!
ለምን አትሮጥም አንተ ቁጭብለህ 42 ኪሎሜትር ነጭ ላብ ካላበው እኩል ላግኝ ማለት ትልቅ ድድብና ነው እደው ይበዛባሀል
😂😂😂😂
በትክክል❤😂
መምህር ባይኖር እኮ ተማሪ ምንም ነው
ከአንተ ይህ አይጠበቅም ደነዝ
ከብት ነህ አንተም አታበረታታው@@amanuelayele4162
በጣም ያሳዝናል ። ከሐገርቱ ፕሬዘዳንት ሽልማት መውሰድ በራሱ ክብር መሆኑን ያልተረዳ አሰልጣኝ ምኑን አሰልጣኝ ሆነ? አይ, ?????
እውነት
ሀገር ወደ መንደር ሲወርድ እንዲህ ነው...
እውነት እውነት 😢😢😢😢
እነዜህ ከብቶች ተሰብስበው አገሪቱን ሊያጠፋ ነው
ethiopia ye dedeboche menaharia
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@@DebelaAsefa-x7kምነው በአንድ ሰው ስሕተት አገር መውቀስ?
ከአሁን በኃላ ገመዶን ስለ ሀገር ክብር ስበል ወደ ፍርድ መቅረብና መቀጠት አለበት
በብሔራዊ ቤተመንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ የታየ የወራዳ አዋራጅ ተብሎ በታሪክ ይመዝገብ። ይመዝገብ
አንተ ነህ ወራዳ
ድሮ ቢሆን ተንቀጥቅጦ ነበረ የሚቀመጠው እንኩዋንስ እንደፈለገ ሊዘባርቅ ነፃነት ከልክ በላይ ለሰው መስጠት እንደዚ ነው ሰው የሚያባልገው
@@Habahibአብይ ቢሆን ብለህ አሰብ እናም ሺልማቱን ይመልሰውነበር?
አንተ ነህ ወራዳ
የሀገር መሪ ፕሬዝዳንትን ንቆ ከሚሄድ እና ይህን ያክል ብር ከቸገረው እዚያው ፈረንሳይ ሀገር ጥገኝነት ጠይቆ መቅረት ይችል ነበር እኮ
የማትረባ ነክ የሮጠ እና ያሰለጠን እንዴት እኩል ይሆናል ብቻ የበታችነት ስሜት አለብህ ማፈሪያ ነክ ።
ለሚሞቱ ወታደሮች እና ለሚቆስሉ ምን ይሰጣቸዉ ክብር ለመከላከያችን❤❤❤ኢትዬዺያን ለጠበቁልን
Keman tebekun sudan ena South Sudan endewererun alsemahm😂
😅😅😅😅
የሚሞት፡ ሣይሖን፡ የሚገድል፡ በክት፡ ወታደር፡ ሽልማት፡ ዓይገባውም
Mekelakeya shintamoch nachew mot neu shilimatachew
ክብርት ፕሬዝዳንታችንን ክብር የማይመጥን ድርጊት ነው መድረክ ላይ ስጦታን ከመመለስ ቅሬታህን በሌላ መንገድ መግለፅ ትችል ነበረ ለሙሽራ ይዘህ የሄድከውን ስጦታ ሙሽሮቹ አይመጥነንም ብለው ቢመልሱልህ አንተ ምን ይሰማሃል በርግጥ ካስገኘኸው ውጤት አንፃር አይመጥንህም ለታምራትም ቢሆን በተመሳሳይ ነገር ግን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል
Satota Aynkem Aye mazket
ምን ያድርግ ነፃነት ከልክ በላይ ሲሆን እንደዚ ነው ሰውን ያባልጋል ባለፈው መንግስት ቢሆን እጅ ስሞ ነበር የሚቀበለው
እውነቱን ነው እስከመቼ ተደባብሶ ይቀጥላል ፍሬ እኮ ዛፍ ከሌለ አይበቅልም ስለዚህ አትሌቶቹም ካለ አሰልጣኞቻቸው ባዶ ናቸው
ግን ይሂን ያደረገው ትክክለኛ ሠው ሳይሆን በሠው ምስል ዬተሠራ ከብት ዬከብት ስብስብ ነው ድሮስ ከእነሱ ምን ይጠበቃል
@@JesusisComingsoon-hl5eeከአድ ከብት ምን እንጠብቅ ነበር ዬከብት መጨረሻው ይሂ ነው ሠው ማዋረድና አገር ማፍረስ ስራቸው ነው
ወይ ጥጋብ!!!ደደፎ አሰልጣኝነቱን መልቀቅ አለበት።ደመወዝ አለው ግን ስጦታ እኮ የሰጪው መብት ነው።
ኧረ በጣም ያሳዝናል ቢያንስ አክብረው የቆሙትን ሴት ኘሬዝዳታችንን ማክበር አለብህ !!
ስጦታ ደግሞ አይናቅም !!!
ይቅርታ መጠየቅ አለብህ !!
እግዚአብሔርን መፍራት አለብህ አገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያወቅህ ሁለት ሚሊዮን ትንሽ ነው ስትል ያሳፍራል!!!
Yes absolutely! No matter what he should do at least respect the president and other leaders whose was there to celebrate his accomplishments
Mnewu balesltan msa yemibelabet new eko mn takabdalachihu
የኔ ጥያቄ ቆይ ባትሸለሙስ?መሸለሙ ግዴታ ነበር? መቼም መንግስት በገዛ ፈቃዱ ያደረገው ነገር እንጂ መስፈርት አይደለም
hulunm yegeremew yehe new
ሽልማትም ሆነ ስጦታ በሰጪው መልካም ፍቃድ የሚወሰን ነው። ትንሽ ሊሆን ይችላል ትልቅ ሊሆን ይችላል። ይህ የሚወሰነው በሰጪው ነው። የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም ይባል የለ ?
ከድሃ ህዝብ ገንዘብ ተወስዶ ተሸልሞ ስድብ ነው ይላል
ልጆችህ 7&4 million ስላገኙ ቅናት አንጨረጨረህ!
ወይ ጉድ!
ከአፍ ሲያመልጥ እራስ ይመለጥ! ወይ ጉድ ምን አይነት ሰው ነው?አባት ልጁን አስተምሮ ሲሸለምለት አይቶ በልጁ ሲቀና ይህ የመጀመሪያ ሳይሆን አይቀርም። ማለት የነበረበት በልጆቼ ጀግንነት እኔም ተሸለምኩ አመሰግናለሁ ነበር።
ምን መናገር እንዳለበት የማየዉቅ የመሃይም ስብስብ አሰልጣኝ ነኝ ብሎ አገር ያዋርዳል፤፤
😅😅😅😅😅😅😅😅
@@kebedetadesser9673 yihe sew baynor, Ethiopia 1 werk satagegn neber ke Olympic mitmexaw. Let us not forget what this person did.
በኮብል ሳንቀበላችሁ ሰለቀረን ነው ይሄ ሁሉ ድንፋታ 😂😂😂
😂😂
ዶ/ር ወልደ መስቀል ኮስትሬ ምንም አላገኙም እኮ ባለጌ ። የብሔር መብት አደረከው ወይ ? ለመሆኑ አንተ ማን ነህ ከአትሌት ጋር እኩል የምትሸለመው ?
በጣም ትክክል ነው እንኴን መለሠ
አንተ ሰው ግን ስጦታ ይህን ያህል ይሁንልኝ ይባላል እንዴ?
ሰውዬው ያመዋል እንዴ?
ከብት ነው አትፍረዱበት አብዬ እና አበቤ እኛ መንግስት ካልሆንኩ አገር አይኖርም ያለ ሰዎች ናቸው አይግረማችሁ ብሔረሰቡ በአብዛኛው የከብት ስብስብ ነው አትፍረዱበት ብልጥ መሆኑ ነው ቆሻሻ
አዎ ይባለል ከተሰጠን በፈትህ ካልተሰጠም እኩል።
@@ahmedinahmed9250 እንዳው አህመዲን ተቃራኒ ልንሆን እንጂ ልቦናህ ያውቀዋል ማንም ሰጠ ማን አይባልም
@@sintayhuderessa3572 it is all about the significance that the money holds, not the amount itself.
አይይይይ የጭንቅላት ጥበት ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ሰዎች ተከባ እንደትስ ትለወጥ ያሳዝናል
በጣም ያሳዝነናል ከአንድ ኢትዮጵያዊ የማይጠበቅ ተግባር
ከጋላ ምን ልንጠብቅ ነበር አገር ማፍረስና ህዝብን ማዋረድ እደሆን ዬእነሱ ስራ ነው ከከብት አጀት ወርቅ አይወጣም
Yess
gala new 🤣🤣
የገንዘብ እንጅ የሀገር ፍቅር የሌለው ትውሌድ እኔዲ ነው
ስንተኛ ክፍል ነው የተማረው ?
0
Altemarem eko😂
😂😂😂😂😂 ባሁን ግዜ መማር ቀር እኮ ዘመድና ደፋር ሁን አይ እምዬ አትዪ በቃ እንደዚ በዘቀጠ አሰተሳሰብ😢😢😢
Astemari nbr😊
ከሀገርቱዋ ስርአት በፍጹም ጠፍቶአል ይታሰብበት. ሁሉም ራስ ወዳድና ተበደልኩ ባይ ሆኖአል ፣ግን አያዋጣንም
ለሀገራቸው ዉድ ህይወታቸውን መስዋዕት ያደርጉ የሞቱ ማን ሸለማቸዉ አንተ ግን በክብር ተሸለም ስትባል እራስክን አዋርድክ ሲጀመር በጭንቅላትህ ብርን እያሰብክ እንደምትሰራ ከንግግርክ ይለያል ልቦና ሰጥቶህ ከብር ይልቅ ሀገርክን አክብር !!
“አትሌት ያገኘውን አሰልጣኝ ማግኘት አለበት … ግን ገንዘቡ አይደለም እኔ ክብሩ ነው” የሚለውን ሀሳብህን ተወው እውቀቱ አለህ ሩጫ እሩጥ አታሰልጥን፡፡ ሽልማት ይህ ነው የሚሰጠው ተብለህ የተስማማኸው ነገር የለህም የተሰጠህን አመሰግናለሁ ብለህ ነው መሄድ የነበረብህ በተረፈ ቻዎ የኔ ሀሳብ ነው፡፡
በልቶ የማያድር ባለባት ሀገር ሁለት ሚሊዬን ያንሰኛል ይገርማል
Shame on you. Very 😔 sad. This is a disgrace. Country is first, not a prize! Ethiopia prevails. 💚💛❤️
ወርቁንና ብሩን ያመጡት አትሌቶቹ ላባቸዉን ጠብ አድርገዉ ነዉ
You got a joke
አይ ኢትዮጵያ እዚህ ደርሰሻል፡፡ እጅግ ሲበዛ አሳፋሪ ሰው ነው፡፡ ህይወት እየከፈለ ያለው ወታደር ምን ይበል፡፡ እውነቱን ልንገርህ እራስህን ነው ያዋረድከው፡፡
"ከአትሌቱ ጋር እኩል እንሸለም"
ማን ሮጦ ማን ሊበላ!!! የጉደኞች ሀገር ምን ዓይነት ጭንቅላት ነዉ በናታችሁ!
ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ደ/ር:ይልማ በርታ ሌሎቹም:ስርአትነበራቸው:ምቀኛውከየትመጣ።ሁለተኛ:አሰልጣኝ":ነኝ: አይበል:: አገሩን :ንቆአል
ይሄ ሰውዬ አቴንሽን ዳይቨርት አርግ ተብሎ በአሸብር ተቀጥሮ ይሆናል!
ትክክል😂
😂😂😂😂
እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ewnet new meterterr teru new
በስማም ውርደት እነዚህ ሰዎች ናቸው እንግዲህ በየሁሉም ተቋም የተሰገሰጉት ያሳዝናል በጣም ወይይይይ ሀገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
እረ ምን፡ ዓይነት የሞራል ውድቀት ነው ያጋጠመን ?
ጥፋቱ የእርሱ አይደለም የአለቃው የኦሎምፒክ ኮሚቴው ሃገርንና ገንዘብን ልዩነቱን ያልነገረው ነው::
ሽልማት ግድ ነው ወይ? አረ ባካችሁ ሳይበሉ የሚያድሩ አሉ። ሼም ነው።
ኢየሱስ ያድናል
ይህ አሰልጣኝ አሳዳጊ የበደለው ባለጌ ነው የእውቅና ሽልማት ስጦታ ነው እንጂ የወር ደመወዝ አይደለም ከአትሌቶች እኩል ስጦታ ይስጠኝ ብሎ እንዴት ይታሰባል?አትሌት ደም ተፍቶ ላቡን አንጠፍጥፎ ላመጣው ድል አሰልጣኝ እንዴት እኩል ይሸለማል?
ለገንዘብ ከምትገበገብ ሩጫውን እንዲያሸንፉ ጥረት ማድረግ ነበረብህ ደግሞም ታምራት ቶላ በተጠባባቂ አድርጋችሁ ሊወዳደር የነበረዉ ባለመወዳደሩ በተጠባባቂ የነበረዉ ወርቅ አመጣ ደግሞ አፍህን ሞልተህ ስትናገር ትንሽ አታፍርም ።ያሳዝናል ስለአንተ ።
እኩል ይላል እንዴ 42 km ከሮጠው ጋር ሆሆሆሆ
ማፈሪያ! የሀገር ክብር ያልገባህ! ከዚህ በላይ ውጤት ብታመጣ እንዴት ልትሆን ነበር?
ገልቱ ሽልማት እኮ ግዴታ አደለም! ማበረታቻ እንጂ! አለመስጠትም ይቻላል!
አይ ሀገሬ የሚረዳሽ የለም የሚበላሽ እንጂ በጣምነዉ ያዘንኩት 😢😢😢😢
ድንጋይ እራስ ደፋር ለሃገር አይደል ምትሰራው ምንድን ነው የምትለው!!
ዘንድሮ ካመጣነው ውጤት አንፃር ሽልማት አይገባኝ የበለጠ መስራት ነበረብኝ ብል ጥሩ ነበር ያንሰኛል ብሎ ቅረታ ግን ደስ አይልም ደሙን ተፍቶ ካሸነፈ ሯጭ እኩል እናግኝ ማለት ተገቢ አይደለም ሽልማት የክብር እንጂ ውለታ አይደለም ወይ አስተሳሰብ ህዝቡን አሳዝኖናል ብሎ ስያለቅስ አክብረህ ነበር ግን በመጨረሻ ጥሩ ስራ አይደለም ያሳፍራል
That’s what I thought he said until someone told me the truth 😂😂😂
ምን ዓይነት የወረደ ስብዕና ነው ? ስጦታ እኮ የሰጪው ችሮታ እንጂ ተቀባይ አምባጓሮ አንስቶ እንደ መብት የሚጠይቅ አይደለም!!
ውዶ ሀገሬ ሌቦችነ ሙሰኞች ያባለይ ያሆኑበት ሀገር ሆነለች። ፈትህ ያሚጠይቅ ያሚዋራድ በት ሀገር ዜጎች መብት ሲጠይቁ ያሚወቀሱበት ሀገር ለምን?
ስነምግባር አይደለም ሽልማት መመለስ
በጣም ብልግና ነው እንጂ
በህፃናት መካከል የሚደረግ ፉክክር ይመስል "ለእንትና እንዲህ ተደርጎ፣ ለእነንትና እንትን ተሸልሞ ምናምን.." እያለ ከአሰልጣኝ የማይጠበቅ የወረደ ንግግር ያደርጋል እንዴ? ሆ ኸረ ወዴት እያመራን ጎበዝ
በመጀመሪያ ደረጃ ስነ ምግባር ይኑርህ አትሌት ታምራት ቶላ ቤንች በነበረበት ወቅት ለምን ዝም አልክ ታምራት በሆነ ታምር ከቤንችነት ተነስቶ ተወዳዳሪ ሆኖ ወርቅ ባያመጣ አንተ ምንም ነበርክ።ሲቀጥል በየትኛውም ፎርሙላ አሰልጣኝና ተጫዋች እኩል ደሞወዝ አይከፈላቸውም ለምሳሌ ሜሲ ቫሎን ዶር ሲሸለም አሰልጣኙ ግን ምንም አይሸለምም ሮናልዶና አሰልጣኙ እኩል ሽልማትና ደሞወዝ ሊኖራቸው አይችልም ምነው ባለግዜ ነኝ አልክ አቅራራህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ ያወረድህ ባለጌ ነህ ጨምላቃ
እኔ ያስተማርኳቸው ተማሪዎች በዶክቴሬት ና ኢንጅኔርነት የተመረቁ በርካታ ናቸውና የነሱን ግማሽ እንዲሰጠኝ እጠይቃለሁ። እንዲ ዐይነት ጥሬ አስተሳሰብ ያላቸው ባለጌ አሰልጣኛችን በመመደብ ሀገርን እንደዚህ ማዋረድ ይደገማልና በዚህ አልጠግብ ባይ ባለጌ ላይ ተገቢ እርምጃ መወሰድ አለበት።
እኔ እኮ የሚገርመኝ 42 ኪ.ሜ. ከሮጡት፣ ላባቸውን ጠፍ ካደረጉት፣ ከደከሙት፣ በብዙ ድካም ሩጫውን ከሮጡት አትሌቶች እኩል 7 ሚሊዮንና 4 ሚሊዮን እኩል ካልተከፈለኝ ሲሉ አያፍሩም እንዴ?
ጀግኖች የኢትዮጵያ ሰራዊት ለዘላለም ኑርል ከእናንተ ጋር ተቆጥሮ ....??ያማል !! እና ስንት እንስጥህ?? ስንትስ አሰብህ ??እኛ ኢትዮጵያ ባንዲራችን. በአለም አደባባይ ከፍ ስላለ ብቻ አልቀሰናል 😢😢😢😢 ልጆቹም የኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ የሮጡት ለሃገራቸዉ ነዉ ለገንዘብ አይደለም. :: ልክ አሰልጣኝ ነህ እናመሰግናለን ክብር ይገባሃል. ግን ለገንዘብ ብለህ ታሪክህን አታበላሽ !! ኢትዮጵያ በልጆቾ ተከብራ ትኑ
ስጦታ የሰጪው ፍላጎት እንጂ የተቀባዩ ውሳኔ መቀበል ብቻ ነው ይሄ አይገባኝም ማለት ብልግና ነው ለነገሩ መንግስት በሙስና የተጨማለቁ እጆችን መቁረጥ መቻል አለበት
በጣም በጣም ያሳፍራል አንደኛ መሪን ሀገርን አለማክብር ሁለተኛ ክፍያኛ ስጦታን አለማወቅ፡፡ ስማኝ ወርቅ አስመጥቼ ምን ማለት ነው አልገባኝም ፡፡ ለሀገሪ ለኢትዮጵያ ቀን በቀን የሚሞተው የኢትዮጵያ ወታደር ምን እንክፍለው?????????? የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው የኢትዩጵያን ወታደር፡፡
ያለ አሰልጣኝ ቢሔዱ ራሡ ውጤት ያመጣሉ
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ኢትዮጵያ 🤦♂️
ተቀብሎ ቢሄድ ማን ያውቃል አሁን እንደዚህ አይነት መሃይሞች እንደሚመሩ shame
ክብሩን ጥሎ ሲሄድ ትልቅ ጀብዱ የሰራ መስሎታል ... ረግጠህ የሄድኬው የሕዝብን ፍቅርና ክብር ነው ... የማትረባ ነህ በገዛ እጅህ ክብርህን ጣልክ
@@abrehambinyam3731 lititages tichlalele, gin hulum neger gedeb alew
ወካሂ አብዛሀኝው ምቀኝነት ነው ያለበት መባረር አላበት
ይሄ ስው ጠባብ አይገልፀውም ከጀርባው ሌላ አላማ እለው አገር ማዋረድ ነው አላማው ስገምት የሱ ብቻ ሃሳብ አይመስለኝም የተቀነባበረ ነው::
እውነት ነው ትውልድን የሚቀርፁ መምህራን እና አሰልጣኞች ሊያገኙ የሚገባቸውን ክብር ሊያገኙ ይገባል ቦታውን የመጠነ መልስ ባይሆንም ግን ሚሰማ ካጣ አግባብ ነው በርታ
ክብሬን ላግኝ ብሎ ጭራሽ ክብሩን አጣ 😂😂😂
እንደ ሀገር ምን ያህል የዘቀጠ አመለካከት እንዳለን ነው የሚያሳየው። የተሰጠው 2 million ብር ሲጀመር ለሰራው ስራ ሽልማት/ማበረታቻ እንጂ የግድ የሚከፈል ደሞዝ አይደለም ሲቀጥል ካነሰ እንኳን በደብዳቤ መጠየቅ ይችላል አለዚያ ስራውን አልሰራም አያዋጣኝም ማለት ይችላል መብቱ ነው። ስንቱ ወታደር ለሀገሩ ብሎ በማይመች ሁኔታ የሚያገለግል አለ። ምነው መሀይምነታችንን አለም ይወቅልን አልን
አንተ አይዱለህም ወርቅ ያስመጣኸው:: አትሌቶቹ ለፍተው ያመጡት ነው::
ሰውዬው ያሰልጣኝነት ተምሳሌት ሳይሆን የስግብግብነት እና የበታችነት ስሜት ሚንፀባረቅበት ሰው ነው
አንቸ አይደለህም የምትወስነው።
የአገር ክብር ጠባቂ ካለ ይፋረድህ።
ካንተ በላይ ለሀገር የደሙ ለሀገራቸው ፕሬዚዳንት ክብር አላቸው
አንተግን ወራዳነት ከመንግስት ጋር ሌላ ችግር ስላለብ የሀገር ፍቅር የባንዳነትህን ስሜት አንፀባረክ
ይሄ ሰውዬ በአሰቸኳይ ለህግ ቀርቦ ቅጣት ማግኘት አለበት
መንግስትን በግልፅ ተሳድቧል
ይህ ሰውዬ የአትሌቲክሳችን አንደኛው ነቀርሳ ነው። ሌላ ቃል ስለሌለኝ ነው። ካንሰር ካልተወገደ ሰውየውን ይገድለዋል። ይህም ሰውዬ አትሌቲክሱን ሳይገድል ይነሳ። ካሁን በፊት የለመደውን ነው ያደረገው። ለትውልድ መጥፎ አስተማሪ ነውና ይነሳ። ደሞዝተኛ ነው በዚያ ላይ ሽልማት አነሰኝ ይላል። የሀገር ውድቀት ነውና ይነሳ።
መንግስት ባለጌ ሲሆን ህዝብም ልክ እንደዚህ ጋጠወጥ ባለጌ ይሆናል ። ቤተመንግስት ውስጥ ተራ ሰው እንዲ ሲዳፈር ይገርማል ግን ያው ባለጌና ህገወጥ መንግስት ከዚ የተሻለ ህዝብ አያፈራም ። ቤት ያፈራው ይህን ነው
በትክክል
ደደፎ የወር ደሞዝ መሰለህ ሽለማት ትንሽ የለውም ሰጦታ ነው ሲጀመር ኢትዮጵያነትን አይገልጽም ለ ኢትዮጵያ ሰትል ይህንን ማድረግ ተገቢ አይደለም
ኧረ ምን አይነት ገልቱ ነው። ለሀገር ክብር ስትል የምስጋና ወረቀት ብቻ ይብቃህ ነበር። የዛሬን አያድርገው እና ሂይወቱን ለሀገር ክብር በዱር በገደሉ መሰዋእትነት ለሚከፍለው መከላከያ ሰራዊተችን እንኳ ከምስክር ወረቀት በዘለለ ምንም ያገኙት ገንዘብ የለም።
እንትን ሲቀነጣ የግረ ብረት አምጣ ይባል። ይህ ሰው በጣም ብዙ ገንዘብ አለው ማለት ነው። 2 million የቀለለበት
ስጦታ ሲሰጥ ትንሽ ይሁን ትልቅ ሰጦታ ነው አክብሮ በደስታ መቀበል ነው ስጦታ ስለሆነ።
አትሌት ታምራት ቶላ በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዮጵያ አምላክ ረድቶት የአገሪቱንም ያለ ወርቅ አልሸኝሽም በማለት እንዲሁም በራሱ ጥረት ያገኘው ድልና ክብር እንጂ እነሱማ እንዳይሮጥ ተጠባባቂ አድርገውት የለም እንዴ? ታዲያ ባለ "moron " ጭንቅላት አሰልጣኝ ተብየው በአንዲት ርዕሰ ብሔር የተሰጠውን ባዶ የምስክር ወረቀት እንኳን ቢሆን መመለስ ነበረበትን ???
ጡሩንባ ባዶ ጭንቅላት !!!😂😂😂
I understand his concern but to do that is a disgrace.
እነሱስ 42km ሮጠው ላባቸውን ጠብ አድርገው እኮ ነው።
ደፋር
የተንጣለለ 2000 ካሬ ሜትር መሬት አስቦ የመጣ ሰው 2.000000 ብር ስትሸልመው ምን ቢልስ ምን ይገርማል። ሞራል የሀገር ፍቅር ለተፈጠሩት ስህተቶች ይቅርታ መጠየቅ የሚባል ነገር የለም??????
በእውነት በእድሜዬ እንዲ ያፈርኩበት ቀን የለም ።
በመጀመሪያ ሁለቱም አትሌቶች የተሰለፉት በራሳቸው ጥረት ነው ኮሚቴው ሊያስቀራቸው ሲል በዝምታ አይደለም ያለፍከው ? ለሀገር እያላችሁ ማስመሠላችሁ ግልፅ ሆነ። የምትባሉት ለዚህ ነውና ስህተቱ መሸለሙ ነው።
ሽልማትህ ኢትዮጵያ ናት ትልቅስተት ካነሰህም መመድረክ ውጪ ማደረግ ትችል ነበር ፕሬዘዳንታችን አሳዝንሃል
ወንድሜ የዓለምን ተሞክሮ ጨርሶ አያውቅም ...በየትኛውም ዓለም አሰልጣኝ ከሠልጣኑ የበለጠ ደመወዝም ሆነ ሽልማት አግኘቶ አያውቅም!...ይሄ አሠልጣኝ መጀመሪያም የሠንደቃላማ ሳየሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው ...በመሠረቱ ሽልማት ትልቅነው ትንሽ
ነው አየባልም! ፈጣሪ ማሠቢያ የስጥሀ
ስነምግባር የሌለው ሰው አይደልም አሰልጣኝ ሰልጣኝም መሆን የለበትም
Exactly
ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር የሁሉም ሰው ኮሜንት ተመሳሳይ በመሆኑ ።
ክብርን ሣይሆን ውርደትን የተቀበለ ሠነፍና ሆዳም አሰልጣኝ
አትሌት ያገኘውን አሰልጣኝ ማግኘት አለበት?!; ደፋሮች ነገሮች ናችሁ!!
እርስዎ 42 ኪሎሜትር አብረው እሮጠዋልን??
ሃገራችን ድሃ ነች አትንቀባረሩብን!!
ከፈለጋችሁ ሌላ ሰርታችሁ ኑሩ !!
አሁንስ ሃገራችን ነዳጅ የምታወጣና በወርቅ መሬት ላይ ላይ የምንራመድ አስመሰላችሁት!!
እነ አሸብር ገንዘብ ይሸልሙዎት!!
ሆዳም ሐገሩን ገፎ የደለበ ስለሆነ ይህ ገንዘብ ለሱ ትንሽ የተናቀ ነው ሕዝቡ በቀን አንዴም መብላት አቅቶታል እኮ😢😢😢😢
ማፈሪያ ነህ ሽልማት ስጧታ ይህን ያክል ይሁንልኝ አይባልም ሁለት ሚሊዮኑ ሳይሆን ክብርህ ሀገርህ ነች የሰራኸው ስራ ለዘመናት ይቀመጥልሀል በጣም ሆድ አደር ነህ
የታባቱዋ እች ወራዳ ንገራት ተረኛው እችን የአብይ ቡችላ
አረ ምኑ እርጥብ ነው!
እውነት አለው አንድ ተራ ካድሬ በትንሽ ቀናት ውስጥ ወይም በሰሀታት ውስጥ ብዙ ሚሊየኖቹን በጉቦ ይቀበላል ይህ ሰው ለዘመናት ለለፋበት ነገር የመጠየቅ መብት አለው። I really respect his thought!
ሐገሩን በሙሉ ወርቅ ያለበሰ መሰለው እንዴ ይሔ ዶማ ስራው እኮ ነው ደሞዝ የሚበላበት
የትኛውም አለም ላይ በሩጫም ሆነ በእግርኳስ አሰልጣኝ ይሔንን ያክል ብር ሽልማት ተሸልሞ አይታወቅም ።
ሮጦ ላቡን ጠብ አድርጎ ተሰብሮ ተወቅሶ ውጤት ካመጣ ሯጭ ጋር እኩል ልሸለም ማለት ተገቢ አይደለም።