Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባካችሁን አስተያየት ከመስጠት በፊት በተቻለ መጠን ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ፣ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።🙏
egna malet? Enate eko media nachehu... endet endeza aynet gebi endemigegn techebach negerochen lemasngr memoker enji share endalewsew egna eyalachehu yemtkelakelut lemndnew?
ትክክል ማስተዋል እኮ ለኛ. አልታደልንም.
ማስተባበያክ ድጋሚ ሰውን ማሞኘት ሆኖብኛል እስከዛሬ በምትሰሯቸው ቪዲዎች ገቢ እያልክ ነው የምትፅፈው ማለትም ትርጉሙ ትርፍ ሁለት ጊዜ አትዋሽ
አንድ ላሜራ የሚሰራ ዲዛይን ስንት ቢያስከፍል ነው 1,000,000.00 ብር በወር የሚገኘው በቀን አካፍለኸው ታውቃለህ 30 ቀን ያረፍት ለ8:00 ሰአት ቢሰራ 33.300.00 ማለት ነው ለሌላ ግዜ የማርኬቲንግ ሚክስ ፕሪንስፕል አንዱ ፕሮሞሽን ሲሆን አጋነክ ተናገር የሚል ቃል የለበትም የሁለታችሁም ከደንቡ ያፈነገጠ ሆነ ህብረተሰብ መሃይም ከመሠላችሁ እና ያለውን ጥሪት የሚበትን ተሳስታችኋል እና አርሙ ይህ ቻናል የሌለ ትርፍ አለው ብሎ በማጋነን ይታወቃል ሁሌ እከታተላለሁ የምመክራችሁ ለማገናኘት የምታደርጉትን እያደነነቅሁ ሁሌ የምትጠሯት ትርፍ በጣም በጣም አሰተካክሉ ።
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
ከተለያዩ የቢዝነስ ባለቤቶች ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ያልሆነ ርእስ እየሰጣችሁ ሰውን አታወናብዱ። በውር እስከ 1 ሚሊየን ብር? ስንቀደድ በልክ ይሁን።
😂😂 ትክክል ነዉ ወለ ሰዉ ለረሱ ኑሮ አዞሮተል
ምን አለ እየቀነሳችሁ ብትዋሹ ዉሸትም አለዉ ልክ 1 ሚሊዮን
እባካችሁን አስተያየት ከመስጠት በፊት በተቻለ መጠን ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ 🙏
ከማሽን አስመጪ ጋር እየተሞዳሞዱ ሰዉን ገደል ሊከቱት ነው።
እእእ. እኔ. ይቻላል ብይ ነኝ ምክንያቱም. ዋናው. ማርኬትንግ ነው. በደንብ ምርትን ማስተዋወቅ ከቻልን ይቻላል. አባ በአሁኑ ጊዜ. ሀብታም በሽ ነው. ቤት ሰሪ. ሲቀጥል. ብዙ. እቃ ይሰራል በብረት እንደ. @@gebeyamedia
ጨላ የት ጠፋ ምርጥ ሰው ነው
እኔ በትክክል ከልጁ የተረዳሁት የማሽኑ የወር ገቢ 150 000ሺ ሲሆን ከዚህ ገቢ ላይ የቤትክራይ፣የሰራተኛ፣የማቴርያልና የተለያዩ ወጭዎች ወጥተው የሚቀረው ብር ነው ትርፉ።እሱን ደሞ መገመት አያቅተንም።
ማዕሩፌ በእራታ ወንድም 🎉
ለመግዛት ሰንት ይፈጃል ማሽኑ
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?
Gobezoch ene balehubet hager bezi nw yemiseraw wanaw yerasih fetera nw. Minim mesrat yichalal bertu.......❤
ጌም ዞን ለመክፈት እሚሆኑ እቃዎች ማለትም ፑል ..ጆተኒ...PlayStation ...እና መሰል እቃዎችን ዋጋቸውን ብትነግሩን
እኔ በወር 3 መቶ ሺ ብር ለማግኘት ስንት ነገር ውስጥ ገብቼ እወጣለው እንዲ በቀልድ በወር 1 ሚልዮን እግር ነዋ 😊
ሰላም
ስንት ነው?
ገበያ ሚድያዎች በዋልያ ሊዝና በኦሮሚያ ካፒታል ማሽኖች ከውጨ ሲገቡ ከቀረጥ ነፃ ወዳገር ወስጥ እንደሚገቡ በተደጋጋሚ ስትናገሩ ሰምቻለው ከቀረጥ ነፃ የሚገባበትን ሂደት ማብራሪ ብትስጡበት
ስልካቹ
ላሜር ሲባል ስሰ መሆኑን ይሆና የምናውቀው ነገር ግን ወፈር ያለ ላሜራ ቢሆን የሚለውን እንዲሁም ከላሜራ ውጭ መቁረጥ እንደሚችሏ እንገንዘብ እሱእንደሚለው ከ2% ቢሆን ነው ለጠቅላላ እውቀት ይቱብ ገብታችሁ ብትማሩ ይመረጣል
እናመሰግናለን
መረጃ ዉን አደንቃለሁ
ገበያ ሚዲያ ከተበላሸ እኮ ቆየ። ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ማስታወቂያ ብቻ ነው ሚሰራው
@@gebeyamediaሒድ !ወረኛ አንተ ስትዘበዝብ ስትውል ስራ እንፍታ ? ይህ እውነት ቢሆን አንተ ራስህ ዮቲዮብ ላይ ተጥደህ አትውልም ነበር አድክም
እባአክህ አግዘኝ የሻማ ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ ግን በቂ ብር የለኝም ግን መስራት ብጀምር በ5 ወር ወስጥ በርግጠኝነት መክፈል እችላለሁ የማሽኑን ዋጋ ተያዥ ግን ማቅረብ እችላለሁ
እኔ እተባበርሻለሁ
የሻማ ማሽን አለኝ
❤❤ Malkam Saw nesh Ehte @@MekdiNeghsi
@@MekdiNeghsi ሰርተሽ ታውቂያለሽ እባክሽ ትርፍ አለው
ሌሎችንም የማሸን አይነቶችንም ማሰተዋወቃችሁን ቀጥሉ
Edeza kasgegne enante video edit eyaregachihu kemtwulu srut weriyam hula kedada
Tikikl new gebi ena tirf yleyayal gn 100,000,000 birr gebim liyakesr ychlal so bezi melku title mestet temelkachn yasasital any ways bertu
ማምታታት ጀመራቹህ ?
ማሸን ሰትነው
wow🎉
ኡኡቴ ድንቄም 1 ሚልየን ይመስለኛል ለማለት የፈለጋችሁት ማሽኑን በገዛችሁ በወራችሁ ሚልዮን የሚባል ሠው ጓደኛ ታገኛላችሁ ነው😂
በወር ስንት ብሰራ ነው አንድ ሚሊዮን ገቢ።100000÷30=33,333 ብር ነው።በቀን 8 ሰዓት ብሰራ 4160 ብር በሰዓት ነው።ምነው የማይሞቅ ማሽን ነው? ይህ ሁሉ ትዕዛዝሳ ከሰማይ ይመጣል? ወይስ ብቸኛ ፣ያልተበላ ስራ ነው? እኛ ሰፈር ብቻ 3 ማሽን አለ
😂😂😂😂😂 እረ አረጋጉት❤❤❤
Tienegna nacchu yemitilutin tawkutalacchu ? Birru meten ? 1million ?? Atirebum
ይህ ምድያ መቀዱድ ከጀመሬ ቆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Mgzat flgalhu merja endat nw magegitt mcelw
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
Kedadoch
በውር አንድ ሚሊኦን አላልም ታዳ እናንት እንዳላቹት ገቢ ከትግን ለምን እናንት አትስሩትም
ስንቀጥል እየሰሩ ስለሆነ ነው መረጃ የሰጡን
ይሄ የወሬ ሱስ አለበት ለራሥህ ተለወጥ ቅቅናም ድጋሜ እንዳታቀርቡብን ይሄን ቀዳዳ
wushet enkuan 1million be wer 50shi ayasgegnem becherash. seran enji be akuarache mekberen ataberetatu.
12ሚ ብር በአመት አብይ በግድ ነበር የሚያሰራን😂😂😂😂😂
በወር እንድ ሚሊየን ገቢ ቢኖረው ለሰው እትነግሩም ነበር
እኔ ዋለሂበወር ይፕ50ሺ ብር ገቢ የማገኝበትን ስራ. ባገኝ ሀገሬ እገባለሁ. ቤት. አለኝ. ለወጪ. አብቃቅቼ. እኖራለሁ. ስደት ደክሞኛል ቁጥሩን አስቀምጡልን
ቤት ካለህ ምን ትፈልጋለህ ማረፊያ ያጣ ሰው ነው የሚሰደደው።
ገበያ ሚዲያ ግን የተሸጣ ይመስለኛል 😂😂😂😂
ማስተባበያ አትስጪ 6000000 ገዝተው በ3 ወር ውስጥ መመለስ ይችላል ሲል አያፍርም በ ወር 100000 ብር ትርፍ ብሏል 21:7 ደቂቃ ላይ እራስሽ ደግመሽ አድምጪው ጋዜጠኛ ነኝ ካልሽ ሀቅ ሀቁን አስደምጪን
አሁንም የተሳሳተ አስተያየት እየሰጡ ነው ገበያ ሚዲያ የተጠቀመው ርዕስ በወር 1 ሚሊየን ገቢ የሚል ነው ፣ገቢ እና ትርፍ የተለያዩ ናቸው ፣ሰውየውን እኛ ማስገደድ አንችልም፣ጥያቄ እናቀርባለን የመለሰልንን ደግሞ እናቀርባለን በዛ መሰረት ለዚ ቪዲዮ ምዛናዊ የሆነ ርዕስ ሰተናል
እርሱ ለገበያው ብሎ ነው፣ ሰዉ እንዳይገባው ለብዙዎች ግልፅ ያልሆኑ ቃላት እየደረደረ ሲያወናብድ የሚዲያ ሰዎች ግን ይህን የማጭበርበር ስራ ማጋለጥ እንጂ ቱልቱላ ከመሆን ብትቆጠቡ።
@@gebeyamedia ትርፍ እንዳላላችሁ እውነት ነው የጥሬ ዕቃ ዋጋ ፣ የሰራተኛ ድመወዝ ፣ የመጋዘን ኪራይ፣ የማሽኑ depreciation value የመሳሰሉ ወጭዎችም ተጨምረው ሊገኝ የሚችለው ትርፍም የተጋንነ ስለሚመስል ነው።
Bewer 1 milyon😂 agib😂
Kelaj
1.000000 Kedada
Lewis Ruth Johnson Anthony Wilson John
Ere bakachu sile tirf atawru tirf endehunetaw New
እግዚኦ ውሸት ይህ ሚዲያ አንድየውን ተበላሽ😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ቀስ በለን ተረጋጋ😅
😂😂😂😂😂
Etit, etit.......kededa bicha
እባካችሁን አስተያየት ከመስጠት በፊት በተቻለ መጠን ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ፣ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።🙏
egna malet? Enate eko media nachehu... endet endeza aynet gebi endemigegn techebach negerochen lemasngr memoker enji share endalewsew egna eyalachehu yemtkelakelut lemndnew?
ትክክል ማስተዋል እኮ ለኛ. አልታደልንም.
ማስተባበያክ ድጋሚ ሰውን ማሞኘት ሆኖብኛል
እስከዛሬ በምትሰሯቸው ቪዲዎች ገቢ እያልክ ነው የምትፅፈው ማለትም ትርጉሙ ትርፍ
ሁለት ጊዜ አትዋሽ
አንድ ላሜራ የሚሰራ ዲዛይን ስንት ቢያስከፍል ነው 1,000,000.00 ብር በወር የሚገኘው በቀን አካፍለኸው ታውቃለህ 30 ቀን ያረፍት ለ8:00 ሰአት ቢሰራ 33.300.00 ማለት ነው ለሌላ ግዜ የማርኬቲንግ ሚክስ ፕሪንስፕል አንዱ ፕሮሞሽን ሲሆን አጋነክ ተናገር የሚል ቃል የለበትም የሁለታችሁም ከደንቡ ያፈነገጠ ሆነ ህብረተሰብ መሃይም ከመሠላችሁ እና ያለውን ጥሪት የሚበትን ተሳስታችኋል እና አርሙ ይህ ቻናል የሌለ ትርፍ አለው ብሎ በማጋነን ይታወቃል ሁሌ እከታተላለሁ የምመክራችሁ ለማገናኘት የምታደርጉትን እያደነነቅሁ ሁሌ የምትጠሯት ትርፍ በጣም በጣም አሰተካክሉ ።
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
ከተለያዩ የቢዝነስ ባለቤቶች ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ያልሆነ ርእስ እየሰጣችሁ ሰውን አታወናብዱ። በውር እስከ 1 ሚሊየን ብር? ስንቀደድ በልክ ይሁን።
😂😂 ትክክል ነዉ ወለ ሰዉ ለረሱ ኑሮ አዞሮተል
ምን አለ እየቀነሳችሁ ብትዋሹ ዉሸትም አለዉ ልክ 1 ሚሊዮን
እባካችሁን አስተያየት ከመስጠት በፊት በተቻለ መጠን ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ 🙏
ከማሽን አስመጪ ጋር እየተሞዳሞዱ ሰዉን ገደል ሊከቱት ነው።
እእእ. እኔ. ይቻላል ብይ ነኝ ምክንያቱም. ዋናው. ማርኬትንግ ነው. በደንብ ምርትን ማስተዋወቅ ከቻልን ይቻላል. አባ በአሁኑ ጊዜ. ሀብታም በሽ ነው. ቤት ሰሪ. ሲቀጥል. ብዙ. እቃ ይሰራል በብረት እንደ. @@gebeyamedia
ጨላ የት ጠፋ ምርጥ ሰው ነው
እኔ በትክክል ከልጁ የተረዳሁት የማሽኑ የወር ገቢ 150 000ሺ ሲሆን ከዚህ ገቢ ላይ የቤትክራይ፣የሰራተኛ፣የማቴርያልና የተለያዩ ወጭዎች ወጥተው የሚቀረው ብር ነው ትርፉ።እሱን ደሞ መገመት አያቅተንም።
ማዕሩፌ በእራታ ወንድም 🎉
ለመግዛት ሰንት ይፈጃል ማሽኑ
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?
Gobezoch ene balehubet hager bezi nw yemiseraw wanaw yerasih fetera nw. Minim mesrat yichalal bertu.......❤
ጌም ዞን ለመክፈት እሚሆኑ እቃዎች ማለትም ፑል ..ጆተኒ...PlayStation ...እና መሰል እቃዎችን ዋጋቸውን ብትነግሩን
እኔ በወር 3 መቶ ሺ ብር ለማግኘት ስንት ነገር ውስጥ ገብቼ እወጣለው እንዲ በቀልድ በወር 1 ሚልዮን እግር ነዋ 😊
ሰላም
ስንት ነው?
ገበያ ሚድያዎች በዋልያ ሊዝና በኦሮሚያ ካፒታል ማሽኖች ከውጨ ሲገቡ ከቀረጥ ነፃ ወዳገር ወስጥ እንደሚገቡ በተደጋጋሚ ስትናገሩ ሰምቻለው ከቀረጥ ነፃ የሚገባበትን ሂደት ማብራሪ ብትስጡበት
ስልካቹ
ላሜር ሲባል ስሰ መሆኑን ይሆና የምናውቀው ነገር ግን ወፈር ያለ ላሜራ ቢሆን የሚለውን እንዲሁም ከላሜራ ውጭ መቁረጥ እንደሚችሏ እንገንዘብ እሱእንደሚለው ከ2% ቢሆን ነው ለጠቅላላ እውቀት ይቱብ ገብታችሁ ብትማሩ ይመረጣል
እናመሰግናለን
መረጃ ዉን አደንቃለሁ
ገበያ ሚዲያ ከተበላሸ እኮ ቆየ። ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ማስታወቂያ ብቻ ነው ሚሰራው
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
@@gebeyamediaሒድ !ወረኛ አንተ ስትዘበዝብ ስትውል ስራ እንፍታ ? ይህ እውነት ቢሆን አንተ ራስህ ዮቲዮብ ላይ ተጥደህ አትውልም ነበር አድክም
እባአክህ አግዘኝ የሻማ ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ ግን በቂ ብር የለኝም ግን መስራት ብጀምር በ5 ወር ወስጥ በርግጠኝነት መክፈል እችላለሁ የማሽኑን ዋጋ ተያዥ ግን ማቅረብ እችላለሁ
እኔ እተባበርሻለሁ
የሻማ ማሽን አለኝ
❤❤ Malkam Saw nesh Ehte @@MekdiNeghsi
@@MekdiNeghsi ሰርተሽ ታውቂያለሽ እባክሽ ትርፍ አለው
ሌሎችንም የማሸን አይነቶችንም ማሰተዋወቃችሁን ቀጥሉ
Edeza kasgegne enante video edit eyaregachihu kemtwulu srut weriyam hula kedada
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
Tikikl new gebi ena tirf yleyayal gn 100,000,000 birr gebim liyakesr ychlal so bezi melku title mestet temelkachn yasasital any ways bertu
ማምታታት ጀመራቹህ ?
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
ማሸን ሰትነው
wow🎉
ኡኡቴ ድንቄም 1 ሚልየን ይመስለኛል ለማለት የፈለጋችሁት ማሽኑን በገዛችሁ በወራችሁ ሚልዮን የሚባል ሠው ጓደኛ ታገኛላችሁ ነው😂
በወር ስንት ብሰራ ነው አንድ ሚሊዮን ገቢ።100000÷30=33,333 ብር ነው።በቀን 8 ሰዓት ብሰራ 4160 ብር በሰዓት ነው።ምነው የማይሞቅ ማሽን ነው? ይህ ሁሉ ትዕዛዝሳ ከሰማይ ይመጣል? ወይስ ብቸኛ ፣ያልተበላ ስራ ነው? እኛ ሰፈር ብቻ 3 ማሽን አለ
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
😂😂😂😂😂 እረ አረጋጉት❤❤❤
Tienegna nacchu yemitilutin tawkutalacchu ? Birru meten ? 1million ?? Atirebum
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
ይህ ምድያ መቀዱድ ከጀመሬ ቆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
Mgzat flgalhu merja endat nw magegitt mcelw
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
Kedadoch
በውር አንድ ሚሊኦን አላልም ታዳ እናንት እንዳላቹት ገቢ ከትግን ለምን እናንት አትስሩትም
እባካችሁን አስተያየት ከመስጠት በፊት በተቻለ መጠን ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ 🙏
ስንቀጥል እየሰሩ ስለሆነ ነው መረጃ የሰጡን
ይሄ የወሬ ሱስ አለበት ለራሥህ ተለወጥ ቅቅናም ድጋሜ እንዳታቀርቡብን ይሄን ቀዳዳ
wushet enkuan 1million be wer 50shi ayasgegnem becherash. seran enji be akuarache mekberen ataberetatu.
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
12ሚ ብር በአመት አብይ በግድ ነበር የሚያሰራን😂😂😂😂😂
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
በወር እንድ ሚሊየን ገቢ ቢኖረው ለሰው እትነግሩም ነበር
እኔ ዋለሂበወር ይፕ50ሺ ብር ገቢ የማገኝበትን ስራ. ባገኝ ሀገሬ እገባለሁ. ቤት. አለኝ. ለወጪ. አብቃቅቼ. እኖራለሁ. ስደት ደክሞኛል ቁጥሩን አስቀምጡልን
ቤት ካለህ ምን ትፈልጋለህ ማረፊያ ያጣ ሰው ነው የሚሰደደው።
ገበያ ሚዲያ ግን የተሸጣ ይመስለኛል 😂😂😂😂
ማስተባበያ አትስጪ 6000000 ገዝተው በ3 ወር ውስጥ መመለስ ይችላል ሲል አያፍርም በ ወር 100000 ብር ትርፍ ብሏል 21:7 ደቂቃ ላይ እራስሽ ደግመሽ አድምጪው ጋዜጠኛ ነኝ ካልሽ ሀቅ ሀቁን አስደምጪን
አሁንም የተሳሳተ አስተያየት እየሰጡ ነው ገበያ ሚዲያ የተጠቀመው ርዕስ በወር 1 ሚሊየን ገቢ የሚል ነው ፣ገቢ እና ትርፍ የተለያዩ ናቸው ፣ሰውየውን እኛ ማስገደድ አንችልም፣ጥያቄ እናቀርባለን የመለሰልንን ደግሞ እናቀርባለን በዛ መሰረት ለዚ ቪዲዮ ምዛናዊ የሆነ ርዕስ ሰተናል
እርሱ ለገበያው ብሎ ነው፣ ሰዉ እንዳይገባው ለብዙዎች ግልፅ ያልሆኑ ቃላት እየደረደረ ሲያወናብድ የሚዲያ ሰዎች ግን
ይህን የማጭበርበር ስራ ማጋለጥ እንጂ ቱልቱላ ከመሆን
ብትቆጠቡ።
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
@@gebeyamedia ትርፍ እንዳላላችሁ እውነት ነው የጥሬ ዕቃ ዋጋ ፣ የሰራተኛ ድመወዝ ፣ የመጋዘን ኪራይ፣ የማሽኑ depreciation value የመሳሰሉ ወጭዎችም ተጨምረው ሊገኝ የሚችለው ትርፍም የተጋንነ ስለሚመስል ነው።
Bewer 1 milyon😂 agib😂
Kelaj
1.000000 Kedada
Lewis Ruth Johnson Anthony Wilson John
Ere bakachu sile tirf atawru tirf endehunetaw New
መጀመሪያ ቪዲዮውን ለማየት ይሞክሩ እኛ ትርፍ አላልንም ገቢ እንጂ ትርፍና ገቢ አንድ አይደለም ።
እግዚኦ ውሸት
ይህ ሚዲያ አንድየውን ተበላሽ😂