Kalieya I heard what you said, but is not easy the way you said opening business Ethiopia unless you have to have leaving both places. I have so many ideas to open business, however last year I went there and I saw so many things and I gave up. But, you’re the person good heart and help anyone can do it. Thank you beautiful ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌷💐🌸
Heloo, I am new to follow your videos I know you because of your sweet mama, I love bussiness just like you really, but this video it really really change my mind you r so amazing am always thinking to make new bussiness in addis but I always choose the common one and I feel different times. You rise special ideas today, plsssssss come agian with the idea of how to star small and manage pur money. Thank you so much. I got u on the right time. Keep it up!!!! So amazing....
ቃልዬ እንዴት ነሽ? እንኳን አደረሰሽ በነገራችን ላይ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን በተቻለ በቤት ውስጥ ልጆች ለምናሳድግ ሰዎች ሊሆን የሚችል very small scale የሆኑ ሀሳቦችን ልትጠቁሚን ብትችይ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይባርክሽ። በጣም ጥሩ ነው።
በአሜሪካን ውስጥ የሚሰራም ሀሳብ ይዘሽ ነይ።
ቃልየ ተባረኪ እንደዚህ ትንትን አድርጐ የሚያስረዳን ነው ብዞቻችን የምንፈልገው
ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ቀጥይበት ❤
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ 🙏🏽😍ብዙ ያልተሰራ ነገር አለ ሀገራችን ላይ አብዛኛው ባለሃብትም አንዳይነት ነገር ላይ ነው focus ሚያረጉት ለምሳሌ ካፌ, ሆቴል, ምግብ ቤት ምናምን እንጂ ሌላ ነገር ላይ አልተሰራም እዳልሺው ከዉጪ እያመጡ በዉድ ዋጋ ይሸጣል, በጣም ብዙ ያልተሰራ ቢዝነስ አለ!
ድንቅ ሀሰብ ነው እናመሰግናለነ ዘምናዊቲ ኑሪልን 😍😍👍👍👍🙏🙏
ቃልየ ማዓረይ ዋውው በጣም ደስስ የሚል ሓሳብ ነው የኔ ቁምነገረኛ የጭምሪበት Please ❤️❤️🙏
እናመሰግናለን ቃል የኔችግር በየጊዜ የተለያየ ሃሳብ ነው የሚመጣልኝ እና በአንድ ሃሳብ ላይ ትኩረት ማድረግ ያቅተኛል ምን ላድርግ? ሌሎች ሃሳቦችን እንድታካፍይን አደራ እንዳታቛርጭ
እኔም እንደ አንቺ ነኝ😢
እናመሰግናለን የኛ መልካም በርችልን ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን ካንቺ ቃልዬ
ቃልዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ የኔ ቅን ብዙ ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን 🙏🥰
Kalieya I heard what you said, but is not easy the way you said opening business Ethiopia unless you have to have leaving both places. I have so many ideas to open business, however last year I went there and I saw so many things and I gave up. But, you’re the person good heart and help anyone can do it. Thank you beautiful ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌷💐🌸
Wow ግሩም ግሩም መረጃ ግን Testing kit ያልሽውንና የBloketun ነገር በደንብ አብራሪው እስኪ
Kaliye thank you betam ene kebit madeleb & meshet asab alegn min timekrignalesh?
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው በርችልን የቆንጆ❤❤❤
ዘመናይ በናትሽ በናትሽ እርጅኝ ዝም ብሎ ለማውራት አይደለሁም መስራት ነው እምፍልገው
አዎ ቃልዬ ለኛ አረብ ሀገር ለአለን በጣም ጠቃም ትምህርት ነዉ የአካፈልሽን አዉሮፓ ያሉትማ ፖሎትከኛዉን ነዉ የምከታተሉት ኑርልን 🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ዘመናዊት ሰብስክራይብ አድርጌ ሁሌ ነው የምከታተልሽ። ላይክ የማደርገው። ግን ካንቺ የምጠይቅሽ በውስጥ መስመር ባገኝሽ አንቺን የማገኝበት መንገድ ቢኖር። ብሩክ ሁኚ
በርቺ እህቴ Many thanks
እኔስ የፈረንጅ ላሞች የተወሰኑ ገዝቼ ወተት ማከፋፈል ህልሜ ነው ደሞ ከብቶች በጣም እወዳለሁ
በጣም ነው የምወድሽ ደግሞም የማደንቅሽ ብዙ ሀሳቦችሽ ቪዲዪ በጣም ጠቅሞኛል ተባረኪ
ቃልዬ አሪፍ መረጃ ነዉ❤እኔ የሴቶች ንፂህና መጠበቂያ በማምረት በተለይ ገጠር አከባብ ላሉት እህቶች በርካሽ ዋጋ መድረስ ህልሜ ነበር ብሳካ
ሰላም ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የምከታተለሰሽ አንቺንም እጅግ ሞያንም በጣም እወዳችኋለሁ ።የነገርሽን ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው እኔ የምኖረው ኬኒያ ነው ቤት ሆኜ የምሰራውን ነገር እያሰብኩ ነበር እና አንድ ሀሳብ መጣልኝ ጀምሬው ደግሞ ነግርሻለው።
Hello, do you flat iron your hair all the time, if so what kind of brand do you use?
ሀገር ልገባ እያሰብኩኝ አራት መቶ ሺ አለኝ ግን ምን ልስራ እያልኩኝ ነዉ እስቲ ልስማሽ
ትለያለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ከጎንሽ ይሁን
እፈልጋለው ማሽኑ የት ነው የሚገኘው እህቴ
❤❤❤❤❤ ቃልዬ የኔ ውድ የኔ ውድ አረ በጣም አሪፍ ነው በደንብ ይጠቅመናል አልበዛም ብዙ እንጠብቃለን የኔ ልዩ
ሞስቸሩና ሰንእድክሪኑን ላኪልኝ ብዬ ተልኮልኝነው እህቴ ሜሪላድ ነች ቃልዬ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል 💕💕👏👏ጥሩ ሀሳቦች ናቸው እኔ እዚህ መጥቼ ነው የታሸጉ ከሰሎችን ያየሁ እና ወይኔ ሀገሬ ብሰራው እያልሁ ነበር ።ይበልጥ አነሳሳሽኝ አመሰግናለሁ👏👏
የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ ዝም በያቸው ሰወችን እኔደግሞ ተሎ ነው እምልቅብኝ በስስት ነው የማይሽ❤❤❤ ሰወች ምንም ቢሉሽ አትስሚ ለኛ በጣም ጥሩ መክር ነው እህቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 በጣምነው የምወድሽ ስትጠፊ ጭንቅ ይለኛል ምንሁናነው ቃል እላለው ❤❤❤የኔህት በርችልኝ ❤❤❤
የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ 💜🌸💜🌸
@@corneliatesfaye2989 hasabish tiru new gin business zew bilesh atigebebetim yelibish tiri yalebet sehon tiru new.
ጥሩ ጥሩ ነገር ታቀርቢያለሽ የኔ መልካም!❤
Yene konjo....... Kaliye, it's very interested. business idea, plan..... 🙏🙏🙏 good job!🖤🖤🖤
Anchitada lemn deha honsh tada??
እግዚአብሔር ይመስገን እህት እናመሰግናለን የኔ እህት መልካም ተምሳሊት ነሽለኔ❤
በጣም እናመሰግናለን ውዴ 😍
እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰብ ልጆችሽ ሁሉ ደህና ተባረኪልኝ ።
All is good my dear 😘 ❤️
ተባረክ መልካም ሃሳብነቅ
ቃልዬ እንኮንም ለብረሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረስሽ ክበሪልኝ ብርታቴ ነሽ የኔ ውድ እህት
እናመሰግናለን እህታለም
Betam betam teru temarta new wude egzbiher yesateln erjima edamena tena ye ewunet🤲🤲🤲 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም የኔ ውድ በጣም ምርጥ ቢዝነስ ነው እናመሰግናለን ቃልዬ🙏🙏🙏❤❤🥰🥰
እናመሰግናለን እሕታችን በርችልን ❤❤❤❤
እማምላክ የልብሸን ትሙላልሸ ያላሰብነውን ነገር ነው ያሰተማርሸኝ ግን ችግሩ እንደ ፋብሪካ የሚሰራውን ይከብደኛል ሀሳብ ብትሰጭኝ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው❤❤❤
Thank you Kale!!
Your energy is amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔም ሃሳብ ነው ምን ልስራ ብር ከሌለህ በምን ትሰራለህ
በጣም እናመሰግናልን❤❤❤❤
ዘመንየ በባለፈው ሰለስራ በሰራሽው ፅፌልሽነበረ በቴሌ ግራም ፃፊልኝ ብለሽኝ ነበረ ግን እምቢአለኝ መልእክት ስፅፍልሽ ወዳንቺ አይመጣም እስቲ አንቺ ሞክሪልኝ ከይቅርታ ጋር
ሐሰብሽ ጥሩ ነው የዱቄት ወተት ያልሽው ግን ትልቅ ከፒታል የሚፈልግ ስለ ሆነ ጥናት ይጠይቃል
ተባረኪ❤
የኔ ቆጆ 🎉❤❤❤❤
Thank you kaleye❤
ጎበዝ ቃልዬ
እናመሰግናለን ቃልዬ እኔም እግዚአብሔር ካለ ከ3 ወር በኃላ ልገባ ነበር በ ሶስት መቶ ሺ ምን ልሰራ ይችላል አ አ ዉስጥ እስቲ አማካሪኝ ስደት መሮኛል በሀገረ ልሞክሪ እስቲ
Canada hiji Ethiopia min lisrbte 😅
@@privatecell3665 ኤረ ከስደት ወደ ስደት አልሸሹም ዞር ነዉ
So smart! I appreciate you. keep going......
ተባረኪ የምወድሽ
እናመሰግናለን 🥰
ቃል እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏🙏
ድንቅ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
Heloo, I am new to follow your videos I know you because of your sweet mama, I love bussiness just like you really, but this video it really really change my mind you r so amazing am always thinking to make new bussiness in addis but I always choose the common one and I feel different times. You rise special ideas today, plsssssss come agian with the idea of how to star small and manage pur money. Thank you so much. I got u on the right time. Keep it up!!!! So amazing....
እስኪ በማህበር የሚሰራ ንገሪን
እክዋን አደረሰሽ ቃልዬ በአል እዴትነው ቃል ሴራቢ ሰንእስክሪን ነጭ ሆነብኝ ፊቴላይ ምንላድር ግ
በጣም በትንሹ አድርጊ የኔ ውድ ፣ የሴራቪ ነጭ አያደርግም
Can you please help me find the best hair grease for my kids hair?
Can I know where you get all this information from please?is there any research that has been done to support that thanks.
ዉዲቱ እንኳን መጣሽልን ❤
የኔ ውድ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደርሳ ቹ
Good job 🎉
Awo awo enfelgalen betam 🙏🏽❤️🔥
Anchi Bruk set yemyaysh yiwudedsh yesmash yikebelsh yenkashw yilemlm yasebshw yisak yalemshw bmdr hulu yabra kelb enwdshaln tafachua ❤😘🙏🏽👏🏽🔥
ትክክል 🎉
Kalye tebareki yenie konjo enie bzu gizie bigness aidia maflek chgr yelebgnm neger gin lemejemer kalegn capital akuaya eferalehu .ena ehtie betnsh genzeb endiet endemjemr btagzign des ylegnal amesegnalhu.
Oh I need this thank you!
Thank you we want more ideas please
🌸💜🌸💜🌸
እኔ እስካሁን አልጋ ልብስና የሶፋ ትራሶች እሰራለሁ ግን ለማስረከብ ሸጠው ስለሆነ የሚሰጡ ለኔ ይሄ ከባድ ነው ምክንያቱም ካፒታል ያስፈልጋል ሱቅ ለመክፈት እንዳልኩሽ ካፒታል ያስፈልጋል ስለዚህ ነገር ሃሳብ ካለሽ ብትነግሪኝ አመሠግናለሁ
betam Amsgnlhu desss yemil hasaboch nachew ena bemin yakel mexen birrr mejemer endmichale share adergin
🙏🙏🙏
ተባረኪ
Betam enamesegnalen ahun lay mengst ayseram
Yene ken tenareke❤❤❤
It s amazing yemgermshe me lsra eyalku eyasbku nwe end berchi kalie buzu etbikalhu!!!!!
ጎበዝ
ዌልካም ዌልካም ቃልዬ ውዳችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልየ ቃልየ የልቤ ሰው ምን ላርግሽ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Kal yene konjo sewedesh endatalfign ene diploma nurse negn 3000 birr yikefelegna yebet kiray becha alawerawum alchalkum tecemari sera men lesra beje lay and birr yelem
ለበአል ጠፍሽ እንኳን አደረሰሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤
Betam arid video nw...kalye eski sle pansly hair remover yemtawkiwn negerign
1000 አሰራራቸው የማይታወቅ ሀሳቦች ከማቅረብ ይልቅ በ1 ብዝነስ በዝርዝር ብቀርብ የተሻለ ይሆናል
3፡12 start the first
4:00 bottle
ስጠብቅሽ ነበር ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Thanks❤
Woow yene wed enmsgnaln konjo hasab new
Thank you dear
የከሠል የተመረተበት ሀገር ዌብሣይት ላኪልን
Good
ተወዳጅ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 😊 💓
well come sister
የሶፋ ከቨር ያልሽው ኦርደር እኩዋን ለማድረግ ምንም ቆንጆ ፈልጌ ካጣሁ ስንት ወር አልፎኛል:
❤❤❤❤❤❤ gobeznesh
የእውነት በጣም ኅበዝ ነሽ
Thank you my dear ❤️ 💕
ሐቅ ብለሻል አስተዋዋቂው በዛ🙄 መንግስት ተብዬው ቢያሰራንማ አገራችንን ወርቅ እናለብስ ነበር!!!!😊
You look 30 … so amazed you have an 18 year old! So do I but I don’t look as young:) God bless!