በ300ሺ ብር ብቻ "ከቤት ሳይወጡ" የሚሰሩት አዋጭ ስራ ! | አነስተኛ ወፍጮ ማሽን | milling machine |business ideas in Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 15 вер 2024
- በ300ሺ ብር ብቻ "ከቤት ሳይወጡ" የሚሰሩት አዋጭ ስራ! | አነስተኛ ወፍጮ ማሽን | milling machine |business ideas in Ethiopia | gebeya media | business |small business idea
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
የነዳጅ መኪናን ወደ ኤሌክትሪክ የቀየረው ጀግና ኢትዮጵያዊ |የነጋድራስ አሸናፊ
ua-cam.com/video/WTXTezCss9c/v-deo.htmlsi=tZHD-M_LFiq9Fb7l
ውይ ብዙ እናቶችን ከድካም ይታደጋል!!!
እኔም ሰፈሬ እከፍታለሁ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው አቅዴ ባልትና መስራት ነው በየ ወፍጮ ቤቱ ከመገላታት ይህ ገዝቶ መገላገል ነበር እሻ አሏህ አቅም ከላኝ እገዛው ይሆናል
እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ጥሩ ና ተፈላጊ ነገር ነው
እድሜከጤናጋር❤❤❤
This is good, I love it, I will definitely call you
ምን ዋጋ አለው ቦታ የለንም!
ሀገሬ ገብቼ ይህ ስራ ነው የምሰራው
ይቅናሽ እህቴ እኔም እያሰብኩበት ነው
ይቅናሺ እህቴ እኔም እንዳንቺ እያሰብኩ ነው
90,ናው ቀርቶብኝ 20ም ባተረፍኩ ለማንም እናመሰግናለን
ስልጠና ብትሰጡን ጥሩ ነው
Wawu btame arife yesira zrife.nwu ethiop stamina ktmles enime sfrye laye ekfetalehu bewunti
መለዋወጫ፡አለዉ፡ወይ
ምርጥነው። ስትነው።።። ❤❤
ኪኪኪ ?ስንት ነዉ ርዕሱ ላይ ምን አነበብሽ
ያየችውን ማመን ስላቃታት ነው የጠየቀችው@@mariammariam1007
Gebeya media, gebeya satatenu atawuru ebakachuh hizbun atasbelut.
እርጥብ በቆሎ ማለት ተዘፍዝፎ የሚያለነቅጥ ወፍጮ መጥተዋል ይባላል ምን ዓይነት ነዉ
Sile tirfu atwesnu hulem mereja sitakerbu hule andayinet ayihonm ebakachu
ጥሩነው ሲግል ፌዝ በርበሬ ይፈጫልውይ
ስልክ አስቀምጥልን
How to buy another machine
300,000 lenante kelal nat , lemiskin yagere lij gin kemin yametal,degimom
ለእርሻ አገልግሎት የሚመለከተው ሚኒስትሩ ትራክተር አቅርቡ???
Achi marufa dinamo rewinding ene alehulsh
ይህ አሁን ላይ ያለ ዋጋ ነው ወይስ የቆየ ነው።
አድራሻሀን ንገረን
ቪዲዮ ላይ አለ
@@gebeyamediaስልክ ቁጥር
ስራ ወዳድ ቻይናወቹ ሲያስተዋውቁት ኣይቻለሁ ባንሰራውም በመግባቱ ተደስቻለሁ😊
can i get by loan this product
Arif new
ስንት ነው ዋጋው የሚገኘውስ የት ነው
ጥንካሬው ምንያህልነው
እኔ መግዛት እፈልጋለው ዋጋው ስንት ነው
Ye. Doro meno. Makenbaberya
Alachu
ድምፅ አለው
ስንት ነው የሩዝ ማሽኑ
Be solar yiseral???le kifelehager
ሴትዮትርፉን እኛ እናስብበታለን አንችማሽኑ መለዋወጫ አለው በይልን
ምስር የሚፈትግ ከሆነጠይቁልኝ
በሶላር አይሰራም ወይ
ምናዉ ልጆቼ ን አዛን 500ባቃን ቢያጋኝ አዚህ ባናፊ ቆታቻዉ ካማቃታል
Hule yemasibew naw!!
Wefcho bet sekeka betam yebakinal!!
Bezeh machine yeshiro ehilina aja yemekeku kale address or phone number situn?
aderashachu yet new ekawe befelg endetnew magegnew seletena tesetalachu esti metaku asawekugn
አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
የት ነው
አድራሻችሁን ብታሳውቁን
ኣለማ ምትፈጫው እስቶር ኣለ ወይስ ቻይና ነው ያለው
የቡና ማሽን እፈልጋለሁ
ትርፍ አንደ ቦታው
አድራሻ ፈልጋለው
Martin Steven Young Christopher Robinson Deborah
ትርፍኮ እድል አካባቢው ይለያያል
የህንን ሰትሰራ መንግስት ማወቅ አለበት አይቻልም ወፍጮ ቤት በህጋዊ መንገድ የአገር ውሰጥ ገቢ የሚከፈልበት እንደፈለጋችሁ መሆን አይቻልም
በዱቤ ስጡኝና ሰርቼ ልክፈላችሁ ስራ አጥ ወጣት ነኝ
ለቤተሰቦቸ ብቻ በገዛሁ
ስልካችሁ ስንት ነው
ቪዲዮ ላይ አለ
Sileki kutire asikmitilene.ksidti legless nwu
ቪዲዮ ላይ አለ
ችግሩ እትዬጺያ ሁሌ ማብራት የለም
Mashinue yete nawe emnagegnawe
Yet akababi nw yalew.wondme
Kedada, atinteh motehal!
Ba 1000$ ke China amititeh le Ethiopian 300,000 birr (3,000$) tishetaleh
😂😂😂
Ara tewu wegenoch
በተመጣጣኝ ዋጋ አገር ውስጥ ማምረት ይቻላል ተአምር የለውም ዋጋው ውድ ነው አገር ውስጥ ም ማሽን የምታመርቱ ሰዎች ባንዴ ለመክበር ዋጋ አታብዙ። ጥቃቅን ማምረቻ ማሽን የምትፈልጉ ሰዎች ዩቲዪብ ላይ እየገባችሁ ብዙ ቪዲዮ ዎች አሉ እዩ ተመሳሳይ ነገር ባነስተኛ ወጪ አሰሩ።
ባልትናው ወድ ድቆት ትፍጫለች
በቃ አንተ ነግደው!!
ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ የላችሁም
ውሸት ውሸት ውሸት
ወሬ ብቻ
Dedeb 90.000 ante Lemen atseram Kedada
Mn Asadebesh Melkam nigeger sedeqa new yilalu yegna wud nebii s a w❤
Sewu tena atasa hoho ☝☝☝☝
ምስር የሚፈትግ ከሆነጠይቁልኝ
Awo yifetigal
@@maerufomer5469hi marufa mashinone yete magegnete enchelalene