ይህ ጀግና ሰው የዘረገፈውን ምሥጢር ብቻ ስሙ!!ከኢትዮጵያ ተነስቶ ኣፍሪካን ያደነዘዘው ጫት በመንግስት ዕውቅና የተሰጠበት ስውር ጉድ!! Abiy Yilma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 129

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 9 днів тому +61

    ይች ሀገር ምንም አትጠራጠሩ ከወደቀችበት ትነሳለች መከራው ሁሉ ማብቂያው ደርሷል ሁሉም ማዕበል በአምላካችን ፀጥ ይላል

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 9 днів тому +1

      መቼ?

    • @hab4286
      @hab4286 9 днів тому +1

      እውነት ነው ትክክለኛ ኮሜንት

    • @Mikiyas-fh3hq
      @Mikiyas-fh3hq 8 днів тому

      እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 8 днів тому +1

      የግብፃውያንን ወጥመድ ሲበጣጠስ ኢትዮጵያ ትሮጣለች ትነሳለች።

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 8 днів тому

      አሜን ይሁንልን ምን ይሳነውአል ለሱ

  • @kassechzenebe875
    @kassechzenebe875 9 днів тому +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ በርታልን

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w 9 днів тому +13

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን ጌታ ልቦና ይስጠን ጌታ ይሰውረን

  • @gashpawlos
    @gashpawlos 9 днів тому +7

    በህይወት አጋጣሚ ውሰጥ ሆነን ትላንት ላይ ሆነን ዛሬን የበለፅገችውን ኢትዮጵያን ለመገንባት የምታደረገው ጥረት እናመሰግናለን ።

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 9 днів тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አለን እንቁ መህራችን አብይ ይልማ ሁሌም ስለምታነቃን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 9 днів тому +7

    በጣም ጥሩ Info ነው እግዚያብሔር ይርዳን ጥሩ መንግስት ያምጣልን ቢልጔትም አገራችን መጥቶ ነበር እሱም የአፍሪካን ህዝብ ብዛት ለመቀነስ ከሚሰሩ ሰወች አንዱ ነው

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 9 днів тому +4

    በጣም፣ በጣም፣ እውነት የሆነ እይታ ነው። እግዚአብሔር ሁሌም ይደግፍህ። ለሀገር የምታስፈልግ ግሩም ሰው።

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 9 днів тому +5

    መምህራችን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያቆይልን !

  • @laveleable
    @laveleable 5 днів тому

    ከዚ ሁሉ ክፍተቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን!!✝️👏✝️🙏🙏

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው እነሱ ሊጨርሱን ቤያስብም እግዚአብሔር ከኛጋር ነወ እባካቹሁን ሳናውቅ ብዙ ጊዜ ተጠቅመናል የወሊድ መከላኪያ እባካቹሁን ማቆም አለብን ለካንሰርም ይዳርጋል እየተባለው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እምዬ ኢትዮጵያ ሊጥሉሽ ቀን ከለሊት ቢሯሯጡም አምላክሽ የታመነወ አይተውሽም ትንሳኤዋን አሳየን ማረኝና ማርልኝ ሀገሬን😢😢ወጣቱን አይለልቦናውን አብራልን የድንግል ማሪያምልጅ እማምላክ አደራሽን የታሰረብንን ሴራ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉሁ ይምታልን አሜን 🙏🙏🙏መምህር አብይ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 9 днів тому +7

    እግዚአብሄር የስራቸው ይስጣቸው::የዘሩትን ያጭዱታል:: እግዚአብሄር ሁሉም ያያል ወደነሱ ያዞርባቸዋል:: እግዚኦ እንበል::

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 дні тому +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነውና በርቱ።

  • @BiniyamMerid
    @BiniyamMerid 9 днів тому +5

    መምር እንኳን አደረሰክ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 днів тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን በአሜሪካ በኩል የሚፈፀመውን የሳጥናኤል የሴራ እቅድ ለዘላለም በጌታ ኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !!!! ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ!! የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ይህ ክፋት ሴራ በጌታ በኢየሱስ ስም ለራሳቸው ይሁንላቸው!!!

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 9 днів тому +1

      እነሱ ሰርተው ጨርስዋል መጀመሪያ በሀይማኖት በክትባት በበሽታ እልሁንበእርስ በርስ በዘር እንድንጠፋፋ አድረጉ ነው እኛም ባሪያመሆናችንን በስደትም በጦርነትም የነሱን ሸቀጥ በመቀበል እያሳየናቸው ነው ከቤተሰብ ጅምር ለሀገራችን እናስብ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 8 днів тому

      #አትርገሙ ተብለናል! መንፈሱን ብቻ በጌታ የሱስ ስም እንቃወማለን አሜንንንንንንንንንን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 9 днів тому +4

    እነዚህ ክፉዎች በጣም ያሳዝናል መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እውነት ብለሀል የማየው ሁሉ ያሳዝነኛል በሐገሬ ወጣት እኔ በአካባቢዬ ከማየው ጫት እንደ ምግብ ነው የሚበላው መጠጡም እንደዛው ጭፈራው የሐገር ፍቅር የለም ወጣቱ አላማ ቢሰ ሆኗል በሱስ ተጠምዷል ሐገር ወገን እየሞተ እየጠፋን ለነሱ ምንም ወንድሜ አብይ ፈጣሪ ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሶምሶምን ጉልበት ሰቶ በአንድነት ያቁመን እላለሁ ለማንኛውም ሐይሉ የእግዚአብሔር ነውና በፀሎት እንትጋ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 9 днів тому +3

    እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤

  • @Banቺ
    @Banቺ 8 днів тому +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ግሩም ገለፃ ነው በርታልን ❤❤❤

  • @menberayeligne1710
    @menberayeligne1710 7 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በየዘመኑ ትውልዱን የሚታደግበት ሰው አለው ይኸውም ዓብያችን የዘመናችን ትውልድ ተናጣቂ አድርጉሃልና በርታ ድካምህ ከንቱ አይሆንም ።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እንደክር ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አፍሪካ የሚሰራባትን ሴራ እግዚአብሔር በቃ ሲል ምዕራባዊያን አሁን አፍሪካ ካለችበት መከራ እና ስቃይ የበለጠ እነሱም ይወድቃሉ አንጠራጠርም ቀኑ ቀርቧል ልዑል እግዚአብሔር ይፈርዳል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 9 днів тому +2

    ቆንጆ ትምርት ነዉ በርታ መፍትሔዉንም አስረዳን

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 8 днів тому +1

    ወንድም አብይ...አብይ ጉዳዮች አነስተሀል.በተለይ ለወጣቱ በቀጥታ የነፍስ አድን መርፌ ነው እላለሁ እኔ በግሌ....ተባረክ ሁሉንም ቁልጭ አድረገህ አስቀምጠሀል አንተ የአፍሪካ ወጣት ተኝተሀልና ንቃ....

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 9 днів тому +2

    God bless Ethiopia

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t 7 днів тому +1

    እናመሰግናለንትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤ ቲክቶኩ እረሱ ግዜ ገዳይ ነው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 9 днів тому +2

    እግዝአብሔር የስጥልን❤❤❤

  • @ChernetDebebe-p2n
    @ChernetDebebe-p2n 9 днів тому +3

    አብይ በርታ❤❤❤

  • @user-lj2bm7gz7b
    @user-lj2bm7gz7b 3 дні тому +1

    ❤️ሰላም ካንተ ይሁን ። ለምንድነው በእንግሊዝኛ እየ ደባለቕክ የምትናገረው ፣ ፕሮግራምህን ታበላሸው ኣለህ። በኣማርኛ ቛንቋ ኩራ፣የነጻነት ቛንቋ መሆኑ ኣትዘንጋ❤️

  • @TadeleA
    @TadeleA 7 днів тому +1

    አብዬ በርታልኝ

  • @HabtamuSixotaw
    @HabtamuSixotaw 8 днів тому +1

    መምህር በእውነት ትለያለህ አይናችን እንዲከፈት እየሰራህ ነው እናመሰግናለን።

  • @eliaskassa3447
    @eliaskassa3447 9 днів тому +1

    ቀጥልበት ወንድም አለም ።

  • @biruktawitmeselu
    @biruktawitmeselu 8 днів тому

    እግዚአብሔር አገራችን እና ህዝባችን ጠበቃቸው። መምህራች እናመሰግናለን ለአገልግሎትህ

  • @shitayeamare4832
    @shitayeamare4832 9 днів тому +5

    ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት
    ስምምነት ማድረጋቸውን ታውቃላችሁ❓ ቢልጌት በምርጥ ዘር ስም መጥፍያችንን እያዘጋጀልን ነው:: እባክህ በዚህ ዙርያ አንድ ነገር በል::

    • @michgebrmichgebr2135
      @michgebrmichgebr2135 9 днів тому +1

      እውነትህ ነው ወንድሜ እን ቢልጌትፋውንዴሽን ኢትዮጵያውያን በተመረዘ ዘር እንዲመገብ በሽተኞች እንዲሆኑ ያደረገው ነው: መሬታችን ማእዱኑ በተመረዘ ዘር ከውጭ አምጥቶ በከለው : ይህ ደደብ መንግስት አሳልፎ ሰጥቶናል በጣም ያሳዝናል:: ወይ አገሬ ጀግኖች ያፈሩሽ እንዲህ መጫወቻ ትሆኝ::

  • @Sebat24
    @Sebat24 9 днів тому +1

    Thank you, our brother, our hero, please let us go soon. Your teaching is very good and will change our generation thanks you are great GOD BLESSED.👍👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @AbrahamAyza
    @AbrahamAyza 9 днів тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ለረዥም ጊዜ ስከታቴል ነበር እግዚአብሔር አምላክ አንተን ተጠቅሞ ብዙ ስራዎችን ስሴራ አይቻለሁ በውስጥህ ላይ የሚቆጣ ሀይል አለ ።በኮሜንት ላይ ብዙ ነገር ማለት አልፈልግም ኢትዮጵያ በመጣዉ ሰዓት ለአገኝ ሞክረ ነበር ግን አልተሳካልኝም ተስፋ አደረጋለዉ በአካል ተገነኝተን ብዙ የምንማከራቸዉ ጉዳዎች ይኖሩናል።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 днів тому +7

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን መፅሐፍ ከቁጥር 1- ቁጥር 4 ድረስ የታተመውን መፅሐፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያነቡ ሁሉም የተቻለውን ያድርግ ሁለተኛ "ራ" የሚል መፅሐፍ ያነበበ ሰው የነዚህን አውሬ ክፋት ይረዳል። ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማንቃት ያስፈልጋል።

  • @nunduljarso9555
    @nunduljarso9555 9 днів тому +1

    U are right . Thank u . Allah Bless u.

  • @tigistteshome892
    @tigistteshome892 9 днів тому +2

    Thanks dear

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 9 днів тому +2

    God bless u bro

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 9 днів тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @nomoreever3649
    @nomoreever3649 3 дні тому +1

    ሰላም አብይ ስለ አቀረብከው ማንቂያ ሀሳብ እናመሰግናለን::ትውልዱ በተለያየ ሱስ (በገንዘብ፣በቴክኖሎጂ፣በዝሙት ወዘተ) ተይዟል ይህ ደግሞ ውጤቱ ከባድ ሊሆን ይችላል በተለይ ደግሞ ገና እንደተወለዱ ሞባይል እየለመዱ ያሉ ህጻናት ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል::

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 дні тому

    አብዬ የአኢትዮዸያ ህዝብ ንቁ ነው ግን ተግባር ለይ የለንም!እግዚአብሔር ከደነዘዝንበት እርኩስ መንፈስ ይታደገን!

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 8 днів тому

    ሁሌም የምታቀርበው ጠንካራ ሀሳቡ ነዎ

  • @zerihun-fh5nb
    @zerihun-fh5nb 7 днів тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ
    ክብረት ይጥልኝ አብይ አእንደ ዛሬው ኮመንት ባልሠጥም
    ሁሌም በቻልኩ ሠአት እከታተላለሁ በሬድዋ orበዚህ ቻናል፡፡
    መን መሠለህ ወንድሜ እራሥን አጋልጦ በመናገር ለሌሎች ለውጥ ማምጣት
    ቢሆን እኔ ግባር ቀደም ሆኘ ሥለጫት አሥከፌነት እናገር ነበር
    ግዜህን ፣ታማኝነትህን የሞራልኪሣራ በትዳርህ ለይ ብዙ ጉዳቶች አሉት
    እዳልከውም መንግሥ የዚህ ኘሮጀክት -------
    ለምሣሌ ባደንዛዢ እፅ ኬዝ 1ወጣት ቢታሠር ብዙም ሣይቆይ ወዲያው ይለቀቃል
    ለምን ? መልሡ ቀላል ነው

  • @user-wt8qw1pe4p
    @user-wt8qw1pe4p 9 днів тому +3

    እኛ እሄ ነጫአጭባ ተናገረ ብለን መቃአም አናቆምም

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 7 днів тому

    የእምዬ ልጅ እድሜ ከጤና ይለግስህ ኢትዮጵያ መቼም ኢትዮጵያ ነች የቃል ኪዳን ሀገር ብንፈተንም እናልፋለን እንመን እንጠንክር

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 9 днів тому +4

    ጥናቱ: እንደሚለን:--ጫት: "Frontal Brain” እንዳይሰራ: ይዘጋና: ያደርቃል:: ሰውና: እንስሳን: የሚለየው: አካል: ደግሞ: ይህ: አካል: ሲሆን:-- ጫት: የሰውን: የማመዛዘን: ኀይል: በማሳነስ: ሰውን: ወደእንስሳነት: ይለውጣል::

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 6 днів тому

    በፖለቲካውም ተመሳሳይ ነው።
    የብሄር ጉዳይ የነጭ አጀንዳ ነው ዘላለማችንን እርስ በርስ እየተገዳደልን በድህነት እንድንቀር ነው የሚፈለገው የኢትዮጽያ ህዝብ ንቃ አንድ ሆነን ጠንክረን ሰርተን ከድህነት እንውጣ ፡ዘረኝነትን፤ ሌብነትን ፤ ስንፍናን እንፀየፍ።

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 2 дні тому +1

    አቦ በጫት ላይ በተደጋጋሚ በጣም በጣም መሥራት ይጠበቃል ጫት ነው በኢኮኖሚም በጤናማ ህዝብ ቅነሣ ላይ ነው ያለው ሣይታወቀን ትውልዱን እያጀዘበ ጫት ከቃመ በዃላ ሥሜታዊ እና ሥለሚደነዝዝ አጋነንቱ ይቀርበውና ወደ ጨብሲ ከጨብሲ በዃላ አያውቀውም ኮንሮል ሆነዋል ወዴት እንደሚሄድ ከዛም ኦንደደነዘዘ ነገን ያለሥራ ያልፈዋል ሢደጋገም ሢደጋገም ወዴት ወዴት እንደሚጓዝ አሥቡት

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 9 днів тому +1

    ለከ ነዉ ወንድማችን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 днів тому

    ተባረክ ከድሮዉም እኛን አባሮ አገራችንን ለመቦጥበጥ ለማደዘዝ ያደረጉት ከጥንት ያፈዘዙን እዲህነዉ ከስንትአንዱ እዉነትን ያወጣል ይገርማል😅😅😅😅😅 ያብርድልን ያንቃን

  • @user-uv1sw4tg5o
    @user-uv1sw4tg5o 8 днів тому

    ልክናውእኮ አልናቃያለው ሕዝባችንናው
    ብንናገርአያምኑም
    ሰለዚሕ የወደፊት መኖሪቸው
    አፍሪካናው የናሱእሪሶርሰ
    እያለቀናው ሕዝቤንቃ ባሪያከመሆንሕ
    በፊት።

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 9 днів тому +1

    Abyachn❤❤

  • @Selemawiiselemawii
    @Selemawiiselemawii 9 днів тому +1

    Selam lante aby 🌿❤️

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 9 днів тому +2

    አቢይ ወንድሜ አገሪቱን አሳልፎ የሰጠውን ሥልጣን ላይ የተቀመጠውን ማንሳት ነው። ልጆቻችንን ነፃ የሚያወጣው። አሁንም የተጎዳውን ማውገዝ ሳይሆን ገዢውን ለማኙን፣ ኃጢያተኛውን መንግስት ከሥልጣን አውርደው። ኢትዮጵያ ትተርፋለች።

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 7 днів тому

    አፍሪካም በባቡርም በምንገድም ሲገናኝንም ነዉም ንግድም ገብያም እድጉትም ሚሰራበትም ስራም እድገትም ለአፍሪካም ያመጣልዉም መንግስይም የኢንዱስትሪ ገብያም ይለዋወጣልዉ እድገትም ይመጣልም ምንገድም ቅድምያንም. ላፍሪካም ቢዘረጋም ሀገርንም ላፈርም እየሰርዉም ባቡርም በደንበርም ማገናኘትም ስራም ልምድም ጎረቢትም ኩጎረቢትም ግንኝነትም የባቡርም ምንገድም እስከፈለገዉም ሀገርም እያለፈም ሸቀጥም ይዞም ባቡርንም ምንገድም ንግድም አብሮም ይጌዛልም የማእድም አፈርንም ተሸክሞንም ለኢንዱስትሪያልም ያመጣልም አገርንም ካገርም ግንኝነትም ምንገድም ባቡርም የትራንስፖርት ስራም ሲሰራም ነዉም እድጉትም ሀገርም ይሰራልም እድገትም ይሰራልም

  • @abdellahmohammed2788
    @abdellahmohammed2788 8 днів тому

    ❤❤❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 9 днів тому

    ሰላም አብያችን ❤❤❤

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 дні тому +1

    በርታልንወንድሜአሁንምእግዚሃብሄርጥበብንእውቀትንይጨምርልህያግዝህ

  • @GetachewMeles
    @GetachewMeles 8 днів тому

    ወንድሜ ትክክል ነህ ከአሁን በፊት በአማራ ክልል የርግዝና መከላከያ በመስጠት የ18 አመተ ልጆች መሀን ሁነው አይተናል

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 8 днів тому

    Very sad

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 9 днів тому +1

    እርስ በራሳችን መጨራረስ ሆነ የኢትዮዽያዊያን ተግባር

  • @user-ko9wp5ls4o
    @user-ko9wp5ls4o 8 днів тому

    ትልቅ ሀሳብ ነው የቅዱስ ሩፋኤል ኣምላክ ይጠብቅህ ወጣቱ በጫት ብቻ አደለም የተያዘው በመተትም ጭምር ነው እግዚአብሔር ይፍታን ።

  • @NatiNati-ks9bm
    @NatiNati-ks9bm 9 днів тому +2

    አብዬ ትምርትክን እከታተላለሁ ግን ከሱስ መዉ
    ጣት አልቻልኩመ ከቻልክ አረዳኝ እባክ በጣም መሮኛል እባክክክ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 днів тому

      ናቲ አብይ አይደለም ከሱስ እንድትወጣ የሚረዳህ ኦርቶዶክስ ከሆንክ በጣም ቀላል ነው ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ ሱስ ገደል ግባ ትለዋለህ ያኔ አንተ ብቻ በርታ❤

  • @ermib23media
    @ermib23media 9 днів тому +1

    100ብር x በአማካኝ 200የተቃመ ቀን = 20000
    20000 x 10ዓመት = 200000ብር
    በቀን 5ሰዓት x 200ቀን = 1000ሰዓት
    1000ሰዓት x 10አመት = 10000ሰዓት
    ይሄ ተጨባጭ የሆነ የአንድ የማቀው ሰው ዳታ ነው ከነጓደኞቹ እንዲያውም 200ቀናት ቀንሼለት ነው 365ቀናት ውስጥ የሚዘለው በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ናቸው።

  • @reallight9644
    @reallight9644 9 днів тому +1

    Abiy pls work on Ethiopisn youth and African"syouth to wake up inmind wnd phisicaal development . Pls address this generation to become Real Citizen for our Africans. I eish you to say thank for your preciouce awakening Africance.

  • @user-tp8bf3fq2qbaba
    @user-tp8bf3fq2qbaba 2 дні тому +1

    ምህራባዊ እሚያዝኑ ቢሆንማ የሚረዱት ስንዴ ቀቅለው አይረዱም ነበር😂

  • @hirut.hailusaba
    @hirut.hailusaba 7 днів тому

    ይሄ ሁሉ ጥቃት የምህራብያን ብቻ ነው እንዴ?? የአፍሪካን መሪዎች ነን የሚሉት ሐገራቸውን አሳልፍ የሚሸጡና የሚለውጡ የት ላይ እናስቀምጣቸው??
    መስኪን አፍሪካና አፍሪካውያን!!😢😢

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc 9 днів тому +1

    አብዬ ተባረክ እንኩአን አደረሰህ አብዬ ምን ይደረግ ? ማነው በዚ ለይ ትልቁን አላፊነት ሊወስድና ሊሰራ እምገባው የኔ መልስ የምነት ተቁአማት ናቸው በሁለተኛ ደረጃ እንደአንተ ያለ ምሁር ወርዶ ከሰውጋ መስራት አለበት ጀግና ይፈልጋል ህዝቡ ነቅቷል አብዬ እምያሰራ ነው የጠፋው አንተም ተመርተሃል እምሰራበትን መንገድ አስብ ታተርፍበታልህ ሥራ ሥራ ሥራ ለስራ ማደራጀት ዝቅ ማለት ትውልዱ የነቃ ነው ግን ማን ሰርቶ ያሰራው አንድ የለም ሁሉም ጎዳና ወቷል

  • @ksja1698
    @ksja1698 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wt8qw1pe4p
    @user-wt8qw1pe4p 9 днів тому +1

    በንጀራ እና በዉሀ ማአለት ነው የቀረህ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 7 днів тому

    ለመደንዘዝ ከደንበጫ አረቄ እና ከናተ ቦርዴ በላይ አለ ወይ

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 2 дні тому +1

    ለምንድነው በኢትዮጵያ የቢራ ፋብሪካን ነጮቹ እየተሸቀዳደሙ የቢራ ፋብሪካን የሚገዙትና አዳዲሥ የቢራ ፋብሪካንም ሚከፍቱት ጫት ቃሚ በብዛት ሥለሚገኝ እና ጨብሢ ተጠቃሚ ሥላለ ነው ጫት ቃሚ ከኖርማሉ ሠው በተለየ ሁኔታ በ ሦሥት እጥፍ ወይም በላይ ሥለሚጠጣ ነው ሥለዚ በጫት ኤክሥፖርት ያመጣነውን በቢራና በሺሻ ይቀበሉናል ጉድ እኮ ነው

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 8 днів тому

    ትክክል በየ ሰፈራችን የሚገኙ ሱቆች በአብዛኛው የጫት መሸጫ ነው የሆነው እግዚአብሔር ልጆቻችንን ልቦና ይስጥልን በተለን በዚህ ሶስት አመት በየ ሰፈሩ ኮንቴነር የሚመስሉ መደዳ የሚሰሩ ቤቶች ለአከራዩ ጥሩ ገቢ ነው ወጣቱን ግን ጫት ማደንዘዧ ሆነዋል

  • @emnetuemnetu2011
    @emnetuemnetu2011 9 днів тому +1

    እኛንስ ቻይና እየገዛችን ነዉ

  • @AMANI_I_3I_6969
    @AMANI_I_3I_6969 9 днів тому +1

    አሁን ይሄ ሰዉ ያጋለጠ መስሀል። አፍሪካኖች ከዳር እስከዳር ነቅተዉ አሁን ነጭ ሆኖ ያጋለጠ መስሎ እንደሆነ ተሸዉደሀል

  • @MitaAbera
    @MitaAbera 9 днів тому

    ለምንድን ነው ላይክ የማናደርገው እናበረታታው ጠቃሜነው የሚያስተምረን

  • @BebiSho-m7m
    @BebiSho-m7m 5 днів тому

    አንዴም ስለ መጠጥ ሱሰ ጎጂነት አላወራም ይገረማል ከፈራህ ወደ ring አትግባ እኔ ጫት እቅማለዉ ገን ልጄ እንዲቀም አልፈቀደም ሀያውን ፈርቶ ደዉላዉን አሉ የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 9 днів тому +1

    ቻይናዉን ስታሰበዉ እርፈት የለዉም ሊላአገር ይገላል እራሳቸዉን ያቆማሉ ሰዉ እየተሰራበት እደተሰራበት ካወቀ እንዲት ነዉ የማንፈጨርጨርዉ ኢሮፕ እኛን ከማጥፈት ወደሁላ አይሉም እድሚ ዘላለማቸዉ ትዉልዳቸዉን እደዛዐእያርጎ ስለሆነ የሚአሳድጎት እኛም ካልነቃን ከባድ ነዉ እዳልከዉ

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 9 днів тому

    ታዲያ፣እኛ፣ሕዝብ፣መቼ፣ነው፣የሚነቃው፣፣? በኢትዮጵያ ፣በነሱ፣ጉዳይ፣አስፈፃሚዎች፣ባንዳ፣ምን፣ያሕል፣ሕዝብ፣አለቀ፣፣😮

  • @tazebtsega1847
    @tazebtsega1847 4 дні тому

    አይ መምህር ከእኛ አካባቢ እህል የሚያፈራውን መሬት ወደ ጫት ማሳ እየቀየሩት ነው በአጠቃላይ ሚሊኒየም ከገባ ጀምሮ ወጣት የሚባል ሁሉ ያልቃመ ያላጨሰ ይሞታል የተባለ ይመስ ሁሉም እየገባ አየሞተ ነው የሚመክር ጠፋ ለትውልዱም ስራ ፈጠራ ከማምጣት ማሰርና ትውልዱ በአውሮፓና በኢሲያ አገራት ፋሽን እንዲጠፋ እየሆነ ነው

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 9 днів тому +1

    Thank you so much my Brother !!you told us Bill Clinton came in Ethiopia I saw him on the tik Tok he was visiting Oromia place ( ኦሮምያ ክልል) የዶሮ እርባታ ቦታን ሲጎበኝ አብይና ሽመልስ አብረውት ይታያሉ he is the first number one illuminati membership😢😢

  • @goshemeyelema4986
    @goshemeyelema4986 9 днів тому +2

    አንተ ህዝቡን እንዲረዳና መንገዱን እንዲመርጥ እያሳየኸው ነው ምስጋና ይገባሀል

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 7 днів тому

    Betam yegeremal ekedachewn Hulu Medaneyalem yaferesebachew

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 9 днів тому +1

    አልፋ ወዖ አራድያል ይህንን የአሜሪካ ሴራ አጥፋልን ወይም አሜሪካን አጥፋልን

  • @AbebechYohannes
    @AbebechYohannes 4 дні тому

    የኤርትራ መንግስት ብቻ ነዉ የሚያውቃቸው 😢😢😢

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 9 днів тому +1

    አፍሪካማ ካደገ የነሱ ነገር አከተመ።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 9 днів тому

    መምሕር አብይ ይህ መፅሐፍ ቅዱሥ ላይ አለ እግዚአብሔር አለ አፍሪካን ለመቀራመት ሲመጡ ሰይፌን እዘረጋለዉ ብሏል::

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 9 днів тому +1

    ስለ: ጫት: ኮሜንት: ያደረኩት: ጥናታዊ: ግኝት: ተደልቷል:: ስለዚህ: ደባ: የምታውቀው: ነገር: አለ?? ብዙ: ግዜ: አጋጥሞኛል:: ምክንያቱ: ምንድነው??

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 днів тому

    አፍሪካ እንንቃ Aferka Wakaep

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 днів тому

    ወጣት ሆይ ንቃ😅😅😅😅

  • @AMANI_I_3I_6969
    @AMANI_I_3I_6969 9 днів тому +1

    እኔ ቻናል ቪድዮ ጭኛለሁ ቼክ አርገዉ

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 8 днів тому

    ኪሲንጀር ኢትዮጲያን ለዚህ ያበቃት ሰይጣን ሰው ነው

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 7 днів тому

    የትኛው እርዳታ??? make sure 3/4 the money comes back to our.pocket ብለው ምንም ነገር እንዳይሰራ ተደርጎ ፡ነው የሚገቡት፡፡ ይህን የሚቃወም ባለ ngo ወይ እንዳይሰራ ተደርጓል፡፡ በእነሱ የተገዙ ኢትዮጵያውያን አገርን የገደሉ ብዙዎች ናቸው፡፡

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 9 днів тому +1

    በኤርትራ ጫት ትልቅ ወንጀል ነው ከ 1986 ጀምሮ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 днів тому

      ጥሩ ነው ኢሳያስ ፔንጤና ጫት አይወድም❤

  • @ZeyidanTemamKabeto
    @ZeyidanTemamKabeto 4 дні тому

    Ye sew hiwotu mefeteru Allah eje new enanet meserat yalebachu be metezazen ena mewadede lay neber torenetachu ke fetari garem new sew ye Allah tebeb wetet new rasodadoch nachu

  • @kadirnure1414
    @kadirnure1414 8 днів тому

    2ሌቦች ናቸው

  • @Selame555
    @Selame555 4 дні тому

    የትኛው የኢትዬጵያ ባለሀብት ነው አውሮፖ ሄዶ ሰሀን አጥቦ ባመጣው ገንዘብ ፋብሪካ ከፍቶ ወጣቱን ፣ዜጎቹን ከዚህ ያዳነው ??????

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 9 днів тому

    ታድያ መለስ ምን ነበር ስራው አሁን ነቃችሁ ጫቱን ህፁን ያበቀለው ለምንድነው ወጣቱ እንዲፈዝለት አይደለም?

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 8 днів тому

    ወያኔ ፎቅ በፎቅ ያደረገው ሪሶርሱን ባለመጠቀም በመጠበቅ እየተከፈለው መሆኑን ድሮ ነበር የምናውቀው።

  • @Kenerie
    @Kenerie 5 днів тому

    ጫት የትውልዱ ማምከኛ እና ማደንዘዣ

  • @አሁንሰግፉበዛ
    @አሁንሰግፉበዛ 8 днів тому

    አብይ የቆየ ቪዲዮ ነው