መንግስት 20 ሚሊዮን ወጣቶችን ለጥልቁ ገባሪ ቡድን አሳልፎ ሊሰጥ ተፈራረመ!!ለወደቁ ተማሪዎች አስቀድማ የተሰላች ቁማር!!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ,Ahadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 376

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz 10 місяців тому +16

    "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ " በትክክል አሁን ተገለጠልኝ ማርያምን
    እባክህ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
    እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን አደራ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 місяців тому +32

    በርታ መምህሬ ሁሌም አመሰግናለሁ❤ ፈጣሬ ይጠብቃቹህ የኢትዮጵያ ህዝብ በመንግስት ሴራ ሊገባው አልቻለም እናንተግን ሀላፊነታቹህን ተወታቹሀል በርቱ

  • @nigatzewde1258
    @nigatzewde1258 10 місяців тому +17

    አብዬ ወድማችን በርታልን እግዛብሄር ጥላከለላ ይሁንህ ብርታትን ይስጥህ እመብርሀን ለኛ የሰጠችን መምህራችን በርታልን!!

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 10 місяців тому +17

    እኛ ኢትዮጵያውያን አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ስላላደረግን የማያምኑ መንግስታትን ሾመብን መፍትሄው እኛ ጋር ነው ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እሱም ወደ እኛ ይመለሳል።

  • @danielshiferaw1435
    @danielshiferaw1435 10 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 10 місяців тому +66

    መምህር ከዚህ ክፉ መንግስት ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏

  • @genentzeleke6352
    @genentzeleke6352 10 місяців тому +10

    መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንድም ወጣት እንደይሰለጥን ደገግሜህ ንገረቻው

  • @fewesetubetewahedo15
    @fewesetubetewahedo15 10 місяців тому +8

    መምህር እኔም ሄፕሮቶራፒ ድርጅት ውስጥ እሰራ ነበር ግን እዛ ውስጥ ያገኘሁት ማንነት እና ልጅ ሆኜ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምሮ የተማርነውን ተመሳስለው አመሳስለው ነው የሚያስተምሩት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሁን ከዛ ሂወት ወጥቼ በንፁ ኦርቶዶክሳዊነት አለው። ለኔ የደረሰ ፈጣሪ ይድረስላችሁ ዳሩን መፅሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ራሱን የብርሃን መላክ እስከማስመሰል ይችላል ግን የብርሃን መልአክ ግን መሆን አይችልም ምክንያቱም የወደቀ ነውና ።

  • @Temesgen874
    @Temesgen874 10 місяців тому +8

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 10 місяців тому +13

    በትክክል ጃፓኗ ያለችውን የምሰማማበት ነው ምንአይነት ትከሻ ነው ያለን እላለሁ ይህ ሁሉ ግፍ እና በደል ሲፈፀም ለምን ዝም አልን እልና እግዚአብሔር አብሮን ሰላለ ነው እላለሁ ፈጣሪ ይድረሰልን የመጣብን መንግሥት መአት ይዞ ነውና በህብረት ለመቆም ግድ ይለናል

  • @Zemiaman
    @Zemiaman 10 місяців тому +4

    አብየ ልዑል እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 місяців тому +5

    መምህረችን እግዚአብሔር አምላክ አገራችላ የመጣዉን በላ ጠርጎ ያዉጣልን በርታልን ❤🙏

  • @Tewodrosbadilu
    @Tewodrosbadilu 10 місяців тому +94

    እረ መምህር እኔ ገብቼበት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እምነትና ቅባቅድስ እየተቀባው እሔድ ነበር ከባድ ፈተና ነው የገጠመኝ ብቻ በየተራ እየተነሳን ስለስኬታችን ገለፃ አድርጉ ሲሉኝ ከመናገሬ በፊት ይሔን ጊዜ የፈቀደልኝ እግዚአብሔርን ሳመሰግን በተደጋጋሚ ይናደዱ ነበር በመጨረሻ ዛሬ ገብርኤል ነው ብየ ደርሰን እንምጣ ብዬ ክር ያሰሩትን ሼም አሰይዤ ይዤ ኼድኩ ከዛ ተረበሹ ሜዲቴት የሚሉት ለኦርቶዶክሱ አርምሞ ነው ይላሉ ግን እኔ ፍንክ አላልኩም ከዛ ተለያየን እግዚአብሔር ነው የረዳኝ ፀበሉን እምነቱን እየተቀባው ስለምሔድ እረድቶኛል

    • @user-zo1tb9tw3w
      @user-zo1tb9tw3w 10 місяців тому +13

      ፀልዮ መውጣት እና እምነት ፣ፀበል፣ቅብአ ቅዱስ ተቀብቶ መውጣት ትልቅ ሃይል ይዞ መውጣት ነው ጎበዝ በዚህ ክፉ ጊዜ የትኛውም ቦታ ላይ እንዲ በጥንቃቄ መውጣት ግድ ነው።

    • @dhtckktchd
      @dhtckktchd 10 місяців тому +10

      ጎበዝ ወንድማችን ፈተንካቸዉ❤

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 10 місяців тому +15

      ❤❤❤❤ጎበዝ ወንድማችን እስከመጨርሻው እግዚአብሔር ያፅናክ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 10 місяців тому +5

      Well done ✅🙏

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 10 місяців тому +3

      Thanks 🙏👍 God! Please keep on worning and telling your friends as much as you can wether they listen to you or not!? God be with you and strengthen you!

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 10 місяців тому +6

    በተረፈ በርቱልን ዝግጅታችሁ ለኛ ጠቃሚዎች ናቸው❤❤❤❤

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 10 місяців тому +15

    ሲጀመር የወደቀ ተማሪ የለም የወደቀ የትምህርት ፖሊሲ እንጂ

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 10 місяців тому +10

    Run to Jesus, he is our shield, the king of peace. He is the only only way, truth and life. May the lord open our eyes. Blessings and protection over this ministry .

  • @TadeDita-xt4mm
    @TadeDita-xt4mm 10 місяців тому +4

    እመብርሀን ትስጥልን ስለምትሰጠን መረጃ በርታልን ውዱ መምህራችን

  • @habtamubelete9118
    @habtamubelete9118 10 місяців тому +17

    የስበት ህግ እያሉ ሚያስተምሩ ሰዎች አሉ እናም በዚህ ጉዳይ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ትምህርት ሰጥተዋል ስለዚህ እንድታምጡት ጋበዝኩ።

  • @GirmaB
    @GirmaB 10 місяців тому +7

    ቤዚ ጎበዝ ነሽ እሺ ሴት እንዲ አንበሳ ስትሆን ደስ ይላል የትምህርት ትርጉሙ እንዲህ ነው ለሰው መትረፍ ለሰው መሆን ከራስ አልፎ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 місяців тому +4

    ወይመከራችን እግዚያብሔሆይ አብየ እግዚያብሔር ይጠብቅህ አጥብቀህ ፀልይ ከባድነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NoahNoah-cn3mp
    @NoahNoah-cn3mp 10 місяців тому +10

    ውስጤን የበላው ነፃነትዘነበ የተባለ የሴጣን ስራአስፈፃሚ የወጣት አይምሮ ሚያጥብ አደገኛ አደገኛ ሰው የረቀቀ ፕሮጀክት ከጀርባው ይዞ የመጣሰው ነው እኛም እስከውስጥ ገብተን ሰልጥነናል ከሴጣን የመነጨ መሆኑን ስናውቅ ትተነዋል አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ ግን በጣም ዘግይታችሀል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 місяців тому +15

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 9 місяців тому +2

    የጥንካሬአችን መሠረት እግዚአብሔር ነው።

  • @KidistTesfaye-mb3wd
    @KidistTesfaye-mb3wd 3 місяці тому +1

    እኔ ገብቼ ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን እርስ ከክፉ ነገር ሲጠብቀኝ አወጣኝ። ነገር ግን አሁንም ብዛት ያለው ወጣት ባለማወቅ ህይወቱ እየጠፋ ነው። በተሻለ ደረጃ ሊሰራበት ይገባል። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ዘመንን ይባርከው። በርታልን

  • @eyerusalem8797
    @eyerusalem8797 10 місяців тому +3

    መምህር ስለምታስተምረን እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @yordate7629
    @yordate7629 10 місяців тому +3

    እውነትነው መምህር ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትውልዱን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 9 місяців тому +5

    ሁሉም ወጣት ይህንን ሚዲያ ቢከታተሉ መልካም ነበር ከአውሪው ሊጠነቀቅ ቆሞ ሊያስብበት ይችላል እግዚአብሔር አምላክ በስውር ልጆችህን ጠብቅልን

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 9 місяців тому

      We have to share this information to our community and family!

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 10 місяців тому +6

    ፈጣሪ ከለላ ይሁነን እጅግ ዘግናኝ ዘመን ላይ ነን😢

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 10 місяців тому +12

    አብይና ባልደረቦችህን ኢትዮጵያ አንድ ቀን ታመሰግናችኋለች !!! በተለይ ይሄ ነፃነት የተባለ ልዝብ ሰይጣን ለገንዘብ ሲል የማያደርገው ነገር የለም ! አባካችሁ መምህርና ባልደረቦችህ ራሳችሁን ጠብቁ !!

  • @user-yr9zo6kn4s
    @user-yr9zo6kn4s 9 місяців тому +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ይቅርታ ከሰልጣኞች ውስጥ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እጅጉን በጣም ብዙ ነገር ነው ያተረፍኩበት አሁን ባቀረብከው ልክ አይደለም ስልጠናው በጣም የማይሆን ነገር ነው የተረዳኸው ባገኝህ እና ባወራህ እና ወደ ትክክለኛው መረጃ ሁላችንም ብንደርስ መልካም ነው። አብይየ መልካም ፕሮግራሞች አቅርበሀል ባቀረብካቸው መረጃዎች ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
    ይህን ግን አስብበት የእመአምላክ ልጅ አማኑኤል አባቴ ትክክለኛ መረጃን እንድናገኝ ይረዳናል መልካም ጊዜ

    • @SelamAddise-ui8oy
      @SelamAddise-ui8oy 11 днів тому

      ትክክለኛውን ነገር ስለገለፅክ/ሽ እናመሰግናለን አብይ ግን የምታወራው ነገር ሁሉ ከዕድሜህ ጋር አይሄድም በማስተዋል ነገሮችን ብትገልፅ መልካም ነው የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥህ

  • @alem7474
    @alem7474 10 місяців тому +3

    ጎበዞች በርቱ! ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሃል! ተባረኩ!

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 10 місяців тому +7

    አብይዬ ያንተን ስህተቶች በመፈልፈል ያንተን ለእኛ የምታደርገው መልካም ስራን ጭላሸት ለመቀባት የሚያደርጉት ርብርብ እኛ እንዳንነቃ ለማድረግ መሆኑን ዛሬ ሳይሆን ጥንት የእነሡ የጥፋት አባቶቻቸው አይሁዶችም እንኳን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሡሥ ክርስቶስን አምላክ መሆኑን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመውሰድ እያስተማረ እየፈወሰ አይናቸው እያየ የሰቀሉት ሞቷል ብለው የቀበሩት እርሱ ግን በአምላክነት ስልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ዘላለማዊ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት መሆኑን ለማስካድ ስሙም እንዳይጠራ የሚደክሙት ስለሆኑ አንተ ስራህን ቀጥል እኛ አንተን እና አንተን የመሰሉ ቅን ልቦች ስራችሁን እንከተላለን ። በርቱልን !!!!!!!

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 10 місяців тому +4

    መምሕር አብይ እግዝሐብሔር ኢትዮጵያን ልጇች የምታድንልን የላከህ መላክ ነህ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 10 місяців тому +3

    በጣም ይገርማል ከባድ ነገር ነው ብጣም እናመስግናለን❤❤❤

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 10 місяців тому +5

    It’s well said, God be with us always.

  • @ngeasfaw8387
    @ngeasfaw8387 10 місяців тому +3

    ፕሮግራማችሁን እየወደድኩት ነዉ እምከታተለዉ ሀገርን ትዉልድን ለማዳን የምታደርጉት ጥረት በጣም የሚደገፍ ና የሚደነቅ በመሆኑ በርቱበት የእግዚአብሄር ጥበቃ ይብዛላችሁ🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 місяців тому +6

    እይ ኢትዬጲያ እግዚያብሔር ይርዳሽ እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 місяців тому +10

    ወገኖቼ day 7 ገና እያለ ተናግረዋል ሆን ብሎው ነው ተማሪዎች እንዲወድቁ የተደረጉት

  • @user-lk3qg8xt2g
    @user-lk3qg8xt2g 10 місяців тому +3

    አቢ እጅግ በጣም የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ የእግዚአብሔር ፀጋ አብዝቶ ይብዛልህ ድንገት የምታነብ ከሆነ ፣ ቤዛ ፀጉራን እና ቅንድብ ላይ የምትጠቀመዉ ምንድነዉ ? ዝግጅቱን አይፃረርም ? ብዙ ጊዜ አስተያየት ይፃፍላታል ግን እርማት የለም ምናልባት እሱስ ከምትቃወሙት አከል ቢሆንስ ??? እኔ እንደ ግሌ ከእናንተ ዝግጂት ብዙ አትርፌአለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!!!!!!!

  • @yaredogbit5428
    @yaredogbit5428 10 місяців тому +3

    አብይ ቤዛ ፡እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የደረስንበት ጊዜ ከባድ ነው ።
    በርቱ።

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 10 місяців тому +15

    🙏መምሕራችን ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር ሺይ አመት ያኑርልን ይጠብቅልን🙏እናቶቻችን አባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር ልጆቻቹዉን ብትከታተሉ መልካም ነዉ ቸሩ መዳኒአለም ያስባቸዉ ያስበን🙏ዉዶቻችን በርቱልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ETHIOPIA789
    @ETHIOPIA789 10 місяців тому +3

    አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ
    እኔ በግሌ በጣም የሚያሰጋኝ ጉዳይ ነበር

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 10 місяців тому +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @BereketManuela
    @BereketManuela 10 місяців тому +3

    መምህር እናመሰግናለን በርታልን ። 🙏🙏

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 10 місяців тому +5

    የሚያወራ ሞልቶናል ከችግር ማነቆ የሚያወጣን ነው ያጣነው

  • @user-xf6hc6rf2h
    @user-xf6hc6rf2h 9 місяців тому +2

    አቶ አብይ ይልማ እኔ በበኩሌ አይምሮህ መልካም ነገር መቀበል የማይችለው ለምን ይሆን መጀመሪያ እራስህን መርምር አደበትህ አይምሮህም በእርኩሰት የተሞላ ስለሆነ እግዚአብሄር ያውጣልህ።

  • @wubalemdemeke9083
    @wubalemdemeke9083 10 місяців тому +2

    ስማ እስከዛሬ ድረስ ብዙ ስትናገር ልክ ነህ ብዬ አስብ ነበር ዛሬ ግን እርግጠኛ ሆኜ የማቀውን ነገር ለምን ከዮጋር እዳያያዝከው አልገባኝም በጣም ያሳዝናል ወያኔ የትምርት ስረአቱን ገሎ ስንት አመት ሙሉ ተማሪ ሳይማር እየተገፋ ክፍል እየቆጠረ እንዲኖርና ደግሞም 12ኛ ክፍል ፈተናን መምህራን እየተፈተኑላቸው ማትሪክ እንዲያልፉ ሲደረግ እንደቆየ አንተ ሳታቅ አልቀረህም ነገር ግን ሁሉን ነገር በክፋት በመተርጎም ያልተማረ ቢፈተን (መሰረት የሌላቸው ተማሪዎች ባግባብ እዳይኮርጁ ወይም መምህር አሁን መፈተን ስለማይችል ወድቀዋል ለምን ከማይሆን ነገር ጋር ታያይዛለህ በጣም አዝናለሁ እስከዛሬ ስትናገር የነበረውን ሆሉ እደገና እንድጠራጠረው አደረከኝ እባክህ ስለወደቁት ተማሪዎች የተናገርከው ልክ አይደለም ፡፡

    • @rozaaregay8698
      @rozaaregay8698 9 місяців тому

      የሰብከው ልክ ነው ኢሔ ሰውዬ ሰዎች ሲሰሩ እድገት ሲሳዩ ከፍ ሲሉ መህበረሰቡን ሲያነቁ አይወድም ሴጣን አምላኪ ናቸው በማለት አናት አባታቸውን እያለ ወደታች መጎተት ነው ስራው እኔማ ስለሴጣን ያለውን እውቀት ሳይ ከሰይጣን ጋር ዝምድና ያለው ወይ ደሞ እራሱ ሴጣን ነው የሚመስለው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 місяців тому +2

    ውድ ወንድማችን እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ነው የምንለየው እና ለምን እንደሆነ ግን ማወቅም ደግሞ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን እምነታችን የእስላምም ሆነ የኦርቶዶክስ ሀይማኖታች ሁሌ በጾም ነው የምናሳልፈው እድሜአችን እና ለዛም ነው ረሀብ ምን እንደሆነ ስለምናውቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠዋት ተነስቶ ወደ ፍርጅ እና ወደ ጓዳ አይሄዱም ስለዚህ ምንም አይበግረንም ረሀብ

  • @bitTech396
    @bitTech396 10 місяців тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ "ችግር የሚቋቋም ህዝብ ነው" ማለት ትክክለኛ ሀሳብ አይደለም፡፡ ይልቁንም ባርነትን መሸከም የሚችል ህዝብ ሊባል ነው የሚገባው፡፡ ትላንት ስንት ሀብት ያለው ሰው ቤት አልባ ተደርጎ ሜዳ ላይ ሲጥሉት ፤ መኖር እንዳይችል በኑሮ ሲያማርሩት ፤ የሰብአዊ ነጻነቱን ሲገፉት ወዘተ ዝም ብሎ መቀመጥ "ባርነትን መሸከም የሚችል ህዝብ" ያሰኛል እንጂ "ችግርን መቋቋም የሚችል ህዝብ" አያሰኝም፡፡ ራእይ የሌለው ህዝብ ይጠፋል ይላል እንደዚህ ህዝብን የሚያንጹ አዋቂዎች ቢበዙ ህዝብ ለራሱ ነጻነት ይነሳል

  • @user-do2tl5ty2d
    @user-do2tl5ty2d 10 місяців тому +3

    ትውልድን የሚያጠፉትን ሀገራችንን ለመበታተን እየሰሩ ያሉትን በሙሉ ያሉት እዚው ነው።ስለዚ በእግዚያብሔር ስም አንድ በአንድ እየለቀምን በሰይፍ እየቀላን ሀገራችንን እናፀዳለን ።

  • @kidesttesfaye9808
    @kidesttesfaye9808 9 місяців тому +9

    ጌታ ሆይ ልጆቻቾንን ከወጥመድ በደምህ ሸፍንልልን ሥራቸውን ሃሳባቸውን አፈራርስ አንተ ቅደማቸው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 10 місяців тому +43

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😢 ምን ዓይነት አረመኔ መንግስት ነው "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ሁሉንም ግልፅ እያየን ነው😢

  • @itseki
    @itseki 10 місяців тому +3

    Thanks for letting us know that Big respect 🙏

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 10 місяців тому +12

    This is very serious issue we need to distribute by any means necessary to make the generation aware. Share it to all sister medias. Like Workaderaw & Dr Zebebe Lena's medias & try at least to make a live stream once a week because it is generation killer. Thank You!!!

  • @awekeshimelis977
    @awekeshimelis977 9 місяців тому

    እኔም ገብቼ ነበር።የመምህር ዘበነ ለማን ትምህርት ከሰማሁ በኃላ ወጥቻለሁ።አሁን የበለጠ እንዲገባኝ እየረዳችሁኝ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ግን እጅግ እጅግ በጣም አታላይ ነው።በተለይ ውስጥ ላለ ሰው እውነቱን ለማየት በጣም ከባድ ነው።ሌሎቹንም ለማዳን የበኩላችንን ሚና መጫወት አለብን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 місяців тому +3

    እግዞ ማረን😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 10 місяців тому +3

    እግዚሐብሔር ሆይ እባክ ታውቅልኝ እንዴት መዳኔት ነክ አሜን አሜን

  • @kabinezewide4538
    @kabinezewide4538 9 місяців тому

    በርታልን እግዚሐብሄር ካንተ ጋራ ነው ጀግና ያደረገህ እግዚሐብሄር በሞገስ ጠብቆ ትውልዱን አድን

  • @themane9894
    @themane9894 10 місяців тому +26

    እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ከባድ እና መጥፎ ብዙ ስራወች እየሰራ ነው ያለው መንግስት በደንብ ተዘጋጅቶ በከፍተኛ በጀት ጭምር ነው የሚሰራው መጀመሪያ ችግሮቻችንን ማብዛት ነው ከዛም ወደፈለጉት መንገድ መውሰድ ነው የሚፈልገው ሚረዳን እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 10 місяців тому +12

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ንቃ ስለ እግዚአብሔር ጸልዮ አብረን እንዳን ውስጣችን ያለውን ክፋ መንፈስ እናስወግድ ፈጣሪ እንዲታረቀን

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn 10 місяців тому +2

    አብይ ይልማ የኛ እንቁዋችን ጃግና

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 10 місяців тому +1

    ❤egziabhere yetebekachehoo wegenoche...

  • @tesfagiorgieszerga2537
    @tesfagiorgieszerga2537 9 місяців тому

    good teacher God blesses you. by the way taker and pray everyday .

  • @haileslasetsegabrhan3038
    @haileslasetsegabrhan3038 9 місяців тому +1

    betam enamesegnalen bertuln

  • @user-zt9gs8qd2e
    @user-zt9gs8qd2e 9 місяців тому +1

    ለሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን አጨራርሳችን ሲያምር ነው መልካም የሚያምርው ብርቱ እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @betelehem1ketema181
    @betelehem1ketema181 9 місяців тому

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክኽ ይጠብቅህ

  • @user-xs7tt5dn5r
    @user-xs7tt5dn5r 10 місяців тому +3

    ፈጣሪ ኢትዩጵያንና ህዝቦቻን ይጠብቅልን የምንሰማውና የምንሰማው ነገር በጣምምም ከአይምሮ በላይ ነው ኢትዩጵያን የማርከስ ስራ በደንብ እየተሰራ ነው

  • @KEBIRON7
    @KEBIRON7 9 місяців тому +3

    የአንተን video ባየው ቁጥር አንድ ቁምነገር አጥቼ አላውቅም😍🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ለምድርቱ መልካም ፍሬ ያብቅል አረሙን እየነቀለ🙏🙏

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 10 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፍዙዎል ንቃ

  • @ziondezay4686
    @ziondezay4686 10 місяців тому +5

    እመብረሀን ትከተላቹ ከ ክፉ ሁሉ ትሰውራቹ እግዚአብሔር ከዚም በላይ እውቀት ጥበቡን ይጨምርላቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym 10 місяців тому +1

    መምህራቺን፡ፈጣሪ፡ከነቤተሰብህ፡ከነስራአጋሮቺህ፡ከክፉዎቺይጠብቅህ፡በርታልን።

  • @yisfalign
    @yisfalign 8 місяців тому

    ከ እብደት ጫፍ እግዚያብሔር መልሶኛል ተመስገን በጊዜ አነቃኝ እግዚአብሄር

  • @suntub-qp7vs
    @suntub-qp7vs 9 місяців тому

    በርታ መምህራችን በፀሎት እናስብካለን ብዙ ወጣቶችን እያነቃክ ነው በርታ

  • @sofiyanebeyu9486
    @sofiyanebeyu9486 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ ነቅታችሁ የምታነቁን የዘመናችን ጀግኖች ዋጋ ከፍላችሁ ነው መረጃ ምሰጡን እ/ር በሰማይ ዋጋችሁን ለነፍሳችሁ ይክፈላት በርቱልን

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu 10 місяців тому +2

    ልክ ነህ መምህር አብይ❤

  • @kiraman3275
    @kiraman3275 8 місяців тому

    ነገሩ ገብቶአል በርታ ፈጣሪ አብሮክ ይሁን

  • @user-fd7ro8nh8z
    @user-fd7ro8nh8z 9 місяців тому

    20million "የነቃ ትዉልድ ሊኖረን ነዉ ❤❤❤❤

  • @TRUTHMEDIA646
    @TRUTHMEDIA646 6 місяців тому

    በርቱልን

  • @sinwerqant-qy4lr
    @sinwerqant-qy4lr 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ አብረን እንታገላለን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 9 місяців тому +1

    Memher. Abyie, selam. Bezi. Selam❤❤❤

  • @user-to3hg1sq2f
    @user-to3hg1sq2f 10 місяців тому +6

    animation ባለሙያዎች እባካችሁ አብዬ የሚገልጥልንን እውነት በጆሮ ከመስማት ባሻገር በዐይን ወደሚታይና ወደ ሁሉ እንዲደርስ እርዱት
    ጊዜው እየፈጠነ ነው።
    እጅጉን ስላደነዘዙን ለመንቃት ብዙ ጉትጎታ ያስፈልገናል ።
    እግዚአብሔር ያውጣን።

  • @Bini_cha
    @Bini_cha 10 місяців тому

    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 10 місяців тому +15

    እሄን መግስት እግዚአብሔር ይቀለዉ አሜን

  • @NoahNoah-cn3mp
    @NoahNoah-cn3mp 10 місяців тому +5

    አብይ ይልማ ይሄ ፕሮጀክትላይ በደንብ ተንትነህበት ስራበት እግዚአብሄር ይክፈልህ በጣጣም አደገኛነው

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 10 місяців тому +1

    Egziabher hoy Ethiopian becharnateh asebat

  • @yabsiramekonnen7680
    @yabsiramekonnen7680 10 місяців тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 10 місяців тому +2

    አብርሀምን ከካራን፣ጳውሎሥን ከአሣዳጅነት፣ጴጥሮሥን ከአሣ አጥማጅነት ሌሎችንም ከተለያዩ ቦታዎች ጠርቶ የእሡና የደካማና ሀጢያተኛ ልጆቹ መጠቀሚያ ያደረገ ቅዱሥ እግዚአብሄር እናንተን መርጦ ተይቶ የሠጠን አምላክ ሥሙ ይባረክ።የአብርሀም፣የጳውሎሥና የጴጥሮሥ አምላክ ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ።

    • @selamayalew9570
      @selamayalew9570 9 місяців тому

      Egezihaber tesadabi metro ayawekem ebakachu ....kefatn atasefafu

    • @danielnegash1796
      @danielnegash1796 9 місяців тому

      ተግሣፅን እንጂ ሥድብን አልደግፍም

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd 10 місяців тому +7

    ምነዉ ተቋሚ ኮሜንት በዛ መምህርን ፈርታችሁታል ማለት ነዉ መጥፎ ስራችሁን እያከሸፈባቹህ ስለሆነ ተንጫጫችሁ። ለኛ ግን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ለልጆቻችንም ለቤተሰባችንም እናነቃበታለን።

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 10 місяців тому +10

    ቤዝዬ ፀጉርሽን በዊግ አትሰሪ እባክሽ።የአዛዝኤል መንፈስ ነው አርቴፊሻል ነገርን ያስተማረው፤ቅንድብ መሸለት እና አይን መኳልን ሁሉ ያስተስማረ ክፉ መንፈስ ነው

    • @user-pk6yl5rs3h
      @user-pk6yl5rs3h 10 місяців тому

      እውነት ነው እህት በዛላይ የጥልቁን መፈስ ሰይጣን እየተቃወመች እኛንም እያነቃን ነው ግን ደሞ የሱ የሆነውን ነገር ከፀጉር ከአለባበስ ጀምሮ መቃወም አለባት ማረፍያ ያፈልጋ እና በዚ ከቻልሽ ካላደመጥሽ መምህር ተስፈየ ገጠመኚ አዳምጭ አንቸ መፈሳውይ ሴት ሆነሽ ሰይጣንን በአለባበስም ተቃወሚው ለአንችን አደጋ ነው በተረፈ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ያጠብቃችሁ

  • @senialemu1361
    @senialemu1361 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AbeDereje
    @AbeDereje 3 місяці тому

    ፈጣርይባርክ

  • @tsionzeru7632
    @tsionzeru7632 10 місяців тому +2

    የወጣቱን ወዳገኘው ነገር መሳብ ያመጣው የቤተሰብ ለልጆች ጊዜ አለመስጠት እና ባለበት እምነት እንዲበረታ አድርጎ አለማሳደግ ነው ቤተሰብነት እኮ መልዶ ማብላት ብቻ አይደለም ሁላችንም በየቤታችን እንስራ እንፀልይ ዘመኑ ክፉ ነው

  • @hailemariammasresha706
    @hailemariammasresha706 4 місяці тому +2

    አዲስ እይታወች ይማርኩኛል በ UA-cam ቡዙ የነሱን እና በተለይ የ አሸናፊ ታዬን ስልጠና ተከታትዬ ቡዙዎቹን አይቻለሁ ለ እኔ እነዛ videoዎች እንደ turning point ናቸው ወደ ውስጤ እንድመለከት አላማዬን እንድፈልግ ሒወቴ ትርጉም እንዲኖረው ማንኛውም ተራ ሰው ታላቅ መሆን እንደሚችል እንዳምን ጠንክሬ ለ አላማዬ እንድሰራ ጠንካራ እንድሆን በራሴ እንድተማመን በተጨማሪም ወደ እግዚአብሔር የበለጠ እንድቀርብ ነው ያረገኝ ስለዚህ በቂ ምክንያት ይዘህ ና አመሰግናለሁ አድናቂህም ነኝ

    • @Haymanot1221
      @Haymanot1221 Місяць тому

      እኔም ልክ እንዳንተው ነኝ።

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 10 місяців тому +3

    ልክ ነው እኔም የማውቃቸው ሰዎች አሉ በግል ህይወታቸው ከእግዚአብሔር የራቁ ተራ ገንዘብ ሰብሳቢዎች ናቸው።

  • @laveleable
    @laveleable 10 місяців тому +2

    yes,everybody must go to church ⛪️ 🙏

  • @fatimaahmed1128
    @fatimaahmed1128 9 місяців тому +1

    You are doing a great job to help unaware adults & young people. It is very sad every body has to know & decide not to participate in such a devastating project. Any country's government responsibilities are to set up the right education policy, create job opportunities, respect basic human rights, ensure peace & security, fight systematic corruption, and develop the country's economy, etc.....

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 10 місяців тому +2

    Amazing

  • @GirmaB
    @GirmaB 10 місяців тому +1

    በቃና ብናይለትም መልካም ነው ወደቁ እና ሌላ መፍትሄ መፈለግ ነው አብይ ያጥናላቸው ታዲያ ታማሪው ፌስቡክ ላይ ነው ኢንተርኔት ቲክቶክ ላይ ነው ብራኑ ያጥናላቸው ጎበዝ

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 9 місяців тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ኢትዮጵያን ታደጊያት

  • @user-mm3ym2ue9u
    @user-mm3ym2ue9u 6 місяців тому +1

    አብይ እግዘብሔር ይጠብቅህ ባለክበት በሄድክበት ወላዲት አምላክ ከፊትህ ትቅደም