የውስጥ አዋቂ ጨዋታ!! የሚኪን ቤት ጎበኘን...3ቴ ሙዚቃ አቁሟል..ዲያቆን ሆኜ ባልፍ ደስ ይለኝ ነበር "አንድቃል" ሚካኤል አዲስ አልበም Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 644

  • @crafttyyy
    @crafttyyy 4 місяці тому +120

    ሚኪ የጌርጌሴኖንን ትልቅ ነገር ሰራህ ... የሚሰሩት ስራ የሁሉንም ድጋፍ የሚፈልግ ነው... እግዚአብሔር ይባርክህ... በወጣ ይተካ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +101

    በጣም ደርባባ ንግግር አዋቂ መሳቅ የሚያምርበት ሙዚቀኛ ነው እርጋታው ዘማሪ ነው የሚመስለው እንኳንም እግዚአብሔር ትዳርና ልጆች ስጠህ 🙏🏾❤️

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 4 місяці тому +39

    ሚኪዬ ደርባባው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ። ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ እንደሆንክ ያስታውቃል። ተባረኩ!!!

  • @Jemalየባቲው
    @Jemalየባቲው 4 місяці тому +964

    ነገ ክርስትና ልነሳ ነው እንኳን ደስ አለህ በሉኝ ❤

    • @seblebelay8573
      @seblebelay8573 4 місяці тому +12

      ❤❤❤❤❤❤

    • @tube-hl6er
      @tube-hl6er 4 місяці тому +14

      እንኳን ደስ አለህ ግን እንደት እስካሁን ሳትነሳ?🤔

    • @buzayehusharew
      @buzayehusharew 4 місяці тому +5

      እንኳን ደስ አለን

    • @yordanossenay
      @yordanossenay 4 місяці тому +5

      Enkuane desalehe Egzabiher yemesgen enkuan leze abekahe

    • @lemlemdeboch2200
      @lemlemdeboch2200 4 місяці тому +13

      እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ!

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 4 місяці тому +37

    ለኔ አደኛ ሙዚወኛነህ ሚኪዩ እርጋታህ ለጆሮ የሚስማማ የልብን ስሜት የሚገልጽ እናመሰግናል እድሜ ይስጥልን❤

  • @TinsaeAbate-rc3jh
    @TinsaeAbate-rc3jh 4 місяці тому +54

    አለቃ ሰይፍሻ እንዴት እንደምወድህ አታቅም... አንደኛ ነህ እማማ ትሙት በTVያችን እሁድን አንተን ካላየን ይደብረናል...🥰🥰❤❤🫶🫶👍👍👏👏 Boss #1

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 місяці тому +82

    ፈጣሪ ሆይ እስከዛሬ ያለነው ባንተ ቸርነት ነው
    🙏🙏🙏 ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @danaittekeste7982
    @danaittekeste7982 4 місяці тому +24

    ሚኪዬ የኔ ትልቅ ትዝታም ይከፋኛልም ከ11 አመት በፊት የመጀመሪያ እርግዝናዬን እና አራስ ቤትያለ አራሽ ብቻዬን ለንደን በአንተ ዘፈን ነው የገፋሁት ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ እንኳን በድጋሚ መጣህ

    • @MituSolomon-dk7dd
      @MituSolomon-dk7dd 4 місяці тому

      @@danaittekeste7982 awo 11 amet honwu kewota balesasat miyazeya akababi meselgni yewotawu adis fiker jemari neberku

    • @eskeeee5197
      @eskeeee5197 4 місяці тому +1

  • @EphiMooo
    @EphiMooo 4 місяці тому +7

    ሚካኤል በላይነህን እንዲህ እንድንወደው ያደረገው ኤልያስ መልካ ነው❤❤❤ እሱ ጋ ባይሰራ ኖሮ ዛሬ እንዲህ legend አይሆንም ነበር ክብር ለ ኤልያስ🙏🙏🙏

  • @AbdurezakAhmed-mr2zy
    @AbdurezakAhmed-mr2zy 4 місяці тому +7

    ኧረ በማንም ምናምንቴ ቅራቅንቦ ጩኸት ጆሮአችን እየደማ ሳይደነቁር የደረስክልን ሚካኤል ሆይ ስራህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 4 місяці тому +4

    በጣም አስተዋይ ሰው ነው እድሜ ይስጥህ ሰይፍሽ እንደዚህ አይነቶች ስራላይም በርታ አርቲስቶች የኢትዮጵያ ሐብት ናቸው እናመሰግናለን🙏

  • @getnetkebede5076
    @getnetkebede5076 4 місяці тому +12

    ስይፉ እንደው የሚገርም ነው ሚኪ በጣም ጎበዝ ተማሪ እና አይነአፋር የነበረ በጣም የምንወደው የኔ ምርጤ ነው ሚኪዬ ድሮ የልጅነ ፑስቶ ነበር ሜኪዬ ኑርልኝ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 4 місяці тому +31

    " ከ 20 አመት በፊት ሙዚቃን በቃኝ ብዬ መዝፈን አቁሜ ነበር ድጋሚ እንድዘፍን ኤልያስ ጠየቀኝ ታውቃለህ ኤልያስ ጠይቆህ እንቢ ማለት ይከብዳል ሙዚቃን በድጋሚ ያስጀመረኝ ኤልያስ መልካ ነው ! "❤

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 4 місяці тому +30

    አሜሪካ ነው ብዬ እርግጠኛ ሆኜ ስከታተል ለገጣፎ መሆኑን ስሰማ በጣም ኮራሁ❤❤❤❤❤ የ ኢትዮጲያ ለውጥ በጣም የሚያኮራ ረና ልብን የሚያስደስት ነው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 4 місяці тому

      @@Yeap-f4y እውነትህን ነው?🤣🤣🤣

    • @ramos73
      @ramos73 4 місяці тому

      @@Yeap-f4y ወዳጄ የድድድድድሮ ነገር ነው አትዘባርቅ ከ15አመት በፊት

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 4 місяці тому

      Betam ❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 місяці тому +15

    የአንተን ሙዚቅ ስሰማ ፈጣን ጉዳይ እንኳን ቢገጥመኝ ያረጋጋኛል የተረጋጋ ጥሩ ሙዚቀኛ ሰው ነው ይደንቃል ሲደመጥ አይሰለችም💚💛❤🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 місяці тому +7

    ሚኪ ምርጥ ሰው አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤😥 ርጋታህ ይለያል የአተን ሙዚቃ ሳያደቁ ማለፍ ይከብዳል እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @beharua1415
    @beharua1415 4 місяці тому +7

    ውስጠ ወይራ በተሰኘው ዘፈን ኢትዮጵያን የገለጸበት መንገድ እጅግ ልዩ ነው። ዜማው ፣ ግጥሙ ፣ የድምፅ አወጣጡ ፣ የሃሳብ ፍሰቱ ፣ ውስጠ ወይራዊነቱ ተሰምቶ የማይሰለች ልዩ ስጦታ ነው ። ምስጋና ይገባሃል ።

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 4 місяці тому +2

    ድሮም የምወደው የማከረው አቀንቃኝ ነበር አሁን ደሞ በዘፈኑም በምግባሩም በአስተሳሰቡም በእርጋታው በጣም አከብርሃለሁ ዘርኽ ይባረክ እንደሥራኽ!!!

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 місяці тому +2

    ከ30 አመት በፊት የነበረ የልጅነት ፍቅረኛዬን ከ 1 አመት በፊት መንገድ አገናኝቶን በስልክ የጋበዘኝ ሙዚቃ ትመጪ እንደሁ የሚለውን ዘፈን ስለነበር ስሰማው ከአንደበትህ በጣም ደስ አለኝ።❤❤❤❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 місяці тому +152

    የልብ አድርስ የሆነ አርቲስት፣ እንድኔ ሚካኤል በላይነህ እምትወዱ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk 4 місяці тому +2

      betam🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አደበትዩብ
      ​​⁠

    • @MohammedSaed-be4vp.
      @MohammedSaed-be4vp. 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 4 місяці тому +8

    ሚኪ መወደድን ከክብር ጋር የታደልክ የሙዚቃ ባለሙያ ነህ። ያንተን ሙዚቃ ሳዳምጥ የተረጋጋ ቦታ እመርጣለሁ። ላደረክልን ሁሉ ምስጋና ባለህበት ይድረስህ። ሠላም እና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 місяці тому +4

    ስወድሕ ሚካኤል በላይነሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏

  • @benai5241
    @benai5241 4 місяці тому +17

    what a humble Artist ❤great soul music singer

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 4 місяці тому +6

    I really Love this wise and cool man. Respect legend!!

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 4 місяці тому +27

    ሚኪዬ የምናመሰግንህ እማ ለጆሮአችን ጥሩ ነገር ስላሰማኸን
    የምንፈልገውን ስለሰጠኸን ነው!!!
    My favourite singer
    Mayk
    Big respect and love❤❤❤

  • @selamshiferaw849
    @selamshiferaw849 4 місяці тому +1

    ሚኪን ሲወዱብኝ እራሱ ደስ አይለኝም... በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @LiyaFanta
    @LiyaFanta 4 місяці тому +3

    ዋዉ አርጋታ ዋዉ የሚያውቅ የገባው ድሮም በጣም ነው ምወድህ ባሰብኝ በጣም የማከብርህ ዋዉ

  • @surafelreta461
    @surafelreta461 4 місяці тому +2

    ሚስቴን ያገኝሁበት ዘፈን ትመጪ እደዉ ❤ረጅም እድሜ ሚኪ አና ሰይፉ

  • @misrakkibret
    @misrakkibret 4 місяці тому +8

    ሚካኤል በላይነህ በጣም ክብር እና ለዛ ያለው አርቲስት❤❤❤

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 4 місяці тому +1

    ወይኔ ስወድህ ሚኪ ሙዚቃዎችህ ምግብ በላቸው ❤❤

  • @yalewtadesse
    @yalewtadesse 4 місяці тому +30

    ሚኪ አልበም አወጣ! የሱን ዘፈን የምጋብዛት ፍቅረኛ ፍለጋ መንከራተቴ ነው ያለውስ ልጅ😂😂 ሚኪ ትለያለህ!! እኔ የባለፈው አልበም ራሱ still ውስጤ ውስጥ ነው፡፡❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 4 місяці тому +3

    አንጋፋ ሙዚቀኛ እኮ ነው ሚኪ ዋው የተረጋጋ ዘፈኖቹ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት አይጠገቡ አይሰለቹ

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 4 місяці тому +3

    እኔ አንዴ ስለባለቤትህ ሀዘን ስታወራ ከሰማሁ በኋላ ይመስለኛል ከድምፅህ ፍቅር የያዘኝ አሁን ድምፅህን ስሰማ ውርር ያደርገኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyalemu-b9c
    @abiyalemu-b9c 4 місяці тому +4

    ሚካኤል በላይነህ በጣም ክብር ያለው አርቲስት ነው ለዛ አለው አርቲስት የሚባለውን መንደር ካስከበሩ ጥቂት በጣም ጥቂት አርቲስቶች አንድ ነው

  • @mariadawed2094
    @mariadawed2094 4 місяці тому +4

    ምርጥ አልበም ልክ እንደሁሌው እናመሰግናለን ሚኪ

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 4 місяці тому +1

    ሚኪ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ።ድምፅህ ኩልል ብሎ በጆሮ ይፈሳል።የዘፈኖችህ ግጥሞችም አሁንም ልቤ ውስጥ አሉ። ትመጪ እንደሁ ን ጨምሮ።ከአሁን ድምፃዊያን ያንተ ከበፊቶቹ ደግሞ የቴዲ ታደሰ አድናቂ ነኝ።የአሁኑም ካሴትህ እንደ በፊቶቹ እንደሚሆን ተሰፋ አለኝ።

  • @MesiAmbaw
    @MesiAmbaw 4 місяці тому +2

    ለጆሮ የማይቆረቁር ሁሌም አንደኛ ነህ በተለይ ለኔ❤❤❤

  • @losku.964
    @losku.964 4 місяці тому +2

    When he was in college I was expecting one day he will be successful guy because he is gifts all round. Mechael is a full package lovely person. God’s grace be with you and yr family

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 4 місяці тому +9

    ሚካኤል የሚወደ ድ ጨዋ አቀንቃኝ ስለሆነ እግዚአብሄር እሱን እና ቤተሰቡን ይባርክ።

  • @boye67
    @boye67 4 місяці тому +1

    የምኖረው ፈረንጅ ሀገር ነው እና ምሰራበት restaurant የሚኪን ዘፈኖችን እያጫወትኩ እየሰማው እሰራለሁ።የምር ፈረንጆቹ entertain ይሆኑበታል በተለይ ስቄ ሸኚሻለሁ,የፍቅር ምርጫዬ, አንተ ጎዳና ...ምርጥ ዘፋኝ ነዉ!!!ሚኪ europe lay concert ሲኖርክ እንዳትረሳኝ❤shormaa bene wechii😅

  • @AntenehMelos
    @AntenehMelos 4 місяці тому +1

    ምርጥ ሰው የተረጋጋ የሙዚቃ ሊቅ ጊዜያዊ ያልሆነው ሙዚቃህ በሰው ልብ ውስጥ ውሌም ይኖራል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 місяці тому

    ሚኪ ደርበብ ረጋ ያለ ሰው ነው እዲሁም ሙዚቃው❤ እድሜ ጤና

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን ደህና መጣህ ሳከብርህ ስወድህ ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ አቀራረብ ብቅ ብለሃል በሚያምር ቤት በምንወደው ድምፃዊ ቀናችንን አበራህልን እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 4 місяці тому +2

    እርግት ያልክ ነህ 👌ሙዚቃህንም በጣም ነው የምወዳቸው እናመሰግናለን🙏❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 4 місяці тому +2

    የሚኪን ዘፈኖች ከመጀመርያ እስካሁኑ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ thank you

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 4 місяці тому +7

    I can tell u r a decent man! የሆነ ጨዋ integrity ያለው ሰው ነው የምትመስለኝ! Well done!

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 4 місяці тому

    አመሠግናለሁ እኔም ቤተሠቤም ስለእውነት ሚካኤል ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 4 місяці тому +8

    ለገጣፎ ሲባል አዲስ አበባ ሁሉ አይመስለኝም ነበር! የሆነ ገጠር ነገር ይመስለኝ ነበር! ሲያምር ሰፈሩ ቤቱ! ስይፍሻ ይሄን ፕሮግራም ቀጥልበት👍🔥❤

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 місяці тому

      @@ethiolove2286 ግንኮ ከአዲስ አበባ ዉጭ ነዉ ከጣፎ አደባባይ ጀምሮ ነዉ አዲስ አበባ የሚባለዉ ሲሲድ ብቻ ነዉ የሚያምረዉ ሌላዉ ያስጠላል

  • @musesem4523
    @musesem4523 4 місяці тому +7

    ሚኪየ ባለውለታየነው ትመጭአደሁ የሚለውን ዘፈን ለቀድሞ ፍቅረኛየ ጋብዣት ከለንደን መታ ተጋብተን ልጆችወልደን ደስተኞችነን

    • @Foreverfree00
      @Foreverfree00 4 місяці тому

      @@musesem4523 በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 місяці тому +4

    እኔ ሰፍሻ ትናት ልጄ ደውሎ ምን አለይ መሰለህ ባክሽ መጫወቻ ላኪልኝ አለኝ ውይ አሁን ሰው አላገኝም እልክልሀለሁ አልኩት በቃ ስትመጪ ሰይፉ ጋር አቀርብሻለሁ አለኝ በጣም ገረመኝ ለካ ትልቅ ትንሽ ሳትል ሁላችንም ልብ ውስጥ እንደገባህ ተረዳሁ ተባረክ ትለያለህ❤❤❤

    • @TiruyaKiya
      @TiruyaKiya 4 місяці тому

      Ay ant Minalbet gin min edmetwra btwke ena wra btetww

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 4 місяці тому +21

    ስው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል??❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 4 місяці тому +17

    እርጋታው ደስ ይላል ሙዚቃውን እስከ አሁን አልሰማሁትም ይሄን ስጨርስ አዳምጠዋለሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ጤናህ ተመልሶ ለመኖር እንኩዋን ሁለተኛ ዕድል ስጠህ

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 4 місяці тому +2

    Miki Concorde sesare akewaleh, betam dignified respectful person!!

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 місяці тому

    ሁሌም እርጋታክ ስብህናክ ይገርማል ሚኪ መልካም እድል ተደማጭ ሙዚቃ ይሆናል ብዬ አስባለው ምርጥ ቆይታ🥰😍

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 4 місяці тому

    ሚኪ ስራዎችህን በጣም ነው ውድጄው እማደምጠው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @sara25365
    @sara25365 4 місяці тому +1

    ስታወራ እንኳ ዜማ አለው ሚኪየ ትልቅ ሰው ንርልን ለአድናቂዎችህ እወድሀለሁ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 4 місяці тому +3

    ሰይፍዬ ባሁን ሰዓት እንዴዚህ ተረጋግቶ ቁጭ ብሎ የሆዱን ሚያወራ ሰውጠፍቷል ይሄ ስልክ ከመጣ ቡሃላ የሩቁን አቅርቦ የቅርቡን አርቆብናል ከኛ ቡሃላ ላሉት ትውልዶች ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 4 місяці тому +11

    Wow ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ምክያቺን ሲላየሁ ማን እንዴ እኔ ዛሬ የሚክ interview የጠበቃዉ 👍?

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 місяці тому +7

    የሚደነቅ artist!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊️💐

  • @AkeleArgaw
    @AkeleArgaw 4 місяці тому +7

    ሚኪ ጥሩ አልበም ሰጥተኸናል እናመሰግናለን በጣም

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 4 місяці тому

    Yes Miki 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 so amazing work indeed!!! Hope to see u soon in VA for ur show

  • @EllenizeyedeEllu
    @EllenizeyedeEllu 4 місяці тому +8

    ከኤልያስ መልካ ጋር ያለው ታሪክ የከተማው መናኝ ላይ በደንብ ተፅፏል

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 4 місяці тому +7

    ሚክ ምርጥ አዚያሚ ነው፥፥ ምርጥ ስርዕት ያለው ሰው ነው፥፥ ይሄኛውም አሪፍ ስራ ነው፥፥
    -በተለያዮ ዮቱቦች የሚኪን ስራ ያለእሱ ቻናል ፓስት የሚያደርጉትን አንድ በሏቼው፥፥ ሪፓርት አድርጉ፥፥

  • @mesiwagawmesiwagaw6166
    @mesiwagawmesiwagaw6166 4 місяці тому +5

    ሚኪ ❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ይመችህ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 4 місяці тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሚካሄል በላይነህ እርግት ያለ ስው

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 4 місяці тому

    chewa artist!!! What a beautiful house which reflectes your personality. BEAUTIFULL

  • @calltech5706
    @calltech5706 4 місяці тому

    በጣም ነው የምወደው ሚካኤልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 4 місяці тому

    ሚኪ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 4 місяці тому

    Micky your albums are masterpieces especially the Temachew endew.. I cannot get enough of your music, best of luck..

  • @MedelawitMekdi
    @MedelawitMekdi 4 місяці тому

    ሙዚቃው አንደኛ ነው እነመሰግናለን ሚኪዬ"❤ግን ስለባለቤቱ ስለልጆቹ መናገርም ማስተዋወቅም አልፈለገም Privacy ለምን አደረገው ሰይፉም ሲጠይቅ የተመረጠ ጥያቄ ነው እየጠየቀ የነበረው ለጥንቃቄ ከሆነ ጥሩ ነው ብዙ የተገለጠ ነገር አያምርምና ስላየንህ ደስ ብሎናል 🙏🎉

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 4 місяці тому +7

    ሚኪ 1st ሁሉም ፓ ነው ሰላም ለወገኔ ደጉ ማህበረሰብ

  • @gedag5658
    @gedag5658 4 місяці тому +5

    ቤተሰብ ቤት ነው ያለኸው ዛሬ ሰይፍሻ።የሰይፉ እና የሚካኤል ሚስቶች እህታማቾች ናቸው።👭

  • @Abel-g1k
    @Abel-g1k 4 місяці тому

    Thank you so much Michael Belayneh

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 4 місяці тому +24

    በጣም እርጋ ያለ ለጆሮ ተስማሚ ነው ዘፍኞቹ ጩህት ወከባ የሌለበት እርግት ያለ

  • @bestmusicintrosbridges2025
    @bestmusicintrosbridges2025 4 місяці тому +2

    I was expecting him to talk more about Elias Melka. I can’t imagine these new songs with Elias’s arrangement, would have been a blast. Intros and bridges of his first album eko another world

  • @SinafYabatliji
    @SinafYabatliji 4 місяці тому

    ወይኔ ሚኪዬ በጣም ነው ምውድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 4 місяці тому

    ሰይፉሻ ልጆችህ አንዳንዴ ሮጠህ ትደርስባቸዋለሀ የእድሜ ነገር

  • @bluedd3017
    @bluedd3017 4 місяці тому +3

    Michale your nice Bless you your new album spical as usual A Million thank you"

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 4 місяці тому +1

    አሪቴስቶቻችን እንደዚህ ያለ ቦታ ስትኖሩ ደስ ይላል

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 4 місяці тому

    ሚኪዬ እየቆየክ አውጣ እንደዚህ ምርጥ የሆኑ ዘፈን ጀባ እንድትለን ..በነጠላ ዜማ ጆሮአችን ተጠበጠሰ እኮ አነ

  • @EllenizeyedeEllu
    @EllenizeyedeEllu 4 місяці тому +6

    ፍለጋ የሚለው ዘፈን በጣም ምርጥ ነው

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 4 місяці тому +9

    በጣም የሚገርመው ሚኪ ጥቁር አንበሳ ተመሪ በትምህርቱም አሉ ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዋች የሚመደብ ፀባዩ ም ዝምተኛ ስለነበር ከ ዶክተር እና መሀንዲሰ ከመሳሰሉት በስተቀር ዘፋኝ ይሆናል ብሎ የ ጠበቀ እአልነበረም

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 4 місяці тому

      I think he graduated in engineering

  • @YZA202
    @YZA202 4 місяці тому

    በጣም የተረጋጋ ደስተኛ ሰው መሆኑ ያስታውቃል ከንግግሩ:: እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክህ!!

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 4 місяці тому

    ሰይፉ thank you!
    ጠይም ን ከዚህ ፕሮግራም በኇላ አዳመጥኩት ደስየሚል ዘፈን❤👏👏

  • @HananMom-u7j
    @HananMom-u7j 4 місяці тому

    My favorite thank you so nice music

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    ቆንጆ የመዝናኛ ጊዜ ነው እናመስግናለን❤❤❤

  • @tegaKifle
    @tegaKifle 4 місяці тому +7

    አይ ኤሉ ሁሉ ቦታ አለክ በቃ አለመኖርህ ምን ያህል እንዳጎደልክብን ብታቅ😢

  • @Abrehamaragaw
    @Abrehamaragaw 4 місяці тому +4

    ልክ ነው ፐርፕል ካፌ የቦሌ ምርጥ ትዝታ ነው

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 4 місяці тому +1

    አማረኛ ቋንቋ እንድማር የረዱኝ የ90ዎቹ ዘፋኞች ❤❤❤

  • @elizabethmekbib715
    @elizabethmekbib715 4 місяці тому +1

    One of my favourite singer !!

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 4 місяці тому +1

    Highly principle & matured ,i have gained much out of it, thank you Michael !!!!
    My question is when do you sing for the Lord Jesus, who died in the Cross to save your life ???

  • @zebederasefa8642
    @zebederasefa8642 4 місяці тому

    የሚኪ ዘፈኖች በጣም ነው እምወዳቸው አሁን እንኳን ሙዚቃ መሥማት አቁሜ መንፈሣዊ መዝሙሩችን ነው እማደምጠው ግን አዲሡን አልበሙን ለመስማት ጓግቻለሁ ሰይፍሻ ከሰጠህኝ ለሚኪ ስትል አድናቄችሁን ነኝ

  • @ermiyasdegifa5231
    @ermiyasdegifa5231 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ይስጣችሁ ህሙማኑንም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 4 місяці тому +1

    ሚኪ እኔ አመሠግናለሁ ብቻ ነው የምልህ 🙏

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 4 місяці тому +3

    ሚኪ ርጋታህ ልዩ ነው።

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 місяці тому +4

    ይገርማል ለገጠፎ እንደዚህ ተቀየረች የዛሬ 7ዓመት በጣም የምያስጠላ አካባቢ ነበር

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 4 місяці тому

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @kidist1705
    @kidist1705 4 місяці тому +5

    እኔ እራሱ ጊርጌስዬን እረጅም አመቱ ነው ለምን ሚድያ አላገኘም እላለው በቅርብ ምሳ ለማብላት ሂደን በጣም ነው ያዘንኩት እባካችው ሂዳችው ብታይውት ባረጋችውት ነገር ትደሰታላችው❤

  • @BirukAsrat-ud8lz
    @BirukAsrat-ud8lz 4 місяці тому +2

    knowing the singer you love is generous too😍😍😍