Honestly. I am non believer, but this is one of the most complete description of life and death from biblical point of view . Here, I got the answer of most of my questions!!!!
Dear brother God has a plan for why you had to listen to this interview. When you get an occasion attend one Kidase ( Sunday Mass ) at Tewahedo Orthodox you will be transformed deeply & 4 ever! As king Solomon said “ I searched everywhere but I could not find like You “ Orthodox the best way ever to be Christian ! Be blessed !
Thank you Dagi for this show. I recently lost my dad due to cardiac arrest. I didn’t see him for three years because I live abroad. No words to explain the pain. Your show helped me to some extent. Your experience and platform helping those grieving. I realized my dad is Jesus forever. I believe my dad is in a better place regardless I miss him. Just want to let you know, we thank you for addressing this topic helps a lot. God Bless you!!
I am sorry for your loss and thank you for sharing your personal experience. However, I am surprised to see you not mentioning or saying anything about the guest 🤔🤷♂️
This is the best interview i have ever watched... I got my answers for the questions i have been asking... Thank you dagi for the amazing questions and diakon henok for the awesome answers
my father died at the age of 49 yrs & I was my father's daughter he was my best friend and he sacrificed his life for his family.I couldn't overcome his loss for more than 7yrs. it's was difficult but time heels. but know I said lebgonew
የባለፈውን አስተያየቶች ተባራዊ ስላደረግሻቸው እናመሰግናለን አለባበስሽን አስተካክለሻል ለወትሮውም ቢሆንም የሀይማኖት አባቶችን ስታነጋግሪ አለባበስሽን አስተካክሊ መምህሬ ሽ አመት ኑርልን ሌላ ምንም ቃል የለኝም🙏
እባክሽ ደምሪኝ
የዛሬው አርዕስትሽ ምንድንው?💚💛❤️💥😁
ቻናሌን አበረታችኝ🙏
@Tigest Beletew የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ አመንዝራዋ ሴት የሚለውን ስብከት እንድትሰሚው ጋብዤሻለሁ።
@@tes.a ይሄ የተለቀቀው ከዘጠኝ ቀን በፊት ነ የአመንዝራዋ ሴት ታሪክ ደግማ ከ አንድ ቀን በፊት ስለዝህ እኔ ክትትሌ እደቀጠለ ነው ይመስለኛል ላንች ኦር ላንተ ልጋብዝህ ያልተማርከውን አታስተምር እሽ!!
ዲ/ን ሔኖክ አንተ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ልጅ ነህ ይህንን ፀጋህን በአጋጣሚዎች ሁሉ አካፍለን ለትውልድም አስቀምጠው ከመልካምነት ከጨዋነት ያልጎደልክ አምላክ ይህንን መሰጠትህን ይጠብቅልህ።
ዘመኑን የተረዳ ብቻ ሳይሆን ከዘመን ቀድሞ ዘመንን የሚያስከትል ሊቅ መምህር።
ቃለሕይወት ያሳማዎት መምህር!
ክብረት ይስጥልን መምህር አቤት ትህትና ከእዉቀት ጋር እንዴት መታደል ነዉ ፈጣሪ ከቤቱ ሳያርቅ ይጠብቅልን....ዳጊዬ በርችልን ከእንግዳ ምርጫሽ ጀምሮ ያንቺ ቁጥብነት ከእዉቀት ጋር በጣም ደስ ይላል
እውነት ነው ሙሉጌታ ቻናሌን አበረታታኝ🙏
የሙታን ትንሣኤ ተስፋ እናደረጋለን የሚመጣውም ሂወት ለዘላለሙ አሜን ። እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋው ይባዛልህ 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ የምወድህ መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ።
እባክሽ ደምሪኝ
አሜን🙏ኢልስዬ ክበሪልኝ ቻናሌን አበረታችኝ🙏
ግሩም ትምህርት ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እናመሠግናለን
እባክሽ ደምሪኝ
መልካምግዜ.ይመችሽ❤❤❤
አሜን🙏ቲሲዬ ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏
ጠያቂዋም እጅግ በጣም ድንቅ የምትደነቅ ምጡቅ ናት ዳጊ እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ። ታላቁን እንቁ የቤተክርስቲያን መ/ር ሄኖክ ሐይሌ ( ዮሐንስ አፈወርቅ ) ፀጋህን ያብዛልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን።
የቤተክርስቲያናችን እንቁ፣ ወጣት ሆነህ የወጣቶች አባት የሆንክ ፣ በሁለት በኩል የተሳልህ ሰይፍ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ
ዳጊ ሾው መምህራችን ሰለጋበዝሽልኝ እናመሰግናለን
አሜን ሶሊያናዬ ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏❤️
እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እባክህ ደምረኝ
አሜን 🙏ትንሱዬ ቻናሌን አበረታችኝ የኔ መልካም🙏
ትምህርቶችህን እኮ አሳድጀ ነው ..❤️
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን!
ዲ/ን ዶክተር ቴድሮስ በለጠን ጋብዙልን🙏
አሜን ቻናሌን ጎብኙልኝ🙏
አቤት ትህትና ከእዉቀት ጋር እንዴት መታደል ነዉ :: የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ልጅ !!!
💞 ድንቅ እንግዳ ጋበዛችሁ በቀጣይ ደግሞ ዲያቆን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠን እና ደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን እንጠብቃለን እናመሰግናለን በእውነት ቃለ-ህይወት ያሰማልን የሚያስብል ውይይት ነው 💞
አሜን🙏ኢትዮጵያዊ እንደማመር🥂
@@lulitlula4290 እሺ ደምሪኝ ሉሊትዬ
ዳጊ ባለፈዉ ባለባበስሽ አስተያየት ከሰጡት ዉስጥ አንዱ ነበርኩ ዛሬ እኛንም እሱንም አክብረሽ ስላስተካከልሽ እናመሰግናለን መምህራችን እድሜክን ከኔ ቀንሶ ይስጥህ ልክ የለኝም ላ ያለኝ አክብሮት ዉዲታ 😍😍😍
አሜን🙏ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏
እኔኮ ምን አይነት መታደል ነው እላለሁ የምትናገራት እያንዳንዱን ቃል ውብ አድርገህ ታስተላልፋለህ በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ስራውንየሚመራብህ ወንድማችን ክብር ይስጥልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ
እናት ቤተክርስቲያን ያሳደገችህ
ሁለገብ መምህራችን በሁሉም ቦታ መገኘትህ ከአንዱ ጠፍተን ሌላቦታ ላይ ላለኖችም በጣምጥሩ ነው።ምክንያቱም አጥምደህ ታወጣንና ወደሕይወት መንገድ ትጨምረናለህና ደጋግመህ ናልን።ዳጊም እየደጋገምሽ አምጭልን እያመጣሽልን ነው እናመሰግናለን።
ዳጊ ከአነጋገርሽ የደረሰብሽ ሀዘን ልብሽን እንዴት እንደጎዳው መገመት ቀላል ነው ስታስታውሽው ቁጣሽ እና ለምን የሚለው ሀሳብ በአነጋገርሽ እስከዛሬ ይታያል ግን ዛሬ እግዚአብሔር ቃሉን በልቡ ባኖረበት ልጁ በሔኖክ የመከረሽ ያስረዳሽ ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ሐሳቦች ወደ እውነተኛ መጽናናት የሚያደርሰው እግዚአብሔርን በመውደድ እና እነደሐሳቡ በመኖር ብቻ ነው ብሎሻል ያኔ ነገሮችን አጥርተሽ እንድታይ ያደርግሻል ብዬ አስባለሁ። መምህር ዲያቆን ሔኖክ ከአንተ ቃልን መስማት ልብን ያሳርፋል ረጅም እድሜ ይስጥልን።
ጋዜጠኛዋ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ደካማነቷና ዘመን አመጣሽ ፍልስፍናዎች ለእግዚአብሔር ያላትን እይታ ስለጋረዳት አግብታ ልጅ ወልዳም ፈጣሪን ትሟገታለች። የሰው ልጅ ሟች መሆኑን በምፅአተ ክርስቶስ ቀን ዳግመኛ ለፍርድ እና ለህይወት በዳኛ ፊት እንደሚቀርብ ያላመነና ያልተቀበለ ሰው ክርስቲያን ነኝ ብሎ መናገርም ይከብደዋል። እንደ ክርስቲያንም ከሞት በኋላ በፈጣሪያችን ዘንድ የዘላለም ህይወት አለ ብሎ እሱን እያሰበ እንደ ፈጣሪ ፈቃድና ሃሳብ መኖር ካልጀመረ ለበጎም ይሁን ለቅጣት በሚያጋጥሙ ምድራዊ ፈተናዎች መፅናናትንና የህይወት ትምህርት ሊያገኝ አይችልምና ፈጣሪ ልቧን እንዲመልስላት እንዲያረጋጋት እንፀልይላታለን።
ዲ/ን ሀይሌ በጣም ነው ምወድህ የማደንቅህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
I would listen to brother Deacon Henok Haile the whole day, the way he explain everything is brilliant. God bless you brother!
ተባረክ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ። እንዴት ያጽናናል!
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እውነት አንተን ማግኘት ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች መታደልና ትልቅ ጸጋም ነው
ዲን ሄኖክ ሃይሌ ጥሩ የማስረዳት ጥበብ ያለህ መምህር ነህ - ጥበቡን ይጨምርልህ።
ውይ ዉይ ይህ ትምህርት ለእኔ ነዉ ባሁኑ ሰዓት ልቤን የሰበሩት የሂዎቴን ትርጉም ያሳጡኝ እነዛ ተሰፍዋቼን በሁለት ወር ልዩነት ያጣሁ ሴት ነኝ ግን ሰለሞት ማሰብ ኤኒ ማይክሮ ሰከንድ ሰራየ ነዉ ግን ለበጎ ነዉ አልልም ያዉ እንደነርሱ እሰክሆን ለእናንተ መምህር ይጠብቅልን አምላክ አሰተማሪ አያሳጣን ለእህቴ ደግሞ ተሰፍሽን ለሂወትሽ ያብዛልሸ አሜን!!!!
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤🙏❤
አሜን የወይን ሀረግዬ ቻናሌን አበረታችኝ🙏
ዳ ጊ እራሥሽ እኮ እውቀትሽ ጥግ ነው ጤና እና እድሜ ለሁለታችሁም ተመኘሁላችሁ የናተ አይነት እንቁ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን
ተመስጌን ፈጣሪ አንደነዚህ ያሉ ጠቢባኖች ስላሰነሳህ ዲያቆን ሄኖክ ተባረክ ልጆቻችን አንዳንተ ፈጣሪየቸውን የሚያገለግሉ ይሁኑ
በእውነት ዲ/ሄኖክን 24 ሰዓት ብትናገር የማትሰለች ነህ በርግጥ ቃላት ስሜትን የማይገልጹበት ጊዜ ስላለ አንተን በቃላት ለመግለጽ እየተቸገርኩ ነው
Honestly. I am non believer, but this is one of the most complete description of life and death from biblical point of view . Here, I got the answer of most of my questions!!!!
God bless you
Please be a Christan and beleive in Christ our God. You will never know when is the time. May God lead you Amen
May God keep on showing you the way and lead you to the truth, to him,
The concept of space and tyme ...plus God is out of it'' ያለው part ግን በጣም ገርሞኛል ግን ደግሞ ትንሽ ግራ አጋባኝ። its quantum mechanics issue eko aha🤔
Dear brother God has a plan for why you had to listen to this interview. When you get an occasion attend one Kidase ( Sunday Mass ) at Tewahedo Orthodox you will be transformed deeply & 4 ever! As king Solomon said “ I searched everywhere but I could not find like You “ Orthodox the best way ever to be Christian ! Be blessed !
የልቤን የምትነግረኝ አንተ ሰው ሆይ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ!!!
አቤት የመምህር እውቀት ትህትና ሲገርም ያቆይልን🙏
ዳጊዬ ውድድ ነው ማርግሽ የምታስቢያቸው ሀሳቦች ደስ ይላሉ በርች🙏
የሚገርም ቆንጆ ጥያቄ : በሚገርም ጥሩ መምህር : አንጀት አርስ መልስ:: ቃለ ህይወት ያሰማልን:: 🙏
አሜን🙏
ድንቅ ትምህርት ነው አንቺ የደረሰብሽ ነገር ሁሉም ሰው ላይ አለ ሲወለድ ሰርግ ሲደገስ ብዙ መልካም ነገር ሲገጥመኝ እናቴ ብታየው እላለው ስንት አመት ሙሉ 18 አመት የትላንት ነገር የሚሆነዉ ትምሕርቱ ግን ያፅናናል
የኔ ተወዳጅ መምህር በትምህርቶችህ ወደ መልካሙ መንገድ መልሰኸኛል።ተባረክ፣ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም።
ላልሽው ነገር እኔም ምስክር ነኝ 🙏💐
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልክ በጣም ነው የምወድህ የማደቅህ በጣም ከምወዳቸው መምህራን አንዱ አንተ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ
እባክሽ ደምሪኝ
ቅዱሰ ሐምላካችን ይክበር ይመሰገን እፁቡ ድንቅ ነው ዲ/ን ሂኖክ ሐሰተምሮህ በእውነቱ ፀጋውን በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ድንግል ትባርክህ 🙏🙏
ውይ ደስ ሲል አቤት ስነስርአት እና ሞገስ አንደበት ፈጣሪ ያንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን
ቀለህይወት ያሰማልን መምህር
የሚገርም ነው መምህር ፀጋው ያብዛልህ
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ኑረልን
ዲያቆን ሄኖክ አስተዋይ በመሆንህ መልካም አስተውሎት አገኘን።
ዋዉ ዲያቆን ሄኖክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልስውልኛል ዘመንህ ይባረክ ያልከው ሁሉ እውነት ነው🙏🙏🙏🙏
#በአባቶችሽ_ፈንታ_ልጆች_ተወለዱልሽ# እንዲል ቅዱሱ መጽሐፍ ,እነ ቅዱስ ባስልዮስ ወአትናቲዎስ እነ ሰላማ ወጎርጎርዮስ , ፍሬዎቻቸውን እንዲህ እያየን ሳንቆርጥ #ቃልኪዳኖቻቸውን_ተስፋ_እናደርጋለን
በጣም ድንቅ ትምህርት ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ አሜን🙏 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
ዳጊይ ዳቆን ሄኖክ ለ2 ጊዜ ስለጋበሽልን በጣም እናመሰግናለን ::
ድንቅ መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይሰጥህ በሚገርም ሁኔታ ነው የመገብከን ደሰ በሚል ቃላት
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተ ባለህበት ቦታ ሁሉ መሆን በእውቀት ያሳድጋል እግዚአብሔር ይመስገን
ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ቃል ህይወትን ያስማልን የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አርበኛ ወንድማችን በጣም እናከብርሀለን እንወድካለን የተዋህዶ ልጆች
አሜን🙏ሀንዬ ቻናሌን ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏
ጥዑም አንደበት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ወደ እሱ ምንመለስበትን አቅም ይስጠን
Thank you Dagi for this show. I recently lost my dad due to cardiac arrest. I didn’t see him for three years because I live abroad. No words to explain the pain. Your show helped me to some extent. Your experience and platform helping those grieving. I realized my dad is Jesus forever. I believe my dad is in a better place regardless I miss him. Just want to let you know, we thank you for addressing this topic helps a lot. God Bless you!!
I am sorry for your loss and thank you for sharing your personal experience. However, I am surprised to see you not mentioning or saying anything about the guest 🤔🤷♂️
እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህራችን, ትምህርቶችህ ሁሌም አይጠገብም .
እውነት ነው ሰው እንደሚሞት ካሰበ መቼም ክፉ አይሆንም።ሁላችን ሰው ሞቶ ቀብር ላይ እኛም እንደዛ እንደምንሆን እናስብና አለም ታስጠላናለች ነገር ግን ወዲያው እረስተነው ወደ ክፋታችን እንመለሳለን።
በጣም ደሰ ይላል በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳጊዬ ከበፊቱ የተሻለ አለባበስ ስላደርግሽ እናመሰግንሻለን 👏
This is the best interview i have ever watched... I got my answers for the questions i have been asking... Thank you dagi for the amazing questions and diakon henok for the awesome answers
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብታስተምረ የማልጠግብ መምህር እውነት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህራችን እወደሀለዉ
ሄኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ። ዳጊ እናመሰናለን። ሁላችንንም እግዚአብሔር መንገዱን ያሳየን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የፈጣሪን ቅዱስ ቃሉ ለዓለም እንዲዳረስ ለምታደርጉ እህቶች ወንድሞች አባቶች እናቶች የልቦናችሁን ሐሳብ እግዚ አብሔር ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤️❤️❤️በጾለታችሁ አሥቡን አሜን /3/
ሁሉን አስተባብሮ እንዴት ያለ መታደል ነው "
ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
በምድር ላይ እድሜ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር 🙏🏽🙏🏽ድንቅ መልዕክት 🙏🏽🙏🏽
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ልዬ ቆይታ የማይጠገቡ የዲ/ን ትምህርት ነው የኔንም እይወት የተመለከተ ነው የሚቀጥለውን በጎጎት እንጠብቃለን ።ሐምላክ ያክብርልን ዲ/ን
እግዚአብሔር ይመሰገን የሙታንን መነሳት ተሰፋ አናደርጋቸን ።። ጌታየሞተው ለኛ ነዉ ከሞት ለዘላለም ህያዋን አንድንሆን ነው ። ህያዉ ለመሆን ደግሞ በንሰሀ ተወሰነን ቁዱሰ ቀለርኑን መቀበል እና ትዛዙን መፈፀም። ትዛዛቶችን እንፈፅምዘንድ መንገዱን ይምራን ቸመንግሰቱ የበቃን የተዘጋጀን ያደርገን እንደሰራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን። ምምህር እና ዳጊዬ ከልብ እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን።
ቤተክርስቲያን አንተን የመሰለ እንቁ ስላፈራች እግዚአብሔር ይክበር ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍን ትጠብቅህ ዲያቆን❤❤❤
መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ አንተ መልካም ሰው የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን ቸሩ መድሀኒያለም
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዳግየ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ በድሜና በፀጋ በቤቱ ጠብቆ ያኑርልን🥰❤
ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን።
ልለምንሽ እባክሽ ደምሪኝ
መምህር ትምህርትክ ልብ ይሞላል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።🙏
ቃለህይወት ያስማልን ዲ/ሄኖክ :ወላዲት አምላክ ካንተ አትለይ ፀጋውንም አምላክ ያብዛልህ🙏🏾❤️
አሜን🙏አልማዝዬ ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመስግናለሁ🙏
ቃል አጠውልህ መምህር አችን ፈጣሪ አምላከ ዘመንህን ሁሉ መንፈስ ቅዱሰ ይቆጣጠር ልህ መምህራቻን 🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🤲🏻🤲🏻🤲🏻
መምህሬ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
አቅራቤዋ እናመሰግናለን ባለፈዉ አስተያት ሰጥቼ ነበር አሁን መልካ አርገሻል
ዳጊ ለዝግጅቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። መፅናናትን አመኝልሻለሁ፣ አባትሽም በአፀደ ነፍስ እረፍት ያገኙ ዘንድ። ምንም ሳያጠፋ በሞት በመከራ ካኖረን ክርስቶስ ህይወት ተምረሽ ወደእግዚአብሔር እንድትመለሺ አጸልይልሻለሁ። ዲን ሄኖክ እግዚአብሔር አንተን የቃሉ መስካሪ እንድትሆን ለቤተክርስቲያናችን ክብር ምስጋና ይግባው። 🙏
አንዳንዴ ተውሰንም ቢሆን ረዘም ያለ ቀሚስ ብንለብስ የተሸፈነ ነገር ክብርም ሞገስም አለው።
ልለምንሽ ደምሪኝ
በእውነት የምታገለግለው አምላክ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ .......ዳጊ አንቺንም እናመሰግናለን ተባረኩልን
አንጀት አርስ መምህራችን,አሁንም ወደፊትም ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለህይወትን ያሰማልን ዲ.ን ሄኖክ እኔም እናቴን በሞት በማጣቴ የዘላለም ፀፀት ነው የሆነብኝ በተለይ በስደት ሆኜ ሁሌም አስባታለሁ ግን አልመልሳትም
እንኳን በደና መጣቹ ዲ/ን ሄኖክ ኑርልን
የሚገርም ትምህርት(ውይይት) ነው. ዲን ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥህ
በኩረ ሰባኪ ብለው አያንስበትም ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ 👏👏👏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
ዩሐ3:15 ይኸውም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሂወት እንዲኖረው ነው::
እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
እናመስግናልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እናትየ አለባበስሽን አስተካክሊ ከሀይማኖት አባቶችጋ ስቅርቢ እንዲህ ብለህ በጣም ያሳፍራል ።
የእኛ እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሀይሌ በጣም ነው የምንወድህ!!❤️
እስኪ ልኮምኩምህ ሄኒየ የቅዱሳን ልጅ አትጠገብም እኮ የምትናገረውን ሁሉ የምታስተምረውን ሁሉ በልቦናችን ይጻፍልን እንድረዳው ይርዳን
እኔ እራሴ ሳይጀመር ያልቅብኛል
ገራሚ ቃለመጠይቅ ነው
መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን🙏🙏
የተዋህዶ እንቁ እንወድሃለን ኑርልን ዲያቆን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋው ይባዛልህ 🙏
42
እግዚአብሔር ጸጋውን እና ጥበቃውን ያብዛልህ መምህራችን። እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ድንቅ እውቀት እያገኝን ነው። ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎች ያድርገን አሜን። ምስጋና ለዚህ ቃለ ምልልስ አዘጋጆም ይድረሳችሁ!
ሁሌም እንደምለው እመብርሃን ትጠብቃለህ።
ዳቆን ሄኖክ ሃይሌ አንደበትህ እኮ ሲጥም ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
my father died at the age of 49 yrs & I was my father's daughter he was my best friend and he sacrificed his life for his family.I couldn't overcome his loss for more than 7yrs. it's was difficult but time heels. but know I said lebgonew
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን
በጣም እናመሰግናለን መምህር አብሶ ሃዘንን ስታብራራልኝ እውነትም ለበጎ ነው እኛ እናታችንን ስናጣ በጣም ብዙ ብዙ ብለንም አልቅሰንም ነበር ግን እግዚአብሔር ይህንን እሳት ግዜ እንዳታይ ብሎ ነው ወደራሱ የወሰዳት ነብሷን ይማርልን
የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን ዲያቆን ሔኖክ
መምህር እድሜና ይስጥልኝ በቤቱ ያፅናልኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
እጅግ ድንቅ ነበር ተባረኩ ዳቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏