Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*ውይኔ ዲያቆንየ አቤት እንዴት እንደምውድህ የኔ መምህር እውቅትህ ዋው ነው ።አሁንም ክዚህ በላይ እንዲትስራ ምኞቴ ነው ።ለምላው የኦርቶዶክስ እምነት ተክታዪች በሙሎ እንኳን አድርሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትንሳኤ በዓል አሜን እሱ በእርጥብ መስቀል ላይ ሙቶ እኛን አዳነን የፍቅር አባት የድንግል ልጅ ይክብር ይመስግን !*
ውይ መምህር ትምህርቶችህን እንዴት እንደምወደው የጥበብ ባለቤት የድንግል ልጅ ጥበቡን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፋሲካ ዋዜማ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሰልፎ መልካም ጊዜ የመጣልን
የዛሬ አመት ሀገሬ ነበርኩኝ ለረፍት ሂጀ
እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ ይሄንን በሽታ ያሶግደል
@@bezasisay644 አይዞሽ ለቀጣይ በሀገራችን ለመክበር ያብቃን
Enkuan Abero Aderesen! instagram.com/tanayitu/
እንኳን አብሮ አደረሰን እሜን፫
ምርጥ የኦርቶዶክስ ዘበኛ ፈጣሪይ ይጠብቅህ
ውድ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳ ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
Enkone abero adersennnn
EBS በእውነት እናመሰግናለን አስተያየታችንን አንብባችሁ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። ከቻላችሁ በዓላት ሲመጡ ደጋግማችሁ ብትጋብዙልን ደስ ይለናል። ለዳግማይ ትንሣኤ ዲ/ን ብርሐኑ አድማስን ወይም ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠን ወይም መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን ወይም መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ወይም ዲ/ን ምትኩ አበራን ወይም ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን ወይም ዲ/ን ዳንኤል ክብረትን ብትጋብዙልን ደስ ይለናል። ስለሁሉም ግን እናመሰግናለን በርቱልን ምርጫችን ናችሁ።
የምወድህ ብሰማ የማልጠግብ መምህር እግዚአብሔር ባለህ ጥበብ ላይ ጨምሮ ይስጥህ
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ ህማማት መፅሐፍን ዝርዝር አድርጎ ነው የፃፈው ተባረክ
እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ይሄን መፀሐፍ ሊኖረው ይገባል:: እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር የበለጠ በበረከት በእዉቀት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏 ebs እናመሰግናለን
አዎ እውነትሽ ነው እኔ ማግኘት ባልችልም በትረካ እየቀረበ ስለ ሆነ እየሰማሁት ነው
ዲን ሆኖክ ብስምህ ብሰማህ አንደበትህን አልጠግበውም እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ በጣም እምወድህ እና.እማከብርህ የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ፀጋውን ሞጎሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!!!
ምን አይነት አንደበት ነው መምህርኦርቶዶክስ ምን አይነት እድለኛ ናት አንተን በማግኘቷክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ
በጣም የምወደው መምህር ነው። ካንተ ብዙ ነገር ተምርያለው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።🙏🙏
በእውነት ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ለአንተ ቃል የለኝም መፅሐፉን ለማንበብ ባላገኘውም በአንባቢያችን በኢዮብ ዮናስ አማካኝነት እየሰማሁት ነው በጣም ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ስለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህማም በዚህ መልኩ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልህ ሃገሬ ገብቼ መፅሐፉን አግኝቼ እስካነበው በጣም እጓጓለሁ 😍😍😍😍
,*የተዋህዶ ምርጥ ጀግና እውቀትን ሁሉም አሞልቶ የሰጠህ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር አሁንም ጸጋው ያብዛል ሕማማት የሚለው መጸሐፍ ገዝቼ ማነበው ቀን ይናፍቀኛል*
እንቁ መምህራንችን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
በአጭር ሰዓት ትልቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ
ዋው እንቁ መምህራችን እጅግ በጣም ነው የማከብርህ እንካን አደረሰህ የተዋህዶ ልጆች መልካም ትንሳኤ በተለይ በሰው ቤት ላላችሁ ይሁንላችሁ
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
እውነት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
መምህሬ ሚድያዉን ሁሉ በአንተ ቢሞላ አትጠገብም እኮ እንኳንም የኛ እምነት ተከታይ ነህ ባትሆን እራሤን እንደይሁዳ እራሤን አጠፍ ነበር ተመሥገን የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ እግዚአብሔር 😍እንኳን አደረሳቹ !!
ቃለህውት ያሠማልን
ሄንዬ ኑርልኝ
ዳያቄን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጥበቡን ፣ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ይባርክህ ። የኦርቶዶክስ እንቁ ሙምህራቸን ነህ ። ሁላችንም ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወትን ይስጥልን ፣ በህይወት ፣ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን (፫)
ስወድህ እኮ ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው ተዎሕዶ እምነቴ ያንቺ ያደረገኝ ስሙ ይባረክ።
የኔ ጌታ እግዛብሄረ እወቀቱ ይጨምሪሊህ እድሜ ና ፀጋም ያብዛሊህ ወንድሜ እንኮን አብሮ አደረሰን
ብርቅየ የተዋህዶ ልጅ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን፫ የከርሞሰው ይበለን 😭ቃለህይወት ያሰማልን
መምህሬ ሄኖከ በጣም ናው የማከብርህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ወድማችን❤❤❤❤❤
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሕማማት መጽሐፍት በጣም ብዙ ነገ ተምሬበታለው አቤቱ ጌታ ሆይ ለውለታህ ምን ይከፈልሀል ተመስገን ብቻ ነው ያለንለን
ውድ መምህራችን መምህር ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በያላችሁበት መልካም በዓል ሰላማችሁ ይብዛ
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏💚💛❤
የተዋህዶ ኩራት ነህ የኔ ውድ መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንበጉጉት ነዉ ስጠብቅ ነበር😘😘
Powerful message ኦርቶዶክስ፡ አይደለሁም፡ ጴንጤ፡ ነኝ፡፡ ያስተማርከው፡ ትምህርትና፡ ስለ፡ እየሱስ፡ ክርስቶስ፡ የተናገርከው፡ አጥንት፡ ሰብሮ፡ ይገባል፡፡ ጌታ፡ ይባርክህ፡፡
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
ውድናየተከበርህ የተዋህዶእንቁ እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልክ ፈጣሪ እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤ህማማት በትርጉም እሰማዋለው በጣም ውስጥ ይነካል አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልክ❤
ዳቆን ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጥናህ እድሜና ጥና አብዝቱ ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ
ዲያቆን ኀኖክ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
መምህሬ ክበርልኝ ፀጋዉ ብዝት ይበልልህ፡ ከክህደት አለም የመለስከኝ ፡በትምርት ያነፅከኝ ፡አሁንም ፡በሀይማኖቴ ያለሁት ፡በአንተ ዉስጥ አድሮ እኔን የታደገ እግዚአብሔር ፡ይክበር ይመስገን 🙏
አሜን እንዴት ደስ የሚል ገለጻ ነው ። እኔም ብዙ ግንዛቤን አግቼ በሀይማኖቴ ይበልጥ እንድጸና ያደረገኝ የተዋህዶ እንቑእ ፈርጥ ዳያቆን ሄኖክ ሀይሌ ነው ። እህቴ እንቺም በሀይማኖትሽ ያጽናሽ። ሙምህራችንን እግዚአብሔር በክብር ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን።
ዲያቆን ሄኖክ ንግግርህ አይጠገብም ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ቃለሒወትን ያሰማልን ውዱ መምሕራችን
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በእዉነት ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እውቀትህ ይደንቀኛል በጣም ትልቅ እውቀት ያለህ ጥልቅ ሀሳብ ያለህ የተዋዶ መምህር ዲያቆን ሄኖክ እናከብርሀለን እንወድሀለን ትምህርቶቹ በጣም ነው የሚገቡኝ እንዴት እንደሚግልፃቸው ነፍስን ነው የሚያረሰልሰው ብቻ ለደንተ ቃላት ያጥረኛን የጥበብ አምላክ ከዚህም በላይ ጥበብና እውቀትን ይጨምርልህ እሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልህ መምህራችን እንቁአችን የአይናችን ብሌን ድንግል ከእነ ልጇ ትጠብህ
ዲ/ን ሄኖክ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ።እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን እና ህዝባችንን ከዚህ መቅዘፍት በሽታ ይጠብቅልን ።
ቅዴሜን ከሰዓት ከቀድሞ ይልቅ አክብሮቴን ይድረሳችሁ። ዲያቆን ሀይሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ህማማት የሚለው መፅሀፍ በዩቲዩብ ተተርኳል እኔም ኡድምጬዋለሁ። እጅግ በጣም ገራሚ መፅሀፍ ነው። የትኛውም ክርስቲያን ጊዜ ወስዶ ቢያዳምጠው ጌታን አብልጦ ወዳጁን ያደርጋል። የጌታችንን እየሱስ ክርስቶስ የህማማት ጉዞ በወቅቱ የአይን እማኝ እንደሆነ ሰው ነው በጥልቀት የከተበው። ይህንን ፅሁፍ የከተቡ እጆችህ እግዚያብሄር ይባርካቸው። ጥበቡን አድሎህ በእርሱ ቤት የእሱን ክብር እንድትመሰክር ያደረገህ አምላክ ምስጋና ይግባው።
እደው ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እመቤታችንን ከዚህም በላይ እምታመሰግንበት ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
እንኮን አደረሰን ።ዲ ሄኞክ የተዋህዶ ፍሬ በርታልን ዘመኑንን የሚመጥን በእውቀት የበለፀገ ትንተና።
ድንቅ መምህር እርጋታዉ ትምርቱ እዲት እደሚመስጥ
የምወደው የማከብረ ው የተዋህዳልጂ። መምህራችን ዳ/ቆን። ሄኖክ ሀይሌ። እድሜና ጤና ይስጥህ። በርታልን
ውይይ ስወድህ ዲያቄን ሄኖክ ወድም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
Enkan lbrhn tnsew bselam btena aderschu 💚💛❤🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን እንውሃለን መምህራችን ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ትጠብቅልን
ዲያቆን ሔኖክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ebs
ዲቆን ሔኖክ ሐይሌ መምህር እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረስዎ መልክ በዓል እድሜ ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
ተባረኩልኝ👏👏👏
ድንቅ መምህር ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!✝️
ቃለህወት ያሰማልን
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በመብርሀን ህማማት መፅሐፍ በጣም ግሩም ሁሉም እራሱን እድፈትሽ የሚረዳ እግዚእብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ይባርክህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ብዕርህ ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ከልብ ከልብ እናመሠግናለን የተዋህዶ ገበሬ በርታልን 🙏🙏🙏👈💓💓💓💓💒
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከረጅም የኣገልግሎት ዘመን ጋር... እጅግ በጣም የምወደው መምህር
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ በእምነትህ ያፅናህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መምህር ዲያቆን ሄኖክ እንወድሃለን ፅጋውን ያብዛልህ ምስጥሩንም ይግለፅልህ ♥
ክርስቶስ ጨምሮ ይባርክህ የተዋህዶ ፍሬ
እኛን በደሙ አዳነን የኔ ጌታ
መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💕💕
አቤት እዉትቀት አቤት ትህትና በቃ ሙሉ ሰዉ እኮ ነህ መምህራችን እርጅም እርሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች
መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ድንግል ትጠብቅህ
ዲያቆን ሄኒ ወንድማችን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ወይ መምህር ሂኑክ ትምርትህ በጣምነው ደስ የሚለኝ እንዳት አይነቱችን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ስወድህ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የወጣት ተምሳሌት ነህ
እኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህን እንደ ውሀ ነው የምጠጣው ልቦናህን አይቀይረው መድሀኒአለም
ቃለህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን
ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን በብዙ እንጠቀም ዘንድ ያበርታልን ድንግል እስከ መንግስተ ሰማያት አትለይህ።
መልካም የትሳዬ በአል ይሁንልን መምእር ሄኖክ ያገልግሎት ዘምንክን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኣንደበተ ጥዑም የእውቀት ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! "ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን-በዓብይ ኃይል ወስልጣንአሰሮ ለሰይጣን-አግዓዞ ለአዳምሰላም-እምዜሰኮነ-ፍስሃ ወሠላም ! ።"❤🙏🙏🙏❤"ክርስቶስ በታላቅ ኃይል እና ስልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፣ ሰይጣንን አሰረውአዳምንም ነፃ አወጣው፣ በዚህም የተነሳ ደስታና ሠላም ሆነ! ። "❤🙏🙏🙏❤እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሰን!!!ውድ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ከነመላው ቤተሰቦችህ በኦርትዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቤቱ አፅንቶ እስከፍፃሜው ይባርክህ !!! አሜን!!!እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ትጠብቅህ ! ለዘላለሙ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!መልካም በዓለ ትንሳኤ ለሁላችንም !!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኑርልን ዳቆን ሔኖክየ እደሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን 💓 እውነት ነው የጌታን ስቃይ አንዱንስ ጅራፍ እንዴት መግለፅ ይቻላል😢😢😢
የኔ እንቁ መምህር ውይ እመብርሀን ትጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ትምርቶችህን አይሰለቹም
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዳቆንሄኖክ ሃይሌ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ትምርትክ በጉጉት ነው የምከታተለዉ በስደት መፅናናዬ ነው በርታልን ስብከቱን ቀጥልበት እንኳን ለጌታችን የመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደሰረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል
Memerachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen
እውነት መፃፍህን ወድጄዋለው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር 😍😍😍
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ እንቁ መምህራችን
*ውይኔ ዲያቆንየ አቤት እንዴት እንደምውድህ የኔ መምህር እውቅትህ ዋው ነው ።አሁንም ክዚህ በላይ እንዲትስራ ምኞቴ ነው ።ለምላው የኦርቶዶክስ እምነት ተክታዪች በሙሎ እንኳን አድርሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትንሳኤ በዓል አሜን እሱ በእርጥብ መስቀል ላይ ሙቶ እኛን አዳነን የፍቅር አባት የድንግል ልጅ ይክብር ይመስግን !*
ውይ መምህር ትምህርቶችህን እንዴት እንደምወደው የጥበብ ባለቤት የድንግል ልጅ ጥበቡን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፋሲካ ዋዜማ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሰልፎ መልካም ጊዜ የመጣልን
የዛሬ አመት ሀገሬ ነበርኩኝ ለረፍት ሂጀ
እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ ይሄንን በሽታ ያሶግደል
@@bezasisay644 አይዞሽ ለቀጣይ በሀገራችን ለመክበር ያብቃን
Enkuan Abero Aderesen! instagram.com/tanayitu/
እንኳን አብሮ አደረሰን እሜን፫
ምርጥ የኦርቶዶክስ ዘበኛ ፈጣሪይ ይጠብቅህ
ውድ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳ ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
Enkone abero adersennnn
EBS በእውነት እናመሰግናለን አስተያየታችንን አንብባችሁ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። ከቻላችሁ በዓላት ሲመጡ ደጋግማችሁ ብትጋብዙልን ደስ ይለናል። ለዳግማይ ትንሣኤ ዲ/ን ብርሐኑ አድማስን ወይም ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠን ወይም መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን ወይም መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ወይም ዲ/ን ምትኩ አበራን ወይም ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን ወይም ዲ/ን ዳንኤል ክብረትን ብትጋብዙልን ደስ ይለናል። ስለሁሉም ግን እናመሰግናለን በርቱልን ምርጫችን ናችሁ።
የምወድህ ብሰማ የማልጠግብ መምህር እግዚአብሔር ባለህ ጥበብ ላይ ጨምሮ ይስጥህ
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ ህማማት መፅሐፍን ዝርዝር አድርጎ ነው የፃፈው ተባረክ
እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ይሄን መፀሐፍ ሊኖረው ይገባል:: እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር የበለጠ በበረከት በእዉቀት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏 ebs እናመሰግናለን
አዎ እውነትሽ ነው እኔ ማግኘት ባልችልም በትረካ እየቀረበ ስለ ሆነ እየሰማሁት ነው
ዲን ሆኖክ ብስምህ ብሰማህ አንደበትህን አልጠግበውም እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ በጣም እምወድህ እና.እማከብርህ የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ፀጋውን ሞጎሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!!!
ምን አይነት አንደበት ነው መምህር
ኦርቶዶክስ ምን አይነት እድለኛ ናት አንተን በማግኘቷ
ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ
በጣም የምወደው መምህር ነው። ካንተ ብዙ ነገር ተምርያለው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።🙏🙏
በእውነት ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ለአንተ ቃል የለኝም መፅሐፉን ለማንበብ ባላገኘውም በአንባቢያችን በኢዮብ ዮናስ አማካኝነት እየሰማሁት ነው በጣም ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ስለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህማም በዚህ መልኩ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልህ ሃገሬ ገብቼ መፅሐፉን አግኝቼ እስካነበው በጣም እጓጓለሁ 😍😍😍😍
,*የተዋህዶ ምርጥ ጀግና እውቀትን ሁሉም አሞልቶ የሰጠህ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር አሁንም ጸጋው ያብዛል ሕማማት የሚለው መጸሐፍ ገዝቼ ማነበው ቀን ይናፍቀኛል*
እንቁ መምህራንችን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
በአጭር ሰዓት ትልቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ
ዋው እንቁ መምህራችን እጅግ በጣም ነው የማከብርህ እንካን አደረሰህ የተዋህዶ ልጆች መልካም ትንሳኤ በተለይ በሰው ቤት ላላችሁ ይሁንላችሁ
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
እውነት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
መምህሬ ሚድያዉን ሁሉ በአንተ ቢሞላ አትጠገብም እኮ እንኳንም የኛ እምነት ተከታይ ነህ ባትሆን እራሤን እንደይሁዳ እራሤን አጠፍ ነበር ተመሥገን የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ እግዚአብሔር 😍እንኳን አደረሳቹ !!
ቃለህውት ያሠማልን
ሄንዬ ኑርልኝ
ዳያቄን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጥበቡን ፣ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ይባርክህ ። የኦርቶዶክስ እንቁ ሙምህራቸን ነህ ። ሁላችንም ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወትን ይስጥልን ፣ በህይወት ፣ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን (፫)
ስወድህ እኮ ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው ተዎሕዶ እምነቴ ያንቺ ያደረገኝ ስሙ ይባረክ።
የኔ ጌታ እግዛብሄረ እወቀቱ ይጨምሪሊህ እድሜ ና ፀጋም ያብዛሊህ ወንድሜ እንኮን አብሮ አደረሰን
ብርቅየ የተዋህዶ ልጅ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን፫ የከርሞሰው ይበለን 😭ቃለህይወት ያሰማልን
መምህሬ ሄኖከ በጣም ናው የማከብርህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ወድማችን❤❤❤❤❤
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሕማማት መጽሐፍት በጣም ብዙ ነገ ተምሬበታለው አቤቱ ጌታ ሆይ ለውለታህ ምን ይከፈልሀል ተመስገን ብቻ ነው ያለንለን
ውድ መምህራችን መምህር ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በያላችሁበት መልካም በዓል ሰላማችሁ ይብዛ
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏💚💛❤
የተዋህዶ ኩራት ነህ የኔ ውድ መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጉጉት ነዉ ስጠብቅ ነበር😘😘
Powerful message ኦርቶዶክስ፡ አይደለሁም፡ ጴንጤ፡ ነኝ፡፡ ያስተማርከው፡ ትምህርትና፡ ስለ፡ እየሱስ፡ ክርስቶስ፡ የተናገርከው፡ አጥንት፡ ሰብሮ፡ ይገባል፡፡ ጌታ፡ ይባርክህ፡፡
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
ውድናየተከበርህ የተዋህዶእንቁ እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልክ ፈጣሪ እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤ህማማት በትርጉም እሰማዋለው በጣም ውስጥ ይነካል አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልክ❤
ዳቆን ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጥናህ እድሜና ጥና አብዝቱ ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ
ዲያቆን ኀኖክ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
መምህሬ ክበርልኝ ፀጋዉ ብዝት ይበልልህ፡ ከክህደት አለም የመለስከኝ ፡በትምርት ያነፅከኝ ፡አሁንም ፡በሀይማኖቴ ያለሁት ፡በአንተ ዉስጥ አድሮ እኔን የታደገ እግዚአብሔር ፡ይክበር ይመስገን 🙏
አሜን እንዴት ደስ የሚል ገለጻ ነው ። እኔም ብዙ ግንዛቤን አግቼ በሀይማኖቴ ይበልጥ እንድጸና ያደረገኝ የተዋህዶ እንቑእ ፈርጥ ዳያቆን ሄኖክ ሀይሌ ነው ። እህቴ እንቺም በሀይማኖትሽ ያጽናሽ። ሙምህራችንን እግዚአብሔር በክብር ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን።
ዲያቆን ሄኖክ ንግግርህ አይጠገብም ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ቃለሒወትን ያሰማልን ውዱ መምሕራችን
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በእዉነት ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እውቀትህ ይደንቀኛል በጣም ትልቅ እውቀት ያለህ ጥልቅ ሀሳብ ያለህ የተዋዶ መምህር ዲያቆን ሄኖክ እናከብርሀለን እንወድሀለን ትምህርቶቹ በጣም ነው የሚገቡኝ እንዴት እንደሚግልፃቸው ነፍስን ነው የሚያረሰልሰው ብቻ ለደንተ ቃላት ያጥረኛን የጥበብ አምላክ ከዚህም በላይ ጥበብና እውቀትን ይጨምርልህ እሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልህ መምህራችን እንቁአችን የአይናችን ብሌን ድንግል ከእነ ልጇ ትጠብህ
ዲ/ን ሄኖክ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ።
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን እና ህዝባችንን ከዚህ መቅዘፍት በሽታ ይጠብቅልን ።
ቅዴሜን ከሰዓት ከቀድሞ ይልቅ አክብሮቴን ይድረሳችሁ። ዲያቆን ሀይሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ህማማት የሚለው መፅሀፍ በዩቲዩብ ተተርኳል እኔም ኡድምጬዋለሁ። እጅግ በጣም ገራሚ መፅሀፍ ነው። የትኛውም ክርስቲያን ጊዜ ወስዶ ቢያዳምጠው ጌታን አብልጦ ወዳጁን ያደርጋል። የጌታችንን እየሱስ ክርስቶስ የህማማት ጉዞ በወቅቱ የአይን እማኝ እንደሆነ ሰው ነው በጥልቀት የከተበው። ይህንን ፅሁፍ የከተቡ እጆችህ እግዚያብሄር ይባርካቸው። ጥበቡን አድሎህ በእርሱ ቤት የእሱን ክብር እንድትመሰክር ያደረገህ አምላክ ምስጋና ይግባው።
እደው ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እመቤታችንን ከዚህም በላይ እምታመሰግንበት ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
እንኮን አደረሰን ።ዲ ሄኞክ የተዋህዶ ፍሬ በርታልን ዘመኑንን የሚመጥን በእውቀት የበለፀገ ትንተና።
ድንቅ መምህር እርጋታዉ ትምርቱ እዲት እደሚመስጥ
የምወደው የማከብረ ው የተዋህዳልጂ። መምህራችን ዳ/ቆን። ሄኖክ ሀይሌ። እድሜና ጤና ይስጥህ። በርታልን
ውይይ ስወድህ ዲያቄን ሄኖክ ወድም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
Enkan lbrhn tnsew bselam btena aderschu 💚💛❤🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን እንውሃለን መምህራችን ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ትጠብቅልን
ዲያቆን ሔኖክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ebs
ዲቆን ሔኖክ ሐይሌ መምህር እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረስዎ መልክ በዓል እድሜ ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
ተባረኩልኝ👏👏👏
ድንቅ መምህር ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!✝️
ቃለህወት ያሰማልን
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በመብርሀን ህማማት መፅሐፍ በጣም ግሩም ሁሉም እራሱን እድፈትሽ የሚረዳ እግዚእብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ይባርክህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ብዕርህ ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ከልብ ከልብ እናመሠግናለን የተዋህዶ ገበሬ በርታልን 🙏🙏🙏👈💓💓💓💓💒
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከረጅም የኣገልግሎት ዘመን ጋር... እጅግ በጣም የምወደው መምህር
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ በእምነትህ ያፅናህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
መምህር ዲያቆን ሄኖክ እንወድሃለን ፅጋውን ያብዛልህ ምስጥሩንም ይግለፅልህ ♥
ክርስቶስ ጨምሮ ይባርክህ የተዋህዶ ፍሬ
እኛን በደሙ አዳነን የኔ ጌታ
መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💕💕
አቤት እዉትቀት አቤት ትህትና በቃ ሙሉ ሰዉ እኮ ነህ መምህራችን እርጅም እርሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች
መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ድንግል ትጠብቅህ
ዲያቆን ሄኒ ወንድማችን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ወይ መምህር ሂኑክ ትምርትህ በጣምነው ደስ የሚለኝ እንዳት አይነቱችን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ስወድህ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
ጸጋውን ያብዛልህ የወጣት ተምሳሌት ነህ
እኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህን እንደ ውሀ ነው የምጠጣው ልቦናህን አይቀይረው መድሀኒአለም
ቃለህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን
ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን በብዙ እንጠቀም ዘንድ ያበርታልን ድንግል እስከ መንግስተ ሰማያት አትለይህ።
መልካም የትሳዬ በአል ይሁንልን መምእር ሄኖክ ያገልግሎት ዘምንክን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኣንደበተ ጥዑም የእውቀት ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
"ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን-በዓብይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን-አግዓዞ ለአዳም
ሰላም-እምዜሰ
ኮነ-ፍስሃ ወሠላም ! ።"
❤🙏🙏🙏❤
"ክርስቶስ በታላቅ ኃይል እና ስልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፣ ሰይጣንን አሰረው
አዳምንም ነፃ አወጣው፣ በዚህም የተነሳ ደስታና ሠላም ሆነ! ። "
❤🙏🙏🙏❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሰን!!!
ውድ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ከነመላው ቤተሰቦችህ በኦርትዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቤቱ አፅንቶ እስከፍፃሜው ይባርክህ !!! አሜን!!!
እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ትጠብቅህ ! ለዘላለሙ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
መልካም በዓለ ትንሳኤ ለሁላችንም !!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኑርልን ዳቆን ሔኖክየ እደሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን 💓 እውነት ነው የጌታን ስቃይ አንዱንስ ጅራፍ እንዴት መግለፅ ይቻላል😢😢😢
የኔ እንቁ መምህር ውይ እመብርሀን ትጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ትምርቶችህን አይሰለቹም
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዳቆን
ሄኖክ ሃይሌ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ትምርትክ በጉጉት ነው የምከታተለዉ በስደት መፅናናዬ ነው በርታልን ስብከቱን ቀጥልበት
እንኳን ለጌታችን የመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደሰረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል