የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ ንግግር - Daggy's Life Class

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 334

  • @warkamedia
    @warkamedia Рік тому +185

    ዲያቆን ሄኖክ እጅግ ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አስተዋይ ወጣት ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነህ ዳጊም በርቺ

    • @jamal3774
      @jamal3774 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ ንእሽተይ፡ ዝፈሸለት፡ ዝተዓጽወትን ደረቕን ብዘይ ዝኾነ ንጣብ ማይ፡ ዓበይቲ፡ ገዘፍቲ፡ ሃብታማትን ሓያላትን ጸላእቲ ድማ ኣለዋ፡ ንዞባና ምፍልላይ ድማ መፍትሒን ምትሕብባርን ምስ ሃገራት ግብጺ፡ ናትና ልምዲ እዩ። ጎረባብትን ፈተውትን💊

    • @warkamedia
      @warkamedia Рік тому

      @@jamal3774 ምን አልከኝ ሞገስዬ

    • @tiube8057
      @tiube8057 Рік тому

      ​@@warkamedia 😂😂😂😂

    • @warkamedia
      @warkamedia Рік тому

      @@lifeat2401 ሴት ልጅ ናት ቢያንስ በራሷ መቆም እንደሚቻል እያሳየች ነው ይሄን አለማድነቅ አይቻልም

    • @warkamedia
      @warkamedia Рік тому

      @@lifeat2401 ምንድነው ክፋቷ ነው የኔ ጥያቄ ማናችንም ፍፁም አይደለንም ለኔ የሚታየኝ ላንተ አይታይክም ላንተም የሚታይክ ለሌም እንደዛው የመጣችው ሰው ላስተምር ብላ እስከሆነ ድረስ እቀበላታለው ብችል ፕሮግራሟ ላይ ተገኝቼ ኮርስ ብወስድ እራሱ ደስ ይለኛል የአንተን አለማድነቅ አከብራለው መፍትህ ነው የኔን ምንድነው እቃ መውደድ ግን በግድ ለታስቆማኝ አትሞክር or አትሞክሪ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Рік тому +108

    ዲያቆን ሄኖክ የኦርቶዶክስ ምርጥ ስው ተባረክልኝ 🙏🏾

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 Рік тому +203

    ዲያቆን መምህርን ማነው እንደኔ የሚወደው

    • @TV-vh2im
      @TV-vh2im Рік тому

      🙏🥰

    • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
      @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ Рік тому +1

      እኔ ማሬ😍❤

    • @jamal3774
      @jamal3774 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ ንእሽተይ፡ ዝፈሸለት፡ ዝተዓጽወትን ደረቕን ብዘይ ዝኾነ ንጣብ ማይ፡ ዓበይቲ፡ ገዘፍቲ፡ ሃብታማትን ሓያላትን ጸላእቲ ድማ ኣለዋ፡ ንዞባና ምፍልላይ ድማ መፍትሒን ምትሕብባርን ምስ ሃገራት ግብጺ፡ ናትና ልምዲ እዩ። ጎረባብትን ፈተውትን💊

    • @TV-vh2im
      @TV-vh2im Рік тому

      @@jamal3774 ታይ ከም ዝበሎ አይተረደአንን ሓወኒ

    • @zufankalayu3379
      @zufankalayu3379 Рік тому

      እኔም

  • @ዲያቆንሰሎሞንአባተ

    በጣም የምወደው ድንቅ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ።

  • @bilisumakusechjjj5480
    @bilisumakusechjjj5480 Рік тому +128

    በዚህ አጋጣሚ ትላንት ያጋጠመኝን ይሄን ኮመንት ለምታዩ ላጋራችሁ ከእህቴ ጋር ወክ እናርግ ብለን አመሻሹ ላይ ከቤት ወጣን ስንመለስ ከአስፓልት አጠገብ ያለ ማረፊያ ስር አንድ ሰውዬ የለበሳትን ጨርቅ እየተከናነበ ወንበሩ ስር ጠቅለል ብሎ ተኛ ከዛ '' ተመሥገን '' ሲል ደንግጠን ነው ያየነው እዚ አስፓልት ስር ብርድ ላይ ሲተኛ ተመሥገን አለ እኛ ስንቶቻችን ነን አመሥግነን የምንተኛው ስላለን እምናመሠግነው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማረን ስላለን ,ስለሚያኖረን ,በልተን ስለምናድር,ውለን ስለምንገባ ,ጤነኛ ስለሆንን እናመሥግን ለማለት ነው !

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому +7

    ሴት ዶሮ ማታርደዉ ሕይወት ምትሠጥ ሴት ሕይወትን ስለማታጠፋ ነዉ።

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 Рік тому +66

    መምህርዬ የኛ ብርቅያችን ጣፋጭ አፊ የተባረኩ አንድቤቶች አርቆ አአሳብ አይምሮች ይጨምርልህ ::ዳጊ ተምሳለት ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ገና ብዙ እንጠብቅሻለን በርች የአለም ሴቶችን ትለውጨያቿለሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @henokab1493
    @henokab1493 Рік тому +23

    የኔ ጭዋ መምህር በእውነት በኔ ዘመን አፈ ወርቅ የሆንክ መንፈሳዊውን አለማዊውንም የዋጀ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችንም በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @የአብቃል-ቀ6ዘ
    @የአብቃል-ቀ6ዘ Рік тому +19

    በየትም ቦታ ይሁን በየት ትምህርቶችህ ሁሌም ጣፋጭና ህይወት ናቸው
    ❤መምህሬ ❤ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 6 місяців тому

      እምኑስጥ ናቸዉ ዛሬ መምህራችን😳

  • @Selam12973
    @Selam12973 Рік тому +6

    የኔ ባለ ግርማ ሞገስ መምህሬ እመብርሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🥰🥰🥰

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle Рік тому +8

    ምርጥ ንግግር አንዳንድ ሰወች ሲያወሩ አፍ አስከፍተው ይቀራሉ💗💗💗💗

  • @betelhemmulualem274
    @betelhemmulualem274 Рік тому +6

    መመህር ሄኖክ ልዩ እኔ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ አመላክ ጥበቡ እና ሞገሱን ያብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Рік тому +44

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ምርጥ መምህራችን

  • @draauae779
    @draauae779 Рік тому +7

    ዲያቆን ሄኖክን ማነው እንደኔ ሚወደው❤❤❤❤

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Рік тому +23

    ውድ መምህራን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 Рік тому +4

    መምህራችን ድንቅ አገላለፅ የትናገረው ሁሉ በሰው ዕእምሮ ውስጥ ቀርቶ ያንን ሰው መለውጥ የሚችል ክብደት አለው::
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ነብሮነኝ
    @ነብሮነኝ Рік тому +9

    ዲያቆን ኤኖክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @masyasjesus-sg3uc
    @masyasjesus-sg3uc Рік тому +2

    እናንተ አልተወዳችሁም እኔ ነበርኩ አላለም አይ መምህሬ 😆እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በበረከት ላይ በረከት በጤና ላይ ጤና አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 Рік тому +12

    እሽ እኔ መጀመሪያ የዳጊ አድናቂ ነኝ በመቀጠል በሰሞኑ በኦርቶዶክስ ላይ በደረሰው ግፍ ዳጋ ድምፅ ባለመሆኗ ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር አሁን ግን በጣም የምወደው መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ በመመስከሩ በጣም ደስ ብሎኛል አከብርሻለሁ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Рік тому +8

    ውድ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ ልጅ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህሬ
    እንኳን ደስ ያለሽ ዳጊ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ

    እኮራብካለሁ መምህር ዳጊዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ

  • @ሣራሣራ-ሸ3ተ
    @ሣራሣራ-ሸ3ተ Рік тому +15

    መምህራችን የምንወድህ ሺ አመት ኑርልን💖💖😘😘

  • @KM21211
    @KM21211 Рік тому +2

    ዲ/ን ሔኖክ እግዝአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ

  • @KerebeshFantahun
    @KerebeshFantahun 7 місяців тому

    የኔ ማር ድንግል ትባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Рік тому +15

    መምህሬ ኑርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኔ ሁሌስታወራ ብቱል አይሰለቸኝም

  • @ይቱብ-ዸ2ዀ
    @ይቱብ-ዸ2ዀ 8 місяців тому

    .ቃለ ህይወት ያሰማልን😊

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +8

    መምህር ሄኖክ ተባረክ ዳግዬ የኛ የሴቶች ተምሳሌት እኮ ነሽ ውብ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ እኮ 😍

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 6 місяців тому

    የኦሮቶዶክስ እቁ መምህሬ ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ Рік тому +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @kt4068
    @kt4068 Рік тому +11

    ድንቅ ትምህርት !!
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ፡፡

  • @YohansNega-ht1qt
    @YohansNega-ht1qt 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 Рік тому +1

    መምህሬ ተባረክ ❤

  • @abc-m2o
    @abc-m2o Рік тому +6

    ያገሬ ልጅ ዳጊ አቦ ይመቺሽ የኔ ታታሪ ሴት ፣i proud of you

  • @snetsehaymengistu-oi1dt
    @snetsehaymengistu-oi1dt Рік тому +1

    ዲያቆን ሄኖክ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому

    ብሰማህ የማልጠግብህ መምህሬ ሽ አመት ኑርልን

  • @tsik914
    @tsik914 Рік тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለአንድ አባት የተናገረው ምሳሌ አልገባኝም እግዚአብሔር የለም የሚለው

  • @Gabriela-xf8hm
    @Gabriela-xf8hm Рік тому +13

    መምህርዬ ነተዋህዶ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዳጊዬ የኔ ጀግና❤ ስኬት የተሞላበትግዜ ይሁንልሽ በሺህ የሚቆጠሩ ዳጊዎችን እምዬ ኢትዮጵያላይ ያብዛልን🙏

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Рік тому +5

    መምህራችን አስተማሪያችንእግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሁሌም በቤቱ ያኑርህ የተዋህዶ ብርቅ ልጅ

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx 6 місяців тому

    ዳያቆን ሄኖክ የኦርቶዶክስ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому +1

    መምህር በጣም አከብርሃለው እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @abelsimegn1803
    @abelsimegn1803 Рік тому +2

    እንቁ መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 Рік тому +2

    የተዋህዶ ልጅ ዲያቆን ሔኖክ ኑርልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +9

    ውድድድድ የተዋህዶ መምህራችን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኦሮቶዶክስ ልጅ ስለሆንክ መምህራችን

  • @miheretadane783
    @miheretadane783 Рік тому +4

    መምህረችን ፈጣሪ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወዳሀለን።

  • @hirut758
    @hirut758 Рік тому +2

    መምህራችን እድሜና ጤና ስጥህ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 Рік тому

    ዲያቆን ሄኖክ የኦርቶዶክስ እጅግ ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አስተዋይ ወጣት ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነህ.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ Рік тому +1

    መምህር ስወደው እኮ እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው

  • @rahel6046
    @rahel6046 Рік тому +2

    መምህራችን ዘመንህ ይባረክ

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 Рік тому +7

    መምህራችን 💒

  • @samriworku3514
    @samriworku3514 Рік тому

    መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @gebreabnegasi2829
    @gebreabnegasi2829 Рік тому +1

    ኡነት ድያቆን በሁሉም ብልጥ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እህታችን ደግሞ እንዳሎው በርቺ የብዙዎች ኣብነት ነሽና ሁሉም እግዚኣብሔር ያሳካሊሽ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +4

    ዕንቁ መምህራችን አንተን ስለ ሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን
    ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому +3

    አንቺ ብርቱ የሤቶች ተምሣሌት ዳጊዬ እንኳን ደሥ አለሽ እንቁውን መምህራችንን ሥላቀረብሽልን እናመሠግናለን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +2

    እጅግ በጣም የምወድህ መምሕሬ ዳጊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ Рік тому +3

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @suuyyy4150
    @suuyyy4150 Рік тому +3

    መምሕራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ዳጊዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አሳብሽን ያሳካልሽ

  • @bellahabte34
    @bellahabte34 Рік тому +1

    መልካም ወጣት እንቁ የቤተክርስቲያን መብራት እንወድሀለን

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን መምህሬ
    ዳጊ እንቁ አስተዋይ በርቺልኝ ለእኛም ታስፈልጊናለሽ

  • @top123a4
    @top123a4 Рік тому +1

    የተዋህዶ ዕንቁ ልጅ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ!! Good luck Dagi !!

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Рік тому +1

    መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ሁሌም ሞገስ ይሁንህ!

  • @mafiw
    @mafiw Рік тому

    አንተን የሰጠን ሥላሴ ይክበር ይመስገን! ሄኖክ ዘርህ ይባረክ

  • @tijtijtij2154
    @tijtijtij2154 Рік тому +3

    ወንድማችን መምህር የተዋሕዶ ልጅ ሄኖክ 🥰

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Рік тому +1

    አተኩ❤ምርጥ ሰው ነህጨእግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅልን

  • @solomonwolduhagos5797
    @solomonwolduhagos5797 Рік тому +4

    Wow Dicon Henok what an excellent speech and wisdom. Thank You.

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Рік тому +2

    መምህራችን የኛ እንቁ እንወድሐለን

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @emancom7292
    @emancom7292 Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ስወዲሽ ዳጊየ ዘመሽን በሙሉ የደስታ ያዲርግልሽ

  • @mesfinbihon6127
    @mesfinbihon6127 Рік тому +3

    መምህሬ የእውነት አንድ ቀን እግርህ ስር ቁጭ ብዬ የህይወት ልምድህን እንደምታካህለኝ ተስፋ አደርጋለው።ለእኔ አርአያዬ አንተ ነክ።ክበርልኝ

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Рік тому +1

    የኛ እቁ መምህር የዘመኔ ቅድስ ይኋንስ አፈወርቅ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kefalikeshi1062
    @kefalikeshi1062 Рік тому

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ፡የኛ ኣስተዋይ ዕድሜና ጤና ይስትክ፡የድንግል ማርያም ልጅ

  • @tigestyerga5745
    @tigestyerga5745 Рік тому +2

    መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ዳጊ እንኳን ለዚ አበቃሽ

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 Рік тому +2

    መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥህ።ወዳጀን ቶሎ አቅርቡልኝ🙏 ይቅር በሉኝ በማዕረጉ ያልጠራሁት የኔ ቅርብ ሰው ስለሚመስለኝ ነው

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Рік тому +5

    It's really amazing to hear every speech of you!you are blesssed Diakon

  • @ssd7247
    @ssd7247 Рік тому +3

    መምህራችን ክበርልን

  • @fanoscse2223
    @fanoscse2223 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዳጊም በርቺ

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 Рік тому

    ውድ መምህራችን ንግግርህ አፍ ላይ ከሚቀረው ማር ይጣፍጣል ምንም የሚመረጥ የሚወድቅ ቃላት የለውም ኑርልን 🎉

  • @myname-hv7xq
    @myname-hv7xq Рік тому

    ዲ/ን ሄኖክ ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜያቹን ያርዝምልን እንዴት እንደምወዳቹ❤

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 Рік тому +1

    ዲያቆን ሄኖክ የኔ ትልቅ ወንድም።

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Рік тому +1

    መምህራችን የ ተዋሕዶ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን እንወዳሀለን

  • @cherinetendrias9624
    @cherinetendrias9624 Рік тому

    ዳጊዬ እንኳን እንደ ዋላ ፣ ንስር አለመታከትን ከፍታን ጌታ አሳየሽ አብዝቶ እድሜና ጤና ሰጥቶ ለሀገራችን ፣ለአለም ጥሩ አዲስ ምዕራፍ ባንቺ እናያለን በነገሮች ሁሉ ጌታ ይረዳሻል ተባረኪ።

  • @abelmehari1999
    @abelmehari1999 Рік тому +2

    Smart man love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kedemilegnbemngedeembete4614
    @kedemilegnbemngedeembete4614 Рік тому +7

    Diakon Henok you have been missing on UA-cam lately, I am glad to see you here and I hope we will see on your UA-cam soon. Dagi good luck on your new journey.

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Рік тому +2

    ሰወድሽ ዳጊዬ ሁሉነገር ይሙላልሽ

  • @SebeleTegegne
    @SebeleTegegne 6 місяців тому

    ረጀም ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 Рік тому +2

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Рік тому +2

    Waaaw, what a wonderful speech.

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Рік тому +1

    የኛ እንቁ መምህር😍😍

  • @zed8332
    @zed8332 Рік тому

    ዳያቆን ሄኖኳ ሃይለን በእዉነት ቃል ህየወት የሳማልን ፀጋዉን ያብዛላህ የኛ እንቆነህ በእዴሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿💐💐

  • @ብብ-ቸ4ሠ
    @ብብ-ቸ4ሠ Рік тому +1

    በውነት ጥበቡን ፀጋውን ያብዛንሕ

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Рік тому

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስትህ አስተዋይነት ለዚህ ጊዜ ወጣ ትምህርት ነው ያን አንድ ቃለ በቂ ነው ተባረክ አንድነታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን 💚💛❤🙏 ዲጊ እህታችን በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ክበር 🥰👍👍👍

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Рік тому

    ዳጊ ምረጥ ሰው ናት የሰውን ልጅ ዝቅ አድረጋ አታይም።ብዙ አረቲሰትእና ታዋቄ ሰወችና ታዋቄ ዪቶበሮች ን እናውቃለን እንኳን በቻናላችን ገብተው ሊውን ይቅረና ለነሱ የኮመትነውን ኮሜትኮን አንበበው መልሰ የማይሰጡ አሉ የመዳም ቅመምነኝ ዳጊየ

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Рік тому

    ዲያቆን ሄኖክ ከእድሜህ በላይ በሳል ጠንቃቃ ወንድማችን ነህ። ንግግርህ ሁሌም የሚያስተምር። እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን። እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን። ዳጊ በርቺ ጎበዝ!

  • @abinetwoldemariam2941
    @abinetwoldemariam2941 Рік тому

    ውዱ መምህሬ እግዝአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @melatelias-e4n
    @melatelias-e4n Рік тому

    Dagiye keep it up, Diakon Henok Haile, may lord bless you all the time .Love you both!!!!!!!!!!!!

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ

    መጀመርያ ለምን ጠፋ ጀምሬው ልጨርስ ስገባ ጠፍቶል
    የኔ እንቁ መምህር❤

    • @Gabriela-xf8hm
      @Gabriela-xf8hm Рік тому

      እኔም በጣም እየፈለኩ ነበር

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 Рік тому

    እቁ መምህራችን ስወድህ ሁሌም መድረኩን ምራው