Anchor Media የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ክልል ሰልፍ ጠርቷል። የፋኖ ሃይሎች እያስጠነቀቁ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 години тому +31

    ሕዝብን በድሮን ሲጨፈጭፍ የገበሬን ክምር ሲያቃጥል ት/ቤቶችን ሲያወድም የከረመው ባንዳ ብልፅግና ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 години тому +23

    ይሄን መረጃ ሼር አድርጉ ብዙ አማራዎች መረጃ አያገኙም ሳያውቁ እንዳይወጡ

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 42 хвилини тому +1

    ድል ለፍኖ አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ታሸንፉላቸዉ ❤❤❤

  • @aklilug
    @aklilug 3 години тому +21

    ጨፍጭፎ ድጋፍ ሰልፍ ውጡ የሚል ቀውስ ላይ ይጣለን
    ህዝቡ አላልቅ ሲለው ሰልፍ ውጡ ልጨፍጭፋቹ

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 33 хвилини тому +2

    እንድም ሰው ከቤቱ እዳይወጣ
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ልጅ
    ፍኖ።

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw Годину тому +10

    ድል ለፋኖ ሀገሬ ሸዋ ሸዋ ፋኖ የእምየ ሚኒሊክ ልጅች ድለ የአያትህ ነዉ የወጪት የጀማ ነብሮጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስቱ ሸዋ

  • @Senaytkumlgn
    @Senaytkumlgn 37 хвилин тому +1

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 3 години тому +33

    ሰልፍ የሚወጣ አማራ ካለ ጉድ ማየት አሁን ነዉ

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 2 години тому +1

      amara hodam selhon yewetal TEGRA BEHON andem aywetam

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 2 години тому +1

      ​​@@Ethio-NationalGeography አረ ቀስ በል..አብይ ጨፍጭፎ..ክ..እየገዛክ ነው እኮ..ተለማምጠክ..እየኖርክ አታቅራራ..ተራራውን አቀጠቀጥከው..27 አመት ቦሐላ ተማር..አማራ አትንኩኝ ነው..::

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Годину тому

      😂😂​@@Ethio-NationalGeography

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Годину тому

      በቡዙነገር ሥለሚአሥፈሩ አሩአቸዉ ነዉ ግን አሥገደድ ሠለፍ ቢወጡለትም ከመግደል ወደሀላ ሥለማይል ህዝቡ ተባብሮ ማክሸፍ አለበት.....ሠልፍ የሚአወጣቸዉ ደሞዝ እከለክላለዉ እያለ የመግሥት ሠራተኞቸን ና የራሡን ካድሬነዉ

    • @Ethiopia-xr8zb
      @Ethiopia-xr8zb Годину тому

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ህዝቡ ግራ ገባው እኮ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 години тому +16

    በድሮን እየጨፈጨፈዉ የድጋፋ ሰልፋ ዉጣ ማለት በአማራን ህዝብ ላይ መቀለድ ነዉ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 години тому +17

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 2 години тому +2

      እስቲ..አ.አ. ቤቱ እየፈረሰ ለምን አንድ አይሆንም ? አማራ እየታገለ ያለው ከመንግስት ጋር መሆኑን አትርሳ. IMF ብር መልቀቁን አትርሳ..አማራ ያሸንፋል

    • @WubalemMulugeta-m1s
      @WubalemMulugeta-m1s Годину тому

      ይሄ አስከፊ የብልጽግና ገዳይ ጨፍጫፊ አገራችንን ሲቃይዉስጥ ለታሪክ ያልፍና አማሐራ አሸንፎ ስልጣኑን ይዞ እደማየት የናፈቀኝ የለም ድል ለመላዉ አማሐራ ፋኖ ፋኖ ያሸንሻል አገዛዙ ይወድቃል

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 3 години тому +11

    ህዝቡ አርፎ መቀመጥ ይሻለዋል ያህያ ውሽማ ከጂብ አያስጥልም ብሏል እያንዳንዱ ካዲሬ አብይ አህመድ አያድንህም በየቤትህ ይገባል የፋኖ ብትር

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 2 години тому +12

    ድል ለፋኖ

  • @yeshumneshasres-g9y
    @yeshumneshasres-g9y 45 хвилин тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቃ በለን

  • @kopra6447
    @kopra6447 2 години тому +11

    ጉድ እኮነው አሁን ይኸንን ሁሉ መከራ የጫነበትን ህዝብ ሰልፍ ወጡና ደግፉኝማለት ማለት ሠውየው እውነትም ጤናው ተቃውሷል በርታ መሣይ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 3 години тому +23

    በድሮል ሲገል የነበረውን ህዝብ መልሶ ደግፉኝ ማለት ቅዠት ነው

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 2 години тому

      amara hodam selhon yewetal TEGRA BEHON andem aywetam

    • @su72973
      @su72973 Годину тому

      ​@@Ethio-NationalGeography rip woyane 😅😅😅😅😅😅

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 2 години тому +8

    ድል ለተገፋው ወገኔ አማራ ህዝብ🙏🙏🙏

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 2 години тому +4

    ድል ለፋኖ ሞት ለነጬ ጂብ ብልግና ፓርቲ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 30 хвилин тому

    እዉነትነዉ ድል ለአማራ ድል ለጀግነዉ ፋኖ መድሀኒያለም ይጠብቃችዉ ይርዳችዉ❤❤

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 3 години тому +9

    ድል ለ አማራው ፋኖ🟩🟨🟥!!!

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 години тому +11

    መሳይ በርታልን ድል ለአማሐራ ፋኖ💚💛❤

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh 14 хвилин тому

    ድል ለመ ላው ለአማራ ሕዝብ ድል ልጅግና ው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 години тому +5

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 32 хвилини тому +1

    Docter Abedela Jegena Tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 2 години тому +7

    አንደበቱ ብቻ ይበቃል ❤ፍኖ ኩራታችን ነው❤❤❤❤❤

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 2 години тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 3 години тому +7

    አማራ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Хвилина тому

    አማራ፣ባልሆን፣ኖሮ፣ይቆጨኝ፣ነበር💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 години тому +6

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 години тому +5

    ዶክተር አብደላ❤

  • @MekdesSefew
    @MekdesSefew 2 години тому +5

    ፈጣሪይጠብቃቹህ

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 2 години тому +6

    በድሮን እየገደለዉ የድጋፍ ሰልፍ የሚወጣ ሰዉ ካለ የአምሮ በሽተኛ መሆን አለበት

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 години тому +6

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 2 години тому +3

    ህዝብን አስገድዶ ሰልፋ በማስወጣት ፍርሃትንና ሽንፈትን አያስቀርም ድል ለፋኖ

  • @selam65030
    @selam65030 41 хвилина тому +1

    🎉🎉🎉ተገድጄ ነዉ ምናምን አይሰራም ለሚሞተዉ ወይም ለሚቆስለዉ እራሱ ሰዉየዉ አላፊነት ይዉሰድ ፋኖ ያሸንፋል ይህንን ሀሳማ መንግስት ለመጣል ማንኛዉንም ጭካኔ መዉሰድ ያስፈልጋል 🎉🎉

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 години тому +3

    ድል ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤️ፋኖ ይሄን አራጅ ገዳይ አፈናቃይ መንግስት ያሻግረናል💚💛❤️💪💪💪ድል ለኢትዮጵያውያን መከታ ፋኖ

  • @MesiShumet-z9w
    @MesiShumet-z9w Годину тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Хвилина тому

    ሰተሰውየ(የሀገርጠቅህዝቡንታባላለእግዝያብሔርይፍረድብህ😢

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 2 години тому +3

    አሁን ላይ የአማራ ህዝብ ትግል በሰልፈ በሸምግልና በሃይማኖት አባት የሚቆም አይደለም የአማራ ህዝብን በማታለል ዳግም ወደ ባረነት በፈፁም አይገባም‼️‼️

  • @Mesirat
    @Mesirat Годину тому +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Годину тому +2

    አማሮች ለየቤተሠቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ ንገሩ !!የብልፅግናን ሸፍጥ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 9 хвилин тому +1

    Anchor media family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 Годину тому +3

    ጀግናው መከታውም ሌላ ርምጃ ይወስዳል።

  • @berhanumolla6349
    @berhanumolla6349 2 години тому +4

    ሰልፍ እወጣለሁ የሚል ካለ ፋኖ እርምጃ መውሰድ ነው ያለበት ሰልፈኛው ላይ ተከታታይ የሆነ ቦንብ ማፈንዳትና እርምጃ መውሰድ አለበት።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 хвилини тому

    መዝጋቢዎቹን ደህና አድርጋችሁ መዝግቧቸው ❗

  • @userasnakech
    @userasnakech Годину тому +1

    ኤሬ የአማራ ህዝብ ንቃ ለጨፍጫፊዉ ድጋፍ ሰልፍ የሚወጣ አማራ ካለ እዉነት አማራነቱ ያጠራጥራል አንድ ነፍስ ነዉ ያለችን መሞት ካልቀረ በጀግንነት !!!!ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤

  • @endrisa4495
    @endrisa4495 2 години тому +2

    በግድ የሚወጡ ይኖራሉ እነሱ ብልፅግናን ማውግዝ አለባቸው ይህን ሀሳብ አድርስ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 2 години тому +3

    ሰልፍ በወጣው ላይ ይበለው አይመለከተንም

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 3 години тому +4

    ጥንቃቄ!
    ሰልፍ በወጣ ህዝብ ላይ ተኩስ ለመክፈት ታቅዷል።

  • @mekdesawoke532
    @mekdesawoke532 2 години тому +2

    ኧረ ፈጣሬ ሆይ ምን አይነት መብላላትነው መብላላት ነው ማቱን ያርቅልን

  • @Mtilahun44
    @Mtilahun44 2 години тому +3

    እንደ አብይ እና ጠላት..ትግሉ..የ10 ቀን ነበር. ሱሪ በ3 ቀን..ያሶልቅ ነበር..ግን አዋጅ..ማቀድ..ሰው አርዶ ማስፈራራት..ይህን ተጠቅሞ..ዛሬም..ይዝታል..መሸነፉን አብይ ገብቶታል..ለዚ ነው ሚቅዠበዠበው..ስልጣኑን ሳያጣጥም..መውረዱ ነው

  • @SewMehonnn
    @SewMehonnn Годину тому

    ድል ለተገፋው አማራ ሕዝብ

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 3 години тому +5

    መንገድ ስትዘጉ ለህዝቡ ቀድሞ ነዉ መነገር ያለበት

  • @marysam9193
    @marysam9193 Годину тому +1

    አምላከ ጊወርጊስ የጦሩ መሪ ሴራውን ያከሽፈዋል የዚህን አህዝዛብ

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 3 години тому +3

    Thank you AM for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 3 години тому +5

    Messay Anbesawe

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 43 хвилини тому

    Thank you 🙏 for your support of voice ❤❤❤👏👏👋👋🙏🙏🙏✅🇪🇹🇪🇹💒🙏❤️❤️❤️✅✅✅

  • @Yonatan-81
    @Yonatan-81 20 хвилин тому +1

    በየቤቱ ዉጡ እያሉ እየመዘገቡ ነዉ ከደሴ

  • @Senbetahabeshaclothe
    @Senbetahabeshaclothe 7 хвилин тому

    እባካችሁ ይኸን ምስኪን ህዝብ አታንገላቱት

  • @Sew-s9h
    @Sew-s9h Годину тому +1

    ዘመቻ ካድሬ ውጃችሁ ካድሬን አጥፉ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 години тому +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @SigmanFrud
    @SigmanFrud 26 хвилин тому

    ሰውን ያለፍላጎት ሰልፍ ማስወጣት የድክመት ውጤት ነው

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 22 хвилини тому

    Fesam belew manim yihen yegala tizaz andim ye Amhara tiwld ayikebelm ❤❤❤fano yashenfal ❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 години тому +1

    ጉድ ነው በድሮን በከባድ መሳሪያ የአማራን ህዝብ ህዝብ እየጨረሰ የተረፉትን ሰልፍ ውጡ ብሎ ሊጨርሳቸው ነው ንቃ ሰልፍ ብትወጣ ሞተሀል ፋፋኖኖ ይችላል ያሸንፋል

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 13 хвилин тому

    የአማራ፡ህዝቦች፡ብልፅግና፡እንዳይጨፈጭፋችሁ! የአማራ፡ፋኖ፡መሪዎች፡የሚልዋችሁን፡ብቻ፡አድርጉ፡ ይሄ፡አውሬ፡መንግስት፡እንዳያስበላችሁ። የአማራ፡ፋኖ፡ያሸንፋል !!! ድል፡ ለህዝብ፡ልጅ፡ለጀግናው፡የአማራ፡ፋኖኖኖኖኖ !!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Годину тому

    በቃ ሰዉየዉ ጨርሶለቀቀ ማለትነዉ የሄመግስት😢😢😢😢😢😢

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 години тому +1

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 3 години тому +5

    መሳይ እባክህን አንድ እድሆኑ ስሩ አብይ ከፉፍሎታል አብይ በወልቃይት ስጋት ባይኖርበት አማራ አንድቀን አያድርም ነበረ ሁሉም ሀይል ብቀላቀል መጀመሪያ በድያስፖራ ተከፍፈለ በብር ተከፉፍሎ ቀረ😊

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 3 години тому +1

      አንድ ናቸው ማንም አይለያቸው

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 3 години тому +1

    ሰላም

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 3 години тому +1

    ኣመሪካ ያሉ ሰላማዊ ሰልፍ እንደምታረጉ ሰምቶ ነው ቀድሞ የሚያርግ ያለ ኣብይ እባብ ከትግራይ ያደገ እባብ

  • @EsromKood-o9b
    @EsromKood-o9b 9 хвилин тому

    አለማፈራቹ፣ኡሌ፣ጥገኛ

  • @truesun
    @truesun Годину тому

    ብአዴን ጨምረህ ግደለን አስገድለን ለማለት ከሆነ ሰልፍ የሚወጣለት እሱ ጥሩ ነው

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 55 хвилин тому

    መሳይ ጀግና በርታልን፡፡ ሁሉም የአማራ ፋኖ እንደግለሰብም ሆነ እንደአደረጃጀት መሪያቸዉን ምንም ሳይሸራርፉ ማክበርና የመሪዉን ትዕዛዝ 100% ማክበር አለባቸዉ፡፡መሪነት የግለሰብ ጉዳይ አይደለም፤የትግል ጉዳይ እንጂ፡፡ ይህን መርህ በመከተል አመራርን በዙር ማድረግ ቢቻል ደግሞ ብዙ መሪዎች ወደፊት ይመጣሉ፡፡እንደ አማራ አንድ ድርጅት ለመመስረት ወሳኝ ጉዳይ ስለሆነ አዋሳኝ የፋኖ አደረጃጀቶች ለምሳሌ ጎጃም ከጎንደር፤ ሸዋ ከወሎ፤ ወሎ ከጎንደር፤ጎንደር ከወሎ፤ጎጃም ከወሎ የቅንጂት ኦፕሬሽኖች አደረጃጀቶች መፈጠር አለባቸዉ፡፡በተለይ እርስበርስ መከባበርና የመሪን መስመር ሙሉ በሙሉ መፈጸም ከምንም በላይ ወሳኝ ነው፡፡

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 3 години тому +1

    ስልፍ ወቶ ዘንዶው ብልግና ከገደለውዋጋው ነው ቀድሞውንምመጠራት የለበትም እንዴት ነው ነገሩ

  • @ZafineZara-je8so
    @ZafineZara-je8so Годину тому

    ለምንድነው ህዝብ ለምጠይቀው ጥያቄ መንግስት በጊዜው ተግብ ምላሽ የማይሰጠዉ? ከዚህ የተነሳ ሰላም ያጣነው ይሁን?

  • @Tilakhun
    @Tilakhun Годину тому

    አሳ መጠንባት የሚጀምረው ከጭንቅላቱ ስለሆነ ይህንን ስግብግብ ሆዳም አማራ ነጥላቹሁ ማውጣት አለባቹሁ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 години тому +1

    እንደው መጃጃል አሰለፈ አላሰለፈ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 57 хвилин тому

    በአማራ ደም ላይ ሰላማዊ ሰልፍ የሚያደርግአማራ ቅድሚያ የአስክሬን ሳጥን ይግዛ ሰልፉን ያድርጉ ግን ፍንፍኔ ወይም ወለጋ ሄደው ነው

  • @ጤናትዩብTenaTube-c7d
    @ጤናትዩብTenaTube-c7d Годину тому

    መሳይ ጀግና ነህ ከሌሎች የተሻልክ ነህ እስካሁን ባየሁት

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Годину тому +1

    ግን እነአብይ ምንአይነት ምሀይም ናቸዉ እደዉ ህዝበን በድሮን ና በትለያየ መከራ ህዝቡን እያሠቀየ የአማራ ህዝብሠ ሠልፍ ወጣልኘ ሢል አያፎርምዴ😂😏በማሥገደድ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 17 хвилин тому

    ይህን ሰልፋ የሚያስተባብር ባለስልጣናትን እርማጃ መውሰድ ነው እስከ ሙሉ ቤተሰቡ

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 3 хвилини тому

    በርቱልን፣ፋኖዎች🎉🎉🎉ያማራ፣ባንዳ፣ይረሸናል፣በቃ!ግድ፣ነው፣ምድረ፣ያብይ፣እብዱ፣ጫማ፣ላሽ፣ተጠንቀቁ😡😡😡

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 2 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ለጨፍጫፊ ድጋፍ መስጠት በራስ ላይ ሞት ማወጅ ነዉ

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 2 години тому +1

    መረጃው ያላቹ ቤተሠቦቻችሁን በሙሉ አሳውቁ ንገሩ አሳስቡ ተናገሩ አዛምቱ መረጃውን

  • @marysam9193
    @marysam9193 Годину тому

    ያበደ ካልሆነ በስተቀር አማራ በማንነቱ ጦርነት ዘምቶበት ጦርነት ታውጆበት እያለ የጨፍጫፊውን አላማ የሚያስፈጽም አለ ብለን አናምንም።

  • @GHb-u9s
    @GHb-u9s 3 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ZewdieColombia
    @ZewdieColombia 13 хвилин тому

    Mn yeshalewal ho

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 28 хвилин тому

    አማራ እንኳን ጨፈጨፍክኝ ብሎ ለብልጽግና ሰልፍ ለመውጣት ጭራቁን ብልጵግና መሆን አለበት።

  • @YikeberAmbelu
    @YikeberAmbelu 2 години тому

    ማሰመሰል ሰለቸን

  • @XDLOTER
    @XDLOTER Годину тому

    ፋኖ ለላሱ ብሎ አይደለም ውድ ነብሱን አሳልፎ እየሰጠ ያለው: ለአማራ ህዝብ እንጅ።
    በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ድጋፍ ከሰጠ እውነትም የአማራ ህዝብ ተረግሟል ማለት ነው ።አሁንም እደግመዋለሁ አብይ አህመድ የፋኖ ብቻ ጠላት ነው የሚያስብ ካለ ሰነፍ ነው። የአማራ ህዝብ ጭምር እንጅ።

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 2 години тому

    በፊት ህዝብ አትግደሉን እያለ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ነበር
    እና ያንን ሰልፍ "የምናውቀው ጩሀት" ነው ብለው ስስቁብን እና ሲሳለቁብን ነበር የምናውቀው አሁን እነዛ ጮሆቶች ከቁጣቸው ሰገባ ሰይፍ ,እና ከምንጣፋቸው በታች የተቀመጠው ክላሽ ተውልውሎ አፈሙዙ ሲመዘዝ ያለ የሌለ መሳሪያቸውንና እግረኛ ተዋጊያቸውን እንዲሁም በሃረ ኃይል እስከ አየር ሃይል እንዲሁም እስከ ሪፑብሊካል ጋርድ ሁሉ አሰማርተዋል ሄሊጮፕተር, jet እና
    የኢራን ሙሃጅር 6
    እስከ የቱርክ ባይራክተር እንዲሁም እስከ ቻይና winglong ያልተሞከረ የድሮን አይነት የለም
    አሁን ተሰበረ የተባለው አማራ 💪💪💪💪
    🤫🤫🤫🤫🤫

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 години тому

    😂😂😂😂😂😂አብይ ህዝቡን በማሥገደድ ለሠለፍ ቢአወጣም የጭቀት ጥግነዉ የሚቆምትግል አይኖርም

  • @addmih7751
    @addmih7751 2 години тому

    የአማራ ህዝብ ምን አይነት ድንጋይ ራስ ደንቆሮ ነው ለምንድነው ሰላማዊ ሰልፉ አማራ ምትባል ድንዙዝ ህዝብ ንቃ

  • @AliMuhammed-n6o
    @AliMuhammed-n6o 2 години тому

    እራሳቼሁ ናችሁኮ ሰው እደት ለጥላት ቦታ ይከፍታል አዲሁኑ እስበራስህ እየተበላላህ እኔ የናተ ደጋፊ ነኝ ግን ለምን አዲ አኮኑም

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 години тому

    ከዚህ የበለጠ ምን ሊመጣ አንድሽ ብትወጭ ውርድ ከረስ ነው እንደውም ጥሩ የህዝብ አመፅ መሆኑ መንግስት ማወቅ አለበት። አንድ ሰው ዝር ማለት የለበትም ለማን ብለው ነው በበረኃ የሚዋደቁት ህዝቤ ንቃ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Годину тому

    ሰልፉ ወደ ሰይፍ መቀየሩን አውቆ የሚያጠፋን ሰው እግሩን መስበር ነው አለበለዚያ ስልፉን ቀይራችሁ አብይ አህመድ ገዳይ ነው በሉ

  • @samera626
    @samera626 Годину тому +1

    አረባክ ፋኖ እየገደለን ነው የሻቢያ አሽከሮች ጥጋችሁን ያዙ👎👎👎👎👎

  • @Bethel-y4v
    @Bethel-y4v Годину тому

    አወ እኔንም በግድ ቤት ድረስ መጠው በዝገበውኛል ነገ ማለትም 09/04/2017 ይካሄዳል ባ/ዳር

  • @MubarekTilahun-f9q
    @MubarekTilahun-f9q 2 години тому

    ይልቅ ወደአንድነት ኑ!..ሰዉ ሰልችቶታል። ሽፍታ ሆናችሁ ተዋርዳችሁ እንዳታዋርዱት

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 3 години тому

    No more abiy in Amhara

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 2 години тому

    ይህ ይሉኝታ ና ሀፍረተ ቢስ የኦሮሞ መንግስት ጅብ በማያውቁት ሀገር ቁርበት አንጥፉልኝ እንደ ማለት ይቆጠራል በሱ ቤት በውጭ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ በአማራው ህዝብ ላይ እየፈጸመው ያለውን ጆኖሳይድ ነውረኛነቱን ለዐለም ህዝብ እያጋለጠው ስለሆነ እንደ ልማዱ የዐለምን ህዝብ በአማራ ህዝብ ድጋፍ አለኝ የሚል የማታለያ መልእክት ለማስተላለፍ ታስቦ ነው !!!