Ethiopian Food - How to Make Telba Wet - የተልባ ወጥ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 288

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ

    የኔ እናት ሁሌም እየሳቅሽ ሺ አመት ኑሪ ሳይከፋሽ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ይለቅ😍😘

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 Рік тому +4

    I’m from Eritrea and the way we make it is very different. But my husband is from Ethiopia and he likes ye Telba wet. Thank you Mamaye, I am now ready to surprise my husband with this delicious telba wet.

  • @maregeawol1878
    @maregeawol1878 6 років тому +2

    በጣም ይገርማል ተልባ ወጥ ይሆናል?ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ በጣም አመሰግናለሁ የአዳነ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @rahimasaid6498
    @rahimasaid6498 6 років тому +3

    ማሻአላህ ማዘር እረጀምእድሜይሥጦት

  • @zumraseid1251
    @zumraseid1251 6 років тому +1

    ማማየ እጅሽ ይባረክ የጎመን በስጋ ቪዲዮ እያየሁ አእየሰራሁ ነበር ጎመን በስጋየም ደርሷል ። አሁን ደግሞ አይቼ የማላዉቀዉን አሳየሽኝ ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!

  • @yeshehareggebreselassie6532
    @yeshehareggebreselassie6532 5 років тому +2

    ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የማናውቀውን አሳየሽን ሁሌም ደስ ይበልሽ

  • @ekrammuhammed5656
    @ekrammuhammed5656 6 років тому +1

    ማማየ እድሜና ጤና ይስጠወት ተልባ ወጥ መሆኑን አላውቅም ነበር
    ከይቅርታ ጋ ምግብ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ ቡሀላ እንብላ በሉ ተመልካቾቹም ደስ ይለናል እንደበላን እንቆጥረዋልና

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም

    ማማየ እናመሰግናለን ገና ዛሬ አየሁ ተልባ ወጥ መኖሩን አላውቅመ ነበር

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 років тому +2

      እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም inem beftsum yetaliba woti alawokim zare gana ayew

    • @LoveLove-jc9is
      @LoveLove-jc9is 6 років тому +1

      አሰራ ርሻ እርዋአ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 6 років тому +1

    እማ በጣም። ባለሙያ ነዎት። ዘመንዎ ይባረከ

  • @gebeyehugebreselassie4023
    @gebeyehugebreselassie4023 Рік тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ የምግብ አሰራር ነው እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ይኑሩልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 років тому

    ይገርማል.ሲባል።እሰማ።ነበር.ስላየሁ.ደሰ.ብሎኛል።እናመረግናሀን።ማማዬ

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 років тому +2

    ቡዙ አወኩብሽ እናቴ አላህ ላገሬ ሲያበቅኝ እንዳው በሙያየ ኩርት ነው እምልልሽ የኔ ማማማማማማማማእናት ክብር አለሽ

    • @hanamimi1351
      @hanamimi1351 6 років тому

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta እማማዬ እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሽ

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 роки тому

    ዋው በጣም አሩፍ ግን ተልባ እሳት ብዙ መንካት የለበትም ለጤና

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim 4 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግነው እማምየ ቆንጆ ኣሁን ነው ሰርቼ የምቀምሰው i love ተልባ ወይም እንጣጢዕ በትግርኛ

  • @alemm5143
    @alemm5143 5 місяців тому

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @yamrezflo779
    @yamrezflo779 6 років тому

    ማማየ አላህ ይጠብቅሺ እናመሠግናለን

  • @HeathenHearth
    @HeathenHearth 6 років тому +3

    Very interesting. I would not have thought to use flax like that. It must be amazingly healthy.

  • @ttuu45
    @ttuu45 5 років тому +2

    እናትዬ የእኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የምወደው ምግብ ነው በተለይ በፆም ወቅት ወደ ትግራይ እና ኤርትራ በጣም ይታወቃል።

  • @ሥምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    እናመሰግናለን ማማ የተልባ ወጥ አይቼም አላቅ በጣም ይጋርማል እና ድልህ እና አዋዜ ልዩነት አለው እንዴ ሲታይ ያው ነው ከቻሉ ይንገሩኝ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 років тому

    ማምየ እናመሰግናለን እኔ በእርሰወ ያልተማርኩት ነገር የለም እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨማምሮይስጠወት

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 6 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ እጅሽይባረክ።

  • @saneyamusa8990
    @saneyamusa8990 5 років тому

    ማማዬ ስራዎችሽ በፅሑፍ እዴት እናገኛለን አላሕ እድሜሽ ያርዝምልን

  • @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
    @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ 4 роки тому

    mashalla tebarekalla mamaye eji shi yibar ek 💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍💋💋💋 bzu mu ya astemreshi na l

  • @feben8177
    @feben8177 5 років тому +1

    እማዬ እጅሽ ይባረክልኝ🙏

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 років тому

    ኤማማ በጣም ኤናመሰግናለን ኤዶትን ይባረኪ,።ካዛ አንዲ ጥያቅየ አለጝጨና አዳም በኤመሪካ ይገጝል ወይ ከለ ዶማ ብኤንግልዘጝ ምን ይባላል

  • @masrafayo7292
    @masrafayo7292 2 роки тому

    እጆዎት ይባረክ

  • @samiraimam1641
    @samiraimam1641 5 років тому

    Emaye Enamesegnalen gn yetelba wet zari semahu

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 роки тому

    በጣም ያምራል ኑሪልን

  • @merabnegatu6971
    @merabnegatu6971 6 років тому

    መልክ ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት እማራለሁ እዉነት ነዉ እማማ በርቱ ጥሩ ሙያ ነዉ እናመሰግናለን ሱፐር

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ነው ተልባ ወጥ መሆኑን ስለተማርኩም ደስ ብሎኛል

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 4 роки тому

    አዎ ተልባ ይበላል በጣም ይጥማል ማማ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @kjk1819
    @kjk1819 6 років тому +3

    ማማየ እኳን ለፆመ ሁዳደ አደረሰወት ከነለጀወ ተልባ ወጥ መኖሩንም አላቅም ነበር እድሜወ ይርዘም ብዙ ሞያ ተማርኩ ሰላም ይብዛለወት ክፉ አይካወት ደግ አይለፈወት

  • @gghccvvh1768
    @gghccvvh1768 6 років тому

    ማማዬ እናመሠግናለን እድሜ ይሥጥልኝ

  • @eleniwolde2645
    @eleniwolde2645 6 років тому

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት ሰላሞት ይብዛ ውድድድድድ ነው የማደርጎት

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому

    በጣም ደስ የሚል የፆም ምክብ ነው እኔ ተልባ ተበጥብጦ(ተፈትፍቶ) ሲበላ ነበር የማውቀው:: እድሜ ለአንቺ አሁን ባየሁት መንገድ ሰርቼ ለመመገብ እሞክራለሁ!!! ሜያሽን ስላካፈልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @brentmarieb4553
    @brentmarieb4553 4 роки тому +1

    Can you provide your recipes in English?

  • @alemeyamareyamlj1615
    @alemeyamareyamlj1615 6 років тому

    ማሚየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቅን እናት እድሜሽ ይርዘምልን በእዉነት እድሜላች ሴቱ ሁሉ ሞያ ተምሮአል ከናቶቻችን ሳንማር ነበር የወጣንዉ

  • @selamteam7147
    @selamteam7147 6 років тому

    አንመሰግናለን ማማ አድሜን ጤና የስጦጥት

  • @ሉሉሻየሉሉሻየ
    @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 років тому +5

    የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የተልባ ወጥ እኔ የማቀው ተበጥብጦ በእንጀራ በጣም ይጣፍጣል እናም እወዳለሁ ግን ውጡን እሞክራለሁ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት ይባላል ከነ ተረቱ ዛሬ ባልሰራ ነገ መስራቴ የማይቀር ነው አመሰግናለሁ ማማየ

  • @qwertyuiopqwertyuiop4001
    @qwertyuiopqwertyuiop4001 6 років тому

    እናመሠግናለንማዘረገናአየሁኝ

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 6 років тому

    Mamaye thanks! Ye Tewahido lijoch enkuwan le Abiye tsom beselam aderesachu...

  • @lidyab6242
    @lidyab6242 5 років тому

    Emaye srahn betam des ylal

  • @fnanmekruit1704
    @fnanmekruit1704 2 роки тому

    U are the best. We love u.

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 5 років тому

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @misrakwasihun7902
    @misrakwasihun7902 6 років тому

    Edmana tena yesetese enatahine enamsagnalane

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 6 років тому +1

    ሰላም አናት እንካንደህና መጡ እውነት እስከዛሬ የተልባ ወጥ እንዳለ ሰምቼ አይቼ አላውቅም የማላቀውን በማየትቴተደስቻለሁ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @amyedea765
    @amyedea765 6 років тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 😊

  • @sewagegnehutamene5893
    @sewagegnehutamene5893 3 роки тому

    እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 6 років тому

    Waw enamesegnalen mam

  • @feven292
    @feven292 6 років тому +1

    Thank you mother, ejot yebarek bless you!!

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 6 років тому

    መጀሠሪያ ሣይ የተልባ ወጥ የሠልጥ ወጥ ግን አቃለሁ ዋው ነው ማሚ thnak you 😘😍

  • @ayseaden8561
    @ayseaden8561 6 років тому

    Sewdot allah edemana.tana yesetot mazera

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 6 років тому +1

    Enate medihaniyalem edime ke tena yisitishi yene deribaba😍teliba wet enate sitisera akew neber temesasay new aserarachihu ejishi yibarekilign

  • @yeshiamen8175
    @yeshiamen8175 6 років тому

    እድሜ ጤና ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው እናትዬ እናመሰግናለን

  • @ሰላምይሁን-ቀ5ከ
    @ሰላምይሁን-ቀ5ከ 6 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ እማዮ የኔ ጥያቄ ነበር

  • @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
    @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ 3 роки тому

    mamaye 💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍eji shi yibar ek enatachin

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 6 років тому

    Mamiyee betam ewedishalew!! keri zemenishien egzhabiher yibarkew betam thank you

  • @asiaabdulmajida8639
    @asiaabdulmajida8639 3 роки тому

    thanks mam💖

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 6 років тому

    Mamaye bexami inameseginalen igizahaber selami ina fiqiri yabizalachu

  • @galanekafeni4475
    @galanekafeni4475 5 років тому

    How to make dil berbere ???

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 6 років тому

    ማሚ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሺ

  • @yeshegashaw5781
    @yeshegashaw5781 6 років тому

    እናመሰግናለን ሞያ እየተማርኩኝ ማሚ

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 4 роки тому

    እጅግ ዪባርክ

  • @so981
    @so981 3 роки тому

    God bless you

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 роки тому

    አመሠግናለሁ የኔ እናት

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 років тому +2

    You reminded me of my aunty she used to make it all the time. It looks yummy 😋 thank you mammaye

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 років тому

    እድሜ ይስጥሽ ማማዬ እናመሠግናለን💓

  • @meaza1037
    @meaza1037 6 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 років тому

    Enamesegenalen

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 років тому

    What is dembelal in English please

  • @רחלאלסה
    @רחלאלסה 3 роки тому

    ממי למדתי הרבה .תודה רבה

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    እናመሰግናለን እማማየ ቆይ እሰራለሁ እዴዉም ፆሙ ስለገባ እሰራለሁ ግን ጤናዳም የለኝም ያላ ጤናዳም አይቻልም???

  • @اميناتاحمد
    @اميناتاحمد 6 років тому

    Eni yetlba wet endale alwekem zari serahwet betam ytaftal gyta yebarkesh

  • @ellenit64
    @ellenit64 6 років тому

    በጣም ነዉ የምናመሰግነው ግን የጤና ኣዳም ከየት ይገኛል?

  • @hamodiali8188
    @hamodiali8188 5 років тому

    እናነሰግናለን

  • @rozaroza1120
    @rozaroza1120 6 років тому

    enatachen enamsgnalen ewnt ytlba wex enfale alwkm nber edmena xena yisxsh ye abesh wexa ale ende?

  • @yetyet3105
    @yetyet3105 6 років тому

    እድሜ ናጤና ይስጥሽ የኔ እናት

  • @faantualemayyehu6953
    @faantualemayyehu6953 6 років тому

    Wow. Betam konjoo nesh

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 6 років тому

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @zeharamereba2655
    @zeharamereba2655 6 років тому

    እድሜናጤናይስጥሽ እናትዬ

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 років тому

    Emamyaaa yena konjo endat nesh ? Telba wetr betame new ymwedew egzabhare ejesh yrbarek tenashn ysetesh yrna entae

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 років тому

    የተልባወጥ አለደ ጉድበል ደራ
    ማማየ እድሜይስጥልን

  • @dominicweldemaryam5155
    @dominicweldemaryam5155 6 років тому

    ማምዬ.ኑር.ረዥም.ዕድሜ.አገረ.ስገባ
    እሞክራለው.

  • @fetiyaturi1846
    @fetiyaturi1846 6 років тому

    Tebarek mam

  • @habtomhagos2690
    @habtomhagos2690 6 років тому

    Enamaegnaln mamay Egoten Egizyabher yebarkelot

  • @meremtilahun8566
    @meremtilahun8566 6 років тому

    አይ እማማ እድሜወትን ያርዝመው በጣም ጥሩ እናት ነሽ ኑሪልን

  • @AnelleTube
    @AnelleTube 6 років тому

    እጆት ይባረክ እናት ኣለም እድሜና ጤና ይስጥዎት። እጅግ በጣም የሚያስኮራ ሞያ።

  • @Sf-kf3kz
    @Sf-kf3kz 4 роки тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስማሁ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 роки тому

    Mamye tebareku.❤❤❤

  • @muluzegeye6078
    @muluzegeye6078 6 років тому

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @mohmmadahmeed8538
    @mohmmadahmeed8538 6 років тому

    ታዲያ በምን ነዉ የሚበላዉ

  • @samrinatu2869
    @samrinatu2869 6 років тому

    ena betam ytaftal

  • @belyneshsunshine6742
    @belyneshsunshine6742 6 років тому

    ውይ ወጥ?ይገርማል በጣም

  • @salmamehr6496
    @salmamehr6496 6 років тому

    Thanks mamay

  • @الحنوووونهزاهر
    @الحنوووونهزاهر 6 років тому

    ማማዬ እጅሽ ይባረክ አመስግናለሁ ♥

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 років тому +3

    ውድድድ...ማማዬ እኔ አሁን ባለሙያ ሆንኩ እናመሰግናለን!!!!

  • @marytison1234
    @marytison1234 4 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ እናቴ 🙏 አንድ ነገር ልጠይቅ ፈልጌ ነበር እሱም ጤናዳም እናቴ አድርቃ ፈጭታ ዱቄቱን ልካልኛለች የተፈጨውን ብጨምርበት ችግር አለው ወይስ እንደ እርጥቡ አይሆንም ?

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 6 років тому

    የኔ እናት እወድሻለው ሳም አርጌሻለው ማሚዬ ኑሪልኝ

  • @merontefara7784
    @merontefara7784 6 років тому

    Mamaye betam weddddddd madergsh

  • @ሀይሚየዩቲብአፍቃሪ
    @ሀይሚየዩቲብአፍቃሪ 6 років тому +1

    ማሚ ተልባው ምንም ቀመም ሳይገባበት ነው የሚፈጨው ማለቴ አዘገጃጀቱ እዴት ነው