ለየት ያለ ተልባ ‼️በቲማቲም ፍትፍት አስራር ምሳ/ራት How.to make flaxseed with tomatoes for lunch or dinner

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 кві 2021
  • የቲማቲም ፍትፍት ሊንክ • ✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍ...
    ዘርፈ ብዙ የተልባ ጥቅም ሊንክ • ዘርፈ ብዙ የተልባ ጥቅም እና በሁ...
    Ingredients
    1-onion
    7-tomorrow
    1-cup Green onion
    1-tbs cardamom
    1-tbs berbera
    5-lemons
    1 -tbs smashed Garlic
    1-tbs Black paper
    1-tsp Salt
    1/2 cup oil
    Hot pepper 🌶
    የተጠቀምኩት
    1-ራስ ቀይ ሽንኩርት
    7-ፍሬ ቲማቲም
    1-ኩባያ አረንገሌ
    1-የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
    1-የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
    3-ፍሬ ቃሪያ
    5-ፍሬ ሎሚ
    1-የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
    1-የሻይ ማንኪያ ጨው
    1/2 ኩባያ ዘይት
    1-የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
    ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
    Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

КОМЕНТАРІ • 302

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +1

    ወይንዬ ሁሌም አዲስና ጤናማ የሆነ ምግብ ነው!የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባርክ በጣም ወድጄዋለው❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    ወይኒ ዋዉ በጣም ልዩ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በጣም ነው የምወደዉ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 👍👍😍💯

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +1

    ወይኒዬ እንዲህ እንደሚሰራ አላቅም ነበር እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ኑራዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 роки тому +1

    ወይንዬ ለየት ያለ እሰራር ነው ተልባ ብቻውን ነበር የማውቀው ያንቺን አስራር እሞክረዋለሁ መቼስ ሞያሽ ልዮ ነው የተልባ ወጥ አሳይን ግዜ ሲኖርሽ የኔ እህት ትመቺኛለሽ ሁሌም descrbtion box ላይ የምታስቀምጭው ለየት ያረግሻል ሰው እንዲማር ትፈልጊያለሽ ይሄ ቅንነትሽ መልካምነትሽን ይገልፀዋል ተባረኪ በብዙ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ መልካም እህት እሺ እስራለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +1

    ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት እስክ ሞክረው ቸኮልኩ share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ቆነጆ እና ጤነማ ምግብ እጅሽ ይባረክ የኔማር 😍🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍንትሽዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    Watching

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው ሲያምር የእኔ ባለሞያ👏👏👌❤🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 роки тому +1

    Wow እር እጂሽ ይባርክ ጤናማ ምግብ እናመስግናለን ሼር ስለእርክሽን ተባርኪ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    ወይንየ በጣም ቆንጆና ጤናማ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ ሁልጊዜ የምታሳይን ሁሉ ምርጥ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዮርድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    ሲያምር ወይኒዬ ቆንጆ ፍትፍት ነው የሰራሽው ሲጣፍጥ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልካዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት
    በርቺ
    ሼር ❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም አመስግናለሁ ስለ አርስቱ እኔ ልዩነት ያለው አይመስለኝም ነበር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የቲማቲም ፍትፍት በተልባ የኔ ውድ በጣም ነው የምወደው የቲማቲም ፍትፍት👍🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому +1

    Enameseginalen weyiniye bezi melku endemisera alawikim neber ejish yibarek

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ቲቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 3 роки тому +1

    ሁለም የምታቀቢው ጤናማና ጥሩ ነገር ነው በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፍትፍት ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ነው አቀራረቡም ያምራል ወይንዬ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ይክብርልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому +1

    በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም ግን ያስጎመጃል ወዲያውኑ እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 3 роки тому +1

    ሰላም፡ ወይንዬ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። እናመሰግናለን። ሲታይ፡ ብቻ፡ ያጠግባል። በርች።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 3 роки тому +1

    እንዴት ያምራል ኡፍ ፍ እራበኝ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ እኔም በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tube-mc6qz
    @tube-mc6qz 3 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው የተባረከ ምግብ ይሁን በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ፍትፍት ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 роки тому +1

    ወይንዬ የኔ ባለሙያ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ ምንም አይወጣለትም ሁሉም ቆንጆ ነው በይ ነገ ፍትፍት አድርጌ የምበላው አንቺ የሰራሽውን አይነት ነው እጅሽ ይባረክ thank you for sharing💚💛❤👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 3 роки тому +1

    Thank you weyniye ejesh yebarek

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ekramkonjo6093
    @ekramkonjo6093 3 роки тому +1

    እሺ ማሬ በርቺ አሪፍ ነው ኡጅሸ ዩትራፈ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +1

    👌👌👌ዋው ወይንዬ ልዩ ፍትፍት🧡🧡🧡🧡

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፍትፍት ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ👍❤️❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁቀለምዬን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 2 роки тому +1

    ቪዲዬችሽን በጣም እወዳለሁ ቀጥይበት።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 3 роки тому +1

    woww ejish yebark weyni

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ያምራል ወይንዬ እናመሰግናለን።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-hl4uq5dx5q
    @user-hl4uq5dx5q 3 роки тому +8

    A new and wonderful recipe, give hands to my dear friend. I wish you lasting success and I am honored to follow you👍🌼🙏🌺👋❤️🌹

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching and the wonderful comment my friend God bless you 🙏🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    ቆንጆ ለየት ያለ የተልባ ፍትፍት አሰራር ነው ወይንዬ👍😍👍🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 3 роки тому +1

    በጣም ወድጄዋለሁ በርቺ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ እህቴ ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ቲማቲም በተልባ ልዩ ነው በሁኑ ጊዜ ወሳኝ ነው አሁን ባገኘሁት አሰኝኝ ወይኒዬ ወድጄዋለሁ ምሳ እሱ ነው እሞክረዋለሁ😋👌👍🥰❤❤❤ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 роки тому +1

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው 👌🏾😍😍😍ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ባንቺዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    Betam yemeyamer liyu new weyniye ejeshi yebarke tleba betam new yemwedwe 😋👌😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፅዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @trustinjesuschrist6933
    @trustinjesuschrist6933 3 роки тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወዳችኋል እናም በእሱ የምንታመን ከሆነ እና በእርሱ የምናምን ከሆነ እርሱ ከኃጢአታችን ያድነናል! ምክንያቱም ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል እናም የእግዚአብሔር ክብር ጎድለናል (ሮሜ 3 23) እናም የኃጢአት ደመወዝ የዘላለም ሞት ነው! (ሮሜ 6:23) ይህ ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
    ዮሐ 3 16-21
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው ዓለምን ለመኮነን ሳይሆን ዓለምን ለማዳን ነው ፡፡ በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም: በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል: - በማያምን ግን ቀድሞ ተፈርዶበታል ፣ በማያምን ነው ፡፡ አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ ስም። ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል ፣ ሥራውም እንዳይገለጥ በመፍራት ወደ ብርሃን አይመጣም ፡፡ በእውነት የሚኖር ግን ለዘላለም ይኖራል። ያደረጉት ነገር በእግዚአብሔር ፊት ተደረገ ብሏል ፡፡
    እና ሮሜ 10 9-13
    በአፍህ "ኢየሱስ ጌታ ነው" ብትል እና እግዚአብሔር ከሞት እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፡፡ እርስዎ የሚያምኑት እና የሚጸድቁት በልብዎ ውስጥ ነው ፣ እናም እምነትዎን የሚናገሩ በአፍዎ ይድናሉ ፡፡ እርሱ የሁሉም ጌታ ነው ፣ የሚጠሩትንም ሁሉ ይባርካል ፣ በአህዛብ እና በአህዛብ መካከል ልዩነት የለም ፣ በአህዛብ እና በአህዛብ መካከል ልዩነት የለምና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ በጌታ ስም ይድናል።
    ስለዚህ እግዚአብሔር ባልታሰበ ጊዜ ይመጣል ፣ እናም በእርሱ ከታመንን ፣ በእርሱ ከታመንን የእርሱን ፀጋ ይሰጠናል እናም የደሙን ጽድቅ ይለብሰናል (ግን በእርግጥ ሞት መያዝ አይችልም ፣ ተነስቷል!) እናም ያለ ሞት እና ያለ ሀዘን በመንግስቱ ውስጥ የዘላለም ሕይወት እናገኛለን። የቀደሙት ነገሮች አልፈዋል ፣ እናም ከዚህ በኋላ ህመም የለም። ምክንያቱም እሱ በጣም ይወዳችኋል! (ሮሜ 5: 6-8) ግን እሱን ከካድነው እና እግዚአብሔርን ለመከተል እምቢ ካልን ሁለተኛው ሞት በሆነው በእሳት እና በእሳት ባሕር ውስጥ ድርሻ ይኖረናል ፡፡ ምክንያቱም ውሸታም ፣ ሌባ ፣ ተሳዳቢ (የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ እንደ ቁጣ ወይም ቁጣ ወይም ቁጣ ለመግለጽ) እና ምንዝር የለም (ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ 5 ላይ እንደተናገረው “ሰውን የሚመኝ አመንዝራ ነው .)) ወደ ሰማይ ይገባል። ስለዚህ እነዚህን ቃላት አዳምጥ ፣ ንስሃ ግባ እና በወንጌል እመን! ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበል እና ይቅር እንዲልህ እና ይህ ዓለም በጭራሽ የማይሰጥህ ወይም በጭራሽ በእናንተ ውስጥ በእውነት እና በእውነተኛ ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም የማይሰጥ ሕይወት ይሰጥዎታል! እናም ለእርስዎ የሚሰጠው ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም በጭራሽ አይጠፉም። ይህ ገና ያላደረጉት ነው እና ኢየሱስ ክርስቶስ ገና ያዳነዎት ካልሆነ ታዲያ ብዙ ጊዜ ሲኖርዎት እባክዎን “የክርስቶስ ይቅርታን” የሚለውን ቻናል በመመልከት ይህንን ቻናል እዚህ ይመልከቱ እና የሚሉትን ያዳምጡ ፡፡ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት! 🙌👑💟

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    ወይኒ ተባረኪ በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Selam_Alemu
    @Selam_Alemu 3 роки тому +1

    am gone try this for today thx dear ...keep up

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፍትፍት ነዉ
    እጆቺሽ ይባርኩ እናመስግናልን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    ወይኒየ ውዴ እጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ 😍❤️👌👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂሩትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

      @@weynikitchen 🥰🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +3

    ወይንዬ ወረጃ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ከነሞያሽ ከነ ጣፋጭ ድምፅሽ አገራችንን ይባርክልን ስትይ ልቤ ቅልጥ ነዉ የሚለዉ ኡነት ብለሻል ወይኒዬ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ነብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому +1

    Betam yamral yummy !!! ejesh yebarek Weyniye. Thank you for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይንዬ😗👍👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meseretejigu8156
    @meseretejigu8156 3 роки тому +1

    Thank you for sharing looking good

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ ሙስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily2253 3 роки тому +1

    Wow baxam yamral ijishi yibarak 👍👍👌👌❤❤❤❤🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 роки тому +1

    የኔ ባለሞያ ልዩ ጤናማ የፆም አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    ዋው እንዴት ያምራል በትች ወይንየ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-qr9ew5kx6i
    @user-qr9ew5kx6i 3 роки тому +1

    ጎሺ የኔ ባለ ሞያ በጣም ያምራል በርችልን 💛💚❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 3 роки тому +1

    እጅሽን አላህ በረካ ያርገው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አሚናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rozayehune689
    @rozayehune689 3 роки тому +1

    Ejeshe.yebarke

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሮዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 3 роки тому +1

    ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 роки тому +1

    ወይንዬ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ጎመጀው ❤️❤️❤️ላይክ ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ባቢዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 роки тому +1

    ልዩ የሆነ አሰራር በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል🙏🙏👍👍❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +2

    Wow weyniye እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ልዩ ነው👍👍🥰❤️🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    ዋውእንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ❤️🥰😉

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +1

    እራሱ አቀራረብሽ ልዩ ነው ወይንዬ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @etege1119
    @etege1119 3 роки тому +1

    በጣም ያስጎመጃል ሌላ ነው!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому +1

    wow betam konjo firfr endat yameral

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ምውደው የቲማቲም በተልባ አሰራር ነው ውይንዬ😍❤️👌🏽👍ሁሌም ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤️🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 роки тому +1

    Looks yummy 🤤👌Weyiniye thank you for sharing tebareki 🙏🏾🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሚትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    ወይኒ በጣም ጠቃሚ የተልባ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏🏾

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 2 роки тому +1

    ቆንጆ ነው🌹

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +2

    ወይኒ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው የሰራሽው ተብይርክልኝ ላይክ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 роки тому +1

    Yammy I can't wait to try this

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aidamengistu1873
    @aidamengistu1873 3 роки тому +1

    ወይኒ ለጤና ተስማሚ በጣም ምርጥ ነው በርቺ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይዳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    ወይን ዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ።ወቅቱን የጠበቀ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋😘🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 3 роки тому +1

    ዋው መልኩ ሲያምር እኔ ተልባ ፍትፍት ለማልወደው በእንደዚህ ዘዴ እንደሚበላ አላቅም ነበር ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አረገሸ ነወ የሠራሸው ወይነዬ የእውነት በጣም ልዩ ነው እጅሸ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Rijaltube
    @Rijaltube 3 роки тому +1

    wawwww konjo moya bercha

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tsegeredashewangezaw5717
    @tsegeredashewangezaw5717 3 роки тому +1

    ዋው 👍🙏🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +1

    Wow 🤩 ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ ቲማቲም ፉትፉቱ በጣም ቆንጆ ነው በየቀኑ ብበላው አይሰለቸኝም ይሄም ዛሬ ይሞከራል እድሜ ጤናን ይስጥልኝ!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እንደአንቺ ነኝ አይስለቸኝም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 3 роки тому +1

    Gobez berche Ehetachin Weyni!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ ነው 👌👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላን ውደ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስላምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +1

    ወይኔዬ ሲያምር ከምርጥ አገላለጽ ጋር እውነት ነው ተልባል ብዙ ጥቅም አለው እናመሰግናለን🙏🙏👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 роки тому +1

    እጂሽ ይባርክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 роки тому +1

    Looks yummy thanks for sharing 😍💞👍🏻

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @onto767
    @onto767 3 роки тому +1

    Watching 👍

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому +1

    በጣም ቅንጆ ፍርፍርነው ነው እህቴ እጅሽ ይባርክ በርቺ🙏🙏👍👍🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tihutmengistu9838
    @tihutmengistu9838 3 роки тому +1

    Thank you

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +1

    ቆንጆ ፍትፍት ነው ወይንዬ እጅ ያስቆረጥማል እጅ ይባርክ የኔ ውድ🙏❤️👌👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፀድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 роки тому +1

    betam konjo thank you

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      በጣም አመስግናለሁ ነፅዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @worktube7535
    @worktube7535 3 роки тому +1

    ወይኒ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል!! 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому +1

    አሪፍ የፆም ምግብ ነዉ ወይንዬ እጅሸ ይባረክ 👍☘️🌹❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁአበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому +1

    Very nice us always weyiniye

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 3 роки тому +1

    ዋው በይ ስደርስ እደውላለሁ ሰርተሽ ጠብቂኝ አማርኝ እጆችሽ ይባርኩ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 3 роки тому +2

    Thank you for teaching me this ❤ I will definitely try it. Specially now summer is approaching, this will be very cooling food

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 роки тому +1

    Betam konjo aserar naw yasayeshen enamesgnalen yene konjo 🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዜድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +2

    Looks yummy and healthy thank you for sharing my sister ❤ 😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому +1

    Weyniye ewnetim wetin yemiyasnik new 🤩 Liyu new ehite

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ አክሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ድምፅሽ ደስ ይለኝይል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 роки тому +1

    Addis nager naw gobez Enameseginalen!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiopianmama2123
    @ethiopianmama2123 3 роки тому +1

    Looks so good.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 7 місяців тому +1

    ጎበዝበርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  7 місяців тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Рік тому +1

    Wenya yena konjo betme rejem geza hone teftsbne nber ahune agnahushi oh my God am happy marry Christmas and happy new year

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ merry Christmas, and happy new year, my dear 🙏🙏🙏

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 2 роки тому +1

    ጎበዝ! ባለሞያ ነሽ በርቺ,

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏💚💛❤️