ሚኪ ታምሬ እና ሰለሞን ሙሄ የብሄር ፖለቲካ ወይስ ዘረኝነት ፍሬ ነገር አዝናኝ ሳታየር ኮሜዲ ፕሮግራም ከአበበ ፈለቀ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 963

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +311

    ዋውው ይሄን ክርክር በጣም።እወደዋለው ደሞ በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ማነው እንደኔ የሰለሞን(የሙሄ)አድናቂዎች የት ናቹ👍👉❤

    • @emebettola7509
      @emebettola7509 5 років тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ le selaye edem en tena ye yestlagn

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 років тому

      Hule geb keto ayalkebshem aydel zaris men teyalshe kkkkkk

    • @dahabdahab4440
      @dahabdahab4440 5 років тому

      @@emebettola7509 s😂😂😂😂

    • @الببخنال
      @الببخنال 5 років тому

      ድራማ ነው ወይስ የእውነት ንገሩኝ

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 років тому

      @@الببخنال masetmaria now yewnt ayedelem

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 років тому +59

    እነሱ ሁለት ሀገር ይዘው እኛን አንድ ሀገር ያሳጡናል ። ምርጥ ንግግር Ethio lezelalem tnur

    • @donab9270
      @donab9270 3 роки тому

      ኣንተም መውጫ አተህ ነው

  • @bertukanyosef231
    @bertukanyosef231 5 років тому +116

    አልነገርኩሺም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
    ሀገርን የሚያፈርስ ፖለቲካ ነው ብዬ

    • @eneyefiqrtwilidnegni9874
      @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 років тому +1

      😁

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 5 років тому

      በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ ua-cam.com/video/vDLzW5Xo4dc/v-deo.html

  • @betybety660
    @betybety660 5 років тому +27

    በነገራችን ላይ እሄን ፖሮግራም ልናደቀዉ ይገባል አስተማሪ ነዉ ፊቅሩን ያብዛልን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +39

    ኮሜንታተሮች ምንድነው ቀልድና ቁምነገር አታቁም ምነው ሚኪን ወረዳቹበት እነሱ እኮ በድራማ መልክት እያስተላለፉ ነው ሁለቱም የተስጣቸው ገፀባህሪ ነው የሚተውኑ በተረፈ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ ዘንድሮ በብዙ መንገዶች እየገልፃቹ ለሀገራቹ የዜግነት ግዴታቹ እየተወጣቹነው ግን ምን ያረጋል ሆን ብለው ሀገር ህዝብ እየበጠበጡ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው አርቲስቶች እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏

    • @bizuayehueshetu1331
      @bizuayehueshetu1331 5 років тому +1

      ምን ይደረግ.... እውነቱና ፊልሙ እኮ ተቀላቀለብን ዘንድሮ.... ሰው ተዘቅዝቆ ሲሰቀል፣ ስንት አብሮ ኖሮ ተጋብቶ ልጅ ወልዶ ከብሮ የኖረን ህዝብ ሲነጣጥሉ..... እናም ወ.ዘ.ተ....ሲከሰት እውነትና ትወና ተምታታና ነው እኮ

  • @hanayallahbariyagh5956
    @hanayallahbariyagh5956 5 років тому +60

    አቶ ሀገሬ በርታ የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ የአቶ ሀገሬ አድናቂዎች ላይክ አጋጩኝ ያጋጫችሁና

    • @haytlove4421
      @haytlove4421 5 років тому

      ሶልዬ

    • @haytlove4421
      @haytlove4421 5 років тому

      አቶ ሀገሬ በርታልኝ ስዎድክ እኮ ምርጥ ልጅ

  • @ሐረግወይን-ሐ9ዐ
    @ሐረግወይን-ሐ9ዐ 5 років тому +29

    ሰማይ ና ሐገር የኔነው አይባልም ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ኢትዮጵያ ና ሕዝባን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aprime4310
    @aprime4310 5 років тому +4

    ሚኪ በጣም ያሳቀኝ የጋላ አክቲቢስት ነው

  • @እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ

    ሰሌ ምርጥ ሰው እወድካለው በፍቅር ነፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ የኔ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @serkaeyob3164
    @serkaeyob3164 5 років тому +71

    ሁለት አማራጭ ይይዛሉ እኛን አንድ ያሳጣሉ ከተመቸኝ ቃላት ሰልየ

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 років тому

      Serka Eyob ekoo bexamm mall

    • @faridarashad3311
      @faridarashad3311 5 років тому

      Wunat new inasu hulet amerach ezono ind yemhunt

    • @Amy-ku4wm
      @Amy-ku4wm 5 років тому

      Bitame tekekele

    • @dorasalloum133
      @dorasalloum133 5 років тому

      Ababee.baxami.iniwadaleeni

    • @dorasalloum133
      @dorasalloum133 5 років тому

      Antee.wishatami.takabiraa.tilalee.inde.itophikaa.takabiira.ataqimi.ahuni.nahu.yaa.takabarechu.baa.wayanee.gizee.nahuu

  • @jacobtesfa6278
    @jacobtesfa6278 5 років тому +21

    They both defended their position very well but Ato Hagere makes more personal attack and addreses more in to our emotion but Ato Bheru is more logical. They are both professional actors and played it well but when we bring it to our reality we need to find the balance between the two extremes. 👍

    • @Vision_Dev_Tech
      @Vision_Dev_Tech 5 років тому

      how can you say Ato hagere as an extremist? and let me ask you how can we balance them as a government.

    • @ayalqie4587
      @ayalqie4587 5 років тому

      I want see the reverse act..I wonder if ato beheru stand on hagre side guess he may persuade back ....

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 5 років тому +45

    እንደረሶ አይንት ፖለቲክኞች 2 አማራጭ አገር ይይዛሉ እኛን 1 ያሳጣሉ እስይ አፌ ቁርጥ ይበል

  • @እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ

    ክክክክክክ ብሄሬ ይቅደም (ጋሽ አያልቅበት)በፍቅር ነው እምወድክ ሲያምርብክ እኮ ሁሉ ባንተ ብቻ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው የአቶ ብሄሩ ስምም ተመችቶኛል

  • @ፍቅራዲስወለተመድህን
    @ፍቅራዲስወለተመድህን 5 років тому +113

    አሁንም ሶልን ነው የምደግፈው። እስኪ የሶል ሀሳብ ትክክል ነው የምትሉ

    • @ريحانري
      @ريحانري 4 роки тому

      Sellemoni. Tikikile. Newu. 🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🥀🥀🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lingerishdemoze3806
    @lingerishdemoze3806 5 років тому +4

    ሚኪ በጣም ስነስርአት ያለህ እና አነጋገርህ በእውቀት የተሞላ ነው:: የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅነህ ሚኪ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 5 років тому +8

    Both of you gave incredible lessons. But Sol is too serious here!!
    I know you guys at my favourite TV drama is ‘ምን ልታዘዝ'
    Thank you host ( Abebe) too, keep it up.

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 років тому +64

    የሶልን ሀሳብን እደግፋለው

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 6 місяців тому

    ሚኪን የሚመስሉ ናቸው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እግዚአብሔር ይስጥልን ይቀጥል

  • @cheregirma
    @cheregirma 5 років тому +4

    ያለ ብሔር እኩልነት የሀገር አንድነት አይታሰብም። የብሔር አክራሪነትም ሀገር ያፈርሳል። ተከባብሮ መኖር የአንድነት መሰረት ነው።

  • @Motivational_Queen9
    @Motivational_Queen9 3 роки тому

    i see this on tiktok ሚኪ ትክክል ነው የዛኛው ሀሳብ የድድብና ነፀብራቅ ነው

  • @manayeabo5888
    @manayeabo5888 5 років тому +14

    እዉነት ነው ሁለት አማራጭ ይዘው እኛን አንድ ሀገር ያሳጡናል ይቺ ንግግር ተመችታኛለች

    • @tablittablit7781
      @tablittablit7781 5 років тому

      ትክክል እኔም ተመቸኘ

    • @tameratgwordofa
      @tameratgwordofa 5 років тому +1

      manaye abo ሚኪ አይደለም አቶ ብሄሩ ከጀርመን ናቸው!

  • @kidogegzi783
    @kidogegzi783 5 років тому +2

    ሁለታቹም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ።እኛ ነን መደማመጥ ያለብን ከተደማመጥን ችግራችንን መፍታት እንችላለን ።

  • @sherifmustafa875
    @sherifmustafa875 5 років тому +4

    ሰዎች ይህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ጥሩ ምሳሌ እና ትምህርት ነው ምን አለበት ሁሉም አስርት የዝህ አይነት ትምህርት ነክ ቢሰጡ እያልኩ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

    • @haytlove4421
      @haytlove4421 5 років тому

      ሶል አፌ ቁርጥ ይበልልክ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ 5 років тому +35

    ሰሌ ምርጡ ፈትፍተህ ነው ያጎረስከው ለሚኪ አያወቁ ድርቅቅቅቅቅ

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 5 років тому +10

    የሰለሞን ሙሄ ደጋፊና ከድናቂ ነኝ

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 5 років тому +28

    ከዚህ በፊት እዲህ መናገር መች ነበረ ዛሬ ከአላህ በሀላ እድሜ ለአቢ አላህ አደራህን ክፉ ነገሩ አታሳየን

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 років тому +3

      በጣም አላህ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ እንዲመራ አላህ ይጠብቀው እንዳያሳብዱት ፈራለው አዳንዴ እፍፍ የሚስማው አጣ እንዲህ እየለፋ

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 5 років тому +1

      Amin

    • @bliyawyuans4286
      @bliyawyuans4286 5 років тому

      Kkkkkkkkk man yeklkel nhbet

    • @lovefikr2057
      @lovefikr2057 5 років тому

      @@user-jq4po7oj3 men aderglsh nw ena abye abey yemyolote enante sewach

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 5 років тому +1

      እድሜ ለአብይ ትላለህ አንተ ጥምብ ጋላ ሰው ዘቅዝቀህ ስለገደልክ ህፃናት ስለደፈርክ ነው

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 5 років тому +29

    ዋው አሪፍ ሀሳብ ነው።እባካቹ ኢትዮጵያዊነት ይቅደም።🙇💚💛❤

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Sela tekekel nehe

    • @jalaleetolassa8217
      @jalaleetolassa8217 5 років тому

      💚💛❤

    • @Yosefdereje
      @Yosefdereje 3 роки тому

      ኢትዮጵያዊነት ምንድነው?። አማራነት ማለትክ ነው?

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ አንድ ነች የጥንት የትዋቱ ሰንደቅ አላመዋ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ግን ብዙ የተለያዬ ወግ ባህል እና የተለያዩ ቋንቋወች አሏት ይሄ ልዩነታን ውበታችን ነው የኔ ዘር ነው የኔ መሬት ነው ውጣልኝ እየተባባሉ መገዳደል ለማንኛችንም አይበጅም !!!

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +1

      @@haleemamohd7231 እህቴ ኮከቡን እኮ ኢሀዲግ ነው በሀያ ሰባት አመት ውስጥ ያመጠው እኔ የምወደው የጥንት የጥዋቱን አባቶቻችን አደዋ ላይ የሞቱላትን ደማቸውን ያፈሰሱላትን አጥንታቸውን የከሰከሉላትን ንዑህ ባንዲራችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነች

  • @Judica67
    @Judica67 5 років тому +11

    This kind of dialogue is interesting. Ato Hagre seems from those who were previlaged in the past. It was not long ago passing the amharic language was comphensary to join the university.
    The big orhom's were not even allowed to have a single radio program!!
    Ato Hagre failed to see the open wounds of other ethnic group. According to Hagre Assimilation is the solution.
    Please continue this kind of discussion

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 років тому +2

    ሁለታችሁም ምርጥ አርጋችሁ ሠርታችሁታል።ዘረኞችና ፖለቲከኞች ከናንተ ቢማሩ መልካም ነበር።ኮሜንቶች ደግሞ ደነዝ አትሁኑ ይሄ እንደድራማ ለማስተማሪያ ነው የሠሩት እንጂ ሚኪ እንደሠራው አይነት ሠው ሆኖ አይደለም ሁለቱም አስመስለው አስተምረውናል።

  • @gsfwgmethalu6649
    @gsfwgmethalu6649 5 років тому +10

    አርቲስቶች አሁን ጥሩ ውይይት እያደረጋችሁ ነው በርቱ ሀገራችሁን አድኑ

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 років тому +5

    እኔ ሁሌም የሰሌ ንግግርና ምክር ይመቸኛል!እነትና ትክክለኛውን መንገድ እሚጠቅመንን ነገር ይዞ እሚከራከር እቁ ሰሌ ይመችህ!

  • @tube-ud6xz
    @tube-ud6xz 5 років тому +14

    ሁለችንም የአደም ልጆች ነን ስለዚ ብህርተኝነት ይቅርብን ሀገሬ ለይክ ለይክ ለይክ

  • @ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ
    @ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ 5 років тому +10

    ዋውውውው ሰለሞን አድናቂህነኝ ተመቸህኝ ልክነህ ሰሊየ አድ እንሁን አድናት ይቀድማል የሰለሞን አድናቂዎች ወጣ ወጣ በሉ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +30

    ፍሬ ነገር ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰምቼ መጣሁ

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 років тому +2

    ሰለሞን እመብርሀን ትጠብቅ እዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ኑርልኝ ወድሜ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 років тому +9

    ሰላሞን አድናቂ ጡሩ አሰብ አድናት። እትዮጵያ ሳትኖር ብሄር አይኖርም ቅፍምያ ላሀጋር ናው

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 років тому +1

    የሰለሞን ደጋፊ ነኝ ሶልዬ ታባረክልኝ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 років тому +12

    ዘርኞች ከምድር ያጥፍልን የምትሉት እጃቹ እውጡ

  • @kokobeayele4393
    @kokobeayele4393 5 років тому +12

    ሀገራዊ አንድነት ደጋፊነኝ

  • @የዶርአብይአህመድአድናቂ

    አቶ ሀገሬን ደጋፊ ነኝ!!!!

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi 5 років тому

    እንዲ ልክ ልካቸውን ንገሩል መቼም አይገባቸው ሚኪ ምርጥ ትወና የሆነ ሰውን አስታወስከኝ የሆ ችክ ያለ ሰውዬ ከቅርብ ጊዜ በፊት ፋና ቲቪ ላይ በነበረው ቃለ ምልልስ ላይ ከጋዜጠኛው ጋር ሊተናነቀ የዳዳው ሰውዬው ትዝ አለኝ ።ሶላ ቤስት ተመችተኸኛል።ባጠቃላይ ምርጥ ትወና ነው

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 5 років тому +7

    ፌዴራሊዝም ይለምልም:: Respect the right of ethnicity.

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 років тому +1

    ሶልየ ምን አይነት ማህፀን ነው የወለደክ የኔ ጀግና እድሜህን ያርዝመው ሶል ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm 5 років тому +5

    MIKI..HE LIVING THE REALITY🏝
    Sol he is living in dream
    ANYWAYS IT WAS GOOD LESSON
    KEEP IT UP BOTH
    NO FIGHT**m/r Agere

  • @samit288
    @samit288 5 років тому

    አቤ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው....ነገር ግን ብዙ ጊዜ ፍሬ ነገሩ ሳይቋጭ ፕሮግራሙ ይቋረጣል። ለማንኛውም የዛሬው መወያያ ሀሳብ በጣም አስፈላጊና የችግሮቻችን ሁሉ መነሻ ነው። ሁለቱም እንግዶች በደንም ሀሳባቸውን ገልጸዋል። አቶ ብሔሩ ግን የሀገራችንን ቁስል በትክክል አስቀምጠውታል።

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +29

    ፍሬ ነገርን የምትወዱ ብቻ ላይክ በሉኝ

  • @tewabchhanah4905
    @tewabchhanah4905 5 років тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰላም ይስጥህ ሳል ደስስ የሚል ክርክር ነበር መጀመራ ሀገር ናች የምትቀድመው
    ሚኪ ክክክክክክክክክክክ እረ ተው ሆ
    እግዚአብሔር መልካም ነው እደስው ሳይሆን እደቸርነቱ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 5 років тому +13

    እደዲራማ እያስተማሩን እንጂ ሁለቱም ኢትዩጵያ። ነው የሚኖሩት

  • @ሰው-ነት-ዸ1ቨ
    @ሰው-ነት-ዸ1ቨ 5 років тому +1

    so educative and enlightening! Thanks EBS and Min Litazez.s, big shout out to You!

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 років тому +6

    ምኪ ክልክርህ ልክ እንዳንድ ሰው አሉ እውነትን እያውቁ ድርቅ የሚሉ እነሡን መስለህ ታየህኝ

  • @goldminilik7462
    @goldminilik7462 5 років тому +3

    ከአባትና ከልጅ ማን ይቀድማል የሚል ክርክር ውስጥ መግባት ምን ያህል የትውልድ አመለካከት ዝቅጠትን ነው የሚሳየው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +19

    ሶልየ እንደው ምን ላድርግህ👌👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 5 років тому

    ድንቅ ዉይይት በዚህ ይቀጥል ምርጥ አጀንዳ አዘጋጁነም ተከራካሪዎች ንም እናመሰግናለን የነተ ያሸንፋል

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +10

    ክክክክ አቶ ቢሄሬሩ ጀዋር ሜጫን መሰሉኝ😂😂😂 የሶል ደጋፊ ነኝ

  • @tsegayek1927
    @tsegayek1927 2 роки тому

    Wow የእውነት ጀግና ነህ ሚክያስ እንድ Expect አሪጌ አለቅም የውስጤን ነው የተነጋርከው እኔ 100% ብሔር ፖለቲካ ይቀድማል በይ ነኝ

  • @serkaeyob3164
    @serkaeyob3164 5 років тому +6

    ሰሌ ምርጥ ስወድህ እኮ

  • @tube4538
    @tube4538 5 років тому

    ስልየ ይመችህ ውስጤ ነህ ከሁሉም በፊት አንድነት ይቀድማል

  • @amiyemamibcha5805
    @amiyemamibcha5805 5 років тому +4

    ሰሌ ከምር አድናቂህ ነኝ የኛ ሀገር ወዳድ

  • @bereketyihedego6226
    @bereketyihedego6226 5 років тому

    Thank you Selemon Muha!
    Respect from Eritrea!

  • @ashenafileyu8546
    @ashenafileyu8546 5 років тому +16

    ይሄ ክርክር ጥሩ ነዉ ብዬ አላስብም አያስተምርም ምክንያቱም ትንሽ እየተሻሻለና እየተቀዛቀዘ የመጣውን እረብሻ ቤንዚል እያርከፈከፋችውበት ነው እሚመስለው

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +16

    ዝንጅሮ እንኳን ቅድሚያ መቀመጫየን ነው ያለችው ሃገር ይቀድማል

  • @rimaoumer8481
    @rimaoumer8481 5 років тому +5

    ውይ ጋሺ አያልቅበት
    ስወድህ 😍😍😍

  • @jerajigaliano8846
    @jerajigaliano8846 5 років тому

    14:30 i love that said! Ethiopia is great man love u Ethiopians u r LOVE u make us proud of becuz Eritreans live in peace in Ethiopia but u fight each other make God sad!! plz stop be fight each other otherwise u will regret big time the day u have now?

  • @maritoali1289
    @maritoali1289 5 років тому +10

    ሰለሞን ሙሄ ትክክል ይዞነዉ እሚሄደዉ

  • @jemalamir4956
    @jemalamir4956 5 років тому

    I completly agree with both.
    ብሔሩ ቀደመ ያነሳው ነገር Fact & Logic ነው፥ ማንም ሰላሙን ተጋድሎ ባመጣው Recognize ሊሰጠው ይገባል፨
    ሰው > ቤተሰብ > መንደር > ብሔር > አገር > አለም።
    የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ያንን ትልቁን አገር ማክበር እሚቻለው ልዩነታችን አንድ ሲሆን ነው።
    ማንነት ሳይከበር አገር ይከብዳል።
    ሃገሬ ሃይሉ ደሞ እውነታ አለው። የውጭ ፖለቲከኞች ምንም ቁስሉን አያውቁትም። የብሔር ክፍፍል እና ማበላለጡ ነው እያስበላን ያለው።
    ሁሉም በአንድነት መስራት መወያየት እየተቻለ ሁሉም በየራሱ ጎራ መሆኑ በጣም ይደብራል ዋጋም እያስከፈለን ነው። የሩዋንዳ እንዲሁም በዚህ ዝግጅት ላይ የተጠቀሱት ሌሎች ምሳሌዎች ምን ያኽል ችግር እንዳመጡ ሁላችንም እንገነዘባለን። የብሔር ጥያቄ ወሳኝ ነው, የአገር ጥያቄም እራሱን የቻለ ነው።
    # I loved it በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው።

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 5 років тому +3

    Love this show Thank you. 🤩

  • @mikinice5214
    @mikinice5214 5 років тому +2

    እንየ ኤርትራዊ ነኝ ኢትዮጵያ በመከባበር ሆነ በሰላም ልትኖር በጣም ይመኛለው።
    ብሄር ቋንቋ ብቻ ኣይደለም ብሄር ለኣንድ ሰው ብዙህ ነው ኤርትራ ከ30 ኣመት በፊት የኢትዮጵያ ክልል ነበረች የቋንቋ ችግር ነበረ እዛጋ ኳሪክለም በኣማርኛ ተቀየረ የትግርኛ መጻፍት በእሳት ተቅጥለዋል ቀላል ኣይደለም ትንሹ ልጅ ከኣፉ ካሪሜለ ስትቅመው ለኣንተ ምንም ኣይደለም ለልጁ ግን በጣም ነው የማናድደው ትልቅ ከሆነ ኣንተን ማረጅህን ግዲ ነውና በተለይ የኣማራ ብሄር ዶሚናንት መሆን ትፈልጋላቹ

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 5 років тому +7

    እውነት ነው
    በፋት የብሄረ ብሄረሰቦች መብት አይከበርም ነበር የሃይማኖት እኩልነት አልነበረም
    መሸፋፈኑ ለምን አስፈለገ

  • @tesweld8825
    @tesweld8825 5 років тому

    ኣሪፍ ድራማ !! ያውም በቃለመጠይቅ መልክ ፡ ተመቸችኝ !!!ሲጀመር ፌደራልዝም ኣይመቸኝም ፡ ብታስቀሩት ፡ ቢሻር እንኳን ደስታየን ኣልችለውም ፡ ካልሆነ ግን ተከባብሮ ተፋቅሮ ኣንዱ ብሄር ለሌላው መልኩና ውበቱ እንደሆነ ቢረዳ እና ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ። በዚ ኣጋጣሚ የጂጂን ዘፈን ተጋበዙልኝ !! ሰላሙን ይሰጠን ኣንድየ !! ከወንድማቹ ኤርትራ !!

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 5 років тому +6

    ክክክክክክክእነሱ አማራጭ አገር ይዘው እኛን አንድ አገር ያሳጡናል።

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 років тому +2

    የሠለሙን አድናቂ ነኝ ይህ ፓለግራም ወደድኩት

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 5 років тому +5

    ሚኪ የባሰ አደነኩ!
    Like for miko!

  • @Girmay_AD7
    @Girmay_AD7 3 роки тому

    I didn't anticipate mikyas could be such a logical arguer 👏👏👏 both of them were best.

  • @kabbitooshow6183
    @kabbitooshow6183 5 років тому +4

    I am with ato Beheru.He is logical and reasonable

    • @shikorina6165
      @shikorina6165 5 років тому +1

      Kebede Debesa
      I agree! 👌🏽

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 років тому +1

    አቶ ሀገሬ( ሦል )ሥወድህ ምርጥ ሠው እዳንተ ያለ ይብዛልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 років тому +11

    እውነትም አቶ ብሄሩ የጀዋር ካራክተር ነው

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 2 роки тому

    ኢትዮጲያ የብሔር ብሔረሰቦች ሳይሆን ኢትዮጲያ ሰዎች የሚኖሩባት ሀገር ናት ከሰውነት የሚበልጥ ማንነት የሰይጣን ስጦታ ነው

  • @eritreademo
    @eritreademo 5 років тому +4

    I kind of agree with the gentleman from Germany.

  • @አሚናትሰይድየባቦዋሽቅርቅ

    ሶልየ ስወድህ አፍጂ ጆሮየላችሁም ትክክል

  • @Amur_Tube
    @Amur_Tube 5 років тому +6

    ወይኔ ሰሌ ወላሂ ባለፈውም በሱ ተራ ጣቃ ይገቡበታል በነሱ ተራ እሱ መናገር ሲፈልግ ተራህን ጠብቅ ይሉታል የኔ የዋህ አድናቂህ ነኝ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 років тому +1

    አይጉድ ሚኪ የሆንክ ገሰረት ሶል በርታልኘ

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 років тому +8

    ኢትዮጵያዎነት ሰውነት (አካል) ነው። ብሄር ልብስ።
    የሰውነት አካል ከልብስ ጋ አይወዳደርም።

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому +1

    መደነቅ ያለበት ሚኪ ነው ለሰለሞን እንዲናገር በር የከፈተለት እሱ ነው !

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 років тому +8

    To be honest, there was injustice and inequality in our country, let us acknowledge and go forward. To denied is not going to help.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 5 років тому

      While that's true. Those who say they have been oppressed seem to stretch the truth a little too much. If I stole your shoes you can only demand me to give you back your shoes. You cannot accuse me and say I stole your suit which. I didn't. We have a lot of made up and fabricated history by politicians to help serve thir cause. I myself acknowledge the injustice of the past. Those considered themselves as a victim should act resolutely when bringing this topic. Most of this generation have not lived to know what took place over 60 years ago and more

    • @robel8126
      @robel8126 5 років тому

      But the government oppressed these ethnicities, not the people that government is from , so the only acknowledgment they should demand is from the former government , not from innocent people of one particular ethnic group!

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 5 років тому

      @@robel8126 where's the government from?

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 5 років тому

      It seems like you're an other victim of mis information. Abiy administration has Amharas in major high ranking positions. You should look at the offical list of how many ministerial and Ambassador positions Amharas have in this Administration. Don't base your information on these UA-cam tigers. Do your own research. The fact is entirely diffrent than what you hear in here. AMHARA people in Ethiopia are demanding for jobs and better healthcare. They don't have to have Amhara Prime Minstet to get it. Look what happened to tigray people TPLF was in power for 30 years. And to this day tigray region is considered the poorest of the poor. You cannot name one person to me who can take Abiye's job today and preferred by the majority. Abiy is the right leader for this time.

    • @robel8126
      @robel8126 5 років тому

      @@binizmelekot2911 am talking about "woyane" , woyane oppressed and killed so many "oromia yong men and women " just because they raised a political demands , woyane should take the blame for all this disaster , not the tigraye people not the amhara people !

  • @oumuhafswa1617
    @oumuhafswa1617 5 років тому

    ሶል ልክ ብለሀል ውጭ ያለነው የምንታወቀው በኢትዮጵያነት እንጅ በብሔር ስም አይደለም የሚሻለን አንድነታችን ኢትዮጵያዊ ነን ማለታችን ነው

  • @saratekalegn3822
    @saratekalegn3822 5 років тому +10

    ሚኪን ጅዋር ሜንጫው ነው የላከው

  • @አዒሸእትዮጵያዌት
    @አዒሸእትዮጵያዌት 5 років тому

    ወዉ ሰሌ አኔ ሄዋ እዉነቱን ታናግራ በመሸበት ያምታድር ጀግና

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +4

    ፍሬ ነገር ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 2 роки тому

    የ አለም አንድነትን የ ኢትዮጵያ አንድነት በጣም ይለያያል ከናንተ ነፍቶኞች ጋ አንድ መሆን በጣም ይከብዳል

  • @yejimmalej6626
    @yejimmalej6626 5 років тому +9

    Love you Ethiopia

  • @sadam9937
    @sadam9937 5 років тому +1

    👍መጀመርያ ሀገር ከዛ ብሄር ሶል አድናቂክ ነኝ ያኛው ዝም በለው ሰስው ሀገር ተመችቶት ብዙም ነገር ያላል ሀያ ሀያ ብሎ ሌላውን ሊያጫርስ ነው እንጂ

  • @ዚዙኡምመስዑድ
    @ዚዙኡምመስዑድ 5 років тому +3

    ወይ ሶልየ አላህ ይውደድህ አገራችንን ሰላምያድርግልን
    ኢትዮ ትቅደም

  • @fyfty9150
    @fyfty9150 5 років тому

    ሚኪ ትክክል ነው በቋንቃ መናገር የመዳኘት የመማር መብት ተረጋግጠዋል አለቀ

  • @salheaminu6966
    @salheaminu6966 5 років тому +3

    ምንድነው ምን አይነት ቀልድ ነው?ስም ይዎጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤት ይባላል፡

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 5 років тому +1

    I like this program please continue 👌

  • @sewyalehageru7070
    @sewyalehageru7070 5 років тому +3

    ድሮ ያልተገነባው ኢትዮጵያዊነት አሁን ከየት ይምጣ?

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +1

    ወይ ጉድ ጭራሽ የመተንፈሻ ጊዜ ይሰጠን አለ ይህ ዝተት!! ጭራሽ የአንድ አካባቢ ሀይማኖት ብቻ የሚከበርበት ጊዜ አምሣ አመት አልሞላውም።እውነት እነዚህ አርቲስት የተባሉ ጉዶች በግላችን እርምጃ መውሰድ መጀመር አለብን።ይህ ሁሉ ተከማችቶ ነው ለአማራ ጭፍጨፋ የተዳሰገው!!

  • @tigstlove8211
    @tigstlove8211 5 років тому +33

    አቶ ቢሂሩ እማ የጅዋሃርን ካራክትር ናቸው😜😜😝

    • @ematube
      @ematube 5 років тому

      ክክክክ

    • @bertukanyosef231
      @bertukanyosef231 5 років тому +9

      አልነገርኩሺም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ
      ሀገርን የሚያፈርስ እስክንድር ነው ብዬ

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 5 років тому

      ,😂😂😂🤣😂😂

    • @ቅባቱጠለለ
      @ቅባቱጠለለ 5 років тому +1

      You are right 👍

    • @kamalmohammed7746
      @kamalmohammed7746 5 років тому

      ትክክል

  • @elekafeseha6332
    @elekafeseha6332 5 років тому +1

    This is one of the most intriguing satirical show that I have ever come across. Half way through the show I almost forgot that it's a satire and took it very seriously.
    You guys have done such a fabulous job by exposing the so called intellectuals who have nothing to offer except hatred and divisiveness among all of us and create mayhem in the process.
    It's a very provocative show with an original material. Particularly the moderator, he stays neutral through out the show and allowed the guests to go after each other and present their case with impunity. I hope those pseudo journalists with half brain will learn something from this show.