How good to see you being a professional artist? I wish if yr Mom and Dad were alive! Y look exactly like yr Dad. Not only yr look yr voice too! This is a personal view but I feel obliged to write something b/c it reminds me the good time I had with yr parentes!
Miky is one of my favorite actors! I admire actors who can play different characters and he is one of those. He can be a comedian and also take on a serious role. He is really talented! Respect my brother all the way from America!
ያልተወራለት ድንቅ የትወና ብቃት ያለው👍👍👍
በጣም
Wenati new
"እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
ua-cam.com/video/Fg10M93_SU4/v-deo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
sweet
ሚኪ በተፈጥሮህ እራሱ የዋህና ቀና ሰው ትመስለኛለህ እንወድሀለን
ጥሎሽ መሆኑ ነው?
ወላሂ እኔም እሱ እና ማንደላ ሰለሞን ሙሄ የዋህ ይመስሉኛል
🤣🤣🤣🤣
ሰውነቱ እና ፊቱ የዋህ ያስመስለዋል
የእግር እሳት በጣም የምወደው ድራማ ነው ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ተዋናዩችም በጣሞ ጎበዞች ናችሁ
ሚኪ እንደ ሰውነትህ አይደለህም ክፍው ሆነህ ስትሰራም ትችላለህ ❤😍
አደኛነህአለማጨስህንወደድኩትበጣምየምታጨስመስሎኝከፍቶኝነበርየምር
ትለያለህ
እንዛመድ ማሬ
ሚኪየ ነብስ ነህ ማነው ሚኪን እንደኔ የሚያደንቀው
ጎበዝ ተዋናይ ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አሜን
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
እንዛመድ ውዴ
kkkkkkkkkkkk
ሚኪ ያልተዘመረልህ አርቲስት ነህ
ትችላለህ ስለእዉነት
"እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
ua-cam.com/video/Fg10M93_SU4/v-deo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
How good to see you being a professional artist? I wish if yr Mom and Dad were alive! Y look exactly like yr Dad. Not only yr look yr voice too! This is a personal view but I feel obliged to write something b/c it reminds me the good time I had with yr parentes!
ይሄ ፊልም ላይ የሚሠሩ ሁሉ ምሥጋና ይገባቸዋል ለኔ 1 ደራሢው ብርሀኑ ድጋፌ ልእልና እና ሚኒሥትሩ
@@atwima q3q3z
የእውነት ሚኪ ጀግና ተዋናይ ነው!
የእግር እሳት አንደኛ!
እድለ ወርቅ ጣሰው ትቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩት እስኪ ለሰይፍሽ መላጢት❤️
እኔም ብዙ ጊዜ ጠይቄ ነበር 🙄🙄🙄
ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል እንደሌሎቹእራስህን አትቆልልም
በጣም ደስ ይላል
የእግር እሳት መሸለም አለበት። ህዝብን አክብራችሁ ምርጥ ስራ ሰርታችሁ አስደምማችሁናል ለሁላችንም ክብር ይስጥልን
ሚኪዬ የኔ ደግ ግልፅ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ ማነው እንደኔ ሚኪን የሚወድ
በአሁን ሰአት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድ ተዋናይ ሚካኤል ብቻ ነው። በጣም ነው የምናከብርህ።
ሰይፍዬ የኔ መላጣ የሚኪ ተሳክቷል እድልወርቅ ትቀራለች እናመሰግናለን
እየተሳደቡ ሀሀሀ ልመና
አሚና ይምለጥሽ ክክክክክክ
Alemsegednm Akrebln
ምኪ ጎበዝ ተዋንያን እድሜ ይስጥህ ደሞ ቆንጆ ነህ ይበቃሀል ጥሩ ቁመና ጥሩ ፀባይ ጥሩ ልብ ምርጥ ባለሞያ ነህ በርታ ረጅም እድሜ እና ጤናይስጥልን
Yes I love ❤️ him
ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል🤣🤣🤣 ምርጥ ኣርቲስት😍
ሚኪዬ በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው።እራሱን የማይቆልል ኩሩ ኢትዮጵያዊ😍😍
ምን አይነት ቃለ ምልልስ ነው ለመጀመሩያ ጊዜ ምንም ሳላሳልፍ ያየሁት ሾው ሚኪዬ ኑርልን
እኔም 👍👌
ግልፅነት ደስ ሲል ዋው የዋህነትህና ጨዋታ አዋቂነትህ የትወና ብቃትህ በራስ መተማመንህ ሌላም ሌላው ሚኮ እረጅም እድሜና ጤና 🙏🙏🙏
ሚኪ ወሳኝ ሰው የምትተውንባቸው ፊልሞች በጣም ሀሪፍ ናቸው አድናቂህ ነኝ
እስኪ የሚኪ አድናቂዎች ላይክ👍
እጅግ በጣም ጎበዝ ድንቅ አርቲስት ነው
ሚኪ አድናቄህ ነኝ ቡዙ ያልተነገረልህ ተዋናይ ነህ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
ሚኪየ በእውነት ሆነህ ስለምትሰራ ውድድድ ነው ማደርግህ።
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
@@atwima Amen
Eshi adergalehu
የሰውን ደስታ በማየት ደስተኛ ስሜትን ማሳየት የሚችል ሰው ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አጠይቁኝ
ዋዉ በጣም የማደንቀው አክተር ነው ትወናህ ምርጥ ነው ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ሰይፉ እናመሰግናለን
ቀለል ያለ ከባድ እንግዳ..….እውነትን የሚኖር ማስመሰል የሌለው
ሚኪዪ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አድናቂህ ነኝ
ማነው እስቲ ሚኪ እንደኔ ሚወድ👍👍👍👍🙌🙌🙌
የኢትዮጵያ ህዝብ መሀሪ ነው 💚💛♥️
ይቅር ባይ ነው💚💛♥️ትክክል ብለሃል ወንድማችን👏👏👏👏👏
ሚኪዬ የዋህ ግልጽና ድንቅ ኣክተር፡ እንወድሃለን።
ሚካኤል ታምሬ እድነቂህ ነኝ♥ ያልተወራልህ ምርጥ የጥበብ ሰው .ረጅም እድሜ ይስጥህ ጥበቡን ይጨምርልህ አሁንም
እውነት ለመናገር ከፍ ከፍ ያሉ ሰወች ጭዋታቸው ደስ ሲል
ሚኪ ብሮ ምርጥ ቁልቢ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥክ አድናቂክ ነኝ
የማያሰለች ኢንተርቪዉ ሚኪዬ ጀግና ነክ አንደበትክ ደስ ይላል 👌😍
ሚኪየ በጣም ነው የምወድህ አንተ ያለህባቸውን ፊልምና ድራማ አሳድጀ ነው የማያቸው በቃ ትወናህ ይመቸኛል ያስቀኛል
ሚኪ በጣም ነው ትወና እምትችለው አንደኛ ነህ በዛ ላይ ኮሜዲ
ሚካኤል ታምሬ፦ ተሰጥኦ ያለህ ግሩም ተዋናይ ነህ፤ ረዥም ዕድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።
እውነት ስትናገር በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም ጀግና ነህ አገራችን ወስጥ በጣት ከሚቆጠሩ ወጣት ተዋንያን አንድ አንተ ነህ ደሞ ያምረብሀለ ሰለእዉነት በጣም ቆጆነህ በዉፊረት አይደለም ጥሩ ስነምግባረ ያለህ ነህ
ሚኪ ከማደንቃቸዉ አርቲስቶች አንዱ
Hi nejat
እኔም
ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት በቃ የሁሉንም መሆን ትችላለህ ሚኪ ግን አልተወራልህም በዚህ ፕሮግራም መቅረብህ ደስ ብሎኛል
ሚኪዬ ውስጤ እኮ ነክ ምእርጥ ተዋንያን ዋው ግእን እዚ ፍልም ለይ መሞት ይገባካል ምእክንያቱም ሰው የዘራውነው ሚያጭደው ይባላል
በጣም ጎበዝ ጥሩ ስብእና ያለህ ተዎናይ ነህ ሚኪ ማራኪ ትችላለህ ትለያለህ በርታልን እድሜ ከእንጀራ ይስጥልን።
አይ ሚኪ በሳቅ ገደልከኝ በርታ አድናቂህ ነኝ
ባለማጨስህ አድሜህን ታረዝማለህ ሚኪዬ አድናቂህ ነኝ ያንን ተወዳጅ ድራማ ለምን አቆማቹት ቡዙ ተመልካች ነበራቹ👌👌👌
ዋው ሚኪ በጣም ነው የምወድክ የማደቅህ በስራህ
ሚካኢል ትንሸ አለወፈርክም ለመቀነሰ ሞክር በነገራችን
ላይ አድናቂ ነኘ በጣም ጎበዝ ነህ የግር እሳት ፀሀፊን
ሰላደንቅ አላልፈም ብቻ የሀገሪ ልጆች በጣም ጎበዝ ናችሁ
የእግር እሳት የአመቱ ምርጥ ድራማ ነው ሚካኤል ምርጥ ተዋናይ እስክንድር ግን ጨካኝ ስለሆነ እንኳንም ሞታ
Kula ras
❤❤❤
ሚኪ ምርጥ ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጥህ
No-one else can replace you. My ever favourite ♥ Ethiopian artist 🎨
ትችላለህ።
ኢንተርቢው ባያልቅ ብዬ ተመኘው ምርጥ ተዋንያን ሚኩ ትችላለህ።
አራዳ ማለት እንደዚህ ነው በቂ እውቀት ብቃት የያዘ ሚኪዬ ምርጥ በርታልኝ ❤❤❤❤
Miky is one of my favorite actors! I admire actors who can play different characters and he is one of those. He can be a comedian and also take on a serious role. He is really talented! Respect my brother all the way from America!
ይህ ሰው በጣም ነው የሚችለው! በተለይ ስድስተኛ ክፍል የማታ ተማሪ ሆኖ የሰራበት
I'm from Eritrea 🇪🇷 I love Mike best actor and comedian. God bless 🙏 .
ሰይፍዬ የእግር እሳት እውነት ማን ከማን ይለያል ሁሉም አንደኛ ነበሩ !!!!!!!!!!እናመሰግናለን
ሚኪ ጎበዝ ተዋናይ ነክ ስወድህ ። የኢትዮጵያ ምርጥ እንቁ ልጅ።
ሆነህ ነው የሠረሀው ዋውውው እግዚአብሔር ጤና ይሰጥህ 🤲 የወድልጅ ወበቱ ልቡ ነው😍
ሚኪ በጣም ጨዋታ ትችላለክ የምታወራው ሁሉ ይመስጣል በርታልን በሌላ ስራ እንጠብቅካለን ረጅም እድሜ ከጤኔጋር ተመኛው
የእግር እሳት ሙሉ ተሳታፊዎች በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን።
እጅግ በጣም ምርጥ ድራማ ነው በሁሉም ነገር እንከን የሌለው።ብዙ ድራማዎች እየተጀመሩ ተቋረጡ የእግር እሳት ግን አልተቋረጠም።በጣም የሚደንቀው ደግሞ በአብዛሃኛው የሀገራችን ፊልምና ድራማ እንደተጀመረ መጨረሻውን ማወቅ ቀላል ነው።የእግር እሳት ግን ከሳምንት ሳምንት ሁሌ በጉጉት ቀጣይ ምን ይሆን ይሆን እንዳልን ይሄው አንድ ክፍል ብቻ ቀረው።
ተከታታይ ድራማ እንድወድ ያደረገኝ ድራማ።
የእግር እሣት ያልሽው ፍልም you tube ተለቁዋል ወይ ? ልሹፈው 🙏🙏🙏
@@zeusapollo9768 ተከታታይ ድራማ ነውኮ ውዴ።የእግር እሳት ብለሽ ጻፊ እና ከመጀመሪያው ጀምረሽ እይው ትወጅዋለሽ።
@@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ thank you
Wow ሚኪ በጣም አድናቂው ነበርኩኝ አሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩት። እውነተኛ ሰው ስለሆነ Much Much Respect!!! ሰዓቱ ቢያጥርም ሰይፍሻ እናመሰግናለን!!!
ውሸትና ማስመሰል ያልበዛበት ኢንተርቪ እናመሰግናለን ሚኪ።
ሚኪ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነው ውሥጥን ያሥደሥታል
ሚኮ በጣም አድናቂህ ነኝ
የእግር እሳት እስከ ተዋናይዮቹ ድርስ የአመት ምርጥ ድራማ ብያችሆለሁ ::
ግሩም የተዋጣለት ትልቅ የኪነት ሰው ተባረክልን
this guy is one of the coolest people in the art industry.
Ehhh you are exactly right
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..
ሚኪዬ በጣም የምወድህ አርቲስት በሚገባም ብቃቱና ችሎታው አለህ love you 😽
ሌላ ቃላት አልደረድርም (ሚኪ ትችላለህ ::)👌🏻
👍
ውይ ሚኪዬ ፈታ ያልክ ሰው ነክ ፐሮግራሙ ተጀምሮ እስኪያልቅ እየሳኩ ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልህ አለው
ሚኪ ምርጡ ተዋናይ ግልጽነትህ በጣም ደስ ይላል
ሚኪዬ በጣም የማድንቅው ተዋናይ ሁሉም ፊልም ላይ ቢኖር ደስ ይለኛል
በጣም ልዩ ነህ ብዙ ያልተወሪልህ ድንቅ ተዋንያን ነው። የእግር እሳት ድሪማን የሚወድ ማን ነው 👍
ሚኪዬ በጣም ጎበዝ ተዋናይ እኮ ነው በፈጣሪ ሚኪዬ ግን ወፍረሀል ቀንስ
በዚህ 30 ዓመት ኢትዮጵያችን ድንቅ ኣርቲስቶች ኣፍርታለች። የቸገረን ድንቅ ፖለቲከኞች ማፍራት ነው ያልቻለች። እስቲ ብቁ ሊሂቆቻችን ተሰባስባችሁ ካለንበት የገሃነም ኑሮ ገላግሉን።
ዘና አረከኝ ሚኪ ደብሮኝ ነበር እድሜ ናጤና ይስጥህ ምርጥ አርቲስት
ሚኪዬ በጣም ደስ የሚል ሰው ውይ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
ሚኪ ግልፁን እውነቱን ስለነገርከን በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ግራ የሚገባኝ እና እንዴት ሊሆን ይችላል እያልኩ ከራሴ ጋር ስወዛገግበት ነበር። ትልቅ ብቃቱን አይተን ያደነቅነው አርቲስት በሌላ ስራው የወረደ ስራን ይዞ ሲመጣ ይገርማኝ ነበር ዛሬ እውነቱን ከሚካዔል ታምሬ አወቅን። ይመችህ ሚኪ
ስይፍ እባክክ እድለውርቅ ጣስውን ጋብዝልን እጅግ በጣምምምም ነው ምወዳት እንደ ህይወቴ እባክክክክ
ምን ልታዘዝ እንዳለ መቀጠልአልበት በጣም አዝናኝ!! በጣም ያለውን ሁኔታ ባስቂኝመልኩ ቁጭ ይሚያደርግ የሚናፍቅ ቲቪ ሾው ነው
ዛሬ ገና የልቤን አድርሰህልኛል ሰይፍሽ ለመጀመሪያም ጊዜ ነው መልክት ስፅፍ በማልችለው መጣህብኝ ሚኪዬ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ትወናህን እወደው ነበር ስብህናህ በለጠብኝ ግልፅ እውነተኛነትህ ሰይፍ ሾን ሰብስክራይብ ሸልሜሃለሁ።
ሚኪዬ ትችላለህ አይገልፅህም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ 💪💪💪👌👌👍👍👍👍👍
😍 He is a beautiful person , I enjoy both his acting and Interviews! He is simple and has Hummer
Sofii love
For the first time Seifu Fantahunን በሳቅ ዝም ያደረገ 🤣 You’re brilliant Miki and hilarious as well👏🏽👏🏽
ሚኪዬ ወይኔ ያላንተ ይደብራል ትወና አንደኛ
በጣም ጀግና ተዋናኝ ነህአድናቂህነኝ
በነገራችን ላይ ሚኪ በፍፁም ፉንጋ የሚባል አይነት ስው አይደለም ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ውበት ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም
ለእነሱ ቆንጆ ቀይ አፍንጫ ግትር ነው ይህ ማለት ውበት ፊታቸው ላይ ካልተሳለ ውበትን ማድነቅም ውብት ምን እንደሆነ አያውቁም ሰነፎች ናቸው
ይሄ ኩንታኩንቴ የመሰለ ሰው😎 ፍንጋ አደለም ትያለሽ
@@see12334 🤣
እና እኔ በዚህ አይነት በጣም ቆንጆ ነኝ
ወንድ ልጅ ውበቱ ኪሱ ነው ዋናው መላ ካላው ሌላው ችግር የለውም
Wey anchem endene aynet amelekaket newe yalesh webet weste newe megemeriya.
ሚኪዬ ተስጦውን ተክነኃል አባቴ አድናቂህ ነኝ!
ሚኪ ምርጥ አርቲስት ከማደንቃቸውና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዱ ነክ ኑርልን❤
ሚኪ በጣም የሚገርም ብቃት ሁሉም ክሮ ብቃት አላቸው አስደናቂ ድርሰት ነው❤👍
ሚኪ ሱሴ🚬 ቀላል ተውነከዋል በጣም ነበር እምታናደኝ አስጠልተከኝም ነበር ደራሲውን ግን ጀግና ብለናል 👏👍
ሚኪ በጣም ነው የምትመቸኝ አንተ አንደኛ ነህ ለአርት የተሰጠህ ሰው ነህ በዛ ላይ ቀለል ያልክ ናቹራል የማያካብድ ሾ የማያበዛ ሰው ነህ ስለዚህ ትመቸኛለህ ፈጣሪ ያክብርህ ሰይፍሻ ደግሞ እድልን ከቻልክ አቅርብልን ከሴት ትክክለኛ የጥበብ ሰው ስለሆነች
Seifu Thank God you’re finally bringing interesting and amazing guests to your show! Pls be consistent and dont go backwards
ሚኪ እዚህ ድራማ ላይ ጠልቼህ ነበረ አንተበህን ስትክደው የጅህን አገኘህ ሁሉም ድራማ ላይ በጉጉት ነበረ እማይህ ታስቀኛለህ ምርጥ ተዋናይ ነህ
ቢጠየቅ ብዬ ከምመኘው ሰው አንዱ ነበር😘😘
ሚካኤል ታምሬ በእውነት በጣም ነው ያስደነቀኝ አሟሟቱን እውነት ነው የሚመስለው በርታልን ሚኪ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ውይይ ሚኪ አድክም የሆክ ልጂ ምችት ይበልህ ሆዴን አመመኝ በሳቅ ሚኪ የተመቻችሁላይክ አርጉኝ
አሁን ተሻለሽ ማራኪዬ
@@mikomikeeha9150 አወ ተሺሎኛል kkkiiiሰብ
@gege keya ጂጂ ሰብ
@@marakiye5706 እወድሻለሁ በጣም
በእውነት ደስ የሚል ድራማ ነው የእግር እሳት ድራማ መኪ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ በፋሊሙም በድራመውም በጣም ጎበዝ ነህ ❤❤❤
አጅግ በጣም ግልፅ አርቲስት ተመቸኸኝ
ዋው የእግር እሳትን የመሰለ ድራማ አይቼ አላውቅም ልዩ ነው በጣም ተዋንያኖቹም ሚደነቁ በርቱልን
God bless! Such a great actor! 🙏🙏🙏😘😘😘😘
ሚኪ በጣም ጎበዝ ነህ እንኳን ድራማህ የኢንተርቭው አመላለስህ እንኳን ምርጥ ነው በርታ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽