"መድረክ ላይ ስቴፕ ተሳስቼ የማልነግርሽ ቦታዬ ላይ በካራቴ ተመታሁ" ተወዳጁ ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ በትንሳኤ ዋዜማ /የሻይ ሰአት/ /ቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 кві 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 185

  • @tediwon
    @tediwon Рік тому +12

    አሌክስ ምንም ቢሰራ የማይጠገብ የሚያስተምር ድንቅ ብቃት ያለው ሰው እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን።

  • @Dani21
    @Dani21 Рік тому +80

    ህይወቱን ለጥበብ የሰጠ አክብሯትም የተከበረ ተወዳጅ ሁለገብ ባለሙያ በዛ ላይ ምርጡ ኦርቶዶክስ የእምነት ሰው አሌክሶ ኑርልን❤

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Рік тому +36

    *በሻሸመኔ እና በሐዋሳ ስለ ቅድስቲቱ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ብላችሁ በሐኪም ቤት ሆናችሁ አካላችሁን ጤናችሁን አጥታችሁ በዓሉን እያከበራችሁ ላላችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ*

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 Рік тому +11

    ጥሎብኝ እጅግ በጣም የማከብረውና የሚወደው ምርጥ ተዋናይ ነው!!!

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 Рік тому +6

    ኣይ አሌክስ !!! በሔድክበትና በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የምትደምቅ ኮከብ ነህ ፤ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +19

    በጣም ምርጥ ተዋናይ ነው። "የሰኔ ግርግር" የሚለው ፊልሙ በጣም ደስ ይላል። እንደገና በአዲስ ፊልም ላይ ስላየሁት ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው።

  • @natyshow5012
    @natyshow5012 Рік тому +14

    ወይኔ ባቢሎን በሳሎን ስንት ጊዜ እንዳየሁት ተማሪ ሆኜ፣ በጓደኝነት አሁን ካገባሁት ጋር፣ ልጅ ወልጄ እና አድገው ሁሉ አይቼዋለሁ ። ግን ጉንጬን ኦስኪያመኝ ድረስ ነው የሳቁት። አሌክስየ እናመሰግናል።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +12

    በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳንም ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @wab7691
    @wab7691 Рік тому +7

    አሌክስ የምንወድህ የምናከብርህ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +31

    አሌክስየ እንኳን አደረሰህ 💞💞💞 የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ለሁላችን 🙏🙏🙏 በስንቱ 😂😂😂😂

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Рік тому +20

    አሏህዬ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያርብ

  • @yesorno7631
    @yesorno7631 Рік тому +5

    አሌክሶ ልክ እንደ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሁሉም ሰው ይወድካል። ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +10

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ✝️🙏🙏🙏

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 Рік тому +16

    አሌክስዬ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Рік тому +5

    እጅግ በጣም እወድሀለሁ አሌክስዬ ፈጣሪ ያኑርህ❤❤❤

  • @zad-1997
    @zad-1997 Рік тому +2

    አሌክሰ ቁርጥ የእናቴ ልጅ ወንድሜን ትመሰላለህ ይገርማል❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 Рік тому +10

    I love this guy! He so talented.

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +5

    አሌክስ በጣም ነዉ የሚረዳህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +32

    እማማ እርጎዬ ትዝ አሰኘኸን የደጉ ዘመን ክትፎ ቅቤ አንሶታል ሲባል በማንቆርቆሪያ እያዞሩ ሲጨምሩ የበግ ቆዳ $1.50 አባቴ ሲሸጥ ደርሰንበታል ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Рік тому +5

    አሌክስ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Рік тому +2

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላምና ፍቅር ልውዷ ለሀገራችን ይሁን በጣም የማከብረው በጣም የምወደው አርቲስት ነው #skynet_tube

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Рік тому +1

    አሌክስዬ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Рік тому +1

    አሊክሰ ሰወድህ ከነመላው ቤተሰቧቧችህ እንኳን አብሮ አደረሰህ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስዬ ከመላው ቤተሰብህ

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 Рік тому +4

    I have never seen anyone speaking @ this level of enthusiasm he’s personally is unmatched!!!
    May God help you keep your passion, we love you, Alex!❤

  • @Too495
    @Too495 Рік тому +4

    አሌክሶ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ my favorite ❤️

    • @dao-107
      @dao-107 Рік тому

      የሀረር ሰው 😂

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 Рік тому +6

    ኢትዮጵያ ካሉት አርቲሰቶች በጣም የተረጋጋ ሰው ብትሉኝ አሌክሰ ብቻ ነው ጉራ የለበትም ለታይ ለታይ የማይል ጥሩ ሰው ነው በሰራው የሚተማመን የሰውን ክብረ የማይነካ ሰው ነው አሌክሰ ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +3

    የምንጊዜም ጀግና ተዋናይ አሌክስ 😍👌

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +5

    አለማየሁ ስወድህ 🤲🥰❤️🙏🌹

  • @rehima4916
    @rehima4916 Рік тому +5

    አለምየ ስወድህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Рік тому +3

    ዮኔ ግን ለምን በሻይ ሰአት ፍጹም አስፋውን አታቀርበውም እባክህ 👏👏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Рік тому +5

    ወይ ሳር ከ10 ሳንቲም 10 ብር እግዚአብሔር ይሁንሽ ሀገሬ ገቢና ወጭ አልተመጣጠነም

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Рік тому +9

    አሌክስ የበስንቱ ድምቀት 😅😅😅😅😅😅😅😅 እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሀገራችነን ሰላም ስጥልን የሚሰማውን የሚታየውን ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @user-bf5tg3xz1q
    @user-bf5tg3xz1q Рік тому +5

    አሌክስ ምርጥ ስው

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Рік тому +1

    አሌክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለኔ አንደኛ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Рік тому +5

    በስቱዬ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p Рік тому +1

    አሌክስ ምርጥ ሰዉ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠበህ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 Рік тому +2

    አሌክሶ ምርጥ❤❤ እንካን በሰላም ለተንሳኤ በአል አደረሳችሁ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Рік тому +3

    በስንቱዬ የሂሩቴ አናዳጂ ክክክክክ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምናከብርህ መልካም ሰው ነህ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +2

    የዘንድሮ ፋሲካ ትዝም አላለኝም ተቃጥያለው ወንድሞቻችን እንደበግ በግፍ ተገለው ተብስ ይማር ለወንድሞቻችን ለልዩ ሀይላችን 🙏🙏🙏

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Рік тому

    አለማየሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ከነመላው ቤተስብህ እንካን አድርስህ ኢትዮጵያ ን በትክክል ትግልፃልህ ጨዋ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +1

    በስንቱ በጣም ነው የምወድህ ምርጥ አዝናኝ ዲራማ ነው ዶሮ ውን ሲስራ ኢትዮጵያ ነበርኩ ያየሁት አዝናኝ ነበር

  • @rahelgirum5248
    @rahelgirum5248 Рік тому +6

    አሌክስዬ እነወደሰሀለን ❤❤❤❤

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 Рік тому +1

    እኔ በዚህ ድራማ በስንቱን ሳይሆን ባለቤቴን ነው የማየው ባሌን በቴሌብዥን እያየሁት ነው የሚመስለኝ . እንደማንብ ብላችሁ ማርቲን በዚህ ድራማ ውስጥ አሳትፉልን የምትናፈቅ ነች! በሳምንት ሁለቴ ብታደርጉልን ጥሩ ነበር በሳምንት አንዴ በጣም እየራቀብን ነው¡ ልጀ በስንቱን በፍቅር ነው የሚወደው❤❤

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Рік тому +14

    ❤❤❤❤አሌኮ ❤❤❤❤ስወድህ እኮ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ❤❤❤❤ እኔም የነበስንቱን ቤት ስወደው❤❤❤

  • @habtamugirma8020
    @habtamugirma8020 Рік тому +1

    Alex deserves such rank as the king of Ethiopian stage theater of his generation

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 Рік тому +3

    ልጅቷ ከእውቀት ነፃ ነች። እንዲያው ወሬ ባታበዛ

  • @mignottariku5558
    @mignottariku5558 Рік тому +1

    ❤❤❤❤Alexo Alot of love and respect!!!!!! He never ages demo

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Рік тому +6

    ሀሌክስን ሳይ ወንድሜን ያየዉ ይመስለኛል ምክንያቱም ቁርጥ ወንድሜን በመልክም ሀንድ
    ባርቾ ኑርልን ህድሜና ጤና ይስጥህ
    ህኔ ሀንድ ጣሳ ጤፍ ብር ከሀምሳ 😂 ቅቤ በሲኒ 3/በር ያሁኑማ ምን ይወራል።

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Рік тому +5

    አህለን ወሳህለን ብለናል ❤❤❤❤❤

  • @rahelgebessesse2728
    @rahelgebessesse2728 Рік тому +4

    አሌክስ ቁጣህንማ የማለዳ ኮከቦች ላይ አየነው ከልብሀ ሰው ነህ እንደራስህ አድርገህ ነበር እንዲያድጉ የምታደርጋቸው ❤❤🙏🙏🇧🇴

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому +1

    እኔ ደሞ የማስታውሰው በ 5 ሳንቲ ማስቲካና ከረሜላ እገዛ ነበር በ2001 አመተ ምህረት እስከ 2005 ድረስ በ 10 ሳቲም በ15 ሳቲም በ25 ሳቲም በ50 ሳቲም ወዘተ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Рік тому +1

    አሌክስ በጣም ምርጥ የጥበብ ሰዉ ነዉ ❤❤❤

  • @user-bf5tg3xz1q
    @user-bf5tg3xz1q Рік тому +5

    አሌክስ ዝም ብዬ ሳየው ባንድ የሚለው ነገር ይመጣብኛል😂😂

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +5

    ክክክበስቱ እንኳንሰላም መጣህእኔበስቱ በጣምነውየሚያስቀኝ😂

  • @Beryaa
    @Beryaa Рік тому +9

    ምርጥ አርቲስት❤

  • @hamh3998
    @hamh3998 Рік тому

    አሌ አክባሪህ እማስቀድምህ የጥበብ ሰው ነህ በርታ እንዳቦዝን አልሰራህም ብዙ ካንተ ስለምንጠብቅ መልካም በአል❤

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia Рік тому +4

    የአሌክስ ቤተሰብ ተሰብስባችሁ "በርጠሚዎስ ነኝ" የሚለውን መዝሙር በበገና የዘመራችሁት መሳጭ ግዜን አረሳውም

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +2

    እኔ ደግሞ እናቴ ስትነገረኝ አባቴ ሶስት ብር በግ ገዝቶ ቆዳው ሶስት ብር ሽጦ ያውቃል ትለናለች ስጋው ነፃ እንቁላል እኔም ደርሸበታለሁ ሶስቱን ባአንድ ብር ሲሸጥ ገዝቻለሁ❤❤❤❤❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +3

    አሌክስ ምርጥ አርቲስተችን እንኳን አደረሰ ዮኒዬ ፀግዬ እናተም እንኳን አደረሳቸው መልካም በዓል ለመለ ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🙏

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Рік тому +2

    የተዋህዶልጆች እንኳን አደርሳችሁ አደርሠን አሌክሥ ምርጥ ሠው🥰በሥቱ ላይማ የዶሮዋነገር ታሥቅነበር😅😅😅

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому

    አሌክስ ስወድሕ እኮ ትለያለሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r Рік тому +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ እሚገርመው የኢትዬጽያ ህዝብ ቻይ በጣም ቻይ ነው እሚገርም ነው ብረት ማለት ነው ግን ያሁኑ ባሰ ደሞዝ እና ኑሮ ውይ ልዪነቱ የትዬ ሌሌ ነው ግን ብረት ነን አንወድቅ ምክንያቱም የሱ ቸርነት ያኖረናል እጅ ሆድ ይፍጀው ነው

  • @neimazeheru1
    @neimazeheru1 Рік тому +3

    አይ በስንቱ በጣም ነዉ እምወደዉ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @mylady9674
    @mylady9674 Рік тому

    አሌክስዬ ሐረር ለመጀመራሪያ ግዜ 11ኛ ክፍል ተማሪ ሆነህ መድኃኒያለም ት/ቤት ነው የአፄ ቴድሮስን ስትጫወት ያየሁህ ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому

    ማሻአሏህ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ አሌክሥ ተወዳጂ ባለሙያ እኔ ቲያትርህን አላየሁትም ግን በሰወች ሥለሚወዱህ ያለምክንያት እወዲህ ነበር አሁን በዲራማ በፊልሞች እያየሁህ ሥለሆነ አዲናቂህ ነኝ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Рік тому +2

    1996 በአንድ ብር 7 እንቁላል ገዝቻለሁ ።በወቅቱ በዐይነት ምግብ 1ብር ነበርደ

  • @TT-pl7yc
    @TT-pl7yc Рік тому +1

    ውይ ስወድህ አሌክስዬ በስመአብ

  • @tehayetesfai1569
    @tehayetesfai1569 Рік тому +1

    አሜን አንኮን አብሮ አደረሰን

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Рік тому

    አለማየሁ ትወና ላይ ብቻ ሳይሆን ንግግሮቹ ላይ የፊቱ ገፅታ ለሚናገራቸው ነገሮች በጣም ገላጭ ናቸው

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Рік тому +3

    አሌክስዬ እወድሃለው ❤❤

  • @hggu6240
    @hggu6240 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Рік тому +1

    በጣም የምወድህና የማከብረክ አሌክስ ክበረልኝ I Love you 😘😘😘😘😘

  • @herewego5248
    @herewego5248 Рік тому +3

    Super talented guy

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Рік тому

    አሌክስ ተወዳጅ ባለሞያ ነዉ መልካም በዓል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +1

    ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Рік тому +4

    ቄጤማው ደሞ ለምን ተወደደ ያአሏህ
    አሏህ ያለው እኮ እምድር ላለው እዘኑ ሰማይ ላለው ይታዘንላችኃል ነው እኮ የተባልነው አር ነጋደወች አሏህ ፍሩ

  • @mulunehyadata
    @mulunehyadata Рік тому +3

    ሙሉ ቀን በሚቀጥለው #1ebs

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Рік тому +1

    አሌክስየ ስወድህ ሳከብርህ❤❤ በስንቱ ደግሞ በጣም ነው የሚያስቀኝ ባንዳ የምትላት ነገር 😂😂😂

    • @yabatwa
      @yabatwa 8 місяців тому

      የሱ ምኑ ተወርቶ የናት ጡት ነካሽ ባንዳ😂😂

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Рік тому +1

    Besentie we love you ❤❤❤

  • @user-gs3uc8tq9z
    @user-gs3uc8tq9z Рік тому

    አሌክሶ በጣም በጣም በጣም ነው ማከብርክ ምወድክ 1000ኑርልኝ❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому +1

    እንወድሃለን

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Рік тому +1

    My favourite Aleso Nurilin❤️

  • @woinshetadamu9870
    @woinshetadamu9870 Рік тому

    አሌክስ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር በጤና ያቆይህ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Рік тому

    Big respect ❤

  • @bezawitbekele3558
    @bezawitbekele3558 Рік тому +1

    በስዬዬዬ😂እንኳን አደረሰህ አሌክስዬ

  • @yeabiser1848
    @yeabiser1848 Рік тому +1

    ስወድህ አሌክሰ❤❤❤

  • @watchoful1
    @watchoful1 Рік тому +2

    Alex the legend ❤

  • @mulunehyadata
    @mulunehyadata Рік тому

    ረካን በርቱልን

  • @afomia7469
    @afomia7469 Рік тому +1

    አሌክስና በስንቱ በጣም የመመሳሰል ባህርይ አላቸው. በስንቱ ግን ትንሽ ቀዥቃዣና እርባሽ ነው. አይ በስንቱ! ❤❤

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 Рік тому

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳቹ 🙏🥰

  • @frehiwotkebede2234
    @frehiwotkebede2234 Рік тому +1

    አሌክስ ዪ ❤እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +1

    አሌክስ የጥበብ ሰው እንወድኻል

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 8 днів тому

    Ehud new eji mejajaluben kedama keseat yeleyalu eko❤❤❤

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Рік тому

    Alexo am here you!!!!

  • @adeisadeis6413
    @adeisadeis6413 Рік тому +2

    እኳንአደረሳችሑየምትወደዱናችሑ

    • @adeisadeis6413
      @adeisadeis6413 Рік тому

      አሌክስዬአከብርሐለውእድሜይስጥክ

  • @mhzeleke6776
    @mhzeleke6776 Рік тому +2

    Basentu best 👌

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +1

    በስቱበጣምነውየምወድክ❤❤

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому +1

    እሌክሶ ❤❤❤ስወድህ እኮ