ለሔኖክ የተገለጠው ሰማያዊው ስም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @ተክልዬ24
    @ተክልዬ24 7 місяців тому +8

    ሮዳስ ታደሰ ማለት ሁሌም መታደስ ነውና እኛን ሁሌ በእውቀት ሰለምታድሰን የተባረክ ነክና ተባረክ አመሰግናለሁ👍👍👍
    ሲሳይ አበበ ::

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 7 місяців тому +14

    እጹብ ድቅ የስላሴ ስራ እዴት አድርጎ እግዚአብሔር ጥቡን ገለጸልዎት እውቀትወት ከአይምሮ በላይ ነዉ አይምሮየ ተሰጥዎትን ቢያደን ቢያደንቅ ቢያደንቅ ሊበቃዉ አልቻለም ። ልሳነ ፈጣሪ ብርሐነ ፍጥረታት መ/ሐ/ዶ/ሮ/ታደሰ እርስዎት ምስጢረ ስላሴ ነዎት

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 7 місяців тому

      💚💛❤🤝

    • @Simeonf7750
      @Simeonf7750 6 місяців тому

      ተው ወንድም ለፈጣሪ የሚገባውን ክብር ለፈጣሪ ብቻ እንስጥ መስመር አንለፍ🙏

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር
    አንተን መምህራችን አድርጎ ስለሰጠን የፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን።
    እድሜ ጤና ሰላም የማሪያም ልጅ ይስጥህ።

  • @SipharaLegesse
    @SipharaLegesse 7 місяців тому +4

    የግእዝ ትምህርት በስፋት ያስፈልጋል አንተን የመሰለ ጎበዝ ስላለን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን ኑርልን ።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 7 місяців тому +1

    እግዝአብሔር አይምሯችንን ይክፈትልን ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @mollademissie9892
    @mollademissie9892 7 місяців тому +4

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር!

    • @adonaygirmaw
      @adonaygirmaw 7 місяців тому

      @@mollademissie9892 አሜን

  • @elsabethe
    @elsabethe 7 місяців тому +1

    ዶር ሮዳስ በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ምርጥ ሰው

  • @Gewrush
    @Gewrush 7 місяців тому +1

    ዶ/ር ጥሩ ጥሩ እውቀት እየመገብከን ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YohanesdesyeSisay
    @YohanesdesyeSisay 7 місяців тому +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ መጋቢ ሃዲስ ዶ/ሮዳስ ታደሰ ያኑርልን የ ግዕዝን ጉዳይ እደዉ በሰፊዉ አስጀምርልን ሰዉ እየጠፍ ነዉ እንኳን ግዕዙን አማረኛዉን ለማጥፋት እየዳዱ ነዉና

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 7 місяців тому

    በእዉነት ሁሌ እንዳነቃኅን ነዉና ስለ አለም ተፈጥሮ እልፍ አእላፍ ሚስጢራትም እንዳሏት በተደጋጋሚ ደስስ በሚል አንደበት እዉቀትህን አሁንም ድረስ እያካፈልከን ነዉና እድሜ ዘመንህን አምላክ እግዚአብሔር ይባርከዉ🙏

  • @ephremtadesse2636
    @ephremtadesse2636 7 місяців тому +1

    ሰላም መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ማዛሮት ምርጥ መጽሐፍ ነው፤ስለ በረዶ ሀብት የጻፍከውም ክፍል አስገራሚ ነው፡፡

  • @marthat6031
    @marthat6031 7 місяців тому

    ዶክተር ሮዳስ በእግዚአብሔር የተሰጥዎትን ፀጋ ስለሚያካፍሉን ከልብ እናመሰግናለን እንወድዎታለን 🙏🏽💕

  • @MaledeAgegnaw
    @MaledeAgegnaw 7 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር መምህር እንቁ መምህራችን❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube 7 місяців тому +1

    አይቼ ሳልጨርስ አስታየት መስጠት አልወድም ማነው ግን እንደኔ ስለ ሰማያት ሲነገር የዚ'አለም ጫጫታ የረበሸው ??? አይንምም የምንደመምበትን ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ ልዑል (((እግዚአብሔር))) ይመስገን 🙏🙏🙏 እንደ ዶ/ር እሮዳስ እና እንደ ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ያሉ በአለማዊም በመንፈሳዊም ጥበብ ፀጋ የበዛላቸውን መምህራን እረጅሙን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን አብሶ በዚህ አሰልቺ ጫጫታ በበዛበት ዘመን ከሰማይ አባታችን ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ የሚያገናኙን🙏🙏🙏 ከሰማእታት ከቅዱሳን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም😇 በታች በእውቀት የታነፁ ምምህራን በጣም ያስፈልጉናል አምላክ ያብዛቹ
    🙏⛪🇪🇹🙏🙏

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 7 місяців тому +1

    እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @tadessetesfaye2589
    @tadessetesfaye2589 7 місяців тому

    ❤❤❤ God blessing ❤❤ Dr.Rodas Wow i Am Glad I Proud Of Ethiopia Special for Orthox Christian's

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 6 місяців тому

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 7 місяців тому

    እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ሮዳሰ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 місяців тому

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏

  • @AzebAreda
    @AzebAreda 7 місяців тому

    Thank you for your love and respect for what you're working and keeping us up to date with every little time you've got. Love from ETHIOPIA❤❤❤

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 7 місяців тому

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 7 місяців тому

    መምህር እናመሰግናለን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 7 місяців тому

    ዶክተር መልካም ቆይታሃ በU SA
    ይህሁንልኽ 🙏❤️

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 7 місяців тому +1

    God Bless u.

  • @NATURE36977
    @NATURE36977 7 місяців тому +1

    ሰላም የእዉቀት የማስተዋል የጥበብ መምህሬ እንደምን አለክ እባክክ ትርፍ ጊዜ ሲኖርክ በጥልቀት ስለ ፊኒክስ እና ከራዲዮን አስገራሚ ወፍ ስራልን በተለይ ቀደምት የኢትዮጵያ መዛግብት ምን እንደሚሉ? አሁንስ የኛ ትዉልድ ሊያየዉ ወይም ሊያገኘዉ ይችላል ወይ ? አመሰግናለዉ ፈጣሪ ጤና እና አድሜ ጥበብን ጨምሮ ይስጥክ ኑርልን !

  • @meronbekelle470
    @meronbekelle470 7 місяців тому

    ዶ/ር እሮዳሰ የግዕዝ ትምህረት ቤት በየክልሎ መኖር አለበት ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ቅዳሴ ,በጠቅላላ ሚስጠራት የተፃፋት በግዕዝ ነው ብዙ አማኞች ባለማወቅ ወድ ሌላ እየጠፋብን ነው እባክ የታሪክ አሻራህን አኑር

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 7 місяців тому

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @AshenafiGirma-c6f
    @AshenafiGirma-c6f 7 місяців тому

    ኑርልን መምህራችን፣ ግን ራዕዬ ሳቤላ ሚለው መፅሀፍክ ላገኘው አልቻልኩም የት ላገኝ እችላለሁ ብጠቁመኝ

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 місяці тому

    betam grum new❤❤❤😊😊😊 kalat yelgnim gn 1 tyake alegn setenachew new wesdewbn?

  • @hadugna
    @hadugna 5 місяців тому

    ዶክተር ሰላም እንዴት አሉ በአንድ ጉዳይ ላይ ፈቃዶ ከሆነ ፕሮግራም ቢሰሩልን የሰውልጅ የተወለደበትን ቀን ባይነገረው ማወቅ ይቻላልን? እንዴትስ ስለኮኮብ አቆጣጠር እንዲሁም ምንን ይወስናል የሚለውን ቢሰሩልን አመሰግናለሁ

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 7 місяців тому +1

    በርቱ ደስ ይላል

  • @Aletad0
    @Aletad0 4 місяці тому

    where can I get the list of all your 28 books?

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl 7 місяців тому

    Memerachin Weladete Amelate tetebeke 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emmaflower23
    @emmaflower23 6 місяців тому

    Dr sele planet Avalon negern please

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 6 місяців тому

    Dr ቀመር በብዛት ስላቀረብክ ትንሽ ታሪክ ጣል አርግልን። እንወድሀለን እናመሰግንሀለን

  • @zer13567
    @zer13567 7 місяців тому

    ሰላም ሰላም መምህራችን ድንቅ ትንታኔ ነው በቅርቡ የሚመረቀው 37 አልፋ 73 በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @tsionmelaku301
    @tsionmelaku301 7 місяців тому

    🙏❤️

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 7 місяців тому +1

    ብሩክ ሁን።

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq 7 місяців тому

    ሰላም

  • @LOFI-BOY888
    @LOFI-BOY888 5 місяців тому

    Megabe Hadis Dr. Rodas why you wear this cloth?
    I think the pattern that you are wearing is the different structure of water right?
    So why....?
    Plz tell me...
    I feel like that you are hiding something from me?

  • @Saraghebrendrias
    @Saraghebrendrias 7 місяців тому

    Kela hawet yesameln wendmachen

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 місяців тому

    ENDENEZIH AINET MEMHROCHN BEDMANA BETANA YAQOYLN!

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 7 місяців тому

    ሰኔ 19 ??

  • @Japy97
    @Japy97 7 місяців тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⭐

  • @marshetweldegiorgis
    @marshetweldegiorgis 7 місяців тому

    መጽሐፉ ይነቃቀላል እስታንዳርዱ የወረደ ነው ቅርስ ሊሆን የሚችል መጽሐፍ አንብበን ሳንጨርሰው ተበትኖ አለቀ ምንድነው??????

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  7 місяців тому

      መጽሐፉ ጥራት ያለው ነው ከመቶ ምናልባት 1 ያጋጥማል። መጽሐፉ እንዲቀየርልህ ማድረግ ከፈለክ አሳውቀኝ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 7 місяців тому +1

    የወራበባ የመጣው በእርግማ ነው ጨረቃ ደግሞ የተፈጠረችው ቀድማ ስለሆነ እንዴት ተቀናጀ

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim 7 місяців тому

    Teret teret

  • @surafeltibebegnaw7580
    @surafeltibebegnaw7580 7 місяців тому

    Wedu memeherachen ketechale D/r Abrham Amha bedegeme kale meteyek biaregulen D/r Abrham ke erso ga tegenagnto hulem bihon yemianesaw topic ena yesu energy yemigerm bezu level understand selemetareg yemeslegnal 1 lay setonu yalachu energy kefetegna nwna egnam bereketu bidersen bay nen

  • @AlemayehuGetachew-d2s
    @AlemayehuGetachew-d2s 7 місяців тому

    Keshetam naw yewedeke meleak ke sew weldwal nephlim yemebalu meleak DNA yelewem

  • @yonastadesse1955
    @yonastadesse1955 6 місяців тому

    ❤❤❤