ሳይንስ ስለሰይጣን ምን ይላል? ለምን ሞባይል ሰይጣን የሰራው ቴክኖሎጂ ሆነ ?|Manyazewal Eshetu Podcast| Ep86 | Dr.Abriham Amha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @Sintayewmamo-f8q
    @Sintayewmamo-f8q Годину тому +3

    ዶክተር አብርሃም አማሃ የዘመኑ ሰው የተባለ ፍጡር እንዲያነቁን የተሰጠናቸው ትልቅ ሊቅ አባት ናቸው እኔ እድሜ ዘመኔ የተንከራተትኩበትን ለዛውም በልማድ የተጒዝኩበትን ሃይማኖታዊ ጉዞየን አውቄው በትክል እንድጎዝበት ለዛውም የኮንሸስነስ እድገቴን ለውጤን ከፍ እንዲል ያደረጉኝ አባት የዋህ ትልቅ ሙሁር ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዝአብሄር አባታችን

  • @BosJoannes
    @BosJoannes Годину тому +1

    "Maniyazew..good job awekhe slawsawekeni Enamseginaleni !!❤

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 26 хвилин тому

    ባይገባኝም የዶ/ር ኣብራሃም ንግግር መስማት በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤

  • @aklilukebe
    @aklilukebe Годину тому +1

    ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm 3 години тому +2

    ማኔና ዶ/ር አብርሐም ዛሬ በቀጥታ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @HeraniGh
    @HeraniGh 2 години тому +2

    ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን plsss❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethweldemichael5246
    @elizabethweldemichael5246 36 хвилин тому

    Great job Mane perfect lessons thank you for this lesson o Lord use full

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 години тому +1

    አንተ ወንድሜ ተባረክ
    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @SAMMYEND
    @SAMMYEND 4 години тому +2

    I appreciate you Dr Abraham

  • @KanthaDagne-xz6xu
    @KanthaDagne-xz6xu 2 години тому

    Thanks

  • @simonmehari340
    @simonmehari340 2 години тому

    Thanks manyazew and doctor Abraham

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም ደስ የሚል ወደ ራሳችን የሚመልስ ሐገርን, ቀደምቶቻችንን እንድናደንቅ የሚያስገድድ ።ዋው !!!
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወንድም አለም በርታ በርታ በርታ
    ዮሐንስ ሽፈራውን, አቶ ግዛውን,(የፅዋት ህክምና ላይ የሚሰራውን) አርክቴክቸር ዮሐንስን,ጋዜጠኛውን( የሐዱ ሬዲዮ ባለቤቱን)ስሙን የሚያስታውሰኝ
    ዶክተር አለማየሁ ዋሴን, ሐኪም አበበችን
    ብትጋብዛቸው

  • @Bekelechbelachw
    @Bekelechbelachw 4 години тому +3

    ማስተዋሉን ይስጠን

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 2 години тому

    One of the best interview ever .😊🎉

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 години тому

    ማኔ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ እንደዚ በማሥተዋል የተሞሉ በእግዚአብሔር ጥበብ የተሞሉ አሥተዋይ ዶክተር አብርሐምን ሥላቀረብክ።።።ማኔ በበኩሌ እኔ አንተን እግዚአብሔር ይባርክሕ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 4 години тому

    Manyazewal I really appreciate your podcast with Dr Abraham Amaha the most important knowledge for humanity 🙌🏽
    I Love it ❤️ from 🇬🇧

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 години тому

    እኳን ደና መጣችሁልን ስወዳችሁ

  • @abdirahmanibrahim1867
    @abdirahmanibrahim1867 4 години тому

    Betam des yemil discussion

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 3 години тому

    ማንያዘዋል 👍🍓

  • @KebedeWolde-tg2hk
    @KebedeWolde-tg2hk 3 години тому +3

    ሜዲቴሽን ፀበል ውስጥ ሰይጣን ነኝ ብሎ ይጮሀል።እንዴት ነው ?ቢብራራ

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera9685 2 хвилини тому

    Thank you for you service our brother!
    What is the name of Dr Abraham’s book he is writing now assuming it is completed by now.
    Thank you 🙏🏻

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 години тому

    Wandema tabarak egezabehare la tewelwde yametetarefe yaregeke prof abereham batame amasagenalawe bareso mekeneyate mamehere gereman endaweke selaragogh

  • @zenamekonen
    @zenamekonen 2 години тому

    we want online trining please

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 3 години тому

    እኔ በሳችው በጣም አየሁት ስልካችን 👍

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 години тому +1

    ወንድሜ እባክህ የዶክተርን ስልክ እንዴት ማግኝት ይቻላል

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 4 години тому +1

    ❤❤

  • @elizabethweldemichael5246
    @elizabethweldemichael5246 29 хвилин тому

    Manyazewal DEMSE(VOICE VERY LOW) hopefully next time you can fix thank you

  • @KedirHuss
    @KedirHuss 4 години тому +1

    🎉❤❤❤

  • @yonaszewdu6247
    @yonaszewdu6247 Годину тому

    5D,4D,3D wow

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission Годину тому +1

    እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 4 години тому

    Is it spritual or acdamical to consize?

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 Годину тому +1

    እኚህን ዶክተር እወዳቸዋለው አንተን ግን እንዴት እንደምታስጠላኝ

  • @ቅድስት
    @ቅድስት 4 години тому +1

    🥰🥰

  • @HhHh-w6y3z
    @HhHh-w6y3z 15 хвилин тому

    ለምድነው ለሰየውየው ፋትራ ስጣቸው

  • @NATNZER
    @NATNZER 4 години тому +1

    i hate what you doing lemn cut tadergutalechu muluwn
    uncensored yehone video lemn atlekum, its betam intentional mulu hasabachewn alakerebachihutm betam tekorartual

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 2 години тому +4

    አታቋርጣቸው።
    በዚህ ኢንተርቪው የአንተ ንግግር አይጠቅመንም ዶክተር እንዲናገሩ አመቻችልን

  • @wainabmesfin
    @wainabmesfin 2 години тому

    Let him tolk Dr

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn 56 хвилин тому

    እብድ እብድን ይጋብዘዋል

  • @MINTESNOTTOLOSA
    @MINTESNOTTOLOSA 4 години тому

    0*100=0

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 3 години тому +1

    ❤❤❤❤