“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @Ashu-z1c5b
    @Ashu-z1c5b 19 днів тому +56

    ሰሞኑን ለጁዋር ቃለ መጠየቅ የሚያደርጉት ጋዜጠኞች ግን በጣም ብዙ ነገር እየተማርንባቸውን ነው እርጋታቸው አጠያየቃቸው የሚደነቅ ነው 👍👍

  • @eshaiY
    @eshaiY 18 днів тому +21

    "ቸግሮን ነው እንጂ እኔም መናገር አልፈልግም" ምርጥ መልስ ምት ናት:: ይመችህ ጃ 🎉

  • @ibrishrobe7807
    @ibrishrobe7807 19 днів тому +20

    ያልገባቸው በሂደት ይረዱሃል ጀዌ አንተ ምንግዜም ምርጥ ነህ ለኔ ክፉ አይንካህ ኑርልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ

    • @callofdutymobile1355
      @callofdutymobile1355 7 днів тому

      ህዝብን በ ማስጨረስ እና ዘረኝነትን በ ማፉፉም ሀገር እንዲበተን በማድረጊነው የ ሞቱት ሰዎች ላንተ ቤተሰብ ባይሆኑም ለ ሌላው ግን እናት ነች የሞተችው አባት ነው የሞተው እህት ነች የሞተችው ወንድም ነው የሞተው ህፃናት ናቸው የሞቱት በዚህ ዘረኛ እና የሃይማኖት ጦርነት ለማስነሳት ከሞከረው የ አስተሳሰብ እና የአይምሮ ልምሻ እና እርጥ አስተሳሰብ ያለው ጭር ሲል አልወድም የሚል እከክ ሰላም የማይወድ ደንቆሮ ነው እንትም እንደሱ ግም ነህ

  • @AbireeDiriba
    @AbireeDiriba 17 днів тому +7

    Great idea

  • @Destavich
    @Destavich 19 днів тому +92

    24:00 "ጦርነትን በቲዎሪ የሚያውቁት ሰዎች ጦረኛ ነው የሚሆኑት ፣ ጦርነትን በተግባር የሚያውቁትን ግን ጦርነትን አይጀምሩም!"
    ድንቅ ንግግር! 👏 እውነትም የፖለቲካ ሳይንቲስት! ይመችህ ጃ!

    • @actoncovid-19responsibly26
      @actoncovid-19responsibly26 19 днів тому +2

      ከሻዕቢያ ማረጋገጥ ይቻላል::

    • @aschalewdesta3414
      @aschalewdesta3414 19 днів тому +2

      Ene Deberetsion torinetin be teori bicha selemamiyakut neber ende toregna yehonut??

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому +1

      የማናውቀውን ነገር አልነገረንም።፡

    • @Destavich
      @Destavich 19 днів тому +4

      @@lamrof እሱማ አልበርት አንስታይንም ቢመጣ የማናቀውን ነገር አይነግረንም! ያላስተዋልነውን ነገር እንጅ!

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому +1

      @@Destavich ትክክል ነው።

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 19 днів тому +17

    Great Interviewe indeed! Mature journalist with right questions, truly Jawar's reflections are best and brilliant- as he said he came back in full gear!

  • @mohammedomer9309
    @mohammedomer9309 18 днів тому +11

    "ኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት እንጂ ሱቅ በደረቴ አይደለችም!!!"
    ድንቅ አባባል👍👍👍
    Jawekoo Rabbii sii haaeegu❤

  • @eshaiY
    @eshaiY 18 днів тому +20

    "ዝምታ ነው መልሴ" አይሰራም ሁሉም ልክ አለው የምር የኦቦ ለማ መገርሳን ድምፅ መስማት የሚፈልግ እስኪ በላይክ 👍👍👍

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 12 днів тому

      ልታመጣው አስመሰልከው🤔

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 20 днів тому +149

    ጋዜጠኛው ስነስርዓቱ አድማጭና የጥያቄው ፍሰት እጅግ ደስ ይላል! ጃዋር ድንቅ ፖለቲከኛ !🙏

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому +3

      የቤትልሔምን ቃለ መጠይቅ አላዩም እንዴ ዛሬ የወጣውን

    • @enderyaskebebe1313
      @enderyaskebebe1313 19 днів тому +2

      እርግጠኛ ነኝ ለአብይ'ም እንዲህ አሸርግደህ ነበር!

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому +1

      @@enderyaskebebe1313 ጀውኃር ዛሬ የፋኖን ብሂል ይጠቅሳል። እስስት ነው።

  • @AyanaDheresa
    @AyanaDheresa 18 днів тому +13

    Great interview. Appreciate the insite, we expect many great things from u.

    • @mega8101
      @mega8101 18 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 20 днів тому +139

    ብልጽግና ዛሬ በጀዌ ቃለ ምልልስ ድንኳን ጥሎ ይቀመጣል

  • @NuredinAbufarup
    @NuredinAbufarup 20 днів тому +80

    ለዘፈን ወጥቶ አንገትን መደበቅ አይቻልም
    ጀዌ አሏህ ይጠብቅህ ጀግናው በርታ

    • @Abiyu-xi5dg
      @Abiyu-xi5dg 20 днів тому

      አንተ ከብት የከብት ደጋፊ ጀዋሪ ስንት የንፁሃን ደም አለበት

    • @Say-2424
      @Say-2424 19 днів тому +2

      @@NuredinAbufarup ክክክ !ጀግናው?እስስት ፖለቲከኛ !ማንም አይፈልገውም :ለማንም አይመችም!አሁን jawar ለኦሮሞ ህዝብ ምን ልያመጣለት ነው?አብይ ለራሱ ህዝብ ሁሉም ነገር እያደረገ ነው ያለው !የjawar ፖለቲካ ርካሽ ፖለቲካ ነው !ከሁሉም በላይ ታማኝ አይደለም

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 19 днів тому

      እርኩስ አስተሳሰብ የተፀናወተን አላህ ከጠበቀው ይገርማል

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 19 днів тому +1

      ​@@Say-2424ye abiy kit lash mehon alebih

    • @Say-2424
      @Say-2424 19 днів тому

      @narrative-x9l እስኪ እውነት እናውራ!jawar እስስት አይደለም!"ዛሬ የተናገረው ነገ አይክድም !ቆሻሻ ፖለቲከኛ ነው።

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 20 днів тому +74

    ትምህርት የለውም የሚለውን መስፈርት ወድጄዋለሁ! ትምህርትና የተማረ ሰው ጠል መሆኑ ማረጋገጫው ነው!😍😍

    • @mooheadam
      @mooheadam 20 днів тому +1

      100%😅

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому

      ኢትዮጵያን የበደሏት ሁሉ ተማርን ያሉት ናቸው፡ ከመንግሥቱ ኃ/ማ በቀር።

    • @ethio_fun8141
      @ethio_fun8141 19 днів тому

      @@lamrof education is a key for everything.

    • @lamrof
      @lamrof 18 днів тому

      @@ethio_fun8141 ለጥፋትም ለልማትም።

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 12 днів тому

      Really, where ya or Ur family worked closely with Mengist H / Mariam ? If ya know who he was n gave us to TPLF. That man has full blood in his hands. He ain’t living now but suffering . Only Jah knows

  • @Danzigerssvbn
    @Danzigerssvbn 19 днів тому +12

    ,ጀዋር ወደ ፊት መምጣት አለብህ በርታ

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 20 днів тому +63

    ከዚህ በኋላ ሀገሪቱን ለሌላ አውሬ አሳልፎ የሚሰጥ ህዝብ ይኖራል ብየ አላምንም።

    • @hercules1921
      @hercules1921 19 днів тому

      ከአብይ የባሰ አውሬ ከየትም ሊገኝ አይችልም። አብይ አውሬውን ያስናቀ ጭራቅ ነው

  • @gdhds6501
    @gdhds6501 18 днів тому +5

    Jawe ,,keep going 👍👍

  • @yaredgetaneh
    @yaredgetaneh 20 днів тому +19

    I really appreciated journalist Tamirat good job

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 17 днів тому +4

    ኢትዮጲያን አተና መሰሎችህ ሲኦልን አደረጋችሃት በሰማየ በምድር ጌታ አይለመንህ ስቱ ንፁሃን አለቀ የእናቶቺ ደም አንባ ይፍረደ የንፁሃን ደም በእጆችህ አለ💔😭

  • @TilayeYemurgatlig
    @TilayeYemurgatlig 19 днів тому +58

    ጥሩ ነው ከሰፈር አመለካከት ወጥተህ የብዙሃን ኢትዮጵያ ማለትህ ። ❤❤❤

    • @Milkiyas2023
      @Milkiyas2023 19 днів тому +3

      ende ante meselek inde amiro tebab

    • @Eyob797
      @Eyob797 19 днів тому +9

      እያስመሰለ ነው ዕውነት ዕንዳይመስልህ። 'ጃ'ዋር በው'ሸ'ት የተሞላ ው'ሸ'ታም ዓስመሳይ ሰይጣን ነው!!!

    • @LifeTimestudent-p2o
      @LifeTimestudent-p2o 19 днів тому

      Don't miss perceive him bro, Jawe kewe is smart to fulfil his ego to be prime minister, that's why he talks about Ethiopia.

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 19 днів тому

      @@Eyob797right

    • @Rahelbelete-xw7ye
      @Rahelbelete-xw7ye 19 днів тому

      ሰው ሲል ሰምቶ ነው እሱ የሰፈር ወሬ ነው የሚያዝናናው😂😂

  • @abdiirbo7648
    @abdiirbo7648 18 днів тому +4

    Our king 👑 you idea always is the best ❤

    • @nop-r8m
      @nop-r8m 17 днів тому

      habesha and kings. that is what Ethiopians said about abiy too, Kings need submission, stop being a b*

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 19 днів тому +21

    How wonderful he is. I am really appreciating his gigantic political insight and capacity. Bravo jawar. I am with you and on your side. A magnificent interview program was held by both the interviewer and interviewee.

    • @teregnenetyewdem1179
      @teregnenetyewdem1179 19 днів тому

      Wait!Do not rush!! Abiyiye Abiyiye sinil ezih mekera laye yewedqnew. Who is pushing this guy? America? Arab countries? We should not let others to decide the country’s future.

    • @efremabraham2775
      @efremabraham2775 19 днів тому

      @teregnenetyewdem1179 you are right somehow. Haste makes waste. However, we are tired of abiy's dictator regime.

  • @husenj7696
    @husenj7696 19 днів тому +2

    Thank you

  • @asfawyimer1050
    @asfawyimer1050 19 днів тому +54

    ታምራት እናመሰግናለን። የሰከነ : ሰዎች ማወቅ የሚፈልጉትንና ማወቅ ያለባቸውን ያማከለ ውይይት።

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 19 днів тому +122

    ስዩም ተሾመ የመልስ ምት ለመስጠት 4 ዙርባ በርጫ መቃም አለበት😢

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c 15 днів тому +3

    ትክክለየ የፖለቲከ አዋቂ ጀዋ

  • @mursellanesro1862
    @mursellanesro1862 19 днів тому +20

    whether you like it or hated every thing he said is 100% right. His analysis is amazing, his vision and insight is very intersting and perfect . So genius and smart Jawer keep up the good work

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 19 днів тому +12

    እኔ አማራ ነኝ። ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዛናዊነት የለውም የምል ነበርኩ። አሁን ላይ ሃሳቦችህ እየተስተካክልኩ ነው። ሀገር ማለት ከብሄር በላይ የሁሉም ጎጆ ናት። በተለይ ለኢትዮጵያ አይነት አገር ጎጆው ከፈረሰ መጥፋትንጅ መሻሻል የለም። ይህ ሃሳብ ከፓለቲካ በላይ ነው። ብዙ ፓለቲከኞች በተሳሳተ መንገድ ሁሌም አገርን የሚያክል ቁምነገር ለተራ ስሜታቸው ሲንዱ እናያለን። ድህነትን መሳሪያ አድርገው ህዝቡን እየቆሰቆሱ የጨካኝ አላማቸው መሳሪያ ያደርጉታል። ከዚህ መውጣትህ በጣም ጥሩ ነው። በርታ የምታምነው እውነት ይከተልህ።

    • @Eyob797
      @Eyob797 19 днів тому

      እያስመሰለ ነው 'ጃ'ዋር የተባለው ሰይጣን። እውነት ዕንዳይመስል'ሽ'።

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 19 днів тому

      Abey Ahmed siwetana sigebaw leaynu seferu slaltemechw yferes kale yfersal lemon ezawlay yeteshale bet serten enasfrachew enkuwan yale yelem esun tew yemil abal yelem esu bekel tlacha bcha new westu yalew oromo slehone sosasat oromo lemn zem ylal

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 19 днів тому

      Ye ethiopa hzb oromo mengstn fekdo new wedesltan yawetaw geni alawekubetm befker mashenf bedenb beselam befker ekonomiwn aregagto bimeraw aydelem Abey oromo endetekebere ynoral gen kewket yemn neger eweket slelelew tlacha manalebgninet bcha new wstachew Yalew esu degmo oromo heger memrat endemaychil yebetachenet astesaseb new yasayew

    • @Ajaljers34
      @Ajaljers34 18 днів тому

      You are seeing a change, but you, as so dam, can understand

    • @AbebechYaregal
      @AbebechYaregal 18 днів тому

      @@Ajaljers34 አንተም በማታቀው እግሊዘኛ ከምትተባበተም እኛም ምን ለማት ፈልጎ ነው ብለን ግራ ከምንጋባ ኩልል ባለ አማረኛ ፃፈውና ጭቅላትህ ይመዘን። ሆሆ እረ ተው ግራ አታጋቡን ተው ግዴላችሁም

  • @ABDEPAHABESH
    @ABDEPAHABESH 14 днів тому +2

    ጀዋር እንጠብቃሀለን በትግዕስት ከጎንህ ነን

  • @ታራፊክ
    @ታራፊክ 20 днів тому +19

    የመቺህ የኔ ጅግና ጅዋር መጭው መሪ ለ ኤትዩጰያ ❤❤❤

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 20 днів тому +4

      ጃዋር የኢትዮጵያን መሪ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ጠባብ ዘረኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው ።

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 20 днів тому

      @maberomenze2392
      ጅዋር በልጥ ሰው ነው ❤❤❤

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 20 днів тому

      @@ታራፊክ ጠቅላዬም ጀዋርም ለትልቋ ኢትዮጵያ ብቁ መሪዎች አይደሉም ።

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 20 днів тому

      ጁዋር መሀመድ ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ሲል የነበረ ፀረ ኢትዮጵያ ነው

    • @SsSs-du4cp
      @SsSs-du4cp 19 днів тому +3

      ሲያምርህ ይቅር !!
      ጀዋር ባስጨፈጨፈው የህዝብ ደም ለፍርድ የሚቀርብ ግለሰብ ነው !! የጊዜ ጉዳይ ነው !! ነገ አዲስ ቀን ነው !!!

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 20 днів тому +16

    ምርጥ ውይይት ነው! ጃዋር በርታ! ❤

  • @tirsitabdi9437
    @tirsitabdi9437 19 днів тому +7

    The GOAT is back!

  • @DanielShibeshi
    @DanielShibeshi 15 днів тому +1

    The best analysis!!

  • @SamuelChala-s6b
    @SamuelChala-s6b 20 днів тому +6

    Always you are king

  • @KedirShenku
    @KedirShenku 17 днів тому +1

    Best of the best

  • @SamirAsfir-n6h
    @SamirAsfir-n6h 18 днів тому +4

    የ ዓመቱ ምርጥ ቃለ መጠይቅ ጃ ❤

  • @BruhTena
    @BruhTena 20 днів тому +32

    ሁሉም ፓርቲዎች አብይ አህመድን ይበልጣሉ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 20 днів тому +2

      @@BruhTena
      ሺህ ፈሳም ኳስ አይነፋም።
      😂😂

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 19 днів тому

      Eabey eko 4 kfle yakuwarete new kesu wechi yalut hulum yetemau slehone new

  • @AgeAge-o7d
    @AgeAge-o7d 19 днів тому +3

    እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ፣

  • @DiresGetachew
    @DiresGetachew 19 днів тому +7

    thank you tamirat as inviting J.M and did the best interview.

  • @ebrohanu7451
    @ebrohanu7451 20 днів тому +4

    ትለያለህ ጀዌ👍

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش 19 днів тому +8

    ማሻአላህ ዳይወደተግባር ከወሎ ማርክሰጥቼሀለሁ

  • @firehiwotgebrehiwot9822
    @firehiwotgebrehiwot9822 19 днів тому +3

    ጀዋር ጥሩ ላይ ነህ ቀጥል የምናሳዝን ግን ህዝቦች ነን ታሸከረክሩናላችሁ ትላንት ሞጥፎ ያልነው ሰው ደርሶ ጥሩ እየሆነ ጥሩ ብለን ግርርርር ብለን የወደድነው እየካደን ችግሩ እኛ ምእመኖች ላይ ይሁን እናንተ ሙህር ነን እናውቅላችኋለን ከምትሉን አናውቅም ጌታ ምህረት ያድርግልን።

  • @Xaahirhuseen-xb1ny
    @Xaahirhuseen-xb1ny 18 днів тому

    Good man❤❤❤

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 20 днів тому +16

    የጋዜጠኛው ስክነት እጅግ ደስ ብሎኛል።

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 13 днів тому +1

    Iwenetun new

  • @Beyanabdulhamid
    @Beyanabdulhamid 19 днів тому +3

    Good job

  • @abck23
    @abck23 19 днів тому +2

    Thanks JM, keep pushing!

  • @MusaSani-h6m
    @MusaSani-h6m 19 днів тому +15

    ጃዌ በርታ የራስህን በጎ ነገር አሳርፈህ ይሄን ሀገር መታገድ አለብህ፣ ሌሎችም ስለዚህ ሀገር ያገባኛል የሚሉ በሙሉ መሰባሰብና የንግግር አጀንዳዎች መከፈት አለባቸው፣ አሁን ላይ ሁሉም የሀገሪቱ ኢሊቶች የሀሳብ ሊዩነት ያላቸው መሰባሰብ አለባቸው።

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому

      ሰውየው እስስት ነው፤ ይጠንቀቁ

  • @ታራፊክ
    @ታራፊክ 20 днів тому +19

    መርጥ ቃለመጥየቅ
    ብርታ ጅዋር ❤❤❤

    • @Say-2424
      @Say-2424 20 днів тому +2

      jawar እስስት ፖለቲከኛ ነው ማንም አያምነውም !ማንም አይፈልገውም !ለመደበርያ ይሆናል ችግር የለውም

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 19 днів тому

      ​@@Say-2424bushti

  • @meazagebreselassie9438
    @meazagebreselassie9438 20 днів тому +4

    Many thanks

  • @biniamsharifo4751
    @biniamsharifo4751 18 днів тому

    Nice Interview

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 20 днів тому +8

    ያ ኢትዮጵያ መከላከያ ከማንም ጋር እንዲታኮሰ አልፈልግም። ጠቅላይ ሚኒስተር። future prospective.

    • @galateayizoshmediagam1876
      @galateayizoshmediagam1876 20 днів тому

      What?

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 20 днів тому +2

      እሱ ይናፍቅሀል! አራጅ መንግስት አይሆንም! አብይ እና ጁሀር ቂጥህን ይብዱህ!

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 20 днів тому +1

      @@teferiwoldegiorgis2941 የሃይማኖት ጦርነት እንዳታሰነሳ። ሰላም ለ ሀገራቸን ያሸነፈ ይገዛል የተሸነፈ ይገዛል።

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 19 днів тому +2

      Abey ashenafo sayhon wedesltan yemetaw hzb new weyanen ashenafo betemengstun yasgebaw lehzb megzat alebat

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 19 днів тому

      @ እሰማማለሁ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 19 днів тому +2

    ጃዌ ተመልሷል! Jawe is back to shake the Ethiopian politics

  • @YashiSisaay
    @YashiSisaay 20 днів тому +5

    Jawee❤❤

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 20 днів тому

      Ye galla simisih manew? Yeshi bilo galla sisayi bilo galla yelem. Chalitu midikisa

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 19 днів тому +10

    ጀዋር መሀመድ አብይ አህመድ ማለት ምን አይነት ሰው እደሁ በግልፅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሳወከው እናመሰግናለን

  • @sirajeahmed4817
    @sirajeahmed4817 20 днів тому +6

    I love you jawee welcome back ❤❤

  • @KedirAdem-oz4lx
    @KedirAdem-oz4lx 19 днів тому +8

    Jawar the most genius political analyst and his prediction about future unbeatable

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому

      የቤተልሔምን ቃለ መጠይቅ አላዩትም ከሲሳይ አጌና ጋር?

    • @AbdiHussein-f5q
      @AbdiHussein-f5q 19 днів тому

      yes most people can't see that they understamate him

  • @Ahmuwollo
    @Ahmuwollo 20 днів тому +4

    Welcome

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt 19 днів тому +2

    yes very important idea

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 20 днів тому +7

    What an interview! Superb!!

  • @tekalignlemma9723
    @tekalignlemma9723 20 днів тому +3

    Amazing explanation

  • @feyisomieso7699
    @feyisomieso7699 19 днів тому +1

    Thanks jawwee you talk always truth.

  • @SaniiAliyyii
    @SaniiAliyyii 20 днів тому +4

    DW.Ahmaric thanks❤❤

  • @munirahafiz1242
    @munirahafiz1242 18 днів тому

    Jawar king❤❤❤❤❤

  • @beriwako9708
    @beriwako9708 20 днів тому +5

    No words thanks jewe

  • @NesuNes-d1v
    @NesuNes-d1v 17 днів тому

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 19 днів тому +5

    ቢገባቸው ይህ ለነሱም የሚሆን አይደለም በነፃ ከፍለው እንኳን የማይገኝ ምክር ነው

  • @MameMinishop
    @MameMinishop 19 днів тому +1

    የጁሀር ንግግር ደስ የሚለኝ የተናገረው ትክክልም ይሁን ስህተት አንደ ምክረ ሀሳብ ነው ምወስደው

  • @dagemtaye6682
    @dagemtaye6682 19 днів тому +2

    Voice of the people jewe

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 19 днів тому

      🤣🤣🤣 u dillusional hacks r getting hilarious by the day

  • @rabbirraailmasabaa7867
    @rabbirraailmasabaa7867 19 днів тому +1

    What a man 😊😊😊

  • @micky405
    @micky405 20 днів тому +18

    The GOAT is back! Your absence was missed. I am starting to have hope again.

    • @MeronBelete-ky5ds
      @MeronBelete-ky5ds 20 днів тому +2

      Your Goat Is Back With Diffrent ማልያ in Wrong Time Too Damn Late !!

    • @micky405
      @micky405 20 днів тому

      @ it’s never too late girl

    • @naollejisa
      @naollejisa 20 днів тому +1

      ​@@MeronBelete-ky5dsat least he back😢he is our only hope

    • @Say-2424
      @Say-2424 20 днів тому +1

      Jawar የተነቃበት የከሰረ እስስት አንዱን ከአንዱ እያጋጨ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚጥር ሰው ነው !ያውራ ችግር የለውም እንደበርበታን

    • @Firaf-gt1ld
      @Firaf-gt1ld 20 днів тому

      Enathe tebeda jewekewe​@@naollejisa

  • @Tewodroskasa-lj6bm
    @Tewodroskasa-lj6bm 19 днів тому +2

    ምርጥ ሰው ።ናፍቀንሃል

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 19 днів тому +8

    ጀዋር❤ኑርልን ክፉ አይንካህ🤲
    እንዴት ተመስጬ እንደማዳምጥህ
    አምሮብሀል ደግሞ ❤😍

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 19 днів тому

      @@Sofia-zd3es
      ሶፊያ ስጭዋ ታዲያ ምንችግር
      😂😂😂😂
      ይህንን የከሰረ የደም ነጋዴ የግብፅ ቅጥረኛ ባንዳ ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ ጀግኒት ጋዜጠኛ ቤቲ ሉዓላዊ ሚዲያ ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር እንደ ጌሾ ወቅጣ አሰጣችልን።
      😂😂😂
      ጁዋር መሐመድ ሀሺሽ ዊድ እንየሚያጨስ ስንቶች ያውቁ ይሆን?
      😊😊😊
      ምፅ
      ምፅ
      ምፅ

  • @Sitota-f4b
    @Sitota-f4b 19 днів тому +2

    ታምራት ዴንሳ እናመሰግናለን

  • @YakobUre
    @YakobUre 20 днів тому +17

    አሁን ላይ ኢትዮጵያ ያለችበትን ዘርፈ ብዙ ችግር ጃዋር በግልጽ ጥሪት አድሬጎ ተመልክቶታል አስመልክቶናል። አመሰግናለሁ ።👏

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 19 днів тому

      Yhenn lemeleyet lesu kelal new Political sayntist new political sayns yaltemare sew becherashi parlama megbat yelebetm

  • @abduselam12
    @abduselam12 19 днів тому +2

    Jawar Mo..... we are waiting more from you. you can fix the Ethiopian political problems.😍😍😍

  • @MenewerSeifu
    @MenewerSeifu 20 днів тому +21

    ጃ ይመችህ

  • @TawarDubai
    @TawarDubai 15 днів тому

    ጃ ምርጥ ሰው ትለያለክ❤❤❤❤❤

  • @idrismohamed6156
    @idrismohamed6156 20 днів тому +4

    Jawwee lubbuu Rabbi sihaa eegu❤ 🤲

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 19 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ታምራት ዲንሳ ጥያቄህ ትህትና የተሞላበት በጣም መስቀለኛ እና የጁሀርን የአስተሳሰብ ችሎታ የሚፈታተኑ ስለነበሩ ከጥያቄና መልሱ ብዙ ግንዛቤ አግኝተናል። እናመስግናለን !

    • @DaveFull
      @DaveFull 19 днів тому

      ይሄ ጋዜጠኛ ሳይሆን የአብይ አህመድ ካድሬ, ገረድ ነው

  • @birhanulegesse4701
    @birhanulegesse4701 19 днів тому +18

    ጥሩ ውይይት ነበር። ስለወደድኩት መሰለኝ አጠረብኝ። ታምራት የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ አመሰናለሁ!

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому

      ሰውየው እስስት ነው። ይጠንቀቁ።

  • @HopeWeb-q8u
    @HopeWeb-q8u 17 днів тому

    Great approach to talk him Ethiopian political issues. Keep it up Jawa. The current political mess in Ethiopia is well explained and everyone should unite their forces dictatorship

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey 19 днів тому +35

    Jawar is smart. Infact he is the only sensible person in the country, but many people even this journalist are pushing him away. We know he have so many mistakes just like any human, but he have an idea worth listening that could save the country & many lives

    • @Eyob797
      @Eyob797 19 днів тому

      Jawar is an enemy of Ethiopia. He has the blood of so many Christians on his hand.

    • @TheDaniman09
      @TheDaniman09 19 днів тому +5

      sensible??why now though? where was he for the last 2 years? did you forgot he have a blood on hands same as Abiy and shimelis.

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 19 днів тому

      Jawar is an utter loser and a failure. Despite having every conceivable advantage,political capital, vast resources, substantial financial backing, and Oromo support, He squandered it all in a 𝐬𝐩𝐞𝐜𝐭𝐚𝐜𝐮𝐥𝐚𝐫 𝐝𝐢𝐬𝐩𝐥𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐢𝐧𝐜𝐨𝐦𝐩𝐞𝐭𝐞𝐧𝐜𝐞.

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 19 днів тому

      fk yuuuuu you id--..iot tigre .... he made mistakes just like ..... ፈሳም ሸታታ ትላም ትግሬ 258 ሰው ተከበብክኝ ብሎ አስጨርሶ አሁን ደግሞ አማራ አማራ አማራ ይላል አማራን ጋልቦ 4 ኪሎ ሊገባ ፥፣ አማራ ካሁን በሁአላ የራሱን ፈረስ ብቻ ነው ሚስበው ... ማንንንንንንንም አንሰማምም ትግሬ ሞቶ ተቀብሯል ካሁን በሁአላ ሸአታታ ትግሬ አሩን እየቀቀለ ይብላ መነሻ ይለውም ኦሮሞን ግን አሩን አብልተን በክንዳችን ከመዳኒአለም ጋር አማራ ነጻነቱን ይረከባል ማንንም አንፈልግምምምም

    • @lamrof
      @lamrof 19 днів тому +1

      የጀውሃር ብልህነት ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህነት ነው የሚታየኝ።

  • @AbebeGame
    @AbebeGame 19 днів тому +2

    ጃዋር እንደዚህ ዓይነት በሳል የሆነ የፖለቲካ እምነት የምታራምድ ከሆነ በጣም ደጋፊዎችህ ነን።

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 20 днів тому +7

    Betty is in my mind i do no know why

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 19 днів тому +1

    ጃዋር king❤

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 19 днів тому +3

    We don’t trust anyone that’s all

  • @abumuhemed
    @abumuhemed 20 днів тому +8

    ድሮም ጀግና ነህ ጀግና!

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 20 днів тому

      ይህንን የከሰረ የደም ነጋዴ የግብፅ ቅጥረኛ ባንዳ ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ ጀግኒት ጋዜጠኛ ቤቲ ሉዓላዊ ሚዲያ ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር እንደ ጌሾ ወቅጣ አሰጣችልን።
      😂😂😂
      ጁዋር መሐመድ ሀሺሽ ዊድ እንየሚያጨስ ስንቶች ያውቁ ይሆን?
      😊😊😊
      ምፅ
      ምፅ
      ምፅ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 17 днів тому +1

    ጅዋር መሐመድ አማራን ማሸነፍ አትችልም አብቅቷል

  • @simebekele5657
    @simebekele5657 19 днів тому +6

    Whoever struggles for our good future is our hope and we are waiting for Jawars full engagement in Ethiopians politics

  • @dawitbiru2912
    @dawitbiru2912 19 днів тому

    Tankeyou❤

  • @ebsaj7332
    @ebsaj7332 20 днів тому +5

    ጃዌ ❤

  • @DawitTesfa-h4d
    @DawitTesfa-h4d 19 днів тому

    Realy long live !

  • @KalidEbarhimsheyimoSheyimo
    @KalidEbarhimsheyimoSheyimo 20 днів тому +6

    Welcome my king ❤

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 19 днів тому +2

    Thank you Jawar, for the first time you came to your sense and used your ingenuity

  • @etmstudio5715
    @etmstudio5715 20 днів тому +5

    ንግግሩን በትክክል በደንብ አድምጡት ✅✅✅

  • @mihiretabkidane769
    @mihiretabkidane769 19 днів тому

    Mr know it all!!

  • @kocha1825
    @kocha1825 20 днів тому +10

    ይህ ሰው በጣም ብልህ ሰው እኮ ነው በጣም ጎበዝ ነው መንከባከብ አለብን

    • @karamaravictory3619
      @karamaravictory3619 20 днів тому

      ልክ ብለሀል ግን አቋሙ ወጥ አደለም።

    • @AddisZegye
      @AddisZegye 11 днів тому

      ግን ሰው

    • @AddisZegye
      @AddisZegye 11 днів тому

      ግን ሰው ጤነኛ ነው ? ወይስ እኔ ነኝ ትናንት ምን ሲል ነበር ለኔ መንግስት እንደነበር ነው የሚሰማኝ እሱ ነው አደል 12 አመት የተለፋበትን ትምህርት ተስፋ ያቆጠረው እሱ ነው ካሁን በሁዋላ መንግስታችን እያለ ሲያወድስ የነበረው ሜንጫ ይዞ በአደባባይ ያስገደለው የገደለው ተከበብኩ ብሎ በሱ ምክንያት ያለቀውስ ደሀ ? አሁን ምን መጣ ሀለተኛውን ካርታ ሰቦ እሚቀባጥረው ነገ ደሞ ምን ይለን ይሆን በተረፈ ትናንት እፍ ብለው ዛሬ በየሚዲያው እሚተማሙትን ደሞ መስማት ነው አለቀ። ይሄ የሱ የመጀመሪያ ማንነቱ ቢሆን አብሬ ባከበርኩት ነበር ዛሬ ግን አይገባኝም

  • @seidmahmud3156
    @seidmahmud3156 19 днів тому +2

    መረጃ አይናቅም አይደረቅም በመረጋጋት አገራችንን እናረጋጋለን ።

  • @samitru3351
    @samitru3351 20 днів тому +21

    ቤቲ ድረሽ!

    • @muugetaooo6778
      @muugetaooo6778 20 днів тому +3

      Hahaha... Bitty Bitty...

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 20 днів тому +4

      Sew terra belut erassu metta demmo Betty ke sew tekoteraa new gate wet yehonech kebatari.

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 20 днів тому +1

      😂😂😂😂 Guhar alebdat beloat eko newu yeche koshasha

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 20 днів тому +3

      @@abdellahassen5176
      ግማታም ነው እኮ ጃዋር።
      😂😂

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i 20 днів тому

      ውሸታም ነው ብላለች ቤቲ ብንረሳብንረሳ በሜጫ ማለት ነው ያለው አይረሳም

  • @AbduselamMohammed-o3z
    @AbduselamMohammed-o3z 19 днів тому +1

    Jawar❤❤❤❤bullo❤❤❤